ፉፉ ለፍቅር ቤት አገኘላት 😱 ፍቅር በጣም ተደሰተች🙈🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 сен 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @haymiTube-hm3kc
    @haymiTube-hm3kc 5 часов назад +194

    ፍቅርን የሚወድ የሚያደቅ👍👍👍አሣዩኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @neima
    @neima 5 часов назад +132

    የመጀመራ ኮመንት ነኝ የፍቅር አድናቂዎች ከወዴት ናችሁ በላይክ አለሁ በሉ 👍👍👍

  • @SiserDraje
    @SiserDraje 5 часов назад +106

    የፍቅር ፈገግታ በሚመለሰው ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🥰🥰🥰🥰

  • @Tsionfasika-l9p
    @Tsionfasika-l9p 5 часов назад +82

    ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃኔ መስቀሉ ክብር ባዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌻አደርሰን 🌻🌻

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 часов назад +263

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ❤❤❤መልካም በአል 🙏🙏🙏

    • @hiweotyoutube5200
      @hiweotyoutube5200 5 часов назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤🙏❤

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e 5 часов назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤ማሮቼ መልካም በአል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HxhfUrge
      @HxhfUrge 5 часов назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 5 часов назад +1

      እሚን እንካን❤እብሮ አደርስን

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 5 часов назад +1

      አሜን እማይየ እንካን አብሮ አደረስ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🌹🌾💋❤🥀❤️😍😘

  • @Naga-cg5jd
    @Naga-cg5jd 5 часов назад +73

    የናት እና የአባት ክብር የሚያዉቀዉ ብቻ ነዉ የፍቅር ወዳጅ መሆኑ የሚችለው ❤💪💪💪💪💪💪💝💝😃😃😘😘😘😘😘

    • @fuzia-q1y
      @fuzia-q1y 3 часа назад +2

      ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @habesha-p4n
    @habesha-p4n 5 часов назад +72

    ዝም ብላችሁ ለይኩኝ ፈልጌው ነው የፍቅርየ ወዳጆች 👍👍

  • @user-st5dነኢማ
    @user-st5dነኢማ 5 часов назад +143

    በፍቅረየ ስም ላይክ አድረጉኚ እስኪ ልያችሁ🎉

  • @gf8xl
    @gf8xl 5 часов назад +28

    መሥቀልነው በባህል ልብስ ኑልን ዠምትሉ እጅ ወደላይ የፍቅርና የፉፉ ወዳጆች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ 5 часов назад +66

    🎉🎉🎉ፍቅር የሴቶችተመሳሌት ነች የሚል ላይክ ❤❤

    • @Gabi-by4yh
      @Gabi-by4yh 2 часа назад

      👍👍👍👍👍

  • @feke2tube
    @feke2tube 5 часов назад +52

    ፍቅርዬ ፉፉዬ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ የኔ ጀግናች ሁሌም ተደሰቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so 5 часов назад +59

    አረ ላይክ እያረጋቹ በምታመልኩት አምላክ ልያዛቹ እንዴም በናታቹ እውነት በጣም ጠንካራ ነች እና እናግዛት ላይክ ሼር እያረግን👏🙏💕💕💕🌷🌷💕

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 5 часов назад +35

    በመጀሪያ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ለመላዉ የክርስትና እማኞች በሙሉ እና ፍቅርየ መልካም እድል ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እመቤቴ ማሪያም ከፊት ትቅደምልሽ የልቤን ነዉ ፉአድ እግዚአብሄር ይባርክህ ምርጥ ሰው

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 5 часов назад +16

    ፉፉዬ ትለያለህ እንደ አንተ አይነት ወንዶች ያብዛልን ! አሉ አንዳንዶች ገና ለገና ትበልጠናለች ብለው የበታችነት ስሜት የሚያጠቃቸው ሰብረው ማስቀመጥ የሚፈልጉ ወንዶች አሉ😢

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 часа назад +1

      😂አሽሙር ካልተናገራችሁ በቃ አያስችላችሁም እነ ያልበላንን እንከክ ኮመንት በነፃ ነው ብለቹ ተበጥረቁ

  • @hzdhdhjddj7246
    @hzdhdhjddj7246 5 часов назад +72

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ ኣብዚ ገዛ ላይክ አሰከ😅😍ፍቅርየ ፋፋየ አምወዳቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 часа назад +3

      አለና ወ😂❤

    • @amlesetmuruts470
      @amlesetmuruts470 4 часа назад +2

      አለና❤

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 4 часа назад +2

      አለና የኔ ቆጆ❤❤❤

    • @SaraS-x6k
      @SaraS-x6k 3 часа назад

      ኣለና❤❤

    • @Samri-jt5qv
      @Samri-jt5qv 3 часа назад

      አለና ሰብስክራይብ እስክ ደምራን ተጋሩዋ❤❤😂

  • @bruktawitmelkam
    @bruktawitmelkam 5 часов назад +32

    ኦፍፍ ፍቅራቺሁ እኮ ሲያስቀና በጌታ 🥰🥰 ኑሩልኝ

    • @Tah-mo2pf
      @Tah-mo2pf Час назад +1

      አረ ምን ያስቀናል ኣንዱ ወላሂ ኣንዳ ማርያምን እያሉ ስያስጠሉ በናትሽ😂😂😂

  • @ቤተ
    @ቤተ 5 часов назад +48

    አር አትጥፉብን ተሎ ተሎ ኑልን የኔ ውዶች ተናፍቃቹህ ነበር ❤❤❤

  • @ወታደር
    @ወታደር 5 часов назад +60

    ድምፃችን ይሰማማማማማማማማ አሀሁንስ ልናደድ ነው ለፉፉ ቻናል ክፈቱለት 😢😢😢😢 ፈንድሻ ፍሚሊወች አግዙኝ ፉፉ❤❤ ፍቅር❤

    • @Hayatቢት
      @Hayatቢት 4 часа назад +3

      እደ ባንዲ እየሰሩ ከማጋ ትሰራለች እሷ😢

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 часа назад +6

      @@Hayatቢት ሁሉም ዩቱበር እንደሚሰሩት

    • @linaali8761
      @linaali8761 4 часа назад +4

      አሁንኳ እኔም በጣም ነው የተናደድኩት ደግሞ የሜደርገውን ነገር ስታጣጥልበትና ከዚህ በላይ ማድረግ እዳለበት ስትናገረው ለሱ እኔ ተሳቀኩኝ ቢኖረው እደሜደርግላት እያወቀች ብዙግዜ የምትናገርው ንግግር ቅስም ይሰብራል 😢

    • @linaali8761
      @linaali8761 4 часа назад +4

      አብረው እየሰሩ አይመስለኝም እያገዛት መሰለኝ

    • @gf8xl
      @gf8xl 4 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂አታሥቁኝ ቀልድና ቁምነገር አታቁምዴ ማሽቃበጥ ይባላል ምነው ከሷ በላይ እሱን አውቀዋለሁ አላችሁ​@@linaali8761

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 часов назад +59

    ማነው እዳኔ ያፍቅርዬ እናት ያናፋቃቹ😢😢አምጭልን ያምትሉ ለይክ😊😊😊🎉🎉❤❤

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 5 часов назад

      🎉❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 часа назад

      አች ዘዋሪ❤❤😂😂😂

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 часа назад

      የኔእናት በጣም እወድሻለሁ ሁሉንምነው እምትወጅ ሁሌምአይሻለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይወድድሽ ከምር ትለያለሽ

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 4 часа назад +17

    ፍቅራቸውን ሳያካብዱ ቀለል አድርገው እደልጅ አድርገው የሚኖሩ ድንቅ ልጆች

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 5 часов назад +146

    አረ Like አርጉኝጅ ጎበዝ ስራ እኮ ነው የያስኩት😂😂😂

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 5 часов назад +32

    እነዚህ ልጆች እንዲኔ የሚወዳቸው የለም በጣም የመወደአቸው 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 5 часов назад

      እኔአለሁ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @linaali8761
    @linaali8761 5 часов назад +45

    ፍቅር ግን እምትናገሬውን እያሰብሽ ማማየ ወድ ልጅ ነው ክብር እሚባል ነገር አለ ውስጡን እሚሰብር ነገር አትናገር ገና ደግሞ ይተብ ይክፈት እሱም ይስራ የዛን ሰአት ላችም ሆነ ለሱም እሚፈልገውን ነገር ማድረግ ይችላል

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 4 часа назад +8

    በሉ ሁላችሁም ላይክ አድርጉላት አካዉንቷ እንዲመለስ በፈጣሪ አይከፈልበትም ሼርም አድርጉ😥😥

  • @Naga-cg5jd
    @Naga-cg5jd 5 часов назад +22

    የሴት ነት ክብር የሚያዉቀዉ ብቻ።ነዉ የፍቅር እና ሄለን የሚወድ የሚችለው

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 3 часа назад +1

      ደምሪኝ እህት❤

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 3 часа назад

      @@melitubez9850 ሰብስክሪፕሽን አረኩሽ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 5 часов назад +52

    የኔ ፋዱሻወች ሁሊም በደሰታ ኑሩልኝ ምቀኛችሁን ፈጣሪ ይያዝላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SosoHabsh
      @SosoHabsh 5 часов назад +3

      መሲየአካውንቷ ችግርላይነው አለ እዴትሸር እናድርግላት

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 5 часов назад +2

      ❤❤❤​@@SosoHabsh

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 5 часов назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-st5dነኢማ
      @user-st5dነኢማ 5 часов назад +2

      መሢየ አካውቷ ችግር ላይ ነው አሉ ምን እናድረግ😥

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 часа назад +2

      ❤❤❤❤❤🎉

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 5 часов назад +76

    አቤት ውበት አቤት ፈገግታ አቤት ልጅነት አቤት አተቃቀፍ አቤት እስታይል አቤት አቤት ቅልጥፍና የእኔ አክተሮች
    የእኔ ቆንጆ ውብ አበባ ብቅ ቀስሜሸ ልግባ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 5 часов назад +21

    በቃ በናንተ ፍቅር ምክንያት የዩትዩብ ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 5 часов назад +38

    ፉፉየ የኔ መልካም ትለያለህ በርቱልኝ በቀጣይ በፉፉቻናል ኑልን እወዳችሁ አለሁf&f🎉🎉🥰🥰🥰

    • @linaali8761
      @linaali8761 5 часов назад +2

      የኔ ቅን አሳቢ

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 5 часов назад +2

      አወን ይከፈትለት የኔዋ

    • @eeee9444
      @eeee9444 5 часов назад

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ 5 часов назад +1

      አወን❤❤❤❤

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 3 часа назад

      @@RabeaNow አው ይጡ ተመልካች ዋሹ ን ብለዋል ለዛ ነው ተመልካች የቀነሳው

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 5 часов назад +17

    ፍቅርዬ ጠንካራዋ ለወደ ፊት ፉፉዬ መልካም ልጅ ነህ ጸባይህን አይቀይርበት 👌🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 5 часов назад +60

    የኔ ውዶች ሁለየም ፈገግታ ከፊታችው አይለይ ፉፉየ እኮ ትለያለክ 👌🥰🥰

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 5 часов назад +15

    ወላሂ ፍቅርየ ፉፉየ በጣም ነው እመወዳችሁ ኢንሻአላህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ አብሽሩ ❤❤❤❤

  • @DestaWerku
    @DestaWerku 5 часов назад +52

    በጣም ታምራላችሁ ግን የሀይማኖታቸው ነገር ያሳሠበው😢

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r 5 часов назад +5

      እሱን ለነሱ እንተውላቸው

    • @MetiWerku
      @MetiWerku 5 часов назад +3

      በረግጥ ጥሩ አይድለም ግን ከሆን አንችም በሀይማኖቱሽ እኔም በሀይማኖቶ አብረን እንኖራለን አይጠበዉም ቤቴ ይባላል እማ ዋናዉ ነገረ መጨረሻቸወን ያሳምረላቸዉ 😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 5 часов назад

      እነሱ ያቃሉ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 5 часов назад +1

      እሡ ለነሡ ተዉት

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 часа назад

      መጨረሻቸው ይመርላቸው❤

  • @mobarak-d3t
    @mobarak-d3t 5 часов назад +13

    ፉፉ ግን ምን አይነት ልበቀና ልጅነክ አባቴ ይመችክ❤❤❤❤

  • @AsmeraTadese
    @AsmeraTadese 5 часов назад +10

    ፍቅሪዬ እና ፉፉዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉 የፍቅሪዬ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው 🤝🤝🤝🤝🤝

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 5 часов назад +24

    ፍቅርዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 5 часов назад +8

    እስኪ እደኔ እሚወዳቸው የኔ ማሮች እናተን ሳይ ፈገግ እምለው ነገርስ ፍቅርየ የኔ ቀበጥ ሁሉም ባች ያምራል ሁሌም ሳቂልኝ ውድድድ

  • @MeseretWorku-f7j
    @MeseretWorku-f7j 4 часа назад +8

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የመስቀል ባዕል በሰላም አደረሳችሁ የአምት ሰው ይበለን🤲

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 часа назад

      አሜን እንኳንአብሮአደረሰን

  • @bashatoadunya4261
    @bashatoadunya4261 5 часов назад +23

    Wawa annattuu duraa argee dhugaa like naa godhaa🎉🎉

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 4 часа назад +9

    ልባቹ ንፁ እና የሰው ደስታ የምያስደስታቹ ከሆነ ንግስቷን ላይ ሳታደርጉ እንዳትወጡ🙏💞

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 5 часов назад +35

    ፍቅርን በጥንካሪዋ የምትወድዋት እዳረግጡኝ ❤❤❤❤❤🎉

  • @astubtube
    @astubtube 5 часов назад +6

    ፍቅር ብርቱ ሴት ስወዳቹ ፉፉ ምርጥ ሰው ከጎንሽ መኖሩ ሙሉ ሆናቹ ጎበዞች

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ 5 часов назад +11

    እረ እየጠፋችሁ ነው ፋሀድ ዮቱዮብ ይክፈት የምትሉ በቃሉ መሠረት

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 5 часов назад +45

    ወላሂ ገና ከላይ ዱብ ሢል ዘልዬ ገባሁ ግን 50 ሠዉ ቀድሞኛል ኧረ እንዳትደፉ መንሡክ ሁላ ቀሥ በሉ😅😅😅😅

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 5 часов назад +3

      እኔም ከላይ ሢወርድ ነው የመጣሁት ግን 86 ቀድሞኛን 😂😂😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 5 часов назад +3

      በጣም እኮነው እሚገርመኝ የኢቱብ ዘብኛ ሁነው መሰለኝ እሚጠብቁት ማዳም የለችምደ የመዳም ቅመሙች😅😅😅

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 5 часов назад +2

      😅😅😅

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 5 часов назад +3

      ​@@BeleTUAmare-i7h/በጣም ከምር ሤትዮየጋ እየተጣላሁ ነው እማየው😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 часов назад +1

      😂😂❤❤በሳቅ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 часов назад +25

    መዳሜ ከቤቴ ዉጭልኝ አለችኝ 😢😢😢😢😢እቃ ይመስል ኡሚ 😢😢😢ወላሂ በጣም ነዉ የከፋኝ

    • @EiveShv
      @EiveShv 5 часов назад +2

      አብሽ እህት አሏህ አለሽ አትጨነቂ እነሡ እደሆኑ ሢለማመጧቸው አይወዱምና አትለማመጫች❤

    • @MarelaNEWAYMarela
      @MarelaNEWAYMarela 5 часов назад +1

      አይዞሽ መገፋት ጥሩ ነዉ ምርጥ እድል ይገጥምሻል ከስዋ ስትወጪ ፈጣሪ ካንቺጋር ነዉ አይዞሽ።

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 5 часов назад

      አይዞሺልኝ የኔ ማር😢😢

    • @Mekdes-j4l
      @Mekdes-j4l 4 часа назад

      ayzoshe yena enat fetari ale atfri

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 3 часа назад

      አይዞሽ ግን እቃ ውጣ አይባልም እኮ እቃ እቃ ነው አንች ግን .....ብዙ ነገር ነሽ

  • @henaa3965
    @henaa3965 5 часов назад +6

    ፉፉዬ፡የኔ፡ምግባር፡ስናይ፡በምን፡ቃል፡ልግለፅህ፡ውድ፡ወንድሜ፡የሴቶች፡ችግር፡የምትራዳ፡ከራስህ፡በላይ፡ለስት፡ክብር፡ያለህ፡በምን፡ቃል፡ልግለፅህ፡ወንድሜ፡ቃል፡አጠሁልህ፡💯💯💯💯💯👍👍👍👍👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍💜💜💜💜💜💜💟💟💟💟💟💟💐💐💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇👫😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞ምንም፡አልልም፡ፉፉዬ፡አንተና፡የህይወትህ፡ግራ፡ጎንህን፡ፍቅርዬን፡ስለአስደስትከት፡ፈጠሪ፡በነብስ፡በሥጋህ፡የለስብከውን፡ፀጋ፡ፈጠሪ፡የጎናፅፍህ፡አሜን፡ለዚያች፡ለምትመኟት፡የሥርጋቹ፡ቀንፈጠሪ፡በቸርነቱ፡ያብቃችሁ፡የኔ፡ምግባር፡ስናዮች፡የትዳርና፡የፍቅር፡ትምስሌቶች፡፡በምን፡ቃል፡ልግለፀችሁ፡የኔ፡እንቁዎች፡😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞👨‍👩‍👧‍👦💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💯💯💯💯💯💯💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘😘😘ቃላት፡አጥሮኛል፡በርቱ፡ጠላታችሁ፡ይቃጠል፡

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 5 часов назад +12

    ጀግና ሤት እምትወዱ በላይክ አሣዩኝ

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 4 часа назад +4

    እናቷን አክባሪ ሁሌም ቀና መንገድ ይኖራታል አች ቅመም❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 часов назад +15

    ፍቅርዬ ነገ በጉራጌ አለባበስ ለብሰሽ ማዬት እንፈልጋለን ❤❤❤

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 5 часов назад +12

    እኔ ብችለው ነገር አደርጋለሁ ሽር ወደይት ነው የማደርግላት ቡዙም የሚዲያ ሰው አይደለሁ ከሱ ውጭ ተከታትየም አላውቅም❤❤❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 часа назад +1

      ለጓደኞችሽ ሸር አድርጊላት ዉዴ

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 4 часа назад +1

      @@UmMehir እሽ ሽር አዲርጊማ ሰብክራይብ እያስደረኩት ነው

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 4 часа назад +1

      ሸር እማለውን ነክተሺ ለጓደኝችሺ በዋሰብ የኔውድላኪላቸው❤

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 часов назад +9

    የፍቅርዬ ፈገግታ ተመልሶል በጣም ደስ ይላ ❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 часа назад +4

    ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ f$f❤❤የፉፉ ዩቱብ ቻናል ይከፈትለት የምትሉ❤ፍቅርነቴ ማርያምን
    ሙትት ብየ ነዉ የምወድሽ የልቤ ንግስት ፉፉየ የኔ ቅን ዉድድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 5 часов назад +11

    በርች ዉዴ ❤በፅሎትም በርች የልብሽ መሻት እንዲፈፀም ተማፀኘ እመአምላክን❤ሁሌም ሳቂልን😊ፉፉ የፍቅር መከታ😊

  • @zehara5
    @zehara5 5 часов назад +5

    የተመታስ አላየህም ተወው እስኪ ተከድኖ ይብሰል 😂 ፍቅርዬ ዋውው ደስ ይላል በርቱልን ❤❤😂😂

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 5 часов назад +10

    ሐፉፉየ ኢትብ ይከፈትለት🎉🎉🎉🎉

  • @user-EtuTube
    @user-EtuTube 5 часов назад +21

    ፍቅርንናፉአድን የምትወዱ

    • @HadyaMolla-g5p
      @HadyaMolla-g5p 5 часов назад

      የብራ ሚስት 😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 часов назад

      አለን

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Час назад

      ጭራሽ አንቺም በዩቱብ መጣሽ በቃ እየገባን ሰብስክራይብ እናደርግሻለን😂😂😂😂

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 5 часов назад +9

    ፉአድአሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀመር የአላህን ሰላምታ 🎉🎉

  • @bryegaltigray6477
    @bryegaltigray6477 5 часов назад +5

    የኔ ኣትጠገብ ደስስስ ስላለሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ፉፉየ የኔ ወንድም የፍቅርዬ ጠበቃ እወዳችዋለው የኔ ምርጦች ቤተሰብ ኣይታቹ ኣትለፉ ሸር ኣርጉላት❤❤🍫🥰💝❤️🥀💙🦋

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 5 часов назад +3

    ፉፉየኔጀግናየኔቀብራራየሰው ደስታየሚያስደስትህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔፉፉምርጥልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤ፍቅርዬፉፉአይለያቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 4 часа назад +4

    የኔ ወርቅ ፍቅርየ ጡሩ ደረጂ ደርሰሽ እናይሻለን የኔ ጀግና በሀይማኖትሽም ጠንካራ ሁኝልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JshsHsha-hz1wk
    @JshsHsha-hz1wk 5 часов назад +12

    የኔ ፍቅር የኔ ፉፉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤እስኪ እደኔ የምቶዷቸዉ👍ደምሩኝ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 4 часа назад +2

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አድርሳችሁ ፍቅር እና ፉፉ ትልያላችሁ ዋውውውው ደስ ሲል ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ካንቺ ብዙ ነገር እንትብቃልን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 5 часов назад +11

    እኔ እኮ የምገሪሙኚ እዴ ህፃን ልጂ የሚያረጋችሁ ነገሪ ጨዋታችሁ በዛላይ ፍቅርዬ መታዘል ስወድ😅😅😅 ከወገቡ አድራ ብትውል ደስ ይላት ነበር😅😅 ይች ቀበጥ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 часа назад +2

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 3 часа назад +1

      ❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Час назад +1

      ትቅበጥበት የሚያቀብጥ ባል ሲገኝ እድሉን መጠቀም ነው😂😂😂😂😂

    • @UmMehir
      @UmMehir 7 минут назад

      የሚያዝል ባል ሲገኝ ቶሎ ቶሎ መታዘል አለባት ክክክ

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 4 часа назад +3

    ፉፉየን እንደኔ የተደነቀበትና የወደደው ማን አለ ጀግና የወንዶች መሪ ወንዶች ካንተ እንድማሩ እመኛለሁ አንተ ምርጥ ሰው ፍቅርየ ፉፉን በምን ምክንያት ብታስቀይሚው የምወድሽን ያክል እጠላሻለሁ የምር

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 5 часов назад +6

    አላህ ይህድክ ሃይማኖትን አክብር በመጀመሪያ

  • @ZainbZainba-g2u
    @ZainbZainba-g2u 5 часов назад +2

    ፉፉየናፍቅርየ፡የምታሥቡትን፡ሁላፈጣሪ፡ያሣካላችሁ፡የኔአሥተዋይወች፡በርቱ፡ጠንክሩ፡ትልቅቦታ፡ደርሣችሁ፡ለማያት፡ያብቦታ፡ደርሣችሁ፡ለማያት፡ያብቃኝ፡የኔታዳጊወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sadaahusen-v7u
    @Sadaahusen-v7u 5 часов назад +24

    namni aka kiyaa jolee kana jalatan liki godba oro koo❤❤❤❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 5 часов назад +1

      dhugaaa dubachudhaa gobazii dhugaa bayyee diniqifaadhaa mucayoo baredhuu tanaaa❤❤

    • @Sadaahusen-v7u
      @Sadaahusen-v7u 5 часов назад

      saa dhuga,ketii​@@bizuneshqatar146

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 2 часа назад

      ኡፍ በአማርኛ እናውራእስቲ ፍቅር ይጨምራል❤❤❤❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 2 часа назад

      @@MunaMuna-uz7pn ያለችው እነዚህ ልጆች እንደ እኔ የሚወዳቸው ከአለ ለይክ አድርጉ ነው ያለችው እህትአለሜ እኔም እውነት ለመናገር ከሆነ ጓበዝ ነች ውብ ነች ነው ያልኩት የእኔ እናት💋💋💗💗🌺🌷🌷🌻

    • @ريماالدغيمان
      @ريماالدغيمان Час назад

      Anilee bayyen jaladha F❤F ​@@bizuneshqatar146

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 5 часов назад +5

    ፍርቅዬ ኤሄ መጥፈትሽ ለመጨረሸ መሆን አለበት ትነፊቅነለሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን ፍቅርንነ ፉፉ ከልበቹ የሚትወዱ ደሚሩኝ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 5 часов назад +6

    ዝም የላ ነጀ ወጠ ቢለወል የኝ ዉድ ነቢይ❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 часа назад +3

    አቤት ውበት የኔ ብርቅየዎች ፍቅርዬ የኔ ወርቅ የኔ ሴት የእናቷ ልዕልት የኔ እቡጥ ፅጌረዳ የፉፉዬ❤ ንግስት👸 በርቱ ወደፊት ፍቅርዬ ፀሎት አድርጊ ቤተክርስቲያን ሂጂ ጠክሪ በእምነትሽ እራስሽን ጠብቂ የድንግል ልጂ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የሀሳባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🤲🤲 የኔ ታዳጊዎች 💞F&F💞😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 часов назад +8

    ለሰው ዘር ሙሉ ፍቅርን እንጅ ክፍውን አሰማን ፍቅር እና ፍአድ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 часа назад +3

    ፉፉዬ ወንድምነት ትለያለክ
    ፈጣሪአይለያችሁ የኔሴት የልብሽንመሻት ፈጣሪይሙላልሽ አይለያችሁ የኔዉድ ገናከዚህበላይ ትልቅደረጃ ትደርሻለሽ💪💪💪💪

  • @fiker1816
    @fiker1816 5 часов назад +5

    የኔ ጀግና ሴት ኡፍ በምን ቃል ልግለፅሽ❤❤❤🎉👍👍👍

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 часа назад +4

    በሉ የፍቅርዬ ደጋፊዎች የቤት እቃ እናሞላናት❤😍😘

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 5 часов назад +5

    የኔ ውዶች ደስታቹን ያብዛው አይለያቹ ግን ፍቅርዬ ሀይማኖትሽን አደራ የኔ ውድ ከሁሉም ነገር እግዚያብሔር አስቀድሚ የኔ ጠንካራ ይሄ የምታይው ሁሉ ፈጣሪ ካልተገኘበት መጨረሻው አያምርም ❤❤❤ግን ሁለታቹም ከልቤ እወዳቹአለው ❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 5 часов назад +3

    የኔ ውዶች የፈንድሻየ ቤተሰቦች ፍቅራቹህን በላይክ ግለፁላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @AaAa-t1i5l
    @AaAa-t1i5l 5 часов назад +6

    ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 5 часов назад +3

    ፉፉን የሚወድ ብቻ ለይኩኝ ❤❤❤❤የፍቅር መከታ

  • @gedu8644
    @gedu8644 5 часов назад +5

    የኔን ኮሜንት ለምንድነው ላይክ የማታረጉት😌🥰

    • @ሰምረ
      @ሰምረ 4 часа назад

      አይተይም😅❤❤❤❤

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 4 часа назад +4

    ፍቅረየ የኒዉድየኒማር እኳን አደረሰሽ ለብረሀነመስቀሉ. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
    @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 5 часов назад +5

    የኔ እህት የኔ ውድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 5 часов назад +4

    ፍቅርዬ።ፉፉዬ።በርቱልንሁሌምወደፊትነውጀግናናችሁ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 5 часов назад +8

    የኔ ቆንጆ ፉፉ جزاك الله خيرا والله❤❤❤❤

  • @إيمانتويوب
    @إيمانتويوب 5 часов назад +3

    በርቱልኝ የኔ ዉዶች የፍቅርየ በተሰቦች ላይክ አድርጉላት ቢዶወ ወን እስከመጨረሻዉ እዩላት ወዶቸ

  • @LosaMohamd
    @LosaMohamd 5 часов назад +5

    ፍቅርዬ ማዘርን እዳረሽ በያት ለመቶ ኬ ዳቦ ጋግሬ አመጣለሁ ብላለች ቁጭ ብዬ ነው የምጠብቃችሁ የትቢም እዳረሽ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 5 часов назад +3

    ፍቅርዬ፡አቤት፡ፈገግታሽ፡ውይ፡ምንልሁንላቹ፡ስወዳቹእኮተሎቶሎ፡ኑልን፡የናተ፡ፎቃ፡ሊደፋን፡ነው፡የመዳም፡ቅመሞችን፡🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesniguse148
    @mekdesniguse148 5 часов назад +4

    ፍቅርዬ የኔ አበባ ❤❤❤❤❤❤

  • @A.mtamma
    @A.mtamma 4 часа назад +3

    የኔ እናት አሏህ ከንቺ ጋ ይሁን😢❤ ፉአዴ የመከብርህ😊

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 5 часов назад +6

    ናፍቃቺሆኚ ነበር❤❤❤

  • @konjitberhan8943
    @konjitberhan8943 4 часа назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፈንድሻ ስታለቅሽ አዝኘ ነበር ስትሲቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደግሞ አምሮብሻል 💞💞💞💞💞

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 5 часов назад +16

    ማንም አልቀደመኝ❤💪😂

  • @SofiSofiya-u3c
    @SofiSofiya-u3c 4 часа назад +2

    ፍቅርዬ እራስ ወዳጂ አትሁኝ ለፉፉ ዩቱብ ክፋችለት እሱ ለአንቺ መልካም ነገር እየረገልሽ ነው አስብባት😢😢😢😢

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 5 часов назад +7

    በማርያም የፉድሻቤተሰቦች እዴትነው ሸርየሚደረገው ሸርላደርግላት

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 часов назад

      በኢሞ በፊስቡክ በሁሉም ሸርአድርጊላት

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 4 часа назад

      @@ghghghh217 የጠየቀችሽ ሌላ የመለሽው ሌላ የጉድ ነው

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 часа назад

      ሸር የምትል አለች ያችን ነክተሽ ሸርችላት ዉዴ

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 часа назад

      ሸር የምትል አለች ያችን ነክተሽ ሸርችላት ዉዴ

  • @IfhyIrg
    @IfhyIrg 4 часа назад +3

    ፉቅረየ አናፉፉ እንወዶችዋለን የኝ ጀግነች ሁለየ ሶቀሉን ጠላታች. እግዞበህረ ያሲጠፈላአች:: ጉዞ ወደ ፈት እጂ ወደ ሃለ የለም::

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865 5 часов назад +2

    ሳስበው ጎጆ ሊወጡ ፈልገው ተመካክረው ሰው እንዳይሰድበው ብላ ይሄንን አይድያ ያመጡት ወንድም ፉአድ እባክህ አላህን ፍራ

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 5 часов назад

      እና ምን ችግር አለ ጥሩ ነው ዝም ብላቹ በማይገባቹ እየገባቹ አትቀባጥሩ ሆ ደስ ይላል ሁሉ ነገር በልጅነት 😊

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 часов назад

      ምናገባሽ ሆ

    • @user-ትግራወይቲ
      @user-ትግራወይቲ 4 часа назад

      እና ምን ይጠቀስ እንደፈለጉ ቢሆኑ ምንቤት ነሽ

    • @ElsaNegash-g8t
      @ElsaNegash-g8t 2 часа назад

      አቤቱ ጌታ ሆይ ገና በይሆናል ዝም ብለሽ ታወሪአለሽ ዝም ብለሽ የወደፊቱን አይ

    • @Amina-i5g5b
      @Amina-i5g5b Час назад

      ምና አገባሸ ሆ 🙄🙄🙄😏😏😏😏😏

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 5 часов назад +3

    ቤት ለእቦሳ እቦሳ እስሩ😂😂 የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ተደሰችልን❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 часов назад +5

    ፍቅርዬና ፉአድ የእኔ ጨርቃዎች ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda 2 минуты назад

      ቀለምዬ❤❤

  • @Ailysh-tl1to
    @Ailysh-tl1to 5 часов назад +4

    ፍቅርዬትልቅደረጀደረሰሸለማየትያብንየ❤❤❤❤❤❤❤ኔቆንጀ

  • @AppKsa-xb1cy
    @AppKsa-xb1cy 4 часа назад +2

    ማሮቼ እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ የሰየኝ❤❤

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 4 часа назад +3

    ንጉሱና ንግስቷ እኳን ደህና መጣችሁልን ፉፉዬ ልዩ ነህኮ❤❤❤❤❤❤