🛎️ሀይሚን አስፈራርዋት ሊወስዱኝ ነበር😭😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 месяцев назад +441

    የሀይሚ የቡራ የሀሰን አድናቂ ወዳጆች በላይክ👍 አሳዩኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 5 месяцев назад +2

      እሽ ደምሪኝ ዉድ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 месяцев назад

      @@Chereqa1357 አለ ደምሪኙ ዉዶቼ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 месяцев назад +1

      @@Love-if4qj ደምርኩሽ ደምሪኙ

    • @nebattt
      @nebattt 5 месяцев назад

      እኔንም ደምሩኝ እንደማመር

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 2 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 5 месяцев назад +31

    ሀሰንየ ላንተ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረከው ወንድሜ የብዙ ሰው ናፍቆትን ነዉ የቀረፍከው እግዚአብሄር ይባርክህ እወድሀለሁ ።

  • @በእምኒ21
    @በእምኒ21 5 месяцев назад +522

    ማነው እንደኔ ሀይሚና ቡራ የናፈቁአችሁ😢❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 месяцев назад +186

    ሀሰን ስትገበ አሰለሙ አሌይኩም በል ሁለቹሁም በየሀይመኖታቹሁ ልታፊሩ አይገበም የምትሉ እስት ደሚሩኝ በቅንናት🎉🎉😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 5 месяцев назад +358

    ሀይሚና ቡራ በየቀኑ ቪድዬ ይልቀቅሉን የሚል 👍👍👍👍

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 месяцев назад +2

      ደምሩኙ ዉዴ

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 5 месяцев назад +3

      ሀሰንስ የኔ ምስኪን ❤❤❤

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 5 месяцев назад +1

      @@gabreelgabre6813እነሱ ከመጡ ሀሰንና ሙቤም ኣይቀሩም ብየ ነዉ የኔ ዉድ😍👌

    • @ZinetNurye
      @ZinetNurye 5 месяцев назад +6

      ለኛሳይሆን ለራሳቸው ቢሰሩ ይለወጡ ነበር ግን ሰነፍ ናችው ጌዜያችውን አይጠቀሙም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 месяцев назад

      @@ZinetNurye በትክክል ደመሪኙ ዉዴ

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 5 месяцев назад +24

    ወይኔ ሀይሜ ዛሬ ገና ማርያምን ስትል ሰማዃት እማምላክን ደስስ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 5 месяцев назад +149

    ድምፃችን ይሰማ በየቀኑ ቪድዬ ይለቀቅልን 👍👍👍

    • @samaaq-o3f
      @samaaq-o3f Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 5 месяцев назад +10

    ወይኔ እንዴት አባቱ ስትሉ እኔ እኮ እናንተን ሳይ ሁሉ ነገር ነው ሚቀልኝ አረ ቡራኬ በናትህ ወንድሜ የኔ ውዴ ሃይሚዬ እናታቸው ቶሎ ቶሎ እኔ በቃ ሁለታችሁን ሳይድስ ስለእኛ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ማለት ነው ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ነው በናታችሁ🙏

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 5 месяцев назад +56

    ብሩኬ የኔ አባት ደስ ሲል ትህትናው ፀባዩ መልኩ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ሃይሚም ደስ ትያለሽ የኔ እናት❤❤ሃሰንም ምርጥ ልጅ ነህ አባቴ አይለያችሁ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад +12

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሃይሚዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ማርያምን ሰትል ሰመዋት 👍
    እንኳን ደና መጣቹ ሀይሚ እና ብርኬ 🙏❤❤❤

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 5 месяцев назад +88

    ሀይሚ እና ቡራ አብራቹሁ ስትመጡ ሚዲያ ድምቅ የሚለው ነገረስ😢❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 5 месяцев назад +56

    ምንም ሁኑ ምንም አትሁኑ እንደዚህ አብራችሁ ስትመጡ ቀኔን ታሳምሩታላችሁ ሀይሜና ቡራ ከብዙ ቀኖች በኋላ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሀሰንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 месяцев назад +62

    የኔ ተንኮለኛ ሀይሚ 😂😂
    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😊
    የመጀመሪያ ስጦታ ከሀሰን ፕራንክ😅
    ሁለተኛው ስጦታ በጣም ደስ ይላል 😊

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 5 месяцев назад +17

    የነዚህልጆች ፍቅር መልሶ ልገረሽብኝነዉ አጀብኔ😥
    ጤጤ ናችዉ ያያሉ እነሀይሚን ቡራጋር አይማኞታችዉ አድአይደለምሱሉ ሀይሚ ዛሬ ማርያምን ስትል እደት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ 🥰❤ዋው ፎቶችዋ አደኛነዉ 👍🥰❤መችም የነዚህን ሁለት ልጆች መጨረሻ🙈 አይች

    • @Hadyh-jw1oq
      @Hadyh-jw1oq 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 5 месяцев назад +89

    ሃይሚዬ ለመጀመርያ ጊዜ ማርያምን ስትል ሰመዋት❤❤❤❤የኔ ፍልቆልቅ😍😍😍😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 месяцев назад +2

      ምነው ደስ አልሽ እንዴ

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 5 месяцев назад +2

      የምር እኔም ብቻ ደስላል❤❤🎉🎉😂

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 5 месяцев назад +2

      ማርያምን እኔ እራሱ እዴት ደስ እዳለኝ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 месяцев назад

      @@ንሴብሖለእግዚአብሔር ክክክክክ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 месяцев назад +33

    ግን ስጦታ የላካችሁት የሀሠን መስጠት ነበረባችሁ ይደብራል😢 ❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 месяцев назад +107

    አባዝነሽ አባዝነሽ ደጂ እያስጠናሽው
    ያንገላታሽውን እስኪ ልቤን ካሽው
    ማለት አሁን ነው አረ ተው በናፍቆት አትቅጡን ፈገግታችሁ ሳቃችሁ ወሬችሁ ጨዋታችሁ ጭቅጭቃችሁ ሁሉም ነገራችሁ የሚናፈቅ
    ኮሜታተረች ተው እስከኛው አታስጨፍልቁን ውረዱ ውጡ ጠይቅ ተጣመሩ እያላችሁ ምርጥ ጓደኛሞች ናቸው በቃ። ለኛ ደሞ የሁልጊዜም ተናፋቂዎች የኔ ተወዳጆች ስንቱን በፍቅር አንበረከካችሁ❤️❤️❤️❤️

    • @NigatuAs
      @NigatuAs 5 месяцев назад

      ❤❤😂😂

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 5 месяцев назад

      በትክክል አብራቺሁ አጥቅጡሩን

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 месяцев назад +1

      ❤❤ትክክል

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 месяцев назад +1

      ደምሩኝ እህቶቼ😢

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 месяцев назад +1

      ​@@TalefeZeyedeደምሪኝ እህቴ

  • @mftube5344
    @mftube5344 5 месяцев назад +49

    የኔ ፍልቅልቆች ❤❤❤❤❤❤❤ግን በናፍቆት ልትገልን አውደ አሳባችሁ 😢 😢😢😢😢 በየቀኑ ቪድወ ይስሩልን የምትሉ👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterAzanaw
    @AsterAzanaw 5 месяцев назад +116

    ❤❤❤❤ብሩኬን እንደኔ የሚወድለት ፀባዩን እጁን ያውጣ ማንኛቸውንም ሲያገኝ ምግብ በልተሀል በልተሻል የሚለውን እናት ሆድ የሆን አመሉን ስወድለት

    • @JjBb-q9j
      @JjBb-q9j 2 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤

  • @ጨረቃወቸ
    @ጨረቃወቸ 5 месяцев назад +53

    ኧረ ሀይሚየ ማርያምን ስትል ደስያለው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒

    • @mdmaybe224
      @mdmaybe224 5 месяцев назад

      እኮ ነገሮች ያሽቃብጣሉ እነሱ

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад

      እኔ❤

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 5 месяцев назад +24

    ወይኔ ሃይሚ ማርያምን አለች በስምአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @YuUi-l4g
      @YuUi-l4g 5 месяцев назад

      እስከዛሬ አትልምዴ😳የምር አስታወሻት አላቅመ😂❤❤

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 месяцев назад

      @@YuUi-l4g አትልም ነበር ጵንጠ ናት ምናም እያሉ ነበር ብለውም አይዉቁም ሁላቾም ቤተሰብ አብራሃም ኤፍረም በስምአብ ምናምን ይላሉ ግን ቤተቸውም ስእሊ አድህኖ አይቸ አልውቅም ይገርመኝ ነበር

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад

      ​@@YuUi-l4gአትልም ነበር ገና ዛሬ አለች

    • @emebete6
      @emebete6 5 месяцев назад

      ​@@JemBer-hm4ikኤፍም ትናትና ማርያምን ሲል ሠምቸዋለሁ ተመስገን

    • @BucHiv-qh3qy
      @BucHiv-qh3qy 5 месяцев назад

      Enim betam des. Yalegie ❤ lemegemeriya gizi

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 5 месяцев назад +234

    ሀይሚና ቡራ ስለመጡ ደስያላችሁ እስኪ👍👍👍ሰብአርጉኝ

  • @holyland6316
    @holyland6316 5 месяцев назад +5

    ብሩኬና ሀይሚ አብራችሁ ብትዘልቁ ደስ ትላላችሁ❤ልጆች ብትሆኑም ዛሬ ለወደፊት አትለያዩ❤ታምራላችሁ

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 месяцев назад +179

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 5 месяцев назад +8

    ዉይ አታሰቃዩን ቶሎ ቶሎ ኑልን ብዙሐኑ እኮ በጣም ነዉ የሚወዳቹ

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 5 месяцев назад +166

    0:34 እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ

  • @semu639
    @semu639 5 месяцев назад +17

    ሀሠንን የዋህነቱና ቀዝቃዛነቱን የሚወድለት በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 месяцев назад +24

    ማርያምን 🥰እውነት ማርያምን 🥰😊የጌታዬ እናት ❤እመ አምላክ

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e 4 месяца назад +1

    አሰን የምር ምርጥ ሠው

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 месяцев назад +38

    ሀይሚየ አይዞን😅🤣

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 месяцев назад +31

    በስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድም በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰

    • @Mesrak-h4h
      @Mesrak-h4h 5 месяцев назад

      Amrnnnnnn❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +153

    መጀመሪያ ነኝ ላይ አድርጉኝ🎉

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 5 месяцев назад

      ዊናየ👍👍👍👍👍👍

    • @HidCix
      @HidCix 5 месяцев назад

      አደለም​@@seidahmed3355

    • @Desualnami-vt4nh
      @Desualnami-vt4nh 5 месяцев назад

      ​@@seidahmed3355እሱ ኣይደለም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад +3

    ከሳህ የሚለውን ኮሜትማ ታያለህ ሀሰን በአላህ ሰላምታ ጀምሩ ስትባሉ ባላየ ታልፋላችሁ አንተና ሙባረክ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 месяцев назад +19

    ማርያምን አትጥፎ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር የኔምርጦች ሀይሚዬ ቡራዬ ሀሠን❤❤

  • @ፌቡ
    @ፌቡ 5 месяцев назад +13

    ዋዉ ማርያመን ኣለች ደሞ ተመስገን❤😅😅😅

  • @SadaNaser-v3y
    @SadaNaser-v3y 5 месяцев назад +66

    ሀይሚዬን አ100kኢነስገበት በለይክ አሰዩኝ ሀሰን ደሞ ሱሱ ትወድሀለች😅😅😅😅😅

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 5 месяцев назад +11

    ስወዳቸው ማርያምን ቤታቸዉ ስንትዬ ገባሑ ደሰታዬ ወደር የለውም ዉዶቸ ብሩኬ የእናት አንጀት ነዉ ያለው ምግብ በልተሻል በልተካል የሚለዉ ነገር ስወድለት ፈጣሪ ብሎ ቢያጣምራቸዉ ውይይይይይ ፀሎቴ ነው😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤😂

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 5 месяцев назад +22

    ገና ዛሬ ማርያምን ስትል ሰማኋት ሀሚን ውይ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад

      እ እኔም እከዛሬ ሰመች አላወቀም ነበር

  • @ህያብ-ኅ7ዘ
    @ህያብ-ኅ7ዘ 5 месяцев назад +15

    ሃይሚ ጰንጤ ኣይደለችም❤❤
    ጰንጤ ናት ስትሉ ነበረ አግዚኦ😢

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 5 месяцев назад

      ግን ሠዎቸ ልዩነቱ ምንድነው ማለቴ ማወቅ ፈልጌ ነው
      በሁለቱ ሀይማኖት መካከል ያለው ልዩትነት አሣውቁኝ እእ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 5 месяцев назад

      @@SuSu-ch8np እረኔም አላቅ ገርመውኝጅ

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 5 месяцев назад

      ፔጤወች ኢሳ የመይረም ልጅ መሆኑን አያምኑም የሀነው ልዪነታቸው​@@SuSu-ch8np

    • @Zahra-s9y
      @Zahra-s9y 4 месяца назад

      ​@@SuSu-ch8npጴንጠ እየሱስ ብቻ ነው የምሉት መጽሓፍ ቅዱስ በምሉ አይቀበሉትም የምቻቸው ጥቅሲ ነው የምወስዱት 😊ኦርቶደክስ ዶሞ ቀጥተኛ ሃይማኖት መጽሓፍ ቅዱስ በሙሉ ትቀበላለች ድንግል ማርያም እመአምላክ ብላ ታክብራለች ቅዱሳን መላእክት ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት እግዚአብሔር እዳከበራቸው ታክብራለች በሃይማኖታችን ያጽነን 🎉🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 месяцев назад +39

    ‏‪1:22‬‏ # ማነው ደስስስስስስስስ ያለው በመጣታቸው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን መጣችሁ የኔ ዲምቀቶች

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @ImmuImrannn
    @ImmuImrannn 5 месяцев назад +40

    ሃይሚዬ ማርያምን ስትል ደስስስስስ ያለው ማነው❤❤❤❤🎉🎉😅

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 5 месяцев назад

      እኔ❤❤

    • @Zeda-sp7us
      @Zeda-sp7us 5 месяцев назад

      እኔም ደጋግሜ ነዉ የሰማሃት❤❤😊😊

  • @TamkeenNoraldeen
    @TamkeenNoraldeen 2 месяца назад +1

    ኢስክ ያጉታጀረ ልጆችን ያምወድ ብቻ❤❤

  • @March-t3z
    @March-t3z 5 месяцев назад +24

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ማርያም ሰትል እንድት ደሰ እዳልኝ ኡፍፍ 🥲🥰🙏

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 месяцев назад

      ጉድ 😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 месяцев назад

      ከዚህ በፍትህ በእግዚአብሔር ስትል ደስ አላሌሽ

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 5 месяцев назад +8

    አረ አብራቹ ኑልን እኛ ምንም እንበል ግን እናንተ መልስ መስጠት አይጠበቅባቹም ዝም ብላቹ ስራቹን ስሩ አብሮነታቹን እንወድላቹዋለን❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 месяцев назад +25

    መጣችሁ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад

      Lijiochi metale inkani desa aleshe ❤❤❤😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 5 месяцев назад

      ስታሰፈረር ነው ምመጡት አለም ልጆችሽ❤❤😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 месяцев назад

      ስታስፈራሪቸዉ መጡ 😂❤ ግን

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd 5 месяцев назад +16

    ሃይሚ ማርያምን አለች ደስስስስስስ ነው ያለኝ 😅❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад +1

      እኔም ዛሬ ሰማሁት

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 4 месяца назад

      እና ኦርቶዶክስ አይደለች ታዳ ለምን አትልም

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 5 месяцев назад +21

    እነዚህን ልጆች የሚወድ ና የሚናፍቅ እጅ ወደላይ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 5 месяцев назад +33

    ብሩክና ሀይሚ እንደዚህ እንደተወደዳችሁ ሰራ ሰራ አርጉ ብዙ ተመልካች ይወዳችኋል ሁለታችሁ የሰራችሁት ቭዊና ከሌሎች ጋር የተሰራ ቭዊህን ተመልከተው
    በቃ ሁሌም አብራችሁ ኑ❤

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 5 месяцев назад

      ትክክል

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 5 месяцев назад

      ትክክል ከሌላ ሲሆን እይታ የላቸውም ሁለቱ ሲሆኑ ማሻአላህ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 5 месяцев назад +53

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ በሰላም እዳደረስን በሰላም በጤና ለመፍታት ያብቃን , 💒⛪💖🙏🙏🙏

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 5 месяцев назад +3

    ወይኔ ፎቶአችሁ ሲያምር ውነት ቅመም የሆንሽ ልጂ ሀይሚየ❤❤❤❤

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 5 месяцев назад +136

    የኔ ቆንጆች ስወዳቹ እኮ ❤❤ማነው እንደ እኔ በፍቅር የሚወዳቹ ሀይሚ ቡራ ሀስን የምትወዱ እንደንየ ላይ ግጭው😂❤

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 5 месяцев назад

    ሀሰንየ ሀይምየን ስለምትወዳት እንደዚህ ስለምትንከባከባት ጥሩ ፍቅር ስለምታሳያት እንደ እህት ስለምታያት በጣም ነዉ እማከብርህና እማመሰሰግንህ በዚሁ ቅንነትህ ቀጥልበት ።

  • @ChhRyh
    @ChhRyh 5 месяцев назад +66

    ሀይሚ ለመጀመርያ ግዜ ማርያምን ስት የሰማ ላይክ

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤እኔ በጣምነው ደስ ያለኝ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሀት❤❤❤

    • @اااا-ص7ف7ر
      @اااا-ص7ف7ر 5 месяцев назад +2

      ዉይ እዴት ደስ እዳለኝ ማርያምን ስትል ❤

    • @Ejej-hx5nd
      @Ejej-hx5nd 5 месяцев назад +2

      እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤

    • @ፈኪ-ረ3ደ
      @ፈኪ-ረ3ደ 5 месяцев назад +1

      ማሪያምንና እዝጊያቤርንማለትልዩነትአለዉእዴ

    • @TrusetZegeye
      @TrusetZegeye 5 месяцев назад +1

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sakmeas-p9x
    @sakmeas-p9x 5 месяцев назад

    ሀይሚዬ እንኳን ደህና መጣችህ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው በጉጉት ስትጠበቁ ነበር የሰው ወሬ አትስሙ ዝም ብላችህ ስራችህን ሰሩ ለነገሩ ልጆች ሰለሆናችህ ትንሽ ነገር ያስደነግጣችሀል ብዙም ቦታ አትስጡት ለማንኛውም አሁን የናንተ ጊዜ ነው ተጠቀሙበት ብዙ እይታችሁን አታበላሹ ውዶቼ ሁልም በሂደት የሚሆን ነው እናንተ ብላችህ ሳይሆን አንድ ቀን ይሆናል የናንተን አንድነት ከሚፈልጉት እንዷ ነኝ በጣም ነው እምወዳችህ በርቱ ከጎናችህ ነን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 5 месяцев назад +30

    ሀይሚየ የኔ ማር ቡራየ የኔ ጀግና ሁሌም ኑልን የምትሉ ተናፈቃቹሃል ከምር ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 5 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂ጎጆ ወጪዎች ነዉ የመሰላቹት የት እየተሰደዳቹ ነዉ ለማንኛውም የኔ ጠቆኝት እድግ በይልኝ እወዳችኃለሁ

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 месяцев назад +14

    ቤተሰብ ዛሬ ሳናስበው መተዋል ገባ ገባ በሉ ኑ እንይ ማን ነው ግን በጣምም በስስት የሚያያቸው 👍👍👍👈👈👈ሀይምዬ ቅመምዬ የፕራንክ ቅመም ጨምሮ የኔ ቅመማ ቅመም ስወድሽ እኮ❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 5 месяцев назад +2

    ሀሱዬ ስትጀምር በአሏህ ሰላምታ ጀምር ሀይሚዬ ቅመሟ ቡራ ምርጥ አስተዋይ 🎉🎉🎉

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 5 месяцев назад +13

    እልልልልልልል መጣቺሁልኝ በድብርት በናፍቆት ስሞት በቃ ቅብጥ እያላቺሁ ኑልኝ የሰው ወሬ አትስሙ እሺ እኛ እምንወዳቺሁ ብዙ ነን b h ተማንም አላወዳድራቺሁ የኔ አንደኞች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 4 месяца назад +1

    ሀሰንየ የኔ አዝግ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 5 месяцев назад +8

    ሀይምዬ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ 💋♥️♥️ስዎድሽኮ

  • @HayatHayat-s8i
    @HayatHayat-s8i 5 месяцев назад +3

    ብሩኬ ቁምጣ በጣም ነው የሚያምርበክ ዋው ወፍርክ አምሮብካል

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 5 месяцев назад +56

    ቤተሰብ መተዋል ገባ ገባ በሉ😂😂😂

  • @khan-xs8bc
    @khan-xs8bc 3 месяца назад +1

    ሌላየለዉም አላለም ቡራ😅❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 5 месяцев назад +7

    ወየዉ ፈቶወቹ ሲያምሩ❤❤የምር ንፍቅብላችሁኝ ነበር😢😢

  • @HabitamAdimasu
    @HabitamAdimasu 5 месяцев назад +6

    የኔ ቅመም ሀይምዩ የብራ ንግስት ሀሰንዩ ሁለየ ሳቁልን❤❤❤❤❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 5 месяцев назад +12

    ወይ ቡራው ይመችህ ፀጉሯን ዳበስ🤭❤️🥀💔

  • @HayaUmar-d5s
    @HayaUmar-d5s 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆች ሰወዳቹ እኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤💋💋💋💋💖💖💖

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад +67

    ዉድ የክርስቴልጆች እኮን አደረሳችሁ ለፍልሰታፆም❤❤💒🙏

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 5 месяцев назад

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @karamahshweil3500
      @karamahshweil3500 5 месяцев назад

      እኳን አብሮ አደረሰን ዉዷ

    • @hilina7190
      @hilina7190 5 месяцев назад

      Enkan adiro aderesen

    • @maryammaryam885
      @maryammaryam885 5 месяцев назад

      amen amen amen❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 5 месяцев назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AaSs-i2w
    @AaSs-i2w 2 месяца назад +1

    የኔ ውዴቾ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 5 месяцев назад +5

    ሀይሚየኔቅመም እኔንሊሰርቁኝነበርስትል እደትእደሳኩኝ 😅😂😂😂😂😂😂ሁሌምኑልን እንወዳችሁአለን ስጠታውደሞ በጣምያምራል እህቶቸተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 5 месяцев назад

    ሀሰንየ ሀይሚየና ብሩኬን ቤካ ወይም አንተ ብቻ ስትቀርፃቸው ደስ ይለኛል ።ካቅማችሁ በላይ ካልሆነ ሌላ ሰዉ ባይሆን ።

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 5 месяцев назад +8

    ወይ ሐይሚዬ ንግግርሽ😂😂

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 4 месяца назад +1

    ሀይሚ በናትሽ ይህን ልጅ አንድ ቀን. ውነት ሆኖ እንዳይጎዳ ባክሽ

  • @bintseid-tw8ok
    @bintseid-tw8ok 5 месяцев назад +14

    ኧረ ተዉ ተዉ ቶሎ ቶሎ ኑልን😢እየናፈቃችሁኝ ነዉ የምር❤❤❤❤❤

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq 5 месяцев назад +3

    የኔ ጨረቃዎች ትለያላችሁኮ ፍጣሪ ፍቅራችሁን ሣይቀንሥ ሁሌም በደሥታ ኑሩልኝ ሀይሚዪ የኔ ቅመም ቡራዪ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 5 месяцев назад +24

    እሰይ እሰይ የኔ ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ😍 ልታሳብዱን እኮነው ኮሜታተሮች ቀስ እዳትወድቁ😂🎉❤

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 5 месяцев назад +12

    በፈጠሪቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን ስወዳቹ ዛሬ በጣም ደስ አለኘ በፈለጋቹችሑት መንገድ ኑልን ተመልካች በፈለገዉ መንገድ ይያቹ እናንተ አትጥፉ

  • @ተመስገን-ተ7ቸ
    @ተመስገን-ተ7ቸ 5 месяцев назад +8

    ተመስገን♥️🥰

  • @adilone105
    @adilone105 5 месяцев назад +3

    የኔማሮች እደይህ ነው የሚምረባችሁ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤ ስስት ብየ የመወድሽ ሀይሚየ የኔ ቀበጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 5 месяцев назад +10

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ቀን በቀን ቪዲዮ ስሩል ን እባካችሁ ተረዱን ቤታችሁም እየከዘቀዝ ነው 😢❤

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe 5 месяцев назад +2

    ሀይሚዬ የኔ ቆጆ እነ ቡራ የኔ ቆጆነፈቀቹኝ ዉድድድድድድነዉ ማረጋቹ❤❤❤❤❤ዉዶቼ ነፍቆቶቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኳን ደነመጠቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 5 месяцев назад +19

    እዉይ መጡልኝ የሚድያው ድምቀቶች የኔ አለሞቼ❤ሀይሚሻዬ የወንድሞቻ ድምቀት የኔ ልእልት ❤ውይ ሀይሚዬ ብሎ ስናገር ሀሰነይ ደስ ስል😂

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 5 месяцев назад

      💃💃💃💃😂

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 5 месяцев назад

      ግደፍ😂

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 5 месяцев назад

    ሀሰንየ የኔ መልካም ሰወድህ ኮ ወንድሜን ነዉ የምትሰለኝ ማሮች ደሞ ተናፍቃቹሃል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 месяцев назад +26

    ብሩኬና ሐይሚ አብረው ሲመጡ እንደኔ ደስ የሚለው😍😍😍

    • @MaMa-zc6iv
      @MaMa-zc6iv 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 5 месяцев назад +4

    ሀሠን እኮ ሀይሚየን ሢወዳት እንኳን በደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ቡራና ሀይሚየ ቶሎ ቶሎ ንሉን ❤❤❤❤

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 5 месяцев назад +10

    ውይ መጡሉን ተመስገን አረ አትጥፉ❤🎉

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 5 месяцев назад +2

    ፎቷችሁ በጣም ያምራል እኔ እምወደው ፎቶ ነው

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 5 месяцев назад +24

    ሀይሚ ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ማርያምን ስትል ሰማው ደስ ኣለኝ ተመስገን❤❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 5 месяцев назад +1

    ሐሰን የኔ የዋህ 😘😘 ሃይሚና ቡራ ግን እየጠፋችሁ ነው ሁላችሁም አትጥፉ plis🤦🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asrse539
    @asrse539 5 месяцев назад +4

    ሀይሚ ማርያምን ስትል ሰማሁ ልበል ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 месяцев назад +3

    የኔ ዉዶች እኳን ሠላም መጣችሁልን ነገ ደሞ በሀይሚ ቤት ወይ በሀሠን ቤት ዝለቁልን እንወዳችሁ አለን ቡራዉ ሀይሚ ሀሠን 🌹🌹🌹

  • @selam-h3m
    @selam-h3m 5 месяцев назад +40

    ቀደሜቲ ባዕሌ እስኪ👍👈 ሃቡኒ❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 5 месяцев назад +3

    ሀይሚየ የብሩክ ንግስት ቡርየ የሀይሚየ ንጉስ እንካን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 5 месяцев назад +29

    የኔዉዶች ናፍቃችሁኝ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እደኔ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤

    • @SennafHasan
      @SennafHasan 5 месяцев назад

      @@Love-if4qj እሽ

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 5 месяцев назад +1

    ሀይሚዬ የኔ ልእልት አወራርሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔጣፋጭ❤❤❤❤ ደግሞ ሁላችሁ ደስትላላችሁ❤❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 5 месяцев назад +11

    መን ነው እንደኔ ደስ የለው የኔ ውድች ሀይምነ ቡራ ያምውድ 🙌🙌🙌❤️❤️

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 5 месяцев назад

    ማነው እንደኔ ኑራ ና ሃይም የናፈቃው አይለያችሁ እዎዳቹዋለሁ ❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 5 месяцев назад +20

    የሙቢን ኢንተርቪ አይቸ እያለቀስኩ ነዉ የመጣሁት እደኔ ያለቀሰ 👍

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 месяцев назад +1

      ማን ቤት

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 месяцев назад

      @@SubhanallahSubhanallah-xx3ob medane

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 месяцев назад +2

      እኔ እሥታሁን እባየ አላቋርጥ ብሎኛል😭😭😭😭😭😭😭 ሙባዬ💔💔💔

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 месяцев назад +1

      @@Hajira.33 ወላሂ አሁን ገብቼ አዩሁት አይኔ በእባ ተሞላ ኡፍፍፍፍ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 месяцев назад +1

      ​@@SubhanallahSubhanallah-xx3obበጣም ግን አልፏል እናቱም በህይወት አለች ይሄን ሳስብ ደስ አለኝ

  • @SmilingHoneyBee-ul6kn
    @SmilingHoneyBee-ul6kn 4 месяца назад +1

    ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤