Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አስፊቲ አሳዘንከኝ ወረዱብህ እኮ😂 በጣም ደስ ትላላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርቶስ የአመት ሰው ይበለን🙏💓
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዬች እኳን አደረሣችሁ እኔ ሙሥሊም ነኝ
የኔ ዉድ እናመስግናለን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ ምን እነማናቸዉ እሚያርዱባት
ነኝ ወለየዋ አኡዙቢላ ሚኒክ
@@kdeeghkdeegh4815 ይሰድቡ ሻል ለማለት ፈልጌ ነው ስድብ ነው የምታቁት
@@kdeeghkdeegh4815 ደምሩኝ የኔ እማዎች
ተክሪስቴያን እምነት ደስ የሚለኝ ነገር የባህል ልብስ የሚለብሱበት በአል ውስጤነው ስውዳቸው እንኳን አደርስን
እናመሠግናለን
ዋው የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው በጣም እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን መልካም በዓል
እንደዚህ የወደዱኩት ፕሮግራም የለም ♥♥♥♥♥♥
ዋው ድማሙ በጣም በጣም ያምራል በዚሁ ውበት ይቀጥል EBS እናመሰግናለን እንኳን በሰላም በጤንነት ለትንሳዬው በዓል አደረሳችሁ
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኮን አደረሳችሁ እኔ ሙሥሊምነኚ
እናመሰግናለን የኔ ወድ
Wow
እናመሠግናለን ውዴ
አሜን መልካም ስው ለናተም በስላም ያድርሳችሁ
አቤት ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ ይሄን የመሰለ ፍቅር አስረስቶ እንድህ እሚያናክሰንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ከሀገራችን ያርቅልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን እህትአለምየ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
😂😂😂😂😂አስፋው ፀጉር የለው ራሱ መላጣ ምናለ ደውሎ ከዱባይ ቢያስመጣ😂😂😂😂 እስኪ የተመቻቹ 👍👍👍
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ebs እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
በጣም የምር እውነትም የበዓል ዝግጅት
አስፊቲን ወረዳችሁበት እናመሰግናለን በበአል አዝማሪ በጣም ነዉ የምወደዉ የኢትዮጵያም አንደኛዉ ገጿ ይሄ ነዉ በአል በአል አስመሰላችሁት ጉዶሏችን እዳለ ሆኖ እዚህም ሰለደረስን እግዚአብሔር አምላክ የመሰገነ ይሁን የከርሞ ሰዉ ይበለን አሜን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኞችን የሀይማኖት ፀሮችን ያፅፋልን ኢትዩ ማለት ይች ነች🕌🕌🕌🕌⛪️⛪️⛪️⛪️👈👈👈
አሜን፫ የኔ እማዬ ደምሪኝ
@@hanigech6376 እሺ ውዴ
በትክክል ኢትዮጵያ ይች ነበረች እህት በከሏት እጅ የስራቸዉን ይስጣቸው
የአጣያዋ ስደተናኛ እውነት ነው ውድ
በጣም እህት
እንኳን አደረሳቹህ ኢቢኤስ እዲህ ሞቅ ደመቅ እዳላቹህ ነፍ አመት ኑሩልን አስፍሽየ አባቴን ይመስለኛል ረዠም እድሜ ኑርልኝ ለአንዴ ባገኘሁት ብየ እመኛለሁ
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሠን እማዬ ደምሪኝ
አመለጠን በቃ😢😢😢😢😢
I miss my culture terribly. What a complete beauty. God bless you all. Happy Ethiopian Easter💓
ይህን አዝማሪ እንዴት እንደምወደው በቃ ይችላል እድሜ ይስጥህ
እንኳን አደረሳቹ አገራች ፈጣሪ አመላክ ሰላም ያርግል መልካም ፋሲካ ይውንላቹ
በሳቅ ፈጃችሁኝ ስታምሩ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን
የኔ ቆጆ ናፍቂ የናፈቀቻችሁ እስቲ ልያችሁ
ታምላችሁ በጣም ማሢንቆ ወዳለሁእሥኪ ተቀበል አዝማሪአንድ እንጄራ በሠፌድ ቀላል ትመሥላለች ካንዱ አገር ካንዱ አገር ታከራትታለች በአል በሠው አገር ይከፋኛል
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እንድህ ነው እሚያምርብን አንድ ሥንሆን
*Love from Eritrea*
እስኪ ላይክ አድርጉኚ ልቅመሰው በፈጠረችሁ
ድሮ እኛ ሀገር አዝማሪ ሲመጣ በየቤታችን ነበር ካለንበት የምንሰበሰበው እህል ቶሎ አንሰጣቸውም ነበር አሞግሱን እያለን😭
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ እንደዚ የሚያምርብ አንድስንሆ ፍቅር ይስጠን
እንዲህ ነው የጨዋታ ለዛ በጣም ታምራላችሁ👏👏👏
E❤B❤S Tv thanks so much i am so happy joy full with u👏😍👏👏
በጣም ትዝታ አለብኝ ያዝማሬ ዘፈን ባህርዳር የባህል አዳራሽ ጨጨሁን የሜያውቅ ላይክ ግጩኝ
ባህር ዳር ውብ ሀገር
የአስፍሽ ፀጉር መመለጥ ለኢቢኤስ ቲቪ ትልቅ አስተዋፅኦ አጎናፅፏል😄😄😄
Kkk
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወድና የተከበራችሁ እናኩብራን የተወደዳችሁ ምርጥና ብርቅይውች በመላው አለም ያላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ያገሩ ሰላም የናፈቀው ላይክ ይግጩኝ
ጥሌብኝ አዝማሪ ስወድአስፍየን መላጣ ያለብኝ ማነውየሱን ያህል ተግባር ፈፅሞ የለው💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
በጣም ነዉ የወደዲኳችሁ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም የኔ ምርጦች❤❤❤❤
ተባረኩ ተባረኩ ደሰ ይላል
በጣም አዝናኚ ቀይታ ነበር ምርጫዎት ebs
አስፉውን እንዴት እንደሚወዱት የሚያሳይ ነው መልካም አውዳመት
ጥበብ እኮ በቃ መተኪያ የላትምአዝማሪሪሪሪሪሪ ውስጤ ነው
በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያዉያን ለሀገራችሁ ያብቃች
10ኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ ሲል ግን ያለመዳም ቅመሞች ይደብረኛል ገባ በሉ እህቶቸ ቅመም ናችሁ እኮ እናተ
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለናተ ይሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ደስ ስሉ በማርያም ❤😂🕊🕊🕊🕊
It is good caltutal appreciation! It brings a long memories of past experiences for those of us who are away places.
ይመቻቹህ
the drammer stole my attention he is a hidden gem.....GO KEBERO GO😘
እንኳን በደህና አደርሰን አደረሳችሁ ዝግጅት ደስ ይላል መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዳቦው ሲባረክ አታሳዪም ለምን ? 👍
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ሀገርች ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ
ወዮላቸው!ስፍራ ለሌሎች እስከማይተርፍ፣ ቤትን በቤት ላይ በመጨመር፣መሬትን ከመሬት ጋር በማያያዝ፣ለብቻችሁ በምድር ተስፋፍታችሁ ለምትኖሩ ወዮላችሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ተናገረ “ታላላቅ ቤቶች ወና ይቀራሉ፣የሚያማምሩም ቤቶች ኗሪ ያጣሉ። የሚያሰክር መጠጥ ፍለጋ ማልደው ለሚነሡ፣እስኪያነዳቸውም ወይን በመጠጣት ሌሊቱን ለሚያነጉ ወዮላቸው በግብዣቸው በገናና መሰንቆ፣ከበሮና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤ነገር ግን ለእግዚአብሔር ሥራ ቦታ አልሰጡም፤ ለእጆቹም ሥራ ክብር አላሳዩም።ስለዚህ ሲኦል ሆዷን አሰፋች፣አፏንም ያለ ልክ ከፈተች፤መኳንንቱና ሕዝቡ ከረብሸኞቻቸውና ከጨፋሪዎቻቸው ጋር ወደዚያ ይወርዳሉ።ሰው ይዋረዳል፤የሰው ልጅም ዝቅ ዝቅ ይላል፤የእብሪተኛውም ዐይን ይሰበራል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ግን በፍትሕ ከፍ ከፍ ይላል፤ቅዱሱም አምላክ ቅድስናውን በጽድቅ ይገልጻል።ኀጢአትን በማታለል ገመድ ለሚስቡ፣በደልንም በሠረገላ ማሰሪያ ለሚጐትቱ ወዮላቸው!በዐይናችን እንድናይ እግዚአብሔር ይቸኵል፤ሥራውንም ያፋጥን፤ የእስራኤልን ቅዱስ፣ የእርሱን ዕቅድ እንድናውቃት ትቅረብ፤ትምጣም ለሚሉ ወዮላቸው!”ክፉውን መልካም፣መልካሙን ክፉ ለሚሉ ብርሃኑን ጨለማ፣ጨለማውን ብርሃን ለሚያደርጉ፣ጣፋጩን መራራ፣መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!ራሳቸውን እንደ ብልኅ ለሚቈጥሩ፣በራሳቸውም አመለካከት ጥበበኛ ለሆኑ ወዮላቸው!የወይን ጠጅ ለመጠጣት ጀግኖች፣የሚያሰክር መጠጥ ለመደባለቅ ብርቱ ለሆኑ ወዮላቸው!ጒቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ፣ለበደል አልባ ሰው ፍትሕን ለሚነፍጉ ወዮላቸው!ስለዚህ የእሳት ነበልባል ገለባን እንደሚበላ፣ድርቆሽም በእሳት ጋይቶ እንደሚጠፋ፣የእነርሱም ሥር እንዲሁ ይበሰብሳል፤አበባቸውም እንደ ትቢያ ይበናል፤የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ሕግ ንቀዋልና፤የእስራኤል ቅዱስ የተናገረውንም ቃል አቃለዋል። ትንቢተ ኢሳይያስ 5:8 - 24“ታላቁ ዘንዶ፣ የጥንቱ እባብ ተጣለ፤ እርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው፣ ዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነው፤ እርሱ ወደ ምድር ተጣለ፤ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 12:9“ያሳታቸው ዲያብሎስም፣ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፤ እነርሱም ቀንና ሌሊት ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሠቃያሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:10“ስሙ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ሁሉ ወደ እሳት ባሕር ተጣለ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:15“እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” የዮሀንስ ወንጌል 5:24”ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።“ የዮሀንስ ወንጌል 1: 12
ደስ ይላል። እንኩዋን አደረሳችሁ።
ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
ምርጥ ፕሮግራም
ወይ ደስ ስትሉ
ሁልዜፍሲካሁኑ ይመቻችሁ እንኳን ።
አቤና መቅዲ በጣም ትልቅ ጋዜጠኛ ናቸዉ ታምራላችሁ
ወሎዬ😢😢😢😢😢😢😢💚💛❤️
እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ
ሥታምሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምሽ ይብዛልን ኢትዮጲያዬ😍😍😍😘
በጣም ደሰ ይላል
ደስ ያልሽኝ አንዷ አዝማሪ ትልቅ መስቀል አርገሽ EBS መግባትሽ👍
በጣምደስ የሚል ፖሮግራምነዉ
በራቱልን በጣም ነው ደስ የሚለው ሁላችሁንም ውድድ
Ebs the best 😟🎈🌹🎈🌹
Hi Yeshi feel comfortable! 💚💚💛💛❤❤
አሜን አሜን አሜን 💛💛❤❤💚💚❤❤❤💛💛💕💛💛💚💚💚
አሥፍቲ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ትክክል
We Love you all!! God bless you all and all your family's and all Ethiopians🙏🏾🙏🏾
ኢትዮጲያ ማለት ውበት ፍቅር ሥታምሩ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን የዘር ካንሰር ይጥፋልን
please dear EBS do more on so called AZIMARI
ዋውውውውው👌ደስ👍ሲል
ቃልዬ my favorite ❤❤❤ no zim bilo megelfet
ደስስትሉ እኳን አደርሳችሁ
አምሮባቸሆል ዋዉ
ይህንን ጨዋታ ልምያይ ሁሉ እነአቢይ ስልጣን ላይ መሆናችውን ይረሳል!!
አሥፍየ አይሞትትት 😢😢😢😢
Amen Amen Ameñ
ታምራላችሁ ውዶችየ
እንደማመር እማዬ
ፈታ አደረጋችሁን😁😂😂😂😂😁
What is the name of the song in first second ??
ቲጂዪ ስወድሽ የኔ ማር💕
ውይ አቦዝናችሁኝ ሳላውቀው!
ልዩ ያገሬ ሰው
በመሸሻ ሞት ደሥ ይላል ናፍቆት ወለደይ እደ
አዎ
ወይድምፅ ጎበዝ ነሽ
Wow ስታምሩ
ይመቻችሁ መልካም በአል ለአለም ህዝብ በሙሉ
እኔግን ጥያቄ አለኝ መቸነዉ አስፊቲ የሀበሻ ልብስ እሚለብሰዉ
አስፊቲቀጭንሰለሆነ የሀበሻ ልብስ አያምርበትም
@@alemethiopiawittube4604ለዛ ነበር ምስኪን አሁንማ😢😢😢
ወይ አገሬ ናፈቀኝ
ደስ ይላል በርቱ
🤣🤣🤣ዝና ታደረጋላችሂ
💚💛❤️👌
ናፍቆቴ የትአለች የኔውድ
ያመሰው ይበላችሁ ይበለን
አስፍሽዬ ጨፈጨፉህ😍😁
ማን አድርጎት ያውቃልመቶ ብር ላዝማሪ አስፍዬመሸሻ እድር አሳማሪ በል😂
"የሰው ልጅ ምንም በፕላኔት ምድር ላይ ቢቀመጥም ። ነገር ግን በተወለደበት ሐገር ፣ አድጎ ፣ አግብቶ ወልዶ ዘር ተክቶ አርጅቶ እዚያው መሞት አለበት ። "ስደት ሰው የሚሰራው ትልቅ ስህተት ።
በጣም ትክክል ነው ሰው ለስህተት የተፈጠረ ፉጡር
ከበሮ መችው ሳይገጠምለት😄😄😄😄😄😄
Good 👁
❤
ከአዝማርዋ ፎንቃ ያዘኝ ምን ኣባቴ ይሻለኛል❤❤❤❤?
ያለ ነው እንኳን ያዘህ😂
ክክክክክክ የሰይፉን ስልክ. እኔ እተባበራለሁ
You can call ebs.love is good and normal
enkuan ante wendu lesetm fonka tasisalechi yewnet betam new ene erasu dimtuan yewededhut keza lay fegegta
@@abayneshbitweded2604 እሷን ትቅርና ኣንቺን ላፍቅርሽ እንዴ !?
ጅንሱ ምን አጠፍ ለኛ የተሠፍ ሴቱ ለብሶትእንጅ ዳሌ ሲገለበጥ ወንዱ ልቡ ጠፍ።
ውነቱን ነው
እዉነትነዉ ክክክክክክክክ
ያማል ቅኔው😂😂😂😂
ጠንካራ መልእክት አለው !!ክክክክ
ያማልቅኔው😁😁🤪🤪🤪🤪
ትንሱስ የትሆዶነው
💕💕💕💕💕💕💕
ኤቤ እቤትስታምሩ
🎉
አስፊቲ አሳዘንከኝ ወረዱብህ እኮ😂
በጣም ደስ ትላላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርቶስ የአመት ሰው ይበለን🙏💓
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዬች እኳን አደረሣችሁ እኔ ሙሥሊም ነኝ
የኔ ዉድ እናመስግናለን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ ምን እነማናቸዉ እሚያርዱባት
ነኝ ወለየዋ አኡዙቢላ ሚኒክ
@@kdeeghkdeegh4815 ይሰድቡ ሻል ለማለት ፈልጌ ነው ስድብ ነው የምታቁት
@@kdeeghkdeegh4815 ደምሩኝ የኔ እማዎች
ተክሪስቴያን እምነት ደስ የሚለኝ ነገር የባህል ልብስ የሚለብሱበት በአል ውስጤነው ስውዳቸው እንኳን አደርስን
እናመሠግናለን
ዋው የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው በጣም እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን መልካም በዓል
እንደዚህ የወደዱኩት ፕሮግራም የለም ♥♥♥♥♥♥
ዋው ድማሙ በጣም በጣም ያምራል በዚሁ ውበት ይቀጥል EBS እናመሰግናለን እንኳን በሰላም በጤንነት ለትንሳዬው በዓል አደረሳችሁ
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኮን አደረሳችሁ እኔ ሙሥሊምነኚ
እናመሰግናለን የኔ ወድ
Wow
እናመሠግናለን ውዴ
አሜን መልካም ስው ለናተም በስላም ያድርሳችሁ
አቤት ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤
ይሄን የመሰለ ፍቅር አስረስቶ እንድህ እሚያናክሰንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ከሀገራችን ያርቅልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን እህትአለምየ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
😂😂😂😂😂
አስፋው ፀጉር የለው ራሱ መላጣ
ምናለ ደውሎ ከዱባይ ቢያስመጣ
😂😂😂😂
እስኪ የተመቻቹ 👍👍👍
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ebs እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
በጣም የምር እውነትም የበዓል ዝግጅት
አስፊቲን ወረዳችሁበት እናመሰግናለን በበአል አዝማሪ በጣም ነዉ የምወደዉ የኢትዮጵያም አንደኛዉ ገጿ ይሄ ነዉ በአል በአል አስመሰላችሁት ጉዶሏችን እዳለ ሆኖ እዚህም ሰለደረስን እግዚአብሔር አምላክ የመሰገነ ይሁን የከርሞ ሰዉ ይበለን አሜን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኞችን የሀይማኖት ፀሮችን ያፅፋልን ኢትዩ ማለት ይች ነች🕌🕌🕌🕌⛪️⛪️⛪️⛪️👈👈👈
አሜን፫ የኔ እማዬ ደምሪኝ
@@hanigech6376 እሺ ውዴ
በትክክል ኢትዮጵያ ይች ነበረች እህት በከሏት እጅ የስራቸዉን ይስጣቸው
የአጣያዋ ስደተናኛ እውነት ነው ውድ
በጣም እህት
እንኳን አደረሳቹህ ኢቢኤስ እዲህ ሞቅ ደመቅ እዳላቹህ ነፍ አመት ኑሩልን አስፍሽየ አባቴን ይመስለኛል ረዠም እድሜ ኑርልኝ ለአንዴ ባገኘሁት ብየ እመኛለሁ
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሠን እማዬ ደምሪኝ
አመለጠን በቃ😢😢😢😢😢
I miss my culture terribly. What a complete beauty. God bless you all. Happy Ethiopian Easter💓
ይህን አዝማሪ እንዴት እንደምወደው በቃ ይችላል እድሜ ይስጥህ
እንኳን አደረሳቹ አገራች ፈጣሪ አመላክ ሰላም ያርግል መልካም ፋሲካ ይውንላቹ
በሳቅ ፈጃችሁኝ ስታምሩ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን
የኔ ቆጆ ናፍቂ የናፈቀቻችሁ እስቲ ልያችሁ
ታምላችሁ በጣም ማሢንቆ ወዳለሁ
እሥኪ ተቀበል አዝማሪ
አንድ
እንጄራ በሠፌድ ቀላል ትመሥላለች
ካንዱ አገር ካንዱ አገር ታከራትታለች
በአል በሠው አገር ይከፋኛል
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እንድህ ነው እሚያምርብን አንድ ሥንሆን
*Love from Eritrea*
እስኪ ላይክ አድርጉኚ ልቅመሰው በፈጠረችሁ
ድሮ እኛ ሀገር አዝማሪ ሲመጣ በየቤታችን ነበር ካለንበት የምንሰበሰበው እህል ቶሎ አንሰጣቸውም ነበር አሞግሱን እያለን😭
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ እንደዚ የሚያምርብ አንድስንሆ ፍቅር ይስጠን
እንዲህ ነው የጨዋታ ለዛ በጣም ታምራላችሁ👏👏👏
E❤B❤S Tv thanks so much i am so happy joy full with u👏😍👏👏
በጣም ትዝታ አለብኝ ያዝማሬ ዘፈን ባህርዳር የባህል አዳራሽ ጨጨሁን የሜያውቅ ላይክ ግጩኝ
ባህር ዳር ውብ ሀገር
የአስፍሽ ፀጉር መመለጥ ለኢቢኤስ ቲቪ ትልቅ አስተዋፅኦ አጎናፅፏል😄😄😄
Kkk
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወድና የተከበራችሁ እናኩብራን የተወደዳችሁ ምርጥና ብርቅይውች በመላው አለም ያላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ያገሩ ሰላም የናፈቀው ላይክ ይግጩኝ
ጥሌብኝ አዝማሪ ስወድ
አስፍየን መላጣ ያለብኝ ማነው
የሱን ያህል ተግባር ፈፅሞ የለው
💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
በጣም ነዉ የወደዲኳችሁ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም የኔ ምርጦች❤❤❤❤
ተባረኩ ተባረኩ ደሰ ይላል
በጣም አዝናኚ ቀይታ ነበር ምርጫዎት ebs
አስፉውን እንዴት እንደሚወዱት የሚያሳይ ነው መልካም አውዳመት
ጥበብ እኮ በቃ መተኪያ የላትም
አዝማሪሪሪሪሪሪ ውስጤ ነው
በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያዉያን ለሀገራችሁ ያብቃች
10ኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ ሲል ግን ያለመዳም ቅመሞች ይደብረኛል ገባ በሉ እህቶቸ ቅመም ናችሁ እኮ እናተ
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለናተ ይሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ደስ ስሉ በማርያም ❤😂🕊🕊🕊🕊
It is good caltutal appreciation! It brings a long memories of past experiences for those of us who are away places.
ይመቻቹህ
the drammer stole my attention he is a hidden gem.....GO KEBERO GO😘
እንኳን በደህና አደርሰን አደረሳችሁ ዝግጅት ደስ ይላል መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዳቦው ሲባረክ አታሳዪም ለምን ? 👍
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ሀገርች ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ
ወዮላቸው!
ስፍራ ለሌሎች እስከማይተርፍ፣ ቤትን በቤት ላይ በመጨመር፣መሬትን ከመሬት ጋር በማያያዝ፣ለብቻችሁ በምድር ተስፋፍታችሁ ለምትኖሩ ወዮላችሁ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ተናገረ “ታላላቅ ቤቶች ወና ይቀራሉ፣የሚያማምሩም ቤቶች ኗሪ ያጣሉ።
የሚያሰክር መጠጥ ፍለጋ ማልደው ለሚነሡ፣እስኪያነዳቸውም ወይን በመጠጣት ሌሊቱን ለሚያነጉ ወዮላቸው በግብዣቸው በገናና መሰንቆ፣ከበሮና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤ነገር ግን ለእግዚአብሔር ሥራ ቦታ አልሰጡም፤ ለእጆቹም ሥራ ክብር አላሳዩም።
ስለዚህ ሲኦል ሆዷን አሰፋች፣አፏንም ያለ ልክ ከፈተች፤መኳንንቱና ሕዝቡ ከረብሸኞቻቸውና ከጨፋሪዎቻቸው ጋር ወደዚያ ይወርዳሉ።ሰው ይዋረዳል፤የሰው ልጅም ዝቅ ዝቅ ይላል፤የእብሪተኛውም ዐይን ይሰበራል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ግን በፍትሕ ከፍ ከፍ ይላል፤ቅዱሱም አምላክ ቅድስናውን በጽድቅ ይገልጻል።
ኀጢአትን በማታለል ገመድ ለሚስቡ፣በደልንም በሠረገላ ማሰሪያ ለሚጐትቱ ወዮላቸው!በዐይናችን እንድናይ እግዚአብሔር ይቸኵል፤ሥራውንም ያፋጥን፤ የእስራኤልን ቅዱስ፣ የእርሱን ዕቅድ እንድናውቃት ትቅረብ፤ትምጣም ለሚሉ ወዮላቸው!
”ክፉውን መልካም፣መልካሙን ክፉ ለሚሉ ብርሃኑን ጨለማ፣ጨለማውን ብርሃን ለሚያደርጉ፣ጣፋጩን መራራ፣መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!ራሳቸውን እንደ ብልኅ ለሚቈጥሩ፣በራሳቸውም አመለካከት ጥበበኛ ለሆኑ ወዮላቸው!የወይን ጠጅ ለመጠጣት ጀግኖች፣የሚያሰክር መጠጥ ለመደባለቅ ብርቱ ለሆኑ ወዮላቸው!
ጒቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ፣ለበደል አልባ ሰው ፍትሕን ለሚነፍጉ ወዮላቸው!ስለዚህ የእሳት ነበልባል ገለባን እንደሚበላ፣ድርቆሽም በእሳት ጋይቶ እንደሚጠፋ፣የእነርሱም ሥር እንዲሁ ይበሰብሳል፤አበባቸውም እንደ ትቢያ ይበናል፤የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ሕግ ንቀዋልና፤የእስራኤል ቅዱስ የተናገረውንም ቃል አቃለዋል።
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:8 - 24
“ታላቁ ዘንዶ፣ የጥንቱ እባብ ተጣለ፤ እርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው፣ ዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነው፤ እርሱ ወደ ምድር ተጣለ፤ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 12:9
“ያሳታቸው ዲያብሎስም፣ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፤ እነርሱም ቀንና ሌሊት ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሠቃያሉ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:10
“ስሙ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ሁሉ ወደ እሳት ባሕር ተጣለ።” የዮሀንስ ራዕይ 20:15
“እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” የዮሀንስ ወንጌል 5:24
”ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።“ የዮሀንስ ወንጌል 1: 12
ደስ ይላል። እንኩዋን አደረሳችሁ።
ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
ምርጥ ፕሮግራም
ወይ ደስ ስትሉ
ሁልዜፍሲካሁኑ ይመቻችሁ እንኳን ።
አቤና መቅዲ በጣም ትልቅ ጋዜጠኛ ናቸዉ ታምራላችሁ
ወሎዬ😢😢😢😢😢😢😢💚💛❤️
እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ
ሥታምሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምሽ ይብዛልን ኢትዮጲያዬ😍😍😍😘
በጣም ደሰ ይላል
ደስ ያልሽኝ አንዷ አዝማሪ ትልቅ መስቀል አርገሽ EBS መግባትሽ👍
በጣምደስ የሚል ፖሮግራምነዉ
በራቱልን በጣም ነው ደስ የሚለው ሁላችሁንም ውድድ
Ebs the best 😟🎈🌹🎈🌹
Hi Yeshi feel comfortable! 💚💚💛💛❤❤
አሜን አሜን አሜን 💛💛❤❤💚💚❤❤❤💛💛💕💛💛💚💚💚
አሥፍቲ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ትክክል
We Love you all!! God bless you all and all your family's and all Ethiopians🙏🏾🙏🏾
ኢትዮጲያ ማለት ውበት ፍቅር ሥታምሩ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን የዘር ካንሰር ይጥፋልን
please dear EBS do more on so called AZIMARI
ዋውውውውው👌ደስ👍ሲል
ቃልዬ my favorite ❤❤❤ no zim bilo megelfet
ደስስትሉ እኳን አደርሳችሁ
አምሮባቸሆል ዋዉ
ይህንን ጨዋታ ልምያይ ሁሉ እነአቢይ ስልጣን ላይ መሆናችውን ይረሳል!!
አሥፍየ አይሞትትት 😢😢😢😢
Amen Amen Ameñ
ታምራላችሁ ውዶችየ
እንደማመር እማዬ
ፈታ አደረጋችሁን😁😂😂😂😂😁
What is the name of the song in first second ??
ቲጂዪ ስወድሽ የኔ ማር💕
ውይ አቦዝናችሁኝ ሳላውቀው!
ልዩ ያገሬ ሰው
በመሸሻ ሞት ደሥ ይላል ናፍቆት ወለደይ እደ
አዎ
ወይድምፅ ጎበዝ ነሽ
Wow ስታምሩ
ይመቻችሁ መልካም በአል ለአለም ህዝብ በሙሉ
እኔግን ጥያቄ አለኝ መቸነዉ አስፊቲ የሀበሻ ልብስ እሚለብሰዉ
አስፊቲቀጭንሰለሆነ የሀበሻ ልብስ አያምርበትም
@@alemethiopiawittube4604ለዛ ነበር ምስኪን አሁንማ😢😢😢
ወይ አገሬ ናፈቀኝ
ደስ ይላል በርቱ
🤣🤣🤣ዝና ታደረጋላችሂ
💚💛❤️👌
ናፍቆቴ የትአለች የኔውድ
ያመሰው ይበላችሁ ይበለን
አስፍሽዬ ጨፈጨፉህ😍😁
ማን አድርጎት ያውቃል
መቶ ብር ላዝማሪ አስፍዬ
መሸሻ እድር አሳማሪ በል😂
"የሰው ልጅ ምንም በፕላኔት ምድር ላይ ቢቀመጥም ። ነገር ግን በተወለደበት ሐገር ፣ አድጎ ፣ አግብቶ ወልዶ ዘር ተክቶ አርጅቶ እዚያው መሞት አለበት ። "
ስደት ሰው የሚሰራው ትልቅ ስህተት ።
በጣም ትክክል ነው ሰው ለስህተት የተፈጠረ ፉጡር
ከበሮ መችው ሳይገጠምለት😄😄😄😄😄😄
Good 👁
❤
ከአዝማርዋ ፎንቃ ያዘኝ ምን ኣባቴ ይሻለኛል❤❤❤❤?
ያለ ነው እንኳን ያዘህ😂
ክክክክክክ የሰይፉን ስልክ. እኔ እተባበራለሁ
You can call ebs.love is good and normal
enkuan ante wendu lesetm fonka tasisalechi yewnet betam new ene erasu dimtuan yewededhut keza lay fegegta
@@abayneshbitweded2604 እሷን ትቅርና ኣንቺን ላፍቅርሽ እንዴ !?
ጅንሱ ምን አጠፍ ለኛ የተሠፍ ሴቱ ለብሶት
እንጅ ዳሌ ሲገለበጥ ወንዱ ልቡ ጠፍ።
ውነቱን ነው
እዉነትነዉ ክክክክክክክክ
ያማል ቅኔው😂😂😂😂
ጠንካራ መልእክት አለው !!ክክክክ
ያማልቅኔው😁😁🤪🤪🤪🤪
ትንሱስ የትሆዶነው
💕💕💕💕💕💕💕
ኤቤ እቤትስታምሩ
🎉