🛑 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያወጣው አወዛጋቢ ህግ እና የመኪኖቹ ፈረቃ ጉዳይ እውነቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

Комментарии • 16

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 месяца назад +1

    እምታዩበት እይታዎች ህዝብን ያማከለ ስለሆነ ደስ ይላል ቀጥሉበት በንጃዬ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ከነሙሉ ክሩዎችህ ❤

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo 2 месяца назад +1

    Andegnioch! ❤

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 2 месяца назад +2

    ምርጦች✌

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 месяца назад +1

    ወደጉዳዬ ኮመንት ስገባ አንዱ እቅድ ህዝብን ማስጨነቅ በህዝብ ላይ ጫናን ለመጫን እኛ ያልናቸውን መተግበር ግዴታ ነው ለማለት በአጠቃላይ ህዝብን የመናቅ አዝማሚያ ነው የማይበት የመንግስትን እያንዳንዱ እርምጃ ህዝብን ከመጥቀም በላይ ህዝብን እየጎዳ ነው ባይ ነኝ ይሄ የግል አስተያየቴ ነው

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад +1

    Sup fellas

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +2

    በኮመንት በጣም ዘና እላለው ዛሬ ግን ቶሎ መጣው መሰል 😅😅

  • @ferhte
    @ferhte 2 месяца назад +1

    ምርጦች ናቹ

  • @SarahTarawneh
    @SarahTarawneh 2 месяца назад +2

    Enkuwan dena metachu😍😍😍

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 месяца назад +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ❤❤❤❤

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 месяца назад +1

    ቤንጃ ግን ከሆነ ግዜ ቡሀላ አለባበስህ የስሪላንካ ምድረክ መሪ ነው እምትመስለው😂

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    ቡና ቤቱ አፍልቶ ለሚጠጣ ባለመመልከቱ ብዙ ሰው አልሰጠም የማክያቶ
    ግዙንተስ ትሪንክን ሽፔርት ግልድ😅😅😅

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    ለልጅ ልጆቻችን ይስሩት እንጂ እኛ እማ ዶላር እንልክም ህጉን ካላስተካከሉ (እኔ በሚለው ይስተካከልልኝ😂)

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +1

    ቆይ ግን ጀርመን አካላችሁ ብች ነው ያለው እኔ እኮ የሀገርቤት ዜና ከናንተ ነው ምሰማው
    ለዚ ነው መሰል ይህን ሁለት ቀን ያላቹበት አገር ዝናብ ያስቸገረው ዝናብም በዜና መተላለፍ አስጀመራቹ እንዴ 😂

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    እኔግን ከልማቶቹ ሁሉ እሪበከንቱን እደዛ ስንቱ ሰውን ደም የጠጣን ድንጋይ በውሀና በመብራት መካሳቸው ነው
    እዛች ቦታ የተደበደበ ሁላ ዛሬ ይጎበኝ ይሆን😅😅😅