ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በዚህ ቪድዮ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት የሚያግዙ ጥቅል ምክሮችን ያስታውሰናል ። በተለይ ላገቡ እህቶች እና ላላገቡ እህቶች እንደ ቅድመ ዝግጅት የሚሆን ምክር ነው።

Комментарии • 115

  • @IslamicAppsOffline
    @IslamicAppsOffline  Год назад +26

    ላይክ እና ሼር ማድረግ አንርሳ ምን ተማራችሁ ? ባሎች ተመከሩ ይህ ለእናንተ ነው
    ruclips.net/video/SuFYV4qq6kg/видео.html&si=fipDjdqrPKy_imR2

    • @Seadaseyifu
      @Seadaseyifu Год назад +2

      የእኛስ ሀቅ😥

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Год назад +3

      @@Seadaseyifu እለቃለሁ በቀጣይ ኡህታ

    • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
      @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ Год назад +2

      @@Seadaseyifu ሀቃችሁ እድሞላም ሀቃችንን መልሱልኝ እስኪ የቤት እመቤት አርገህ ያዘት ታሞላልህ አለች ድንያላት አግባና ግን አታረጉትም

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari Год назад

      Usetze bawuset angerayn ba Allah

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p Год назад +2

      እኔ አድስ ነኝ ለቤቱ የኡስታዙ ድምፅ አድስ አልሆነብኝም ከይቅርታ ጋር ስሙን ንገሩኝ

  • @RahmetYimer-m9y
    @RahmetYimer-m9y 3 месяца назад +5

    ኢሻአላ አላህ እነሱንም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድይምራን

  • @حنانفهد-ت1ظ
    @حنانفهد-ت1ظ Год назад +16

    እንሽአላህ አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይስጠን እኛንም የባላችንን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያርገን ያረብ🎉❤

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ Год назад +47

    ባሁኑ ስአት ስራ ከለለን ብርከለለን አያገቡንም ስለዚህ ስራ ሰርተን ከቤት ስርተን ልጅ አሳድገን ለባል ግዜ መስጠት አይከብድም

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 11 месяцев назад

      ከላምሺ ሳህ ብር ከሌለ አያገቡም

    • @weynsahtarega3737
      @weynsahtarega3737 7 месяцев назад

      እኮ

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 6 месяцев назад +1

      ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አብሽሩ 🌹🌹🌹

    • @neima2690
      @neima2690 4 месяца назад +1

      ስላልተገጣጠሙ እንጂ ሁሉም ሴት ወይም ወንድ አንድ አይደሉም ጡሩ ሰወችም አሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 2 месяца назад

      ደምሪኝ,ውዴ
      ​@@neima2690

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Год назад +19

    ያሁን ዘመን ወንዶች ብዙ ዎቹ ሰነፍ ናቸዉ ሃላፊነት አይወጡም

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu Год назад +21

    አላህሂዳውንይስጠን ባሁኑ ሰአት ትዳር ክባድናውሂጅነ ብርአምጪሁኖብናል ሀላፍናታቸውን አልተወጡም አዳንዶቹ

  • @RahmetYimer-m9y
    @RahmetYimer-m9y 3 месяца назад +2

    ኢሻአላህ አላህየሳዝንልን 15:43

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ሁሉም ሀላፊነቱን አውቆ የበኩሉን ሀላፊነት ቢወጣ ኖሮ ትዳር መቀለጃ ባልሆነ ታዳር ባልፈረሱ ነበር ነገር ግን ወንዱ በሴት ያማሀኛል ሴት በወንድ ያማሀኛል አንዱ ዝቅ አይል ሁሉም ራሱን ከጥፋት ነፃ አድርጎ ያያል የፉክክር መዝጊያ ሳይዘጋ ያድራል ነው ነገሩ 😊

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle Год назад +4

    ወንድሜ . ጄዛ ከላ ኸይር

  • @محمدمحمد-خ9ل2ل
    @محمدمحمد-خ9ل2ل Год назад +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 6 месяцев назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ ኢሻአላህ እኔ ገና አላልገባሁም ለወደፊት ቤሌ ምክርህን ተግባራዊ አደርጋለሁ ኢሻአላህ

  • @FathimaAd-c7v
    @FathimaAd-c7v Месяц назад +1

    መሻአላህ

  • @tube-ok1ne
    @tube-ok1ne Год назад +5

    ጀዛኽላህ ኸይራን

  • @MuntahaAhmad-l3z
    @MuntahaAhmad-l3z 4 месяца назад +2

    አላህ ያስተካክለን ያስተካክላቸው ወንዶቹንም ያረብ ሀቅን የምወጣበትን ሶብር ያረብ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Ajayba2023-l7q
    @Ajayba2023-l7q Год назад +2

    መሸአለ ጀዘ ኪለ ኸይር ወንድመችን ምክርህን ተቀቢየለሁ

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 8 месяцев назад +7

    እስቲ በዛው አግብተው ሚስታቸውን ዓረብ ለሚልኩ ወንዶች መልእክት አስተላልፉልን።ብዙውን ትዳር የመፍረሻ ሰበብ ይህ ስለሆነ! ወንዶች ኖራቸውም አልኖራቸውም አብቃቅተው ሚስታቸውንና ቤታቸውን መምራት አለባቸው። እንጂ ሚስታቸውን አርቀው በፍጹም መላክ የለባቸውም።

  • @ExcitedLemur-ho5cq
    @ExcitedLemur-ho5cq 5 месяцев назад +4

    እንድህ አይነት ወንዶች የሉም ስደት ላይ ሁነን ብር አትበሉን ካልናቸው 😢😢😢 ፍች ነሽ ነው የሚሉት የኔ ገና ባመቱ ኒካህ ነበረን እትዳር ውስጥ ርፍቅር ውስጥ ገንዘብ አይግባ ስለው እና ባንደበትሽ አፈቅረሀሃሁ ብትይ ፍቅርን አይገልፅም ነው ያለኝ እያንዳንዱዋ ገንዘብሽ ባካውንቴ ካልሆነች አንተማመንም ማለት ነው በቃ ብሎ ነው ባንድየ ፍች ነሽ ያለኝ እያፈቀርኩት ፍቅሩን የነጠቀኝ ሁሉም ነገር ጨልሞብኝ ቀረ

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj 5 месяцев назад +3

      አብሽ ሪ እሕቴ ለኸይር ነዉ ብር ለወድ አትስጡ ከሁሉም ውጭ ያደረጓችሆል ብር የሚፈልግ ወንድ

    • @Alhamdullah-w3r
      @Alhamdullah-w3r 4 месяца назад +3

      አብሽሪ 😢😢ውዴ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Год назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኢንሻአላህ

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v Год назад +2

    ሠለላሁአለይሂወስለም
    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረከቱ
    ጀዛከላህኸይርኡስዙታና
    አልሀምዱሊህ

  • @زينبالسيد-ش9ي
    @زينبالسيد-ش9ي 5 месяцев назад +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرً إن شاءالله الله يهدينا يارب

  • @BilalHassen-y4v
    @BilalHassen-y4v 5 месяцев назад +2

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከሏህ

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Год назад +3

    ማሻአላጥሩትምርትነው

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Год назад +7

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ

  • @NeimaAhmed-k9h
    @NeimaAhmed-k9h Месяц назад

    Allah behalal@ywefken inshaallah🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FtiahKlil
    @FtiahKlil Год назад +4

    አላህ ይወፍቀን ቀልብም ይስጠን

  • @Seadaseyifu
    @Seadaseyifu Год назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም ጥሩትምህርት ነው

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 3 месяца назад +1

    ጃከለ ወንድመችን አላህ ይጫምርልክ

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 4 месяца назад +1

    Masha allah🎉

  • @AhmedOumer-yh1yr
    @AhmedOumer-yh1yr Год назад +3

    ማሻ እልህ ጥሩ ነው

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش Год назад +6

    ያአላህ.ትዳራችንን.የሠመረአድርልን

  • @SamsungKalba-w3w
    @SamsungKalba-w3w Год назад +4

    jezakumulah hayiran uztaz

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Год назад +3

    جزاك الله خير

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t Месяц назад

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ Год назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻ አላህ ደዛኩም አላህ ኽይረን

  • @ledina7109
    @ledina7109 Год назад +2

    جيزاك الله خير🎉

  • @hawa7349
    @hawa7349 Год назад +1

    ጀዛ ካሏህ ህይር ወዲሜ

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr 6 месяцев назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረ ኡሰታዝ ሴቶችየ አብሺሩ እኛ በቻልነዉ ሀቃቸዉን መጠበቅ ነዉ ከወንድ ልጂ ምንም አይጠበቅም አላህ ሀቃችንን ይከፈለናል በሰ

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube Год назад +4

    ኣላህ ይወፍቀነ

  • @NajahNajah-oq3iu
    @NajahNajah-oq3iu 6 месяцев назад

    ወ/ወ/ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አረ ሀያእ ሳረግለት ያሀቢቢ ከማለት ዉጭ ቀጥ ብዬ አላየዉሞ ግን ይሀን ሁሉ ስሆንለት ጭራሽ 2ት ልጆች ከወለድኩ ቡሀላ በሀሪወ ተቀየረ ጥሎኝ ወጣ ግን ለሁሉም ነገር አልሃም ዱሊላህ

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 Месяц назад

    ጀዛኩሙአሏህ

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @kadirmo989
    @kadirmo989 8 месяцев назад

    ጃከለህ ኸይሪን ማሻአለህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 месяцев назад +1

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህለሁላችንምልቦናይስጠን ግንወንዶችበአሁኑስአት በአረብሀገርሚስቱንይስዳልከዛ የወርብርካላክሺእያለመጨቃጨቅነዉ አረስንቱ የወንዶቹእሳ በኛላይያላችዉሀቅ!

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 8 месяцев назад

    ኢሻአላህ ❤❤❤❤

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr 6 месяцев назад +1

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
    ቆይ ግን ጥያቄየ ያላ ገባን ሴቶች እደት ትዳርን እናሰብ አንድም ሴት ሰለባል ደህና ሲያወሩ አይሰማም ወከራ ብቻነዉ የምሬነዉ ገና ትዳር ምን ይምሰል ሳላቀዉ በምሰማዉ ብቻ ወንዶችን ሰራገም ወዋሌ አጂብ አላህ ለሁላችንም ኸይሩን ነገር ይወፈቀን አብሺሩ ዉድ እህቶቸ🌺🌺

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 6 месяцев назад

    jezak Allah usitz Esha Allah

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Год назад +4

    ጅዛኩምአላህከይር

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ Год назад +6

    ወዶቹ መቸ ለሴቶቹ ተመቻችሁ ሂዱ ሸቅላችሁ አምጡ እያሉ ይልኩናል እዛሁነው የፈለጉትን ይሠራሉ

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari Год назад

    Ehe komante kadarashe bawuseti angering u,setaze peles 🙏🙏

  • @قغرببغي
    @قغرببغي Год назад +3

    iwnetnew❤❤❤👍👍💗💗

  • @Lubaba-j2v
    @Lubaba-j2v Год назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SamerSamer-o1s
    @SamerSamer-o1s 10 месяцев назад +3

    አለህ ይዘኒልን እና በአሁኑግዜ ኢንደዘ አይነት ዎንድ አለ ለመለት ረሱ ኢየከበደ ነው ሴቱወ ቢር ከሌለት ሰርተ ከለመጠች መች ይወደተል

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 4 месяца назад +1

    ሳህ

  • @RozaMuhammad-p8p
    @RozaMuhammad-p8p 2 месяца назад

    እንሸአለህ

  • @Pnice-q1f
    @Pnice-q1f Месяц назад

    🎉ያረብእሱይይዘንልን

  • @FatumaSmart-tq2io
    @FatumaSmart-tq2io 8 месяцев назад

    Ensha allah yaa rabbi

  • @Mdi-d6z
    @Mdi-d6z 5 месяцев назад +1

    አየየየ ባል ምን ጥሩ ብንሆን ከመርገጣቸው ወደሀላ አይሉም

  • @ሱዛን-በ5ፐ
    @ሱዛን-በ5ፐ Год назад +3

    አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱAllhamdulilah for everything 😊☺️😊☺️🛑🟡የሰው ከራሱ ጋር ሰላም ከሌለ ምንም አያደርግም!

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 месяцев назад

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @MeremHasen
    @MeremHasen 2 месяца назад

    ስማወንድ ልጅሲያከብሩትይቀብጣልሀቁንየሚዋጣወንድአለ??ለዘመኑወንድአያሥፈልገውም

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 4 месяца назад +1

    እታዳሪ ውስጥ ፍክክር አያስ ፈልግም ሴት ምክር መቀበል አለባት ባሏን ቀጥ ብላ ማየት የለባትም

  • @MariamHassan-ux3oc
    @MariamHassan-ux3oc Месяц назад

    አጀብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahretendris2694
    @mahretendris2694 Год назад +2

    እኛ ልንታዘዝ እነሱ ሊዝናኑብን ሴትልጅ ትዳር ከያዘች ለቤቷ ነው የምታስበው ለእሱ ስትል ሁሉን ነገር ትረሳለች ቤተሰቧን ሳይቀር ግን አሁን ላይ የተረሳሁት ይሄሁሉ ፍቅርና እንክብካቤ ለወንድ ልጅ አይገባም ቢቻለን መድፋት ነበር ግን የእኛ አይደለም ፈጣሪይ እዛው የስራውን ይስጠው ይፍረድ በስ አታውሩ ዝምብላችሁ

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Год назад +2

      ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም እሽ አባትሽን ይድፋው ወንድምሽን ይድፋው ብትባይ አሚን ትያለሽ እያስተዋልን እንጅ ?

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 8 месяцев назад +2

    ጀዛከላሁ ኸይር።ይህ የሚገባው ሸሪዓውን ጠብቆ ላኖራት ወንድ ነዉ አሉ አደል እንዴ ምስታቸውን ዓረብ ልከው ከሐጅነብይ ጋር እየተጋፋሽ ሰርተሽ ብር አምጭ እንለወጥ የሚሉ ስንቶችናቸው? እሱ ሲያከብረን በክብር ዙፋን ሲያስቀምጠን አይደለም መታዘዝ ብንሰግድለትስ?

  • @NajahNajah-oq3iu
    @NajahNajah-oq3iu 6 месяцев назад +1

    አሁን ግን ያለሁት ባረብሃገር ኔወ ያለሁት በዲኔም ጠንካራ ሆኛሌሁ

  • @bmm3152
    @bmm3152 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @munaabdi2142
    @munaabdi2142 Год назад

    Agbitam bihon shito tekebita mewuxat atichilim malet nw akhi

  • @NaemaNaema-g3z
    @NaemaNaema-g3z 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haoa32
    @Haoa32 Год назад +1

    👍👍👍👍

  • @MeremHasen
    @MeremHasen 2 месяца назад

    በናትሕአታዉራ

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 2 месяца назад

    ያሁን ዘመን ወዶች ሀላፊነታቸዉን አይወጡም

  • @MedinaAsmela
    @MedinaAsmela Год назад +1

    Mashalah tiru new gin sitochshe betseb metyq yelbatim malte sil wendoch bicha lemin yehonal eslimina lstoch menm aynet mebit alsetin

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 11 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 месяцев назад

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @SaAs-mu5sg
    @SaAs-mu5sg 9 месяцев назад

    መጀመሪያ እራስክን ምከር ሚድያወጥተክ ከመቀባጠር አተስ አለክ አይደል በህቶች እንባ ቤትህን የምሰራ !!!!!

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 месяцев назад

      እእእእእእእእ

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 Год назад

    Se

  • @kairhmha2848
    @kairhmha2848 Год назад +4

    አረ እህቶች የት ናችሁ

    • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
      @እሙኢምራንየቡታጀራዋ Год назад +6

      አለን ባክሽ ዝም በያቸው ስንቶቻችን በኒካ እየተሰቃየን ያለነው ቤኔው ቤት በኔው የቤት ወጪ በዛ ላይ ለግል ወጭ የሚጠይቅም ወንድ አለ እኮ😢😢😢 ሙስሊም በመሆኔ በኒካህ እየተሰቃየሁ ነው 😢ወይ አልፈናኝ ወይ አላስተዳደረኝ የተገላቢጦሽ ነው ምንኖረው

    • @Lubaba-j2v
      @Lubaba-j2v Год назад

      ​@@እሙኢምራንየቡታጀራዋአይዞሽ እህቴ ዱአ አድርጊ አላህ ያሥተካክልልሽ ሁሉንም

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Год назад +1

      @@እሙኢምራንየቡታጀራዋ አላህ ይርዳሽ እህታችን ትዳራችሁን አላህ በረካ ያለበት ያድርግላችሁ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Год назад

      ​@@እሙኢምራንየቡታጀራዋሸሪአ ፍርድ ቤት ሚባል ነገር አለኮ እህቴ ኒካው በሱ እጅ ስለሆነ እሱን አዝለሽ እንድትኖሪ ሸሪአ አያስገድድሽም ከፈለገ ግመል ይሰርበት እህቶቸ ጠንካራ እና ቆራጥ መሆን አለብን አብዛሀኛው ወንዶች በዚ ዘመን በሴት ጫንቃ ነው መኖር የሚፈልጉት ፍቅርም ክብርም ጠፍቶባቸዋል ።

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ Год назад

      ወይ ያሁን ትዳር ያሁንን በተላቀኩ እጅ አላገባም ነበር ወድልጅ በኒካህ እየቀለዱብን ነው እናተም ወዶቹ ጋጠወጥ ሁናችሁብናል

  • @mahretendris2694
    @mahretendris2694 Год назад

    ወሬብቻ ናችሁ ሁላችሁም እኛ ሀያእ ኖሮን ተጨቁነን ስንኖር እደ ጅል ነው የሚቆጥሩን ስለዚህ ክብር አይገባቸውም ለወንዶች

    • @kemrafaris6079
      @kemrafaris6079 Год назад

      Eshi men ygbachw yehen kalsh meftat new
      B/ c jenten kefelegsh wey mkadem wey meftat

  • @اللهماهدنيفيمنهديت-ط5غ

    جزاك الله الف خير

  • @FathimaAd-c7v
    @FathimaAd-c7v Месяц назад

    መሻአላህ

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 2 месяца назад

    ያሁን ዘመን ወዶች ሀላፊነታቸዉን አይወጡም

  • @dbssbsh
    @dbssbsh 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤