Benja Podcast
Benja Podcast
  • Видео 54
  • Просмотров 372 650

Видео

🛑 በሪሞት ኮንትሮል ምክንያት የፈረሰው ትዳር
Просмотров 3,6 тыс.19 часов назад
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 የዚ ጋብቻ ሚስጥር ምንድነው ? ፍቅር ወይንስ .....
Просмотров 28 тыс.21 час назад
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 ሰይፉ ፋንታሁን ምን እያለ ነው? አዜብ ወርቁ አፈነዳችው
Просмотров 3,5 тыс.14 дней назад
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 ከዘነበ ወላ የማይጠበቅ መልስ \\\\ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር ታግዷል ? ለምን
Просмотров 72 тыс.14 дней назад
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
🛑 አሳዛኙ የአርቲስቶች ድርጊት ለምን ?
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ከአውሮፕላን አልወርድም ብለው ዘብጥያ ወረዱ ያሳዝናል
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ይሄን አውሬ ፍቱትና ህዝቡ ባደባባይ ፍርዱን ይስጠው
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 20 ሺህ ህዝብ የሚታደምበትን የቲክ ቶኩን ፍርድ ቤት ታዘብነው
Просмотров 4,9 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 ትውልድን ገዳይ ቤቶች ተዘግተዋል እንክዋን ደስ አላቹ
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ፈሶ አይቀርም ለፍርድ ሊቀርቡ ነው ክስ ተመሰረተ
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 የዘጠናዎቹ ትዝታ ከሙዚቃ እስከ ፖለቲካ ወርቃማ ወይንስ አመዳማ ?
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
🛑 አለምን ያስቆጣው የፓሪስ ኦሎምፒክ ያልተሰሙ ጉዶች
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
🛑 አለምን ያስቆጣው የፓሪስ ኦሎምፒክ ያልተሰሙ ጉዶች
🛑 ተዘጋጁ መጪው ጊዜ ከባድ ነው የቁልቁለት ጉዞ ይጠብቀናል ብራቹ ቀልጥዋል
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
🛑 ተዘጋጁ መጪው ጊዜ ከባድ ነው የቁልቁለት ጉዞ ይጠብቀናል ብራቹ ቀልጥዋል
🛑 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያወጣው አወዛጋቢ ህግ እና የመኪኖቹ ፈረቃ ጉዳይ እውነቱ
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
🛑 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያወጣው አወዛጋቢ ህግ እና የመኪኖቹ ፈረቃ ጉዳይ እውነቱ
🛑 ተፈታኞቹ ተደፈርን ተደበደብን ስቃይ ደረሰብን እያሉ ነው ያሳዝናል
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
🛑 ተፈታኞቹ ተደፈርን ተደበደብን ስቃይ ደረሰብን እያሉ ነው ያሳዝናል
🛑 አስገራሚ የፍቺ ምክያቶች ዝርዝር ተጠንቶ ወጣ 9 ሺ ትዳር በዚ አመት ፈርስዋል
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
🛑 አስገራሚ የፍቺ ምክያቶች ዝርዝር ተጠንቶ ወጣ 9 ሺ ትዳር በዚ አመት ፈርስዋል
🛑 ብዙ ውዝግብ ያስነሳው የአብዱ ኪያር አዲሱ አልበም ያስፈራል
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
🛑 ብዙ ውዝግብ ያስነሳው የአብዱ ኪያር አዲሱ አልበም ያስፈራል
🛑 ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ለሰርግ ሊመጡ ነው
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
🛑 ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ለሰርግ ሊመጡ ነው
🛑 የመጀመርያው የኮንሰርት ሿሿ ምላሽ ተሰጠበት
Просмотров 3,1 тыс.2 месяца назад
🛑 የመጀመርያው የኮንሰርት ሿሿ ምላሽ ተሰጠበት
🛑 ዲያስፖራዎች እንዳትሸወዱ በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው አወዛጋቢው ንብረት ማስመለስ አዋጅ
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
🛑 ዲያስፖራዎች እንዳትሸወዱ በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው አወዛጋቢው ንብረት ማስመለስ አዋጅ
🛑 የሀገር ፍቅር ስራ አስኪያጅ ከመኮብለላቸው ጀርባ ያለው ሚስጥር
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
🛑 የሀገር ፍቅር ስራ አስኪያጅ ከመኮብለላቸው ጀርባ ያለው ሚስጥር
🛑 መኪናውን ሰርቃ የተሰወረችበት አስገራሚ ምስጢር ወጣ
Просмотров 22 тыс.3 месяца назад
🛑 መኪናውን ሰርቃ የተሰወረችበት አስገራሚ ምስጢር ወጣ
🛑 ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተደረገ አሳፋሪ ተግባር
Просмотров 14 тыс.3 месяца назад
🛑 ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተደረገ አሳፋሪ ተግባር
🛑 ይህ ስብስብ ወዴት እያመራ ነው ?
Просмотров 3,7 тыс.3 месяца назад
🛑 ይህ ስብስብ ወዴት እያመራ ነው ?
🛑 ዲያስፖራውን ባዶ እጅ የሚያስቀረው ጉደኛው ባለ 36 ገጹ ረቂቅ አዋጅ
Просмотров 25 тыс.3 месяца назад
🛑 ዲያስፖራውን ባዶ እጅ የሚያስቀረው ጉደኛው ባለ 36 ገጹ ረቂቅ አዋጅ
🛑 የትኩረት ፈላጊዎቹ እና የትኩረት ሳቢዎቹ ልዩነት
Просмотров 2,5 тыс.3 месяца назад
🛑 የትኩረት ፈላጊዎቹ እና የትኩረት ሳቢዎቹ ልዩነት

Комментарии

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 6 часов назад

    Nooooo plastic surgery teru aydelem.

  • @YergaAlem
    @YergaAlem 7 часов назад

    Benja men ametaheben? Ejan lemen bemayagbachw yemilw essu midia lay kutch belo bemayagbaw eyawera. Subscriben anessalhu essun kametah algbam

  • @YergaAlem
    @YergaAlem 7 часов назад

    Guizew eykefa hidowal. Yetemecheh ymokh bet gbto menor new.

  • @zenebe614
    @zenebe614 11 часов назад

    ስለ ግለሰብ ፍላጎትና ኑሮ ይህ ሚደያ ምን አገባው?

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 21 час назад

    ልክ ነህ ወንድሜ በሠው ጉዳይ ምን ጥልቅ አደረገው

  • @ትዱማር
    @ትዱማር День назад

    You guys jelus

  • @ትዱማር
    @ትዱማር День назад

    If penes 🥒🍆 nekel tekela benowr 1 milion men be ........

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቢዚ ሆኘ አላየሃችሁም ይኸ ስደት አይኑ ይጥፋና ሠላም ናችሁ ሳቃች ያስቀኛል 😂

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 День назад

    ምነው ወሬ ጠፋባችሁ " እይ ቡሊ"

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 День назад

    ቆይ እግዝያብሔር በሰጣን መኩራት አለብን አድሰዉ ባላት ዉበት የማይፈልጋት ከለ ገደል ይግባ አያሰፈልግም ። እረ ለህፃናት የሚያሰተምር ነገር ብናሰተላልፍ አሬፍነዉ ግን ይቅርታ እኔ ባይ ደረግነዉ የምለዉ ግን ቤቀርስ በችግር ምክነያት ( በአደጋ ምክንያት ) ከሆነ አሬፍነዉ ቤቀር በይነኝ

    • @alemdawit9487
      @alemdawit9487 День назад

      ካፊደስህን ያሳጣሀል ከባድነዉ አረ በጣም ያሰጠላል ጌታ የሰራህዉ ልክ አይደለም ማለትነዉ

  • @ELENEEGUELENEEGU
    @ELENEEGUELENEEGU День назад

    ልጀታ እራሳ የቁምጥና ዘር አለባት አለበለዚያ ለሳ ሳይሆን ለምትወልደው ታሰብ ነበር

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam День назад

    ወንድሜ ይኼ እኮ በባህላችንም በእምነታችን እንዲህ አይነት ነገር በጣም ፀያፍ ነው ግን ይህ ህይወት የራሳ ቢሆንም የህዝቡ አስተያየት ምን እንደሚሆን በርግጠኝነት እያወቀች ፎቶውን መለጠፋ ይገርማል ታድያ ከህህዝቡ ምን ጠብቃ ነበር ሰው ባየው ነገር ነው መናገር የሚችለው ስለዚህ ከራሳም በላይ እኮ ልጅ ወለደች ለምን እሱ እኮ እሳን አግብቶ እየሳመ ህይወቱን ቀጠለ የተወለደው ልጅስ ልጁ ደሞ ከአሁኑ እጅ እግሩ ቆስሎ ቁጭ ብላል ይድናል እንዳይባል ሀኪም አይድንም ብላላል ታድያ የልጁ ህይወት ምንድነው ወደ ፊት ሌላው ይሄንን ሰውዬ ለምንድነው የአገሩ ሴቶች ያላገቡት ለምን ማለት ነበረባት ምክንያቱም ያሰበችው ወይጥቅም ወይ ነዋሪነት እንጂ ወዳው አይደለም ምክንያቱም ምግብን እኮ መጀመሪያ የሚበላው አይን ስለሆነ ማለት ሌላው አባታ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ይመስላል ደግ አረግሽ ልጄ አለ ጥቅምም ስለሚያገኝ ይሆናልና ሙሽሪዬ ዱላውን ቻይው ገበያ ባልወጣሽ ከወጣሽ ባላፈርሽ ሌላው ከአንተ ጋር ያለው አባባሉ የዝምድና ይመስላል

  • @bettyabera7727
    @bettyabera7727 День назад

    Benjayy setsek des setel

  • @amsalemamo6399
    @amsalemamo6399 2 дня назад

    ፕላስቲክ ሰርጀሪ አስፈለላጊ ነዉ። አስፈላጊ የሚሆነዉ ግን በተፈጥሮ ወይንም በበሽታ ወይ በአደጋ የሰዉነት ጉድለት ካለ ይህን ለማሻሻል ወይንም ለማስተካከል ቢደረግ አስፈላጊ ነዉ ብዬ እንደኔ አምናለሁ። ነገር ግን በተፈጥሮም ይሁን በአደጋ ጉድለት ናሮም ቢሆን የአካል ፈንክሽናሊቲ ችግር ከሌለዉ እና ቡሊ እና ዉበትን ኢንሃንስ ለማድረግ ተብሎ የሚደረገዉ ግን አስፈላጊ አይደለም እንደኔ። ለምን በሳይኮሎጂ ህክምና የራሳችንን ተፈጥሯዊ መልክ ወይንም ገጽታ መቀበል እንድንችል በማድረግ አማራጭ ህክምና ላይ ማተኮር ነዉ የሚሻለዉ። ለዉበት ተብሎ የተደረገ ሠርጀሪ እና ዉጤቱ ለኔ ስእል እንደማድነቅ ነዉ ወይንም ስእልን ከሰዉነቴ ላይ ለጥፌ እንደመሄድ ነዉ። አላስፈላጊነቱም በተለይ በደሃ አገር ላይ ስንት ቅድሚያ የሚሰጠዉ ችግር እየለብን ማዉራታችን እረረሱ ያማል

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 2 дня назад

    ምን አገባህ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 дня назад

    What is your problem n none of your businuss

  • @tewabechyohanes2021
    @tewabechyohanes2021 2 дня назад

    እናንተ እራሳችሁ የድምፅ ሰርጀሪ ያስፈልጋችዋል እርጋታችሁ ይደንቃል ወንድማማች ናችሁ በጣም ተመሳሰላችሁ

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 2 дня назад

    የነሱ መጋባት ጉዳያቸው ነው ግን የሰውዬው ባክቴርያ ለሚወለደው ልጅ ስለሚተርፍ ነው ከባዱ እንዴት ለልጅዋ በዚልክ ትፈርድበታለች😢 አይምሮዋ ገንዘብ ደፍኖት እንጂ አባትየውማ ልጁ ቆማጣ በማግባትዋ አይከፋም አሬቄ መግዣ ሲያጣ ነው 😂😂

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 дня назад

    Alweldum esum tenagrul

  • @hintub
    @hintub 2 дня назад

    ለ ጥቅም ነው ነው ቆማጣ ያገባችው አለቀ 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @FsFs224
    @FsFs224 3 дня назад

    Yeyaki neh teredadu

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 3 дня назад

    እኔ ደሞ የታዘቡኩት ኣንዳይነት እያለ ተገርመዉ የሚወሩት ሴትም ወንድም ሁሉም ሴት በሚባል እስቦንጅ ያለዉ ሬጂ ያረጋሉ ጡታቸዉን ኣሪፍ ያልወደቀ እንዲመስል ቂጥ ላይ እስቦንጅ ሲያደርጉ 😂😂 እሚገረሙት ነገር ለኔ ሁሉም ኣንድ ነዉ

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 3 дня назад

    Selam wendime ❤❤❤❤

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 3 дня назад

    እኔ እኩ አንድ እንግልዘኛ መምህሪ ትምህርቲ ቤት አይኒን ተኩየ ሂጀ ባል ፈልጋነው እንዲ ያለኝ አሁንም አረሳውም

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 3 дня назад

    አረ ሴቶች ቁጥ ብቻ ነዉ ያለዉ ዉበት ያላቸዉ ማን እንደህነ አላቅም ሁሉም ሴቶች ዉብ ናቸዉ ራሳቹሁን ከጠበቁ👌

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 3 дня назад

    እኔስ ቅጥነቴውበቴ፣ወገብ ብሎ ቁርጭምጭሚትነኝ ቂጥ ወደውስጥ ገባብሎ ነው የሚገኘው😂ግን የተፈጥሮ ድንፕል ስላለኝ ይበቃኛል😂😂😂ሳገባ ቂጥአጎጠጉጣለሁ ብየተስፋ አድርጌያለሁ😂😂😂

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 дня назад

    ዶክተር ቴዎድሮስ ይባላል ኢትዮጵያ እኔ በአደጋ ምክንያት የተፈጥሮ ይዞታቸው ለተበላሸባቸው ብቻ ቢያሰሩ ችግር የለውም ባላገሩ ቲቪ ግን ምንም አይነት የውበት ጭማሪ ሳይደረግ በድንግል ውበት ብቻ ጋዜጠኞች የሚያቀርቡት

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 3 дня назад

    ሁለቱም ልክ አይደለም በፈጣሪ ስራ መግባት ነው ምንም ጣውላ ቂጥ ብሆን ምንም አፍንጫየ ቢጣመም ምንም ገንዘብ ቢተርፈኝ በህይወቴ የማላደርገው ነገር ቢኖር ይሄ ነው

  • @Fanawit-f8s
    @Fanawit-f8s 3 дня назад

    benjaye...Sergery batekalay ayasfelegem bcz finally yeteserut sewoch lela fitret new yemihonut .. legizew des yelal gen......???

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 3 дня назад

    YeAymiri nikle tekela temechegne. 🤣🤣🤣

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 3 дня назад

    ቤንጃ አንተ የምትመልሰው በእነትና ለሰው ደስ ይብለው ብለህ እነቱን ያልሆነ መልስ አትመልስም ታስመስልም

  • @andualemhussen1867
    @andualemhussen1867 3 дня назад

    i think you two are jelous of the director and looks happy on the enjuction of the movie

  • @FunnyBurger-iu4rs
    @FunnyBurger-iu4rs 3 дня назад

    አከበርኩህ እቤት ውሰጥ ሴት ባላት ነገር መቀበል መቻለህ

  • @FunnyBurger-iu4rs
    @FunnyBurger-iu4rs 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareg6874
    @hareg6874 3 дня назад

    በ Natural deformity እና በአደጋ ከሆነ ትክክል ነው፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሎ ሰጥቷቸው የዘመኑን ውበት መለኪያ የተባሉ ነገሮችን ማድረግ፡ እንደ ከንፈር ማተለቅ፡ መቀመጫ እና ጡት ማስተለቅ ግን ትክክል አይደለም፡ ለጊዜው የሚያምር ቢመስልም፡ በሂደት ግን ከባድ የጤና ችግር ያመጣል

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 3 дня назад

    ቤንጃ ግን ብታስመጥጥ አሪፍ ይሆን ነበር

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 3 дня назад

    Hey guys ene ye Bisraten hasab edegifewalew!!

  • @eyerusalemketsela6740
    @eyerusalemketsela6740 3 дня назад

    Esti begeta nigerun wendimamachoch nachu? Benatachu.

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 3 дня назад

    እኔ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ለእኔ ምን አልባት በጣም አደጋ ደርሶባው ያንን ለማጥፋት ካልሆነ በስተቀር ፈፅሞ መደረግ የለብንም ሰው አሎደደኝም ብሎ እግዚአብሔርን ማስቀየም ልክ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉንም ሲሰጥ ልክ ነው ይህ ማለት እግዚአብሔር ልክ አይደለም እንደማለት ነው

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 3 дня назад

    የኢቢኤስ ሴት ጋዜጠኞች እዩአቸዉ የሚያደርጉትን የመቀመጫ ስፖንጅ ነዉ እና በጣም ነዉ የሚያስታዉቀዉ ህዝቡ ስለማይባንን ነዉ እንጂ ሁሉም ያደርጋሉ መቅዲና ፀዲ በተለይ ያለሱ አይሆንላቸዉም ሉላ እንኳን የሱዳኑን ክኒን ነዉ መሰል የዋጠችዉ ክክክ መቀመጫዋ እስከሚያሳቅቃት ድረስ ተልቆባታል ብዙ ገኖ እንዲታይባት አትፈልግምኮ አርቲስቶቹ ደግሞ ማራማዊትና አሁን ጴንጤ የሆኑት ማስተዋልና ያችኛዋ ማነበር ስሟ ጠፋብኝ እሚያደርጉት መቀመጫ ኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ ለምሳሌ የማራማዊት ሀመሮች ጋ ሄዳ የሰራችዉ ፕሮግራም ነበረ ኢቢኤስ ላይ የተላለፈ ነዉ እና ልክ እንደ ሀመሮቹ ለብሰዉ የሚሰሩበት ፕሮግራም ነዉ እና እኔ በአይኔ በብረቱ ነዉ ያየሁት ያደረገችዉን ግብዳ ስፖንጅ ከፈለጋችሁ ሰርች አድርጉና እዩት አሪፍ ጉድ ነዉ የሚወጣዉ በተለይ ለቲክቶክማ ምርጥ ወሬ ይወጣዋል የማስተዋል በግልፅ ያስታዉቃል ምንም እንኳን ቀጭን ብትመስልም መቀመጫዋ በአቅሟ የሆነ ነገር አላት አይጣል አያድርስ ነዉ እነ ኪም ካርዳሺያን የማያመጡብን ጉድ የለም እነሱ ቢቀጥኑ ደግሞ አዳሜ ምን ልትሆን ነዉ

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 3 дня назад

    በፈጠረው ማያምን ህዝብ በዝቷል 😢😢😢

  • @mistremelese-xv3md
    @mistremelese-xv3md 3 дня назад

    besente amta saku 😁😁😁😁😁😁

  • @Chaina88
    @Chaina88 4 дня назад

    እናንተ ሠዎች ወንድማማች ናችሁ?እና ደግሞ በአደጋ ካልሆነ በቀር አያስፈልግም ባይ ነኝ

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 4 дня назад

    ይሄትምርትነው ለባለሠርጀሪዋች ሆርሞር መቀየር አይቻልም ይሄን አያስቡም

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 4 дня назад

    የፕላስቲክ ሰርጀሪ ጉዳይ በጣም አሳዛኝም አስቂኝም ነው:: አንዲት አብራኝ የምትሰራ ኢራናዊት መጀመሪያ ሳውቃት ኖርማል የነበረች ይመስለኛል ከዚያ ከስድስት ወር በሁዋላ ቂጡዋ ተለቀብኝ እኔ የመሰለኝ ክብደት የጨመረች ነበር ከዚያ ከአንድ አመት ምናምን ብሁዋላ በቂጡዋ ደስተኛ ስላልሆነች ቱርክ ተመልሳ ሄዳ ልታስቀንስ እንደምትሄድ ነገረችን በጣም ግራ ገብቶኝ ተፈጥሮሽ መስሎኝ ስላት እንዳልሆነ ነገረችኝ:: ከዚያ ሄዳ አስቀንሳው መጣች ነገር ግን ምን ሆነ ባላንስ አልሆነም የአንድ ጎን ተለቅ ይላል ሲታይ ማለት ነው:: አሁን ደስተኛ ስላልሆነች ከተወሰነ ወራት በሁዋላ ተመልሳ ሄዳለች እስከአሁን አልተመለሰችም ውጤቱን ተመልሳ ስትመጣ አሳውቃችሁአለሁ በህመምና በአደጋ ለሚደረግ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ተቃውሞ የለኝም መልካም ጊዜ

    • @blengetachwe6474
      @blengetachwe6474 3 дня назад

      haha.....ባላንስ በጣም ያስቃል ስታስጨምር ስታስቀንስ ሌላ ጣጣ. .. የእኛዎቹም ያሰሩና ጂም ቤት ነው የምናያቸው 😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 3 дня назад

      😂😂😂😂

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 4 дня назад

    እሄ ጉዳይ ዝም ብላ አልገባችበትም እሷም በእዚህ ችግር ውስጥ ያለች ትሆናለች ለምን አባቱም ደግፏታል የፈለጉትን ማግባት አይችሉም ለምን በሄሪዲቲ ይተላለፋል የራሳቸውን ዘር ወይም እንዲህ ችግር ያለውን ሰው ነው ማግባት እሚችሉት ለምን ለሚወልዱት ልጅ ችግር አለው በህክምናም እሚደገፈው መርዳት እሚቻለው እንደዛ ነው ነገሩ እሚሆነው ። ደሞም ሀገር ቤት አለ አለዘራቸው አይጋቡም ደሞ በጣም ቆጆዎች ናቸው ችግሩን ያወቀ አያገባቸውም ።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 4 дня назад

    ከሌላት የላትም። She can get it by working especially butt workouts. Anything extra you put on your body, will ruin your identity. Check out most celebrities from Hollywood. They look like VPs

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 4 дня назад

    ውይ ቤንጃዬ የኔ ጨዋ ስወድክ እኮ እንዃን አደረሰህ ኮሜንቴን አይተህ አሜን ብለህ ካልኮመንትክልኝ አኮርፍሀለው በላይክ እንዳትፋታኝ ሰምተካል❤ሁለታቹም ምርጦች ናቹ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast 4 дня назад

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

    • @mwolde6274
      @mwolde6274 4 дня назад

      @@BenjaPodcastጎበዝ ከስተመር አክባሪ ነህ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 дня назад

    ሰሞኑን አርቲስት ብርክቲ የምትባለው ኢንስታግራም ላይ ፎቶ ፖስት አድርጋ ላውቃት አልቻልኩም ተቀይራለች ማይክል ጃክሰን መስላኝ ነበር 😢 ይቅር ይበለኝ ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላውቅም ።

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 4 дня назад

    Yemeyametawen damagem masebe new bebesheta kalehone teru ayedelem tetenekeku kebade new