አለምን ጉድ ያስባለው የቤተመንግስቱና የአየር መንገዱ ያልተነገረለት አንበሳ ጉዳይ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 228

  • @asther503
    @asther503 Год назад +48

    ወይኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ያሰብሽ የመጀመሪያ ፍቅርሽን ይመልሰልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Год назад +18

    ደስ የሚልም የሚያሳዝንም ታሪክ😢❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +29

    አንበሳ አገረ ገዥ አንበሳ ያላምዳል ኢትዮጵያ ሃገራችን እኮ ኩራታችን ነበረች🇪🇹 ያሁኑ አገር ግዥ ታሪክን ለማጥፋት አገርን ቅርሶቾን ለማጥፋት ይሯራጣል ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን🙏

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Год назад +15

    ሚገርም ታሪክ ለካእዲነዉ ታሪኩ አቤላ እናመሰግናለን በርታ❤

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Год назад +13

    Thank you Abelo, it helps to remembering our history

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 Год назад +57

    አይ ግዜ ምነው በዚህ ዘመን ተወልጀ ቢሆን
    ያሁኗን ኢትዮጵያ ከማየት 😭

  • @halom3886
    @halom3886 Год назад +5

    አመሰግናለሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙ እንደዚህ የማናቀው ይኖራል

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +9

    አንበሳ አምሳለቃ መኩሪያ የመጀምሪ ጊዜ ሰሰማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ብዙ ታሪክ አላት አመጣልን የወይኗ ልጅ🙋

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +11

    ድንቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቤሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው👍

  • @user-un8nh8kn6e
    @user-un8nh8kn6e Год назад +9

    አየህ አንተ ራስህአንሴ ነህ እንደኛ በርታ ጥቁር ሰው (ጥሩ ሰው )የሐገሬ ልጅ ይመሥገን አምላካችን

  • @MuradHasen-cm3pj
    @MuradHasen-cm3pj Год назад +6

    በጣም ያሳዝናል ግን እትዬጲያ ሐገሬ ሰለምሽ ይብዛልን ዛሬም ወደ ቀድሞ ሀያልነትሽ እንደምትመለሺ አልጠራጠርም

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Год назад +5

    ድንቅ እውነተኛ ታሪክ. እኗመሰግኗለን

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Год назад +3

    ጥሩ ታሪክ ነው እናመሰግንህ አለን በእንግሊዘኛ ይተርጎምልን

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Год назад +2

    የሚታቀረበዉ ነገር ሁሉ አሰተማሪ ናቸዉ ተባረክ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Год назад +13

    Very impressive! This LOIN is part of Ethiopian history and deserves a Statue to honor him at SHEGER PARK including the keeper! We have such a rich and beautiful real history and it’s a shame nobody gave him the recognition. The focus at SHEGER PARK should be the LOIN not the PEACOCK.
    Thanks Able for sharing this unique and a million dollar story! Love it❤

  • @user-wh4bp2nj6b
    @user-wh4bp2nj6b Год назад +33

    ዋው! እውነት ነው ።ኢትዮጵያ ጀግኖችን አታስታውስም

    • @meleka1842
      @meleka1842 Год назад +1

      አወ እንኳን ሊያስታውሱ እሚያስታውሱትንም ይጠድላሉ ያስራሉ አይ😢😢😢 ሀገሬ😭

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Год назад +9

    እናመሰግናለን ኣቤላ ከዚ ታሪክ ግን የተማርኩት
    እኛ የሰው ልጆች በፍቅር የተሞላ ልብ ካለን እንኳን ከጎረቤት እኛን ከሚመስል ሰው ከወገናችን ይቅር እና ከዱር ኣውሬም መኖር እንችላለን ። እግዚአብሔር ፍቅርን ኣብዝቶ ያድለን ውድ ያገሬ ልጆች

  • @matymekonnen
    @matymekonnen Год назад +5

    🦁🦁አይ መኩሪያ ይሁና አለች 🙉🙉
    እናመሰግናለን አቤሎ አቀራረብ 👏👏
    ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) ስለ መኩሪያ ብዙ ጊዜ ሲያነሳ እሰማው ነበር

  • @tarikuwag
    @tarikuwag 11 месяцев назад +3

    እንዳንተ አይነት የታፘክ አወዳሽ አምላክ ያብዛላት ኢትዮጲያየ ተባረክ🙏💚💛❤️🕊️🕊️🕊️

  • @luluhaile
    @luluhaile Год назад +2

    ይገርማል በጣም።ታሪክ ለመዘከር ያልታደልን ፍጡሮች ነን አቤልየ

  • @salem4086
    @salem4086 Год назад +1

    Thank you so much

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 11 месяцев назад +1

    Thanks for the presentation. This is valuable information to know about training wild animals.

  • @betelhemasrat806
    @betelhemasrat806 Год назад +2

    አቤላ የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @zufanasfaw2647
    @zufanasfaw2647 Год назад +1

    Thank you brother

  • @wegayehuzewdu5842
    @wegayehuzewdu5842 Год назад +1

    ተባረክ ትልቅ መልእክት ነው ጆሮ ያለው ከልቡ ይስማ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 Год назад +1

    thank you abela

  • @kidusmekeonon2330
    @kidusmekeonon2330 Год назад +8

    ምርጥ አቀራረብ አጓጊ ፕሮግራም አቤሎ የረተረሳን ዘመን አስታዋሽ ነክ ሁሌም ይመችክ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +1

    እናመሰግናለን ተባረክ!!!

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +5

    አቤላ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ጠይቄህ ነበር ይሄው ዛሬ አረከው 👏 አድማጭ ተመልካች ማክበር ይሄ ነው ትልቅ ሰው

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад +4

    በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ አላት ወይ አገሬ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Год назад +1

    እጅግ የሚደንቅ ደስ የሚል ትሪክ ነው! እናመስግናለን ለአቅራቢው!🙏

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +9

    ይህ ቪዲዮ ለታሪክ ይቀመጥ በአቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ መኩሪያ እና ገብሬ የታወሱበት ነው ሀምሌ ሊገባ ነው ዛሬ ሰኔ 30 ነው ታሪክ እራሱን አልዘከረም ትላላችሁ ! 🇪🇹 ሀምሌ 2 እና 7 1972 🇪🇹 ሀምሳ አለቃዎቹ ዛሬም ታውሰዋል 🇪🇹 ኢትዮጵያ ዘለላለም ትኑር

  • @EfremMathewos-pk7mm
    @EfremMathewos-pk7mm 10 месяцев назад

    Amazing 👋👏👋👏👋👏

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад +1

    amesegenalewe Abel🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ZMoges
    @ZMoges Год назад +1

    ቀጥልበት ኣበል ብርሃኑ

  • @davidgebre5349
    @davidgebre5349 Год назад +1

    Wow amazing history 👏 👌

  • @WegeneYebayuliji
    @WegeneYebayuliji 4 месяца назад

    Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerkebManaye-ir8tb
    @MerkebManaye-ir8tb Год назад +1

    ምርጥ አቀራረብ❗️👈 👍👍👍

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Год назад +1

    እናመሰግናለን አቤል የወይና ልጅ

  • @martaambel281
    @martaambel281 Год назад +1

    Wow በጣም አስገራሚ ነው ይሄን ታሪክ ከዚህ ቀደምም ሰምቼዋለው በጣም ድንቅ ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ታሪክ ነው ደስም ይላል እናመሰግናለን

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Год назад +5

    የሚገርም ነው ግዜ ሁሉን ሰጠ ሰው ገን ክብሩን አሳጣው ያለንበት ያሳዝናል ተስፋችን ቀጣይ ተውልድ ነው የኛ ግዜ ትዝታ ብቻ😥

  • @edenb4841
    @edenb4841 Год назад +4

    😱😱😂ይመችህአቤላ❤😇

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Год назад +1

    Wow amazing 😮

  • @DrYenatfanta-be2db
    @DrYenatfanta-be2db 4 месяца назад

    ታሪኩን በጣም ነው የወደድኩት ስላሳወከን አመሰግናለሁ

  • @wondimenehketselamengistu32
    @wondimenehketselamengistu32 Год назад +2

    እናመሰግናለን ስለ ታሪኩ

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3l 8 месяцев назад

    አምሰግናለሁ አቤሎ

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 11 месяцев назад +1

    ወይኔ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እኔ ሰርቢስ ላይ እንኳን ባየዉ ስለ አንበሳዉ ጠይቄ አላዉቅም ዛሬ ገና ነዉ የሰማዉት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Год назад +3

    በቤት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ አቤላ❤❤❤

  • @NahuLal12
    @NahuLal12 Год назад +3

    ስወድህ እኮ አቤላ ያልኩህን ግን እንዳረሳ❤❤❤

  • @user-lr3tx4fv1h
    @user-lr3tx4fv1h Год назад +1

    አቤላ ይመችሽ ስምዕን ያጠፍትን ተዋቸው አንዳነዴ እንዲ ነው

  • @BemnteGashaw-de2rh
    @BemnteGashaw-de2rh Год назад

    Berta abela

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Год назад +1

    እንደጀመርከው ስለ አገራችን የኢትዬጵያ የሆነውን ቅርስ የማናውቀውን አሳውቀን!! በርታ!!!!!

  • @Rejalmedia520
    @Rejalmedia520 Год назад +1

    Welcome to best video

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Год назад +1

    Hagare machayehoni yehezamani ememataleshe emamaye🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @ashenafibelete7524
    @ashenafibelete7524 Год назад +1

    GOOD 😊😊😊😊😊

  • @user-xu6ij9st1k
    @user-xu6ij9st1k Год назад +4

    በትክክል ተርከህዋል። ለገነነዉ የነገርኩትን ታሪክ አካተህበታል።ሙሉ ሰነድና ፎቶግራፍ ሰጥቼው የሰራውን ፕሮግራምና ያሳተመውን መፅሐፍ ቸብችቦ (ስፖንሰር )ቀርቶብኝ መረጃዬን በሙሉ አስቀረብኝ። ልጁ ሀብታሙ ገብሬ ነኝ ።

  • @ortho_dox05
    @ortho_dox05 Год назад +1

    አቦ ወንድማችን በርታ❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 месяцев назад +1

    ይገርማል አቤል አንድቀን ይሰራል ሁሉም ቀን አለ አቤል❤❤

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Год назад

    Enamsgenaln ❤

  • @ami1285
    @ami1285 11 месяцев назад +1

    እሚገርም ታሪክ ነው❤❤

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад +2

    ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @user-ms6po8yf9g
    @user-ms6po8yf9g 9 месяцев назад

    You are fab boy

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +1

    ይገርማል በብዙ ነገር ቀዳሚ ነበረን ምን ያረጋል የኛ ቀርቶ የኔ በዛና ከሀላ ተሰለፍን
    ኝናመሰግናለን

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በሞገስ መሪ ሲያርግህ እንኮን ስው አንበሳም የሚስግድለት እግዚአብሔር ሆይ አሁንስ ሀዘናችን ችግራችን መከራችን በዛ አንተ የመርጥህልንን መሪ ስጠን ላተ ምን ይሳንሀል

  • @teketelhandiso5067
    @teketelhandiso5067 Год назад

    አንደኛ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 11 месяцев назад

    Bravissimo

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 11 месяцев назад

    Abil Enamesegnalen

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 11 месяцев назад +1

    Weyi..mekureya...ye
    Ethiopia n..wedket...alayeh😭😭😭

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +1

    አግዚአብሔር የባረካት የኢትዬጲያ አንካን ሰዉ አዉሬን የምታለምድ አሁን ልብ ይሰብራል ።

  • @amanuelfkadu2490
    @amanuelfkadu2490 Год назад +1

    ❤❤❤❤ Thanks abel this is my real grandfather story 🙏 ❤

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Год назад

    ይገርማል

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 11 месяцев назад

    አቤሎ ጎበዝ

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +3

    King of king haile silasie ✊

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh 10 месяцев назад

    በጣም ይገርማል ሰምቸማላቅ ነበር

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +74

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራውያን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ በአል እንኳን አደረሳችሁ 👏 በረከታችሁ ይብዛ

    • @lemlemtamiru1246
      @lemlemtamiru1246 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመጥምቁ መለኮት እረድኤት በረከት ይደርብን🎉❤

    • @NoNames-ty4tf
      @NoNames-ty4tf Год назад +2

      Kkkkkkk Beal bicha

    • @sarondaniel5441
      @sarondaniel5441 Год назад

      ​@@NoNames-ty4tf በዓል ለማለት ተፈልጎ ነው

    • @yhwh77712
      @yhwh77712 Год назад +1

      ❤️

    • @Zeorthodox-tube
      @Zeorthodox-tube Год назад

      Amen

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Год назад +2

    ውይይይይይ ደስ ሲል ጥ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 Год назад +1

    እ ን ኳን ከአድሞች ተረፍክ አቶ አቤል የወይኗ ልጅ በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 10 месяцев назад +2

    I remember seeing and playing with this lion and another one every year at Ethiopian Airlines during Christmas holidays. Gifts were brought by a helicopter for the employees’ children. We used to have so much fun

  • @user-di2hx6ju8r
    @user-di2hx6ju8r Год назад +3

    Waw this is amazing lion

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 11 месяцев назад +1

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING THE HIROSE OF ETHIOPIANS GOD BLESS ALL 🎉🎉🎉
    🙏🏻 RIP 💔 🙏🏻 GOD BLESS ALL ETHIOPIANS AMHARA HERWS FOR EVER AND EVER 💚 💛 ❤️ AMEN 🙏🏻

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 11 месяцев назад +1

    ውይይ እንሰሳ እኮ ፍቅር ሲሰጧቸው ፍቅር ይሰጣሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ግሩም ድንቅ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ታሪክን የኋሊት ያለፈው የኢትዮጲያ ታሪክ እጅ በአፍ የሚያስጭን

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 Год назад +1

    First

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 11 месяцев назад +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ከጉድም ጉድነው እንጂ

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h 11 месяцев назад +1

    ወይይይይይይ ሐገሬ አሁን ያለሽበትን ሳስበው አሳዘንሽኝ🥺🥺🥺🥺🥺😥

  • @user-bc4gk5sr5i
    @user-bc4gk5sr5i 10 месяцев назад

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው

  • @wudeeegezee2797
    @wudeeegezee2797 11 месяцев назад +1

    የምር የዚህ አንበሳ ነገርን ለማወቅ እፈልግ ነገበር😅❤❤

  • @mulatwaabebe1631
    @mulatwaabebe1631 Год назад +1

    አቤልዬ፣በጣም፣አመስግንሀለሁ፣የኔ፣አባት፣ነው፣እኔም፣ውሀ፣እስጠው፣ነበር፣አብሬነው፣ያደኩት፣፣፣ላንድ፣ፍቶ፣አምስትብር፣ነበር፣

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @teferawoldemichael9407
    @teferawoldemichael9407 Год назад +1

    ነቀርሳው የኢሕአፓ ትውልድ ከኢትዮጵያ ምድር ተራግፎ እስካላለቀ ድረስ ሀገራችን ወደቀደመ ክብሯ አትመለስም
    እስከ አሁን ድረስ ነፃ አውጪ ነን በማለት እርስ በእርሳችን በዘር ከፋፍለውን እያባሉን ታሪከችንን እያወደሙት ነው
    አንበሳው በዚህ ጊዜ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ዘርህ ምንድን ነው ተብሎ ተገድሎ ነበር። ድንቅ ታሪክ ነው። ከሁሉ በላይ አሳዳጊው ገብሬ የሚገርም ሰው ነበር። በሕይወት ኖሮ ቢሆን ኖሮ ይህንን ሙያ ለሚሊየነሮች ይሸጠው ነበር።

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr Год назад

    አቤሎበርታወድሜ

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 11 месяцев назад

    ❤❤

  • @reditub1804
    @reditub1804 Год назад +1

    wow

  • @maritesvelasco4464
    @maritesvelasco4464 Год назад +5

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን በእውነት ወንድማችን አቤላላላ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎉🎉🍰❤🙏🙏

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 Год назад +1

    አቤሎ እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @addis_entertainment
    @addis_entertainment Год назад +3

    የተለያዩ አዳዲስ ዘፈኖችን ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሉን በመንካት ቻናላችንን ተቀላቀሉ

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @57assefa
    @57assefa 10 месяцев назад

    እንኳን አንተ ዘገብከው ያገራችን መልካም ሥራዎችና ባህሎች በቅጥረኞችና በዘረኞች እየጠፉ ባለበት ጊዜ አቤል ይህን ድንቅ ታሪክ በማቅረብህ ልትመሰገን ይገባሃል። ፈጣሪ ይጠብቅህ ያስብህ። በርታ!
    ዐፄዎቹም እንዳይታወሱ እንዳይወሱም በትጋት እየተሠራ ነው። እንደሚታወቀው የዐድዋ ድል ባል በምኒልክ አደባባይ መከበር ተከልክሏል ባለፈው…

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 9 месяцев назад

    Thanks dear Abel.
    I didn't know his whole life history.
    All i know was that this lion was trained to follow the monarch every where.