ሽንት ለመሽናት ያልተገባ ቦታ የት ነው ሲባል ሽንት ቤት...🤣የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 4 / Yebteseb Chewata SE 19 EP 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 66

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +5

    Acts 4 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +6

    ውይ ነፂ ዘና ስታረገኝ ስትጨናነቅ በምልክት ጊዚ ምችት ትለኛለህ 👍👍🌹 ታታታታታሪሪሪሪሪሪ😂😂😂

  • @tgmola9591
    @tgmola9591 2 года назад +15

    ነፅዬ የሳቃችን ምንጭ እንኳን ከች አልክልን ነፂን ያላችሁ👍❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +1

    John 14 (አማ) - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @እክረምነኝ
    @እክረምነኝ 2 года назад +8

    ሰሉ አላ ነብይ አላሂ አሰላም

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 года назад +3

    በምልክት ሊመለስ የማይችል ነገር እንዴት ታቀርባላቹሁ አሁን ዝንቅ እንዴት በምስልክት ይገለፃል???

  • @yamrotfiseha637
    @yamrotfiseha637 2 года назад

    በጣም ነው ምትገርሙት ጥያቄውን ማትስ ታረጉብናላችሁ አይይይ

  • @abebechtarek4983
    @abebechtarek4983 2 года назад +2

    Good. 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 2 года назад

    ወይኔ ነፂ ብዙ እኮ ነው ምታወራው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እዚህ መታቹ ስቃቹ ኤርቴጋ መኪና ቤት አረ በመፃፍም እራሡ አልቻልኩም

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 года назад

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 года назад +5

    ነጥዋ እንካን ደና መንድማችን የሳቃችን ምንጭ🥰🥰🥰

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 2 года назад

    ድምፅ ሲያምር !!!!

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 года назад

    የዘፈነው ልጂ ጀግና በርታ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +2

    የምልክት ጥያቄ እና የነፂ ጭንቀት አቤት እኔማ ነፂን እያየሁ አብሬ መጨነቅ መንቀሳቀስ ለመደብኝ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад

    አንድ ጠያቄ መጠያቃቸውን እያቁ እነሱ ጋር ሲደርስ የሚገራገሩት ነገርስ መጀመሪያ አታሳቡም 🙄

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад +5

    ፕሊስ ድምሩኝ ዛሬ 3 ተኝ ነኝ ክክክክክ የመዳም ቅመሞች አትጨክኑም የኔ የዋሆች

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ

    ነፂ ለካ ካሜራ ሲርቅ ብዙ አትታይም ሲቀርብ ቆንጆ ነክ እንደኔ አፍጫ ጎማዳ መስለኸኝ ነበር🤣🤣ስደት መሮኛል ዝም ብዬ እበሳጫለሁ

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +2

      የአዲሳባ ልጅ እኮነው ቆጆ ባይሆንም ወንዳ ወንድ ነው

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 2 года назад +2

      ስደት ከመረረሽ ምን አፍንጫ አሳየሽ
      ክክክክክክክክክክ

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 2 года назад +1

      @@ማርታ-ኸ6ደ
      ማርቲ ደግመሽ አንብቢው እኔ ሳልሆን ስላፍንጫ የተናገርኩት ሌላ ሰው ነው

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +1

      @@ናኒተኪኤ እሺ በስተት ነው

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      በስደት ስንቱ ይታመማል ጠያቂ አቶ አች ስለአፍጫ አሳስቦሻል እግዚአብሔር ጤና ሰቶሽ በሰላም ወደ አገርሽ እድገቢ ፀሎት አርጊ የተሰጠሽ ብዙ ነው በትንሹ አታለቃቅሺ መታመም አለና በተለይ ስደት ላይ እመም አያምጣው ጠያቂ የለ መፈራፈሩ መተኛት የለ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    Isaiah 13 (አማ) - ኢሳይያስ
    21: በዚያም የምድረ በዳ አራዊት ያርፋሉ፥ ጕጕቶችም በቤቶቻቸው ይሞላሉ፤ ሰጎኖችም በዚያ ይኖራሉ፥ በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ።

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 2 года назад +1

    እነዚህ 50 ሰዎች እውቀት እያጠራጠረኝ ነው 🤔🤔

  • @hopeentertube760
    @hopeentertube760 2 года назад

    Arif new ebs bertulin wow netsi enwedihalen

  • @meron6084
    @meron6084 2 года назад +1

    Wow demtsu

  • @heedaskeedas6162
    @heedaskeedas6162 2 года назад +2

    ለአበራሽ ቤተሰቦች ጥያቄው ከባድ ነው የተጠየቁት😏😏😏

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +1

    ነፅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አንደ ግል አዳኝ አድርገ ካልተከበልክ የገሀነም ልጅ ነክ

    • @mesimekdes2132
      @mesimekdes2132 10 месяцев назад

      አራ ባክ 😅😅😅😅😅

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 года назад +1

    Kezemenu zefage nene kmilute abata yimote ate adega nehe

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 года назад +2

    ግረ ገብቶኛል እስኪ ልጠይቃቹ
    በቅርቡ ሀገር ልገበ ነው ሚቀበሉኝ ታለቅ ወንድሜና በለቤቴ ናቸው የቱን ቀድሜ ልሰም

    • @zayibaatube2547
      @zayibaatube2547 2 года назад

      ቀድሞ የመጣውን ሳሚ መልካም ጉዞ 🚅🚅🚅🚅🚅

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 2 года назад

      ወንድምሺን

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 2 года назад

      ከዛ ባልሺን በሰላም የገናኛችሁ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 года назад

    ማህተብ አርጎ ዘፈን

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад +1

    የዛሬው የምልክት የዞረባቸው ናቸው

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 года назад +1

    እረበሳቅ

  • @abusiraj3429
    @abusiraj3429 2 года назад +1

    woooo demxhe syamer

  • @aswathyajeesh4941
    @aswathyajeesh4941 2 года назад +1

    ወድሜነፂ፡እዳልክውድምህነው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    አስፍልት ላይ መሽናት ትክክል ነዉ እዲ? ለምን ( ኤክስ ) አደረግሃት?

  • @genetabera6991
    @genetabera6991 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @sabramedia319
    @sabramedia319 2 года назад +1

    የዛሬው በጣም የተጣደፈ ነው።

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 2 года назад +2

    የቤተሰብ ጨዋታ ግን እሸቱ እያለ ብዙ ተከታይ ነበረው ኣሁን በጣም ቀዘቅዘ በሰላም ነው?

  • @sofia12809
    @sofia12809 2 года назад +1

    👋👋

  • @HaMa-qs9rx
    @HaMa-qs9rx 2 года назад

    አይወሬ ቀስበል አትባተብ ወይ ጉድ

  • @amirahajii5199
    @amirahajii5199 2 года назад +1

    😍😍😍

  • @cristianoronaldocr7867
    @cristianoronaldocr7867 2 года назад +1

    ሰላም የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ቤቴን ተቀላቀሉ 🙏
    ምንቴ ቢሊየነር ነኝ

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 2 года назад +2

    ነፂ ወንድማችን ለጤናህ ሆነ ለአቋምህ ጥሩ አይደለም ቦርጭህን ቀንስ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @desselove2695
    @desselove2695 2 года назад +1

    Kkk

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +3

    ዘፈኝ የስኦል ልጅ ነው

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад

    ደምሩኝ ውዶች

  • @sarakebede6319
    @sarakebede6319 2 года назад +1

    አይ የአዲስ አበባ ህዝብ በኦሮሞ እየተዋጥክ ነው. ወደ ፊት በአማርኛ አውርቼ እንጀራ እበላለሁ ብለህ እዳታስብ ከሌላው ጋር ተቀናጅተህ አትታገልና ዝም ብለህ ተኛ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +2

    አዲስ አበባ ምን ሽንት ቤት አላት??? በጣም አሳፋሪ።

  • @henigetu9122
    @henigetu9122 2 года назад +1