🛑 የዚ ጋብቻ ሚስጥር ምንድነው ? ፍቅር ወይንስ .....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie

Комментарии • 175

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 9 дней назад +35

    ለናተ ይሄ ኖርማል ነው ? እስኪ እናተ አግቡ እና አሳዪን እና አስደንቁን ወንዶቻች ብለን እናድንቃችሁ እናተ እኮ ማለት የወለደችነ ሰት እንኳን ለማግባት ሀጢያት የሚመስላችሁ እንኳን እንደዚህ አይነት ሰው ይቅርና በናታችሁ አታስመስሉ

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 9 дней назад +15

    ዝም ብላ ኑሮዋን መኖር አትችልም ነበር እንዴ (እዩኝ እዩኝ አበዛች)

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 9 дней назад +19

    አኔ ስለራሷ የራሷ ጉዳይ ለልጆቿ ለምን አላሰበችም ልጆቿ የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው ለምን ይህንን ማየት እንደተሳናት አልገባኝም።

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 8 дней назад +2

      አነ ቤንጃ ገንዘብ መስራታቸውን እንጂ ሁለት በበሽታው የተጠቁ ልጆች እንዳሏት እንኳን ያወቁ አይመስለኝም የወሬውን ጫፍ ብቻ ይዘው ነው የሚነጋገሩት 😢

    • @Mimitekle-w8v
      @Mimitekle-w8v 7 дней назад

      እሷም የዘር ይኖርባታል

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 9 дней назад +58

    ብስሬ እኔ በሀሳብህ አልስማማም። አደባባይ ወጥቶ እኔ ያልኩትን ብቻ ተቀበሉኝ ማለት አይቻልም ። አመጣጣጧ ራሱ እዩኝ እዩኝ አለበት። መነጋገሪያ መሆን ፈልጋለች። የፈለገችውን በምንም ምክንያት ማግባት መብቷ እንደሆነ ሁሉ። ሰውም የተሰማውን አስተያየት መስጠት ይችላል በጨዋነት

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 9 дней назад +9

    የኔ ግምት
    1ሰውየው በዘር የሚተላለፍ ቁምጥና ነው ያለበት።
    2, እሶ ደግም ህክምና እያረገች ያለች
    የዚህ ዘር ያለባት ትመስለኛለች።
    ስለዚህ እሶ ምንም አይመስላትም
    ለተመልካች ነው አዲስ ነገር።

    • @Mimitekle-w8v
      @Mimitekle-w8v 7 дней назад +1

      በጣም ትክክል ጅንየስ በዘር አለባት ለዛነው ቤተሠብ የተቀበለው ማንም ሀበሻ ልጅ እንደዚ እንድታገባ በፍጽም አይፈቅድም😊

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 9 дней назад +26

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ፍቅር ነው ብዬ ማሠብ የከብደኛል።ወይ መጀመሪያውንም ስትለጥፍ የሠው እይታን አና አድናቆትን ፍለጋ ይመስለኛል።

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 9 дней назад +1

    ለወንዶች ሲሆን ሁሉም ነገር ኖርማል ነው😂ማግባቷ መብቷ ነው።ግን ተላላፊ በሽታ ከሆነ ግንኙነት ለማድረግ እራሱ እንዴት እንደሆነ ማሰቡ ይከብዳል 😢ለልጆች ።ሲቀጥል ባሏ ከነሱ ዜጋ ሂዱና አግቡ ማለቱ ህዝብን ንቋል።ሲጀመር ነጭ ከራሱ ዘር ውጪ አብዛኛውን የሚያገቡት ባህሪ ያጡ በሱስ አዲክትድ የሆኑ የማይፈልጉት ናቸው።ክብርም አይሰጡም እቃ ሲገዙ እንኩዋን አይገፉላቸውም ልጅ አያግዟቸውም ይሄ በጥቂት ነው።የራሷ ጉዳይ ነው ግን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 9 дней назад +4

    አባቷ አይመስለኝም አባት ለልጁ ይሔን አይመኝም አባት ከሆነ ደግሞ ልጁን ለብር የሸጠ የማይወዳት የማያስብላት መሆኑ ነዉ የሚያሳየዉ
    የልጅ ልጁን በበሽታዉ ሲጠቃ ማየት ቀርቶ ሲታሰብ እራሱ የሚከብድ ለአባት ከብዶ ካልታየዉ ሰዉኛ አስተሳሰብ የሌለዉ ነዉ አከተመ አዝና ከሰዉ በላይ ልትረዳዉ ሰዎች የገለሉትን ልታቀርበዉ ላትጸየፈዉ ትችል ይሆናል ይሕን በማድረጓ ደግሞ ሊያስመሰግናትና ሊያስከብራት ይችላል አልፎ ተርፎ ተጋባን ማለቷ ግን የፍቅር ሳይሆን የጥቅም ለገንዘብ ብላ ነዉ ሌላዉ ባጭሩ ለመታወቅ በቃ ለመታወቅ ባይሆን ሚዲያ ላይ አታወጣዉም ነበር ።ሌላ ሰዉ ቢያወጣባት ትንሽ በጣም ትንሽ እዉነት ሊመስል ይችል ይሆናል
    እሱም ቢሆን ግን አነጋጋሪ ከመሆን አታመልጥም ይህ ሰዉኛ ነዉ በቃ

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 8 дней назад

      Le tekem, legenzeb ,,selesewyew habte takaleh/ takiyalesh? Neche hulu habtam adelemena

    • @Mimitekle-w8v
      @Mimitekle-w8v 7 дней назад

      ቤተሠቧ የዚ ተጠቂ በዘር ይኖርባት ይሆናል

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 9 дней назад +5

    ይህ በሽታ በዘር እሚመጣ በሀገራችንም ያለ ነው (ቁምጥና)የምንለው ነው።እርስዋ ወዳ ከለቀቀች በኃላ ለሚሰጠው አስተያየት መበሳጨት አያስፈልግም ።

    • @EmuyeJima-w4z
      @EmuyeJima-w4z 9 дней назад

      You are right but it is not genetics.

    • @EmuyeJima-w4z
      @EmuyeJima-w4z 9 дней назад

      The main cause of leprosy coming in to close contact with the bacteria Mycobacterie leprae....

    • @EmuyeJima-w4z
      @EmuyeJima-w4z 9 дней назад

      Even prolonged clothe contact over months with some one with un treated Leprosy ...

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 9 часов назад

      ​@@EmuyeJima-w4zwhy her daughter is the same like her fother.

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 9 дней назад +4

    ይህ ብልግና በኞ በአሁን ስአት ያለን ትውልድ በጣም ጏልቶ ይትያል በጣም ባልገናል በማያገባን ነገሮች እየገባን የብዙ ሰው ሒወት አበላሺተናል😭😭😭😭ያ ኢትዬጵያ ጨዋነታችንን መቸ ነው የምናገኘው????? እስኪ ከዚህ እንማር!!! ጥሩ ነገር ማለት ካልቻልን አንበል:: አረ ምን አይነት ዘበን ነው!!! እናንተ ግን ጥሩ አቅርባችኅል:: ግን እኞ እባካችሁ መሳደብና መጥፎ ነገር ማለት እናቁም:: እግዚአብሔር በኔ ነገ ምን ይመጣብኞል እንበል🙏

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 9 дней назад +1

    ብስራት በጣም ግግም አልክ ምናልባት ዋው የምትገርም ሴት ናት ይሉኛል ብላ ጠብቃ ወደሚዲያ አመጣችው ሰው ደግሞ የተሰማውን ሰነዘረ ከዛ መሰዳደብ መጀመሩ ልክ አልነበረም እንዳልከው አምናበት ከሆነ አደባባይ ላይ መምጣቷ ምን አስፈለገ አባቴ በስንት ሀሳብ የሚናውጥ ህዝብ መጥፎ ቢናገር አይገርምም አጨብጭቡልኝ ብቻ ከባድ ነው ለአገር የሆነ ነገር ሰርታ እኮ ሰው አልተናገራትም የግል ጉዳይዋ ነው በግልዋ መያዝ ትችል ነበር እሷም አባቷም ጉዋደኛዋም ለሰው ትልቅ ንቀት እንዳላቸው ነው እንደውም በተቃራኒው እንደተረዳነው ይቻሉት ስድቡንም ምርቃቱንም

  • @feta-iv7yw
    @feta-iv7yw 9 дней назад +3

    አባትየው እራሱ የአስተሳስብ ቁምጥና አለበት (ከስድብ ውጭ ቅንነት የሌለው ሕዝብ ነው )አይባልም ሕዝብን ጨፍልቐ መሳደብ አግባብ አይደለም ሲቀጥል በብስሬ ሐሳብ አልስማማም🙏

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад +4

    የገሰጽዋትና የሰደብዋት ሰዎችኮ የመጀመርያ የድንጋጤ reaction ነው፣ አባትየው ይህንን stage አልፈውት፣ ምንም ማረግ ስለማይችሉ ይቀበሉታል፣ በተለይ ዋናው ብሩ ነው😂😂😂

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 9 дней назад +6

    ይቅርታ አውቃለሁ አይመለከተኝም መንታ ወንድማማች ትመሳሰል አላችሁ።

  • @alem7474
    @alem7474 9 дней назад +3

    እኔ በእግዚአብሔር አምኜ አካለ ጎዶሎ ቀርቶ በሰውነት አፈጣጠር እንኩዋን ደፍሬ መሳደብ ወይ መናገር ያስፈታኛል፣ ለልጅትዋም እግዚአብሔር ይርዳት፣ ምክንያቱም ኣካለ ጎዶሎ መሆን እድሜህን አያሳጥረውም፣ የዚህ ሰው በሽታ ግን መኖር የሚያስችለው ወደ ሰላላ አመት ነው ይላል ሳይንሱ፣ እስከዛሬም ከኖሩት የሱ አይነት ሰዎች ረጅም እድሜ ኖሮ ያለፈው ሰው 43 አመት ነው ይላል፣ ወደ ልጆች መተላለፉ ደግሞ አስቡት፣ እያወክ ኢትዮጵያዊ ልጆችን ወደዚህ አለም አምጥተህ ማሰቃየት ለኔ ጭካኔ፣ ራስ ወዳድነት ነው፣ ይሄ ዓለም ክፋቱ እንኩዋን እንደዚህ ሆነህ፣ ከነሙሉ አካልህም ምነው ባልተፈጠርኩ ያሰኛል፣ አይበልባትና ሳይንሱ እንደሚለው በወጣትነቱ ወደ ጌታ የሚሰበሰብ ከሆነ ብቻዋንም ልታሳድጋቸው ነው ማለት ነው፣ ይሄ የሱዋ ችግር ነው ኤትዮጵያውያን አያገባቸውም እንበል፣ ነገር ግን በአለም መድረክ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ተቸግሮ የመጣንም ተባብሮ መርዳት የተለመደ ነው፣ ሰርተህ ስትታይ የሁሉም ኩራት እንደሆንክ ሁሉ፣ መጥፎ ስትሰራ ወይ ለሌላው አራያ የማይሆን ነገር ስታሳይ ደግሞ በተቃራኒው ተግሳፅና ስድብ የሚጠበቅ ነው፣ ሰውየው እንደሰማሁት የሀገሩ ሴቶች አላገባም ስላሉ ኢትዮጵያዊ ሂዱና አግቡ የሚለው፣ የኢትዮጵያ ሴት ክብር አይወድላትም? ካገኘችው ጋር ነው የምትግስደመው? ዘርስ እያውቅህ ለምን ይበላሻል፣ ባይበላስ ቢቀርስ፣ ወይ ኢትዮጵያ ሳትል ዝም ብላ ብትፖስት ማንም ሀበሻ አይናገራትም ነበር፣ ይቺ ግን ወገን ናት ተብላ ብረት መዝጊያ የሚሆን ስላላመጣች እንደ ወገን መሆናቸው፣ ቢሰድብዋት ቢገስጽዋት አይገርምም ፣ እንዳውም ለሌሎችም ትናንሾች ትምህርት ይሆናል፣ እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልጥ ሁን ነው የሚለው ቃሉ፣ ጉዋደኝነት መልካም እርዳታ መልካም፣ ቢያንስ በሀይማኖት እንኩዋን የማይመስልህ ሰው ጋር፣ ለህዝብና ለሀገር ያላቸውን ንቀት ነው በመልሳቸው ያሳዩት፣ አባትዋም ገንዘብ ከላክሽ ይሁን በዚህ ኑሮ ውድነት የሚሉ ነው ሚመስለኝ😂 ለማንኛውም ዮናስን አልቃወምም፣ የገንዘብ ችግር የሌለበት የሚወዳት ታላቅ ወንድምዋ ቢሆን ብላችሁ አስቡት፣

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 9 дней назад

      ልክነው የተሰጠው አስተያየት እዴት በሚወለድ ዘር ትጨክናለች ከባድ ነው ይሄን ፍቅር ነው ማለት ይከብዳል ሳይሆን አያሳምንም እሽ ላለመውለድም ወሰና ነው እንበል እዲህ ወጣት እደሆነች አትቀጥልም ነገ ምነው በወለድኩ የምትልበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ያው ተፈጥሮ ከከለከላት አናውቅም ብቻ የተቃወሙ ሰወችን አለመደገፍ ከባድ ነው የኔስ እህት ብሎ ማሰብ ነው ልላው አባትየው ተስፋ ቆርጦ መሰለኝ እጅ እዴት በልጁ ይጨክናል ደሞ ታሰድበናለች ለዛውም በጣልያን😂😂 አባቶቻችን አላዩ ይሄን ጉድ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 9 дней назад

      ማደራችንም አናቅም እግዚአብሔር እንጂ እንኳን አርባ ሶሰት አመት ዛሬ በሀገራችን ሰንት ህፃናት ሞተዋል እሷ አምናለሁ አግብታዋለች።

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 9 дней назад

      ​@@YesytChekoleየሷንም ማን ያወቃል የእሷን እኛ መፈረድ ብቻ ነው የያዝነው

  • @meba1792
    @meba1792 9 дней назад +3

    ሂወት ከባድ ሰልፍ ናት ካመነችበት ከወደደችው የሷ ሂወት ነው
    እኔ በግሌ ግን አላደርገውም።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 9 дней назад +2

    ስላም አረ ስንት የአህምሮ ጉዳተኛ ሙሉ አካል ይዞ

  • @linamesfin1789
    @linamesfin1789 9 дней назад +1

    ምንም ይሁን ምክንያቷ ይህን ሰው ማግባቷ በጣም ትልቅ ልብ ነው ያላት እኔ በበኩሌ ሳስበው እራሱ እየዘገነነይ ምግብ እንኳን መብላት አልቻልኩም እየተሳደበ እየበላ ያለው ቪዲዬ ላይ😔😔😔

  • @martaalene241
    @martaalene241 9 дней назад +2

    በፊት ሀሳብ ሰጥቼ ነበር ተመልሼ መጣሁ ምክኔያቱም አባትዬው ልጄ አኩርተሺኛል አላሉም ይሁን አንድግዜ ሆኗል ይባላል እንጂ ኩራት አይከለከልም ባይሰድቧት ደሰ ይለኛል

  • @binyammakonnen9500
    @binyammakonnen9500 9 дней назад +13

    እኔ ግን በቢኒ ሀሳብ እስማማለው ለምን ወደምድያ የ personal ጉዳያዋን አወጣችው ስለዚህ የእሳ ነው ጥፋቱ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 9 дней назад +3

    እጅግ የሚከብድ ቢሆንም 😄😄 በምርጫዋና በፍላጎቷ አትገደድም !

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 7 дней назад

    ቤንጃዬ ተባረክ በደንብ ገልፀኸዋል በቃ ሁለቱንም አስተያየት መጠበቅ አለባት እናም ህዝብ ሞራሏን ጠብቆ በርቺ ጀግና ምናምን ብሏት ነበረ እሷ ግን የደገፋትን ቴንኪው ሳትል ለነቀፋት አይፈልጋችሁም ማለቷ እና ስድቡ ነው ያጰሰኝ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 8 дней назад +2

    ኤጭ እናንተ ደግሞ የትናችሁ ወልዳ የለም እንዴ😅

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 9 дней назад +4

    May be she will have the same health issue , otherwise this kind of matter needs medical attention."let's speak honestly don't say she is right and has the right to get married " let me ask , if you were in this situation will u do it????? Thank u

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 6 дней назад +1

    በማይመለከታቸው ማለት የለባችሁም በዘር የሚተላለፍ ከሆነ ወልዳ ልጆች የኢትዮጵያ ወንድ ወይም ሴት ካገቡ ከሀገራችን ጋር ተቀላቀሉ ማለት ነው ስለዚህ እነሱም በምን መንገድ ልጅቷን ተብትበው ዘራችንን ሊያበላሹ እንዳጋቧት አናቅም መፍታት አልይም ወደ ሀገራችን ከነ ዘር ማንዘራ እዳትገባ

  • @RitaOsa
    @RitaOsa 8 дней назад +1

    ቤንጃ ዛሬ ተሳስተሀል የምትሳደቡ ሀበሾች ብላ እንጂ ሁሉም ሀበሻ አላለችም ደግመህ ስማት

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 9 дней назад +3

    ምል ይላል አባትየው አያገባችሁም አለንኮ እኛ ምን አገባን ዘር ማበላሸቶ አሳስቦንጅ 😂😂ቀልደኛ ቤተሰብ

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 8 дней назад +4

    እናንተን የሚያካክል ግብዴ 😅 አርዕስት ብቻ ይዛቹሁ ታወራላቹሁ እንዴ ??? ማግባት የሷ መብት ነው ግን ወደዚህ ምድር ያመጣቻቸው ሁለት ልጆች የዚህ በሽታ ተጠቂ መሆናቸውን እንኳን የተረዳችሁ አልመሰለኝም 😢 ከናንተ ውበት ጋር የሚሄደው የተሟላ ስታወሩ ነው 😂😂😂 በቃ ምግብ ላይ ብቻ ነው የናንተ እርድና 😅

  • @meserachbekele5368
    @meserachbekele5368 8 дней назад +1

    አስተያየት እሰከፈለገች ድረስ ሁሉም ያየውን መናገር መብት ያለው ይመስለኛል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 9 дней назад +8

    ብዙ ሰው እሚሞተው በማያገባው ገብቶ ነው.

  • @haregewoinmelaku600
    @haregewoinmelaku600 9 дней назад

    እናተም ተምታቶባችሆል ማለት ነው የኛ ሀገር እኮ ፀዴ ነው ጎበዝ ድህነታችን ብቻ እጂ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 9 дней назад +6

    ብስሬ &ቤንጃ አሪፍ ሀሳብ ነው።እሷ አምናበት ከለጠፈች በኋላ መሳደብ ነውር ነው።እኔም ሆንኩ የኢትዪጵያ እናት ይሄን ጋብቻ አይደግፍም ።ቀጣይነት ያለው ከሆነ ደሞ ነገ የሚወለደውን ልጅም ማሠብ አለብን።እንደሠው ደሞ ሁላችንም አብሮን ለሚኖር ባላችን አይደለም አብሮን ለሚዝናና ሠው እንኳን የሚታይ ነገር እንፈልጋለን ማንም እንከን እንዲያወጣብን አንፈልግም እኮ።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 9 дней назад +1

    እንኳን ደና መጣትሁ ቢኒና ብስሬ ሲጀመር እናንተ የተሳሳተ ነገር ይዛችሁ መታችሁ አታውቁም ወቀሳ የተለመደነው

  • @neba1034
    @neba1034 9 дней назад +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 9 дней назад +5

    የመጀመሪያ የቤንጃ ኮማች ነኝ ቁጭብዬ ልሰማ ነው 🥰🥰🥰

  • @gatahungebeyhu1971
    @gatahungebeyhu1971 9 дней назад +1

    ስነሰራታችው በጣም በጣም ደስ ይላል አሰተዋይ ናችው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 дней назад +1

    በጣም የማዝነው አካል ጉዳተኛ መሆኑ ሳይሆን ይሄ ያለበት የጤና ችግር በዘር መተላለፋ ነው

  • @martaalene241
    @martaalene241 9 дней назад +2

    አኔ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ህዝብ ምን ጥልቅ አረገው ኮሜንት መሰጫው ቢዘጋ ብቅ ብለው ይሳደባሉ ግን መሳደብና ለምን?

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 9 дней назад +17

    ድል ለ ፋኖ

    • @EtalemahuAssefa
      @EtalemahuAssefa 8 дней назад

      ቂቂቂቂ 😋😜😜😜😜😜😂😂😂😂😂

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 8 дней назад

      አሜነ(3)❤❤

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 7 дней назад

      እሺ ሌላ የለም ደም መጣጭ ቡዲን ማፈራ

  • @timur-4894
    @timur-4894 9 дней назад +1

    በጣም አርቆ አሳቢ ናችሁ ተባርኩ በኮመንቱ ሌላዉ ጉዳተኛ ይሳቀቃልያላችሁት በጣም ትክክል ነው።

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 9 дней назад +1

    yes you are right very intelligent man

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 8 дней назад +1

    አስመሳይ..የኛ..ወዶች..እንኳን..አካል..ጉደተኛ..ቀርቶ..ስራ..የሌላት..አታገቡም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 8 дней назад +3

    ወልዳ ህፃኑም ተይዞ የለ እንዴ? ሳታጣሩ ፖድ ካስት ታደርጋላችሁ? እኔ ያናደደኝ ሌላ የሚሰቃይ ህፃን ማምጣቷ ነው።

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 8 дней назад

      የኔም ጥያቄ ይህ ነው ሳያጣሩ አርዕስቱን ብቻ ይዞ መውጣት አልጠብቅም ነበር :: ሁለት በበሽታው የተጠቁ ልጆች እንዳሏት እንኳን አያቁም 😢

  • @Useris1234
    @Useris1234 8 дней назад

    እኔ በግሌ ልጅቱ መብቷ ነበረ ማግቧቷ👌ዮኒ ማኛ የሚባል አግድም አደግ ሶሻል ሚዲያዉ ላይ ባልጎ ስለነገሰ ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ የፈጠረ መስሎት አፍን በፈታበት የስድብ ቃላት ከተናገረ ቡሀላ የልጅቱ ሁኔታ በጣም ትኩረት ፈላጊ ስርአተ ቢስ እየመሰለችኝ መጣች😔 ትዳራን ፈጣሪ ይባርክላት🙏

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 9 дней назад +6

    ሠላም እንዴት ናችው ጥሩ አሳብ ነው ያነሳችውት በርቱ😊❤❤❤❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 4 дня назад

    እሄ ጉዳይ ዝም ብላ አልገባችበትም እሷም በእዚህ ችግር ውስጥ ያለች ትሆናለች ለምን አባቱም ደግፏታል የፈለጉትን ማግባት አይችሉም ለምን በሄሪዲቲ ይተላለፋል የራሳቸውን ዘር ወይም እንዲህ ችግር ያለውን ሰው ነው ማግባት እሚችሉት ለምን ለሚወልዱት ልጅ ችግር አለው በህክምናም እሚደገፈው መርዳት እሚቻለው እንደዛ ነው ነገሩ እሚሆነው ።
    ደሞም ሀገር ቤት አለ አለዘራቸው አይጋቡም ደሞ በጣም ቆጆዎች ናቸው ችግሩን ያወቀ አያገባቸውም ።

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 9 дней назад +2

    አሰተያየት መሰጠት ጥሩ ሆኖ ሳለ መሳደብ ምን አመጣዉ ?!!! ሰዉ የወደደዉን የማግባት መብት አለዉ ። እሷ ለመረጠችዉ ትዳር ሰዉ ምን አገባዉ ??? ለምን ይሄ ሁሉ ሰድብ አሰፈለገ ? መብቷ ነዉ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ አምና ለገባችዉ እራሷ ተጠያቂ ናት ።

  • @betimek352
    @betimek352 9 дней назад +2

    ቢኔ ውነትህን ነው ጎደኞህ ግን እያስመሰለ ነው ሀቅ ብለሀል

  • @Cloudyyy101
    @Cloudyyy101 8 дней назад +1

    ማግባት ምንም ዓይነት ቢሆን ፍቅር ካለ ምንም ችግር የለውም፣ ችግሩ የሚተላለፍ በሽታ ግን እያወቁ ለልጅ ለመስጠት መውለድ ነው ችግሩ እራስ ወዳድነት እና የጭካኔ ጥግ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 9 дней назад +6

    ቤንጂ አበሻ ብቻ አይደለም እንዲህ አይነት ነገር አነጋጋሪ የሚሆነው አለም ሁሉ ነው። የተለያየ ቦታ ገብታችሁ ማየት ነው።

  • @yonaskinfe6606
    @yonaskinfe6606 9 дней назад +5

    የሚያስደስተው የናተ አቀራረብ አለመስማማታቹ።ማለቴ የየራሳችሁን ሀሳብ ነው የምትዘረዝሩት።እኔ ሁሌ ይመቸኛል አቀራረባቹ🙏🙏🙏🙏

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 9 дней назад

      የተለያየ እናድርገው ብለው ተመካክረው ነው የሚገቡት አትሸወድ

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 9 дней назад

      አዎ ትክክል በሁለት የህዝቡ ኃሳብ ላይ ሆነው ነው የሚወያዩት እኮ ! ይህም ተገቢ አካሄድ ነው ።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 7 дней назад

    ሰዉ በማያገባዉ ገብቶ ሰዉ ይዘባርቃ እኔነቴ እጂ ስለሕወቴን ማንስ ያዉቀዋል! እባካችሁን ከ ሰዉ ሕወት ዉጡ!!!!

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 4 дня назад

    አባት ተብዬዉ ግን ወላጅ አባቷ አይመስለኝም በጉድፈቻ አሳድጓት ይሆናል እንደዚህ አይነት በሽታ በዘር የሚተላተፍ ምንም ሳይመስለዉ ተስማምቻለዉ የሚለዉ ትረዳኛለች ብሎ እንጂ ለሷ አስቦ አይመስለኝም 😢😢😢

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 7 дней назад

    ቤንጃ ነው ልክ ቲክቶክላይ እስከወጣች ሁሉንም መቀበል አለባት እኛ አለጠፍናትም

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 7 дней назад +1

    ወረኛ ሁሉ ቆማጣ ያገባችው ወዳው ነው ብትሉ ያስቃል😂 ለዛውም ሀበሻ ለንዘብ የማታድርገው የለም::የዚህ ትውልድ እራሱን በመሸጥ ተወዳዳሪ የለውም ::ዓለም እያወቀን ነው ::አሳፋሪ ናት::

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 4 дня назад

    መጀመሪያ መልቀቅ አልነበርባትም ባይሆን አብራ ኖራ ትንሽ ዓመታት ካስቆጠረች በዋላ እንደእስፈላጊቱ ማስረዳት ማድረግ ነበረባት በተረፈ እንዳላችሁት ይሄን ያህል መሰደብ የለባትም እስዋ ለቻለችው
    በተጨማሪ የተባለውን ተርጉማ ለእሱ መንገር አልነበረባትም ሆድ ብዙ ይችላል
    ለማንኛውም ትዕግስቱን ይስጣት ትዳር ከባድ ነው

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 4 дня назад

    አባትም እሷም ንግግራቸው ሰውን ይበልጥ እንዲሰድባት አድርጎል፡፡

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 9 дней назад +2

    ለምን ይችን ልጅ ንቃችሁ አተዋትም

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 9 дней назад +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ ቤንጃ እና ብስሬ በጣም ብዙ ሚዲያዎች ወይም ዩቱበር አሉ ግን እ። እንደ ቤንጃ እንደ ብስሬ እንደ ቻፕ አመዛዛኝ ግልፍተኛ ያልሆኑ ጨዋዎች አላየሁም በርቱ በዚሁ ቀጠሉ

  • @zolafre
    @zolafre 9 дней назад +1

    እንደዚህ ያለ ሀሳብ ሚሰጡ ሰዎች ከልጁ የበለጠ የአይምሮ መቀንጨር ወይንም የአይምሮ ሸንካላ ናቸው ብዬ ነው ማስበው

  • @Birhane16
    @Birhane16 9 дней назад +5

    ሰላም ሰላም የወንድሜ ቤንጃ ቤተሠብ እስኪ ደምሩኝ የምግብ ባለሙያ ነኝ ብዙ ነገር መስራት እፈልጋለሁ አሳድጉኝ በፈጣሪ😢

  • @YalemZewd1
    @YalemZewd1 9 дней назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ቤንጃ እና ቤተሰብ
    ሰው ማሆን ብቻ በቂ ነው ቤተሰብ ሁኑን አበራታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 5 дней назад

    ማስረዳት ካልቻለች አለማቅረብ አለያ አግብታ ዝም ብላ መኖር ምንትጨቃጨቃለች በአስተሳሰቡ ልክ ሰው አስተያየት ሰጠ ትቀበል ማንም ቢሆን ቆንጆ ልጅ አፍቅሮ አባትዋ ቆማጣ ከሆነ ጥሎ ይሮጣል ግልፅ ነው እስዋ ግን አባትዋን ድምፁን ሰማን እንጂ ፊቱን አላየንም እስዋም የዚህ ዘር ኑሮባት በህክምና አስቁማው ሊሆን ይችላል

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 2 дня назад

    የነሱ መጋባት ጉዳያቸው ነው ግን የሰውዬው ባክቴርያ ለሚወለደው ልጅ ስለሚተርፍ ነው ከባዱ እንዴት ለልጅዋ በዚልክ ትፈርድበታለች😢 አይምሮዋ ገንዘብ ደፍኖት እንጂ አባትየውማ ልጁ ቆማጣ በማግባትዋ አይከፋም አሬቄ መግዣ ሲያጣ ነው 😂😂

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam День назад

    ወንድሜ ይኼ እኮ በባህላችንም በእምነታችን እንዲህ አይነት ነገር በጣም ፀያፍ ነው ግን ይህ ህይወት የራሳ ቢሆንም የህዝቡ አስተያየት ምን እንደሚሆን በርግጠኝነት እያወቀች ፎቶውን መለጠፋ ይገርማል ታድያ ከህህዝቡ ምን ጠብቃ ነበር ሰው ባየው ነገር ነው መናገር የሚችለው ስለዚህ ከራሳም በላይ እኮ ልጅ ወለደች ለምን እሱ እኮ እሳን አግብቶ እየሳመ ህይወቱን ቀጠለ የተወለደው ልጅስ ልጁ ደሞ ከአሁኑ እጅ እግሩ ቆስሎ ቁጭ ብላል ይድናል እንዳይባል ሀኪም አይድንም ብላላል ታድያ የልጁ ህይወት ምንድነው ወደ ፊት ሌላው ይሄንን ሰውዬ ለምንድነው የአገሩ ሴቶች ያላገቡት ለምን ማለት ነበረባት ምክንያቱም ያሰበችው ወይጥቅም ወይ ነዋሪነት እንጂ ወዳው አይደለም ምክንያቱም ምግብን እኮ መጀመሪያ የሚበላው አይን ስለሆነ ማለት ሌላው አባታ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ይመስላል ደግ አረግሽ ልጄ አለ ጥቅምም ስለሚያገኝ ይሆናልና ሙሽሪዬ ዱላውን ቻይው ገበያ ባልወጣሽ ከወጣሽ ባላፈርሽ ሌላው ከአንተ ጋር ያለው አባባሉ የዝምድና ይመስላል

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 8 дней назад

    በፍፁም በዛሬ ጊዜ ንፁህ ፍቅር የለም ውቨት ነው በሆነምክንያት ነው ወንዱ የሚልከሰከሰው

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 9 дней назад +2

    አባቷ ግን እጅ እግር አላቸው?

    • @honey48757
      @honey48757 9 дней назад

      😂😂😂

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 9 дней назад

      እረ ተው የአፋችን ምአት ምን እንሚያመጣብን አይታወቅም ከግዜ ብሗሏ የመጣ የቆዳ በሸታ ነው

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 9 дней назад

      @@honey48757😂😂😂😂

  • @workwhatube1655
    @workwhatube1655 8 дней назад

    Tank u bengawch yebsle angagr new yetngrchut

  • @ELENEEGUELENEEGU
    @ELENEEGUELENEEGU День назад

    ልጀታ እራሳ የቁምጥና ዘር አለባት አለበለዚያ ለሳ ሳይሆን ለምትወልደው ታሰብ ነበር

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 9 дней назад +4

    ወይ ሙሽሪት የባሏ ስድብ አንሶ በአባቷም ተሰድበን?

  • @mimigonderamare7792
    @mimigonderamare7792 9 дней назад +3

    Fano our hero ❤❤❤

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 6 дней назад +1

    ቆይ ልታገባት ነበር😅😅

  • @Yared542
    @Yared542 9 дней назад +1

    Bisry can I comment today lol 😆

  • @fatumasherif6956
    @fatumasherif6956 8 дней назад +1

    Mnalbat isws ke indezih Aynet beteseb hones endehon ?

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 23 часа назад

    ልክ ነህ ወንድሜ በሠው ጉዳይ ምን ጥልቅ አደረገው

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 7 дней назад

    ብስሬ ስትናገር ስለ እውነት ተናገር በተአምር አንተ እንደምትለው ሰው አያየውም ሚድያ ላይ ስትመጣ ሰዎች ሃሳባቸው በፈለጉት መልክ ይገልጻሉ ስለዚህ ሁሉም ይቀበል ማለት አይቻልም:: እኔ በበኩሌ እባክሽ እህቴ የራሽን ህይወት ኑሪ ሶሾል ሚዲያ ይቅርብሽ::
    ይሄን ያህል ከነቤተሰብሽ ወጥቶ ይሄን ያህል ድብድብ ምን ያስፈልጋል?

  • @VhusafheleSaesa
    @VhusafheleSaesa 8 дней назад

    ሀይ ቤንጀቱብ ዮዝች ሊጂቱዋ ጉደይ በጠም ያሰፈረል ሀገር አሰደብ ነት ሚኪንያቱም ዬሀገረችን አከል ጉደታ ብጠይቅ ታገበሌች አታገበም እሱዋ ለብርና ለሐብትነዉ እንጂ ለፍቅር አይዴሌም :: የኢትዮጲያ ሴቶችን ሐብም አከል ጉደታኖች ለሌ ሴት ለኪብር ዬሌለት ይመጠሉ ተያለችሁ ለብር ብሎ የግበሉ ይለሉ

    • @VhusafheleSaesa
      @VhusafheleSaesa 8 дней назад

      አረ ምን አይነት ቤትነዉ ያደገችሁ ደግሞ ድፊረቱ ይገርማል እንዴት ረከሽ ስቶን ነዉ ግን በኤድስ ታጠቅነት እንዴ እሄን ሐይል ዬረከሰችሁ??????????

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 9 дней назад +1

    በርቱ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጨዋዎች

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 7 дней назад

    የሚገርመኝ ነገር አምናበት ያገባችን ባል ለምን ሰው ተናገረ ተብሎ ይሄን ያህል ጦርነት በሚዲያ ከነ ቤተሠቦቿ መፍጠር ምንድን ነው? አባክሽን የሚዲያውን አተካራ ይቅርብሽና ግዜሽን ደስ ብሎሽ ከባለ ቤትሽ ጋር አሳፊ በቃ::

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 9 дней назад +1

    ወድምክ ነው መንታ ናቹ ?

  • @rimotota3923
    @rimotota3923 6 дней назад

    Betam des yemetlu nachu discipline betmola mulku new qalat enkon ateqaqemachu good job🎉🎉🎉🎉

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 7 дней назад

    ከኔ ሂወት ምንም ስለማያገናኝው አያገባኝም

  • @gisheaduna8923
    @gisheaduna8923 7 дней назад

    Ke lal tilik....huala kerinetachin new😊

  • @dareskedarfenta4914
    @dareskedarfenta4914 7 дней назад

    ተዋት ልጅቱን ማክንያት ይኖራታል😊እናንተ የኢትዮጵያ ወንዶች እኰ እንኳን አካል ጉዳተኛ ጥቁር እና ጠይም ሴት አትፈልጉም 😂normal new atebel😂😂😂😂

  • @Hfmreyjhfdgh-zn7kf
    @Hfmreyjhfdgh-zn7kf 8 дней назад +1

    መንታናቺሁእንዴ❤❤❤❤

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 9 дней назад +1

    Hi benjo comment bemsetet enjoy eyadrgn new adlm fernj seytan betagba aydenkenm mud eyazen new beka

  • @KidistBirhanu-r3e
    @KidistBirhanu-r3e 5 дней назад

    መልካም ጋብቻ የተመኘላትንም ሰው ጠቅልላ ሃበሻ አይወድም ነዉ ያለችዉ ። ምን አገባን ካልክ አንተም ፕሮግራም መስራት የለብክም🤫

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 9 дней назад +1

    ❤❤

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 7 дней назад

    እሷ ከፈለገችዉ ምን አገባችሁ እኔ ከወደድኳት ዝጀሮም ትሁን ብሏል ባዩ ምነዉ የራሰክን ጉድፍ እናዉጣ

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 8 дней назад

    መለጠፍ መብቷ ከሆነ የተሰማትን ካደረገች
    አስተያየት መስጠት የተሠማንን መግለፅ መብታችን ነዉ
    የዉሸት አበጀሽ እንድላት ነዉ የጠበቀችዉ
    😏😏😏

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 3 дня назад

    Alweldum esum tenagrul

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 9 дней назад

    Weyeeeee-ayebbela-yekkir-akkileshelshgne-

  • @fev984
    @fev984 9 дней назад +1

    Sewu leso bemaseb new akalw godolo bemehonu sayhon ketay mehonu new sewu endezi yaderegew bye asbalehu

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 8 дней назад

    ድራሿ ይጥፋ አባት ትብዬው ዘጊማፈርያ

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 9 дней назад +1

    ስለፍቅር እስከመቃብር እናንተ ያካፈላችሁን መረጃ ነው ትክክለኛው መረጃ በሌላውም ጉዳይ በተለይም ስለወቅታዊው የሀገራችን ፖለቲካ ጉዳይ አልፎ አልፎ መረጃወችንና ጥልቅ የሆነ ትንታኔዎችን ብታካፍሉን መልካም ነው ።
    ለማንኛውም የፖለቲካው ጉዳይ ነካ ነካ አድርጉት ሞክሩት ደግሞም ፖለቲካ መተንተን ትችላላችሁ ብየ እገምታለሁ ። እና

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 8 дней назад +1

      ወንድሜ ፖለቲካ ይቅርባቸው :: ፖለቲከኞች ቢሆኑ ኖሮ ይህ በደህና ግዜ የያዙትን ምቾት ከየት ይመጣ ነበር 😅

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro 9 дней назад

    Enda yonnas antghi nghi?etiopkalink???

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 9 дней назад

    Yekirrta-akileshleshegne

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 8 дней назад

    It is definitely not love ...she is so cruel knowing that the disease is transferred to her kid ..,and she does not care ,she just want to live her life even if seeing her kids suffering

  • @MekdiGetachewMekdiGetachew
    @MekdiGetachewMekdiGetachew 9 дней назад +1

    Enate betehonu tadergutalach🤔🤔🤔🤔??????

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 8 дней назад

    እናንተ ልክ እንደሱ የሆነች ሴት ታገባላቹ ?አጉል አትፈላሰፋ እሷ ፖስት ያደረገችው ሰው እንዲያይ ነው አይተን ደሞ እንኮምታለን ። ዘነበወርቅ ሄዳቹ እስቲ እጃቸው የያዙትን ለመቀበል ምትፀየፍ ሁላ አሁን በኩል ሂሳብ ታወራላቹ