ብዙ አመት ጠብቄህ አለሁ ላጣህ አልፈልግም 😢 የቶፊቅ አፍቃሪ መጣች 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ День назад +289

    ሱበሀን አላህ📿🖊
    አልሀምዱሊላ📿🖊
    አላህ አክበር📿🖊

    • @የኔ-p1f
      @የኔ-p1f День назад +1

      ጀዛኪ አላህ ኸይር በየቦታው ታስታውሽናለሽ🎉🎉🎉

    • @emureyantube36
      @emureyantube36 День назад

      ሹክረን ኡህታ ደምሩኝ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم День назад +5

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር
      አላህአክበር

    • @MariyamRediwan
      @MariyamRediwan День назад

      جزاكم الله خيرا و احسن الجزء❤❤

    • @TesafnshGetachw
      @TesafnshGetachw День назад +2

      እዉንትም ሱባሃና አላ
      ዘንድሮ ሴቴች ለቀዋል

  • @Rehima-tubegy1wf6by8w
    @Rehima-tubegy1wf6by8w День назад +171

    ከሶፊ ጋር በሀላል አንድ ይሁኑ የምትሉ ደምሩኝ

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv День назад +1

      ይሸል ነበር ቢሖን

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 День назад +330

    ሀይማኖትህ በሚፈቅደዉ መልኩ አግባ የምትሉ ደምሩኝ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio День назад +106

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም😊😊

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 День назад +150

    ወይ ዉርደት ሴቶች ሀያእ ይኑራችሁ አኡዙቢላህ 😎

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День назад

      ደምረኝ🎉

    • @tgay5642
      @tgay5642 12 часов назад

      ግን አሳዳጊ አላችዉ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 12 часов назад

      @@maryamdawood5052 ደመርኩሽ በርች 🥰

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 12 часов назад

      @@tgay5642 ምኑን አወቅነዉ እየመጡ ይግማማሉጂ 😎

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 6 часов назад

      በጣም ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን ሴቶቹ አይን አወጡ ሆ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube День назад +45

    አይ ሶፈና ቶፈቅ ነዉ የሚያማረባቸዉ የመተሉ በላይክ👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 День назад +271

    ፕራንክ በቃን የምትሉ ብቻ እስኪ ደምሩኝ ጎራ በሉ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube День назад +103

    ሶሪ እና ቶፊቅ ታርቀው አብርው ቢሄኑ የሚያስደስተው😢😢

  • @mubetube2
    @mubetube2 День назад +128

    እ ከሰሙጋ ተገናኛችሁ🎉በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤

    • @seadajemal-h8u
      @seadajemal-h8u День назад +5

      እኔም እደሰሙ ማበደነዉ በሀሰን ሙቢየ የኔየዋህ❤❤❤❤

    • @seadajemal-h8u
      @seadajemal-h8u День назад

      ሀሰን የስራህን😂😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf День назад +1

      ሀሠንማነዉ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg День назад

      ❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @HhdhdhHsjej
      @HhdhdhHsjej День назад

      ❤❤❤❤አሚን🎉

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf День назад +54

    ቶፋየ ወድሜ ከሶፊጋር ኒካእሰር በሀላል ተጋቡ የምትሉ ደምሩኝ ጋይስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @Ab_faf
    @Ab_faf День назад +452

    ቶፊቅ እና ሶፊ አብረው ይሁኑ የምትሉ

    • @hannabirhanu3178
      @hannabirhanu3178 День назад +1

      Yamaha yihe yemayreba ledes gar hono kesobröd setoch gar new yemidaraw yihen Aaro meketket newbalege sid siyastela uffffff

    • @SoldAmln-mp6vu
      @SoldAmln-mp6vu День назад +11

      አይሁኑ ነው የምለዉ እኔ ሶፊ የዋህናት

    • @AminaAmina-wn6xv
      @AminaAmina-wn6xv День назад +18

      ቶፊቅ ለትዳር እሚሆን አይደለም ምክናየቱም የአላህን ሀቅ የማይጠብቅ የሚስቱንም ሀቅ አይጠብቅም ከሰላሳው ሀጂ ነብይ ሴት ጋር እየተጃጃለ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi День назад +6

      ይቅርባት መልሱልቦንይሰብራታል እደራቀይ ትቅር

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 День назад +2

      😂😊

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f День назад +59

    የተከበራቺሁ በመላዉ አለም ላይ የምትገኙ ዉድ ኢትዮጰያዊያን ሁላቺሁንም በያላቺሁበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 День назад +46

    ወይ አለ ማፈር 🙆‍♀️ሴቱ አኡዙቢላህ ራሳቹሁን አታርክሱ

  • @AminatAmin-q1e
    @AminatAmin-q1e День назад +39

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ በአሏህ እህቶች ድንበር አትለፉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @GgGg-y1p
    @GgGg-y1p День назад +66

    ቶውፊቅ ተውበት አርግና እንደገና እንደተወለደ አስበህ በድንህ ጠንካራ ሁን ከሴቶች ጋር አትነካካ!!

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f День назад +35

    ቶፊቅ ና ሶፊ አለህ አንድ ላይ የድርገችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад +1

      እህት ደምሪኝ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 20 часов назад

      @@Zehara9 አሰለሙ አለይኩም

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 День назад +75

    አረ አንዳንድ ሴቶች አረጋጉት ውይ ባህላችንን ቀበራችሁት እኮ😌

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z День назад

      በጣም

    • @SitiYassin
      @SitiYassin День назад

      ባኽልጠፍ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz День назад

      በጣም ባለጌዎች

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ День назад

      እናቴ ዮትዮፐቧን ለማሳደግ ነዉ አዳሜ የምትላላጥ

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p День назад

      ሀሀሀሀ👎👎👎👎👎👎

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ምነው ሙስሊምሴቶች ሁላችንምሳኮን አንዳንዶች ሀያዕ እሚባልአጣችሁ እህህህ💉💉💉💉👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @fhhy4tgy28
    @fhhy4tgy28 День назад +154

    ሙስሊም ላረገኝ ጌታ አልሃምዱሊላህ የምትይ ነይ 😂😂😂😂😂😂

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz День назад +4

      ዘቅ ሁሉምአዲነውደ

    • @899-r9n
      @899-r9n День назад +14

      ሙሢሊም ከ100 አንድነው ኦሮዶክስ 100% የሚጠይቀው😅😅😅😅😅

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ День назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @MekyaAli-fu9ii
      @MekyaAli-fu9ii День назад +22

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ❤❤

    • @SusuAdiseAdise
      @SusuAdiseAdise День назад +17

      አወ አልሀምዱሊላህ አሁንም ከመቶ አንድ ነው ብታገኚ ከኢሥላም ልጆች ስለዚህ አደብ ይኑርሽ ጠይቆ ማግባት ችግርየለውም ፍቅረኛ የሚለውነውጅ በኛቤትየማይሰራው

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b День назад +36

    ኧረ ሴቶች ተው ግን አታሰደቡን አንቺ አህያ 👎🤐🤐🤐

    • @hklpofghtr4225
      @hklpofghtr4225 День назад +1

      ሀሀሀሀ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u День назад +1

      እረድራማነው አትሳደቡ😅😅😅😅😅

    • @oz2769
      @oz2769 День назад

      😂

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 22 часа назад

      የምር የሴቶች ሰግጥና በዛ!!😮😮😮
      ይችሰ ልዴፍረው ነው ኑሮ!😅😂😂😊

    • @FffccMohammed
      @FffccMohammed 22 часа назад

      ደምሪኝ አይይይይይይሴትሁሉ እኩልእእእእእህ

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o День назад +30

    ወይ ዘድሮ ሴቶች የፍቅር ጥያቄ እያቀረባቹ ተቸገርን ወገን እየባሰ ነው 😂😂😂😂

  • @Nejimiya
    @Nejimiya День назад +34

    አረ ሴቶች አደብ ግዙ ወላሂ ይደብራ ለዛዉም በሚዲያ ከዚህ በላይ ወርዳችሁ ባትገኙ ባይ ነኝ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn День назад +55

    🤔🤔🤔🤔🤔ይሃን ነገር መቃወም አለብት የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍🤔አሳፋሬ ትውልድ ሴት እደት ወደን ይጠቃል በ ከቅርብ ግዜ ወድህ ሴት መጠይቅ ጀምሯል በጭራሺ ከብሀል ከሀይማኖት ያፈነገጠ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ልክክፍይክእክእ
      @ልክክፍይክእክእ День назад +3

      አሂረል ዘመን የቂያማ ምልክት ነው

    • @zemzemaseen5236
      @zemzemaseen5236 День назад +1

      ድራማ እየስሩኮ ነው ጅል አረጉንኮ

    • @mesfnFkra
      @mesfnFkra День назад

      😮😮😮😮😮😮የዘድሮውከፍ ይቅር በለን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 День назад

      በትክክል 😢😢

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 День назад

      በዘ ለይ በለትደር ዎንዶችን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj День назад +76

    ቤሩት ዉስጥ ምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ ያረብ 😢

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z День назад

      ምድነው የትፈጠረው

    • @heuyye5507
      @heuyye5507 День назад

      እስራኤል ጦርነት ጅምራባቸው ነው ሙስሊሞችን አላህ ይታድጋቸው በስ ሊላ ምንም አልልም ​@@LubabaAhmed-w1z

    • @BelaYiNesh-x4g
      @BelaYiNesh-x4g День назад +2

      አንች ሠላልሸ እኔአፈርኩኝ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj День назад

      ​@@BelaYiNesh-x4gምን ማለት ነዉ?

    • @ToybaYmam-u6m
      @ToybaYmam-u6m 23 часа назад +2

      ሁሉምን ስደተኛ ሰላማቸውን ያብዛላቸው ያረብ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube День назад +15

    ይችን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ 2017 የተባረክ ሰላማቹህን ምታገኙበት ያሰባቹህትን ምታሳኩበት ፍቅር ሚሰፍንበት ዘመን ያድርግላቹህ አሜን 🙏❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      እህት ደምሪኝ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 День назад +29

    እኔ ግን የታዘብኩት ነገር ፕራክም ይሁን የእውነትም ይሁን አያገባኝም ግን ፍቅረኞች ሲጣሉ ጠብቃቹሁ ከማሰታረቅ ይልቅ እኔን አግባኝ እኔን አፍቅረኝ እኔ አፈቅርሃለሁ እኔን እሆናል ሁኖል ሰራቹሁ ሁሉ ቱቱቱቱቱ የምር ሴቶችን ልብ ይሰጣቹሁ ጊዜው ግን ያሰጠላል እባካቹሁ የቱፕር የምትሰሩ ሴቶች ተጠንቀቁ በሁለታቸሁ ማሀል ስው አታሰገቡ ከተለያያቹሁ ተለያያቹሁ ነው የተሰማኝ ነው ይቅርታ አድርጉልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад +1

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @haymanotgatabalaw
      @haymanotgatabalaw 19 часов назад +2

      በጣም በዛላይ ለገዘብ ብለው ሴትነታቸውን ባያዋርዱ😒

    • @Rahima-x8m
      @Rahima-x8m 11 часов назад +1

      ወላሂ ያሥጠላል ለምን ግን በጣም ይደብራል

    • @አልመሊኩ
      @አልመሊኩ 7 часов назад +1

      በጣም ነው እሚያስጠሉት የምር

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t 3 часа назад +1

      አሁንስ በዛ ዘመናዊነት አርጉት ምዲር ባለጌ ኤጭ በሷ የደርስ በኔ የሚደርስ አይመስላቸውም

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u День назад +32

    ግን ስንት ናቸው ያንተ ፍቅረኛ😢 ለማንኛውም ይመችክ😂

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm День назад +19

    በግድ ነው ይድፊሺ እርካሺ ሴት አሰዳቢ

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад

      ማሬ. ደምሪኝ

  • @haymanotgatabalaw
    @haymanotgatabalaw День назад +103

    እድሜ ለሩታ 😂😂ሴቱ ሁላ በሚዲያ እየመጣ አፈቅርሀለሁ እያሉ ተጃጃሉ😂😂

  • @Tizitabekele-dn6xq
    @Tizitabekele-dn6xq День назад +13

    ቶፊቅ በእውነት እልሀለሁ እንደሶፊ የሚሆንልህ የለም ያንተ ንግስትህ ሶፊ ብቻ ናት እንዳትሸወድ ❤❤❤❤ ያንተ አፍቃሪ ሶፊ ብቻ ናት ሌላው ፌክ ነው ❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 День назад +77

    ቆይ ለምንድነው ቶፊቅን የማታሳድጉት ስለማያሽቃብጥ ነው ወለዬዎች ለቡታጂራዎች ቢሆን ጂራታችሁን ትቆሉ ነበር 😎 ቶፊቅ የፈለገህን ድብን አርገህ ስራ ስራ እስከሆነ ድረስ ደግሞ ጎበዝ ነህ ትሰረዋለሁ ሁል ጊዜ እየመጣህ ሚዲያው በአንድ እግሩ አቁመው 💪💪

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص День назад +2

      ሳሕ ደምርኝ❤❤

    • @ZahraZaaa-w8x
      @ZahraZaaa-w8x День назад +7

      እኔ ብችል 300k ኣስገባውነበረ ወለየወችማ እሚላላስ ነው እሚወዱት 😂😂😂ግን ቶፊቅን ስድብ ትችት ለምን ስራ እኮነው

    • @አኢሻእብራሂም
      @አኢሻእብራሂም День назад

      ሣህ ማሬ ጂራታቸዉን ስትይ በሣቅ😂😂😂😂😂

    • @EeEe-km5dt
      @EeEe-km5dt День назад

      ሣህ ወላሂ የልቤን ተናገርሺልኝ❤❤❤😢😢😢😢

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День назад +2

      ትክክል እሚሰሩት ነገር እኳን እዚህ ግባ አይባልም ዝም ብሎ ውሸት ደራማ አይሉት ጨዋታ 😅

  • @sead-w6s
    @sead-w6s День назад +14

    ማናት የጀመረችው ባህላችንን ያበላሸችው ልጅ ሴት ወድን ጥየቃ የጀመርሽው ግን እደው ሴቱን አለመገዱ አመራሻቸው

    • @sebrinatube
      @sebrinatube День назад

      ክክክክክክክክክ አንድ ከንቱ ነው ይሄን እሷ ከጀመረች ስንት ሴቶች መጡ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 День назад +1

      እሩታ ናት

    • @gbeesaum
      @gbeesaum 22 часа назад

      እሪሳ ሶፊ ነች የጀመረችሁ ቢድያላይ መታ ባጠይቀው እደጠየቀች መታ ተናግራለች😂😂

  • @Boonii-d9e
    @Boonii-d9e День назад +56

    ሆዴን አየመመኝ ነዉ ለዪክ አድርጉለኝ😢

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube День назад +12

    ጊዜው ግን ተቀያየር እንዴ ወንድ መጠየቅ ቀረእኮ እር ሴቶች እባካችሁ ብዙ ፍቅራችንን ደብቀን የምንኖረ አለን 😂😂😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @FatihaMrtuwa
      @FatihaMrtuwa 21 час назад

      ​@@Zehara9ወላሂ የምሬን ነው እንዴት ነው ሚደመረው😂

  • @FathimaMuhammed789
    @FathimaMuhammed789 День назад +4

    ተውፊቅ.ወዲሜ..ወላሂ..አተንም..ሦፌንም..በጣምነው.የምወዳቺሁ..ግንበምሀከላቺሁያለውንክፍት.....አተከሦሥለምትሻል..ብታሥተካክሉት..አላህምይወደዋን...እነዝህበደካማጎንህ.የሚገቡ..ሠወቺ..ላተአሥበውሣይሆን..መጨረሻላይ..ይጎዱሀል..በአላህታረቁ..በጣምትወዲሀለቺ..ተረዳት..ሤትህትአለህአተም

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ День назад +27

    ሡባሀንአላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላህአክበር

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      መኪየ ደምሪኝ

  • @Nebu15
    @Nebu15 День назад +27

    የሆነ ሰፈር የተቃጠለ ነገር ይሸተኛል🤔🤔😥😥😥አሁን ነው እርይ ማለት🙄🙄🙄🙄

    • @zuzutube-v7v
      @zuzutube-v7v День назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @EmuAYMEN-wj2rc
      @EmuAYMEN-wj2rc День назад +2

      😂😂😂😂😂

    • @temermonken1868
      @temermonken1868 День назад

      ሂጅ ሴት አድለሺ አሺሙሩ ለሶፈነው

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ День назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እእእእርርርርይይይይይይይ ጮህታቸን የስማልን ሴቶይ እፍሩ😂😂😂😂😂

    • @Nebu15
      @Nebu15 День назад

      ​@@temermonken1868ስለ አሽሙር የሚያቀው አሽሙረኛ ነው እኛ ስለደዚህ አይነት ነገር አይገባንም

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ День назад +11

    አኡዙቢላህ ይች ደግሞ እንደዉ ወይ አታገባ መጃጃል ወላሂ አለች እኮ ያለላትን ፀጉር ቆልላ

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 23 часа назад +2

      ይሌላትን ፅጉዉር ቆለላ 😅😅ልክ ብልሻል

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 20 часов назад

      አርቴ ቀጥላነው ተላላጠችኮ

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 19 часов назад +2

      የሰቀኝ ኮመት ዬለትም እንዴ ፀጉር ወይኔ😂😂😂

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 День назад +13

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የሀገራችን ሴቶች ፀጉራቼው ከቅጪላታቼው በላይ የሚሆነው እደት ነው ግን 🎉😂😂😂ቶፋ ወይይ ዛሬ

    • @የኔ-p1f
      @የኔ-p1f День назад

      ከውስጥ ሻሽ እያሰሩ ነው ክክ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 День назад

      ​@@የኔ-p1fበዉስጥ ሻሽ ማሠር አልወድም ጥሎብኝ 😂😂

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi День назад

      ​ወላሂ ሻሽ አይደለም ኢትዮጵያዊ ገብቸ ጉድ አይቸ ልክ እንደፀጉር ማስያዣ አድርገው በጣም ትልቅ ነው እንደቬሎ ቡፍ ያለ ነው ያንን ፀጉራቸው ላይ አድርገውት ነው ሀገር ብታዩ ሙስሊም የተባለ ይሄንን ያላደረገ አታገኙም

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 День назад

      @@Toyba-pc9bi ይገርማል ሲያስጠላ ወላሂ እኔ አንድ ጊዜ በልጅነቴ ነው አንፖሎ ተሠርቼ እሁድ ማለት ነው ጧት ትምህርት ቤት እየሄድኩ አስጠልኝ የሳር ኮጆ መስሎ ከዛ እየሄድኩ ፈታሁት ከዛ አሳያዝኩ ንፅህና እሰልፍ ላይ ይታያል ሠኞ ሠኞ ከዛ መምህሯ አየችኝ ሻርፕ አንለብስም ነበር ፀጉሬ ለስላሳና በጣም ጥቁር ስለሆነ ምንም አልተባልኩ እና ፀጉሬን ከፍ አድርጌ ማሠር አልወድም

    • @SEMU-jo5lw
      @SEMU-jo5lw День назад

      እኔ ራሱ ይገርመኝ ነበር እንደዛ ነው ምን እያደረጉበት እል ነበር ክክ​@@Toyba-pc9bi

  • @myid3157
    @myid3157 День назад +16

    እድሜ ይሥጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን እስኪ ሤቶች ሠከን በሉ በዚያም በዚህም ተነስታችሁ እወንድ ላይ አትለጠፉ አሣዳጊ የበደላችሁ አኡዙቢላህ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 День назад +12

    እሩታ ተብየዋ ስቱን ሲት በከለችዉ ይኸዉላ እሶ ከመጣችነዉ ሲቶ የተበላሸ

    • @jebdb
      @jebdb 23 часа назад

      አር ባክሽ

    • @Abt-g2c
      @Abt-g2c 21 час назад

      አወንወላሂ እህት እሩታሴቱንሁሉ አበላሸችው

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 13 часов назад

      @@Abt-g2c ቀላ ልአበላሸየዉ ከግዚ በዋላደም ወዱ ሳየሰወን ሲቱነዉ ሽምግልኤና የሚልከዉ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl День назад +15

    ድራማው ጀመረ 😂😂😂😂😂😂ወይቶፊቅ አሁንም ወደራስህ ተመለስ እባክህ እዛ ጋር የሰበርካትን ልጅ አቃናት ከሶፊከራስዋጋር ተጋባ አንተ ከሴትጋር ያለህን ነገር ቀንስ ይሰለቻል ሴቶች ዲናችንን አታሰድቡ አንቺ አሁን ከሶፊተሽለሽ ነው እረለማለያየት ቸኮልሽ ከውስጥ እዲለያዩ ስታሴሪ የነበርሽው አንቺ ነሽ ጉድ እኮ ነው ሆ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @BiftuuAbduroo
    @BiftuuAbduroo День назад +17

    Auzubilaahi Auzubilaahii Qiyamatuu kalayee moo 😢😢😢Yaa Rabbi nuu Qajelchii😢😢😂😂

    • @HalimaHusen-8
      @HalimaHusen-8 День назад +1

      Wallyi nama dhibba 😢

    • @BiftuuAbduroo
      @BiftuuAbduroo День назад +1

      @@HalimaHusen-8 sanuu wallhii jetee kakatii barii😢😢😢

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 23 часа назад +1

      Dhugaa😢😢😢Auzubilah

    • @MakiaAbdu
      @MakiaAbdu 23 часа назад +1

      Wly namaa dhibba dhugaa rabbii yaa rabbi nuu qajeelchii subbahallah😢😢😢😢

    • @BiftuuAbduroo
      @BiftuuAbduroo 23 часа назад

      @@MakiaAbdu amiiiiiiiin amiiiiiiiiiiii 🤲🏻🤲🏻😢😢😢

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 22 часа назад +4

    የቶፊቅ አፍቃሪወች ተቆጥረዉ አያልቁም ድራማ ነዉ😂😂😂😂

  • @Mekedeshaylu-y3d
    @Mekedeshaylu-y3d День назад +12

    ላይክ አድርጉለት በማሪያም የኔ ውዶች

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      መቅድየ ደምሪኝ

    • @Mekedeshaylu-y3d
      @Mekedeshaylu-y3d 4 часа назад

      @@Zehara9 ነይ እንደማመር

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ День назад +7

    ከሶፊጋር ታረቅ የምትሉ ኮመንታሮች እስኪ ዝም በሉ መታረቅ ካለባቸውና ፍቅር ካለባቸው እነሱው ያውቃሉ ህይወት ይቀጥላል

    • @Zehara9
      @Zehara9 22 часа назад

      ሀስናየ ደምሪኝ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 День назад +9

    ጉድ ፈላ ምንድነው ዘንድሮ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍👍💪💪💪🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ቅድስቴ ደምሪኝ

  • @አኢሻእብራሂም
    @አኢሻእብራሂም День назад +10

    300 እናሥገባዉ የማዳም ቅመሞች ቶፊቅን የምትወዲ ሸር አርጉ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ

    ሴቶች ጥጋችሁንያዙ ቆይቶዉፊቅ አሁንስለሴት የማስብበት ሰአት አይደለም እራሡን ያዳምጥበት😊🙅

  • @የማርነኝየሚካኤልልጅ

    ቶፊቅ የኒውድ ወንድም በርታልኝ እሺ ማንንም አትስማ ለኛ ለምንወድህ ስራልን ከህይወትህ አካፍለን እንማራለን ከስህተትህም ከጥሩነገርህም እሺ አባቴ ጥፋትህንም አውቀህ ይቅርታ ስጠይቅ❤😊😊😊

  • @RutaTube-x1n
    @RutaTube-x1n День назад +26

    ከሶፊ ዉጭ አያምርም ይቅርታ ደምሩኝ ጋይስ

    • @HaymiTube138
      @HaymiTube138 День назад

      ❤❤

    • @HamiduKibamo
      @HamiduKibamo День назад

      Lamini Ruta

    • @GusVjx
      @GusVjx 8 часов назад

      እዉነት ነዉ ያለ ሶፊ አያምርም😢

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ День назад +5

    ሴቶችየ እባካችሁ ፀጉራችሁ ላይ ልብስ አትጠቅልሉ መቸም ይሄ ፀጉር ነው የሚል የለም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 День назад

      😂😂😂😂😂😂😂 እኔም እኮ ጉድ ሆኖብኘል ጨርቅ ነዉ እንዴ

  • @መኪያዩቱብMakyYOuTube
    @መኪያዩቱብMakyYOuTube День назад +16

    ሶፊ ነ ቶፍቅ አብሮ ይሁን ምትሉ እስክ በለይክ ግጩኝ

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen День назад +7

    ደሞ የበሬ ሻኛ ይመስል ፀጉርሽን ከምርሽ አላሁ አክበር አስቀያሚ አስጠሊታ እበት ሴት በሚዲያ መጠሽ አፍቅርሀለው ስትሂ እበቴ ሴት ነሽ ከቤትሽ ተቀምጠሽ ብትከበሪ አይሻልም ወራዳ እበቴ ነሽ

    • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
      @Hነኝስደትየሰለቸኝ День назад

      ምክርነው ስድብም 🤭

    • @HanitaDessale
      @HanitaDessale День назад

      @@Hነኝስደትየሰለቸኝስድብ😅

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi День назад

      ​@@Hነኝስደትየሰለቸኝ😅😅😅

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 19 часов назад

      ፀጉር መስሎሽ ነዉ ከዉስጥ ሸሽ ጠምጥሞ ከለይ እጅብ የረገሉ😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День назад +7

    ክፍተት ተጣቅማ ልጋባ ነው😂😂ያምትሉ ለይክ😂😂እዳሆና ሰው ስም አልጣራም😢😢😢😂😂😂🎉🎉

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 День назад +3

      ሙስሊም አይዴለሽ አሽሙር ሲቀጥል በካሜራያያችሁትን እዉነት እዳይመስላችሁ

    • @BasemaAlbasema
      @BasemaAlbasema День назад

      😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @zemzemaseen5236
    @zemzemaseen5236 День назад +4

    ስታስጠላ ግሽልጥ ትወናም ቢሆን አልቻልሽበትም ንፍጣም በውሽት ስው ልታሳምኑ ዱሞ ሶፊና ተውፊቅ አልተጣሉም ለስብስክራይብብ ኢትዮ በቃ ፍሽን አረጉት ስሞኑን ሌላ እሚስራ ጠፋ

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 День назад +5

    ይች ልጅ በለፈው ለኛ መረጃ የሰጠችን ልጅ ትመስላለች ድምጿ ይመሳሰላል ወይ በቃ ተፋቀሩ መፋቀር ብርቃችሁ አይደለም😂😂😂

  • @MHdgdk
    @MHdgdk День назад +2

    ቱ ሴት መሆኔን ጠላሁት ብሽቅ ሶፊን የመሰለች ቆንጆ ትናት አፍግቶ ጥሎ አንች ዛሬ ለኔ ይሆናል ብለሽ መጣሽ ቆሻሻ ሳታሳዝንሽ ቀርታ ነው አፈር ብይ

  • @محمدللا-غ6ح
    @محمدللا-غ6ح День назад +6

    ቶፊቅወዲሜ የኝ ወሎየዬ🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ውዶቸ ደምሩኝ

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr День назад +2

    አይይ እስኪ ጨርሼ ልስማው ሶፊያ ነይ ስሚ ሶስት አመት አላላችም በትዳር ውስጥ ሆኖ ወንድን ልጅ ለምን እንደሚያወሩ ስታስጠዪ 😢

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c День назад +9

    በቃ ወዶቹ መጠየቅ አቁሙ😂😂😂😂

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc День назад +7

    የሩታ ወዳጅ ናት አፈቅርሀለሁ አላለችም ሴቱ ምን ነካዉ😂😂😂😂

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ День назад

      ከወንዙ ነው😂😂😂😂😂

    • @MameAhmdin
      @MameAhmdin День назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ሴት ሁሉ መጠየቂ የጀመረው እስዋን አይቶ ነው ሸርሙጣ የሆነች ልጅ

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ День назад

      😂😂😂😂😂

    • @halimaendris5089
      @halimaendris5089 День назад

      😂😂😂

    • @MameAhmdin
      @MameAhmdin День назад

      @@halimaendris5089 እውነቴ እኮ ነው እስዋ ሳትመጣ በፊት አንድም ሴት ጠይቃ አታቅም እርካሽ የሆነች ሴት

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen День назад +3

    ማስጠያ ነሽ አስቀያሚ ማፍራ በዚህ ሚዲያ የሚመጣ ሴት ግም እሱም ግም እበት ናቸው ሴቶች ማፍራ አሁዚቢላህ ምን አለበት ኮስተር ብለህ ስራህን ብሰራ አስር ሴት እያመጣህ ባትጃጃሎብን ሽቅብ ሁላ ባትሰሩ ብትዘጉት ይህን ቻናል

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 День назад +3

    አረ ሰሙ ክክክ😂😂እዉቅሻለዉ በለትደር ነሽ ይልቁንስ ዩቱዩብሽን እንደዲስ ለመስራት ፈልገሽ ከሆና ጥሩ በርቺ ግን አፈቅርሃለዉ ምነምን ዋ ለባልሽ እንደልነገር 😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ውድእህቴ ደምሪኝ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 23 часа назад +3

    ሶፊኮ ተናግራለች ባለፈው እያለቀሰች የሠራቸው ቪድኦ ላይ የኔን ስም አጠልሺተው በራሳቸው ቻናል ይዘውት የሚመጡ አይዲያ አለ አለችን እሄው ክፍል አድ ተጀመር

  • @rehimbinitialivjc9770
    @rehimbinitialivjc9770 21 час назад +1

    ወላሂነውየምላችሁበዚችበልጅየተነሳሴትመሆኔበራሱአስጠላኝየምርፈጣሪጉአደኛመስሎእየቀረበደካማጎናችንንእደቻንስከሚጠቀሙበትሰወችአላህይጠብቀን

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 День назад +6

    ሙሰሊም ሴቶች ፀጉራቹህን ዝቅ አርጋቹህ እሰሩ በሰርአት ልበሱ ሂጃብ😢😢😢😢

  • @ZinetAwel-h4k
    @ZinetAwel-h4k 16 часов назад +1

    ሶፊናቶፋቅበጣምሚስኪናቺሁበመሀከላቺሁለጥላትቦታባትከፍቱጡሩነውየዛሬሰውእናስታርቅእሚሊየለምሁሉምሰውለራሱብቻነውየሚጥሩ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira День назад +3

    ሙስሊም እህቶች እባካችሁ በዲናችነ የተከለከለ ነገሮች እንደሀላል አትተግብሩ ኧረ አላህ እንፍራ 😢😢 እንደ ግመል ሻኛ በአርተፊሻል ሒጃብ መቆለል አኡዙቢላህ😐😐😐

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ሶፊየ ደምሪኝ

  • @shaikhashaikh5161
    @shaikhashaikh5161 День назад +4

    ሴትዮዬ ስሜንን አታርክሽው ሴቶችዬ ወዴት እየሄድን ነው ሱብሃን አላህ

  • @zehara5
    @zehara5 День назад +3

    እሰይ ፕራንክ ነው ወይስ 😂በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ይስጠን እስኪ በላይክ ደምሩኝ ❤❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 21 час назад +2

    ዝምያለ ነጃወጣ ብዋል የኛ ረሱለላህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም💐💐💐💐

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube День назад +3

    ወይ መጨማለቅ በቃ ሴቱ አበደ ማለት ነው ጭራሽ

  • @مممدمحمد-ت1ض
    @مممدمحمد-ت1ض День назад +2

    ይችልጂየምርትላትናቶፊቅእናለምለምስለተገናኙሶፊጋታስታርቃቸዋለይብላነዉአሁንየመጣይዉ😋😘😘👎👎👎👎

  • @11Secho
    @11Secho День назад +4

    አራ ወዶች የፍቅር ጥያቄ በመቅረብ ታበባሩን😂😂ወለሂ አንድ ለምነቹ አትከበሩም መቼም😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @uaeZ-dg8xh
      @uaeZ-dg8xh День назад

      😂😂😂

    • @AAa-jr4gn
      @AAa-jr4gn День назад

      😂😂😂😂😂

    • @alhemduliah
      @alhemduliah День назад

      ያሳቀኝ ኮሜት 😂😂😂😂

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of 21 час назад +2

    ሴቱ ሁሉ እያበዱ ነዉ እር ተዉግን እደት ነዉ ምታስቡት😊😊😊

  • @ZeynebMuhemed-l4m
    @ZeynebMuhemed-l4m День назад +6

    አይ ሠሙ የወሎ ወዶች ቀብራራ ናቸዉ ሢጠይቁ እጅ ሢጠየቁ አይወዱም

  • @MastalAll
    @MastalAll День назад +1

    አንችባለጌግብርሽንጠብቂሴቴአታስድቤባለጌደነዝደንቆሮፋራነሽአትጨማለቂ፤አሁንስለያያአይተሽመጣሽባለጌወራዳ

  • @habureshad8197
    @habureshad8197 День назад +5

    ክፍል 2 በሰሙ ዩቱብ ጠብቁ😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ደምሪኝውደ🎉❤

    • @habureshad8197
      @habureshad8197 12 часов назад

      @@Zehara9 እሺ ደምሬሻለው

  • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
    @ነጃትነጃት-አ7ኸ 16 часов назад +1

    ሰጌጤአትሁኑ ሰዉ ሲለያይ ፈጥናችሁ በሰዉሂወትየምትገቡ ሴቶች ምንአልባት የተለያዩሰወች መልሰዉየመገናኘት ቻንስሊኖርይችላል 🥺

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 День назад +3

    አለህ ከሶፊ የስታርቀቹ

  • @MmmD-de9zv
    @MmmD-de9zv День назад +2

    ደሞ በዚ ጀመርክ ጭምልቅ የሆንክ ልጅ ስታስጠላ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል እና ሴቶች ቀና ብለው የማያ ዩት ሲሆን ነው የሚያምርበት አትሽለጥልጥ ከፈልክ አግባ በሀላል ከዛ በተረፈ አትጨማለቅ ሙስሊም እህቶቻችንስ ምነው ክብረቢስ ሆናችሁ ሀያ የሚባል ነግር አለ እባካቹሁ ነግ የልጆች እናት ትሆናላቹሁ ሚዳ ላይ ያለ ነግር እናንተ እንኳን ብት ቶብቱ ሁሌም ሚዳ ላይ አይጠፋም እናስተውል!!!

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      እህት ደምሪኝ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube День назад +3

    ሴቶቹ እየመጣችሁ ልጁን የባሰ አታሰድቡት አህዬች

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @Abeni
    @Abeni День назад +2

    እረ ተውፍቅ በቃ በሀላል ተዘወጅ የማናም ውዳቂ. አይጫዋትብህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад +1

      እህት ደምሪኝ

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ День назад +5

    ፖራክበቃንየምትሉብቻ ደምሩኝ😮

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn 21 час назад +1

    ተቅፊቅየ የኔ እውነተኛ ወድም አላህ ይጠብቅህ. ብርትት በልልን ውድማችን አላህ የተሻለ ሄወት ይወፍቅህ ሱፊም እደዛው እንወዳችሆለን

  • @sadamu
    @sadamu День назад +5

    ሰሙን የምትወዱ እስኪ በላይክ🎉😂 ሰራችለት

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ሱሱየ ደምሪኝ❤🎉

  • @HhdJjd-fy6sq
    @HhdJjd-fy6sq День назад +2

    Sofii ❤ Tofiq please get back together T❤S 😍😍😍❤️❤️❤️

  • @amhara74
    @amhara74 День назад +5

    ይቺ ደሞ ማነች😂😂😂😂

    • @Ade-sm5xq
      @Ade-sm5xq День назад

      Galete nat 😂😂😂😂😂😂

    • @አኢሻእብራሂም
      @አኢሻእብራሂም День назад +1

      ​@@Ade-sm5xqእረ አደለችም ክክክ

    • @Ade-sm5xq
      @Ade-sm5xq День назад

      @@አኢሻእብራሂም men abate larg belsh new yetouberoch endehonu lek end eka eka techawetuben e/rn gud eko new deramachew ayalk enate hoooy andun cheresen senel lelagnawu yeketelala gud eko new .beletu hedech senel .demeku temetalech .demeku hedech .senel caaltuu temetalech are wuuuuuuy ye buta jira derama endaleke arba menchoch jemeru enesu sechersu degmo 3 zur gelet metach zare degmo 4 zur abresh &dani end ketele new begeza selkachin techawetuben eko

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ День назад

      😂😂😂

  • @merd24
    @merd24 День назад +1

    ሴቶችን የቀረበ ሰው ዓላማ #ቢስ_ሆኖ ነው የሚቀረው።
    ዓላማህን ሳትወጣ ከሴት ጋር የምትተሻሽ ከሆነ እንደ ቅቤ ቀልጠህ ነው የምትቀረው

  • @chaltu513
    @chaltu513 День назад +3

    Qabii irratii dhirii yoo gafachuu didee ofiin qabanii fudhudha kaa ijoolee yaa baraa😂😂😂😂😂

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m День назад +1

    ይችሩታየምትባልሴትሴቱንሁሉአበላሸችውወዱቀረቶሴትሆነጠያቂው

  • @dhaiddh5818
    @dhaiddh5818 День назад +2

    Eqirta aguling ina betsb bikotatrat endi atongim set asadbinesh era tawu le betsbochish kibir yinurish ke fiqr yiliq la betsabochish atasdibiache era konjo nesh Allah yale negr yihonal ina tayi irasishin askabri set lij erasuwan sitakebir new tiru ina lerasish kebr yinurish

  • @salam9960
    @salam9960 День назад +2

    አቤት ሴቶች የሆን ትንሽ ክፉተት ሳገኝ አፍቅረሀለሁ ለማለት ሩጫ ሊሞቱ ነው 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂

  • @AminaMohammed-n3k
    @AminaMohammed-n3k День назад +4

    ከወሎ ዉጪ እዳታስበዉ ተዉፊቅ

    • @hawahawa8164
      @hawahawa8164 День назад

      አወ❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م День назад

      ​@hawahawa8164 እረታይ አይሻልም ጎጃም😅😅😅 ደሞደስእዳለዉ ነዉእጅ

    • @AminaMohammed-n3k
      @AminaMohammed-n3k День назад

      @@محمدمحد-ف2م እኔ ደስ የሚለኝ ሶፊን ቢመልስ ካልሆነ ወሎየ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 День назад +2

    ኸረ ተው ፕራክም ቢሆን ያስጠላል ክብራችንን እንጠብቅ እህቶች ቶፊቅ ከሶፊ ጋ ታረቁ እና ተጋቡ ተው ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ዘቢባየ ደምሪኝ

  • @wellotube2
    @wellotube2 День назад +4

    ቶፊቆ እኔ በአንተ ስንቱን ተባልኩኝ ግን ተመችቶኛል ❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 День назад +2

    ሴቶች ግን አረ እፈሩ ኢስላም ያስቀመጠልን የሴት ልጂ አዳ ይሄ ነው አላህን ፍሩ ፍቅር እራሱ በናተ ምክነያት እረከሰ

    • @Zehara9
      @Zehara9 21 час назад

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @HhuHyg
    @HhuHyg День назад +4

    #ማሜ አገባ አሁን ደግሞ ወዴ ቶፊቅ እዲሏን እየሞከርች ነው 😉😉 ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻለኛል ሆይ ሆይ ምን ይሻለኛልልልል 😊 1:42

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 День назад +2

    አረ ሴቶች እፍረት የሚባል ይኑራችሁ ጨርሳችሁ ወረዳችሁ ሀያእ ይኑራችሁ ስታስጠሉ

    • @kjjkkk8247
      @kjjkkk8247 День назад +1

      በጣም እደዚህ አሳፋሪ ነገር አር አታርጉ ሴቶቹ ጨርሠዉ ነቀሉ😏😏😏😏😏