Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀይሚ ድረሽ 😮
😂😂
ሚፋታ እኛበሀይሚ ድርድርአናቅም🎉🎉ሀሰመከርበትአምሮትነው😮😂
ሀይሚ ትደሪሰለች 😀😀😀
ወይኔ አተምደኛው በሳቅ ገደልከኝ ከምር😂
ትደርሰለች ነይበላት😂😂😂
በአላህና በመጨርሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡( ረ.ሱ.ል ﷺ❤) 😢😢😢😢😢😢😢
ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም
s,a,w❤️
ስለሏሁ ❤️ አለይሂ ♥️ ወስለም ❤️🥰
❤
Saw 🥰🥰🥰
ፕራንክ ከተደረክ ቆይተሀል ጠብቅ ሀሰን😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሀይምዬ ሀሰንን ፕራንክ አርግው ሰሙኑን እሽ 😂😂😂❤❤❤
በሰዉ ስም መንገድ ግን😮😮
ሙሉ ኮሜንት ሀይሚ ይገርማል የሰው ፍቅር ይስጠን ማለት እደዚህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ብሩኬን አለማድነቅ አይቻልም እንደ እህት ስለማያት አልችልም ሲል ደስ ሲል
አራ በክሽ መልቀሱን ሚን አመጠዉ
#እንዴት ከሀይሚየ ፍቅር ይዞኛል ብሎ ቡራን የሚስጨልልን ሰው ይጥፋ ጎበዝ 😂😂😂😂😂😂😂 2:04
እኔ ራሡ እደዛ እደ ናትን ባጨለሉት
የልቤን ነው የተናገርሽው የምር ምን እንደሚሰማው ማየት እፈልግ ነበር😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
Aw yemr yenem tyakenew
ደሜ ይመቺሺ ግን ቀደምሺኝ😂😂😂
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ ወድ💚💛❤
አሚን
አሚን 🤲
አሚን ❤❤
አሚንን ያረብ
ሃሰን አላህን ፍራ ሴትን ልጅ አትነካካ ረሱል ሱ .ወ.ወ. ያልተፈቀደችለትን ሴት የነካ እሳትን እደጨበጠ ነው ብለዋል ኢተቂላህ. አላህን ፈራ
ሠለላህወአሊህወሠለም
Woshati ataworu ka seti ayidoli yatawoladachu?
ሠሉ አለይ ወሠላም
ሡለላህ አለይ ወሠለምያልተፈቀዴለትን ሴት ከመንካት እራሱን በብረት ቢወጋ ይሻላል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ምናለ ከሃይሚ ጋር ስትሰሩ ደቂቃውን እንደዚህ ብታረዝሙት ውይ
ሳህ
በጣም አልሽኝ እና😢
ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እኮ ይለያል ቡራዬ ❤ ካሁን አሁን ሀይሚ አለች በህይውቴ ፍቅረኛዬ ናት ይላል ብዬ ስጠብቅ😢😢
አታምርምኮ
ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር አለው ኦፍ🥰👍
Le sete Kebere Yelewem....Yeset leje...Balege yayew Sete laye meltefe Yewdale...Balege new...Ede wende koster Yale Ayehelm...!!!!!!!!!
ተጋሩዋይ ሃማዓልካትም❤❤
ድሕና ዉለን 😂
❤️
ኣለና ደድሕሪኦም ንጎዪ😂
Selam alena
ዳዲከዲዎ ከዲለና❤😂
ሱበሀን አላህ 📿🖊አልሀምዱሊላ📿🖊አላህ አክበር📿🖊
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
سبحان الله الحمد لله الله اكبر ❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
እኔ እኮ ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህን ከብር እዴት ያለይ እናት ብታሳድግህ ነዉ የቡራየ እናት ይሄን የመሰለ ለሴት ልጅ ያለዉ ከብር እዳኖሮዉ ያደርግሸ እናት አላህ እርጅም እዴሚ ከጤና ጋር ይሰጥልን ቡራየ የኔ ዉድ ወድም በጣም ነዉ እምወድህ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቁልፉን ይዞ መጣ እና ንገሪው አላለም ሀሰን🤣🤣🤣እኛ በሀይሚ ቀልድ አንወድም ....👌😊
ብሩክ ከሀይሚ ውጪ ወደ ውጪ ❤😂😂😂 የሚል ላይክ😊❤
😄😄
😁😁😁😁😁አየሸቃሊት ለማሸቃበጥ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያኔ ጫቅጨቃ ሀሰንዬ ወሬው ሱስ ያሆነበት ማነው እደኔ 😥😁😂🤣🤣🤣🤣🥰🥰❤️❤️
አንደኛ ነኝ😢😢😢አምሮኝ ነው ላይክ አድርጉኝ😅😅😅😅
😂🎉
@@samriTube12-hm3kc ሀህሚ. ቆምጅ
የስንት ወር ነው
ሀይሜ ቆጅ የትንሺ😂😂😂
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
ይድረስ የሀ መለእክቴ ለሃሚ ብሩኬ ምንም ፍቅር ካቺ እደለለዉ በዚ መረዳት ትችያለሽ ዶሞ እወዶሻለዉ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲሽ አሽቃባጭ በምን አወቅሽ አለቅላቂ ለዝች እሺ አላላት ታሽቃብጫለሽ
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ የቀረበት የምትሉት ደምሩኝ😅😅😅
በግድ ነዉ😮😮
@@መቅዲመምሬእኮ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
የቀበጡ ለታ ክክክክክክክ
እኮ😂😂😂@@መቅዲመምሬ
ለእናትህ ክብር ይገባቸዋል በእውነት እዲህ ላሳደጉህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በእውነት ሺ ያርግህ ሌላ ምን እላለሁ።
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት 😂😂😂ያምትሉ ለይክ እኔ በወላ ዬላሁባትም 😢😢🎉🎉😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂መቸም አይሁኑም እኔ ልገራቹህ እሱም ፍቅረኛ አለቹው የሷም አላት ግን መቸ እንደሚያስተዋውቁ አለውቅም የጨነቃቹው ይመስለኛል እና አትልፉ ስራ እየሰሩ ነው አትጀጃሉ😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሳራጎጃሜዋ ተይ ተስፍ አታስቆርጭን
ቢስሚላ እዲህ ተስፋየን ትዋጥጭዋለሺ ወላሂ በይ እስኪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@ሳራጎጃሜዋ
@@HabbKaa😂😢😢
ሀይሚ ድረሽ 😮ሀሰን መሀል ቁጭ ብሎ የሚያቀሳስረዉ ነገርስ😂😂😂😂😂
ይሄ አቀሳሳሪ የህድ ዱላ😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ይሄ ፕራክ
ለሤት ልጅ ክብር የሚጨነቅ ቡራየ የምር ቃልያንሠኛል አንተን ለመግለፅ ይመችህ እሥከጥግ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንዳትቆጡኝ እያለ ምርጥ ሰው ለተመልካች እሪሰቢከት ያለህ ሀሰን አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አዎ የምረ❤❤
ሳሂህ
❤❤❤❤❤
ብሩኬ ሽበላው ❤መልካም ልደት🎉🎉🎉እንወድሃለን❤❤ እደግልን ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ያርግልህ ❤❤
የሰራህን ይሰጥህ ሀሰን 😭😭😭 ሀይሚ ግን ይቀርብሺ እድህ የሚል ወንድህ ሠታ ሠት ነው ህጅ የምን እህት ነው 😢😢😢😢😢
ዋውውውው ብራኣናጋግርህ ደስሲልለሴት ያለው ክብር ይለያል የምር❤
ለምን የሀይሚ አፍቃሪ መጥቶ ብሩኬን ፕራንክ አታረገውም ሀሰን ሁልጊዜ የብሩክ አፍቃሪ ናቸው የሚመጡት
ባለፈው መጣ አይደል አሪፍ ፕራንክ ነበር
ኧር ተዉ ልጁ ይሸቅለበት በሰራ ነዉጂ የተገናኙት በፍቅር አይደለም የተገናኙት በግድ ተፋቀሩ አትበሉ
. . @@Dega-sh5vi
ፕራንክ ነውኮ ምን ያንጫጫችሁዋል.
የሀሰን ጉድ አያልቅምኮ🤣🤣🤣ከምሐል ሁኖ ያቃጥራል ያሽቃብጣል🤣😒 ብሩኬ ግን ዋው ንግግሩ❤❤👌👌👌👌
😢😅😅😅😅🎉
ቀለል አሸቀበጭ
😂😂😂በጣም
ክክክ,ደምሪኝ😅
@@tsaheyeabere3552 🤣😁
ብራ ፈተናውን አልፈካል ጀግና ስሜት የለኝም ላንቺ አለ😂😂😂❤❤❤❤❤
0:27 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሰንየ እደነክ ወድሜ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤😂
ሀሰን እባክህ ሀይሚን እና ብሩክን በማህላችው ገብተህ የማይሆን ፍራንክ አታድርግ እኛሴቶ ደካሞችነን እባክህ አትፈታተናቸው እውነተኛ ሰውሁን።
Ewnte new...Bemahlahew Eygeba...geze Ayesetahewm!!!Ahun legetew Yebete Kulf le Birk Setesetew Afekershalhu Alate...semash wedeeheresh....💔💔😡
Hamiyee Ena Birk ke zihe Behala Video Ayesetum..!!!!!Hamiyee yemifelgate RUclips Berr lemeserate new...Birk Asemesaye weshtam new 🤑🤑💔😡
እኔ የገረመኝ ምን አገባችሁ እናነው የሀይሚ ነው እምትሉት አላሰራ ልትሏቸው ነውዴ
መልስህ ግን ትክክለኝ መልሥነዉ ቡርኬ የምር ጎበዝ ጀግና ብየህ አለሁ
ብሩክ እደታልቅ እህቱ ይወድሻል ይሀ በቂሽ ነው
ግን ለምን ኡሱው የፍቅር ጠያቅ ሰታቀርብለት ፍቅርኛ ሀይሚ ናት ብሎ ኣይናገርም ሀይሚ ኮ ምርጥ የህዋን ሴት ናት ከበር ያላት ለሰው መልካም የምትመኘ ናት ኮ ላች ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ተብላ ሰትጠየቅ ኮ ፍቅር ለኔ ልክ እንደ ክርሰቶሰ የምነበት ኑው ብላ ተናግራለች እሺ ዶሞ በኛ ክርሰትያን ልክ እንደህ ራሰህ ምትወደው ለጋዱኛህን ውደደው ነው የምለው ሀሰን እድት ሀይሚ ጋ እበላህ እየጠጣህ እድህ ብለህ ፕራኪ ትሰራለህ ግን ብሩኪየ ተጠንቀቅ የሴት ጓደኛ ይቅርብህ 😢
አወይቅርብህ
አዉን እኔ ግን ተስፉ ቆረጫለሁ ለይቶብ ብቻ ነዉ እሚፍልጋት ሀይሚን😢
እሺ ሀይሚ በውሰጥ የምታውቃት ካለቹ ከሰዋ ብዙ ንማራለን እሰክ በመንፈሳዊይ ትምህርት እንድ ትመጣ ኣርጉት ሁሉየ ሰለ ምድራዊይ ሳይሆን ሰለ ሰማያውይ ማሰብ ኣለብን ሀይሚ ዶ ያለሺ እቅት ለኛ በሰደት ደፋ ቀና የምነል እህቶች ያለሺ ነገር ኣካፍለና ፈጣር ከኩፉ ና ክተኮሎቹ ይሰውርሺ ምርጥ የህዋን ልጅ ምርጥ የኤፌ#የአብርሺ እህት የሰራ ሰው ነሺ ኣች ❤❤❤❤ እወድሻለሁ እሺ ልክ እድ ልጅየ ❤❤ ሀሠን ግን ኣብረህ ብዙ ነጎሮች እሰዋ ጋ ኣሳልፈ እዲህ ብለህ ፕርኪ ወይሰ ምንድነው ግን ሀይሚ ኣፍዋ አውጥታ በትናገርህ ሆድዋ ላይ ግን ኣይሰማትም ጓደኝኛት እንድህ ነው በጣም ፈተና ነው ብሩኬየ ወደ ነበርኬበት ሰነ ሰርአትህን ተመለሲ እሺ 🙄@@አይናለምአለምንህ
ሸቃሎች እኮ መሀይም ናችሁ በፍቅረኮ አይደለመ የተገናኙት በሰራ ነወ የተገናኙት ግድ ተፈቀሩ ኧር ይሸቅሉበት@@ekramekram4625
Hayim godanga nati lela nagari yelami bilo sinite nagara
ብሩክ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እና አጥጋቢ መልስ ደስ ይላል ግን የልጅቱ ፍራት ያስደነግጣል እህህ የምትለው 😊❤
ጠብቂ ያከናንቡሻል የሀይሚ ወዳጆች ቀልድ አያቁም😅
😮😅😅😅
😂😂😂😂 ግን አደራችሁን እዳዘቀዝቁ
ቀላል 😅😅😅😅😅😅
ዛሬማ የለ ሳሙና ነው እማለቀልቃት እነሱ ጋር ቀልድ የለም እሀይሚ አድናቂወች ጋር
ካገር የለቀቁትለስራነው ይስሩበት ሀይሚ ደግሞ እነሱን ስትናገሩብኝ እኔም ይከፋኛል ብላለች ሀይሚሀይሚ አበሉ ስትነገሩ አሰሙም
አቤት ብሩኬ አቤት ስረአት የምር ትለያለህኮ በእውነት ንግግሮቹ ስረአቱ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይለውጥብህ❤❤ልጅቷም ደስ የምትል ልጅ ናት በእውነት😊❤ ሀሰን የሳቄ ምንጭ የኔ አዝግ😅😅
ሀይሚ ሀይሚሀይሚሀይሚ❤❤❤
ሀይሚን አፈቅራታለሁ ብሎ. የሚጨልል ጠፍ ወይ ብሩኬን
እኮ😂😂
እ
አረ ማን ያጨልልን
ተይ ተይ አሁን ገና ወጥ ረገጥሺ እናቴ በቡርኬ ቀልድ የለም ይኸ ፍቅር ሣይሆን ጉፋንነው እህቴ😂😂😂 አሠን አተአዝግ ተው በሀይሚና በቡርኬ አቀልድ ወድሜ ፕራክምቢሆን አቀልድ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
አንድ ነገር ልንገርህ ብሩክ ከሴት በጣም ትቀራረበለህ ግን መወቅ የለብህ ከሴት ስትቀራራብ ምን አይነት ሲሜት ይሰማቸው ማለት አለብህ በመቀራረብ የወንደም የሴትም በማሃል ይቀየራል ስለዚ ከሴት ስተቀራረብ በመጠኑ ሞሆን አለበት እንድተሰትካክል ነው እንጂ ፕራንክ ሞሆኑ ነው
ጥሩ ሀስብ ነው
በጣምየኔአስተዎይ
Yene kimem 😂😂endesu negerelg ema
አው ሀሰን ቡራ ከበድ ናቸው ሴትገ ያላቸው ገንኙነት
ቡዙሰው ሀሰን ከሴት ገር አትቀረረብ ምነምን አትበሉ ይስረበት እነ ንቀብለብሶ ይስረ እንዴ ትደረ ስይዝ ሰብሰብ ይለል አሁን ቪድዮ ይስረበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራችን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ🎂🎂🎂
መለማመድ እኮ ከባድ ነዉ በዛ ላይ ተለማሙዶ መራራቅ ይከብዳል😢 አይዞሽ ማሬ❤
ሀሰን ግን ብዙ ጊዜ ቪዲዬ ፕራንክ ስትሰራ ሰው ሳይፈልግ ወደ ሀጥያት እንዲገባ ትገፋፋለህ
ወገኛ የሌሎቹስ ፕራንክ ሀሀሀሀ
ወረኛ ነሽ
ላለመዋሸት በጣም ናፍቀህነበር የኔ አሽቃባጭ ❤❤❤😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በዚ ፕራንክ ቡሩኬ ምንም ስህተት የለውም የተናገራገው ቃላትም ጥሩ ነው ሀሰን ግን አትገፋፋው ሌላ ነገር እንድናገር በገፍሀው ቁጥር ኩፉ ነገር ቢናገር የምሰደበው እሱ ነው ቡሩኬ መኔ ሚስኪን 😢❤
በጣም እግዚአብሔርን😢😢😢
“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።” ረሱል (ﷺ)
ቡራየ ግን ባያምክ ሁሌ ፕራክ በተደረክ ምክንያቱም ሁሌም ታስደምመኛለህ አስተሳሰብህ ነገሮችን እምትረዳበት መንገድ አነጋገርህ ለሴት ልጅ እምትሰጠው ክብር በቃ በተለይ ስለፍቅር ታላቅነት እና ክብደት አረዳድህ በቃ ምን ልበልህ ቡራነቴ ምናለ ሁሉም ወንድ እንዳንተ ቢሆን ማንም ሴት ባላለቀሰች ነበር ብቻ የኔ ቀብራራ ጨዋ ዝምተኛ ትለይብኛለህ ❤ኮሜንቶች ደግሞ ሀይሚ ሀይሚ ማለቱን ትታችሁ ትምህርት ውሰዱ 🙌
ኮሜንትታሮች ከስድብ ውጪ ምንም ኣያቅም ምድረ ኣስመሳይ ሁላ
🥰🙏
ዎንድሜ ነዉ እያለች ባግድ ሃይ ኮሜተተሮች 😂
ኮሜተሮች ግን ጂል ናችሁ ልበል ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት የምትሉት ባውስጥ ጨርሰውታልኮ ፍቅረኛሞች ናቼው ይፋ እስከሚያወጡት ነው መጠበቅ😂😂😂😂
ልቤ ደስ አለው እስቲ ንገሪኝ በግል
አንች ነሽ የገባሽ 😂
እውነትም ስድብአምሮሻል ቀልድ አያቁምየሀይሚ ወዳጆች😂😂😂
እኮ አሁን ይዘቀዘቃሉ😂😂😂😂
ፈራሁላት😮😂😂@@merimaserati1611
@@merimaserati1611sin sirati yinurachu pirakineu
እሷም እኮ ለዛ ነው የፈራችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ የሀይሚን ኮሜንት ሊፈልግ የገባ አቤት የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂😂
ችግሩየሳኮሜትየለም
እኔ ሻይ ቡና እንበል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ቡራ አኮራሀን ለሠው የምትሠጠው ቦታ ያነጋገር ሥረአትህ ለምን ብለህ አለመናደድህ ቂጭ ብለህ በጨዋ ደንብ መጨረሥህ ሁፍፍ ጎበዝ ሀሠን ግን ምን ነክቶህ ነው ከባድ ጥያቄ ፈታኝም ነው ከቅርበታቸው የተነሣ ፊቱ እስኪቀላ ነው ሤጣን አሣስቶት እሺ ቢላት ኖሮሥ የቡራን ፕራይቤት ሁሉነገሩን እያወክ እንዲ ማሥጨነቅ ተገቢ አይደለም እንደኔ የቡራ የወደፊት የአላማው መዳረሻ የህይወቱ ቁልፍ ሀይሚ ናት አይፈልግም ጅንጀና ።የሥራህን ይሥጥህ ሀሠን ከሀይሚ የመልሥ ምት ጠብቅ በከባዱ
❤❤❤❤❤በጣም ይሄ ፕራክ የሚባል ሲያስጠላ😢😢😢
ትክክል
ልጅቷ ደስትላለች❤❤❤❤ብሩኬ ሀሰንን መበቀልአለብክ😂😂😂😂
ከሀይሚና ከብሩኬ እኔ ፍቅርእደያዘኝው እነሱ ተፈቅረው የሚገላለፁበት ቀንናፈቀኝ😂😂❤❤❤❤
ከሀይሚና ከብሩኬ እኔ ፍቅርእደያዘኝው እነሱ ተፈቅረው የሚገላፁበት ቀንናፈቀኝ
ብሩኬ የራሱ ህይወት አለው እኛ ስለዉደድናቸው ነው ከሀይሚጋ ፣አክት እሚያሳዮት❤
ውሸት😂
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሃይሚየ ጉድሽን ያላየሽ ሃሰን ግን ቀንህን ጠብቅ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ቡራ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዉይ ብሩክ ደስሲል ለሴትልጅ ያለዉ ክብር ሁሉም ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ ኑሮ
ሀሰንየ ቡራየ የኔ ናት አችም ወዳችሇለሁ ስራችሁን ስሩ አንዳንዶቸን አትስሞቸው እናተንከመውደዳ ቸው በላይ እሚናገሩትን አያቁም❤❤
ስርኣት ያዙ ይስሩበት መጥፎ ኮሜንት እንዳትፅፉ ካልተመቻቹ ኣለማየት ይቻላል
ትክክል❤
ትክክል❤👍
ትክክል ❤❤
🎉🎉🎉🎉
የምር ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብ የምትሉ አሉ ደሞ እህቴ ናት እንዳይል እንጂ
እይ 😂😂እደዛብሎ እዳያቃጥለን ደሞ😂😂
Kkkk
አየራጋውም😅😅😅😅😅😅😅😂 እስከሁ ጓዳኛዬ እየተቀበሉ ነው እህቴ ከላማ ድካም ብቻ ሆነን ቃራን መላት ነው 😂😂😂😂😂
ዋአለኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣህ ወዲማችን
ሀሱዬ ሰወድህ እኮ ከወንድሜ ተመሣሠል አላቹ😢😢❤❤❤❤❤
ብራየ እንኳን ተወለድክ ሀሠን ግን አተ አሽቃባጭ እመሀል ተቀምጠህ ምላሽህ ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አሽቃባጭ ሀሰንየ እኮን ደህና መጣህ ናፍቀህን ነበር❤❤ደሞ ሀጅ ነብይ ሴት አትቀፍ ወድሜ አላህ የማይወደውን ነገር አታድርግ በተረፈ የሳቃችን ምጭ ነህ አትጥፍ🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ኧረ ወየዉ
ብሩኬ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሐኒቱ ሲባል አልሰማክም ፍቅር ብትጀምር እንዲያውም ለእናትክ ህይወት ነው የምትዘራባት ለምን ብትል ለእናቶች ከምንም በላይ ልጆቻቸው ደስታ ነው የሚያስደስታቸው ከሀይሚ ጋር ብቻ መሆን አለበት አልልክም። ግን የማይደበቅ ሀቅ ቢኖር ቢሆን ግን ደስ ይለኛል ከሀይሚ ጋር ብትሆን ። ብቻክን መወጣት እንደምትፈልግ እናውቃለን ነገር ግን የእናትክን ደስታ በዚህ ማየት ትችላለክ ። እና ደግሞ መልካም ልደት ብሩኬ እንደአንተ አይነት ሰው እናቱን አክባሪ ሴትን አክባሪ የምር ፈጣሪ የተባረከች ፈሪሀ ፈጣሪ በልቧ ያለ ሰው አክባሪ ፍቅረኛ ሚስት ይስጥክ አንተንም አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክክ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ደግሞ የደቂቃው መርዘም ብሮክ ግን ከሴቶች ጋር ብዙ ትቀራረባለህ ግን በተቀራረብክ ቁጥር ሴቶች የላ ያስባሉ መቀራርህን በልክ አርገው ይህ ፓራክ ነው ግን ቢሆንም ጥሩ አይደለም ከልክ ያለፈ ቅርርብ ከስጋ ዝምድና ውጪ
መካሪ አተሳጠን ክክክክክክክ
እኮ ወይም ቀለበት አስረው ያሳርፈን ከሀይሚጋ ማለቴ ነው ሆ
ብሩክ ዋው ነው ምርጥ ንግግር የልጅ አዋቂ ነው በሴቶች ለሚደርሰው ነገር በደንብ ገብቶታል እንዲጎዱም አይፈልግም በዚሁ በርታ ሰዎች ወይም ጓደኛ እንዳያጣፋህ በርታ በዚሁ ጠንክር ጎበዝ ብሩኬ አመላለስህ አድንቄዋለሁ መልካም መንገድ ነው ወንድምነት ከሆነ ወንድም ነው
አሠላማለይኩም ግን ተመልካች ለመናገር መቸኮል ጡሩ አደለም መጀመርያ ምደ ነው ብሎ ማየት ዝም ብሎ እርእስ ይዞ መፍረድ ይከብዳል እናም ስራቸው ነው ምንም ማረግ አይቻልም ስለዝህ ወላሂ እደሱ ፀባየ ሰናይ አላየሁም አላህ ይጨምርልህ ቡራየ ❤❤❤❤ ምቀኛብዙ ያወራል መልስ መስጠት አስፈላጊ አደለም ጉዞ ወደፊት እኮን ተወለድክ በዝህ አጋጣሚ ልጁን አታሸማቁት እራሳችሁን ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩክ ጋር የምትመጡ ሴቶች ስድብ ፈለጋችሁት ነው 😂😂
ብሩክ የሀይሚ ብቻ ነው ቅመሞችየ እዳስድቡኝ😂😂😂😂ደሞ ብራክ መልካም ልደት ይሁንልህ🎉🎉🎉🎉 እንኳን ተውለድህ ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉
አራ ቡርክ የ ሀይም ብቻነው 😅😅❤️❤️
ማነዉ ያለዉ በግድ ተፋቀሩ ኧር ይሸቅልበት ልጁ
አቤት ሀስን ቀልድክ አይጠገብ ቡራዬ አይዞክ ወንድሜ ብድሩ ይጠብቅ 🎉🎉🎉❤❤❤
ባለትዳር ሆነውም ከሌላ ሴትጋር እየተሞካመኩ ይሰሩየል ደሞም ብሩኬና ሀይሚ ገናነን ብለዋል ተዋቸው ከተፍቀሩ ደስ ይለናል በጓደኝነት ከቀጠሉም ይመቻቸው አብረው ሰሩና ተቃቀፉና ግድ ልታጣምሩ የምትታገሉ ጉደኞቺ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አላሃምዱሊላህ ሀሡየ ለአላህ ብዬ እወደሃለሁ ግን አጅነብይ አትካ ሀራምነው 😢
እየቆየ እውነት ታረገዋለች ምክንያቱም ከቤቷ እየሄዳችሁ እየተልፈሰፈሳችሁነው የወድ አልጫ አድሰው ተጭኖ እደይሳደብ የተሰማኝን መብቴነው ok
Uko😂😂😂😂
ብታረገው ምነ አገብሽ ሆ ነገር ፈለጋ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረበሣቅ
😂😂😂ተጀመረ
ምኒቱ ዱዝነሽ😂😂
እኮንም ያዘሽ. እህቴ ያጣፍጥላችሁ
አሚን😂😂😂😂
😏😏😏😏😏😏😏
😅😅😅
😂😂😂😂😂
ሀይሚዬ የኔ ውድ ነገሮች ሲረዝሙ ላንቺ ያዳግትሻል አሁኑኑ ተጠንቀቂ ፕራንክም ሲበዛ ያስጠላል🤭🤭🤭🤭
እኔ አንችን አያርገኝ አጥበው ጨምቀው ያሰጡሻል ኮሜንቶች የማይነካ ሰው ነካሽ😂😂😂በብሩክ ቀልድ አያውቁም 😂😂
ፈራይ እኮ
Enem esun feraut
😂😂😂😂😂😂😂
Jjgq@@سعادة-ث1ي
ሀሰን አጅ ነብይ ሴት አትጬብጥ አላህን። ፍራ የኔ ተናሽ ወንድም ሀራም ነዉ
ትክክክክክክክክል፣አይሳማሚ፣❌
ሀሰን ሴትን መጨበጥ እሳት መጨብጥ እንደሁ አታውቅምን 😢
ብሩክ ማርያምን ዋላ በፕራንክም ቢሆን ንግግርህን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሴት ያሳደገችክ ❤
ወይሀሠንየ እስኪ ሁልጊዜ ና በጣምታዝናናኛለህ ሀሤ🥰🥰
ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርብበት ቀን ናፈቀኝ
አይዞህ ገለቴ አያቀርብም
ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርብበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤
ሳይወዳት😊😊
አይወዳትምጂ ቢወዳት ፍቅር ምንን አያግድም
እኔ እርእሱን ሳየው ኮሜታተሮቺን ፈራሁዋቸው አደራቺሁ ሰውን እሚያስከፋ ነገር አፃፉ 👍👍🙏🙏
ሆ አያልቅም ቢድወው ወደፊት ወደሆላ ብገፈው ያው ነው በርቱ ለማንኘውም ስራነው ጠክሩ ለልጅቶም ዩቲብ ክፈቱላት እናበረታታት እኛ ሀይሚ ሀይሚ የምንለው ስለምንወዳት ነው ተናተ መካከል ትናያት ድምቅ ትላላቺሁ በተረፈ በርቱ ግን ደቂቃውን አይኔን ጮፎኔ ጨረስሁት 😅😅😅😅😅😅
የኔን የተናገርሽልኝ ያህል ነዉ አያልቅም ቪዲዮወዉ
Ene yenate liji negni yeset liji negni ❤❤❤yene wedm
ቡሩክ ልደቱ ነዉ እንኳን ደወለክ ወንዴሜ 🎉🎉❤
ቡራ ምርጥሰው ወላሂ ትለያለህየሙሺዬልጂ የኔወድም አበሳ 💪💪😍😍😍
አራ በክሽ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኮመንታትሮች አደራ ምንም እዳትሉ እስከመጨረሻው እዩ😂ሀይሚዬን እዳታሠድቧት ቡራንም እደዛው
Man mogni ale kemcheresh wedohala mayeti new inji😂
እንደታላቅ እህቴ ነው የምወድሽ አለ ቡራ የኔ የዋሀ ደግሞ ኮመንተሮች ስረዐት ያዙ ከምር ቡራኮ ገና 21 አመቱ ነው እሶ ደግሞ ትልቅዬ ናት 30 እስከ 32 ትሆናለችሲቀጥል ፕራክ ነው ቡራዬ የኔ የዋሀ ወንድም ደግሞ ልቡውስጥ ሌላ የሚወዳት ቅመም ኣለች ❤❤❤❤❤ሀሰን የኔ አሽቃባጭ
😅😅32 bmn awekesh weyew🤭
የኔ አሰትዋይ ቡሩየ የኔ ወንድሜ የኔ አባቴ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ለናት ክብር ያለው ብሩኬ የልጅ አዋቂ ማርያምን የማር😢😢😢😢😳😳😳😳💔💔💔💔🙏🙏🙏☝☝☝😊😊😊😊
ብሩኬ ተባረክ በእዉነት ለሰዉ ያለህ ክብር ይመችህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ኮሜንታተሮች ምንም እንዳትሉ ምክንያቱም ሀይሚየን ይከፋብናል ስለዚክ መጥፎ ነገር እዳታደርጉ ለሀይሚየ ስትሉ ሀሰን ደግሞ ስነስርአት ይኑርህ በርግጥ ትምህርት አለው ለተረዳው ሰው ቢሆንም እኛ ሀይሚና ብሩኬን ለማጣመር እንሯሯጣለን አንተ ትቀልዳለህ አይደል ሲጀመር በሀይሚ እና በብሩኬ መካከል ሰው ጣልቃ አይግባባቸው ይቅርታ❤😂🙏
ሀዳ የእወነት ነው አለሽ እደ ፖራክ ነው አለቀ
ሠህ ወለሂ ያኔም ሀሰብ ነዉ😢😢😢
ስጀማር ሀሰን ስረአት ይኑርክ እዲ አይነት ቃልድ እደቃልድ 😢😢😢😢
ሀይሚ ድረሽ 😮
😂😂
ሚፋታ እኛበሀይሚ ድርድርአናቅም🎉🎉ሀሰመከርበትአምሮትነው😮😂
ሀይሚ ትደሪሰለች 😀😀😀
ወይኔ አተምደኛው በሳቅ ገደልከኝ ከምር😂
ትደርሰለች ነይበላት😂😂😂
በአላህና በመጨርሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር
ወይም ዝም ይበል፡፡( ረ.ሱ.ል ﷺ❤) 😢😢😢😢😢😢😢
ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም
s,a,w❤️
ስለሏሁ ❤️ አለይሂ ♥️ ወስለም ❤️🥰
❤
Saw 🥰🥰🥰
ፕራንክ ከተደረክ ቆይተሀል ጠብቅ ሀሰን😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂
ሀይምዬ ሀሰንን ፕራንክ አርግው ሰሙኑን እሽ 😂😂😂❤❤❤
በሰዉ ስም መንገድ ግን😮😮
ሙሉ ኮሜንት ሀይሚ ይገርማል የሰው ፍቅር ይስጠን ማለት እደዚህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ብሩኬን አለማድነቅ አይቻልም እንደ እህት ስለማያት አልችልም ሲል ደስ ሲል
አራ በክሽ መልቀሱን ሚን አመጠዉ
#እንዴት ከሀይሚየ ፍቅር ይዞኛል ብሎ ቡራን የሚስጨልልን ሰው ይጥፋ ጎበዝ 😂😂😂😂😂😂😂 2:04
እኔ ራሡ እደዛ እደ ናትን ባጨለሉት
የልቤን ነው የተናገርሽው የምር ምን እንደሚሰማው ማየት እፈልግ ነበር😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
Aw yemr yenem tyakenew
ደሜ ይመቺሺ ግን ቀደምሺኝ😂😂😂
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ ወድ💚💛❤
አሚን
አሚን 🤲
አሚን ❤❤
አሚንን ያረብ
አሚን
ሃሰን አላህን ፍራ ሴትን ልጅ አትነካካ ረሱል ሱ .ወ.ወ. ያልተፈቀደችለትን ሴት የነካ እሳትን እደጨበጠ ነው ብለዋል ኢተቂላህ. አላህን ፈራ
ሠለላህወአሊህወሠለም
Woshati ataworu ka seti ayidoli yatawoladachu?
ሠሉ አለይ ወሠላም
ሡለላህ አለይ ወሠለም
ያልተፈቀዴለትን ሴት ከመንካት እራሱን በብረት ቢወጋ ይሻላል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ምናለ ከሃይሚ ጋር ስትሰሩ ደቂቃውን እንደዚህ ብታረዝሙት ውይ
ሳህ
በጣም አልሽኝ እና😢
ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እኮ ይለያል ቡራዬ ❤ ካሁን አሁን ሀይሚ አለች በህይውቴ ፍቅረኛዬ ናት ይላል ብዬ ስጠብቅ😢😢
አታምርምኮ
ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር አለው ኦፍ🥰👍
Le sete Kebere Yelewem....Yeset leje...Balege yayew Sete laye meltefe Yewdale...Balege new...
Ede wende koster Yale Ayehelm...!!!!!!!!!
ተጋሩዋይ ሃማዓልካትም❤❤
ድሕና ዉለን 😂
❤️
ኣለና ደድሕሪኦም ንጎዪ😂
Selam alena
ዳዲከዲዎ ከዲለና❤😂
ሱበሀን አላህ 📿🖊
አልሀምዱሊላ📿🖊
አላህ አክበር📿🖊
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
سبحان الله
الحمد لله
الله اكبر
❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
እኔ እኮ ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህን ከብር እዴት ያለይ እናት ብታሳድግህ ነዉ የቡራየ እናት ይሄን የመሰለ ለሴት ልጅ ያለዉ ከብር እዳኖሮዉ ያደርግሸ እናት አላህ እርጅም እዴሚ ከጤና ጋር ይሰጥልን ቡራየ የኔ ዉድ ወድም በጣም ነዉ እምወድህ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቁልፉን ይዞ መጣ እና ንገሪው አላለም ሀሰን🤣🤣🤣እኛ በሀይሚ ቀልድ አንወድም ....👌😊
ብሩክ ከሀይሚ ውጪ ወደ ውጪ ❤😂😂😂 የሚል ላይክ😊❤
😄😄
😁😁😁😁😁አየሸቃሊት ለማሸቃበጥ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያኔ ጫቅጨቃ ሀሰንዬ ወሬው ሱስ ያሆነበት ማነው እደኔ 😥😁😂🤣🤣🤣🤣🥰🥰❤️❤️
አንደኛ ነኝ😢😢😢አምሮኝ ነው ላይክ አድርጉኝ😅😅😅😅
😂🎉
@@samriTube12-hm3kc ሀህሚ. ቆምጅ
😂😂
የስንት ወር ነው
ሀይሜ ቆጅ የትንሺ😂😂😂
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
ይድረስ የሀ መለእክቴ ለሃሚ ብሩኬ ምንም ፍቅር ካቺ እደለለዉ በዚ መረዳት ትችያለሽ ዶሞ እወዶሻለዉ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲሽ አሽቃባጭ በምን አወቅሽ አለቅላቂ ለዝች እሺ አላላት ታሽቃብጫለሽ
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ የቀረበት የምትሉት ደምሩኝ😅😅😅
በግድ ነዉ😮😮
@@መቅዲመምሬእኮ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
የቀበጡ ለታ ክክክክክክክ
እኮ😂😂😂@@መቅዲመምሬ
ለእናትህ ክብር ይገባቸዋል በእውነት እዲህ ላሳደጉህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በእውነት ሺ ያርግህ ሌላ ምን እላለሁ።
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት 😂😂😂ያምትሉ ለይክ እኔ በወላ ዬላሁባትም 😢😢🎉🎉😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂መቸም አይሁኑም እኔ ልገራቹህ እሱም ፍቅረኛ አለቹው የሷም አላት ግን መቸ እንደሚያስተዋውቁ አለውቅም የጨነቃቹው ይመስለኛል እና አትልፉ ስራ እየሰሩ ነው አትጀጃሉ😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሳራጎጃሜዋ ተይ ተስፍ አታስቆርጭን
ቢስሚላ እዲህ ተስፋየን ትዋጥጭዋለሺ ወላሂ በይ እስኪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@ሳራጎጃሜዋ
@@HabbKaa😂😢😢
ሀይሚ ድረሽ 😮ሀሰን መሀል ቁጭ ብሎ የሚያቀሳስረዉ ነገርስ😂😂😂😂😂
ይሄ አቀሳሳሪ የህድ ዱላ😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ይሄ ፕራክ
ለሤት ልጅ ክብር የሚጨነቅ ቡራየ የምር ቃልያንሠኛል አንተን ለመግለፅ ይመችህ እሥከጥግ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንዳትቆጡኝ እያለ ምርጥ ሰው ለተመልካች እሪሰቢከት ያለህ ሀሰን አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አዎ የምረ❤❤
ሳሂህ
❤❤❤❤❤
ብሩኬ ሽበላው ❤መልካም ልደት🎉🎉🎉እንወድሃለን❤❤ እደግልን ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ የተባረከ የተቀደሰ ያርግልህ ❤❤
የሰራህን ይሰጥህ ሀሰን 😭😭😭 ሀይሚ ግን ይቀርብሺ እድህ የሚል ወንድህ ሠታ ሠት ነው ህጅ የምን እህት ነው 😢😢😢😢😢
ዋውውውው ብራ
ኣናጋግርህ ደስሲል
ለሴት ያለው ክብር ይለያል የምር❤
ለምን የሀይሚ አፍቃሪ መጥቶ ብሩኬን ፕራንክ አታረገውም ሀሰን ሁልጊዜ የብሩክ አፍቃሪ ናቸው የሚመጡት
ባለፈው መጣ አይደል አሪፍ ፕራንክ ነበር
ኧር ተዉ ልጁ ይሸቅለበት በሰራ ነዉጂ የተገናኙት በፍቅር አይደለም የተገናኙት በግድ ተፋቀሩ አትበሉ
. . @@Dega-sh5vi
ፕራንክ ነውኮ ምን ያንጫጫችሁዋል.
የሀሰን ጉድ አያልቅምኮ🤣🤣🤣ከምሐል ሁኖ ያቃጥራል ያሽቃብጣል🤣😒 ብሩኬ ግን ዋው ንግግሩ❤❤👌👌👌👌
😢😅😅😅😅🎉
ቀለል አሸቀበጭ
😂😂😂በጣም
ክክክ,ደምሪኝ😅
@@tsaheyeabere3552 🤣😁
ብራ ፈተናውን አልፈካል ጀግና ስሜት የለኝም ላንቺ አለ😂😂😂❤❤❤❤❤
0:27 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሰንየ እደነክ ወድሜ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤😂
ሀሰን እባክህ ሀይሚን እና ብሩክን በማህላችው ገብተህ የማይሆን ፍራንክ አታድርግ እኛሴቶ ደካሞችነን እባክህ አትፈታተናቸው እውነተኛ ሰውሁን።
Ewnte new...Bemahlahew Eygeba...geze Ayesetahewm!!!
Ahun legetew Yebete Kulf le Birk
Setesetew Afekershalhu Alate...semash wedeeheresh....💔💔😡
Hamiyee Ena Birk ke zihe Behala
Video Ayesetum..!!!!!
Hamiyee yemifelgate RUclips Berr lemeserate new...Birk Asemesaye weshtam new 🤑🤑💔😡
እኔ የገረመኝ ምን አገባችሁ እናነው የሀይሚ ነው እምትሉት አላሰራ ልትሏቸው ነውዴ
መልስህ ግን ትክክለኝ መልሥነዉ ቡርኬ የምር ጎበዝ ጀግና ብየህ አለሁ
ብሩክ እደታልቅ እህቱ ይወድሻል ይሀ በቂሽ ነው
ግን ለምን ኡሱው የፍቅር ጠያቅ ሰታቀርብለት ፍቅርኛ ሀይሚ ናት ብሎ ኣይናገርም ሀይሚ ኮ ምርጥ የህዋን ሴት ናት ከበር ያላት ለሰው መልካም የምትመኘ ናት ኮ ላች ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ተብላ ሰትጠየቅ ኮ ፍቅር ለኔ ልክ እንደ ክርሰቶሰ የምነበት ኑው ብላ ተናግራለች እሺ ዶሞ በኛ ክርሰትያን ልክ እንደህ ራሰህ ምትወደው ለጋዱኛህን ውደደው ነው የምለው ሀሰን እድት ሀይሚ ጋ እበላህ እየጠጣህ እድህ ብለህ ፕራኪ ትሰራለህ ግን ብሩኪየ ተጠንቀቅ የሴት ጓደኛ ይቅርብህ 😢
አወይቅርብህ
አዉን እኔ ግን ተስፉ ቆረጫለሁ ለይቶብ ብቻ ነዉ እሚፍልጋት ሀይሚን😢
እሺ ሀይሚ በውሰጥ የምታውቃት ካለቹ ከሰዋ ብዙ ንማራለን እሰክ በመንፈሳዊይ ትምህርት እንድ ትመጣ ኣርጉት ሁሉየ ሰለ ምድራዊይ ሳይሆን ሰለ ሰማያውይ ማሰብ ኣለብን ሀይሚ ዶ ያለሺ እቅት ለኛ በሰደት ደፋ ቀና የምነል እህቶች ያለሺ ነገር ኣካፍለና ፈጣር ከኩፉ ና ክተኮሎቹ ይሰውርሺ ምርጥ የህዋን ልጅ ምርጥ የኤፌ#የአብርሺ እህት የሰራ ሰው ነሺ ኣች ❤❤❤❤ እወድሻለሁ እሺ ልክ እድ ልጅየ ❤❤ ሀሠን ግን ኣብረህ ብዙ ነጎሮች እሰዋ ጋ ኣሳልፈ እዲህ ብለህ ፕርኪ ወይሰ ምንድነው ግን ሀይሚ ኣፍዋ አውጥታ በትናገርህ ሆድዋ ላይ ግን ኣይሰማትም ጓደኝኛት እንድህ ነው በጣም ፈተና ነው ብሩኬየ ወደ ነበርኬበት ሰነ ሰርአትህን ተመለሲ እሺ 🙄@@አይናለምአለምንህ
ሸቃሎች እኮ መሀይም ናችሁ በፍቅረኮ አይደለመ የተገናኙት በሰራ ነወ የተገናኙት ግድ ተፈቀሩ ኧር ይሸቅሉበት@@ekramekram4625
Hayim godanga nati lela nagari yelami bilo sinite nagara
ብሩክ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እና አጥጋቢ መልስ ደስ ይላል ግን የልጅቱ ፍራት ያስደነግጣል እህህ የምትለው 😊❤
ጠብቂ ያከናንቡሻል የሀይሚ ወዳጆች ቀልድ አያቁም😅
😮😅😅😅
😂😂😂😂 ግን አደራችሁን እዳዘቀዝቁ
ቀላል 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
ዛሬማ የለ ሳሙና ነው እማለቀልቃት እነሱ ጋር ቀልድ የለም እሀይሚ አድናቂወች ጋር
ካገር የለቀቁትለስራነው ይስሩበት ሀይሚ ደግሞ እነሱን ስትናገሩብኝ እኔም ይከፋኛል ብላለች ሀይሚሀይሚ አበሉ ስትነገሩ አሰሙም
አቤት ብሩኬ አቤት ስረአት የምር ትለያለህኮ በእውነት ንግግሮቹ ስረአቱ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይለውጥብህ❤❤ልጅቷም ደስ የምትል ልጅ ናት በእውነት😊❤ ሀሰን የሳቄ ምንጭ የኔ አዝግ😅😅
ሀይሚ
ሀይሚ
ሀይሚ
ሀይሚ❤❤❤
ሀይሚን አፈቅራታለሁ ብሎ. የሚጨልል ጠፍ ወይ ብሩኬን
እኮ😂😂
እ
አረ ማን ያጨልልን
ተይ ተይ አሁን ገና ወጥ ረገጥሺ እናቴ በቡርኬ ቀልድ የለም ይኸ ፍቅር ሣይሆን ጉፋንነው እህቴ😂😂😂 አሠን አተአዝግ ተው በሀይሚና በቡርኬ አቀልድ ወድሜ ፕራክምቢሆን አቀልድ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
አንድ ነገር ልንገርህ ብሩክ ከሴት በጣም ትቀራረበለህ ግን መወቅ የለብህ ከሴት ስትቀራራብ ምን አይነት ሲሜት ይሰማቸው ማለት አለብህ በመቀራረብ የወንደም የሴትም በማሃል ይቀየራል ስለዚ ከሴት ስተቀራረብ በመጠኑ ሞሆን አለበት እንድተሰትካክል ነው እንጂ ፕራንክ ሞሆኑ ነው
ጥሩ ሀስብ ነው
በጣምየኔአስተዎይ
Yene kimem 😂😂endesu negerelg ema
አው ሀሰን ቡራ ከበድ ናቸው ሴትገ ያላቸው ገንኙነት
ቡዙሰው ሀሰን ከሴት ገር አትቀረረብ ምነምን አትበሉ ይስረበት እነ ንቀብለብሶ ይስረ እንዴ ትደረ ስይዝ ሰብሰብ ይለል አሁን ቪድዮ ይስረበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራችን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ🎂🎂🎂
መለማመድ እኮ ከባድ ነዉ በዛ ላይ ተለማሙዶ መራራቅ ይከብዳል😢 አይዞሽ ማሬ❤
ሀሰን ግን ብዙ ጊዜ ቪዲዬ ፕራንክ ስትሰራ ሰው ሳይፈልግ ወደ ሀጥያት እንዲገባ ትገፋፋለህ
ወገኛ የሌሎቹስ ፕራንክ ሀሀሀሀ
ወረኛ ነሽ
ላለመዋሸት በጣም ናፍቀህነበር የኔ አሽቃባጭ ❤❤❤😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በዚ ፕራንክ ቡሩኬ ምንም ስህተት የለውም የተናገራገው ቃላትም ጥሩ ነው ሀሰን ግን አትገፋፋው ሌላ ነገር እንድናገር በገፍሀው ቁጥር ኩፉ ነገር ቢናገር የምሰደበው እሱ ነው ቡሩኬ መኔ ሚስኪን 😢❤
በጣም እግዚአብሔርን😢😢😢
“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።”
ረሱል (ﷺ)