ወንድ የለንም ወንድ ፈልግልን...🤣የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 5 / Yebteseb Chewata SE 19 EP 5

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 103

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад +7

    አሜንንንንንንን የጳውሎስ ቤተሰቦች ተባረከልኝ ነፂ ትለያለህ

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 2 года назад +7

    መናፍቃን ዘፈን አንወድምሲሉ😄😄😄😄😄😄ያስቁኛል ሲጨፍሩ እየዋሉ

    • @SarahSarah-rc4lj
      @SarahSarah-rc4lj 2 года назад +1

      እኔስ ብትይ ይከ ራሱ ዘፈን አይደል😂😂😂

    • @africawakeup767
      @africawakeup767 2 года назад

      አንተ መናፍቃን ማለት እኮ ጌታ ኢየሱስን የካዱ ናቸው አንተ ግን ማንንም የማታውቅ ክብር የሌላህ ጉድጓድ 👄አፍ

    • @adugnawondimulemessa876
      @adugnawondimulemessa876 2 года назад +1

      ጴንጤ ላይ ያላችሁ ቅናትና ጥላቻ ቁርጥ የአባታችሁ የዳብሎስ። ጌታ ምህረቱን ይስጣችሁ። የሞተላችሁን ጌታ ተቀብላችሁ ከዚህ ጥላቻችሁ ተላቀቁ። እርግጠኛ ነኝ ያላችሁበት ቤተክርስቲያን ይህንን አይነት ጥላቻ እንደማታስተምራችሁ!!!;

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад

      @@adugnawondimulemessa876 በፍፁም አታስተምረንም ችግሩ ጥላቻ በሁሉም ቤት አለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንኳን ተጣልተን ተፋቅረንም በሆነልን

    • @BAlvbr
      @BAlvbr Месяц назад

      Yesuus goftaadha❤❤❤❤

  • @girmasarafina5681
    @girmasarafina5681 2 года назад +2

    ጌታ ይበርከችሁ

  • @siriyaanmedia
    @siriyaanmedia 2 года назад +9

    ስለ መዝሙሩ አመሰግናለው።ተባረኩ።

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 года назад

    Nets betam tigerimegaleki melisun edimelisu yalehi tireti yileyal tebareki

  • @thelazziest
    @thelazziest 2 года назад +1

    "ተመስገን በየነማ ዜና አንባቢ ነው!" ...best!

  • @tirsitzewdu3327
    @tirsitzewdu3327 2 года назад +1

    ቲጂ ዬ በምኒስ የኔ የልዕልት እስዋ ማ መኖር ነበረባት ተባረኩ የጳውሎስ ልጆች

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 года назад +2

    ነፂ የሌሎችን ሐይማኖት ምታከብርበት መንገድ ወደዋለሁ እንዲ ብንሆን መች በሐይማኖት ሰበብ በተጣላን 🤔🤔🤔🤔🤔❤

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +3

    እነ ዜናዊይ እንዲያሸንፉ ቋጥሬ ነበር ተሳካ የመለያው ጥያቄ ላይ ልቤ ቀጥ ብላ ነበር እመቤቴን ጥሎብኝ ሀገሩን የሚወድ ሰው በጣም ስለምወድ 😍😍😍

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 года назад +2

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @abushe1364
    @abushe1364 2 года назад +7

    Geta yiberkachu 🤗❤️

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад +1

    ዜናዊይ በሚስቱ የተበሳጨው ጠረን እና ጎቦ ባለችው መልስ ይመስለኛል ክክክክ

    • @samrawitlegesse7178
      @samrawitlegesse7178 6 месяцев назад

      በጣም ያስታውቅበታል እቤት ሲገቡ ጉዷ ነው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +1

    ነፂ ይመችክ😂😂😂😂😂

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад +2

    ግን የምልክት ቋንቋ ላይ የሚቀርቡት ጥያቄዎች እየጠነከሩ እና በምልክት ለመግለፅ የሚያስቸግሩ ጥያቄች እየበዙ ናቸው ቢታሰብብት ጥሩ ነው ።

  • @zem1988
    @zem1988 2 года назад +8

    ክክክክክክ የአራዳ ዘፈን ይመስላል መዝሙሩ 😂😂😂

  • @1ዮሐ118
    @1ዮሐ118 2 года назад

    ነጸነት ወርቅነህ ቀላል አላሰቀኝም መልክ በሚላው መልስ ላይ ያሰቀው ኃይሌ ገ/ሥላሴን እያሰባ ይመስላኛል።

  • @afrke7157
    @afrke7157 2 года назад +1

    tbareku...bexamenu..yemwodawu...ya.mazamure..eysuse..yadenale.💖💖💖💖💖💖👍👍

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад +4

    እኔ ሥልጣን ባገኝ ጴንጤነትን ከምድረ ኢትዮጵያ አጠፋ ነበር። በስሙ የሚያጭበረብሩ ሰይጣኖች ናቸው።

    • @adugnawondimulemessa876
      @adugnawondimulemessa876 2 года назад +2

      አይ ሰይጣን ሁል ግዜ የእግዚአብሔርን ፍጡር ከምድረግጽ ማጥፋት ነው ምኞቱም ተግባሩም። ግን ስልጣን የለህምም አታገኝምም አትችልምም ጌታ ይግሥጽህ!!!!

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 года назад +5

    ምንድን ነው ልጁ የሚናደደው !🤣

  • @elcotech9456
    @elcotech9456 2 года назад

    Zeinaa anbabim betam tlq muya neww

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 года назад +3

    Amen Eyesus yisebikal be Ethiopia mederiki lay hulu

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 года назад +5

    መዝሙር አላሉም😂

  • @samrawitmohamed6018
    @samrawitmohamed6018 2 года назад +1

    ቲጁዬ ዋው ደስ ስትሉ ይቅናቹ

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 года назад

    ውይ ይች ልጅ አንደኛ ተላላኪና ዋሾ ለመሆን የተዘገሠጀች ክፉ ሴት ነች ተመስገን በየኔ አላለችም ሆሆ የሱ ውሸት አማሮናል እች ልትጨመር ታኮበኩባለች ወይ ጉድ ለካ የክፉ ሰወች ተከታይ እንዲክ በመብዛቱ ነው ሰላም ያጣነው

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +3

    ነፂ የሳቄ ምንጭ

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 2 года назад

    አቅለሽላሽ አላላትም 😂😂😂😂

  • @alemayehuhaile2369
    @alemayehuhaile2369 2 года назад

    መዝሙር ነው የሚንሰማው ይላሉ ዘፋኞችን አብጠርጥረው ያውቃሉ😂

  • @abyunity6760
    @abyunity6760 2 года назад +3

    ኧሁሁሁሁሁሁ እነሱ በማለፋቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ❗️❗️❗️ ይሻላሉ❗️

  • @tewodrossileshi6205
    @tewodrossileshi6205 2 года назад

    yagere lijoch enanten bemayte des blognal zena gin akrufekal beselam new

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 2 года назад +2

    ነፂየሳቅምንጪእንኳንበሰላምመጣህ

  • @beztes2432
    @beztes2432 2 года назад +1

    ዜናዊ ሚስትህን በሚዲያ በአይንህ ቁጭ ብድግ ካረካት እቤትማ በቃቃቃቃ🙄🤔

  • @siltewtube572
    @siltewtube572 2 года назад

    55ሺህ ሰው አይቶታል ላይክ የደረጉት ሰዎች ግን 9ኝ መቶ ምናምን ብቻ።

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 года назад

    ነፂ ሳቅ ጠረን አለው????

  • @Gmacontajrhrh4
    @Gmacontajrhrh4 2 года назад

    Zenaw....... Hodam bulla

  • @jonhap29
    @jonhap29 2 года назад +2

    ዜናዊ ሚባል ልጅ ምን ኣጭሶ ነው የገባው ዛሬ፣ በጣም ቁጡ ሆነዋል።

  • @profic9222
    @profic9222 2 года назад +3

    ዜናዊ ዛሬ ትንሽ Aggressive መስለህ ስትታይ ነበር እና ምንም ቢፈጠር እንደዚ ኣትሁን ወንድሜ

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад +1

    ነፂ ውዳችን

  • @yabtsegadesalegn3166
    @yabtsegadesalegn3166 2 года назад +1

    ኮረብቶቹ ምንድናቸው?

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 2 года назад +4

    ማነውእንደኔነፂንየሚደንቀው

  • @Fifiye123
    @Fifiye123 2 года назад

    enye kaleku hagerie malet new 😟..... tewe beka😅🤣😂😅🤣😂 netsi gedelekegn

  • @esmaeleshetu5239
    @esmaeleshetu5239 2 года назад +2

    netsi comedian bicha aydelem tekilala ewketu hulem yasgermegnal betam new mtmechegn netsi

  • @teferaabebe6423
    @teferaabebe6423 2 года назад

    Enezh lijoch beyashnfu desylgnal

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj 2 года назад +3

    የቴዱ ጥላቻ ያለባቸዉ ደሞ እደቴዱ ታዋቂ ዘፋኝ አለ እዱ ቴዲዬ የኛ ንጉስ✔

    • @Logging_Out
      @Logging_Out 2 года назад

      ግን ወጣት አይደለም ፣ he is gonna be ሸባ😁

    • @africawakeup767
      @africawakeup767 2 года назад +1

      ንጉስ ኢየሱስ ነው የሰው ንጉስ የለም ።

    • @Logging_Out
      @Logging_Out 2 года назад

      @@africawakeup767 wrong. Jesus Christ was a person, too. So kingship is not left only to religious affairs. It’s a human’s title throughout ages. Hello Protestants, please stop your useless preachings. 🤮

  • @Gmacontajrhrh4
    @Gmacontajrhrh4 2 года назад

    Zenaw siyastela sigibigib newu

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 года назад

    እንደኛ ማለት ነው

  • @aliyiumer798
    @aliyiumer798 2 года назад +1

    Ara astalahagn ye amara watat tawaki bile atayekim ende?

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 2 года назад +3

    ዘማሪዎቹ ለሰበካ ነው አሰበው የመጡት።ሰከን በሉ መንገዳችሁን ለራሳችሁ ይዛችሁ ቀጥሉና ጫፉ ላይ ሰደርሱ የአሁኑን ድምፅ ወደሌላ ተቀይሮ እንደመጣ እንደምሰማው አልጠራጠርም።ለዛ ያብቃቸሁና።

  • @desuu44
    @desuu44 2 года назад +3

    ዋው እነ ትጂ ጎበዞች

  • @رحمةحسين-ش6ح
    @رحمةحسين-ش6ح 2 года назад +1

    💕💕💕🤣🤣🤣💪💪😘

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +1

    ዳር ላይ ያለከው ልጅ ግን አትናደድ ሆ

  • @hehueeuuueue7975
    @hehueeuuueue7975 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ameletolessa1002
    @ameletolessa1002 2 года назад +2

    የመጀመሪው ልጅ በጣም ተናዶ ነበር እንኳንም አሸነፉ እንጂ ........

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 5 месяцев назад

    50 garnejenachew nachew

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አይይ ስቆጭ ለትንሽ ብሩ አመለጣቹ

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 2 года назад +1

    ሚዲያን የማይመጥን እና አሳፋሪ መልስ „ጉቦ“ ???? ነፃነት እዚጋ በደንብ እረገጥ ነግረህ ነግረህ ማለፍ ነበረብህ ።

  • @successschool1183
    @successschool1183 2 года назад

    የአማርኛ ሙዚቀኛ በል። ምክንያቱም እነ ዮሳን ጌታሁን የአፋን ኦሮሞ ሙዚቀኞች አሉ!
    እናንተ አሁንም ከአሮጌው አስተሳሰባችሁ አልወጣችሁም

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 года назад

    ቴድ አጋፍነው

  • @antenehalex2909
    @antenehalex2909 2 года назад +1

    Bemola wend 😅

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube 2 года назад +1

      ቀላል 5 ሴት መሀል ቢወለድ ሙልቅቅ 🥰🥰🥰

    • @tigistpaulos314
      @tigistpaulos314 2 года назад

      😁😂😂😁😁😂😂😂

    • @tigistpaulos314
      @tigistpaulos314 2 года назад +1

      @@EthioGurageTube Bexam enj Thanks

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 года назад +1

    ምን ሁኖ ነው የተናደደው ልጁ

  • @wiliamthemba7143
    @wiliamthemba7143 2 года назад

    መስተወቅያ ተበዘሌ

  • @titieti1880
    @titieti1880 2 года назад

    ግን 50ወቹ ምንም አያርፉም የዘጠናወቹ ታዊቂ አይባሉም እር ሽ ነው

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 года назад +4

    ዘፍን ነው እንጅ ይህ መዝሙር ነው እንድ የማይስማ ይለ

    • @mb7jo818
      @mb7jo818 2 года назад

      ወድም መዝሙር ነው የት\ቤት

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 года назад

      @@mb7jo818 ነው እንደ እሽ አመስግናለሁ

    • @mulas1259
      @mulas1259 2 года назад

      Are beteseb egzabher yimesgen eyalu
      Welahi tleyaleh

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 2 года назад

      @@mb7jo818 ኧረ የመናፍቀን ነው.ት/ቤት አየደለም.😁

    • @ንግስቲየቅዱስዑራኤልወዳጅ
      @ንግስቲየቅዱስዑራኤልወዳጅ 2 года назад

      @@mb7jo818 አረ ፕሮቴስታንት የሚጨፍሩበት ዘፈን ነው ያው በነሱ ቤት መዝሙር ነው ሚሉት
      የት/ቤት አይደለም

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 2 года назад

    You r crossing your legs you look like ready to run

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 2 года назад +4

    በጣም ነው እምትገርሙ ኣሁን ከሃጫሉ በላይ ታዋቂ ኖሩ ነው ኣሽቃባጭ ሁላ

  • @Gmacontajrhrh4
    @Gmacontajrhrh4 2 года назад

    Zenaw is boring and selfishness

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 года назад

    ሰላም ለሁላችሁም ስብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች በቅንነት