Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተቀበለኝበአማርኛ ውሃበእንግሊዝ ወተርእቅፍ ግጥም አረጎ የስማል ላቨር ❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ እናንተም ዝፈኑ እኛም እንዋጋ ነፃነታችን ነው የህዝባችን ዋጋ
በእውነት አዎ ኮራሁ በባህሌ ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ይህን ባህል ጠብቀው ለእኛ ላደረሱልን
ዙፋን በጣም ዘና ያለች ናት ታዝናናለች❤
ቤቲ:ቆነጆ:ሳቅቻ:ዕድሜ:ከጤና:ጋር:ላንቺ::በጣም:እንወድሻለን::❤❤❤🙏🙏🙏
ዙፋንዬ ፈታ ያለች ናት 😂😂😂😂ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ ስርአታቸዉ ❤❤❤❤
ይህንን ፕሮግራም እወደዋለሁ እቅራቢዋም ጎበዝ ነች ዙፋንን እለማድነቅ አይቻልም በተለይ መድረክ ላይ ያላት ነፃነት በርቺ ዙፋን!
እርት ቲቪ ዎርልድ ዝግጅታችሁ እጅግ በጣም አስተማር በመሆኑ በርቱ በርቱልን ዘውትር ተክታታያቹና አድናቃችሁ ነኝ
አቅራቢዋን ስርዓቷን ስወድላት
እኔም ደስ ትለኛለች እንደዚ መስራቷን አላውቅም ነበር በሕግአምላክ ድራማ ላይ ነው የማያት😍
በጣም እንጂ
ባላለቀ ስል አለቀብኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ዙፍን ደስ ስትል❤❤ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ካሜራዎች ተባረኩ እግዚያ ያያችኻል ሚዲያ ላይ መስሪራት ከባድ ነው ሲቆረጥ ለምን ተቆረጠ ብዙ ነገር እናንተ ላይ በርቱ እግራችሁ እጃችሁ ይባረክ ይቁምላችሁ
የአቅራቢዋ ፈግታ ልብን ይማርካል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ዙፋንይዬ በጣም ደስስስ ትያለሽ:: በርቺ በዘመዶችሽ አካባቢ የሴቶችን ጎጂን ባህል ለማጥፋት በርትተሽ ስሪበት:: እኛንም ባካተተ መልኩ በርቺ!!
ውይ ዙፋን ደስ ስትል❤❤❤
አቤት ሀገሬ መኩራዬበጣም ደስ ይላልእመቤቴ ትጠብቃቹ
የአዝማሪ ነገር አይሆንልኝም።የሣቄ የመዝናናቴ ምንጭ ነው።ደጋግማችሁ ኑልን።
በጣም ደስ ይላል እውነት ብለሀል ካሜራዎች ሁልጊዜም ውብ ናቸው አንደኛ ናቸው እነሱ ባይኖሩ ምን እናይ ነበር
ፊርዬ የኔ ዴርባባ የኔ አመለ ሸጋ ማርያምን እንዴት እንዴ ምወድሽ በጣም ❤❤❤ዙፋንዬን ሁሌም አቅርቧት ታዴምቃሌች በሳቅ ገዴለችኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ይመቻቹሁ ቴመችታቹሁናል ❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድ❤❤❤
ከኢትዮጵያ,ወጥተን,አሥሬ,የተመቻቸ,ኑሮ,ቢኖር,የኢትዮጵያ,ትዝታዋና,ፍቅሯልብ,ስቅስቅ,አርጎ,ነው,የሚገባው,,እናመሠግናለን,ስላዝናናችሁን,በሙዚቃ
አሜ አሜ ❤❤❤
ጥሩ ነዉ።❤❤❤
ፈተና ነው እሄ ግን ይመቻት የደቡቧን ልጅ
ታምራላችሁ ❤❤❤
❤❤❤ የደቡባ ቆንጆ ስወድሽ ❤የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ
ጥሩ ነው፡
😂 ሰመቀቅ፦ በጣም ተመቸኝ 😂ቤቲዬ ግን የቦሌ ልጆች ሆያ ሆዬ በአዝማሬ በጣም የሚያምር ይመስለኛል ሞክሩት 😂❤❤
እንኳንም እግዚአብሔር "አማራ አድርጎ ፈጠረኝ" እያልኩ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን ያደረጉኝ: እነዚህ ከአማራ ሕዝብ አብራክ የተበረከቱ አዝማሪዎችን ስመለከት ነው። እኔን የሚገርመኝ እኮ: ግጥማቸውን ሲያዜሙ: እንደው ዝም ብለው ለማዝናናት ብቻ ሳይሆን: የታዳሚዎቻቸውን ሳይኬሎጂ እና ባህላቻውን ክብር እንዳይነካ ያላቸው ጥንቃቄ ስመለከት እጅግ እደነቃለሁ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉
ኑሩልን ዙፍንየ የመድረኩ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቺሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I Enjoy it❤
ዙፋን ፡ መቼም ትችልበታለች ። 😍
😂😂😂😂😂😂 ዘና አደረጋችሁኝ ተባረኩ።
ዙፋን በጣም ደስ ስትል ጫወታ አዋቂ ናት
Great!
ኤልዳ ግን ትክክለኛ ሥሟ ማነ??? ሥነሥርዓቷ ደሥ ሲል ❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Zufan real Africa women
እደው ዙፋንየ ስወድሽ ጎበዝ በርች
ከበላይ ዘለቀ ከተሰቀለው ፡ይበልጣል ሽፈራው ሶማሌ የቀረው፡ ነው የሰማሁት? 18 ደቂቃ ሴትዮዋ ስትል?
ቤታችን❤❤❤
ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ
ይሻላል ሰመቀቅ፤ በወጭ ከመሳቅርቅ።
ዙፊ❤😘😍
❤❤❤❤❤❤❤
ቤቲየየየየየ❤❤❤ ያራዳ ልጀ እኮ ነሽሽሽ❤❤❤❤
Bey tenkebaley end lemadesh
❤❤❤❤❤
ኑሩልን
የሰርጉን ሙዚቃ ተዘፈነው አዝማሪ ማን ሲበዛ ጉበዝ ነው አቤት ድምፁ ሲስረቀረቅ ሰውነት ይነዝራል ይሄ ድምፅ እስቲድዮ ሲገባ ሜገርም ነው እባክህ ወንድሜ አንድ የሰርግ ዘፈን ሙሉ አልበም ስራ ለታሪክ ተቀርፁ ይቀመጥ ሰው ነህና ሜሆነው አይታወቅም ከባለሙያዎች ጋር ተገናኝ ግጥም ዜማ እንዲሁም ከዘመናዊ ባንዶች ጋር ተገናኝ ወንድሜ!!!!
💚💛♥️👈
❤❤❤😮😮😮
ኧረ ከበሮ መቹን አመስግኑልን
💚💛❤💚💛❤💚💛❤👈❤❤❤❤👈
zufan miso negayaa tibelilin
ሰመቀቅ አዋጪናት የመዳም ቅመሞች ሞክሩዋት😂😂
ቤቲ ሰመቀቅ፤ ሕዝቡ ይተገብራታል፤እውነትም ሰመቀቅ
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Zufan siwedsh eko
Betty yemetebal kossasa she support gonside yedegfech tegrawy ena yetegray degfi mnm yewonet foger Endetesmo
Deg ederegech.Belelit yesew zern setchefechifu tadya dgaf neber yefelegachihut????????👺👺👺👺👺👺👺
ኧረ እኔስ ከአቅራቢዋ ጋር ፍቅር ይዞኛል
ሆስቷን ግን በዛኛው አይኔ ነው የማያት
ለምን 😂😂😂
ዙፍኔ
ምድረ ሥራ ፈት አዝማሪ ቅራቅንቦ ስብስብ Get a real job.
😂😂😂 🐃🐃🐃🎉🕷🕷🕷🕷👈
አንተ ባለስራ ከሆንክ እዚህ ምን ታደርጋለህ😂😂
@@BeletuSntayehulooking for a wife, i am in love with the host .
ዘረኛ በጣም ነው ደስየሚሎት🎉
@@hshs7s-nt9yh እርስዎን ጨምሮ አስቀያሚዎች ናቹህ
ተቀበለኝ
በአማርኛ ውሃ
በእንግሊዝ ወተር
እቅፍ ግጥም አረጎ
የስማል ላቨር ❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ እናንተም ዝፈኑ እኛም እንዋጋ
ነፃነታችን ነው የህዝባችን ዋጋ
በእውነት አዎ ኮራሁ በባህሌ ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ይህን ባህል ጠብቀው ለእኛ ላደረሱልን
ዙፋን በጣም ዘና ያለች ናት ታዝናናለች❤
ቤቲ:ቆነጆ:ሳቅቻ:ዕድሜ:ከጤና:ጋር:ላንቺ::በጣም:እንወድሻለን::❤❤❤🙏🙏🙏
ዙፋንዬ ፈታ ያለች ናት 😂😂😂😂
ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ ስርአታቸዉ ❤❤❤❤
ይህንን ፕሮግራም እወደዋለሁ እቅራቢዋም ጎበዝ ነች ዙፋንን እለማድነቅ አይቻልም በተለይ መድረክ ላይ ያላት ነፃነት በርቺ ዙፋን!
እርት ቲቪ ዎርልድ ዝግጅታችሁ እጅግ በጣም አስተማር በመሆኑ በርቱ በርቱልን ዘውትር ተክታታያቹና አድናቃችሁ ነኝ
አቅራቢዋን ስርዓቷን ስወድላት
እኔም ደስ ትለኛለች እንደዚ መስራቷን አላውቅም ነበር በሕግአምላክ ድራማ ላይ ነው የማያት😍
በጣም እንጂ
ባላለቀ ስል አለቀብኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ዙፍን ደስ ስትል❤❤ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ካሜራዎች ተባረኩ እግዚያ ያያችኻል ሚዲያ ላይ መስሪራት ከባድ ነው ሲቆረጥ ለምን ተቆረጠ ብዙ ነገር እናንተ ላይ በርቱ እግራችሁ እጃችሁ ይባረክ ይቁምላችሁ
የአቅራቢዋ ፈግታ ልብን ይማርካል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ዙፋንይዬ በጣም ደስስስ ትያለሽ:: በርቺ በዘመዶችሽ አካባቢ የሴቶችን ጎጂን ባህል ለማጥፋት በርትተሽ ስሪበት:: እኛንም ባካተተ መልኩ በርቺ!!
ውይ ዙፋን ደስ ስትል❤❤❤
አቤት ሀገሬ መኩራዬ
በጣም ደስ ይላል
እመቤቴ ትጠብቃቹ
የአዝማሪ ነገር አይሆንልኝም።የሣቄ የመዝናናቴ ምንጭ ነው።ደጋግማችሁ ኑልን።
በጣም ደስ ይላል እውነት ብለሀል ካሜራዎች ሁልጊዜም ውብ ናቸው አንደኛ ናቸው እነሱ ባይኖሩ ምን እናይ ነበር
ፊርዬ የኔ ዴርባባ የኔ አመለ ሸጋ ማርያምን እንዴት እንዴ ምወድሽ በጣም ❤❤❤ዙፋንዬን ሁሌም አቅርቧት ታዴምቃሌች በሳቅ ገዴለችኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ይመቻቹሁ ቴመችታቹሁናል ❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድ❤❤❤
ከኢትዮጵያ,ወጥተን,አሥሬ,የተመቻቸ,ኑሮ,ቢኖር,የኢትዮጵያ,ትዝታዋና,ፍቅሯ
ልብ,ስቅስቅ,አርጎ,ነው,የሚገባው,,እናመሠግናለን,ስላዝናናችሁን,በሙዚቃ
አሜ አሜ ❤❤❤
ጥሩ ነዉ።❤❤❤
ፈተና ነው እሄ ግን ይመቻት የደቡቧን ልጅ
ታምራላችሁ ❤❤❤
❤❤❤ የደቡባ ቆንጆ ስወድሽ ❤የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ
ጥሩ ነው፡
😂 ሰመቀቅ፦ በጣም ተመቸኝ 😂ቤቲዬ ግን የቦሌ ልጆች ሆያ ሆዬ በአዝማሬ በጣም የሚያምር ይመስለኛል ሞክሩት 😂❤❤
እንኳንም እግዚአብሔር "አማራ አድርጎ ፈጠረኝ" እያልኩ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን ያደረጉኝ: እነዚህ ከአማራ ሕዝብ አብራክ የተበረከቱ አዝማሪዎችን ስመለከት ነው። እኔን የሚገርመኝ እኮ: ግጥማቸውን ሲያዜሙ: እንደው ዝም ብለው ለማዝናናት ብቻ ሳይሆን: የታዳሚዎቻቸውን ሳይኬሎጂ እና ባህላቻውን ክብር እንዳይነካ ያላቸው ጥንቃቄ ስመለከት እጅግ እደነቃለሁ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉
ኑሩልን ዙፍንየ የመድረኩ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቺሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I Enjoy it❤
ዙፋን ፡ መቼም ትችልበታለች ። 😍
😂😂😂😂😂😂 ዘና አደረጋችሁኝ ተባረኩ።
ዙፋን በጣም ደስ ስትል ጫወታ አዋቂ ናት
Great!
ኤልዳ ግን ትክክለኛ ሥሟ ማነ??? ሥነሥርዓቷ ደሥ ሲል ❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Zufan real Africa women
እደው ዙፋንየ ስወድሽ ጎበዝ በርች
ከበላይ ዘለቀ ከተሰቀለው ፡
ይበልጣል ሽፈራው ሶማሌ የቀረው፡
ነው የሰማሁት? 18 ደቂቃ ሴትዮዋ ስትል?
ቤታችን❤❤❤
ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ
ይሻላል ሰመቀቅ፤ በወጭ ከመሳቅርቅ።
ዙፊ❤😘😍
❤❤❤❤❤❤❤
ቤቲየየየየየ❤❤❤ ያራዳ ልጀ እኮ ነሽሽሽ❤❤❤❤
Bey tenkebaley end lemadesh
❤❤❤❤❤
ኑሩልን
የሰርጉን ሙዚቃ ተዘፈነው አዝማሪ ማን ሲበዛ ጉበዝ ነው አቤት ድምፁ ሲስረቀረቅ ሰውነት ይነዝራል ይሄ ድምፅ እስቲድዮ ሲገባ ሜገርም ነው እባክህ ወንድሜ አንድ የሰርግ ዘፈን ሙሉ አልበም ስራ ለታሪክ ተቀርፁ ይቀመጥ ሰው ነህና ሜሆነው አይታወቅም ከባለሙያዎች ጋር ተገናኝ ግጥም ዜማ እንዲሁም ከዘመናዊ ባንዶች ጋር ተገናኝ ወንድሜ!!!!
💚💛♥️👈
❤❤❤😮😮😮
ኧረ ከበሮ መቹን አመስግኑልን
💚💛❤💚💛❤💚💛❤👈❤❤❤❤👈
zufan miso negayaa tibelilin
ሰመቀቅ አዋጪናት የመዳም ቅመሞች ሞክሩዋት😂😂
ቤቲ ሰመቀቅ፤ ሕዝቡ ይተገብራታል፤እውነትም ሰመቀቅ
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Zufan siwedsh eko
Betty yemetebal kossasa she support gonside yedegfech tegrawy ena yetegray degfi mnm yewonet foger Endetesmo
Deg ederegech.
Belelit yesew zern setchefechifu tadya dgaf neber yefelegachihut????????
👺👺👺👺👺👺👺