🛑ለመጣው ስራአት ሁሉ የሚያሸረግዱ አርቲስት ተብዬዎች ጉዳይ ስር ሰድዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 145

  • @akeebay21
    @akeebay21 5 месяцев назад +5

    BENJA በሆነዉ ነገር ካልተማርን ገና መከራችን ብዙ ነው አልገባንም የኔ ልምድ ልንገራችሁ እኔ eCONOMICS MASTER ነው ያለኝ ሙዚቀኛም ነኝ የራሴ ሬድዬ ኘሮግራም ነበረኝ በኢሀዴግ ዘመን የባለ ስልጣን ገደኞች ነበሩኝ cONCERT እናዘጋጅ ነበር መንግስት ሲቀየር ያየሁት መከራ ከባድ ነው ከእስር እስከ ድብደባ አንድ ነገር ከመንግስት የተሠጠኝ ነገር አልነበረኝም ኢሄ ሠውዪ ዝም ቢል ይሻለው ነበር እላለሁ

  • @gms1095
    @gms1095 5 месяцев назад +2

    ግሩም ነው

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 5 месяцев назад

    እንደነዚህ አይነቶቹን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 5 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ሁለታችሁ አንድ ላይ ስትሰሩ በእውነት የልቤን ነውኮ ምትናገሩልኝ ክበሩልኝ ሺ አመት በጤና ይጠብቃችሁ

  • @bakeman6728
    @bakeman6728 5 месяцев назад +2

    ቤንጂ ትለያለክ ስራትክ አቀራረብ everything no 1 1'000'000 like አርጉ ቢባል የማያረግ የለም ወደፊት ይመች አንድ ቀን ታቀርበኛለክ 1000 አመት ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 5 месяцев назад +1

    እውነት ለመናገር በአርቲስቶቹም መፍረድ ይከብዳል ለመኖር አንገታቸውን ቢደፉ ግን ደሞ ሆድ አደር ሆኖ ሀዝብን መናቁ ነውር ነው

  • @HA-dh5ui
    @HA-dh5ui 5 месяцев назад

    አንዳንድ ሰዎች በአይምሮዋቸዉ ሳይሆን በሆዳቸዉ ነው የሚያስቡት እኔ ግን እንደዚህ አይነት ሰዎች ያሳዝኑኛል ከባድ በሽታ እኰ ነው

  • @mogoshaylu
    @mogoshaylu 5 месяцев назад +3

    ኣርቲስቶቹ ባህሪያቸው መቀያየር የለበትም ኣንዱን መያዝ ነው

  • @TomasTomtgabtom
    @TomasTomtgabtom 5 месяцев назад +3

    በርቱ ቀጥሉበት

  • @kaleabdemile4917
    @kaleabdemile4917 5 месяцев назад

    የሰወች ባህሪያቸው በጣም ምጥፎ ባህሪ እያሳዩ መሆኑን ነው ምገልፅልን ይህ video ለሁሉም ትምህርት አዘል ነው ሰው ነን እና ወደ ራሳችን እንመለስ bay

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 5 месяцев назад

    እንደኔ ከሆነ አርቲስቶች የህዝብ እንደመሆናቸው ህዝቡን ማክር አለባቸው

  • @loveall360
    @loveall360 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው በዚሁ ቀጥሉበት። ቤንጃና ጓደኛህ ዱብ ዱብ ማለትም ሳትረሱ👍

  • @addismamo2728
    @addismamo2728 5 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ ጥሩ ጥሩ ጉዳዮችን እያነሳህ ዘና እያደረግክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን፤ እንደእስስት ጠባያቸው የሚለዋወጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @YimamAli-uo9lw
    @YimamAli-uo9lw 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው የኛ ህዝብ ወደሞቀበት ነው የሚሮጡው(አዋቂ ሳይሆን ታዋቂ ነው የበዛው)

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 5 месяцев назад +1

    ሲጀመር አርቲስት የህዝብ ድምፅ ነው መሆን ያለበት።Figure ናቸውና በስነምግባር የታነፁ ፣ለሚናገሩት ነገር የሚጠነቀቁ መሆን አለባቸው።

  • @antenehmelese4140
    @antenehmelese4140 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው በዚሁ ቀጥሉበት። ቤንጃና ጓደኛህ ዱብ ዱብ ማለትም ሳትረሱ

  • @Gus6727
    @Gus6727 5 месяцев назад

    በጣም ያስጠላል የደረስንበት ዘመን የድሮ አርቲስቶች የሕዝብ ፍቅር ብቻ ነበር ያላቸው አሁን ግን ሁሉም ለገንዘብ ሆነ ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ።

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 5 месяцев назад

    እንዲእኔ ያሳደጋቸውን መርሳት የልባቸውም ባይነኝ ማንኛውም ሰው

  • @antenehbekele4919
    @antenehbekele4919 5 месяцев назад +1

    እኔግን የምጠይቀው እሚያነሳቸው ግለሰቦች ወይም አርቲስቶቹ ዝም ማለት አለባቸው ወይስ ወጥተው መናገር የሚላቸውን ነገሮች ለህብረተሰቡ ግልፅ ማድረግ ?

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ዉይይት ነው በርቱ !!ለገንዘብ ወይ ለ ኮንደሚኒየም ብሎ ከሚያከብረው ሰዉ ልብ መውጣት ያሳዝናል ልብ ይስጣችው ሰው መሆን ናፈቀን

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 5 месяцев назад

    በጣም መልካም ሀሳብ ነው ነው ያነሳችሁት በርቱልን እይታቹ መልካም ነው አነጋገራቹሁና የቃላት አጠቃቀማችሁም የሚከታተሉዋችሁን ሰወች ያከበረ ነው

  • @nardosmulugeta-bp8fg
    @nardosmulugeta-bp8fg 5 месяцев назад

    oh ሀሪፍ ሀሳብ ነው የተነሳው , እና እኔ እደማስበው አርቲስት ማለት የህዝብ ሀብት,ነፀብራቅ,ወኪል ማለት ናቸው so በምንም አይነት መለኩ ከህዝብ ተቃራኒ ሁኖ ማውራትም መቆምም የለበትም ብየ አምናለሁ ። ነገር ግን የሄንን ሀላፊነቱን ትቶ ,ሀበት የሆነውን ማህበረሰብ የሚሸጥ ከሆነ አርቲስት ሳይሆን እሱ ሆዳም ነው እና ከርቲስትነት መሰረዝ አለማቸው በየ ነው የማምነው።
    ሌላው ደሞ የሰወችን personality በደንብ ያሳየናል ምን ያህል የወዠቀ አስተሳሰብ እዳለቸው እና እደማይመጥኑ ስለዚህ ሁላችንም ደርጊታቸውን ለናወግዝ የገባል እላለሁ
    እና ጥሩ ነው ከቀልደ ከጫወታም ባለፈ እደዚህ ማህበረሰባችን ላይ ችግር በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማውራት መወያየት ሀሪፍ ነው ባይ ነኝ, በተለይ አንተም ቅደም ስታነሳው እደነበረው በሁለት ቢላ የሚበለው አንደ ከህዝቡ ጋር ሁነው ሌላጊዜ ደሞ ከመንግስት ጋር ርካሺነገር እየሰሩ ህዝብን የሚያወናብዱ ከትልቅ እስከ ትንሽ mediaወች አሉ🙏

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 5 месяцев назад

    ቤንጃ ትለያለህ ግሩም አቀራረብ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @alex-bm5bk
    @alex-bm5bk 5 месяцев назад

    ሁሌም ይቀጥላል አንደዚህ አይነት ሰዋች ምክንያቱም በየዘመኑ ነበኑ

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek 5 месяцев назад

    ቤንጃ እወድሀለው አከብርሀለው እንደዚህ አይነት ስራ ባትነካካ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ነገ ዞሮ አተላይ ናቸው የለመድነውን ስራህ ይሻለኛል ደሞ የግሌ ሀሳብ ነው

  • @nancyandcharismaofficial
    @nancyandcharismaofficial 5 месяцев назад

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩ኣርቲስቶቹ ባህሪያቸው መቀያየር የለበትም ኣንዱን መያዝ ነው

  • @ashu_feleke19
    @ashu_feleke19 5 месяцев назад

    benja yemcheh ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም ጥሩ ውይይት ነው::

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema 5 месяцев назад

    አቀራረቡ ላይ እጅግ በጣም ማሰብ አለባችሁ ቤንጃ ትመቸኛለህ ብሮ ግን ይሄ አቀራረብ ከባድ ነው ድርቅ ያለ ነው እኔ አልጨረስኩትም

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 5 месяцев назад

    ምርጥ አቀራረብ ❤ ትንሽ ሰአት ብጨምሩልን ደስ ይለናል

  • @ይቻላል
    @ይቻላል 5 месяцев назад +1

    ቤንጃ ቲዩብ ጥሩ ጥሩ ጉዳዮችን እያነሳህ ስለምታወያየን እና ዘና እያደረግክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን!

  • @yayneabebalema1716
    @yayneabebalema1716 5 месяцев назад

    2 በፀጉር አውጥተው እንዳልል መላጣ ናቸው ያው ልቦና ይስጦት አንቱ ሰውዬ ግን ከባድ መንገድ ላይ ነዉ የቆሙት 😢😢

    • @SemSherif
      @SemSherif 5 месяцев назад

      Manachwe antu seweyae

  • @EeEe-h5k
    @EeEe-h5k 5 месяцев назад +1

    ታዋቂዎች እንደ ባንጃ ከህዝብ ጎን ቁሙ 😢አሹርካ እና ቤንጃ❤👌

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 5 месяцев назад

    ቋንጣ እና ሹመት በጊዜዉ መዉረዱ አይቀርም ስርአት ሲቀየር ደግሞ መሸሸጊያ ይጠፍል ከተራ እስከ ትልቅ ቦታ ያለ ማንኛዉም ሰዉ በስሜት ወይም በራስ ጥቅም ብቻ መወጠሩን ትቶ ለእዉነት እና ለህዝብ ቢቆም ህዝብ እንደሰቀለህ ህዝብ ያወ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 5 месяцев назад

    አንድ ሰዎች ይገርሙኛል ያዋጣል ወይ የሆነ ሂወት የሚመሩ በቃ አለ አይደል ለጥቅምማቸዉ ሲሉ ምን ነገር የሚያደርጉ ሰዎች ማስተዋልን ይስጣቸዉ !

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 5 месяцев назад

    መንግስት እኮ ከህዝብ ነው የሚወጣው የትኛውም መንግስት መተ አሽቃብጥልኝ የሚል የለም ብቻ ሁሉም ነገር በስርዓት ሲሆን ደስ ይላል እንደ ቤንጃ።

  • @vhustler8
    @vhustler8 5 месяцев назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም ጥሩ ውይይት ነው::

  • @paulosdesalegn
    @paulosdesalegn 5 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @ethio2511
    @ethio2511 5 месяцев назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም ጥሩ ውይይት ነው በዚሁ ቀጥሉበት።

  • @mebrico2225
    @mebrico2225 5 месяцев назад

    ወንድማማቾች ከሆናቹ ታድላቹ 👌👌

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 месяца назад +1

    አጨብጫቢማ የኢትዮጵያ አርቲስት የሚደርስበት የለም

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 5 месяцев назад

    ማንኛውም የመድረክከ ሰው ከህዝብ ጎን ነው መቆም ያለበት ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ቤንጂ አርቲስት ብለህ የተከበረውን ስም አታሳንሰው እነዚ አርቲስት አይድሉም የተፃፈ እየሽመደዱ የተወዛወዘ ሁሉ አርቲስት አይድልም ቤንጂ በርታ ፕሮግርምህ እንደ hard talk ይመስላል በርታ በርታ

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 5 месяцев назад

    የአርቲስቶች ባህሪ መቀያየር ከጥቅም ጋራ ነው አገር መሸጥ ማለት ይሄ ነው እንደ ግዜው ስሙ ቢቀያየርም አባቶቻችን ባንዳ ይሉት ነበር ግን በደርግ ግዜ ዘፈን ሲያወጡ ከ12 ዘፈን አንዱ ስለ አገር ማለትም ፖለቲካ እንዲቀላቅሉ ህግ ያስገድድነበር የአሁኖቹ ግን አይደለም ባህሪያቸው ፆታቸውንም የቀየሩ ይመስሉኛል መቃብር ላይ የበቀለ ጫት በአረቄ ቅመው መርቅነው ተወዛግበው አወዛገቡንኮ😮

  • @GemedaIbrahim-l6m
    @GemedaIbrahim-l6m 5 месяцев назад

    እሱ ያልተረዳው ነፃነት ነፃ መሆን ሳይሆን ነፃነት ማለት ስሜትዎን መቆጣጠር ማለት ነው 2 እሱ በጥልቅ ዝነኛ እና በአወዛጋቢ ነገር የማይረሳ መሆን ይፈልጋል

  • @netsanetmamo320
    @netsanetmamo320 5 месяцев назад

    እንዳለመታደል ሆነና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ዓላማ እየሳተ ህሊናውን እና የሞራል ልህልናውን ለገንዘብ እና ለጭፍን ጥላቻ እየሸጠ ብዙ የሰው ልጆችን ሞራልና ክብር የማይመጥኑ ነገሮችን እያስተዋልን ነው:: ይህ አይነቱ ነገር ደግሞ በብዙ መንገድ ለህዝብ አርያ መሆን ይችላሉ ብለን በምናስባቸው ፐብሊክ ፊገር በሆኑ ሰዎች ሲገለጥ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም ብቻ ፈጣሪ ይታረቀን ወደቀደመው ማንነታችን ይመልሰን ላልተገባ ጥቅም ተብሎ በዚህ ልክ ከሰውነት ማነስ ፈጣሪ የማይወደው ተግባር ነው::

  • @HoneyAssefa-gp3be
    @HoneyAssefa-gp3be 5 месяцев назад

    ምንም ምጨምረው የለም፤ ጥሩ አይታ ነው::

  • @SelamGirma-hl4td
    @SelamGirma-hl4td 5 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ✋ብዙ ማውራት አሎድም ዝምብለህ ሸልመኝ😂

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 5 месяцев назад

    አርቲስት ማለት በራሱ ማስመሰል መቻል ነው አስመሳዬች ናቸው የራሳቸው የሆነ የግል ባሀሪ ያላቸው አይመስላኝም 😂😂😂😂😂

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው

  • @mewael_tube
    @mewael_tube 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው .....

  • @addisabebq
    @addisabebq 5 месяцев назад

    እኔ ከ ቤንጃ ቤት ነዉ የመጣሁተ ዉይይተችሁ እርጋታችሁ ደስ ይ,ላል ሰብስክራይብም አድርጌአለሁ በርቱ

  • @ermibelete3581
    @ermibelete3581 5 месяцев назад

    ቆንጆ ነው።

  • @KatrinaRamu-le2ze
    @KatrinaRamu-le2ze 5 месяцев назад

    Benja. Number one one

  • @natihaile2016
    @natihaile2016 5 месяцев назад

    BENJA i really like your idea .

  • @Netsirtube
    @Netsirtube 5 месяцев назад

    አሰፋ ተገኝ(ባሻ) ቴዎድሮስ ልጅ ያሬድ
    እነዚህ የእስስት ጠባይ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
    እንደ ሁኔታው የሚለዋወጡ
    ልቦና ይስጣቸው

    • @Netsirtube
      @Netsirtube 5 месяцев назад

      እነዚህ የእስስት ጠባይ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
      እንደ ሁኔታው የሚለዋወጡ

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r 5 месяцев назад

    በአጠቃላይ አርቲስት ወሬ አምርበት እንደዛ ይመስለኛል እና ነገሮች ሁሉ ይገንባቸዋል ዝም ብሎ ይሻላል ይመስለኛል ይሄኛው የራሴ አስተሳሰብ ነው የሌለውን እንግዲህ እኔጃ

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunam 5 месяцев назад

    የዚ ዘመን ሰው ሆድ አምላኩ ነው እናም ሀ=ገር ማለት ህዝብ ነው ካልን እንደመጀመሪያ ሰው የተባለውን ፍጡር ማክበር ነበር እናም artistinet አሁን አሁን atleastinet እየሆነ ነው ብቻ ክርስቶስ ማስተዋሉን ይስጠን አፈር
    መሆናችንን ማስታወሱ መልካም ነበር🙏🙏🙏

  • @Nul77
    @Nul77 5 месяцев назад

    ራስን መሆን ይሻላል

  • @ZibazinkiZinkZaker
    @ZibazinkiZinkZaker 5 месяцев назад

    አንድ ነገር አለ እያንዳንዱ አርቲስት በብዙ ሰዎች እንደሚታወቅ ፖለቲከኞች ያውቃሉ
    በዚህ ጊዜ ተጠንቅቆ ህዝብነው ሃብቴ ብሎ የህዝብን ችግር ወደፊት እንደማውጣት የመንግስትን የአንድ ፖለቲከኛ ሃሳብ ወደህዝብ ካመጣ መጠቀሚያ ሆኖዋል ማለት ነው
    ሌላው ለዚህ ፐርፐዝ የሚመረጡ ሆድ አደሮት ቀድሞ ይጠናሉ

  • @tameamare5360
    @tameamare5360 5 месяцев назад

    Asefa tegegn nw comediyanu...slanesachut melkam hasab akbariyachu negn,bertu #Benja

  • @rahmakemal7743
    @rahmakemal7743 5 месяцев назад

    ሃገሬ የኖረልሽ ሞተ የዘረፈ በለጸገ ምን ይሻልሻል? ፈጣሪ እኮ ምልክት ሰጥቶናል። ሙስሊሙም ክርስቲያኑም እኩል እንዲጾም ዱአ/ጸሎት እንድናደርግ እኩል ቀን ሆነ። አሁንም ፈጣሪ የመጥፎዎችን አይቶ ሳይሆን በደጋጎቹ ስራ ሃገሬን ጠብቃት።

  • @EidMohammed-dn4ri
    @EidMohammed-dn4ri 5 месяцев назад

    አንዳንድ አርቲስቶች ለሙያው አይመጥኑም ተሰማሩበትንም ሙያ ያሰድባሉ

  • @AlmazWorku-q4x
    @AlmazWorku-q4x 5 месяцев назад

    Hulachinim bemakebaber ina bemetesaseb bininor fetarin binfera melkam naw.❤❤❤❤

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 5 месяцев назад

    Pls let him finish his point of view !!! Don’t interrupt him thank you

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 5 месяцев назад

    መንግስት ያልፋል ቀሪው ህዝብነው ከመጣው ፓርቲ ጋር ማሸርገድ ዋጋ ያስከፍላል

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 5 месяцев назад

    እኔ በዚ እድሜዬ ብዙ አይቻለሁ ግን እንደዚ ሠውዬ አይነት አጨብጫቢ አይቼ አላቅም ።ይሄ ማጥለያ የመሠለ ሠውዬ
    ሲጀመርስ የትኛው ስራው ነው ኮሜዲ ከመሆን ይልቅ አስለቃሽ ቢሆን ያዋጣው ነበር ራሱን ትልቅ ስራ እንደሠራ ነው እንዴ የሚሠማው 😂😂ደግ አረጉት ባይ ነኝ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 5 месяцев назад +1

    ቴዎድሮስ ሆድ አደር ነው በወያኔ ጊዜ እናውቀዋለን ....

  • @besu1219
    @besu1219 5 месяцев назад

    ማንም ሠው ያመነበትን ፓርቲ መደገፍ ኖርማን ነው ግን በምትደግፈው ፓርቲ እንዲታወቅልህ ከታገልክ ከደጋፊነትህ ወደ አሸርጋጅነት ትቀየራለህ በመጨረሻም ድጋፍህ ካንጀት ሣይሆን ካንገት ይሆናለ ያው ለጥቅም ነው ማለት ነው

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 5 месяцев назад

    ሰው ዬዉ በፊት ገና ፊቱን ሳይው 😂😂 ያስቀኝ ነበር አሁነ ግን እይተሳቀኩ ነው ሲመስለኝ አሁላይ ብቻውን አይመስለኝም የሆኑ ሰው የሚመሰሉ ግን ሰው ያልሆኑ ሰዎች አሉ እንጂማ አንደ በእድሜ የበሰለ ሰው 3 4 አይነት መገለባበጥ ይኖረዋል😮 ብቻ የማይነካ ስለነካ ኖሮዉ ሁሉ ተናጋ የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ከእድሜው ሲያስ ያስጠላል ብቻ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏 ግን ሁሉም አጨብጭቦ አጨብጭበው ሲደክመው ያቆማል 😊

  • @abinetabebe17
    @abinetabebe17 5 месяцев назад

    benja ❤❤

  • @SelamTebebu
    @SelamTebebu 5 месяцев назад

    መማር ከቻልን ካሁን በኋላ ለሚመጣው ስረአተ መንግስት በስራው እንጂ በሚያወራው ዲስኩር መደገፍም ሆነ መቃወም የለብንም

  • @tewodrosgirma5821
    @tewodrosgirma5821 5 месяцев назад

    betam arif new ketilubet

  • @wudineshFikadu
    @wudineshFikadu 5 месяцев назад

    hulem endezi sim eyeterachu lebochinina achiberbariwochin mulich argulin

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh 5 месяцев назад

    Yikirta gin yihe basha yemibalewu sawuye timirt temirual?bateley tilahunin yesedebewu sidib mechem enkuan ketemare kabede sawu af ayiwetam biyans ende edmewu bihon min alebet enante gin benjaye i love both of you❤❤❤❤

  • @yosefTekelemariam-bs2zf
    @yosefTekelemariam-bs2zf 5 месяцев назад +1

    እውነትን በማፈላለግ ለዝቡ ምልከታ በመሰጠት በምታደርገው ጥረትና ሪአክሽን ይበል ይቀጥልል ቤንጂ ማኛ!!!

  • @DawitDavid-w3f
    @DawitDavid-w3f 5 месяцев назад

    ok

  • @fikadudaba9238
    @fikadudaba9238 5 месяцев назад

    በነገራችን ላይ ሰውን ሰው ያረገው እ/ር ነው፡ ነገር ግን ለሰው ደግሞ ሰው መድሃኒቱ ነው፡፡ እናንተ ደግሞ ለዚህ የበቃችሁት በሰው ድጋፍ ነው በምታቀርቡት ጥሩ እና ገንቢ ሃሳቦች ሰው ያከብራችሃለ እባካችሁ ያከበራችሁን ሰው አክብሩ፡፡ መዝናናት ፣ መደሰት ፣ መዋደድ ብሃር የልውም፡ ስለዚህ ተጠንቀቁ፡፡

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 месяца назад

    ቤንጃ ቅርንጫፍ አብዙልን

  • @miki-gu2cs
    @miki-gu2cs 5 месяцев назад +1

    የውስጣችን ነው ያወራቹት

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 5 месяцев назад

    አሳባቹ ትክክል ነው እሱ ግን አትፍ ባይ አጉዳይ ሆነበት

  • @travel-fe7fd
    @travel-fe7fd 5 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ ቤንጃ ቲዩብ ጥሩ ጥሩ ጉዳዮችን እያነሳህ ስለምታወያየን እና ዘና እያደረግክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን! እንደህሳብ የምታቀርባቸውን አስተያየት ሰጪዎችና ዩቱበሮች ጉዳዩችን በፓርት ወይም በተከታታይ ማቅረብክን ቀጥል በአካልም አግኝተህ ስለጉዳዩ በስፋት የምታቀርብበት ሌላ ቻናል ቢኖርህም እመክርሀልው በመጨረሻም ሳትፈራ እውነታውን የምታቀርበው ነገር ይቀጥል ሽልማቷንም አደራ

  • @denadebebe2508
    @denadebebe2508 5 месяцев назад

    እንግዳውን አስጨርሰዉ

  • @ethistudio4948
    @ethistudio4948 5 месяцев назад

    ምነው አክትቪስት ስታይል እያመጣሽ ነው BENJ ባለቀ ስዕት

  • @YemamLije
    @YemamLije 5 месяцев назад

    machebcheb ahun yejmere adele yehudam eyesusen letikmu sel achebchebo nw yeshegnew

  • @KatrinaRamu-le2ze
    @KatrinaRamu-le2ze 5 месяцев назад

    I am really Love you

  • @Nul77
    @Nul77 5 месяцев назад

    ኡኡኡኡኡኡ😢😢

  • @astertadessa6996
    @astertadessa6996 5 месяцев назад

    Benja woche selamachew yebeza

  • @AbushAbebe-b3l
    @AbushAbebe-b3l 5 месяцев назад

    Benja before discussing this kind of issue, you better have full information starting from his name. You know what I am mean. Gin berta .

  • @k-ey6yp
    @k-ey6yp 5 месяцев назад

    ende podcast aleh ende

  • @EeEe-h5k
    @EeEe-h5k 5 месяцев назад

    ሰብስክራይፕ አድርጉት ጋይስ🎉🎉

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 5 месяцев назад

    ደግሞ ሃሳቡ ህዝብ የሚያንፅ ስለሆነ ቀጥልበት

  • @AyenewWendmgezahuEshete-tz5mo
    @AyenewWendmgezahuEshete-tz5mo 5 месяцев назад

    ዘመቻ ዘ ኮንዶንየም ፍለጋ በባሻ አልተሳካም። ለመጀመሪያ ግዜ ይህን ባሻ ተብዬ እንደዛ ቤተክርስትያንን እና ሕዝብን ሲናገር ሳይ ደንግጬ ነበር፤ በደንብ ሲገባኝና የተለያዩ የለቀቃቸውን ቪድዮዎቹን ሳይ ግን የወረደ ለገንዘብ ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገ እና በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ማንነቶች አሉኝ ብሎ ሲበጠረቅና ሲዋሽ የነበረ የዘቀጠ ሰው መሆኑን ነው የተረዳውት፤ባለጌ መሆኑን በደንብ ነው ያየውት አርቲስቶቹን እራሱ በዙር በስድብ ጨረሳቸው፤ለዛውም ለዘቀጠ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ከዚህ በዋላ ባይደክም ይሻለዋል አንዴ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለጌ መሆኑን ተረድቷል ቤተ ክርስትያን ላይ ሳይቀር አፉን የከፈተ ስድ ነው።

  • @Nul77
    @Nul77 5 месяцев назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @meskimeki3559
    @meskimeki3559 5 месяцев назад

    Ene eskezare yemikochgn 250 bire new😂 abyn lemedegef tishert yegezawbet 😢

  • @GutewizGrace
    @GutewizGrace 5 месяцев назад

    ህዝብን ይክርታ ይተይክ።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 месяцев назад

    ከምር እናንተም እንደሰው በቁም ነገር ሰው እየወቀሣችሁ ነው ?

  • @royal3882
    @royal3882 5 месяцев назад

    እውነት ጋር ከቆምክ ሌላው ባይደግፍህ እንኳ ህሊናህ ይደግፍሃል - ለውሸት የሚያጨበጭብ ግን ውሸት ራስዋ እንኳ ትክድሃለች

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 месяцев назад

    ዝም ብለኽ የሚያያዝናኑ ቪዲዮችን ብትሰራልን ብቻ ይሻላል..ብዙም የማትረዳው የቦለቲካ ጨዋታ ላይ ከምትገባ..እንደ ሰለጠነ ሰው ማሰብ ለምን እንደሚሳነን..ሰው መንግስትን መደገፍ አይችልም ማለት ነው? እንደነ ፋኖ አይነት ለሰላምና ለድርድር ቦታ ያማይሰጡ ጠማንጃ አንስቶ የሚዋጋና ከተማ ውስጥ ያሚያሸብርን እንደ ጀግና ሌላውን ክፉማድረግ ተገቢ አይደለም..ለአማራ ህዝብ ነፃነት መዋጋትስ ሰው እየገደሉና እያገቱ መሆን አለበት? ለንግግር ቦታ አለመስጠት መሆን አለበት? ገዳይ የሚከበርበት ሀገር! እናንተም ጋር ለመወደድ ግዴታ መንግስትን መጥላት አለብህ ማለት ነው?? መንግስት ድካም ይኖርበታል ነገር ግን ሚዛናዊ ሆኖ ገዳዪንም በዚህ ደረጃ ማየት ተገቢ ነው..ፋኖ ህውሃትም ሸኔም ሌላውም አንድ ብሄር ተኮር ስርዓት የሚመኙና አንዳንዶቹ ሀገር ገንጣዮች ናቸው..ጦርነት አንፈልግም! ሚዛናዊ ሁን

  • @RahilMkurya
    @RahilMkurya 5 месяцев назад

    Lalam lelam erisi eynscu endzi aynti video btlaku batam arif ymslgli endhgr enda gilm bya asblw brta

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 5 месяцев назад

    Sijemer artist ayidelme yiha mehayime edsew le sew keber yelewme hezebe new yagenenew hezebe new yemikefelew esu gn lakeberew hezebe bonbe new yewrewrelne fetari ahuneme wodefiteme yawardew edmewon be wordte yichersew esuna esune mesloche hulu