Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ችሎታው ከልካይ ድሮ በጣም ነበር የምወደው አሁን ከትንሽ ግዜ ጀምሮ በተለይ የነዳንኤል ክብረት ዘመን በሗላ የሡ ታላቅ ወንድም መሥሎ ነው የሚታየኝ በመልክም በባሕሪምና ላስቀየመው ሕዝብ ይቅርታ እንኳን ቢጠይቅ እግዚአብሔር ይቅር አይለውምና በጣም ነው ያዘንኩበት ግን????
አማራ መሆን ኩራት አማራ መሆን ምንጊዜም ጀግና ነው ፍኖ ምንጊዜም ሀቅን የያዘ ያሸንፍል ድል ለፋኖ
ምላስህን ሰብሰብ አድርግልን የተግባር ሰው ብቻ ወጣ ወጣ
አይ ፉከራ! ድሮስ ባዶ ቅል አይደል የሚጮሀው??????
❤❤❤❤❤❤አማራ ቢማር ቢዘፍን ቢፎክር ሁሉን የሚችል ባህሉን አክባሪ ሀይማኖተኛ ❤❤❤❤❤ነው አማራዬ ባጠቃላይ ሞቼነው የምወዳችሁ
@mekonentedla ጥንብ እበት ፋንድያም ጋጋጋላላ አራጅ ከብት
@@mekonentedla ፋፋንንድያ ጋጋጋላላ አራጅ ሰው የሚበላ የዱር አራዊት ኪኪኪኪኪ
የሰው ስም መቀማት አልፈልግም እዛው ለራሳችሁ ያዙት
@@mekonentedla እበት
ጋሸ ሽመልስ የወሎ ቦረና ቀብራራ ስወድወት የኔ አባት♥️እድሜ ና ጤና ይስጥወት የኔ ደግ ሰው መገን ወሎ♥️♥️
ኦኔአቸዉ አሁንምእዳለየዉ ❤❤❤
🎉😅@@tayiba4872
Q❤qqq❤❤❤l0 By
የአማቶቼ ሀገር መካነ ሰላም ❤
የኔ አባት ሽመልስ የቦረናው የመካነ ሰላሙ መልካም አባት እድሜ ከጤና ጋር ይኑርህ ሽሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍሮው ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። ብዙ ቦታዎች ላይ አይቸዋለሁ። በርታ በሉልኝ።
ከበሮ የሚመታው ልጅ የኔ ባለማተብ ስታምር❤❤❤
ማን እንደ አንጋፋዎቹ❤❤❤ ክብር ክብርብር በሉልኝ የሰው ልጅ መነሻውን ነው የሚያየው ከዛ መድረሻው አይታወቅም❤❤❤
ባሀላችንን ሠርሳት ማለት እራሳችንን እደመርሳት ማለት ነው ባህሌን ሞቸ ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ነው ለዛ ያለው ጨዋታ። I loved it 👏👏👏👏
የአዝማሪ ሙዚቃ ደስ ይለኛል በግሌ 😂😂
.❤❤❤❤❤❤❤እድሚ እናጤና ይስጥልን የሀገራችን እቁወች ⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
I like this guy. He's very respectful and understood there's a generational gap and willing to learn from both generations. He will go so far away and be successful. Kudos to you brother! I like you a lot!
ዋው እንደዚህ ነው መሰንቆ ከባለቤቴ እና ከቦታው ሲገናኝ ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
የአዝማሪ ጨዋታ ውስጤ ነው።
Wowይሄ ፕሮግራም በጣም የሚወደድ እየሆነ ነዉ
ዋው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቺ እህቴ ከEBs መጥቻለው 🙏🙏👏👏
የአላህ እንዝህን አጋፋ አርስቶች በጣምነዉ እምዉዳቸዉ እርሚናጢና ይስጣቺሁ
በትክክል ባህልን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም❤❤❤❤❤❤
አቤት እኛ ኢትዮጵያዊያን ባህላችን ሲያምር እኮ እረ እባክህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላሟን መልሠህ ስደተኞችም ገብተን ሀገራችን እንደሠት ተሠደን ቤት ሠርተን ቤት እየፈረሰ ተሥፋችን ተሟጦ ሀገር ናፍቀን አንቅር ሠላም አውርድ አሚንን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንደዚህ የባህል ስራወች ቢበዙ እና ትልልቅ ሰወችን ሙያቸውን ብንጠቀምባቸው እና ባህላችን እንዳይጠፋ ቢሰራ ጥሩ ነውአረዥም እድሜ ይስጥልን።
እኔ,በአዋዜ,ይሻለኞል,አዋዜ,ተገኝቶ,ነው,አማሮች,የኢትዮጵያ,አድማቂዎች,ምነው,መድሐኒዓለም,የአማራውያኑን,ጀግና,ፋኖን,የሸዋ,መኳንንቶቹን,የአያቶቻቸውን,ሥልጣኑን,ወንበሩን,በግዜ,ቢያስረክብልን,በጣም,ደስ,ይላል,ጨዋታችሁ,በሙሉ,ባለክራሩ,አዝማሪው,ቱፓክ,ነው,እንዴ,ድምቡሽቡሽ,አለ,ምነው,መልካም,ዘመንና,መልካም,መሪ,ፈጣሪ,ለኢትዮጵያ,ያምጣላት,ታድላችሁ,ይመቻችሁ
ጋሽ ችሎታው ደግሞ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም በጣም በየሙያችሁ በደንብ ሰርታችሁዋል ፍርዬየኔ ጎበዝ ሁሉ የሚያምርብሽ በርቺ ❤️❤️❤️💚💛❤️
አርቲስት ችሮታው ከልካይን ሳየው የቀን ቅኝት የራድዮ ድራማ ነው ትዝ የሚለኝ በዚ አጋጣሚ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
ጋሽ ሽመልስ❤❤❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ያስኖ የፈገግታ ምንጭ 😂😂😂ነህ ፊርዬ የኔ ቆንጆ የኔ አመሌ መልካም ስወድሽ ❤❤❤❤
ማማራችሁ❤ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ❤
እውነት እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ታለንት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
ደራማው የበለጠ አሥተምሮነቱ በጣም ቆጆ ነው
እስከመጨረሻው ድረስ ደስ እያለኝ ነው ያየሁት:: እናመሰግናለን❤❤❤Thank You Elda😄
በጣም ተወዳጅ ነው። ጀግኒት!!!
ጋሽዬ የኔ ክብር አንድ ነገር በላቸው እና አስደንግጥልኝ የቦረናዋን ዘፈን አሰማቸውማ ጋሽዬ❤❤❤❤❤❤
ያሲን አሪፍ ነው ግን ቀልድ መደዳ አይቀለድም በፊትህ በምናምን መደዳ ለመቀልድ የምትሞክረው ዋናውን ቀልድ ያደበዝዘዋል ደግሞ ያሰለቻል
የሚገርም መልእከት ነው❤❤❤
ዋው ታላቅን ማክበር ግን ግድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እቤት ድምፅ❤❤❤❤
ጋሽዬ አሰማን የኔ ክብር ያለተወራልህ አንተ አንግፋው የኔ ክብር የባህል ዘፋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እንደዚህ ነው እራስን ማረም❤❤❤
Good show and Mada. It's always good to see you Fera with your masenico band. Have a nice blessed everyone. 🎉❤
ዋዉ ዋው ክበሩ ሁላቸሁም ይጥማል።
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኤልድዬ ቀጥይበት
ዋው ባህላችን እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ኢትዮንና ህዝቦቿን ይባርክ ወደመጀመሪያው ይመልሰን
ዋው ተናፋቂው ፕሮግራም ተወዳጅ አርቲስቶችን፣አዝማሬዎችን እና ያሲኖን ይዞ መጣ።ግሩም ነው።
ይለያል የዛሬው ዋው ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤km..@@HayuEmureyanamharawit
በጣም የወደድኩትና በፍቅር እና በናፍቆት ያስለቀሰኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ።
በጣም ደሥ ሚል የባአል ጭዋታ የኪነ ጥበብ እስከ አርትስ ሚዲያ አገሬ በባአል ጭዋታ በባለ ሙያ የታነጹ ናቸው።
ዛሬ ደሞ ሁሉም ነገርሽ ልዩ ነው ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያሲን ለማሳቅ የምታሳየሽ ሬያክሽን እንኳን ሊያስቅ ደም ያፈላል ለዛ የለህም
Welcome Selma Ethiopia Selma 👍👍🙏🏾🙏🏾
የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ ዋዉዉ እዉነት በጣም ቆንጆ ነሺ ለኔ ❤❤❤❤❤
እረ ለሁሉም ቆጂት ናት
የኔ ጌታ ወልደያ የጁን ለቅቄ ነው ይሔው የምኳትን ስታምሩ ❤
እኔም የጁነኝ ከጀግኖቹ መንበር
ደስ የሚል የዛሬው ይለያል ❤❤❤
አንደኞ,ያላችሁበት,ቦታ,አዳራሹ,ውበቱ,አለባበሳችሁ,በጣም,ያምራል,ነጭበነጭ,የለበሱት,እስክስታቸውና,ግርማሞገሳቸው,ምርጥ,ነው,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,ይጎብኛት,ሰላሟንና,የደስታ,ዘመን,የጥጋብ,ዘመን,ያምጣላት,ፈተናው,በቃሽ,ይበላት,ፈጣሪያችን,የደስታ,ዘመን,ለኢትዮጵያዬ,ያምጣላት,ታድላችሁ,
የዛሬዉ ይለያል ጥበብና ጥበበኛ ተገናኝቷል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
የኔ ምርጦች አርቲስት ችሮታዉ ከልካይና ሺመልስ ለጋስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
ደሥ የሚሉ አባት
gn ende ethipian comedian miyastela ale i love masinkoooo❤❤❤❤❤
ጋሽ ሽመልስ እና ጋሽ ችሮታው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቆዩልን ❤❤❤
ዋዉ ድንባለሌ እርጅናን የማይገድበው ውበት ነው ያየሁት ሁላችሁም አርቲስቶች ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ይህንን ጥቁር ልጅ አድራሻውን ፈልጉልኝ💃💃💃💃❤❤❤
ለምን?
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባይዬ 💖💖💖💕💕😘😘😘
በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ
ይሄ አሁን ያወራዉ የሽመላሽ የአባቱ ታሪክ በደንብ አስደማሚ ፊልም ይወጣዋል ነቃ ያለ ጸሀፊ በሲራዉ ድንቅ ታሪክ ነው።
አቦ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን❤😂❤
ጋሽ ሸምልስ አንጋፋው አርቲስት በጣም የምወደው ሰው ነው የቦረናው ጀግና
በተላይ አባቶች በርቱ ግሩችው ወጣቶችን ብሀል ከጠፉ አይገኝምና በተለይ ከረባት የሰርከው አርቲሥት ስለእስራኤል እሰቴች ያሥተማርከው አይረሣም ውቤ ነኝ ከእስራኤል
የአሁን የገንዘብ መውደድ በአቃራጭ መክበር እረሰ ወዳድነትየዱሮ የአላማ ማወቅ የሙያ ፍቅር እና መወዳደድ መከባበር
Yes 👏 ❤❤❤❤❤
Wow ethiopia, we have to respect and preserved our culture like Shemelse and Cherotaw kelkaye ---
እኔ ማሲቆ መቺ እና አዝማሪ እወዳለሁ❤💙💙💚❤
በጣም ትመቻላችሁ
የሚገርም የመልስ ምት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
በትክክል ፍቅር ሲባል ወደራስ ወስዶ አራስን መሆን ዋው ዋው❤❤❤
I love you as ( Elda Hailu ) , you are so good ,
ውብ የሆነ ቆይታ ነበር❤
ያሲን በጣም አመሰግናለው ቀኔ አሳምርክ አመሰግናለሁ 🥰🙏
ያለለት ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
OK ለእኔ የጀንበር ጥላ ልዩ ፊልም ነበር በስደት ላይ ነው ና በጣም መሳጭ ነበር።
ወጣትና አንጋፋ አሰልጣኞች በቅንጅት ቢሰሩ ባህላችን መሰረቱ እየጠበቀ ሊቆይ ይችላልእናመሰግናለን
Wow mirt program ❤❤❤❤
በትክክል የኔ ወንድም ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤
ደጉንዘመን ይመልስን አላህ የኛ ዘመን ሲያሳዝን😢😢😢
አማራ መሆን ኩራት ነው ❤❤❤❤❤
ኤፋ እድሜና ጤና ይስጥህ
ችሮታው። እነዚህኮ ሰዎች አይደሉም። ከምድረገፅ ማጥፋት ነበር ያልከው። ተጋሩ አለን አልጠፋንም።
ጅል ቅማላም የት ነህ
ፍርየ ነጠላ ብለብሽ እደትእደሚያምርብሽ❤❤❤❤❤❤
ፍርየ ነበሩ ስንታየውን ድጋሜ ጋብዥልኝ❤❤❤❤❤❤
ወይይይ❤❤❤
Wow new Dess sill ❤❤❤
Thank you!
ይህ ሚድያ በጣም ነው የምወደው በጣም ነወ የምከታተለው።የአማራ ባህል፣ወግናዘይቤ የሚያንፀባርቅ ነው።ነገር ግንችሮታውከልካይ የሚባል በሙያው የጨካኝና ክፍ ገፀ_ባህርያ የሚላበስ ሰው ነው።በሌለ በኩል በሞያው ህዝብ ለህዝብ ማቀራረብ ሲችል ህዝብ ለህዝብ የሚያፋጅ በገጀራ አንዲጨራረስ የሚያወጅ የአርቲስት ብቃት የሌለው የፓለቲከኛ ተላላኪ ወራዳ የሽማግሌ ቅሌታም ነው አድርሱሉኝ።ለትግራይ ህዝብ ተንምበርክኮ ዋሽቻለሁ ብሎ ካልጠየቀ አንፋታውም ማወቅ አለበት።ወራዳ ከትልቅ ሰው ቁጭ ሲል ትልቅ ይመስላል ወራዳ ቅሌታምደ
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ያሲኖ የሳቅ ምንጭ ።😂😂😂😂❤❤❤
ቦረና ወወች❤
ጋሽዬ ሹፌሩም እኮ በሰላም ወጥቶ ሲገባ ነው እኮ ጋሽዬ❤❤❤
50 50 50 በእውነት አክብሩልኝ ጋሼን ❤❤❤
በጣም ነው ደስ ብሉኝ ያየሆቾ። 😂❤
ማራኪ ነበር ❤
እንደኔ ከቲክቶክ ሸር ተደርጎ የመጣ❤❤ወሎ የፍቅር ሀገር❤❤❤
እናንተን እመቤቴ ትጠብቃቹ እህት አለም አንችንም ልዩ ነሽ
ችሎታው ከልካይ ድሮ በጣም ነበር የምወደው አሁን ከትንሽ ግዜ ጀምሮ በተለይ የነዳንኤል ክብረት ዘመን በሗላ የሡ ታላቅ ወንድም መሥሎ ነው የሚታየኝ በመልክም በባሕሪምና ላስቀየመው ሕዝብ ይቅርታ እንኳን ቢጠይቅ እግዚአብሔር ይቅር አይለውምና በጣም ነው ያዘንኩበት ግን????
አማራ መሆን ኩራት አማራ መሆን ምንጊዜም ጀግና ነው ፍኖ ምንጊዜም ሀቅን የያዘ ያሸንፍል ድል ለፋኖ
ምላስህን ሰብሰብ አድርግልን የተግባር ሰው ብቻ ወጣ ወጣ
አይ ፉከራ! ድሮስ ባዶ ቅል አይደል የሚጮሀው??????
❤❤❤❤❤❤አማራ ቢማር ቢዘፍን ቢፎክር ሁሉን የሚችል ባህሉን አክባሪ ሀይማኖተኛ ❤❤❤❤❤ነው አማራዬ ባጠቃላይ ሞቼነው የምወዳችሁ
አይ ፉከራ! ድሮስ ባዶ ቅል አይደል የሚጮሀው??????
@mekonentedla ጥንብ እበት ፋንድያም ጋጋጋላላ አራጅ ከብት
@@mekonentedla ፋፋንንድያ ጋጋጋላላ አራጅ ሰው የሚበላ የዱር አራዊት ኪኪኪኪኪ
የሰው ስም መቀማት አልፈልግም እዛው ለራሳችሁ ያዙት
@@mekonentedla እበት
ጋሸ ሽመልስ የወሎ ቦረና ቀብራራ ስወድወት የኔ አባት♥️እድሜ ና ጤና ይስጥወት የኔ ደግ ሰው መገን ወሎ♥️♥️
ኦኔአቸዉ አሁንምእዳለየዉ ❤❤❤
🎉😅@@tayiba4872
Q❤qqq❤❤❤l0
By
የአማቶቼ ሀገር መካነ ሰላም ❤
የኔ አባት ሽመልስ የቦረናው የመካነ ሰላሙ መልካም አባት እድሜ ከጤና ጋር ይኑርህ ሽሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍሮው ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። ብዙ ቦታዎች ላይ አይቸዋለሁ። በርታ በሉልኝ።
ከበሮ የሚመታው ልጅ የኔ ባለማተብ ስታምር❤❤❤
ማን እንደ አንጋፋዎቹ❤❤❤ ክብር ክብርብር በሉልኝ የሰው ልጅ መነሻውን ነው የሚያየው ከዛ መድረሻው አይታወቅም❤❤❤
ባሀላችንን ሠርሳት ማለት እራሳችንን እደመርሳት ማለት ነው ባህሌን ሞቸ ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ነው ለዛ ያለው ጨዋታ። I loved it 👏👏👏👏
የአዝማሪ ሙዚቃ ደስ ይለኛል በግሌ 😂😂
.❤❤❤❤❤❤❤እድሚ እናጤና ይስጥልን የሀገራችን እቁወች ⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
I like this guy. He's very respectful and understood there's a generational gap and willing to learn from both generations. He will go so far away and be successful. Kudos to you brother! I like you a lot!
ዋው እንደዚህ ነው መሰንቆ ከባለቤቴ እና ከቦታው ሲገናኝ ደስይላል
❤❤❤❤❤❤❤❤
የአዝማሪ ጨዋታ ውስጤ ነው።
Wowይሄ ፕሮግራም በጣም የሚወደድ እየሆነ ነዉ
ዋው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቺ እህቴ ከEBs መጥቻለው 🙏🙏👏👏
የአላህ እንዝህን አጋፋ አርስቶች በጣምነዉ እምዉዳቸዉ እርሚናጢና ይስጣቺሁ
በትክክል ባህልን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም❤❤❤❤❤❤
አቤት እኛ ኢትዮጵያዊያን ባህላችን ሲያምር እኮ እረ እባክህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላሟን መልሠህ ስደተኞችም ገብተን ሀገራችን እንደሠት ተሠደን ቤት ሠርተን ቤት እየፈረሰ ተሥፋችን ተሟጦ ሀገር ናፍቀን አንቅር ሠላም አውርድ አሚንን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንደዚህ የባህል ስራወች ቢበዙ እና ትልልቅ ሰወችን ሙያቸውን ብንጠቀምባቸው እና ባህላችን እንዳይጠፋ ቢሰራ ጥሩ ነው
አረዥም እድሜ ይስጥልን።
እኔ,በአዋዜ,ይሻለኞል,አዋዜ,ተገኝቶ,ነው,አማሮች,የኢትዮጵያ,አድማቂዎች,
ምነው,መድሐኒዓለም,የአማራውያኑን,ጀግና,ፋኖን,የሸዋ,መኳንንቶቹን,የአያቶቻቸውን,ሥልጣኑን,ወንበሩን,በግዜ,ቢያስረክብልን,በጣም,ደስ,ይላል,ጨዋታችሁ,በሙሉ,ባለክራሩ,አዝማሪው,ቱፓክ,ነው,እንዴ,ድምቡሽቡሽ,አለ,ምነው,መልካም,ዘመንና,መልካም,መሪ,ፈጣሪ,ለኢትዮጵያ,ያምጣላት,ታድላችሁ,ይመቻችሁ
ጋሽ ችሎታው ደግሞ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም በጣም በየሙያችሁ በደንብ ሰርታችሁዋል ፍርዬየኔ ጎበዝ ሁሉ የሚያምርብሽ በርቺ ❤️❤️❤️💚💛❤️
አርቲስት ችሮታው ከልካይን ሳየው የቀን ቅኝት የራድዮ ድራማ ነው ትዝ የሚለኝ በዚ አጋጣሚ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
ጋሽ ሽመልስ❤❤❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ያስኖ የፈገግታ ምንጭ 😂😂😂ነህ ፊርዬ የኔ ቆንጆ የኔ አመሌ መልካም ስወድሽ ❤❤❤❤
ማማራችሁ❤ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ❤
እውነት እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ታለንት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
ደራማው የበለጠ አሥተምሮነቱ በጣም ቆጆ ነው
እስከመጨረሻው ድረስ ደስ እያለኝ ነው ያየሁት:: እናመሰግናለን❤❤❤
Thank You Elda😄
በጣም ተወዳጅ ነው። ጀግኒት!!!
ጋሽዬ የኔ ክብር አንድ ነገር በላቸው እና አስደንግጥልኝ የቦረናዋን ዘፈን አሰማቸውማ ጋሽዬ❤❤❤❤❤❤
ያሲን አሪፍ ነው ግን ቀልድ መደዳ አይቀለድም በፊትህ በምናምን መደዳ ለመቀልድ የምትሞክረው ዋናውን ቀልድ ያደበዝዘዋል ደግሞ ያሰለቻል
የሚገርም መልእከት ነው❤❤❤
ዋው ታላቅን ማክበር ግን ግድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እቤት ድምፅ❤❤❤❤
ጋሽዬ አሰማን የኔ ክብር ያለተወራልህ አንተ አንግፋው የኔ ክብር የባህል ዘፋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እንደዚህ ነው እራስን ማረም❤❤❤
Good show and Mada. It's always good to see you Fera with your masenico band. Have a nice blessed everyone. 🎉❤
ዋዉ ዋው ክበሩ ሁላቸሁም ይጥማል።
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኤልድዬ ቀጥይበት
ዋው ባህላችን እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ኢትዮንና ህዝቦቿን ይባርክ ወደመጀመሪያው ይመልሰን
ዋው ተናፋቂው ፕሮግራም ተወዳጅ አርቲስቶችን፣አዝማሬዎችን እና ያሲኖን ይዞ መጣ።ግሩም ነው።
ይለያል የዛሬው ዋው ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤km..@@HayuEmureyanamharawit
በጣም የወደድኩትና በፍቅር እና በናፍቆት ያስለቀሰኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ።
በጣም ደሥ ሚል የባአል ጭዋታ የኪነ ጥበብ እስከ አርትስ ሚዲያ አገሬ በባአል ጭዋታ በባለ ሙያ የታነጹ ናቸው።
ዛሬ ደሞ ሁሉም ነገርሽ ልዩ ነው ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያሲን ለማሳቅ የምታሳየሽ ሬያክሽን እንኳን ሊያስቅ ደም ያፈላል ለዛ የለህም
Welcome Selma Ethiopia Selma 👍👍🙏🏾🙏🏾
የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ ዋዉዉ እዉነት በጣም ቆንጆ ነሺ ለኔ ❤❤❤❤❤
እረ ለሁሉም ቆጂት ናት
የኔ ጌታ ወልደያ የጁን ለቅቄ ነው ይሔው የምኳትን ስታምሩ ❤
እኔም የጁነኝ ከጀግኖቹ መንበር
እኔም የጁነኝ ከጀግኖቹ መንበር
እኔም የጁነኝ ከጀግኖቹ መንበር
ደስ የሚል የዛሬው ይለያል ❤❤❤
አንደኞ,ያላችሁበት,ቦታ,አዳራሹ,ውበቱ,አለባበሳችሁ,በጣም,ያምራል,ነጭ
በነጭ,የለበሱት,እስክስታቸውና,ግርማሞገሳቸው,ምርጥ,ነው,ፈጣሪ,ኢትዮ
ጵያን,ይጎብኛት,ሰላሟንና,የደስታ,ዘመን,የጥጋብ,ዘመን,ያምጣላት,ፈተናው,
በቃሽ,ይበላት,ፈጣሪያችን,የደስታ,ዘመን,ለኢትዮጵያዬ,ያምጣላት,ታድላችሁ,
የዛሬዉ ይለያል ጥበብና ጥበበኛ ተገናኝቷል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
የኔ ምርጦች አርቲስት ችሮታዉ ከልካይና ሺመልስ ለጋስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
ደሥ የሚሉ አባት
gn ende ethipian comedian miyastela ale i love masinkoooo❤❤❤❤❤
ጋሽ ሽመልስ እና ጋሽ ችሮታው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቆዩልን ❤❤❤
ዋዉ ድንባለሌ እርጅናን የማይገድበው ውበት ነው ያየሁት ሁላችሁም አርቲስቶች ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ይህንን ጥቁር ልጅ አድራሻውን ፈልጉልኝ💃💃💃💃❤❤❤
ለምን?
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አባት አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባይዬ 💖💖💖💕💕😘😘😘
በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ
ይሄ አሁን ያወራዉ የሽመላሽ የአባቱ ታሪክ በደንብ አስደማሚ ፊልም ይወጣዋል ነቃ ያለ ጸሀፊ በሲራዉ ድንቅ ታሪክ ነው።
አቦ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን❤😂❤
ጋሽ ሸምልስ አንጋፋው አርቲስት በጣም የምወደው ሰው ነው የቦረናው ጀግና
በተላይ አባቶች በርቱ ግሩችው ወጣቶችን ብሀል ከጠፉ አይገኝምና በተለይ ከረባት የሰርከው አርቲሥት ስለእስራኤል እሰቴች ያሥተማርከው አይረሣም ውቤ ነኝ ከእስራኤል
የአሁን የገንዘብ መውደድ በአቃራጭ መክበር እረሰ ወዳድነት
የዱሮ የአላማ ማወቅ የሙያ ፍቅር እና መወዳደድ መከባበር
Yes 👏 ❤❤❤❤❤
Wow ethiopia, we have to respect and preserved our culture like Shemelse and Cherotaw kelkaye ---
እኔ ማሲቆ መቺ እና አዝማሪ እወዳለሁ❤💙💙💚❤
በጣም ትመቻላችሁ
የሚገርም የመልስ ምት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
በትክክል ፍቅር ሲባል ወደራስ ወስዶ አራስን መሆን ዋው ዋው❤❤❤
I love you as ( Elda Hailu ) , you are so good ,
ውብ የሆነ ቆይታ ነበር❤
ያሲን በጣም አመሰግናለው ቀኔ አሳምርክ አመሰግናለሁ 🥰🙏
ያለለት ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
OK ለእኔ የጀንበር ጥላ ልዩ ፊልም ነበር በስደት ላይ ነው ና በጣም መሳጭ ነበር።
ወጣትና አንጋፋ አሰልጣኞች በቅንጅት ቢሰሩ ባህላችን መሰረቱ እየጠበቀ ሊቆይ ይችላል
እናመሰግናለን
Wow mirt program ❤❤❤❤
በትክክል የኔ ወንድም ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤
ደጉንዘመን ይመልስን አላህ የኛ ዘመን ሲያሳዝን😢😢😢
አማራ መሆን ኩራት ነው ❤❤❤❤❤
አይ ፉከራ! ድሮስ ባዶ ቅል አይደል የሚጮሀው??????
ኤፋ እድሜና ጤና ይስጥህ
ችሮታው። እነዚህኮ ሰዎች አይደሉም። ከምድረገፅ ማጥፋት ነበር ያልከው። ተጋሩ አለን አልጠፋንም።
ጅል ቅማላም የት ነህ
ፍርየ ነጠላ ብለብሽ እደትእደሚያምርብሽ❤❤❤❤❤❤
ፍርየ ነበሩ ስንታየውን ድጋሜ ጋብዥልኝ❤❤❤❤❤❤
ወይይይ❤❤❤
Wow new Dess sill ❤❤❤
Thank you!
ይህ ሚድያ በጣም ነው የምወደው በጣም ነወ የምከታተለው።የአማራ ባህል፣ወግናዘይቤ የሚያንፀባርቅ ነው።ነገር ግንችሮታውከልካይ የሚባል በሙያው የጨካኝና ክፍ ገፀ_ባህርያ የሚላበስ ሰው ነው።በሌለ በኩል በሞያው ህዝብ ለህዝብ ማቀራረብ ሲችል ህዝብ ለህዝብ የሚያፋጅ በገጀራ አንዲጨራረስ የሚያወጅ የአርቲስት ብቃት የሌለው የፓለቲከኛ ተላላኪ ወራዳ የሽማግሌ ቅሌታም ነው አድርሱሉኝ።ለትግራይ ህዝብ ተንምበርክኮ ዋሽቻለሁ ብሎ ካልጠየቀ አንፋታውም ማወቅ አለበት።ወራዳ ከትልቅ ሰው ቁጭ ሲል ትልቅ ይመስላል ወራዳ ቅሌታምደ
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ያሲኖ የሳቅ ምንጭ ።😂😂😂😂❤❤❤
ቦረና ወወች❤
ጋሽዬ ሹፌሩም እኮ በሰላም ወጥቶ ሲገባ ነው እኮ ጋሽዬ❤❤❤
50 50 50 በእውነት አክብሩልኝ ጋሼን ❤❤❤
በጣም ነው ደስ ብሉኝ ያየሆቾ። 😂❤
ማራኪ ነበር ❤
እንደኔ ከቲክቶክ ሸር ተደርጎ የመጣ❤❤ወሎ የፍቅር ሀገር❤❤❤
እናንተን እመቤቴ ትጠብቃቹ
እህት አለም አንችንም ልዩ ነሽ