🛑 መኪናውን ሰርቃ የተሰወረችበት አስገራሚ ምስጢር ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

Комментарии • 127

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  2 дня назад +10

    የብስራት ትዩብን በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ruclips.net/video/lecRTsbzJwg/видео.htmlsi=DCVqzCcAqaeZzxHi

  • @benai5241
    @benai5241 2 дня назад +4

    መከናውን አልሠረቀችም ግን ከህግ ተጠያቂነት አያድናትም .. ስልኳን ትታ የወጣቸው ችግር ገጥሟት ነው . ሹፌሩን ከተገኘው ኖሮ አድርሰኝ ብላ ችግሯን ትነግርው ነበረ ለዚህ ነው passenger seat ላይ የተቀመጠችው ሲቆይ እርሷ ነድታ ሄደች .. የሚያስከተለውን ነገር የተረዳች አልመሰለኝም

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 дня назад +4

    እኔ የምረዳው ግን ካደረችው ሰው ጋር በነበራት ጸብ በደም ፍላት እና ትእግስት በማጣት ለመሸሽ የወሰደችው እርምጃ ሲሆን ወንጀል መስራትዋን ግን ቦታ ላትሰጠው የምትችልበት ሁኔታ ደግሞ የመሔድ የመሸሽ ሐሳብ እንጂ የመስረቅ ሐሳብ አልነበራትም ባይ ነኝ። ለምን ስርቆት ቢሆን ገብታ አትተኛም ነበር።

  • @meazahaile4588
    @meazahaile4588 2 дня назад +7

    ቤንጃ የምታቀርባቸውን ነገሮች ታማኝ ናቸው ብዪ ስለማምን እከታተልሀለው ግን አሁን ብቻህን ስላልሆንክ አብሮህ ላለው ሠው እድል መሥጠት አለብህ ወይ በ ደቂቃ መጠቀም አለባችሁ ምክንያቱም ብዙ ግዜ ታቋርጠዋለህ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ

    • @kukutilove
      @kukutilove 2 дня назад +2

      የሚያቋርጠው ብስራት ይሸፋፍናል ስለዚህ ቤንጃ ደግሞ በመሀል ይገባል

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 дня назад +3

    ስወዳችሁ ምርጤችዬ በእርግጥ ይቺ ልጅ በሰአቱ ከራሷ ጋር አልነበረችም ባይ ነኝ ዞሮ ዞሮ ወንጀለኛ ከመሆን አላመለጠችን ግንኮ ከሷ በላይ ስንት ወንጀል ሰርቶ በነፃነት በሚኖርበት ሀገር ይሄ መነጋገርያ ሊሆን አይችልም ባይ ነኝ

  • @samu2673
    @samu2673 2 дня назад +3

    Sleep walk የሚባለው ነገር ፈፅሞ አይሰራም! ልጅቷ ከልጁ ጋር ተጣልታ ለመሔድ ተቻኩላ ስለነበር ነው ስልኳን ያልያዘችው፣ ጋቢና ውስጥ የገባችሁ ርዳታ ፈልጋ ነበር ባለመኪናው ስለዘገዬ መኪናውን ይዛ ሔደች። እርሷ ያሰበችው ባለመኪናውና የእርሷ ጓደኛ ተነጋግረው መኪናውን እቤቷ መጥተው እንደሚወስዱት አስባ ይሆናል። በአጠቃላይ ግን ድርጊቱ ድራማ እንጅ በእውን የሆነ አይመስልም። ልጅቷ በግዜያዊ ንዴት ወይም በእልህ ይህን አደረገች እንጅ ልጁ አስፈራርቷት ወይም ለህይወቷ አስግቷት ይህን ያደረገች አይመስለኝም።

  • @spysolos
    @spysolos 2 дня назад +4

    Drug ወስዳለች እንበል፣ የምታደርገውን በትክክል አታውቅም ነበር አማራጭ

  • @ruthymeglas1538
    @ruthymeglas1538 День назад +1

    ሚስጥሩ ወጣ ብላችሁ ሀገር የሰማውን እና የራሳችሁን ግምት ማቅረብ ተገቢ አይደለም፣ ለግምትማ ገምተን ጨረስን እኮ፣ ቤን እኔ ደስ ብሎኝ ነው የምከተልህ ግን እንዲህ አይነት ነገር ደስ አይልም

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 2 дня назад +5

    እናንተም ማንነታችሁን ግለጹልን በጣም ትመሳሰላላችሁ ወንድማማቾች ናችሁ?

  • @kingjeremiah6448
    @kingjeremiah6448 2 дня назад +2

    የወሰደችበት ዓላማ ነው የሚወሰነው intentional of the suspect ምን ነበር ??? ለመስረቅ ወይስ ለማምለጥ (ለመሸሽ?
    ይህን የማስረዳት ሃላፊነት የሚወድቀው በተጠርጣሪዋ ላይ ይወድቃል እና ለመስረቅ አለመሆኑን ከበቂ በላይ ካስረዳች እና ዳኛው ካመነበት በውጤቱ ልክ ተጠያቂነት አይኖርም

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 2 дня назад +2

    ብዙ አሉ የሷ አይነቶች ዲያስፖራ አገኘው ብላ ልበላ ስትል ምትበላ ሊላው ነገር ብር ካለህ ነብስ አጥፍተ ራሱ ትፈታለህ ምን ይገርማል ደሞ ህግ የሌለበት ሀገር ነው።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 дня назад

      ዳያስፖራ የሚያበላ ዘር ያላት ግጥም ያለች የሃብታም ልጅ ናት።

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 2 дня назад +1

      @@amourgagnetoujours መጀመርያም እንደሱ ተብሎ ነበር ሊሸፈንላት የተሞከረው ሀብት የሚባለው ኮ የራስህ ሲሆን ነው በቤተሰብ ሀብት አረ ነውር ነው

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 дня назад +2

    ባልደረባል አለቃ አለቃ ያደርገዋል ዝም ብሎ ነው የሚቃወመው በተአምር አላማዋ መስረቅ ቢሆን ቤት ሂዳ አትተኛም የሆነ እንድትሂድ ያደረጋት ጉዳይ አለ ካልሆነ የቀረበ ግኑኝነት አላቸው ፓሊስ ጋር ይሂዳል ብላ አላሰበችም

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 День назад +2

    እራስዋን አዋርዳለች የትም አዳሪ እንደሆነች

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 2 дня назад +2

    ትመሳሰላላችሁ ወንድማማች መንታ ናችሁ?❤❤

  • @workusalia9525
    @workusalia9525 2 дня назад +1

    የህሊና ፍርድ ሚባል ነገር አለ በህግ አሰራር ውስጥ

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 дня назад +1

    ስለ ፎቶዋ ስለወጣበት ሁኔታ: ያው ብዙጊዜ ስለዲሞክራሲ ስለ መብት ነጮቹን አይደል የምንጠቅሰው: የነሱ ፖሊሶች አይደለም ፎቶ ቪዲዮም ጭምር ነው የሚለቁት: ልብሳቸው ላይ ካሜራ( body cam) ስላለ::

  • @ethioheran
    @ethioheran 2 дня назад +2

    የምር ደስ ስትሉ ሁለታቹህም 💕💕

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 2 дня назад +18

    ግን ወንድማማቾች ናችሁ ???

    • @helenokubay5488
      @helenokubay5488 2 дня назад +3

      Yes

    • @sear6884
      @sear6884 2 дня назад +2

      Betam des yelalu

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 дня назад +4

      ከወንድምም መንታ ይመስላሉ ይገርማል

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 дня назад +2

      It is my question?

  • @MuhammedHaji-ir7bv
    @MuhammedHaji-ir7bv День назад +1

    እኔም ግን በጠቅላላ የቤንጃን ሀሳብ ነው ያሰብኩት

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 дня назад +2

    ቢጃማ ተለብሶ እስከሚነጋ ታድሮ ወድጋ የምን ማምለጥ ነው ሳስበው መኪናው የልጅ መስሏት ነው ቀብድ😂😂😂😂

  • @user-cg8jr6pl5h
    @user-cg8jr6pl5h 2 дня назад +1

    ሰርቃ ቢሆን ቤት ምን ሊሰራ ሄደች

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 дня назад +1

    መኪና ይዛ ከጠፋች ፎቶ መለጠፍ ይቻላል

  • @azizaabdisa2836
    @azizaabdisa2836 2 дня назад +1

    እኔ ሚገርመኝ ከማቅረባቹ ትንትን የምታረጋት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 дня назад +1

    ልጅቶ ከሰውየው ጋር ካደረች ሰውየው ባለስልጣን ስለሆነ በመኪና ወስዶ ጥቃት ሊያረግባት ስላወቀች ነው ባገኘችው እድል የተጠቀመቹ ነብሷ ያዳነች🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile 2 дня назад

      ያደረችዉ ከሌላ ጎረበት ጋር ነዉ ከባለመክናዉ አይደለም በደንብ ስማ

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l 2 дня назад

    ፍትሕ አና እርትሕ የሚባል ነገር አለ
    ከአደጋ በጊዜዉ ማምለጥ እንጂ ወንጀል መስራቱ አይታያትም ስለዚ አዚጋ ፍትሕ አደለም የሚሰራዉ ርትህ
    ነዉ እሷ ወንጀለኛ ከልሆነች ፖሊስ ወንጀለኛ ነዉ ለምን ሕግ ወንጀለኛ ብሎ ሳይበይን ሌባ ማለት አይችልም

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx День назад

    ቤንጃ ግን ትለያለክ ከምር ስርአትክ እርጋትክ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 дня назад +1

    ግን ታማኝ ምንጭ ስለሆነ ይህ ዩቱብ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ::

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 дня назад +2

    ይቺ ጀግና ናት መኪና ነው እኔ አለሁኘ አይደል ሽንገኩርት ሰርቄ የተያዝኩት የኔስ ልዩ ነው😮 ቤንጃ ትመሳሰላላቹ ወንድም ነው😅

  • @yon1623
    @yon1623 9 часов назад

    የማውራት ሱስ የማዳመጥ ጥላቻ ።ያለማቆረጥ ኣውራ ለባልደረባው እድል ኣልስጥውም። ተደማመጡ ፣
    የማውራት ሱስ የማዳመጥ ጥላቻ ።ያለማቆረጥ ኣውራ ለባልደረባው እድል ኣልስጥውም። ተደማመጡ ፣
    የማውራት ሱስ የማዳመጥ ጥላቻ ።ያለማቆረጥ ኣውራ ለባልደረባው እድል ኣልስጥውም። ተደማመጡ ፣

  • @GenetManaga
    @GenetManaga 2 дня назад +3

    ዛሬ 5 ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 2 дня назад

    1.አባቱን መኪና ጠይቃው ስለከለከላት ስትሞላቀቅ
    2.hangoveru aderobat
    3.

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 дня назад +1

    If somebody tak my car without permission we can pronounce it tiff

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 День назад

    መንትዬ ወንድማማች ትመስላላችሁ ስታምሩ መሻአላህ ❤❤

  • @tewodroswoldemeskel591
    @tewodroswoldemeskel591 2 дня назад +2

    Benja please give enough time to him , don't intercept when he talking

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 2 дня назад +1

    ጋቢና ገብታ የተቀመጠችው ጥበቃዎቹን ለማደናበር ቢሆንስ?

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 3 часа назад

    እረረ አጨመላለቃችሁት ይሄን ታሪክ

  • @kassagoraw
    @kassagoraw 2 дня назад +1

    ይህን ጥያቄ መልሱ
    1 የመኪናው ባለቤትና የልጁ ግንኙነት.

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 дня назад

      ግንኙነት የላቸውም የግቢ ነዋሪዎች ይሆናሉ ምክኒያቱም ግቢው ጥበቃዎች አሉት አስነስታ ስትሔድ እና ሌባ ብለው መከታተል የጀመሩት ለተሰራቂውም የነገሩት ጥበቃዎች ስለሆኑ መኖሪያው ኮንዶ ወይም አፓርታማ ሊሆን ይችላል

  • @naomikatze
    @naomikatze 2 дня назад +1

    ጥሩ ወጣቶች ናችሁ አዎ እኔ በበኩሉ ወድጄዋለሁ 😂

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 День назад

    ያደረችበትን ይገባኛል ዋጋ አርጋው ይሆን???

  • @sebene6517
    @sebene6517 2 дня назад +1

    Gym eyehedin enji...good looks are community service by the way

  • @badrea36
    @badrea36 2 дня назад +2

    ስታወሩ ደስ ትለላቹሁ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 19 часов назад

    ወድማማች ናችሁ አይደል ግምቴ ነው?

  • @andnetzelekew3294
    @andnetzelekew3294 2 дня назад +1

    Please kindly like share subscribe adrgute 👍👍

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 38 минут назад

    Merejawen keyet new yagegnehew ? Yesuanem satsema Atzelabd

  • @samigola
    @samigola 2 дня назад +1

    የሰራችው ወንጀል ነው ወይስ አይደለም ባላችሁት ነገር ላይ አስተያየት መስጠት ፈለኩኝ ልጅቷ ያደረገችው ነገር ወንጀል ነው ማለትም የሷ ያልሆነውን መኪና ነው ነድታ ወደ ቤቷ የወሰደችው እንዳላችሁት ልጅቷ አደጋ ላይ ሆና ቢሆን ቀጥታ ወደ ጣቢያ ነበር መንዳት የነበረባት ጣቢያ የት እንደሆነ ባታቅስ የሚባል ነገር የለም አካባቢው ጋር ያለውን ጣቢያ ባታቅ እንኳን የምትኖርበት ሰፈር ያለ ጣብያ መሄድ ትችል ነበር አሷ ግን ቀጥታ ወደ ቤቷ ገብታ ለጓደኛዋ ደውላ ስልኳን እንድታመጣላት አዘዘቻት የሰው መኪና መውሰዷ ምንም ሳይመስላ። ቤቷም ገብታ ወደ ፖሊስ ጣብያም አለደወለችም ስለዚህ ያደረገችው ነገር እንደ ስርቆት ነው የሚታሰበው ባጭር አገላለጽ ሌባ ናት😎😎🤣🤣

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 дня назад

      ይሕ እንኴን ልክ አይመስለኝ በፍቅረኞች መካከል ጸብ በተፈጠ ቁጥር ጣቢያ ይኬዳል እንዴ??? ጊዜያዊ ግጭት ሆኖ በደንፍላት እና ትእግስት በማጣት ያገኘችውን መኪና ተጠቅማ ለመሸሽ ያደረገችው ነው ።ወንጀል መስራትዋን የምትገነዘበው ግን በጣም ዘግይታ ወደ ሕሊናዋ ስትመለስ ነው። ያመሸችውም ምሽት ክበብ ነው። ምናልባትም የዞረ ድምር ላይ ትሆናለች የመስረቅ ፍላጎት ቢሆን ደግሞ ቤትዋ አቁማ አትተኛም።

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 2 дня назад +3

    Benja you are very sweet guy but your friend is kind of hipocrat. Tell him to be real. Not he seems trying to be fake humble. Sorry bro

  • @esmailechalli8002
    @esmailechalli8002 2 дня назад +2

    Why u didn't give chance to to ur co waker

  • @gizegizea
    @gizegizea День назад

    ያው አቃቤ ህ ግ እኮ እስኪወረድለት ነው። ያው ስለ ቤተሰቦቿ ሰምተው የለ?

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 дня назад +1

    እናንተም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 42 минуты назад

    Tekekelegna mereja aydelem !! Kemakrebachehu befit ende sew Asebu bebijama yehedechbet mekniaten mejemeria matarat yasfelgal

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j 2 дня назад +1

    Benja smart♥️❤️

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 дня назад

    Of course, the place has to post her picture because to find the sespect .
    You guys, if you are in Europe

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 дня назад

    MAHBERESEBU KALK TEQEBEL EYETEQEBABELE YASTENAGDHAL

  • @mayetellala7296
    @mayetellala7296 2 дня назад +1

    የስው እቃ መንካት በራሱ ወንጀል ነው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 дня назад +1

      በፍቅር እና በጦርነት ጊዜማንኛውም ድርጊት ትክክል ነው። ያለችበት ሁኔታ ፍቅር ቢሆንም ጸቡ እና ሽሽቱ ደግሞ ጦርነት ነው ።ለእስዋ ቢያንስም ቢበዛ።

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 2 дня назад

      @@tameratgutema9834I know መፍረድ ከባድ ነው እኔም ሀገርቤት ሆኔ አምልቻለው ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ገላት or አርዳት ቢሄን መኪናውን ይዛ አታመልትም ነበር ይባል ነበር so I’m glad she’s ok❤

  • @MadinaNurye-sq8ef
    @MadinaNurye-sq8ef 2 дня назад +1

    የመጀመሪያ ነኝ

  • @kassahunbekele9207
    @kassahunbekele9207 День назад

    konjo yehone ina yehabitami liji ayiserikim maleti sihiteti newi

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 23 минуты назад

    Ezeh tezefzfachehu kemtzelabdu Sport betseru le tenachehu teru new !!!

  • @meletefera8323
    @meletefera8323 2 дня назад +1

    benja & bisere beret belulegn

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 2 дня назад +1

    Weha metechachu beteam leyu tezeta newe ye ayate metechavnebere 😢

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v 3 часа назад

    What a nice T-shirt benja

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 дня назад

    Even her boyfriend is not guilty as long as didn't heart he he tells the truth

  • @user-fz8fx8ly7d
    @user-fz8fx8ly7d 2 дня назад

    ሀብታም አይሰርቅም ወይ የሚለውንም ጨምሩበት

  • @DigitalcellCell-mm4cm
    @DigitalcellCell-mm4cm 2 дня назад

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 2 дня назад

    መኪናውን አልገዛችም አልተከራየችም አልተዋሰችም እና ባለመኪው ምን ይበል? እንዴ በቃ ሀብታምም ትሁን ድሃ ቆንጆም ትሁን ምን ያው ሰርቃለች ማንም ሰው የሌላን ሰው ንብረት ያለ አግባብ የነካ ሌባ ሌባ ያዘው አደል እንዴ የሚባለው ጎበዝ ጎበዝ ትባል እሺ

  • @nebareacts5041
    @nebareacts5041 День назад

    እስቲ አግዙኝ 👉 Neba የመስከረም ልጅ

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 дня назад

    Whay not in if something happens, Canda the place officer to find the suspect picture posted

  • @njrnjr2514
    @njrnjr2514 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @MadinaNurye-sq8ef
    @MadinaNurye-sq8ef 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 22 часа назад

    🤔🤔 wundmke nwo meslign tmsaslachwo👍👍

  • @user-cg8jr6pl5h
    @user-cg8jr6pl5h 2 дня назад

    ቆጆ ሌባማ አለ ግን ቆጆ ሌባው ማነው ነው

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 дня назад +1

    መንታ ወንድምህ ነው?

  • @leulexrecords
    @leulexrecords 2 дня назад

    Benja pod 1gna❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 дня назад

    Are you brothers?

  • @kassahunbekele9207
    @kassahunbekele9207 День назад

    BENIJA ADAMIT ATICHEKUL

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 дня назад

    Endy tolo tolo setemetu des yelale 👍👍❤❤

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 2 дня назад

    ቤንጃ አንተ ብቻ አታውራ ጓደኛህ ምልክት ሲሰጥህ ልቀቅለት እንጂ። ይሄ እኮ ለጁ እጁን ሳይታጠብ የቀረበውን ምሳ እንደመጨረስ ነው😂

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 дня назад

    ይሄ እልህ ተያይዘው ነው ከ ስርቆት ጋር አይገናንም ስንት እሚያሳስብ ነገር ባለበት ሀገር

  • @diehard0155
    @diehard0155 День назад

    substance use related crime is not totally touched on ur discussion. But, most of the things u r mentioning will definitely bring in substance use in z picture.

  • @gelilahabesha7636
    @gelilahabesha7636 2 дня назад

    Wetam wereda wejelegna nat ::

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 2 дня назад

    የውሀ መጠጫ ማጋችሁ ስሙ ምን ነበር የሚኒሊክ........ በጌታ መልሱልኝ

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 дня назад

    እብሮህ ያለው ልጅ እንዲያወራ እድል ስጠው አረ

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 2 дня назад

    What ever happened she shud call Ride. Her Boyfriend didn't heat her

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 дня назад

      ቆም ብሎ በእርጋታ ማመዛዘን ይጠይቃል ጸብ ነው በዛም ላይ ምሽት ክበብ ያመሸች

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 2 дня назад

    Mirt duriye neberu akachewalew

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 2 дня назад

    Serkot aydelm

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 дня назад

    Benja are you serious..... ህይወቷ አደጋላይ ከሆነ ዘበኞቹንና የአካባቢውን ሰው እርዳታ አትጠይቅም የሆሊውድ ፊልም ነው እንዴ ልጅቷ እምትሰራው በሀገር ቤት ኑሮ የሰው መኪና አስነስታ እምትሔደው❗❓ሞተር እያሞክ some one መቶ መኪናህን
    ይዞ ቢሔድ ህይወቷን ልታተርፍ ነው ደግ አደረገች ትላለህ❗❓

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq 2 дня назад

    ምባይል ለምን ተወች

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 дня назад

      ጓደኞቿ ያውቃሉ ብላ ስላሰበች ነው።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 дня назад +1

      እቃ ስልክ ዋሌት ቁልፍ እረስተሕ አታውቅም ??? ምን አይነት ጥያቄ ነው ለምን ትረሳለሕ አይባልም ተፈጥሮአዊ ነው መርሳት

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk День назад

    ሀብታም በብሩ ሁሉን ወንጀሉን ያሳልፋል

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m 2 дня назад +2

    ባንዴራው ምነው እዩኝ አልክ ። ምወድህን ያህል ጠባብ መሆንህን ደግሞ እያሳየኽን ነው እና ያንተ አይነቶች ቢመለከቱህ በቂ ይመስለኛል ።

    • @Habeshwit
      @Habeshwit 2 дня назад +1

      Koshasha tebabema anchi/ante neh Yehagerewn bandera kelem ko new yelbesew enqan esew lelaw yewch zega bekurat yelbesewal……….

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 дня назад +4

      Yebetachinet semet betam kebad naw 🤔🤔🤔 dedeb ante ayehew alayehew menem aygolbetim😢😢😢

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 дня назад +3

      ጠባብ ትላለች የቁም ሬሳ የሆንሽ የቆምሽበት ምድር የተከበረችው በዚህች ሰንደቅ ዓላማ ነው።

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 2 дня назад

      እና የ us ባንዲራ ያድርግ😂 ወይ ዘንድሮ ቢስማር አለመዝነቡ😴

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m 5 часов назад

      @@Habeshwit ቆምጨው ክክክክክክክክክክ

  • @mayetellala7296
    @mayetellala7296 2 дня назад

    ምን ማለትህ ነው የማን እናትና እባት ሌባ ሆኖ ነው ልጅ ሌባ የሚሆነው እሷም ቤተስቧ ሀብታም ናቸው እሷ ግን ሌባ ናት የድሀ ልጅ ብትሆን ይሄኔ እራሷን ለማዳን ነው አይባልም. ነበር