Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀብታሙ ላደረከው ነገር ተመስግንሀል ግን በቃ ልጅቷን ተዋት ሁሌ መወቀስ አለባት እሷ ይሄኔ ስላንተ ብትጠየቅ ብዙነገር ትናገራለች እራስህን እንደፃድቅ አትቁጠር
ስለ ጠየቁት እኮ ነው የተናገረው
@@EliasMengesha-mx5uk ፖሊሶች ናቸው እውነተኛ ሰው አንዴ ይናገራል አለቀ ሩሀማ ድጋሚ በሰወች እየለመነች ስለሆነች ተጣልተናል በዛ ምክኛት አለ እውነቱነው ግን እሱ አሁን ምን እያደረገ ነው ዘፈን አውጥቶ እዲታወቅ ካሴቱ ሊስመርቅ ዘፈኔ በዚህ ቀን ጠብቁ ወይስ ንስሀ ግቡ እያለ ፃዲቁ እሰበከ ነው ይህ ምን ልበለው
ሀብትሽ ኩላሊት ሰጠቅ በቃ ተባረክ። መጋጨት ደግሞ ያለ ነው። ከዛ ውጪ አጀንዳ ፈጥሮ እሷን መውቀስም ጤና አይደለም። የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሃል። ሌላም ብታገባ በዚህ አስተሳሰብህ አብረህ አትኖርም። ይቅርታ የሚሻልህ ይመስለኛል።
ሀብታሙ እባክህ በቃህ በትዳር አለም የተለያዩ ግጭቶች አሉ ልክ በአንተ ህይወት ብቻ የሆነ አታድርገው ነገ ሌላ ሴት ብታገባም አልጋ በአልጋ የሆነ ህይወት አይኖርም ይልቅ ወደ ብስለትና እና ይቅርታዋን ተቀብለህ የራስህንም የእርስዋንም ህይወት ታደግ አሁን በሚዲያ እየወጣህ በሰው ዘንድ በጣም እንዲታወቅልህ የምትናገረው ንግግሮች እኮ ጥቅም የለውም በአደባባይ በድያለሁ ብላ አንተንም ህዝቡንም ይቅርታ ጠየቀች እኮ ስለዚህ ወደልብህ ተመልሰህ እራስህን አዳምጥ ይቅርታን ብዙ ምክንያቶችን በመደርደር ረግጦ መሄድ ዋጋ ያስከፍላል ምናልባት በዙሪያህ ብዙ አጀብ ስላለ ትክክል የሆንክ እንዳይመስልህ ወደ ልብህ ተመለስ ተመለስ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
ትክክል
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ትክክል
በቃ ወንድም ጥሩ ነገር አድርገካል ከዚህ በኋላ ማቆምም ካለብክ ተዋትና በሰላም ኑር
ሊያለያይ የሚችል እውነት ካለ የከፋ ነገር እንዳይመጣ መለያየቱ አይከፋም ይቅርታው ግን ከውስጥ ይሁን ቀጣይ አብሮነት አለና
ተሜ የሰጠው አስተያየት ትክክል ነው ዋናው የሁለቱም ሕይወት ነው።
እኔግን አንተልጅ ወደቀልብህ ተመለስ!!!! ተመለስ!!!! በቃ ይበቃሀል ወቀሳውም ማዋረዱም ልመናውም ጭምር ይበቃሀል! በቃ አጥፍታ ከሆነ ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አንተ ግን ኩላሊትህን ብትሸጠው እንኳን እንደዚህ አታተርፍበትም መብሰል ይቀርሀል ነገ ግን ይሄሁሉ ይቆጭሀል ወደራስህ ተመለስ!!!
ቲሽ ቆሻሻ ሌባ ነህ እውነቱን ነው ያወጣው የሰውነቱን ግማሽ ቆርጦ በሰጣት ምንኣባክ ታወራለህ ኣንተ ሌባ እንኳን ለምትወዳት ለእናትህም ኣትሰጥም ኣንተ ቅርሻታም ሀሜተኛ ነህ
የቅናት ጥግ ግማታም😅
ባሌጌን ከወለደው የገደለው ጸደቀ አሉ😂
ትክክል ናት ሰለቸን ልጁ@@DasashDersie
@@DasashDersieለማኝ ኮተታም ብምኑ ነው የሚቀናው? በደደብ ጋግርታምነቱ ነው?
ኩላሊትአንተባትሰጥምአላህምክንያትነበረውለማትረፈ
ይሄ ደግሞ ጭፍን የሆነ የጅል አስተሳሰብ ነው ማሜ አትጃጃል
አቤት እግዚአብሔር የእያንዳንዳችንን ሐጢያት ግንባራችን ላይ ቢፅፍብን ቀና ማለት ማልቻልንም ነበር አካልህን ቆርጠ የሰጠሃትን ሴት በዚህ ልክ አደባባይ ላይ ማብጠልጠሉ እረ ይብቃህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም በእውነት
አንተ በጣም ጥሩ ሠው ነህ ኸሞት አትርፈሀታል የበለጠውን አርከህ ለይቅርታ ለምን ይቅር በላት ፈጣሪ ለአንተ የበለጠውን በጤና ይባርከሀል
ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ፣መልካም ሰው ቀና የዋህ ነህ፣ በመልካምነትህ ጥሩ አድርገሀል፣ ማንም የማያደርገውን፣ አካልህን ሰጥተህ ፣ሕይወት ሰጥተሀታል። ለዚህ በጒ ሰራ ፈጣሪ ነው የሚከፍልህ ፣፣ከዚህ በኃላ ያለፈን ነገር በየቀኑ ሰለሷ ማውራት ትክክል አይደለህም ፣ እውነቱን ማውጣትህ ልክ ነህ፣፣ ግን በየቀኑ በተለያየ ሚዲያ ላይ የሷን ሰም ማንሳት ጥሩ አይደለም፣፣ ይቅርታ ጠይቃለች፣ ይቅርታም አድርገሀል፣ በዚህ ይዘጋ፣ እባካችሁ ሁላችሁም አቁሙ፣ አሁን ጥፉተኛ እሷ ሳትሆን እናንተ ናችሁ ፣፣እሷ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቃለች አበቃ።
ሐብታሙ መልካምነትሀን ሳላደንቅ ደግነትህንም እንደዛው ጥሩ ነው :: ነገር ግን ብስለት ይቀርሀል ቆም ብለህ አስብ ከሚዲያ እራቅ እሺ እራቅ ስል በዚ ጉዳይ ሰው ክብረት ነው የስነ ልቦና ባለሞያ አያስፈልገኝም አልክ እንጂ ያስፈልግሀል የትዳር አማካሪም እንደዛው
በምንም ምክንያት ከዚህች ጭራቅ ነፍሠበላ ጋ አይኖርም።
አልማዝ ምክርሽ ትክክል አይደለም።ለምን ቆሞ ሄደ መሞት አለበት ነው።ልጅሽ ቢሆን ይህንን አትመክሪውም ነበር።
@@AlmazaAlmaz የብልግናዋ ጥግ ምነው አልታየሽም መኪና ገዝታ ድሪድዋ ስትሸቅል ነበር ከታማሚ ላይ እርዳታ እየሰበሰበች የማትረባ ናት አንድ ነገር ልንገርሽ እሷ መቼም ሰው አትሆንም ብዙ ላይ ችት አረገችበት የዘራችውን ታገኛለች
@@حياهبوباመኪና ከድሮም ነበራት አብረው ይሰሩ ነበር ። ለምን ይሄን እንደማይጠይቁት አላቅም ግን አንዳይነት ናቸው
ወንድሜ ያልከው ልክ ነህበጣም አስተዋይ ነህ ለምን አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው እና
ያደረግው ነገር ወደርየለሽ ነው ነገር ግንከሚዲያ እራቅ እሷም ብትጠየቅ ስላንተ ብዙ ትላለች ለፈጣሪ መተው
ባለጌ አንተ ብትሆን አታደርገውም ,ሚዲያ ላይ መውጣት ፈልጎ አልወጣም ተውት ልጁን ሲጀመር ደነዝ መሆን ጥሩ አደለም
ሀብታሙ በጊዛዊ ስሜት ያፈቀራት መስሎት ኩላሊት ስጠ መልካም ነው ግን እውነት ፍቅር ቢኖረው በይቅርታ ያልፋት ነበር ከመጀመርያውም ፍቅር አልነበርውም።የገባኝ ለኔ ይሄ ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው።
ሀብታሙ በቃ አብራችሁ ለመኖር ወይም ለመተው ሰው ማማከር አይጠበቅባችሁም። አብራችሁ መኖር ብትችሉ ይህ ሁሉ ይቀር ነበር ነገር ግን አብራችሁ ለመኖር ካልቻላችሁ በየአላችሁበት ሠላም ይስጣችሁ👏 አንተም ላደረግከው መልካምነት እግዚአብሔር ይስጥህ!
ሰው የፈቀረ ሰሞን እንኳን ኩላሊት ነብሱን ልስጥ ይላል የሰጠካት ለወደፊት ሚስቴ ትሆናለች በለህ ነው ስላደረከው ነገር እግዝአብሔር ይክፈልህ ግን የሰዎች መነገጃ አትሁን በቃ ይቅር ብያለሁ ካልክ በሃላ ምንድነው እንደዚ መሆን አጉል አወዳደቅ እንዳትወድቅ የዋህነትክ እየጎዳህ ነው ከዚበላይ አትጃጃል እንደወደድንክ እንዳንጠላክ
ተሙ እረፍ እናተቀመጥ የምታወራው ሁሉ ልጅን እየተጫንከው ነው እናንተስራየላችሁም ይህንን ወሬ ለምዳችሁ ነው ሰው እያቀረባችሁ በአደባባይ የምታባሉት እንዴ በቃ ተውት እንደው የእለት እለት ቀለብ አደረጋችሁት ልጅን
እውነት ነው ሳርዬ የመብት ረገጣ እያደረጉ ነው።ልጁን ቀለባቸው አደረጉት።
ከዚህ በዋላ ሚዲያ ላይ ከቀረብክ ገዘብ መሰብሰብ ጥሞ ነው እርግጠኛ ነኝ ባዴ ሀፍታም ለመሆን በጣም በዛ አረክላት ህዝብም ወቀሳት እሶም ይቅርታ ጠየቀኝ አለቀ የለማኝ ልጅ ምናባ በየቀኑ ሚዲያ ላይ ያስወጣላሀል ሽቀላ ምን ላፈቀራት ሴት ሲል የሚሞት ስንት አለ ግባሩን ለጥይት የሚሰጥ አራም ከዚህ በላ እግሄርን ካመን አትውጣ የሴት ልጅ
እኔም የገረመኝ ይሄ ነዉ በጣም አበዛዉ ማን ስጥ አለዉ ከሰጠ ቡሀላ ደግሞ የግድ ትስገድልኝ ነዉ እንዴ
ተሙ ተባረክ እዉነት የልቤን ነዉ ያወራኸዉ ❤
ወንድሜ ሀብታሙ እውነት ነው ተጎድተሃል በዝህ ሰዓት የክዳት ተሰምቶህ ይሆናል ግን እባክህን ወደ ራስህ ተመለስ በባለ ትዳሮች መካከል ብዙ ግጭቶን ይፈጠራሉ ይህ ያለ ነገር ነው ስለዝህ የቤትህን የምስትህን ጓዳ ወደ ጎዳና አውጥተህ አታስጥህ please ወደ ቀልብህ ተመለስ እራስህን አዳምጥ ቤተክርስቲያን ሄደህ ፀልይ
አረ በናትሽ ጥፍር መሰለሽ እንዴ የሰጣት ልጅቷ ድርዬ ናት
ሀብታሙ ከቀልቡ ነው አንቺንም መምከር ይችላል እንዳትሞት ኩላሊቱን የሠጣትን ልትገለው ነበር ፈጣሪ፣ቤተሠቦቹ፣ጉአደኞቹ ደርሠው አዳኑት።በመስተፋቅር ነው የተጫወቱበት ስለዚህ ለምን ተረፈ ነው?መሞት ነበረበት እንዴ????ሀብታሙ ጠንካራ ጎበዝ ነገን በዛሬ ውስጥ ያየ ጀግና ሠው ነው።ቡጢና ምክር ለሠጪው ቀላል ነው።ሀብታሙ ለተደገመበት የመስተፋቅር ድግምት ፀበል ብቻ እንጂ ሌላ ምንም አያስፈልገውም።
@@حياهبوباበጣም ትክክል ዱርዬ ጭራቅ ነች አሁንም ጥላው ጠፍታ የከረመችውን አለሳልሳ በይቅርታ የመጣችው የያገኘውን ገንዘብ ጥቅማጥቅሞች ጠራርጋ ልታስገድለው ነው።ዱርዬ ሁሉ ልታስደበድበው ስትልክ ነው የከረመችው።
እንደአስ ተያየት አቶ ፍቃዱ በርሁሐማላይ ያለህ አስተያየት ጥሩአይመስለይም ሴቶች ልጆች ካሉህ እህቶችካሉህ ሁለቱን ለማስታረቅ ብትማክር ጥሩ ይመስለያል
ለአራጋቢዎች በጣም ቢዝነስ ተፈጠረላቸው ይገርማል
Menaw btame awerachu😢 ante mnawe gen atershuig alwe????
መጋባትም መፋታትም በእናንተ አልተጀመረም ምንድነው ሁለት ሳምንት ሙሉ ስለአንድ ነገር ማውራት ስንት የሚያሳስብ ነገር አለ? ፓስተር ቸሬ ባለሽ አይሆንሽም በቃ ተይው ብሏል እውነቱን ነው
ሚስቱን አካሉን ለገበያ ወሬ አሳልፎ የሚሰጥ ባለጌ ነው ይህ ሁሉ ወሬ ዝባዝንኬ እርዱኝ ነው በቃ የቻላችሁ እርዱት አጉል መኮፈስ ዋጋ ይሳጣሀል እወቅ
እውነት ነው
ግዴለም ወደቀልብህ ተመለስ አጥፍታለች አዋ ለዛ ይቅርታ ጠይቃለች
ፍቄ ሀይለኛ ነጋዴ ጥቅመኛ ነው እግዚአብሄርን አይፈራም፣ሠውንም አያፍርም።ሀብታሙን አጀንዳ እየቀያየረ ነገደበት።
ምነው እሱን ብቻ ፃድቅ አደረጋችሃት እሷን በደሏን ያወቀ ማን አለ ተጋብተው እየኖሩ በጣም ጠጪ ሰካራም አጫሽ እንደነበረ አታውቁም ተጋብተው እየኖሩ ይደበድባት እንደነበር ሰምተናል በሱሰኝነቱ ጥላው የሄደችው ምነው አነገሳችሁት
ይቅርታ አለችህ አትውቀሳትTake your time brother
Betam Abezahew Bekah
ይሄ ልጅ ግን ሾጥ ሳያደርገው አልቀረም። ወይም ደግሞ አድስ የልመና ስልት እያመቻቸ ነው
የድፍን ሠዉ ሀሣብ ዝም አትይም ህይወቱን የሠጠ ሠዉ ምላሹ ይሄ ነዉ ደነዝ
Stop ሀብታሙ በቃ ሰው ያጠፋል ይቅርታ ጠየቀች አለቀ ትዳር ውስ ሌላም ብዙ ችግር የገጥማል ገነ ይቆጭሀል
እያለቀሰች ይቅርታ ጠይቃሀለች ይ ቅርታ አርግላት
ይች ድንጋይ
ፍቄ በናትህ ይሄን ልጄ አታቅርበውየሴት ወሬ ነው የሚያወራው በቃ የራሱ ጉዳይ
አምላክ ባንተ ኩላሊት ሊድናት ነው የናንተ መገጣጠም በራስ ፍላጎት ቢሆን ላታረገው ትችላለ የአምላክ እጅ አለበት አንተ ግን በቀል በሚመስል መልኩ እረፍት ነሳካት ተዋት ብዙ መከራ ያየች ነች አንተም እግዚአብሔር አይሳሳትም እና ወደ ሗላ አትይ
በቃ ይቺን ተኩላ ተዋት የራስህን ህይወት ኑር ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተኩላ ይብላሽ ባሌጌ
ብሮ ለሴት ብለህ ትጨናነቃለህ እኔ ጎረቤት 2 የጓደኛዬ እህቶች 3 ምን አለፋህ 10 በዴሊቨሪ እልክላለሁ እኛ ስንት የሚያስጨንቀን እያለ የናንተን መባለግ እንስማ ወለበል አየሩን ልቀቁ ዳይ አንተም እየቃምክ ታክሲህን ጎትት
Abro almnore techelalke zem belke atkbatre btrue sawente tkbrke takmte
አይ ሐበሻ ለማጣላት የማያደርገው የለም ወዳጀ ልንገርህ ውጭ የምትኖር ድያስፓራ ሰት ካገባህ ወይ ትሞታለህ ወይ ጎዳና ትወድቃለህ ስለ ድያስፓራ ሰት ከፈለክ ና ውጭ ጉዳይ ጉድ የሆኑት ኢትዮጵያውያን ወንዶች ታያለህ እዝው አፍቅረህ አግባ አሜርካ ወይም ካናዳ ፍቅር ሳይሆን የንግድ ትዳር ነው ተጠንቀቅ
ለስዋ ማን ቆመላት ማንም እናትዋ እያለቀሰች አዋ ልኑሮዋ እንጂ ሌላ ማን አላት
Min askenachu wendochu inante ye atadergut new yaderegew yagebu setochin masaded moyachu new tiktok setekateru yeneberachu nachu lijun yemtesadebut
ሴቶች ተጠንቀቁ ቴሌግራም አተጠቀሙ በተለይ ባለትዳሮች ከሆናቹ
ወንዶችም ጭምር!
ስማ አንተ ኩላሊትህን ሰጠክ ቲክ ቶክ ላይ ወጠክ ሀሀሀሀሀሀ የምትለው ክርስቶስ ላንተና ለኔ ሀጥያት ሄወቱን አሳልፎ ሰቶናል ይሄንም አስብ የስራከው ስራ አሬፋ ነው ግን መልካም ነገርክን ቲክ ቶክ ላይ እየወጣክ ዋጋ አታሳጣው ባክ ተፋታን እኛ ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለ
ያተ ቴሌግራም ቢፈተሽ ጉድ ይወጣ ነበር አሁን ሚድያላይ እየተቀደድክ
Ruhama yene ehet ayzosh Egziabher yeker baye new beselam nure eshi
Betam betam abezahew hulu sew yegachal ajeb sebezaleh kebetke erasehen ende Meleake koterke Egziabheren fera
አና ምን ይጠበስ ልንገርህ አግዛብሄር ምክንያት አደረገህ እንጂ አንተ ከባድ ሰው ነክ እንጂ በጣም አበዛከው ስለሰጠህ እረግጠህ ማኖር ነው የፈለከው አመለጠችክ ልንገርህ
ልጁ ግን አወራሩም አይኑም ትክክል አይደለም
Its my question too
እውነት ደግነህግን ለባል ብቁ አደለህም አሁንማ ሚዲያውን ቀመስከው ይብቃህ ወቀሳው ያደረከው ጥሩ ነገር ነበር ግን አልበሰልክምምምምምምምምምም ብሰልልልልልልልልልልልል
በቃ ልጁን ተዉት ትዳር እኮ ህይውት ነው ልጁን አብሮ እንዲኖር አትገፍፍት ይህቺ ልጅ ለሀብታሙ አትሆነውም አለቀ ልጂቱ የጥቅም ስው ነች ልጁን ተዉት ተዉት ሀብታሙ እራስህን ጠብቅ እባክህ
ምን አይንት ቁስል የሆነ ልጅ ነው ? ከይቅርታ በላይ ምን አለ ...ልጁ ፊልመኛ ነው ....እናንተም የልብብ ልብ ሰጣችሁት ለልጅቷ አስቡላት እናንተ ፊት ሰጣችሁት ልጅቷን እየተጎዳች እንደሆነች ማን አየ...አይ የጉድ ሀገር ... ስንት አይነት ሰዉ አለ እባካችሁ ....?
ይሄ የወንድ ወረኛ አብረክ ስንት ነገር አሳልፈክ ዛሬ ላይ ሀሜት ጀመክ ዝም ብለክ አትለምንም ዛሬ አለው አለው የሚሉ ሴቶቺ አይተ እራስህን ሰቀልክ ሀበሻ ድሮም በሞቀበት ነው
በቃ ልጁ ቆርጦዋል ከዚህ በላይ መጎዳት የለበትም መመለስ የለበትም ልጁ የራሱ በቂ ምክንያት አለው አንድ ነገር የገረመኝ ኢትዮጵያውያን ስንባል በጣም ወሬ እንወዳለን
ሀብታሙ እየሸቀለ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አንድ ኩላሊት ቀርቶካል አንዱን ደግሞ ለመዳም ስጣት የኔ መዳም ኩላሊት በሽተኛ ናት የቀረን ስጣት ሃብታሙ በናትህ 😄😄😄😄 በጣም እየተሰቀች ነው ሁለት ኩላሊታ የላትም ደግ ኢትዮጵያ የእርዳታ 😄😄😄😄
@@AaaJjj-g9y 😄😄😄👍
Atsirim silat ?
ኧረ አንተ ሰርተህ ብላ ልመና ይብቃህኧረ ተውን እኛ ስንት ሀሳብ የራሳችን ኑሮ አለን ተውን በቃ
ጉደኝዋ በነሱ ኑሮ ስለምትቀና ነው
ፀበል ውሰዱት ያመዋል
በሰው ህይወት ምን አገባችሁ አልገባኝም ምናምን እያላችሁ የምትጨቀጭቁት ኧረ በስላሴ ስም
ልጁን ተውት በቃ ትቅርበት በግድ ኑሮ የለም
እነዝህ ስዎች ስራ ፈቶች ናቸው በቃ ተዉት በግድ አብርህ ኑር ትዳር እኮ ህይውት እትዪጵያ ውስጥ ስንት ሴት አለ ምነው ይህቺ ካሀዲ ሴት ጉዳይ አስጨነቃችው እንዴ
በየሚዲያ እየወጣህ አታውራ አንተልጅ ጓደኛዋ እራሷ ምቀኛ ነች
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Ere benath beyemidiyaw mawerat xeru adelem
ከመታነቅ ኣድኖ እራስህን በቢላ ወግቶ እንደመግደል ነው
ይቅርታ ወንድሜ ስለነገ መኖርክን አታቅም
Guwadangawa mekangawa Nate ebakehe tarakyna guwadangawan. asaferate guwadanga yalalabate sateko naw eneje layeve wateta selaguwadangawa mawerate alenabarabateme
Ante bahun Seat ykirtan temar Egzhyabher ykirtan astemronal Be Ka tewat
እንዴ አረ ሸም ነዉ እደዚህ አይባልም የምር እኔ በሩሀማ ቦታ ብሆን ምነዉ ያኔ በቀረብኝ ኩላሊት መዉሰዴ ነበር የምለዉ
አንተ የማትረባ ሰው ነህ ሳይህ ገንዘብ ነው የምትፈልገው
Enesu aytekimuhim
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ወቀሳ አበዛክ እኮ ከይቅርታ በላይ ምን አለ በቃ ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ አለ እንዴ ምነዉ በዛ አረ
ለምን አልጋበዛችኻትም(አልጠራችኻትም)
ደግማ ሕይወቱን ታበላሻለች ትቅርበት አታስጨንቁት የራሱን ይኑሩበት
Ante fkir binorh attewatim melkamin serth atabelashew
እሲቲ ይጠበቃል ሌላ እርእስ ቀይሩ ወሬው አስጠላ
Are beza lene keza belayi siqayi alebign hulum beyebetu desitegna ayidelem
ልጅቷ ኮ ይቅርታ ጠይቃለች ግን ጥሩ አይደለም
Hahetamu ket ehe ayixebeqem yiqer le Egiziaber beeqa wuyi asazenechign
ኧረ እባክህ ትዳርህን በማይሆን ነገር አታፍርስ። ከዚህ በፊት በሰይፉ ሾው ላይ እንደተለያየን እውነቱን ተናግራ ቢሆ ኖሮ አብረን የመኖር እድል እሰጣት ነበር ብለህ ነበር አሁን ለዚያ ይቅርታ ጠይቃሃለችና ይቅር በል። እባክህ ታረቅ።
ልጅን ተውት እሱ ባሰበው ያርግ ,፡እናተ የማተርጉ ትን ሌላውን አታስገድዱ ።ለሀብታሙ ጸበል ሂድ እግዚያብሔርን ፈልግ አለቀ፡ ስልክ ብናገኝ እኔ ብታጋብኝ ,፡
በዚህ አይነት ዝቅጠት በኢቲ ሴት ላይ አይቼ አላውቅም የስው ባል ነው ከና አልተፋቱም እኔ ላግባህ አይባልም መጣላት አለ መታረቅም አለ
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገት
እረ በስማአብ አንተ እራሱ መደሬ ነህ በቃ መጣላት ያለ ነው ምነው ፃድቅ ነኝ አልክ
Siyastela
abezaw ech
አበዛህዉ
legitu atasfelegem ahunem tegodahlch yelemede amel aylekem tewat teker
Liju matured adelm le tidare aldersem...
ተሙ አርፈህ ተቀመጥ የምታወራው በገንዘብ ተቀጥረህ ነው።ልጁ ህመሙን ችግሩን የሚያውቀው እራሱ ነው።ሀብታሙ ከሠው በላይ ሠው ነው እቃ አይደለም።ተሙ በሀብታሙ ውሳኔ ተፅኖ የምትፈጥረው ምናባክ አገባህ???ክብርህን ጠብቀህ ተቀመጥ ካሳዘነችህ ደሞ አግባት።
ሀብታሙ ስለፈጣሪ ብለህ ይቅርታ አድርግላት በቃ ስለፈጠረህ
ይቱበሮች አሪፍ መሸቀያ አገኛችሁ ምድረ ወሬኝ
temu choma eras batawera yeshalal
አሁን ቢዝነሱ ስለጣመህ ነው በተፈጠረው አጋጣሚው የተሻለ ህይወት አገኛለው ብለህ ሰላሰብክ ነው ይሄ ደግሞ ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍልካልእኔ እሷ ስለ እሱ መጥፎ ነገር ስታወራ አልሰማውም
ድራማው እንደቀጠለ ነው
እር እባካችው ልጁን ተዉት እንዴ ትልልቅ ስዎች አይድላችው እንዴ በግድ ትዳር የለም ስራ የላችሁም ? እንዴት ታሳፍራላችው
@@AbiyAhemdundected አልገባህም ወንድሜ የዩቱብ$$$$እየለቀሙ ነዉ
እንዴ ይሄልጅ ቢበቃው ከመጀመርያው መመለለሻ አቶ አነበረ እንዴ
Baka tewat ende bak yekerta alchek mendenew yazagn lekakugn alkes ende bizens eyasarak new
Habtamu lik adelem eyaderge yalew
ብስለት ይቅርህላው
ተሙ አስተሳሰብህ የበሰሌ ነው አላህ ይጨምርልህ
ሀብታሙ ላደረከው ነገር ተመስግንሀል ግን በቃ ልጅቷን ተዋት ሁሌ መወቀስ አለባት እሷ ይሄኔ ስላንተ ብትጠየቅ ብዙነገር ትናገራለች እራስህን እንደፃድቅ አትቁጠር
ስለ ጠየቁት እኮ ነው የተናገረው
@@EliasMengesha-mx5uk ፖሊሶች ናቸው እውነተኛ ሰው አንዴ ይናገራል አለቀ ሩሀማ ድጋሚ በሰወች እየለመነች ስለሆነች ተጣልተናል በዛ ምክኛት አለ እውነቱነው ግን እሱ አሁን ምን እያደረገ ነው ዘፈን አውጥቶ እዲታወቅ ካሴቱ ሊስመርቅ ዘፈኔ በዚህ ቀን ጠብቁ ወይስ ንስሀ ግቡ እያለ ፃዲቁ እሰበከ ነው ይህ ምን ልበለው
ሀብትሽ ኩላሊት ሰጠቅ በቃ ተባረክ። መጋጨት ደግሞ ያለ ነው። ከዛ ውጪ አጀንዳ ፈጥሮ እሷን መውቀስም ጤና አይደለም። የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሃል። ሌላም ብታገባ በዚህ አስተሳሰብህ አብረህ አትኖርም። ይቅርታ የሚሻልህ ይመስለኛል።
ሀብታሙ እባክህ በቃህ በትዳር አለም የተለያዩ ግጭቶች አሉ ልክ በአንተ ህይወት ብቻ የሆነ አታድርገው ነገ ሌላ ሴት ብታገባም አልጋ በአልጋ የሆነ ህይወት አይኖርም ይልቅ ወደ ብስለትና እና ይቅርታዋን ተቀብለህ የራስህንም የእርስዋንም ህይወት ታደግ አሁን በሚዲያ እየወጣህ በሰው ዘንድ በጣም እንዲታወቅልህ የምትናገረው ንግግሮች እኮ ጥቅም የለውም በአደባባይ በድያለሁ ብላ አንተንም ህዝቡንም ይቅርታ ጠየቀች እኮ ስለዚህ ወደልብህ ተመልሰህ እራስህን አዳምጥ ይቅርታን ብዙ ምክንያቶችን በመደርደር ረግጦ መሄድ ዋጋ ያስከፍላል ምናልባት በዙሪያህ ብዙ አጀብ ስላለ ትክክል የሆንክ እንዳይመስልህ ወደ ልብህ ተመለስ ተመለስ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
ትክክል
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ትክክል
በቃ ወንድም ጥሩ ነገር አድርገካል ከዚህ በኋላ ማቆምም ካለብክ ተዋትና በሰላም ኑር
ሊያለያይ የሚችል እውነት ካለ የከፋ ነገር እንዳይመጣ መለያየቱ አይከፋም ይቅርታው ግን ከውስጥ ይሁን ቀጣይ አብሮነት አለና
ተሜ የሰጠው አስተያየት ትክክል ነው ዋናው የሁለቱም ሕይወት ነው።
እኔግን አንተልጅ ወደቀልብህ ተመለስ!!!! ተመለስ!!!! በቃ ይበቃሀል ወቀሳውም ማዋረዱም ልመናውም ጭምር ይበቃሀል! በቃ አጥፍታ ከሆነ ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አንተ ግን ኩላሊትህን ብትሸጠው እንኳን እንደዚህ አታተርፍበትም መብሰል ይቀርሀል ነገ ግን ይሄሁሉ ይቆጭሀል ወደራስህ ተመለስ!!!
ቲሽ ቆሻሻ ሌባ ነህ እውነቱን ነው ያወጣው የሰውነቱን ግማሽ ቆርጦ በሰጣት ምንኣባክ ታወራለህ ኣንተ ሌባ እንኳን ለምትወዳት ለእናትህም ኣትሰጥም ኣንተ ቅርሻታም ሀሜተኛ ነህ
የቅናት ጥግ ግማታም😅
ባሌጌን ከወለደው የገደለው ጸደቀ አሉ😂
ትክክል ናት ሰለቸን ልጁ@@DasashDersie
@@DasashDersieለማኝ ኮተታም ብምኑ ነው የሚቀናው? በደደብ ጋግርታምነቱ ነው?
ኩላሊትአንተባትሰጥምአላህምክንያትነበረውለማትረፈ
ይሄ ደግሞ ጭፍን የሆነ የጅል አስተሳሰብ ነው ማሜ አትጃጃል
አቤት እግዚአብሔር የእያንዳንዳችንን ሐጢያት ግንባራችን ላይ ቢፅፍብን ቀና ማለት ማልቻልንም ነበር አካልህን ቆርጠ የሰጠሃትን ሴት በዚህ ልክ አደባባይ ላይ ማብጠልጠሉ እረ ይብቃህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም በእውነት
አንተ በጣም ጥሩ ሠው ነህ ኸሞት አትርፈሀታል የበለጠውን አርከህ ለይቅርታ ለምን ይቅር በላት ፈጣሪ ለአንተ የበለጠውን በጤና ይባርከሀል
ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ፣መልካም ሰው ቀና የዋህ ነህ፣ በመልካምነትህ ጥሩ አድርገሀል፣ ማንም የማያደርገውን፣ አካልህን ሰጥተህ ፣ሕይወት ሰጥተሀታል። ለዚህ በጒ ሰራ ፈጣሪ ነው የሚከፍልህ ፣፣ከዚህ በኃላ ያለፈን ነገር በየቀኑ ሰለሷ ማውራት ትክክል አይደለህም ፣ እውነቱን ማውጣትህ ልክ ነህ፣፣ ግን በየቀኑ በተለያየ ሚዲያ ላይ የሷን ሰም ማንሳት ጥሩ አይደለም፣፣ ይቅርታ ጠይቃለች፣ ይቅርታም አድርገሀል፣ በዚህ ይዘጋ፣ እባካችሁ ሁላችሁም አቁሙ፣ አሁን ጥፉተኛ እሷ ሳትሆን እናንተ ናችሁ ፣፣እሷ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቃለች አበቃ።
ሐብታሙ መልካምነትሀን ሳላደንቅ ደግነትህንም እንደዛው ጥሩ ነው ::
ነገር ግን ብስለት ይቀርሀል ቆም ብለህ አስብ ከሚዲያ እራቅ እሺ እራቅ ስል በዚ ጉዳይ ሰው ክብረት ነው የስነ ልቦና ባለሞያ አያስፈልገኝም አልክ እንጂ ያስፈልግሀል የትዳር አማካሪም እንደዛው
በምንም ምክንያት ከዚህች ጭራቅ ነፍሠበላ ጋ አይኖርም።
አልማዝ ምክርሽ ትክክል አይደለም።ለምን ቆሞ ሄደ መሞት አለበት ነው።ልጅሽ ቢሆን ይህንን አትመክሪውም ነበር።
@@AlmazaAlmaz የብልግናዋ ጥግ ምነው አልታየሽም መኪና ገዝታ ድሪድዋ ስትሸቅል ነበር ከታማሚ ላይ እርዳታ እየሰበሰበች የማትረባ ናት አንድ ነገር ልንገርሽ እሷ መቼም ሰው አትሆንም ብዙ ላይ ችት አረገችበት የዘራችውን ታገኛለች
@@حياهبوباመኪና ከድሮም ነበራት አብረው ይሰሩ ነበር ። ለምን ይሄን እንደማይጠይቁት አላቅም ግን አንዳይነት ናቸው
ወንድሜ ያልከው ልክ ነህበጣም አስተዋይ ነህ ለምን አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው እና
ያደረግው ነገር ወደርየለሽ ነው ነገር ግንከሚዲያ እራቅ እሷም ብትጠየቅ ስላንተ ብዙ ትላለች ለፈጣሪ መተው
ባለጌ አንተ ብትሆን አታደርገውም ,ሚዲያ ላይ መውጣት ፈልጎ አልወጣም ተውት ልጁን ሲጀመር ደነዝ መሆን ጥሩ አደለም
ሀብታሙ በጊዛዊ ስሜት ያፈቀራት መስሎት ኩላሊት ስጠ መልካም ነው ግን እውነት ፍቅር ቢኖረው በይቅርታ ያልፋት ነበር ከመጀመርያውም ፍቅር አልነበርውም።የገባኝ ለኔ ይሄ ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው።
ሀብታሙ በቃ አብራችሁ ለመኖር ወይም ለመተው ሰው ማማከር አይጠበቅባችሁም። አብራችሁ መኖር ብትችሉ ይህ ሁሉ ይቀር ነበር ነገር ግን አብራችሁ ለመኖር ካልቻላችሁ በየአላችሁበት ሠላም ይስጣችሁ👏 አንተም ላደረግከው መልካምነት እግዚአብሔር ይስጥህ!
ሰው የፈቀረ ሰሞን እንኳን ኩላሊት ነብሱን ልስጥ ይላል የሰጠካት ለወደፊት ሚስቴ ትሆናለች በለህ ነው ስላደረከው ነገር እግዝአብሔር ይክፈልህ ግን የሰዎች መነገጃ አትሁን በቃ ይቅር ብያለሁ ካልክ በሃላ ምንድነው እንደዚ መሆን አጉል አወዳደቅ እንዳትወድቅ የዋህነትክ እየጎዳህ ነው ከዚበላይ አትጃጃል እንደወደድንክ እንዳንጠላክ
ተሙ እረፍ እናተቀመጥ የምታወራው ሁሉ ልጅን እየተጫንከው ነው እናንተስራየላችሁም ይህንን ወሬ ለምዳችሁ ነው ሰው እያቀረባችሁ በአደባባይ የምታባሉት እንዴ በቃ ተውት እንደው የእለት እለት ቀለብ አደረጋችሁት ልጅን
እውነት ነው ሳርዬ የመብት ረገጣ እያደረጉ ነው።ልጁን ቀለባቸው አደረጉት።
ከዚህ በዋላ ሚዲያ ላይ ከቀረብክ ገዘብ መሰብሰብ ጥሞ ነው እርግጠኛ ነኝ ባዴ ሀፍታም ለመሆን በጣም በዛ አረክላት ህዝብም ወቀሳት እሶም ይቅርታ ጠየቀኝ አለቀ የለማኝ ልጅ ምናባ በየቀኑ ሚዲያ ላይ ያስወጣላሀል ሽቀላ ምን ላፈቀራት ሴት ሲል የሚሞት ስንት አለ ግባሩን ለጥይት የሚሰጥ አራም ከዚህ በላ እግሄርን ካመን አትውጣ የሴት ልጅ
እኔም የገረመኝ ይሄ ነዉ በጣም አበዛዉ ማን ስጥ አለዉ ከሰጠ ቡሀላ ደግሞ የግድ ትስገድልኝ ነዉ እንዴ
ተሙ ተባረክ እዉነት የልቤን ነዉ ያወራኸዉ ❤
ወንድሜ ሀብታሙ እውነት ነው ተጎድተሃል በዝህ ሰዓት የክዳት ተሰምቶህ ይሆናል ግን እባክህን ወደ ራስህ ተመለስ በባለ ትዳሮች መካከል ብዙ ግጭቶን ይፈጠራሉ ይህ ያለ ነገር ነው ስለዝህ የቤትህን የምስትህን ጓዳ ወደ ጎዳና አውጥተህ አታስጥህ please ወደ ቀልብህ ተመለስ እራስህን አዳምጥ ቤተክርስቲያን ሄደህ ፀልይ
አረ በናትሽ ጥፍር መሰለሽ እንዴ የሰጣት ልጅቷ ድርዬ ናት
ሀብታሙ ከቀልቡ ነው አንቺንም መምከር ይችላል እንዳትሞት ኩላሊቱን የሠጣትን ልትገለው ነበር ፈጣሪ፣ቤተሠቦቹ፣ጉአደኞቹ ደርሠው አዳኑት።በመስተፋቅር ነው የተጫወቱበት ስለዚህ ለምን ተረፈ ነው?መሞት ነበረበት እንዴ????ሀብታሙ ጠንካራ ጎበዝ ነገን በዛሬ ውስጥ ያየ ጀግና ሠው ነው።ቡጢና ምክር ለሠጪው ቀላል ነው።ሀብታሙ ለተደገመበት የመስተፋቅር ድግምት ፀበል ብቻ እንጂ ሌላ ምንም አያስፈልገውም።
@@حياهبوباበጣም ትክክል ዱርዬ ጭራቅ ነች አሁንም ጥላው ጠፍታ የከረመችውን አለሳልሳ በይቅርታ የመጣችው የያገኘውን ገንዘብ ጥቅማጥቅሞች ጠራርጋ ልታስገድለው ነው።ዱርዬ ሁሉ ልታስደበድበው ስትልክ ነው የከረመችው።
እንደአስ ተያየት አቶ ፍቃዱ በርሁሐማላይ ያለህ አስተያየት ጥሩአይመስለይም ሴቶች ልጆች ካሉህ እህቶችካሉህ ሁለቱን ለማስታረቅ ብትማክር ጥሩ ይመስለያል
ለአራጋቢዎች በጣም ቢዝነስ ተፈጠረላቸው ይገርማል
Menaw btame awerachu😢 ante mnawe gen atershuig alwe????
መጋባትም መፋታትም በእናንተ አልተጀመረም ምንድነው ሁለት ሳምንት ሙሉ ስለአንድ ነገር ማውራት ስንት የሚያሳስብ ነገር አለ? ፓስተር ቸሬ ባለሽ አይሆንሽም በቃ ተይው ብሏል እውነቱን ነው
ሚስቱን አካሉን ለገበያ ወሬ አሳልፎ የሚሰጥ ባለጌ ነው ይህ ሁሉ ወሬ ዝባዝንኬ እርዱኝ ነው በቃ የቻላችሁ እርዱት አጉል መኮፈስ ዋጋ ይሳጣሀል እወቅ
እውነት ነው
ግዴለም ወደቀልብህ ተመለስ አጥፍታለች አዋ ለዛ ይቅርታ ጠይቃለች
ፍቄ ሀይለኛ ነጋዴ ጥቅመኛ ነው እግዚአብሄርን አይፈራም፣ሠውንም አያፍርም።ሀብታሙን አጀንዳ እየቀያየረ ነገደበት።
ምነው እሱን ብቻ ፃድቅ አደረጋችሃት እሷን በደሏን ያወቀ ማን አለ ተጋብተው እየኖሩ በጣም ጠጪ ሰካራም አጫሽ እንደነበረ አታውቁም ተጋብተው እየኖሩ ይደበድባት እንደነበር ሰምተናል በሱሰኝነቱ ጥላው የሄደችው ምነው አነገሳችሁት
ይቅርታ አለችህ አትውቀሳትTake your time brother
Betam Abezahew Bekah
ይሄ ልጅ ግን ሾጥ ሳያደርገው አልቀረም። ወይም ደግሞ አድስ የልመና ስልት እያመቻቸ ነው
የድፍን ሠዉ ሀሣብ ዝም አትይም ህይወቱን የሠጠ ሠዉ ምላሹ ይሄ ነዉ ደነዝ
Stop ሀብታሙ በቃ ሰው ያጠፋል ይቅርታ ጠየቀች አለቀ ትዳር ውስ ሌላም ብዙ ችግር የገጥማል ገነ ይቆጭሀል
እያለቀሰች ይቅርታ ጠይቃሀለች ይ ቅርታ አርግላት
ይች ድንጋይ
ፍቄ በናትህ ይሄን ልጄ አታቅርበውየሴት ወሬ ነው የሚያወራው በቃ የራሱ ጉዳይ
አምላክ ባንተ ኩላሊት ሊድናት ነው የናንተ መገጣጠም በራስ ፍላጎት ቢሆን ላታረገው ትችላለ የአምላክ እጅ አለበት አንተ ግን በቀል በሚመስል መልኩ እረፍት ነሳካት ተዋት ብዙ መከራ ያየች ነች አንተም እግዚአብሔር አይሳሳትም እና ወደ ሗላ አትይ
በቃ ይቺን ተኩላ ተዋት የራስህን ህይወት ኑር ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተኩላ ይብላሽ ባሌጌ
ብሮ ለሴት ብለህ ትጨናነቃለህ እኔ ጎረቤት 2 የጓደኛዬ እህቶች 3 ምን አለፋህ 10 በዴሊቨሪ እልክላለሁ እኛ ስንት የሚያስጨንቀን እያለ የናንተን መባለግ እንስማ ወለበል አየሩን ልቀቁ ዳይ አንተም እየቃምክ ታክሲህን ጎትት
Abro almnore techelalke zem belke atkbatre btrue sawente tkbrke takmte
አይ ሐበሻ ለማጣላት የማያደርገው የለም ወዳጀ ልንገርህ ውጭ የምትኖር ድያስፓራ ሰት ካገባህ ወይ ትሞታለህ ወይ ጎዳና ትወድቃለህ ስለ ድያስፓራ ሰት ከፈለክ ና ውጭ ጉዳይ ጉድ የሆኑት ኢትዮጵያውያን ወንዶች ታያለህ እዝው አፍቅረህ አግባ አሜርካ ወይም ካናዳ ፍቅር ሳይሆን የንግድ ትዳር ነው ተጠንቀቅ
ለስዋ ማን ቆመላት ማንም እናትዋ እያለቀሰች አዋ ልኑሮዋ እንጂ ሌላ ማን አላት
Min askenachu wendochu inante ye atadergut new yaderegew yagebu setochin masaded moyachu new tiktok setekateru yeneberachu nachu lijun yemtesadebut
ሴቶች ተጠንቀቁ ቴሌግራም አተጠቀሙ በተለይ ባለትዳሮች ከሆናቹ
ወንዶችም ጭምር!
ስማ አንተ ኩላሊትህን ሰጠክ ቲክ ቶክ ላይ ወጠክ ሀሀሀሀሀሀ የምትለው ክርስቶስ ላንተና ለኔ ሀጥያት ሄወቱን አሳልፎ ሰቶናል ይሄንም አስብ የስራከው ስራ አሬፋ ነው ግን መልካም ነገርክን ቲክ ቶክ ላይ እየወጣክ ዋጋ አታሳጣው ባክ ተፋታን እኛ ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለ
ያተ ቴሌግራም ቢፈተሽ ጉድ ይወጣ ነበር አሁን ሚድያላይ እየተቀደድክ
Ruhama yene ehet ayzosh Egziabher yeker baye new beselam nure eshi
Betam betam abezahew hulu sew yegachal ajeb sebezaleh kebetke erasehen ende Meleake koterke Egziabheren fera
አና ምን ይጠበስ ልንገርህ አግዛብሄር ምክንያት አደረገህ እንጂ አንተ ከባድ ሰው ነክ እንጂ በጣም አበዛከው ስለሰጠህ እረግጠህ ማኖር ነው የፈለከው አመለጠችክ ልንገርህ
ልጁ ግን አወራሩም አይኑም ትክክል አይደለም
Its my question too
እውነት ደግነህግን ለባል ብቁ አደለህም አሁንማ ሚዲያውን ቀመስከው ይብቃህ ወቀሳው ያደረከው ጥሩ ነገር ነበር ግን አልበሰልክምምምምምምምምምም ብሰልልልልልልልልልልልል
በቃ ልጁን ተዉት ትዳር እኮ ህይውት ነው ልጁን አብሮ እንዲኖር አትገፍፍት ይህቺ ልጅ ለሀብታሙ አትሆነውም አለቀ ልጂቱ የጥቅም ስው ነች ልጁን ተዉት ተዉት ሀብታሙ እራስህን ጠብቅ እባክህ
ምን አይንት ቁስል የሆነ ልጅ ነው ? ከይቅርታ በላይ ምን አለ ...ልጁ ፊልመኛ ነው ....እናንተም የልብብ ልብ ሰጣችሁት ለልጅቷ አስቡላት እናንተ ፊት ሰጣችሁት ልጅቷን እየተጎዳች እንደሆነች ማን አየ...አይ የጉድ ሀገር ... ስንት አይነት ሰዉ አለ እባካችሁ ....?
ይሄ የወንድ ወረኛ አብረክ ስንት ነገር አሳልፈክ ዛሬ ላይ ሀሜት ጀመክ ዝም ብለክ አትለምንም ዛሬ አለው አለው የሚሉ ሴቶቺ አይተ እራስህን ሰቀልክ ሀበሻ ድሮም በሞቀበት ነው
በቃ ልጁ ቆርጦዋል ከዚህ በላይ መጎዳት የለበትም መመለስ የለበትም ልጁ የራሱ በቂ ምክንያት አለው አንድ ነገር የገረመኝ ኢትዮጵያውያን ስንባል በጣም ወሬ እንወዳለን
ሀብታሙ እየሸቀለ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አንድ ኩላሊት ቀርቶካል አንዱን ደግሞ ለመዳም ስጣት የኔ መዳም ኩላሊት በሽተኛ ናት የቀረን ስጣት ሃብታሙ በናትህ 😄😄😄😄 በጣም እየተሰቀች ነው ሁለት ኩላሊታ የላትም ደግ ኢትዮጵያ የእርዳታ 😄😄😄😄
@@AaaJjj-g9y 😄😄😄👍
Atsirim silat ?
ኧረ አንተ ሰርተህ ብላ ልመና ይብቃህ
ኧረ ተውን እኛ ስንት ሀሳብ የራሳችን ኑሮ አለን ተውን በቃ
ጉደኝዋ በነሱ ኑሮ ስለምትቀና ነው
ፀበል ውሰዱት ያመዋል
በሰው ህይወት ምን አገባችሁ አልገባኝም ምናምን እያላችሁ የምትጨቀጭቁት ኧረ በስላሴ ስም
ልጁን ተውት በቃ ትቅርበት በግድ ኑሮ የለም
እነዝህ ስዎች ስራ ፈቶች ናቸው በቃ ተዉት በግድ አብርህ ኑር ትዳር እኮ ህይውት እትዪጵያ ውስጥ ስንት ሴት አለ ምነው ይህቺ ካሀዲ ሴት ጉዳይ አስጨነቃችው እንዴ
በየሚዲያ እየወጣህ አታውራ አንተልጅ ጓደኛዋ እራሷ ምቀኛ ነች
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Ere benath beyemidiyaw mawerat xeru adelem
ከመታነቅ ኣድኖ እራስህን በቢላ ወግቶ እንደመግደል ነው
ይቅርታ ወንድሜ ስለነገ መኖርክን አታቅም
Guwadangawa mekangawa Nate ebakehe tarakyna guwadangawan. asaferate guwadanga yalalabate sateko naw eneje layeve wateta selaguwadangawa mawerate alenabarabateme
Ante bahun Seat ykirtan temar
Egzhyabher ykirtan astemronal
Be Ka tewat
እንዴ አረ ሸም ነዉ እደዚህ አይባልም የምር እኔ በሩሀማ ቦታ ብሆን ምነዉ ያኔ በቀረብኝ ኩላሊት መዉሰዴ ነበር የምለዉ
አንተ የማትረባ ሰው ነህ ሳይህ ገንዘብ ነው የምትፈልገው
Enesu aytekimuhim
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ወቀሳ አበዛክ እኮ ከይቅርታ በላይ ምን አለ በቃ ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ አለ እንዴ ምነዉ በዛ አረ
ለምን አልጋበዛችኻትም(አልጠራችኻትም)
ደግማ ሕይወቱን ታበላሻለች ትቅርበት አታስጨንቁት የራሱን ይኑሩበት
Ante fkir binorh attewatim melkamin serth atabelashew
እሲቲ ይጠበቃል ሌላ እርእስ ቀይሩ ወሬው አስጠላ
Are beza lene keza belayi siqayi alebign hulum beyebetu desitegna ayidelem
ልጅቷ ኮ ይቅርታ ጠይቃለች ግን ጥሩ አይደለም
Hahetamu ket ehe ayixebeqem yiqer le Egiziaber beeqa wuyi asazenechign
ኧረ እባክህ ትዳርህን በማይሆን ነገር አታፍርስ። ከዚህ በፊት በሰይፉ ሾው ላይ እንደተለያየን እውነቱን ተናግራ ቢሆ ኖሮ አብረን የመኖር እድል እሰጣት ነበር ብለህ ነበር አሁን ለዚያ ይቅርታ ጠይቃሃለችና ይቅር በል። እባክህ ታረቅ።
ልጅን ተውት እሱ ባሰበው ያርግ ,፡እናተ የማተርጉ ትን ሌላውን አታስገድዱ ።ለሀብታሙ ጸበል ሂድ እግዚያብሔርን ፈልግ አለቀ፡ ስልክ ብናገኝ እኔ ብታጋብኝ ,፡
በዚህ አይነት ዝቅጠት በኢቲ ሴት ላይ አይቼ አላውቅም የስው ባል ነው ከና አልተፋቱም እኔ ላግባህ አይባልም መጣላት አለ መታረቅም አለ
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገት
እረ በስማአብ አንተ እራሱ መደሬ ነህ በቃ መጣላት ያለ ነው ምነው ፃድቅ ነኝ አልክ
Siyastela
abezaw ech
አበዛህዉ
legitu atasfelegem ahunem tegodahlch yelemede amel aylekem tewat teker
Liju matured adelm le tidare aldersem...
ተሙ አርፈህ ተቀመጥ የምታወራው በገንዘብ ተቀጥረህ ነው።ልጁ ህመሙን ችግሩን የሚያውቀው እራሱ ነው።ሀብታሙ ከሠው በላይ ሠው ነው እቃ አይደለም።ተሙ በሀብታሙ ውሳኔ ተፅኖ የምትፈጥረው ምናባክ አገባህ???ክብርህን ጠብቀህ ተቀመጥ ካሳዘነችህ ደሞ አግባት።
ሀብታሙ ስለፈጣሪ ብለህ ይቅርታ አድርግላት በቃ ስለፈጠረህ
ይቱበሮች አሪፍ መሸቀያ አገኛችሁ ምድረ ወሬኝ
temu choma eras batawera yeshalal
አሁን ቢዝነሱ ስለጣመህ ነው በተፈጠረው አጋጣሚው የተሻለ ህይወት አገኛለው ብለህ ሰላሰብክ ነው
ይሄ ደግሞ ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍልካል
እኔ
እሷ ስለ እሱ መጥፎ ነገር ስታወራ አልሰማውም