🛑 ሰይፉ ፋንታሁን ምን እያለ ነው? አዜብ ወርቁ አፈነዳችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 11

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت Месяц назад +5

    እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣምነዉ ደስ የምትሉት በተረጋጋ መንፈስ ስታወሩ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Месяц назад +6

    በናታችሁ ሁላችሁም ሰብስክራይብ እያረጋችሁ እነዚህን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እንከታተላቸው ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች ነው ያሏቸው

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 Месяц назад +1

    ስወዳቹኮ ምርጦችዬ❤

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m Месяц назад +1

    ስታወሩ ንግግራቹ እራጋታቹ I like 🥰

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Месяц назад +2

    Smart city እንገነባለን ብለው የጀመሩት ነገር ከባድ ነው
    1,ለማን ነው የሚሰራው ምክኒያቱም የድሃ ቤት እያፈረሱ ነው የሚሰሩት
    2, በዚህ ሆኔታ የሚቀጥል ከሆነ ቀጣዩ. የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምንድን ነው
    ስለዚህ ኢትዮጵያን መንቃት አለብን እኔ ግን ከማየው አንፃር የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለው መፅሐፍ ላይ ያለው ነገር እየተፈጸመ ነው የሚተከሉ ዛፎች እራሱ ትክክለኛ ዛፍ አይደሉም አሁን ደግሞ እንስሳት እርባታ ሊከለክሉ ነው ሌላው ጤፍ እና ሌሎች የኢትዮጵያ እህሎች እየተቀየሩ ነው ከባድ ነው

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 Месяц назад

      ለዚህ ሁሉ ችግር እና ምስቅልቅል መንስኤ የሀጢያችን መብዛት ነው፣ ስለዚህ ሀጢያታችንን ተናዝዘን ንስሀ እንግባ ወደ አምላካችን ተንበርክከን እናልቅስ እርግጠኛ ነኝ መሀሪው አምላክ ይምረናል ሰላሙን ይሰጠናል፣ሰላሙን ያፀናልናል።

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c Месяц назад +1

    Hed atbelew endemihed argew. Lesles belachu tebochekalachu adel yemechachu

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 Месяц назад

    Btam tegermalcheu enate ersu k sefu bmen tshalchu mendenu poyitu btam tgermalchw lol mekalem hon tedyo yeyersachw tlent Alchew beka wera mazazer lmanm Aytekmem lije mekale mert rapre nw ulm yersu Ademache Alwena beka Atedgagemben

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m Месяц назад +1

    ስታወሩ ንግግራቹ እራጋታቹ I like 🥰