6 የትዳር ማጣፈጫ ቅመሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ

    ማሻአላህ ኡስታዝነ እስኪ ማነው ሰለትዳር ሲወራ ማነው እዴኔ ደስ ብሎት የሚሰማ ሀሀ

    • @ራህማወሎየዋ-ቐ1ሠ
      @ራህማወሎየዋ-ቐ1ሠ 4 года назад +3

      እኔቁጥርአድሀሀሀ

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 года назад +1

      እኔ

    • @መዲማህሙድ
      @መዲማህሙድ 4 года назад +1

      ክክክክ እኔ

    • @aykapa2026
      @aykapa2026 4 года назад +9

      ወላሂ ስለትዳር ሲወራ በጣምነው የምመሰጠው ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ እኔ በስደትነው ያለሁት ባሉኳ ደሞ አገርቤትነው አይይይይይይይ መለየት

    • @yalfalhulum5545
      @yalfalhulum5545 4 года назад +4

      Aselamualikm
      ላገባነው ውዶች መልካም ነገር ዱአ አድርጉልኝ,
      አልሀምዱሊላህ

  • @hananhussena4148
    @hananhussena4148 4 года назад +10

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና. አላህ ይጨምርልህ.
    ውድ እህቶቸ ሱዋሊህ የሆነውን ባል. እንድወፉቀን. ትዳራችን በፉቅር የተሞላ እንድሆን. ዱአ አድርጉልኝ.

  • @zed5924
    @zed5924 4 года назад +176

    ኡስታዝ ወንዶችን ምከርልን አረብ ሀገር ላይ ሚስቲ ማግባት የሚፈልጉት ሰርታ እንድታመጣለት ነው ወላሂ ተቸገርን እንዴት ትዳር ውስጥ እንደምንገባ እኔ ለቁም ነገር ነው የምፈልግሽ ይሉና ብር ብር ይላሉ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 месяцев назад +1

    ኡስታዝ ኑርልን ፈታ እያልኩነው ማዳምጥህ ጠቃሚ ምክር ነው ኢሻ አላህ ሳገባ ይጠቅመኛል ውድ እህቶቼ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን እኔ ለባሌ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያ ኡስታዝ

  • @fatuendris1562
    @fatuendris1562 4 года назад +52

    ሁስታዙና ወላሂ ትክክክ ል ነህ አንድም የምትወድቅ ቃል የለም ሁሌም ምክርህን ለግሠን አላህ ይጨምርላሕ ውድ ሁስታዛችን ስንወድህኮ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 4 года назад

      በጣም ማሻአሏህ ምክር ጥፍጥ ነዉ እሚለዉ

  • @ajaeba2046
    @ajaeba2046 4 года назад +12

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ወላሂ ፈገግ እያልኩ ነው የጨረስኩት
    جزاك الله خيرا
    ደስ የሚል ምክር ነው ለተጠቀመበት

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +78

    እደው የሀበሻ ወድ አሁን ከሥራ ውሎ ሲመጣ የትነው የዋልከው በጣም አምሮብሀል ብትለው እረ ምን አለብሽ አንች ቀልጅ እኔ ያንችን ሆድ ልሞላ ሥከራተት እውላለሁ አንች ትቀልጃለሽ ብሎ በቃ ቤቱን ይገለባብጠዋል አይ

    • @zahraaahmed7299
      @zahraaahmed7299 4 года назад +1

      Kkkkkkk

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +4

      @@zahraaahmed7299 ሀ፩ሀሀሀሀ ዋሸሁ እንዴ ይላሉ አይደል እረ ድብን አርገው ነው የሚሉት

    • @fah200
      @fah200 4 года назад

      ኧረ ወላሂ በሳቅ ውነት ነውኮ ግን

    • @saramingesto7379
      @saramingesto7379 4 года назад

      ክክክ

    • @indichecewecentil7932
      @indichecewecentil7932 4 года назад +2

      በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ውነትሽ ነው 😂😂😂

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 2 года назад +3

    ባለቤቴ እጅግ ጥሩ ሰው ነው ማሻ አላህ በጣም ይወደኛል አላህ አንድወደው ያደርገኝ ዘንድ ዱአ አድርጉልኝ

    • @huae9457
      @huae9457 Год назад

      አብሽሪ እኔምእደዛው😢

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 4 года назад +79

    እስኪ ላዳምጥ ትዳር ስይዝ ይጠቅመኛል ኢንሻ አሏህ

    • @tube9664
      @tube9664 4 года назад +3

      ክክክክ

    • @gggh8051
      @gggh8051 4 года назад +1

      ጎበዝ አዳምጭ

    • @hasjwjwjejeiee5571
      @hasjwjwjejeiee5571 4 года назад +2

      እኔም፣በደብ፣ልስማው፣ለውደፊተን፣ይጠቅመኛል፣አላህ፣ካለ፣እንሻአላ፣

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад +3

      ትክክል ሁቢ እናዳምጥ አላህ ከስዴት ነጃ ብሎ ይጀውዘን ትዳር የኢማን ግማሽ ነው አላህ ሳሊህ ሴት ያድርገን ሳሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያረብብ

    • @saadasaadi7885
      @saadasaadi7885 4 года назад

      @@tube9664
      የተቢ

  • @ሰአዳያላህባሪያየረሱልወዳ

    ኡስታዝና ዘና እያደረክ ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላልፍል በአሁኑ ጊዜ ስለትዳር በጣም ትምህርት ያስፈልጋል ቀጥልበት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።)

  • @ሩሩስደተኛዋ
    @ሩሩስደተኛዋ 4 года назад +19

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን እኔስ አላህ የምፈልገውን አይነት ባል ወፍቆኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ሷሊህ ልጅ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @seada3193
    @seada3193 4 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ገና ዛሬ ሰማሁህ እስከዛሬ ካንተ አለመማሬ ቆጨኝ ቢሆንም አረፈደም ጥሩ ምክር ነው ያገኘውት ዳውሎድ አድርጌ ነው የምይዘው የሌለ ተመችቶኛል ሹክረንለክ

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 4 года назад +19

    ጣፈጭ የሆነች ምክር ናት ሹክራን ያ ኡስታዝ

    • @mdedris9014
      @mdedris9014 4 года назад

      ሽኩረን ኡስታዝ

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 6 месяцев назад

    ጥሩ ምክር ነው ለሁሉም የሚሆን ነው በርታ ሴቶችም ወንዶችም በጥሞና አዳምጡ በርታ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @bbbvv5571
    @bbbvv5571 4 года назад +4

    አቡ አብዱረህማን ጀዛክ አላህ ኸይር ወጀዛ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ምርጥ ምክር ከፈገግታ ጋር ሱብሀን አላህ

  • @jemilaibrahim6912
    @jemilaibrahim6912 4 года назад +73

    ፀባዬ እንደ አባቴ የሆነውን ይስጠኝ ወላሂ አባቴ ለእናቴ ሁሌም እንደሳሳላት ነው ከቤት ስራ ከስራ እቤት ከተጋቡ ወደ 25 እመት አካባቢ ሆኗቸዋል ሁለታቸውም ገናልጅ ሆነው ነው የተጋቡት ግን ገና አድስ የተጋቡነው የሚመስሉት ገናወጣት ናቸው ብቻ ሲጣሉ አይቻቸው አላውቅም ችግር ካለም እኛ እሌለንበት ነው የሚነጋገሩት ለኛም ሁሌም እንደሳሳልን ነው ለአይኑ ሊያጣን አይፈልግም።ከቤተሰብም አልፎ የውጭ ሰውም ባእድም ይወደዋል እናቴም ለኔ ጓደኛዬ እህቴ መካሪዬ እረስንቱ ብቻ ስንቱን ላውራው አላህ እድሜአቸውን አላህያርዝምልኝ

    • @አህመድጎጃምዮቱብ
      @አህመድጎጃምዮቱብ 4 года назад +4

      አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለአንቺም እምትመኝውን አይነት ባል ይስጥሽ

    • @jemilaibrahim6912
      @jemilaibrahim6912 4 года назад +1

      @@አህመድጎጃምዮቱብአሏሁመ አሚን

    • @ዜድነኝየናቷናፋቂ
      @ዜድነኝየናቷናፋቂ 4 года назад

      ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላህ እድሜና ፈፊያ ይሰጣቸው

    • @hikmaali6461
      @hikmaali6461 4 года назад

      ማሻአላህ

    • @jemilaibrahim6912
      @jemilaibrahim6912 4 года назад

      @@ዜድነኝየናቷናፋቂ አሏሁመ አሚንንንንን

  • @lovemy2139
    @lovemy2139 4 года назад +12

    ወአለይኩም ሰላም ወሬህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ምርጥ ምክር እኔም ተወድሁ ልዘጋጅ አላህ ከይረኛውን ይወፍቀን ላገባቺሁትም ስሙ ፀዳ ጀዛኪ አላህ ምክሩ ጥሞኛል ቀጥልበት

  • @erahmetdubai1342
    @erahmetdubai1342 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝ በጣም ሀሪፍ ነው ትምህርቱ አንተም በተናገርከው እኛም መሠማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    እስኪ ላዳምጠው መቸም ትዳር እና ሞት አይቀም እና አላህፍቅዶት ከስደት አውጥቶላገሬ ያበቃኝ እደሁ ያው ትዳሩ አይቀርም እና ላዳምጠው ኡዝታዝ ጀዛክአላህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ያ አባ አብዱረህማን ጄዛከላህ ኸይር እኔ ተመኘው ያሬት ይቺን ምርጥ ምከር በቴለቭዢን ተላልፎ ሁሉም ቢሰማው ብዬ ማለት ዩቲብ አብዛኛውን ጊዜ ከሃገር ውጭ ስደት ላይ ያለን እህቶች ነን የምንከታተለው ስደት ላይ ያሉ ወንዶች ኢስላማዊ ሚድያውችን እንደኛ አፈላልገው አያዩም ኢትዮጵያ ያሉት ደግሞ ዩቲብ ከንጭራሹ የማይጠቀሙ አሉ እስኪ ኡስታዜ በቴሌቭዥን ማስተላለፍ ባትችልም እንኳ በፌስቡክ ሼር አድርገው አንድ ሰው እንኳ ከተማረበት አጅሩን ከአላህ ታገኘዋለህ እንሻአላህ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 4 года назад +25

    አቤት ምርጥ ት/ት ነው ወላሂ ባለ ትዳሮች ተጠቀሙበት የኔ ቢጢወች ደግሞ ኮርስ ውሰዱበት ኢላሂ ያማረ የሰመረ የተዋበና ያሸበረካ ሀያት ለሁላችንም ይስጠን ኡስታዛ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ√√√♥

  • @abukitube8716
    @abukitube8716 4 года назад +1

    _ኡስታዝ ጀዛካሏህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ፈገግታህ ብቻ ያጠግባል እንኳን ትምህርትህ_

  • @neimahusen770
    @neimahusen770 4 года назад +30

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ
    ትምርቱ ጠብ አይልም ግን በጣም አዝናናኸኝ ወላሂ እደት እደሳኩ 😃😄ፈገግታ ሱናነው ኑሮህ ሁሉ ፈገግታ ያርግልህ።

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 года назад

    ጀዛካላህኸይር ኡስታዝ ማሻላህ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 4 года назад +16

    ጀግና መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ክክክክክክክክክ
    ሁልጊዜ ዳዋ አርግ ያተ ዳዋ በጣም ይጥማል
    ኡስታዝ አላህ አክበር አላህ አክበር
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 года назад

      ማሻ አሏህ በጣም ጥሩ ምክር ነው
      ቀደም ሲል ተገኝቶ በነበር
      ነበር ባይሰበር
      ነበር ባይሰበር

    • @kadija7430
      @kadija7430 4 года назад

      ኢንሻላህ የወደፊቱ ትዳር እደናተተምሮየሚያስተምር ልብ በቶሂድበቁራንልብየሞላይወፍቀን

    • @konjokonjo2079
      @konjokonjo2079 4 года назад

      Mashaallh mashaallh wtnaw

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 года назад +1

    መሻአላህ ሁስታዝ ጀዛኩሙላህ ቃል የለኝም ምን ብዬ እንደማመስግንህ ግልፅ የሆንክ ሁስታዝ ነህ አላህ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተስቦችህ ይስጣችሁ ጀግና ብዬሀለሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዘምዘምቢንትኑሩ
    @ዘምዘምቢንትኑሩ 4 года назад +7

    ማሻ አላህ ተመፅጬበታለሁ
    በጣም ደስ ይላል ሀቂቀተን
    ባረከላሁ ፊኩም😍😍

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 года назад

    ኡስታዜዋ ጀዛከላህ ኸይር
    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ሷሊህ የሆነ ሀላል ስለሠጠኘ
    መዘወጂ ኢማን ሙሉ ያደርጋል

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    ዋሊኩም ሰላም ኡስታዝና ትዳር መልካም ነው ላላገባችሁ መልካምን ባል ለህቶቸ ለወድሞቸም መልካም ሚስት ይወፍቃችሁ እኔስ መልካም ባል አለኝ አልሀምዱሊላ ሰውን ጀማራረር በፊት ዋናው እራሱ ሰውየው መልካምሁኖ መገኘት አለበት አዱናውዋብኛው ግልፅነት ነው ኡስታዝን አዳምጡት።

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 2 года назад

    ምርጥ ትምህርት ወላሂ ያንተን ቪዶ በጣምነዉ የማዳምጠዉ ለባሉካየም ሸር ለጓደኞቼም አደርጋለሁ ያዳምጡ አያዳምጡ አላቅም

  • @jamilahalijamilah6964
    @jamilahalijamilah6964 4 года назад +5

    እንደናተ አይነት። ሷሊህ። ባል ይወፍቀን አሚን

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    ጀዛ ከሏሁ ኸይር ወሏሂ እየተዝናናሁ እየተመኘሁ ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት ቀኑ ደርሶ ባለቤተን እስከማስደስተው ቸኮልኩ በዱአ አግዙኝ اللهم ارزقني زوج صالح

  • @ሀናንሁሴንየጅማዋልኑርተደ

    ዲስላይክ በሰላም ነው ሆ ሰለመከረን ነው ወላሂ ስለቤሄር ፊለጠው ቁረጠው ቢባል አቤትየላይክ ብዛቱ ቱቱቱቱቱቱ

    • @امعبداللهانشالله-م2و
      @امعبداللهانشالله-م2و 3 года назад

      ይመስለኛል ወይ ጨፋሪዎ ናቸው ወይም እየተሳሳቱ ይሆናል እንጂ ይሄን የመሰለ ምክር

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 4 года назад +1

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ማሻአላህ እኔ አዲስ ነኝ ሁለት ወር አልሞላኝም ካገባሁ ግን የምፈልገው ሁሉ በባሌ ምንም የለም ጥሎብኝ መደነቅ እወዳለው እኔ ሳደንቀው ያፍራል ግራ ሲገባኝ እኔ ጋ ቅሬታ አለብህ ብዬ ወቀስኩት ስወቅሰው እኔጋ ብዙ ተስፋ እንዳለው ብቻ ነገረኝ እወድሻለው የሚል ቃል ሰምቼ አላውቅም ሁሌም ይከፋኛል እኔ ግን በጣም እወደዋለው ልጁ አሰተዋይ ነው ችግሩ አያደንቅም እሱ በሀገር ነው እኔ በስደት ነኝ አልተጨመርንም ስንጨመር ያደንቀኝ ይሆን እኔ እጃ እስኪ እንደኔ መደነቅ የሚወድ በላይክ ሀሳባችሁን ለግሱኝ ስወዳቹ ዳገት ሆኖብኛል

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    አረ ባል አሁንስ የለም አባልጅ የአላህ የኔ አላማ ሷሊህ ልጆችን ወልዶ በኢማን ማሳደግ ነበር አላማየ አላህ ያሳካልኝ ያረብብብ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ትሩ ትምርት ነዉ አግቢ ሥባል በፊት እንቢ ብዬ አለቅሥ ነበር አሁን በራሤዉ ተነሣሁ ለማግባት ወሠንኩ ያገቡት በኩርኩም እያሉን ነዉ

  • @مرحابامرحابا
    @مرحابامرحابا 4 года назад +6

    ኡስታዝ ሳትዘገይ አቅርብልን በቅርብ ቀን ወደ ትዳር የሚገቡ አሉ ከመግባታቸው በፊት ቀድመው እዳውቁ ዱአም አድርጉላቸው አሏህ እዳሳምርላቸው

    • @tube-ow8wo
      @tube-ow8wo 4 года назад

      ትክክል እኔም እያሰብኩኝ ነው አሏህ ያሳካልኝ

    • @sofa2165
      @sofa2165 4 года назад

      Kkkkkk

  • @fff8854
    @fff8854 4 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁኝ ኢንሻአላህ ሳገባ እተገብረዋለሁኝ ላገባችሁት አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ ላላገባነዉ ደግሞ አላህ ጥሩ ባል ይስጠን

  • @ሀሉምየመካነስላሟ
    @ሀሉምየመካነስላሟ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገቡትንም አላህ ሷሊህ ያድርግላቸው ላላገባነውም አላህ ሷሊሁን ይዘውጅን እኛንም አላህ ሷሊህ ያድርገን ያረብ ያከሪም ያረህማን

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
    @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 4 года назад

    ወላሂ ስለትዳር ሲነሳ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ኡስታዝ ጄዛኩሙላህ ኸይር
    መቸነው ከስዴት ተመልሽ ከውድ ባልተቤቴ ጋር ……ሃቢቢይ ሁሌም ትናፍቀኝ አለህ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +73

    ምክረ ብሎ ዝም ነዉ ወላሂ ባለትዳሮች ጠቀቅ በሉ 🤣🤣

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ትምህርትነዉ አላህ ይጨምርልህ አኛም በሠማነው የምንተግበር የርገን ያረብ

  • @ሰአዳያላህባሪያየረሱልወዳ

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡስታዝና ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @Tube-cd3bz
    @Tube-cd3bz 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አላህዬ አንተው እደፈጠርከኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የወደፊት ባሌንም ሷሊህ አድርግልኝ እኔንም የሱን ሃቅ እድወጣ እርዳኝ አሚንንን

  • @KjEFSZX
    @KjEFSZX 4 года назад +14

    አህሌን ኡስታዜ እር በአላህ አብዱረህማን ናፍቆኛል እስኪ አሳየኝ ሳምልኝን የኔባባየ ቆንጅየ

  • @hayu5
    @hayu5 2 года назад

    ትክክል ውስጣችን ውስጥ ያለውን ፍርጥርጥ ያረከ አስታ በርታልን እድሜና ጤና ተመኝውልህ እኛንም በሰማነው ምንሰ ያድርገን ያገቡትም እንዲተገብሩት ያላገባንም ዶሞ ለወደፊት ትምህርት ነው እንድንጠነክር ያደርገናል በሰማነው ምንሰሪ ያድርገን ያረብ

  • @Fነኝስደተኛዋ
    @Fነኝስደተኛዋ 4 года назад +18

    ዲስላይኮች ሽኩረን ዛሬ እናንተን ባለማዬቴ ደስ ብሎኛል ባላችሁበት ሰላም ሁኑ እዚህ ድርስ እንዳትሉ እሺ

    • @laratoysyoutubeemad2969
      @laratoysyoutubeemad2969 4 года назад +4

      ክክክክ እኔም ግርም ይለኛል ይህ ነገር ይመስለኛል ግን በስተት ነዉ ላይክ እየመሰላቸዉ😂

    • @aishamohammed6194
      @aishamohammed6194 4 года назад

      Kkkkkkkk

    • @Fነኝስደተኛዋ
      @Fነኝስደተኛዋ 4 года назад

      @@laratoysyoutubeemad2969 ነው መሰለኝ ውድ

    • @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር
      @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 4 года назад

      ከከከከ መተዉልሻል የተመሰገኑ ጊዜ መሰለኝ

    • @Fነኝስደተኛዋ
      @Fነኝስደተኛዋ 4 года назад +2

      @@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር ዶ እሺ ለማለት እንዳትመጡ ልል ነበር መጡ እኔኮ ግርም የሚለኝ ምን ይጠቀማሉ

  • @eexx8141
    @eexx8141 3 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 4 года назад +7

    ኢንሸአለህ አለህ ያዘን ሰው ያርጋን
    ጡሩም ቲደር ይወፊቃን ጄዘኩሙለህ
    ኸይራን ኡስታዝ

  • @fatehasalah9831
    @fatehasalah9831 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ረዥምና እድሜይስጥህ በጣም ሀቂቃ ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ባሎቻችንም አላህ ያሳውቃቸው

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 4 года назад +6

    ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ
    ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼረ ያረቢ ለዱአክ አላሁም አሚን ሰሊ ያሆነዉ ትዳር አላህ ይወፍቃን ያረቢ ሰምታን ታግበር ለይ ምነዊል አላህ ያድርገን 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ጉዞወደፊትYouTube
    @ጉዞወደፊትYouTube 4 года назад +1

    ጀዛካላህ ኽይር ኡስታዝ ኢሸአላህ ይሄን መልክት አዉርጀ እይዞና ኢሸአላህ ለወደፊት ባሌ አሰማዋለሁ ሁሉም ጠቃሚና ዋነኛ ነገሮች ናቸዉ በተለይ ፅዳት ላይ ላጋጣሚኳ ከሰዎች ጋ ስንቀመጥና ስናወራ ፅዳት ከለለ ከባዲ ነዉ እኳን ትዳር ዉስጥ ጧትም ማታም አብሮ ተህኖ

    • @haymanotdarsema7540
      @haymanotdarsema7540 4 года назад +1

      እኔም እንዳቺው ነኝ ይሀውርጄ አስቀመጥኩት ክክክክ

  • @saadaahmed1321
    @saadaahmed1321 4 года назад +6

    እስኪ ላዳምጠዉና እድተገብርለት ለዉዱ ባለቤቴ ለኡስታዜ አላህ ያገናኘን ወላህ ሳ ከላምህ ሁሉም ይቀያየራል

  • @alhamdulillahalekulihal8986
    @alhamdulillahalekulihal8986 3 года назад

    ሳህህ ትክክል ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝና በሰማነዉ የምንጠቅም ያድርገን ያረብ

  • @saudisaudi862
    @saudisaudi862 4 года назад +4

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱላሁ ወስታዜ ጀዛ ካላህ ኸይርን ወላሂ ትክክል ነህ አልሀምዱሊላህ እኔም ባለ ትዳር ነኝ ምርጥ ባል ነው አላህ የስጠኝ አልሀምዱሊላህ ላላገባችሁ እህቶች አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቃችሁ ያረብ ትዳር ማለት ቀላል አይደለም

    • @esmayilsaid6859
      @esmayilsaid6859 4 года назад

      አላህ ይወፋቀን ።ኢነሸአላህ ኡዝታዝ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 4 года назад +1

    *ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እሥኪ ላዳምጠው ሣገባ ይጠቅመኛል ኢሻ አላህ ኡሥታዜ ጀዛ ካላህ ሄር ዛሬ ነው ሠብሥክራይብ ያረኩህ ዛሬ ነው ምክሮችህ የሠማሁት (((70ዲሥ ላይክ በሠላም ነው ምን ይመሥላሉ*

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 4 года назад +7

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ወድም ሀሰን ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ትዳር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ከብዙ ነገር የሚጠብቀን ነው አልሀምዱሊላህ

  • @fadelaslfadela4414
    @fadelaslfadela4414 3 года назад

    ጀዛከላ ኡሥታዝ አንተም አላህ እዉቀትን ኢማነን ይጨምርልህ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @ዜድነኘየታጠቅአድናቂ
    @ዜድነኘየታጠቅአድናቂ 4 года назад +3

    ትክክል እስታዜ አረ የዘበኑ ወድ አይገልፀም ሌላ ከመጀናጀን በቀረ ምን ያቃሉ ።።።እደናተያሉ ስቀሩ

  • @saramingesto7379
    @saramingesto7379 4 года назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ምክር ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝን አላህ ይጠብቅህ ሰምተን የምተገብር አላህ ያድሬገን

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 4 года назад +11

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    አላህ ይጨምርልህ

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 года назад +1

      መሸአላ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 3 года назад

      @@HassenBelayneh ማሻ አላህ ኡስታዛችን ያተን ምክሪ ስሰማ በህልሜ አግብቸ ጥሩ ሂወት እየኖሪኩ ጧት ስነሳ እመዳም ቤት አይይይ

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 4 года назад

    አሰለሟአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ዩቲዩብህን ለማግኘት ስጓጓ አልሀምዱሊላህ ዛሬ አገኘሁህ ማሻአላህ ጀዛክአላህኸይር✅✅✅🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ
    @እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ 4 года назад +4

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ጅዛክ አላህ ኡስታዙ
    አላህ የተግባር ሰው ያረገን
    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዙ

  • @የበርሃዋእርግብ
    @የበርሃዋእርግብ 4 года назад

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ደስ የሚል ጠቃሚ ምክር ነው ።ሽኩረን

  • @zeharitube_8491
    @zeharitube_8491 4 года назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍

  • @zinetzinet8293
    @zinetzinet8293 4 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛከላ ኸይር ማነው እንደኔ ስለትዳር ሲነሳ ደስ የሚለው ላይክ ግጩኝ ደስ ብሎኛል

  • @ሰሙቱዩብ-ጐ1ዘ
    @ሰሙቱዩብ-ጐ1ዘ 4 года назад +12

    ክክክክ ወይ ዉስታዝዬ ልክ ነክ አላህ ያገባነዉም ሳሊህ ያድርግልን

  • @Hkhk-ff3iw
    @Hkhk-ff3iw 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና በጣምጥሩነው ቀጥሉበት በሌላም ፕሮግራም እንጠብቅህ አለን እዴትሴት ተወዴጅ ትሆናልች እዴትወድ ተወዴጅ እዲሆን ያለከውምነገር እንጠብቅአለን እድታቀርብልን አላህ ይጠብቅህ ልጅህንም የልጅህንም ማማ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ።

  • @lubaba5643
    @lubaba5643 4 года назад +2

    ኡስታዝ ይቀጥልልን ስለትዳር በጣምነው እምወደውማዳመጥ አላህ አዳምጠውከሚጠቀሙትያርገን ጀዛኪአላህ

  • @እሙራሽድዩቱብ
    @እሙራሽድዩቱብ 4 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር አሥታዝየ አልሀምድሊላሂ ልዩ ፀባይ ያለው ፈጣሪ ወፍቆኛል ትክክል ትዳር መካከር ይፈልጋል አላህ ወደታችን እሥከጀነት ያድርግል

  • @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ
    @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ 4 года назад +6

    ትዳር. መያዝ. አደኛ ክፍል መግባት ነው. ከዛ. እየጣመ. ይመጣል. ልጂ ሲወለድ. ይቀንሳል ፍቅር ይባላል. ግን. ይጨምራል አብዛሀኛው ላይ.

  • @zintekemale3975
    @zintekemale3975 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ሰምተን እምንተገብረው ያርገን

  • @zchdgz51
    @zchdgz51 4 года назад +33

    አይ ኡስታዝ የዛሬው ወንድ የፍቅር ቃል ሲገልፁ ላቸው አይወድም ይኮራሉ

  • @ፍጡማ-ኸ8አ
    @ፍጡማ-ኸ8አ 4 года назад

    ጀዛኬላ ኸይር ኡስታዝ እድሜናጤና ይስጥክ

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ 4 года назад +4

    ጀዛከላሕ ከይር የኔውድ ኡስታዝ አይይኡስታዜ
    አረየአሑንወዶች ሳያገቡነውእሚሉት

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 4 года назад +1

    ኡስታዜ ምንእደምልህ አላህ ይጠብቅህ እዳው ወዴቹን ምከርልንንንን ጥሩ ቃል ሲሰጥም እሚኮራአለ እልህ የስቱር፣ብቻ አላህ መልካሙንን የነብዩን ሱና እንጠብቅ ይወፍቀን እኛ ሴቶች ፍቅርለመስጠት ወደሆላ አንልምነበር

  • @ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን

    እውነት ለመናገር ሴቶች ፍቅሮች ነን ግን ወንዶች እንካን ፍቅር ይቅርና ለመናገር እድል አይስጡም

  • @ፈዲላዩትብ
    @ፈዲላዩትብ 4 года назад

    ማአሻአላህ ኡሥታዜ ጀዛካላ ኃይር በሠማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ ሃይር ነገር ወፍቀን

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 4 года назад +26

    አህለን ኡስታዝ አላህ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን ማነው አስኪ እደኔ በሀሳብ ያለቀ?

  • @ኢስላምነውህይወቴጀነ-በ4ኘ

    አህለን ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @aazjdi1783
    @aazjdi1783 4 года назад +6

    ሀቅ ይውጠልክ
    አለህ ኢንደንታ ምማክረን በል ይስጣኝ ያረብ

  • @zinetseid1377
    @zinetseid1377 3 года назад

    ጡሩ ምክር ነው አላህ ሰምተን እምጠቀም ያድርገን አተንም ጀዛከላህ ኸይር

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 4 года назад +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ኢንሻ አላህ አላህ ያደረን ያልደረሠ እንደ እኔ አላህ ያቃል 👍👍

  • @እሙሙዓዝኢሻአላህ
    @እሙሙዓዝኢሻአላህ 4 года назад +1

    ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉት ኡስታዝን ምርጥ መካሪ ከፈገግታ ጋር ማሻ አላህ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰ አ ወ
    አልሀምዱሊላህ ሁሉ ሰላም
    ጀዛከላህ ኸይር

  • @باربساعدني
    @باربساعدني 4 года назад

    ማሻአሏህአሏሁአክበር ምርጥ ምክር ህህህህህ ኡሰታዝና ጀዛኩመሏህ ኸይር

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 года назад +8

    ባሁኑ ሰአት ተዳር መስፈርቱ ስለበዛ በጣም ያስፈራል አላህ ይሁነን ያረብ እኔ ወንዶችን ማመን አቅቶኛል በተለይ ሳኡድ ከመጣሁ ቡሀላ

  • @sameerasameera966
    @sameerasameera966 4 года назад

    ማሻአላህ ምክርህ በጣም ጥሩነው አላህ አላህ ጥሩትዳር ይወፍቀን ያረብ ጀዛክጨአላህ ኸይር

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 4 года назад +7

    ከከከከ በተግባር ያለሁበት እስኪመስለኝ ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад

      ኪኪኪኪኪኪኪ የኔ ቢጤ

  • @Amal-so2ku
    @Amal-so2ku 4 года назад

    ማሻአላህ ጣፋጭየሆነ ምክርነው እንጠቀምበት ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @susubintmussa
    @susubintmussa 4 года назад +4

    ماشاء الله አሪፍ ትምህርት ነው

  • @زيناتبنتالحبشا
    @زيناتبنتالحبشا 4 года назад

    መሸአሏህ ጀዛክ አሏህ ኸይር ምክርህ ደስ ይላል ወንዶች ቢሰሙት ጥሩ ነበር ግን እነሱ ማየትም መሥማትም መተግበርም አይፈልጉ አሏህ ባሎቻችንን እኛንም ሷሊሆች ያድርገን

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 года назад +4

    እስኪ ለባሌ ልላክለት እኔ መናፈሻ መሄድ እወዳለሁ እሱ አይወድም ውይ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ወላሂ እወነቱ ልንገር አረብ ያሉ ወንዶች ከስንት አንደ ነወ ሁሉም ገንዘብ ፈላጊ ነወ ሱባሀን አላህ ለማግባት ይከብዳል ፍቅር የለም ብቻ ሰምተን ተግባራዊ አላህ ያድርገን ስራ ከሌለን እንኳን የማይወዲ ወንዶች አሉ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад +5

    አዎ ወላሂ ከምንም በላይ በሁለቱም በኩል ፅዳት ወሳኝነት አለው

  • @Sነኝወሎዬዋ
    @Sነኝወሎዬዋ 3 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩምሏህ ኡስታዝ ፦ ትምህርቶችህ ጥር ምጥን ያለ ደስ የሚል ነው
    የኔው እንዳው የኡስታዝን ትምህርት እንዴኔው ተከታትልለህ ብንገናኝ ምናል ?😁😁

  • @selahulumnagaralhamduliyla1830
    @selahulumnagaralhamduliyla1830 4 года назад +2

    اللهم صل وسلم على نبين💞ا وحبيبنا💞 محمد صلى الله عليه وسلم👍👍👍

  • @الحمدلله-ث3ل7خ
    @الحمدلله-ث3ل7خ 3 года назад

    ጃዛ ከሏህ ኸይር ማሻ አለህ አለህ ይጫምርልህ እኛም በሰማነው የምንጣቃም ያድርገን

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 4 года назад +14

    ወዶች የትናችሁ ሴቶችኳ የዋህ ነንንንንን

  • @እኔስየማሚኔኝብችኛዎ

    ማሻኣላህ ኡሰታዚዬ መረጥ ትመረት ነው ሰልአካፍልክን አላህ ጅዘህን የክፍልህ ባራካለህ ፊክ