ፉፉ በጣም ተሰማው 🥹 ተሰቶኝ አያቅም አለ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 4 часа назад +760

    ሁሌም ደስታ አይለያቹ❤️🙌🏻

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 4 часа назад +3

      ❤❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 4 часа назад +2

      አሚን

    • @monuasiraj7636
      @monuasiraj7636 4 часа назад +1

      ኤፋ😢😢😢😢😢

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 4 часа назад +4

      ኤፋየ የኔ አባት ትለያለህ ኮ ጌታን 😢❤❤❤

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 4 часа назад

      ኤፊአንተትለያለህፋጣሪያክብርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 часа назад +128

    ሱብሃነላህ ቁርአን ከሴጦታዎች ሁሉ በላይ ነው ጀዛ ካላህ ካየር አክብራችሁ ስለሰጣችሁት አላህ ያክብራችሁ ትልቅ ነገር ነው ወላሂ😢😢❤❤❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 54 минуты назад +1

      አወን ደሞ ተፍሲሩን የሚሰጠው በተገኝ❤❤❤

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 19 минут назад

      ኢንሻ ኣላህ እና አገኛለሁ በሪሞት የሚቀረው ይሻለዋል ቶሎ እንዲገባው ❤​@@الحمدللة-ق5ذ

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu 4 часа назад +117

    ማርክ እዚ ቤት ስላየው ደስ ብሎኛል ቀጣይ ከሄለንጋ ኑልን ሰላም መሆናቹን ለማወቅ ያህል መለያየት ያለ ነው ቂም አያስፈልግም

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 4 часа назад +1

      አዉ ወላሂ አሪፍ ነበር አብሮ ብመጡ😢🥰ታስፋ መንቆርጣዉ ነገርስ😮😮

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 4 часа назад +150

    ማረኬ ከዚህ ስላየሁህ ደስብሎናል ቀጣይ ከሂለን ጋረ ኢሻ አላህ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 часа назад +2

      ወነሽነው እደኔ ተሥፋ አልቆረጥሽም

    • @Hነኝ
      @Hነኝ 3 часа назад +3

      @@Hereya-zz7ji ለምን እደሁ አላውቅም እስካሁን አልቆረጥኩም እህቴ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 часа назад +2

      ​@@Hereya-zz7jiዛሬስ😢😢ደከመኝማርክ ሂሉዬ ተውተው😢😢😢

  • @MmmKkk-s5j
    @MmmKkk-s5j 4 часа назад +99

    አቤት ኤፍሬም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የፍቅርን ከፍታ እደተመኛህ እግዚአብሔርን ትለያለህ አቦ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraZaaa-w8x
      @ZahraZaaa-w8x 3 часа назад +3

      በጣም ጥሩ ልጅነው

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 3 часа назад +1

      አወ የምር ኤፍሬም ምርጥ ሰው አላህ ያስደስተው

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 2 часа назад

      ኤፍ ይለያል 🙏🙏🙏

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 4 часа назад +245

    ፍቅርን እና ፉፉን የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke 3 часа назад +2

      ስማችሁን፣እምቀይሩት፣😂😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад +3

      በራሳችሁ ስም ኑ 😂😂😂

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp Час назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @DestaTagele
      @DestaTagele Час назад

      እኔግን ማርያምን የቡታጅራ ልጆችን ሁሉንም በጣምነው የምወዳቸሁ አንዳችሁን ባገኛችሁ በጣም ነው ደስየሚለኝ የምሬነው

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 44 минуты назад

      @@DestaTagele አግኛቸው ፍቅር ናቸው 💐💐🌷

  • @muzeaman488
    @muzeaman488 4 часа назад +90

    ወዉ መሸ አለህ የቁራዓን ስጦታ
    ከስጦታወች ሁሉ ስጦታ በላይ ነው

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 часа назад +131

    ፍቅርየ ፍቅሬን ልግለፅልሺ የኔ ፈንድሻ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ የፍቅርየ ጠንበለሎች❤❤❤❤❤🎉ስጦታውን የወዴዴው ብቻ 🌹❤️💪👌👍👍👍

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 3 часа назад +73

    መሻ አላህ የፉፉ ስጦታ ከምንም በላይ የአላህ ቃል ነዉ ትልቁ ስጦታ ፉፉ ወስደህ እዳታስቀምጠዉ እኔ ግን ለፉፉ ቁርአን ተፍሲር እሚሠጠዉ እያልኩ ነበር ወደራሡ ይመለስ ነበር ቁርአን ተፍሲር ቢያነብ አላህ በሀቅላይ ያፆናህ ፉፉ

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 2 часа назад +3

      ሳህ እኔም እንዳንች ነበር ምኞቴ ቁረአን ተፍሲር ብሆን ብየ

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 часа назад +2

      እሰጠዋለን ኢሻአላህ

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 2 часа назад

      @@linaali8761 ማሻ አላህ በዛዉ አካባቢ ያላቹህ ስጡት እኔ እሠጠዉ ነበር በቅርብ ወደ ሀገር ብገባ ይዠለት እሄድነበር

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 часа назад +41

    የፈድሻ ፋሚሊዎች ሁላችሁም ስትጀምሩ ላይክ እና ሸር እዳትረሱ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ እያደረጋችሁ እሽ😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 часа назад +211

    ከስጦታሆች ሁሉ በላጭ ቁረአን😊 ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉🎉❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 3 часа назад +1

      ❤❤❤❤🎉

    • @halaHalalu
      @halaHalalu Минуту назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RutaTube-x1n
    @RutaTube-x1n 4 часа назад +95

    ፍቅርን እና ፉፉን የምትወዱ ደምሩኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 часа назад +143

    መነው እዳኔ መርኬ ን ከፍቅርዬ ቤት ስላያነው ዳስ የላው😢😢😢😢😢

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 4 часа назад +88

    ማነው እደኔ ቤተሠብ የናፈቀው አሁንስ ሠለቸኝ 😢😢😢😢

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 4 часа назад +1

      እኔ ወይኔ እንዴት እንደናፈቅኩ😢😢😢😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 часа назад +3

      አልሃምዱሊላህ ከፍቅር ናፍቆት ወጣሽ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 часа назад +2

      እኔ ልጆቼዬዬዬዬ😢😢😢😢 እንቅልፍ የለኝ ናፍቆታቸውው😢😢

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 часа назад +2

      አይዞሺ እማ

    • @سعادة-ث1ي
      @سعادة-ث1ي 3 часа назад +2

      አይዞሽእህቴያልፋል❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 3 часа назад +66

    የቡታጀራ ዩቱበሮች ዛሬ ምን ተገኘ ፍቅርዬ ካደገች በኃላ መጣቹ መጀመሪያ ከጎኗ ብትሆኑ ጥሩ ነበር ምንም ቢሆን የሀገራቹ ልጅ እኮ ነች ፍቅርዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ የፉፉዬ ንግስት❤❤❤❤

    • @Neima-ነኢማ
      @Neima-ነኢማ 2 часа назад +9

      አይባልም ውዴ ብቻ መፈለጓን የዥልኚ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 часа назад +2

      ሳህ በትክክል 😂😂

    • @rimeber669
      @rimeber669 2 часа назад +9

      በወደቁበት መነሳት የራቁን ሁሉ ይመለሳሉ ከዚቤት የተማርኩት ይህ ነው ከኤፉ ውጭ ማለቴ ነው

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 часа назад +6

      ብቻዋን ተጋፈጠችዉ ንግስቴ👍
      💪💪💪💪💪💪

    • @TsediHope
      @TsediHope Час назад +1

      ምንም አደለም ሁሌኮ እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነዉ❤፡ እሱኳን የትነበራቹ አይልም ፡ እኛም የምህረች አምሳል መሆን በሁሉ አይገኘም፡ይህደሞ ተመልሶ ያስከብርኃል❤😊

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 4 часа назад +225

    ላይክ አድርጉኝ የፈንድሻ ፋሚሊ 😂😂 ቀዴማችሁኝ መሠል ዛሬ የዛሬው ቪድዎ ያበዴነው 👍👍

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 часа назад +3

      እሙየ ዛሬ ቀድሜሻለው😂😂😂😂😊😊

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 4 часа назад

      እሙ😂😂😂❤❤❤

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 4 часа назад

      የኔዋ😂❤❤❤

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 4 часа назад

      ኡሙዬዬዬ ሰለምሽ ይብዘልኝ ደምርኝኝኝኝ ያኔ ቆንጆ🎉🎉

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh 4 часа назад +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ማሽአላህ ከሱጦታ ሁሉ በላጭ የአላህቃል ቁርአን ነው❤❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir 3 часа назад +55

    ፉአድ ሁልጊዜም አልሀምዱሊላህ ሲል ወላሂ ሲል እኔ አልሀምዱሊላህ ወንድሜ ወደሌላ አይሄድብኝም እላለሁ የዛሬዉ ደግሞ ይበልጥ ደስ አለኝ እኛ ሙስሊሞች ለወንድማችን ምን ያህል እንደምናስብኮ ያአላህ ወንድማችንን ጠብቅልን

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 3 часа назад

      Amin🤲

    • @Lubabamoa
      @Lubabamoa 2 часа назад

      በትክክል አላህ ይጠብቀዉ

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 2 часа назад

      አሚን

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 часа назад

      አሚን

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 часа назад +2

      አሚን እሱንም አላህ ይወደዋል በገዘብ ወይም በልፋት የማይገኘውን የህቶቹን ውደታ ሰቶታል ያለምንም ምክኔያቴ ለአላህ ብሎ ወዶህ የሜጨነቅልህን እና ዱአ እሜደርግልህን ሰው ማገኘት ትልቅ ሀብት ነው እና የኛ ሸጋ ወድም እሄን ኒእማ የሰጠህን ጌታ በደብ አመስግነው በቻልከው መጠን እሱ ከከልከለህ ነገራቶች ለመራቅ ማክር እኛ እህቶችህም በዱአ አንረሳችሁም

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 3 часа назад +32

    ማሻአላህ ከቁርአንበላይ ምንአለ ክበሩልን ፈአድ ወንድማችን ከሁሉም ከማንንም በላይ ዲንህንአደራ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 4 часа назад +39

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላህ ❤
    አህለን ፍንድሻወች

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 3 часа назад +104

    ፉፉየን ቁረአን ስለተሰጠው ድስ ያለው❤️❤️❤️❤️

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 2 часа назад +1

      እኔ ደስብሎኛል ደሞ ቁርአን ተፍሲር የሚሠጠዉ በዛ አካባቢ ያለ እኔ ቅርብ ብሆን ብሠጠዉ ምኞቴ ነበር ምክንያቱም ተፍሲርን ቢያነብ ይገባዉነበር

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 2 часа назад +1

      ደሥ ብሎናን ግን ማበብ ይችል የሆን ቁረአን ተፍሢር ነበር መሥጠት

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 Час назад

      @@jshsuwu5558 እኔም ተፍሲር ቢሆን ነበር የሚያዉቀዉ ቁርአን ቢያነበዉ ትርጉሙን ካለወቀዉ መፊ ፈይዳ

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 56 минут назад +1

      እኔ እልክለታለሁኝ

    • @ወታደር
      @ወታደር 38 минут назад

      @@sikosilo5437 አድራሻ አጣንኮ ብንጠይቅም መልስ የለም በየት በኩል እንላክለት

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 3 часа назад +42

    አላዛሪ በጣም ገራሚ ሰው ነህ ለፉአዴ የሰጠከው ነገሪ እዚህ ከሚሳደቡት ያተ ገራሚ ነህ😢 ከምር እባዬ ወረደ በጣም የገረመኚ

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 4 часа назад +69

    የፍቅር ወዳጆች የኔ ፅሑፍ አይታያችሁም እንዴ 😢
    የኔ ውድ ፍቅርየ መዓረይ ስወድሽ❤

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 4 часа назад

      አሚልዬዬዬዬ🎉🎉 ሰለምሽ ይብዘ ደምርኝኝኝ🎉🎉

    • @ተስፉ
      @ተስፉ 3 часа назад +3

      😂😂😂ፍትህ ለኔም

    • @amlesetmuruts470
      @amlesetmuruts470 3 часа назад

      @@ZamzamZamzam-ee1sw አረጉሽ ውዴ በርቺ💜🙏

    • @መዉደድንጉሴ
      @መዉደድንጉሴ 3 часа назад

      ​@@ተስፉአይዞን ተራችንን እንጠብቃለን😅

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 2 часа назад

      😂😂😂 ይታያል

  • @alemneshjemal1388
    @alemneshjemal1388 4 часа назад +20

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤የፋዲሻ ፋሚሊዎች ዛሬ ቤታችን እንግዳ ገብቶብናል😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 4 часа назад +106

    የፍቅር ወዳጆች የት ናቹ

  • @Selam-c4w
    @Selam-c4w 3 часа назад +18

    ተጋሩወይ አለክንዶ ሰላም ዶ ውዒልክን ❤ከይትሓልፋን subscribe ግበራለይ❤😊

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 часа назад +31

    ማርክን ለመጀመርያ ጊዜ አየሁት በፍቅር ቤት ❤❤❤❤❤

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 часа назад +15

    አኔ እራሱ ተደናገረኝ በዝህ ቤት ከሁለት አበቦች ዉጭ በዝህ ቻናል ስለማላይ የኔ ውዶች መጨረሻችሁ ይመር ከሁሉም በላይ የሆኘ ስጦታ ❤F❤f❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 часа назад +33

    ፉፉዬ ከቤት ወስደህ ማስቀመጡ ፍይዳ የለዉም ቅራ ከሀራም ነገር እራቅ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ኤስቾነኝየፍቅርአድናቂ
    @ኤስቾነኝየፍቅርአድናቂ 4 часа назад +52

    ጉዞ 150k ሁላችሁም ስጀመሩ ላይክ አርጋችሁ ጀምሩ🥰🥰🤗

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 часа назад

      አስታወሺኝ ላይክ ሳላረግ ነበር የጀመርኩት የኔ ውድ

  • @ايمان-و5س
    @ايمان-و5س 3 часа назад +15

    ፍቅርዬ ፋፉዬ ትለያላችሁ የኔ ዉዶች ስጦታዉን ወደነዋል በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 3 часа назад +26

    ቤተሰብ ዛሬ መተኛት የለም በሎ 110አሰገብተን ማደር አለብን ይሄ ስጦታ ነገ ማየት አለብን❤❤❤😢😢😢

    • @መዉደድንጉሴ
      @መዉደድንጉሴ 2 часа назад

      አዎ ንኳን እነሱ እኔም ለማደር ከበደኝ ምን ይሆን❤❤😅

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад

      😅😅😅😅ትልቅ ዉሸት​@@መዉደድንጉሴ

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 часа назад +11

    ፍቅርየ ፉፉየ የኔ እቁወች እፍየ ማርክ ሁላቹህም በጣም ታምራላቹህ ሁላቹህም በፍቅር ነው እምከታተላቹህ ስጦታው ከሰጦታም በላይ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 4 часа назад +18

    ፉፉ የላኢላህ ኢለሏህ ወንዲሜ ሆይ የተሠጠህን ቁርአን በደንብ አንብበህ ተጠበምበት ወንዲሜ በእምነትህ መቸም ቢሆን እንዳትደራደር አምረህ ለምነው አላህዬ ነገሮችን ሁሉ አንተ ያሳምርልህ እና እንዴምንም ብለህ በፍቅር በማስተማር ለማቸነፍ ሞክር ካልቻልክም አደራ እዳትቸነፍ አደራ

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад

      ጎበዝ እንደዚህ እንምከረው ከምንሰድበው ይልቅ 😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 часа назад +18

    ፍቅርዬዬዬዬዬ የሤቶች በላይይይይ የኔ ቆንጆጆጆ ሚጢጢጢጢጢጢዬ ፍቅርዬ ፉፉ የሚወድ የሚያድንቅ እየዞርኩኝ ሠብሥክራብ የማርግ የገርስ ጋይስ እንደኔ ናቹ😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад

      ዴግ ነሽ ወይ ምሽቱ ሰላም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +19

    የመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕል አድኖ ስለሰጣችኃት በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኩ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @TigistKifile-r1u
      @TigistKifile-r1u 18 минут назад

      Awon Des yilala gin le esu Quran lesam metsaf kidus bihon melkam nebar👌🙏 yibalt

  • @nardi8713
    @nardi8713 4 часа назад +49

    የኒ ፋቅሮች እንኳን ደና መጣችሁልን ዩቱብ ላይ እናንተ ብቻ ተመላለሱበት😂😂ፉፉዬ ይገበዋል በጣም ጥሩ ልጅ ነው👍👍👍💗💗💗💗ኦሆ አዲስ ሰው ማርክ ያኔ ከጎኗ ስላልነበርክ ቅር ቢለኚም ይሁን😊

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 4 часа назад

      ❤❤❤

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 4 часа назад

      ይሆን በይ ዝብለሺ

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 4 часа назад

      ❤❤❤❤😢

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 3 часа назад +1

      ውስጣችን በዙ ቢከፍም ይሁን ብሉ በመልካም መቀበል ነው😢😢😢😢😢😢

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +1

      በማርክ እና በብሩክ እኔም ቅሬታ አለኝ ከግዲህ ከጎኗ በመሆን የሚያበረታቷት የሚደግፏት ይመስለኛል ከረፈደም ቢሆን ፍቅርዬ ግን ልቧ ንፁ ነው በማንም ቂም አትይዝም😢😢😢❤❤❤

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 часа назад +57

    ማርክን ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቅር ቤት እይሁት❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 часа назад +42

    ፍቅርን በጣም ነው የምትመቸኘ ከይቱበር ሤቶች ምችት ይበላቸው ፋፊል 🥰🥰🥰

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 4 часа назад +1

      ሀን ሰለምሽ ይብዘ ሰብ መልሽ🎉🎉

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉የምትመች ናት በራሷ የምትተማመን

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤🎉

  • @zenebeh
    @zenebeh 4 часа назад +11

    ማነዉግን፡አላዛሪንሢያይ ኢትዮጲያዊነትሚታየዉ በጣምመልካምሠዉነህ የእዉነትሠዉማትለይ ፈጣሪፀጋዉያብዛልክ

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 4 часа назад +14

    የኔ ውዶች እወድችኀለሁ ፍቅርዬ የኔ ጀግና ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ግን ቅመምች የኔ ኮመት አይታይም ላይክ😔

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 4 часа назад +10

    ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርክ ኤፍ አላዘር❤❤❤❤ እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ፍቅርዬና ፉፉዬ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 3 часа назад +12

    የእውነት አለቀስኩ ማለቴ ብዙ ነገሮችን ነው ያየሁት ዛሬ አንዴኛ ለፉፉዬ ቁረዓን ሲሰጠው አሗሁ አክበር ሁለተኛ ማርኬና አላዘር ስለመጡ
    ቀጣይ ከሄሉሉሉሉሉሉዬ ጋጋጋጋጋ🎉🎉🎉🎉🎉
    ኤፋዬ ዱሮም ጀምረክ የነፍቅርዬን ማዴግ ትፈልግ ነበር አሁንም እንዴዛው

    እነሁለት ፍልቅልቆች ጉዞ ወደ 150kkkkk
    100k ውን ደግሞ አክብሩ ወይንም 150 ስትገቡ ይሻላል በሰፊው ከነማሚዎቻችሁ ጋ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 часа назад +21

    ፍቅርዬና ፉፋ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የእኔ ፈዲሻዎች ❤❤የዛሬዉ የተለዬ የፈዲሻአ ቤተሰቦች የትናችሁ አላዛር ኤፈሬም ማርከ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 часа назад +26

    ኤፍሬም መልካም ሰው 😍
    ፍቅርዬ የኔ ፅጌረዳ ሁሌም ደስታሽን ፈገግታሽን ነው የመኝልሽ ❤
    ፉፉ ወንድሜ በል የተሰጠህን ስጦታ በደንብ ውስጡን እወቀው 👌

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ከሱጦታወችሁሉ በላጩ ቁረአነውብለዋልየኛውድነብይ ሱለለህ አለይሂ ወሰለምከአላህቃል የበለጠስጦታምንአለ ፉአደአላህእምትጠቀምበትያድርግህያረብ🎉🎉🎉

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 4 часа назад +21

    Masha.ala. qurani❤fufu.hadara.isiliminaye

  • @ቅድስትፍቅርዬ
    @ቅድስትፍቅርዬ 4 часа назад +11

    ኤፊ ግን ማርያምን ትለያሌ የ ፍቅርዬ ቻናል ሲለ ሞቴ እይታ እዳገኝ ጋደኞቺን ህዜ መጣክ ተባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 часа назад +21

    በእውነት በፍቅር እና በፉፉ ቤት እንዲህ ቦርቃችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ስጦታችው ደሞ ከስጦታ በላይ ነው እመብርሀን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ቤዛየ የፍቅር እህት መልካም ጉዞ ላይክ አርጉኝ እንደኔ ደስ ያለው ብቻ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 часа назад

      ሰላምዬ ደህናነሽ ኢቶእንደትነዉ❤❤❤❤

    • @ሰላምሀበሻ
      @ሰላምሀበሻ Час назад

      @@mekdestemeche6871 እግዚአብሔር ይመስገን ተመለስኩ እኮ

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 3 часа назад +13

    ትልቅ ስጦታ ነው እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንላቹ የኔ ጩጬዎች🙏💞
    እንደኔ የማርክ እና የኤፋ ስጦታ ማየት የጓጓቹ ሼር እያደረግን 110k እንግባ እና እንየው😊🙏💞

    • @Ksa-i1m
      @Ksa-i1m Час назад +1

      አሜን🙏መቅዲየ❤ትገባለች ግድ ነው እናያለን ቤተሰብ ሼር እያደርጋችሁ

  • @تخميلبرامج
    @تخميلبرامج 4 часа назад +13

    በፈጣሪ ማነው ግን እንደኔ የእነዚህ ልጆች መጨረሻ የሚያሳስበው

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 4 часа назад +17

    የኔ ወቹ መተዋል ኑኑኑኑኑኑኑ ፉፉየ ❤ፍቅርየን ያላችሁ❤❤❤👍👍👍👍

  • @ወታደር
    @ወታደር 3 часа назад +16

    26:00 ቶቶሎ 110 kእስገቡልን ስጦታው እድከፈት ጓጉተናል

  • @ሜሪጋልትግሪይ
    @ሜሪጋልትግሪይ 4 часа назад +60

    ለምን እንደሆነ ኣላቅም ግን ፍቅር በጣም ታሳዝነኛለች 🥺

    • @RahmatMustefa
      @RahmatMustefa 3 часа назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 2 часа назад +1

      እኔሁለቱምያሳዝኑኛል

    • @Maafiimuhammed
      @Maafiimuhammed 2 часа назад

      Wallaahi ine raasuu anjaten new mitbelaagn rasuan chilaa tekeyira iskemayat indet inde chokolku inshaa'allaah

    • @Samri-jt5qv
      @Samri-jt5qv 2 часа назад

      አነለ ብጣዕም ያአ ታሕዝነን

    • @Adis-n9l
      @Adis-n9l 2 часа назад +1

      ውይይይ በጣም ምታሳዝን ምታሳሳ ልጅ ነች ❤❤❤በቃ ዝም ብላ ምትወደድ❤❤❤

  • @mruae8133
    @mruae8133 4 часа назад +18

    MashaaAllah💋🤲🕋👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Alhamdulillah🙏🕋🤲👈

  • @Rtube-j8k
    @Rtube-j8k 4 часа назад +15

    Mejemereya negn fkryen yemtwedu eski❤❤❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 часа назад +19

    ኤፊ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ሁሌ ደግ ነገሪ የሚያሰራ ምንስ ብትማሪ ነው ለተጎዳች ሴት የምቆመው በቃ አተ ጨዋ ወንድ ነህ የድሮውን የማረሳ ከበፊት ጀምረህ ከጎና ያልተለየካት አተ ነህ ለአንተ ቃል የለኚም የፈንድሻ ፊሚሊ ኤፊ እኛም ከጎንህ ነን የምትሉ በላይክ አሳዩኚ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 3 часа назад

      ዘዳወድ ሥለሆነ ነው😍

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Час назад +7

    ስታድግ ሁሉም ይወድሀል ወድቃ ቀርታ ቢሆን ማንም ሄዶ አያያትም ማርክ እስከዛሬ የት ነበር ምንም ቢሆን የሀገራችሁ ልጅናት ዩቱቧን አንድ ቀን እኳን ሼር አላደረጋችሁላትም የድራማው ተባባሪ ነበራችሁ ካለፈም ቢሆን መጠየክህ ጡሩነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 4 часа назад +10

    ኦ ከባባድ እግዶች በነፍቅር እና ፉየ ቻናል ከች አሉልን ደስስስ ሲል የዛሬው ቀን

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 часа назад +6

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤
    ፍቅርዬ የኔ ልእልት❤
    ፍቅርዬ የሤቶች በላይ😍
    ፍቅርዬ የኔ ጩጬ😢
    ፍቅርዬ የኔ ዳይምንድ💔ፍቅርዬ የኔ ሰቀቀን😢,,,,,,,,,,,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 4 часа назад +10

    የኔ አሰሎች በጣም እንደውምወዳችሁ ታውቃላችሁ ግን ❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን ላይክ አታደርጉኝም እኔን 😢

  • @ItCare-cg8pr
    @ItCare-cg8pr 4 часа назад +13

    ፍቅርን እና ፉፉን የምትዉዱ እስ ልያክ ግጩኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍የኔዉድች👌👌👌👌👌👌

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 3 часа назад +6

    ኤፊ የኔ ልዩ እንዳተ ያለዉን መልካም ያብዛልን ፉፉዬ ፍቅርዬ የኔ ዉዶች ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت 4 часа назад +26

    ማርክን የሚወድ ብቻ ላይክ የኔ ጠንበለል ጨዋ ቡቡየ ስወደው❤♥♥♥

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 3 часа назад +3

      እኔም ስስት ብዬ ነም ምወደዉ❤❤❤❤

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 3 часа назад +2

      እኔ በጣም እወደዋለው❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 часа назад

      እኔ❤️❤️

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so Час назад +1

      ሚዲያ ሲጠፈሰ በጣም ይጨንቀኛል ማርክ የኔ የዋ

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك Час назад

      @@EgigayehuDamena-pk9so ብቻዬ ይመስለኝ ነበር እኔም በጣም ይጨንቀኛል ኣስሬ ነው ማርክ ዩቱብ እየገባሁ እማየው ምንም ኣለቀቀም እያልኩ በእውነት

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 4 часа назад +18

    ዛሬ 10 ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ💪❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 часа назад +6

    ሰጭዎችን እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ የኔ ውዶች ፉፉዬ❤ፍቅርዬ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅርዬ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ እናቴ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ ከፊት ትቅደምልሽ መገድሽን ሁሉ ያመረ የሰመረ ታድርግልሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ🤲🤲ፍቅርዬ የእናቷ ልዕልት የፉፉዬ 👑💞👸ንግስት😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 4 часа назад +23

    ማሻ አላህ ከምንም በላይ ቁረአንኑ😢😢😢😢😢 ግን በአላህ ውዶ አለህ ይሆን😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 часа назад +1

      የዋህዬ ጠፋሽብኝ

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤

  • @መቅደስዝናቤYouTube
    @መቅደስዝናቤYouTube 4 часа назад +15

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰

  • @teje7615
    @teje7615 3 часа назад +8

    እፌዬ የቡታጅራ አደኛ ለኔ እንኳን ደናመጣህ ያተ ቀልድ ናፍቆኝ ነበር😘😘

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 4 часа назад +23

    ወላሂ ዛሬ ደስታየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ዛሬ መዳም የፈለግሽውን አዘዢኝ እሰራለሁ ማርኬ ኤፍ አላዛር ውድድድዶድድድድ ፍቅርየ ሁሌም ሳቂልኝ ፉፉየ የፍቅር ንጉስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Mekdes-j4l
      @Mekdes-j4l 3 часа назад +2

      ❤❤❤❤❤❤የኔም ደስታ እንደዛው ነው

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад +2

      😂😂😂ያንሽስ ከፋ ታቅምሽ በላይ ስራ እንዳትሰሪ ያሳቀኝ ኮሜት

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 46 минут назад

      😂😂😂😂😂ከቱ

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 31 минуту назад

      @@RukeyaAli-nv8kl 😢በጣም እንደምትወዳት ይገልፃል ፁሁፏ ወዳጆቿን ያብዛላት ፍቅርዬዬዬዬ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 4 часа назад +8

    ዋው ዛሬ በፍቅር ቤት አዲስ እግዳዎች አሉ ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 3 часа назад +40

    ማርክ እስ በሄሉ ቤት ይንጣ የምትሉ😢

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 3 часа назад +9

    ማርክና ኤፋ ፍቅራቸው እኩል ነው ማሽቃበጥ ኣያቁም

  • @TsediHope
    @TsediHope 4 часа назад +6

    ቂር ብሎኝ ነበረ አልአዛር
    ግን ግዜ ይደርሳል ይሆናል ያልኩ ደረስ❤❤
    በፍቅር በፍፉ ስም፡ አመስግናለሁ❤ ጥሩ ሰዉ ነህ ባለፈዉ በተለያየ ቻነላት እያየሁክ ነበረ

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ 4 часа назад +21

    የፍቅር አድናቂ እስኪ እንያችሁ❤

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 4 часа назад +7

    ወኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማርክና አላዛር ለፍቅር ቤት አድስ ናቹ እንኳን ደህናመጣቹ 🥰🥰

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 3 часа назад +11

    ከቁርአን በላይ ትልቅ ስጦታ የለም አላዛር አስተዋይ ነህ ፉፉ ተጠቀምበት ፈንዲሻ ፋሚሊዎች ላይክ አድርጉኛ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Час назад +13

    ከስጣታ ሁሉ ትልቅ ስጣታ የአላህ ቃል ነዉ ❤

  • @AfranaEthi
    @AfranaEthi 4 часа назад +8

    ማሻ አላህ ወላሂ ምንም ነገር የመይዳርሰዉ ከበድ ስጦታ ❤❤❤

  • @Tamri-s7t
    @Tamri-s7t 4 часа назад +28

    ቁጅና ውበትን ሁሉን አድሏሻል
    መልካም ደግነትን አሟልቶ ሠቶሻል
    አባት ለዝች ቆጆ ስም ማውጣት ይችላል
    ከሁለም አብልጦ ፍቅርየ ብሏሻል❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 4 часа назад +7

    የቡታጅራ ልጆች አይለየቹ ሰው ያወራል እናተ ዝምምም ብላቹ ወደፊት ተያይዛቹ

  • @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
    @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 4 часа назад +9

    ማርያምን ደስ ብሎኛል ለፊፊየ ስጦታ በተሶጦዉ❤

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 4 часа назад +6

    ኤፍየ ተሻለህ. ወድማችን😢 ፍቅርየ የኒስጦታዋዉ ደስይላል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2ql 3 часа назад +5

    ፍቅር ይሄ ትልቅ መልእክት ነዉ ለፍቅር ብለሽ እናትሽን ድንግል ማርያም ን እንዳትረሽ ነዉ በሀይማኖት ከማይመሥል ጋ በማይመች አካሄድ አትድ ነዉ የሚለው ቃሉ

  • @bryegaltigray6477
    @bryegaltigray6477 3 часа назад +7

    ፍቅርነቴ የኔ ኣትጠገብ ፉፉነቴ የኔ ወንድም እወዳችዋለው❤😻😍🥰

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 3 часа назад +8

    ማርክና ኤፋ ፍቅራቸው እኩል ነው ማሽቃበጥ ኣያቁም

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 3 часа назад +9

    ፉፉዬ በል ቁረአኑን ቅራው እንዳታስቀምጠው

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 3 часа назад +12

    ከሰጦታወች ሁሉ ሰጦታ የአላህ ቃል ቁርአነው ወድሚ ማሻአላህ ፉፉየ ተጠቀምበት አላዛር አላህ ያክብርህ ወድሜ ደሰ ብሎኛል ቁርአን በደርቱ ይዞ ሰላየሁ ፉፉየ ኡፍፍፍ😢😢❤❤❤❤🎉🎉

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад +3

      ራቢዬ የፉፉ አሳቢ 😢 አይዞሽ እማ❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 часа назад +2

      ❤❤❤🎉

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 14 минут назад

      @@DhUd-oh4xx የኔ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 4 часа назад +26

    ፉፉ አትጃጃል የራስህን ቻናል ክፍት በቀር መነሻህሩቅነው

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 3 часа назад

      😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 часа назад

      የፉፉ አፍቃሪ ክፈችና ስጭዉ😂😂😂😂😂

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke 2 часа назад

      @@mekdestemeche6871 እኔማንንም አላፍቅር ክፍታፍ እከፍ ዝብሎ ተምካፍፍ የራሱየሆነ 2ሶትእያለቢያጥራቅምይሻለዋል በሴት ትካሻላ ይ ከመዋረዱበፍት

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 часа назад

      @@HaySss-lx6ke ምነዉ ሰዉ አደለሽ እንደ ማንንም አላለይምክክክክክክ ይቺን ሙድ ተይልን ምንአገባሽ ስራ አለዉ ደግሞ እከፍታለሁ ብላል እየሄድሽ ቆርቆሮ የእራስሽን ኑሪ ክርፍፍ

    • @linaali8761
      @linaali8761 Час назад +1

      የኔውድ ይከፍታል ትንሽ እጠብቀው አቃለሁ ለሱ አስበሽ እደሆነ እኛም እየጠበቅነው ነው ኢሻአላህ ይመጣል

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 4 часа назад +10

    ማሻላህከዝህበላይምንሠጦታአለወላሂ

  • @fekihamuhamed5447-l7n
    @fekihamuhamed5447-l7n 4 часа назад +10

    የኔ ብርቅዎች ፏ ፈሽ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 часа назад +8

    ፉፉየየአላህቃልስለተሰጠክድስብሎኛል🎉🎉🎉

  • @saudalmotirir-vg7xi
    @saudalmotirir-vg7xi 4 часа назад +6

    አልሀምዱሊላህአላኒእመቲልእስላም ቁረአን ስጦታወመታደልነወወላ

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 4 часа назад +9

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ

  • @EyrussAragle
    @EyrussAragle 4 часа назад +10

    ከመቼው ተቀዴምኩ ላይኩ አርጉኝ😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 3 часа назад +5

    ግን እኩ ትርጉም አለበት የተሰጥችሁ ሁለታችሁም ማሻአላህ የፉፉስቱታ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 часа назад +7

    ኦ ደስ ሲል እንድህ ሞቅ ደመቅ አድርጉላት
    ህብረት ህብረት ይሽተተው ቻናሏልን
    አበረታቷት ፍቅር እና ፈአድ ምርጥ ፈንድሻ ናቸው ደስታ እና ሳቃቸውን ብቻ ነው የሚያሳዩን ❤🎉
    ደስ የሚል ስጦታ ነው የተሰጣችሁ ለፍቅርም ለፉአድም ዋውውው አላዛር ጎበዝ

  • @ZeanabDeanna
    @ZeanabDeanna 3 часа назад +7

    ኤፋዬ የኔአስተዋይ ኤፌን እዴኔ የሚወድ ላይክ❤❤

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 4 часа назад +12

    ኤፋዬ መጀመሪያ ጀምረህ አጠገቦ ስላለህ ፈጣሪ ያክብርህ አላዘር እንኳን በሰላም መጣህ ከልእልቲ ቤት ማርክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ግን እሰከ ዛሬ የት ነበርክ ለማንኛዋም ስላየንህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 часа назад

      በጣም ኤፍየ ሰው ነው ከልቡ❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 часа назад

      😮😮ስራ ላይ ነበር እሩቂ ፈልገው እንጂ ፈልጋቸው እንደማትሄድ ተርድተናል አንበሳዋ❤❤❤ 😂😂😂

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 4 часа назад +7

    ቁርአኑ አማና ፉአድ የአንተ ትክክለኛዉን መልስ ታገበታለክ አላህ ሑላቹሑም ቅኑ መንገድ ይምራቹ