Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ እንግዲህ ያው ኦርቶዶክስ መመለሱ ለኛ ሳይሆን ለራሷ ነው ምክንያቱም አንድ ሰው እምነቱን አምኖበት ሲኖር እንጂ አየር አይደለም ማመሰግናለው እንዳለ ሀገሬ ሰው
አክሊል ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቬሮኒካ ተነሳሂ ልብ ያላት ሴት ናት ይርፈድ እንጂ መመለሷ አይቀርም ዋንቲያ ትወላውላለች ብትመለስ ግን ጥሩ ነው ሀቢባ ደግሞ ማናት በመስቀል ጭፈራ የምታውጀው ስርዓት መያዝ አለበት
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ነፂታዬ❤
Amen ytebekachewu medananalem ytebekachehu❤❤❤❤
አክሊሌ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ የምትሰነዝራቸው ሀሳቦች ሁሌም ይመቹኛል በምግብ ግለጪው የአክሊልን እይታ ብባል በርገር ኪንግ ነበር የምለው😂😂😂 ዋንቲያ ይሻላታል መጀመሪያም በጥቅም ተታላ ነበር የሄደችው ሀቢባ በጣም ቀበጠች አጉል አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ቪሮዬ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በቤሩት የምትገኙ እህቶቼ ፀሎት አድርጉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
በመንፈስቅዱስግንአትቀልድወሸትከሆነምፍርዱንያገኙታልበፕሮቴስታንትላይቀልድአትስራበአንተላይማንሰራከተሳሳቱፈጣሪይፈርድባቸዋልአንተሃጥያትውስጥአትግባ
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤🎉
❤LIKE SHARE❤
Selam selam selam lezih bet
እንኳን ለብርሀነመስቀል አደረሳችሁ ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፋሁሉ ይጠብቃችሁ ማነዉ እንደኔ የመስቀል በአልን ኢትዮጲያ ለማክበር የጓጓ ለሀገራችን ያብቃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን በግፍለተደፈሩ እህት ዎቻችን ፍትህ😢😢😢😢😢
Selam tesfaye eyugn eyugn malet debequgn yametal
እንኳን ደህና መጣህ አሌክሶ ግን እኮ ሀቢባ ይቅርታ ጠይቃለች
Habiba yeqerta teyeqalech wendeme
ሰውአለምንቢያተርፍነብሱንግንቢያጎድልምንዋጋ፡አለውልክነሽከዘፈንእምታተርፊውዝናእናገንዘብነው፡ህይወትሽግንከንቱህይወትሲኦልነውመጨረሻው፡ዘፋኞችመንግስተሰማያትአይገባምስለዚህተመለሱወደጌታእየሱስክርስቶስ
ካካካካካካካካካካ ወሬ በሁለት ቢላ መንፈሳዊነት ቆራጥነትና ውሳኔ ይጠይቃለ
ቬሮኒካ እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይባርክሽ።
ORTHODX Ende setegna Adare betZew tebilo yemegebabat bet Aydelechm ‼️Veronika Qeder metemek alebet Beyans Dost Senat‼️
በረኪና ብጠጭስ አንችየትኛዋ ፃድቅ ነሽ የምትፈርዱ
Wantiya weda ortdksi altemlschim lamin inda zemrchi mabrar satlechi iswa porstenti nechi ka gowadgnoche ga hije new la video new ye zamrkuti bilalechi
አዎ አልተመለሰችም የበፊት ቪድዮ ነዉ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ግቢ የሰራችው ነዉ
አንተ ስለቬሮኒካ አታጋን ከተመለሰች መልካም ነው መመለሷም ለራሷ ነው
mariyamen weshtam nehe unsubscribe
Duketam ante wetah alwetah aklil mn ygolibetal egna hulem kegonu nen aklil endatsema keep going yene wendim artistoch kekfu srachew temelsew wede menfesawi hiwot endimetu yemtadergew neger des ylal yihe hulu lemenfesawinet yaleh kenayinet new eredalew gn keza ylik betimhirt bihon tru new elalew aklil beterefe enwedkalen
ቨሪኒካ አኦርቶድክሰ አየደለችም እንዴ?
ናት ግን አለማዊ ዘፋኝ ናት ወደ መንፈሳዊነት ተመልሳ ዘፈን ልታቆም ነው እያለ ነው ፈጣሪ ይርዳት
Veronika enkuwan AlonsoLe wetatoch cancer nebersh❌Tegelageln ‼️‼️‼️👎
Ayebalm:: antes min neberk????
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ እንግዲህ ያው ኦርቶዶክስ መመለሱ ለኛ ሳይሆን ለራሷ ነው ምክንያቱም አንድ ሰው እምነቱን አምኖበት ሲኖር እንጂ አየር አይደለም ማመሰግናለው እንዳለ ሀገሬ ሰው
አክሊል ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቬሮኒካ ተነሳሂ ልብ ያላት ሴት ናት ይርፈድ እንጂ መመለሷ አይቀርም ዋንቲያ ትወላውላለች ብትመለስ ግን ጥሩ ነው ሀቢባ ደግሞ ማናት በመስቀል ጭፈራ የምታውጀው ስርዓት መያዝ አለበት
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ነፂታዬ❤
Amen ytebekachewu medananalem ytebekachehu❤❤❤❤
አክሊሌ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ የምትሰነዝራቸው ሀሳቦች ሁሌም ይመቹኛል በምግብ ግለጪው የአክሊልን እይታ ብባል በርገር ኪንግ ነበር የምለው😂😂😂 ዋንቲያ ይሻላታል መጀመሪያም በጥቅም ተታላ ነበር የሄደችው ሀቢባ በጣም ቀበጠች አጉል አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ቪሮዬ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በቤሩት የምትገኙ እህቶቼ ፀሎት አድርጉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
በመንፈስቅዱስግንአትቀልድወሸትከሆነምፍርዱንያገኙታልበፕሮቴስታንትላይቀልድአትስራበአንተላይማንሰራከተሳሳቱፈጣሪይፈርድባቸዋልአንተሃጥያትውስጥአትግባ
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤🎉
❤LIKE SHARE❤
Selam selam selam lezih bet
እንኳን ለብርሀነመስቀል አደረሳችሁ ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፋሁሉ ይጠብቃችሁ ማነዉ እንደኔ የመስቀል በአልን ኢትዮጲያ ለማክበር የጓጓ ለሀገራችን ያብቃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን በግፍለተደፈሩ እህት ዎቻችን ፍትህ😢😢😢😢😢
Selam tesfaye eyugn eyugn malet debequgn yametal
እንኳን ደህና መጣህ አሌክሶ ግን እኮ ሀቢባ ይቅርታ ጠይቃለች
Habiba yeqerta teyeqalech wendeme
ሰውአለምንቢያተርፍነብሱንግንቢያጎድልምንዋጋ፡አለውልክነሽከዘፈንእምታተርፊውዝናእናገንዘብነው፡ህይወትሽግንከንቱህይወትሲኦልነውመጨረሻው፡ዘፋኞችመንግስተሰማያትአይገባምስለዚህተመለሱወደጌታእየሱስክርስቶስ
ካካካካካካካካካካ ወሬ በሁለት ቢላ መንፈሳዊነት ቆራጥነትና ውሳኔ ይጠይቃለ
ቬሮኒካ እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይባርክሽ።
ORTHODX
Ende setegna Adare bet
Zew tebilo yemegebabat bet
Aydelechm ‼️
Veronika Qeder metemek alebet
Beyans Dost Senat‼️
በረኪና ብጠጭስ አንችየትኛዋ ፃድቅ ነሽ የምትፈርዱ
Wantiya weda ortdksi altemlschim lamin inda zemrchi mabrar satlechi iswa porstenti nechi ka gowadgnoche ga hije new la video new ye zamrkuti bilalechi
አዎ አልተመለሰችም የበፊት ቪድዮ ነዉ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ግቢ የሰራችው ነዉ
አንተ ስለቬሮኒካ አታጋን ከተመለሰች መልካም ነው መመለሷም ለራሷ ነው
mariyamen weshtam nehe unsubscribe
Duketam ante wetah alwetah aklil mn ygolibetal egna hulem kegonu nen aklil endatsema keep going yene wendim artistoch kekfu srachew temelsew wede menfesawi hiwot endimetu yemtadergew neger des ylal yihe hulu lemenfesawinet yaleh kenayinet new eredalew gn keza ylik betimhirt bihon tru new elalew aklil beterefe enwedkalen
ቨሪኒካ አኦርቶድክሰ አየደለችም እንዴ?
ናት ግን አለማዊ ዘፋኝ ናት ወደ መንፈሳዊነት ተመልሳ ዘፈን ልታቆም ነው እያለ ነው ፈጣሪ ይርዳት
Veronika enkuwan Alonso
Le wetatoch cancer nebersh❌
Tegelageln ‼️‼️‼️👎
Ayebalm:: antes min neberk????