Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
.ከበሮ የምመታው ልጅ ዋው ❤❤❤❤❤በጣም ከባድ ነገር ከበሮ መምታት
የፖሮግራሙ አቅራቢዋ የሴት በላይ ስታምር ፈገግታዋ ገዳይ ነው❤❤❤❤
የደቡባ ቆንጆ ❤❤❤ትችያለሽ የኔ ፍልቅልቅ
እየደጋገምኩ ነው እሄን ፕሮግራም የማየው 10000 ጊዜ ላይክ ማረግ ቢቻል አረገው ነበር
ለጥምቀት በአል በተለያዩ ጣብያዎች ከተላለፋ ፕሮግራሞች ለኔ እሄ ፕሮግራም አንደኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ፕሮግራም መሪዋ ኮሜዲያኖቹ አዝማሪዎቹ ሁላቹም ምርጦች ነበራቹ ፅድት ያለ ፕሮግራም
አዝማሪ ተቀበል !ባባባ- ጃኖሆይ አገዛዝ ኖሬያለሁደርግ ዘመንንም ኖሬ አይቻለሁ የሕወሓት ጊዜም ቢሆን ከስደት መጥቼ አይቼዋለሁበሦሱቱም አስተዳደር ኑሮ መጥፎ አይደለም ።ኑሮ ተወዶብን ጭንቀት የገባነውደሳሳ ቤታችን በላያችን ፈረሶመሄጃ ያጣነው በዐብይ አገዛዝ ምን ያልሆነው አለ !ምን ያልሆነው አለ !ምን ያልሆነው አለ !
የደብቧ ቆንጆ ስታምር❤❤❤
አዘጋጆና አቅራቢዋን ያለማመስጀን ንፉግነት ነው ያምራል ቀናችንን አሳመርሽው
ደቢቤዋ ምርጥ ፍልቅልቅ ናት።
I love ደቡዋን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
ሀብትሽ እና ስንትዬ ምርጥ ኮሜድያኖች ! አከብራችኋለዉ!!! በርቱ።
በጣም ደስ ትላላችሁ የታደወስ ታንቱ ቤተሰቦችም ስላሉ ወላይታወችን አብራችሁ ስላሳተፋችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
😂😂😂😂😂😂እረ በስመ አብ የዛሬው በጣም ደስ ይላል በተለይ ወላይትኛ የጨፈረችዋ
ስንትዬ እና ሀብትሽ ሁሌም የምትሰሩት ስራ ደስ ይለኛል ምርጦች ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ
በጋዜጠኛቱ ❤❤❤ ፍቅር ሊደፍኝ ነው ባረብ ሀገር
ፍርዬ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ሁሌም አንደኛዬ
ስንትዬ እና ሀብትሽ ሁለት ምርጦች ትመቹኛላቹ በተለይ ሀብትሽ አጨብጫቢ ነኝ ተመቷል አየሩ ሁሌ የምዝናናባቸው ስራዎችህ ናቸው በርታ አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏
አርትሶች የዛሬው ፕሮግራም በጣም አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን
ወላይታዋ❤❤❤
የደቡብ ጨፋሪዎ ሴትዬ ተመችታኛለች ❤
አቅራቢዋ ልዩ ምርጥ ናት።
ዋው ፕሮግራሙ ደስ ስል በይበልጥ የደቡባ ለፕሮግራሙ ውበት ሰጥታዋለች ይመችሽ ገን ከጠበቃ ፕሮግራም መምራት አይከብድም ይመችሽ
ይመቻቺሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
አኤልዳዬ በዚህም ስላየንሽ ደስብሎናል❤
Des yelal ግን ስእል አድኖችን ግን በጭፈራ ቤት ውይም መዝናኛ ባይደርጉ አሪፈ ነው ግን ጥሩ ፖሮግም ነው😊
Awo gen eko zegjitu sletmket adel
ወላይታ ደናሿ በጣም ጎበዝ ነች 🎉🎉🎉
ሀብትዬ አንደኛ ነህ እኮ ሁሌ እንዳዝናናሀኝ ነው😂😂😂
🤣😂 ደስ ስትሉ ዘናነው ያደረጋቹኝ
በጣም ደስ ይላል እህት አለም እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ጎበዝ ነሽ ጥረ ፕሮግራም ነውሁላችሁንም ሥላሴ ይጠብቃቹሀገራችንን እመብርሃን ሰላም ታርግልን
ዛሬ ብቻ ምርጥጥ❤❤❤ ዝግጀት አየሁ❤❤❤❤😂
,,ዙፋንዬ ቆንጆ ደስ ትያለሽ።
በጣም ደስ ስትሉ 🔁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Frezer love u so much. I love the way you act in the ongoing series movie በሕግ አምላክ። Mike from USA
ፍሬዘር ወይም ኤልድያ የምትባል ልጅ ቃላት አጠረኝ እሧን ለመግለፅ በድራማዉ ብቻ መስሎኝ ነበር ኮፊደሧ ግን እዉነተኛ ማንነቷም የተለየች ዉብ ሤት ነች ኧረ አች ቸኮሌት ከረን ትለያለሽ በቃ
የበሕግ አምለክ የጀርባ አጥንት ኤልድዬ ስወድሽ❤
❤❤❤ Arife Zigjit New Ye Debuba Konjo Ademekechiw
ስንትየ ❤
ወይኔ ሀብትሽዬ ስወድህ እኮ ሁላቹም ምርጦች ናቹ ትመቻላቹ ደቡቧ ደሞ ቅመም ነች
ዙፋንዬ ነፍስ ናት! ከነአለባበሱዋ!ጥበብ ነች ዝግጅቱንም አድምቃዋለች ልዩ ናት!
Ke welayta yemetachiew artist besmam betam yewah nech. endi aynetochun yabzalin.
ከኋላ ከሰዎች ጀርባ ከልጁ ጎን የተቀመጠችው ባለመነፅሩዋ ልጅ ግን የኣመት በዓል መዝናኛ ሳይሆን ለቅሶ ሊታስተዛዘን የታደመች ነው የሚትመስለው
ሀፍትች vs ስቴ❤❤❤❤
ፀይም ሹርባዋ ስታምርርርር❤❤❤❤❤
መድረክ መሪዋ በጣም ቆንጅዬ ነት ሳቋ ደስ ይላል ስሟን ንገሩኝ
ፍሬዘር ሰሎሞን በሕግ አምላክ ድራማ ላይ ኤልዳ 😍
በጣም ጥሩ
ጋዜጠኛዋንን ደረታን ❤❤❤ማየት እፍልጋለሁ
Good job, sister. Good blessed all countries and Ethiopian.
ሀገር ሰላም ይሁን !!! ዓምላክ እባክህ ሀገራቺንን ሰላም አድርግልን ይኽን ቆሻሻ መሪ መከራዉን አሰማን !!!::
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አማራ እኮ ትልቅነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይ
elda yene jegna selkua kalachu ebakachu
አቅሬቢዋ ስታምር ❤❤❤
እዉነትም ቅመም
Wow mirty programe ❤✌️
Beautiful,wonderful program
ደቡቧምቆንጆናት
ጋዜጠኛዋን ወድጃታለሁ
Waw it was really amazing 👏 😍 ❤❤❤❤
የዝግጅቱ መሪዋ ግን ወኔዋ ይለያል
So beautiful 😍 ❤❤❤
I really enjoyed ❤❤❤
በጠም ደስ ይላል ግን ያለለየት በለመገኘቱ ???
I love it
Wow
በደንብ አዝናንተውናል
Welahi siwedsh eko
wow i loved it
Can you send me the RUclips amharic advertisements please
hulet ashnafi wudeder wuset yelem eshi
በአል ነው ምን ችግር አለ ያገኙትን ተካፍለው ቢሄዱ እንደው በግድ አስተያየት ካልሰጠሁ ወይ ደሞ ለየት ልበል ካልሆነ ምን ችግር አለ በእግር ኳስ ጨዋታም እኮ አቻ የሚባል አለ
waww
ፍርዬ ሳቅሽ ለፕሮግራሙ ድምቀት ነው በሰው ልይ ይጋባል
How do I get please
Yezech lej eger mechnew yemewrdew ?
❤❤❤❤😮😮😮
ወይኔ ጋዜጠኛዋሰው ሃገር ተረካቢ ጧሪ ቀባሪ ፍለጋ ልጅ ይወልዳልጋሽ ሰለሞን እኔን ለመውጋት ነው ልጅ የወለዱትእኔ ኦተማን ተርኪ ነኝ ግብፅ ነኝ ጣልያን ሆንኩብዎት ጋሽ ሰሌ ጨክነው ያስወጉኝ? እግዜር ይይልዎ
🤣🤣🤣🤣👏👏👏
ፀጉር እየገዛቸ አደከማቹይ ፀጉር ከእንግልዝ ተበደሩ
❤ባትሞንዳላ ተረከዘ ሎሚ ፤ደረተሽ ሳንቃ በከፈርሽ ሳሚ። ይባል ነበር ድሮ አሁን ባቱ እና ተረከዙ እንዳይታ ተሸፍኗል በቻይና ጅንስና ጫማ።
ዳኛቹእያዳሉነዉ😅😅😅😅😅
please mmuzmure
እረ ባቲ በዛ እረፍት ስጡት-ደግሞ ወደ አምባስል ሽርተት በሉበት! እጅግ የሚያዝናና ዝግጅት ነው:አቅርቢዋም አድናቆቴ ይድረስሽ:
ya Gincawa mabaratatat alabat endih yamral
ዳር ላይ የተቀመጠችው እግሯን ታውርድ ምከሯት።
ባለጌ ናት ሲበዛ
Endet kelakelush engne???? Kenesu weche eko sew yale aymeslacgewem neber eko jebenetachewen budanetachewen lemagnenetachewen lemayawkew???😂
The two worst judges ever. They should be ashamed of themselves . The mic on them should have been muted .
አንተ ደሞ በየቦታው ጥቃቅን እንግሊዘኛ ይዘህ አቃቂር ስታወጣ ትውላለህ እሄ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው እየተተራረቡ እየተጫወቱ አንዱ አንዱ ለመብለጥ በግጥም እየተሰዳደቡ አደል እንዴ ያሉት እና ምን የተለየ ነገረ አየህ ዳኞቹ ላይ አጉል አዋቂ ነኝ አትበል ጭገራም
.ከበሮ የምመታው ልጅ ዋው ❤❤❤❤❤በጣም ከባድ ነገር ከበሮ መምታት
የፖሮግራሙ አቅራቢዋ የሴት በላይ ስታምር ፈገግታዋ ገዳይ ነው❤❤❤❤
የደቡባ ቆንጆ ❤❤❤ትችያለሽ የኔ ፍልቅልቅ
እየደጋገምኩ ነው እሄን ፕሮግራም የማየው 10000 ጊዜ ላይክ ማረግ ቢቻል አረገው ነበር
ለጥምቀት በአል በተለያዩ ጣብያዎች ከተላለፋ ፕሮግራሞች ለኔ እሄ ፕሮግራም አንደኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ፕሮግራም መሪዋ ኮሜዲያኖቹ አዝማሪዎቹ ሁላቹም ምርጦች ነበራቹ ፅድት ያለ ፕሮግራም
አዝማሪ ተቀበል !
ባባባ- ጃኖሆይ
አገዛዝ ኖሬያለሁ
ደርግ ዘመንንም
ኖሬ አይቻለሁ
የሕወሓት ጊዜም ቢሆን
ከስደት መጥቼ አይቼዋለሁ
በሦሱቱም አስተዳደር
ኑሮ መጥፎ አይደለም ።
ኑሮ ተወዶብን ጭንቀት የገባነው
ደሳሳ ቤታችን በላያችን ፈረሶ
መሄጃ ያጣነው
በዐብይ አገዛዝ
ምን ያልሆነው አለ !
ምን ያልሆነው አለ !
ምን ያልሆነው አለ !
የደብቧ ቆንጆ ስታምር❤❤❤
አዘጋጆና አቅራቢዋን ያለማመስጀን ንፉግነት ነው ያምራል ቀናችንን አሳመርሽው
ደቢቤዋ ምርጥ ፍልቅልቅ ናት።
I love ደቡዋን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
ሀብትሽ እና ስንትዬ ምርጥ ኮሜድያኖች ! አከብራችኋለዉ!!! በርቱ።
በጣም ደስ ትላላችሁ የታደወስ ታንቱ ቤተሰቦችም ስላሉ ወላይታወችን አብራችሁ ስላሳተፋችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
😂😂😂😂😂😂እረ በስመ አብ የዛሬው በጣም ደስ ይላል በተለይ ወላይትኛ የጨፈረችዋ
ስንትዬ እና ሀብትሽ ሁሌም የምትሰሩት ስራ ደስ ይለኛል ምርጦች ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ
በጋዜጠኛቱ ❤❤❤ ፍቅር ሊደፍኝ ነው ባረብ ሀገር
ፍርዬ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ሁሌም አንደኛዬ
ስንትዬ እና ሀብትሽ ሁለት ምርጦች ትመቹኛላቹ በተለይ ሀብትሽ አጨብጫቢ ነኝ ተመቷል አየሩ ሁሌ የምዝናናባቸው ስራዎችህ ናቸው በርታ አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏
አርትሶች የዛሬው ፕሮግራም በጣም አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን
ወላይታዋ❤❤❤
የደቡብ ጨፋሪዎ ሴትዬ ተመችታኛለች ❤
አቅራቢዋ ልዩ ምርጥ ናት።
ዋው ፕሮግራሙ ደስ ስል በይበልጥ የደቡባ ለፕሮግራሙ ውበት ሰጥታዋለች ይመችሽ ገን ከጠበቃ ፕሮግራም መምራት አይከብድም ይመችሽ
ይመቻቺሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
አኤልዳዬ በዚህም ስላየንሽ ደስብሎናል❤
Des yelal ግን ስእል አድኖችን ግን በጭፈራ ቤት ውይም መዝናኛ ባይደርጉ አሪፈ ነው ግን ጥሩ ፖሮግም ነው😊
Awo gen eko zegjitu sletmket adel
ወላይታ ደናሿ በጣም ጎበዝ ነች 🎉🎉🎉
ሀብትዬ አንደኛ ነህ እኮ ሁሌ እንዳዝናናሀኝ ነው😂😂😂
🤣😂 ደስ ስትሉ ዘናነው ያደረጋቹኝ
በጣም ደስ ይላል
እህት አለም እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ጎበዝ ነሽ ጥረ ፕሮግራም ነው
ሁላችሁንም ሥላሴ ይጠብቃቹ
ሀገራችንን እመብርሃን ሰላም ታርግልን
ዛሬ ብቻ ምርጥጥ❤❤❤ ዝግጀት አየሁ❤❤❤❤😂
,,ዙፋንዬ ቆንጆ ደስ ትያለሽ።
በጣም ደስ ስትሉ 🔁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Frezer love u so much. I love the way you act in the ongoing series movie በሕግ አምላክ። Mike from USA
ፍሬዘር ወይም ኤልድያ የምትባል ልጅ ቃላት አጠረኝ እሧን ለመግለፅ በድራማዉ ብቻ መስሎኝ ነበር ኮፊደሧ ግን እዉነተኛ ማንነቷም የተለየች ዉብ ሤት ነች ኧረ አች ቸኮሌት ከረን ትለያለሽ በቃ
የበሕግ አምለክ የጀርባ አጥንት ኤልድዬ ስወድሽ❤
❤❤❤ Arife Zigjit New Ye Debuba Konjo Ademekechiw
ስንትየ ❤
ወይኔ ሀብትሽዬ ስወድህ እኮ ሁላቹም ምርጦች ናቹ ትመቻላቹ ደቡቧ ደሞ ቅመም ነች
ዙፋንዬ ነፍስ ናት! ከነአለባበሱዋ!ጥበብ ነች ዝግጅቱንም አድምቃዋለች ልዩ ናት!
Ke welayta yemetachiew artist besmam betam yewah nech. endi aynetochun yabzalin.
ከኋላ ከሰዎች ጀርባ ከልጁ ጎን የተቀመጠችው ባለመነፅሩዋ ልጅ ግን የኣመት በዓል መዝናኛ ሳይሆን ለቅሶ ሊታስተዛዘን የታደመች ነው የሚትመስለው
ሀፍትች vs ስቴ❤❤❤❤
ፀይም ሹርባዋ ስታምርርርር❤❤❤❤❤
መድረክ መሪዋ በጣም ቆንጅዬ ነት ሳቋ ደስ ይላል ስሟን ንገሩኝ
ፍሬዘር ሰሎሞን በሕግ አምላክ ድራማ ላይ ኤልዳ 😍
በጣም ጥሩ
ጋዜጠኛዋንን ደረታን ❤❤❤ማየት እፍልጋለሁ
Good job, sister. Good blessed all countries and Ethiopian.
ሀገር ሰላም ይሁን !!! ዓምላክ እባክህ ሀገራቺንን ሰላም አድርግልን ይኽን ቆሻሻ መሪ መከራዉን አሰማን !!!::
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አማራ እኮ ትልቅነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይ
elda yene jegna selkua kalachu ebakachu
አቅሬቢዋ ስታምር ❤❤❤
እዉነትም ቅመም
Wow mirty programe ❤✌️
Beautiful,wonderful program
ደቡቧምቆንጆናት
ጋዜጠኛዋን ወድጃታለሁ
Waw it was really amazing 👏 😍 ❤❤❤❤
የዝግጅቱ መሪዋ ግን ወኔዋ ይለያል
So beautiful 😍 ❤❤❤
I really enjoyed ❤❤❤
በጠም ደስ ይላል ግን ያለለየት በለመገኘቱ ???
I love it
Wow
በደንብ አዝናንተውናል
Welahi siwedsh eko
wow i loved it
Can you send me the RUclips amharic advertisements please
hulet ashnafi wudeder wuset yelem eshi
በአል ነው ምን ችግር አለ ያገኙትን ተካፍለው ቢሄዱ እንደው በግድ አስተያየት ካልሰጠሁ ወይ ደሞ ለየት ልበል ካልሆነ ምን ችግር አለ በእግር ኳስ ጨዋታም እኮ አቻ የሚባል አለ
waww
ፍርዬ ሳቅሽ ለፕሮግራሙ ድምቀት ነው በሰው ልይ ይጋባል
How do I get please
Yezech lej eger mechnew yemewrdew ?
❤❤❤❤😮😮😮
ወይኔ ጋዜጠኛዋ
ሰው ሃገር ተረካቢ ጧሪ ቀባሪ ፍለጋ ልጅ ይወልዳል
ጋሽ ሰለሞን እኔን ለመውጋት ነው ልጅ የወለዱት
እኔ ኦተማን ተርኪ ነኝ ግብፅ ነኝ ጣልያን ሆንኩብዎት ጋሽ ሰሌ ጨክነው ያስወጉኝ? እግዜር ይይልዎ