ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 325

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 11 месяцев назад +35

    ወይ አቤላ ታስገርመናለህ በምታቀርባቸው ድንቅ ነገሮች እናመሰግናለን በርታልን ።

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 11 месяцев назад +23

    እናመሰግናለን አቤላ ጃፓንን በነፃ ስላስጎበኘኸን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Ashu-z1e
    @Ashu-z1e 11 месяцев назад +11

    እናመሰግናለን አቤሎ ጃፓን ለመጎብኘት አሰቤ ነበረ ስላስጎኘኸኝ እሳቤ ቀየርኩ

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 11 месяцев назад +5

    አቦ ይመችህ አቤሎ ትለያለህ👍🏾🙌🏾❤️🫶🏾✊🏾💚💛❤️🇪🇹
    ስንቱን የሚገራርም ነገር አሳየኸን❤❤
    Thank you for your sharing your experience 👍🏾🙌🏾

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 11 месяцев назад +6

    Thank you Abel, it’s really amazing 🤩

  • @eyualeadamu
    @eyualeadamu 11 месяцев назад +6

    አቤላ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ ለየት ያሉ እና አዝናኝ ቁምነገር አዘል ናቸው በርታልን ወንድማችን ይመችሽ ❤

  • @ዮሐንስግርማ
    @ዮሐንስግርማ 11 месяцев назад +12

    አቤላ ልክ እንዳንተ መጎብኝት ለሚፈልግ ሰው ምንያህል ወጪ እንደሚያወጣ ብትገልፅል አሪፍ ነው

  • @melshewMulat
    @melshewMulat 10 дней назад +1

    ይመችክ አቤላ

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 11 месяцев назад +9

    ሮቦቶች በፍጹም እንደ ሰው ፍጥነት የላቸውም።

  • @SelamawitLema-x7o
    @SelamawitLema-x7o 11 месяцев назад +4

    አቤሎ እናመሰግናለን አለምን በነፃ እያስጎበኘሀን ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 11 месяцев назад +6

    ወይ አቤሎ ምርጥ ሠው ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 11 месяцев назад +6

    አቤልሻ የዛሬው ይለያል ይመችክ ስንት ነገር አየን ገና እናያለን በርታ እናመሠግናለን ❤️🙏❤️

  • @mohammednoor6424
    @mohammednoor6424 6 месяцев назад +3

    Abel ምርጥ ሰው እንዳተ ያለውን ሰው መቶ ግዜ ሰብስክራይብ ማረግ ❤❤

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 11 месяцев назад +5

    ታድለህ ነፃ ሆኖ መዝናናት እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 11 месяцев назад +1

    አቤሎ ይመችህ በስራዎችህ ሁሌም ታስደምመናለህ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል 🙏🙏🙏👍🏼👏🏼

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን አቤላ እግዚአብሔር የጠብቅህ መጀመሪያ ግን የምታወራት መስሎኝ ነበር

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Месяц назад

    Thank you, a lot, you show us the world

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 11 месяцев назад +35

    አቤላ ምርጥ ሰው ያ 31 አመት ከጫካ አልወጣም ያለውን የጃፖን ወታደር ካልሞተ ሰላም በልልኝ! ይመችህ አቤላ!!!

  • @ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ

    Thanks for sharing something unusual we were bored and tired with the same stories from everyone now you brought something new thanks keep exploring 👍

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ 11 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው ተባረክ❤

  • @abduahmed5961
    @abduahmed5961 11 месяцев назад +3

    በጣም ደስ ይላል አቦ ይመችህ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 11 месяцев назад +1

    የሚገርም ነዉ። አመሰግናለሁ አቤል

  • @mathiwosmekonnen
    @mathiwosmekonnen 11 месяцев назад +4

    አቤላ ያንተ vlog ይለያል ገና ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 11 месяцев назад +3

    አቤሉ ብርድ ነው አንዴ ቡና በጣም ትጠጣለህ ይመችህ ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 месяцев назад +3

    ገና ብዙ ነገር እናያለን ❤❤❤አቤሎ ትመቸኛለክ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 11 месяцев назад +5

    ስው እድዚህ ስልጥኖን እኛ😢😢😢

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 2 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሠው😊

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 11 месяцев назад +3

    መልካም መረጃው ጥሩ ነው .. እስቲ በጎ አድራጎት ሥራ ይህንን ቻናል ሰብሥክራይብ አስደርግ መንፈሳዊ ነው ለሚመለከተው..

  • @haimont9075
    @haimont9075 11 месяцев назад +1

    ወይ አቤል መታደልህ እናመሰግናለን

  • @MoneramamiYeroosan
    @MoneramamiYeroosan 3 месяца назад +1

    Abel thank you brother

  • @RichAmare
    @RichAmare Месяц назад

    ይመችክ

  • @wanshiwanshi
    @wanshiwanshi 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን አቤላ❤️❤️🙏🙏

  • @Alazar-m3u
    @Alazar-m3u 23 дня назад

    Enamesegnaln abela bertaln 🥰🥰🥰

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Месяц назад

    ዋዉ ሁሉም የእራሱ ዉብ ካልቸር አለዉ እናመሰግናለን አቤሎ👌❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 11 месяцев назад +1

    ዋው ቁጭ ብዬ ቶኪዮን አየኹዋት ያለወጪ አመሰግናለሁ ኣቤላ።

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 22 дня назад +1

    ስላክቁጥርየትአለ፣እማይታይየለጉድድድ😮😊

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጀ9ኀ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጀ9ኀ 5 месяцев назад

    አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ❤

  • @habtamuayayou
    @habtamuayayou Месяц назад

    OSAKA Lement Atemetam betam arif Giza tasalfalhe

  • @asegedechnegewo6797
    @asegedechnegewo6797 11 месяцев назад

    ጉበዝአቤል ጉቤኝ ቱን ቀጣል የማናዉቀዉን አለም እያሳወከን ነዉ አመሰግናለሁ።

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 11 месяцев назад

    መታደል ነው አቦ ይመችህ !

  • @yaredteshome3078
    @yaredteshome3078 11 месяцев назад +2

    ብቻህን ትልቅ የመገናኛ ተቋም የሆንክ ድንቅ ልጅ። አንተን subsribe ማድረግ ትርፍ ነው። በርታ አቤሎ!!

  • @hanabogale286
    @hanabogale286 2 месяца назад

    ጥሩ ማንቃት ነው ፣እኛ ምንያህል ወደኃላ እንደቀረን ፣እንዲህ ነው ለአገር መስራት

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 2 месяца назад

    ስለጃፓን ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ!
    ቡና ስትጠጣ ግን ጥንቃቄ አድርግ slurp አታድርግ እዚህ አውሮፓ እጅግ በጣም ነውር ነው እንደማትቀየመኝ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ይመችህ::

  • @Tsegagebeyehu-mi1oq
    @Tsegagebeyehu-mi1oq 11 месяцев назад +1

    ኣቤላ አደራ ራዲዯአክቲቭ ይዘህ ምጥተህ እንዳታስጨርሰን

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🙏🙏🙏

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 Месяц назад

    እናመseግናለን አቤሎ። ጃፓን 1ኛ ሀገር ናት ልክ እንደእኛ ሀገር🤣🤣🤣😂😂😂

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 11 месяцев назад +2

    አቤል አደኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 Месяц назад

    ክክክ ብር ና መኪና ይዘው ተመጡ ነዋ ከሌላቸው መችም አይፈልጓቸውም የኛወቹ

  • @RahimaKadir-y4j
    @RahimaKadir-y4j 11 месяцев назад +1

    Abele enamasaginaln ❤

  • @medhanefssehaye9908
    @medhanefssehaye9908 11 месяцев назад +1

    ኣቤላ የ ጃፓን የን እና ብር እንዴት ነው ሲነጻጸር ዝርዝር

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 11 месяцев назад

    Abello ye dinkadink kestetoch kendegna anefnafi❤❤️❤️👍🙏🇨🇬

  • @almaz-c8u
    @almaz-c8u 14 дней назад

    ይማችክ

  • @Enatkassahun-h4u
    @Enatkassahun-h4u 10 месяцев назад

    ከፌስቡክ ወደ ቲክቶክ አሁን ወደዚህ መጣውልክ አቤል 🥰🥰🥰 ለምትሰጠን መረጃ 🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @storyteller944
    @storyteller944 11 месяцев назад +1

    Thank you abel

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 11 месяцев назад

    ይመችክ አቤሎ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 11 месяцев назад

    Betam arif information néw thank you

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 11 месяцев назад

    Thank you Abelo am love coffee ☕ to

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 месяцев назад +3

    ገና ጉድ እናያለን እንስማለን ለጉድ ያስቀመጠን እማታመጠው ጉድ የለህ አቤሎ 😁😂😂😂😂😂

  • @TesfahunBirara
    @TesfahunBirara 11 месяцев назад

    አቤላ በጣም እናመሰግናለን ዓለምን ስለምታስጎበኘን በርታልን ወንድሜ... አሜሪካን ሊስት ሮችንና ወዛደሮችን እንዴት እንደሚሰሩ ብታሳዬን ... እነዚህ ሥራዎች በኛ ሀገር የተናቁ የተዋረዱናቸዉ ... በሰለጸኑት አለም እንዴት ይታያሉ!!! እሚለዉን ሲመችህ ሥራልን ።

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 5 месяцев назад

    Abi ተባረክ ይሄ ሃጋር ያስጣላል ምክንያቱም ኦሮቦት መስታናጋዱ ነው ለሰው ስራ ብፋጥሩ ጥሩ ነበር

  • @Abubeker11
    @Abubeker11 11 месяцев назад +5

    ቴሌማ አቁሞ ሊዘርፈን ምንም አልቀረውም

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 11 месяцев назад +2

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አቤሎ የኔ ታምሌሉን አይቶ መሮጤ 🤣🤣🤣አለመሰበሬ በእውነት ልዬ ነው ግን ማሽኑ የሰራው ኮፊ ጣእም አለው እኔ አምኜው አልጠጣም 🤣

    • @generalpsychology1
      @generalpsychology1 11 месяцев назад

      😂😂😂ልትሄጂ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 11 месяцев назад

      @@generalpsychology1 አወ በኪሱ ባረገኝ 🤣🤣🤣

  • @ZedYusuf
    @ZedYusuf 8 месяцев назад

    አሪፍ ችሎታ አለህ ማናወረቀውን አሳወከንኮ

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 2 месяца назад

    አራ አቤሎ ምርጥ ሳው በርት የኛ ጀግና 👌🏼👌🏼

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 11 месяцев назад

    ዘገራሚ አቤሎ እኛም ሀገር እንዲገባ ሹክ በልልን ለፈላጊዎች።

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 11 месяцев назад +1

    አቤሎ ወንድሜ ቡና አታብዛ አይጠቅምህ ሳይበዛ በመጠኑ ተጠቀም.

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 11 месяцев назад +2

    ወይኔ አቤሎ አሪቴፊሻል እንጄስ በሥራ ለይ ዋላ ማለት ነው

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 6 месяцев назад

    ውይ ታድለህ ሀገር እንደመጎብኘት ደስ የሚል ነገር የለም በየጊዜው በእድሜህ ላይ እየተጨመረልህ ነው ቀናሁ

  • @YikaloBerhe
    @YikaloBerhe Месяц назад

    lemindinew (coffee ) buna yewesedikibetin ber yalizegahew.......???????????

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 11 месяцев назад

    የተለየ ነው ብቻ ሀገራቸው ይመችህ አቤላ ፈታ በልበት በሀገራቸእ

  • @natoliboss
    @natoliboss 5 месяцев назад +1

    good

  • @zemedkuntadesse7703
    @zemedkuntadesse7703 7 месяцев назад

    አቤል እጅግ ልትደነቅ ይገባሐል ይሄም አለ ብለን ለመረዳት ቢያንስ ሰው ከመስማት እንዲያይ አድርገህ ማጋራት መቻልህ አንተን አለማመስገን አይቻልም ስንቱ ባለሐብት እንደዚህ የመሳሰሉትን አላሰበም 10Q

  • @erieboytubechannel
    @erieboytubechannel 11 месяцев назад

    ለምን ስለeritrea✈⏲ አሰራም አስመራ ላይ ሃደሕ ቡዙቦታ ሰርትሃል ኡሱደሞ ከባድ ነው አልልም ብሰራን ከምር ደስይልኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mierafabirham5764
    @mierafabirham5764 11 месяцев назад

    Abelisha Thank u!

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 5 месяцев назад

    ከሮህቦት እጅስ አልጠጣም😂😂😂😂 አቤላ ልዮ ሰው እናመሰግናለን ስለምታስተላልልን ነገር❤❤

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 11 месяцев назад

    ይመችህ bro❤

  • @alemsegedmorka9796
    @alemsegedmorka9796 6 месяцев назад +1

    አቤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 15 дней назад

    😂😂😂አይ አብልይ 🤣🤣ዎን ምን አይነት ነው

  • @zeryhungetachew3804
    @zeryhungetachew3804 11 месяцев назад +1

    አቤላ ቡና አጠጣጥህ ሺሻ የምትስብ ነው የሚመስለው ይመችህ።

  • @micoman-kl4gn
    @micoman-kl4gn 11 месяцев назад +1

    እመች

  • @tsifarneda
    @tsifarneda 11 месяцев назад +1

    ወይኔ እኔም ቡና ሳልጠጣ መዋል አልችልም አቤላ አብረን የሄድን ነው የሚመስለው 😂😂😂

  • @JobirawSisayi-hh7pm
    @JobirawSisayi-hh7pm 5 месяцев назад

    አቤል ይመችህ

  • @ArebuSeidBeshir-br4fp
    @ArebuSeidBeshir-br4fp 11 месяцев назад

    6:07 Ere abelo minishe lemanignawum yime I love it

  • @TemesgenLeta
    @TemesgenLeta 2 месяца назад

    አቤልተመችተሔኛል

  • @HenokNeguse-vq2si
    @HenokNeguse-vq2si 11 месяцев назад +1

    Abelo እንዴት እንደምወድህ እውነት ከልቤ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 11 месяцев назад

    Thank you.

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt 11 месяцев назад

    Abyle bweste msmr awerag flegyk nwe bnatk kumengr comnt endayk angern❤❤❤

  • @KokobYoutube
    @KokobYoutube 11 месяцев назад +1

    ከማን ጋርነው ምታወራው ቆይ 🤔🤔

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 11 месяцев назад

    በጣም ይገረማል

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 11 месяцев назад

    Wow የባሉነገርአዴራ አቤሉ ክክክክክ እርእሱንሳይ ነው ገና የሳቀሁ

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 11 месяцев назад

    አቤላ ሁለ ገቡ ይመችህ bro

  • @DanYemednaw
    @DanYemednaw 2 месяца назад

    Tanks

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 11 месяцев назад +1

    ቦታዉላይ ያለሁ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ አመሰግናለው አቤላ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 11 месяцев назад +1

    በርታ አቤሎ የምር አፌን ከፍቼ ነው የማይክ ሁሌም

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 4 месяца назад

    ይደረጋል

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 6 дней назад

    Abelo❤❤❤❤my brother

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 месяцев назад

    ይገርማል ወድማቺን እናመሠግናለን😂😂😂😂😂

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ