ዘላቂ የሆነ ትዳር...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 615

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪልኝ1

    እኔ ለባሌ ሁል ጊዜም እዋባለሁኝ .እሱም ምግብ ስሰራ አብሮኝ ይሰራል ሁሌም ያግዘኛል መሸአላህ ነው የኔ ባል በጣምም ይወደኛል እንደኔ ባል ይስጣችሁ እህቶች ላገባችሁ ያረብ

    • @rimemenewr604
      @rimemenewr604 7 лет назад +1

      ማሻአላህ አሚን

    • @haniyamohammed5312
      @haniyamohammed5312 6 лет назад +1

      እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ 1 አሚንንን ያረብ ማኣ ሻአላህ ያላህ ያሰምርለችው እስከ ማጨረሸው

    • @aishaseid6177
      @aishaseid6177 6 лет назад +3

      ማሻ አላህ የኔ ማር እንደት እንዳስደሰትሽኝ አሚንንን

    • @lmissyoumayfamily4893
      @lmissyoumayfamily4893 6 лет назад

      ማሻ አላህ
      አሚን ብለናል ሁቢ

    • @አልሀምዱሊላህእኔሙስ-ዘ3ፐ
      @አልሀምዱሊላህእኔሙስ-ዘ3ፐ 6 лет назад

      ማሻአላህ ነው አላህ ይጭምርላችሁ እህት

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    አልሀምዱ ሊላህ ያረብ አሏህ ምስጋና ይገባው ሷሊህ ባል አሏህ ሠጥቶኛል ደረሳም ነው የቀራም ነው ሠውንም ያቀራል ሌሎችንም

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy Год назад +1

      ታድለሽ አላህ ፈቅራችሁን ዘላቂ ያድረግላችሁ يارب እኔ አለሁ ጂ ለራሱ አግብቶ እኔን አልፈታም ብሎ ሶስት አመቴ ጨጎራየን ላጠው 😢😢😢😢

    • @RehimaAhimed5880
      @RehimaAhimed5880 8 дней назад

      ​@rjhydif-xy2 የኔ ቢጤ ነሽ እህት 6አመት ከተጣላን ግን እሱ አግብቶ ወልዷል እኔ ስደት ነው ያለሁት ያረብ ብቻ አላህ ይይላቸው በዳይ ባሎች በሸሪአ ፍርድ ቤት ማውረድ ይቻላል ብለዋል እኔ አገር ስገባ በሸርአ ፍርድ ቤት አወርዳለሁ 😢😢

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ያረቢ ሶሊህ ሴት አድርገኝ ሶሊህ ባል ወፍቀኝ ያረብ

  • @jemila9528
    @jemila9528 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ማሻላህ ነው እዴኔ ባል ጥሩ ይወፍቃቹሁ

  • @የባሌናፋቂ.ስዴተኛዋHሀቢቢ

    አልሐምዱሪላህ. የኔባል ልክ እዴምክሩነው. ወለሒ አልሐምዱሪላህ. ውድ የኢስላም እህቶቼ. በሐልል መንገድ የሚመራውን ባል አሏህ ይወፍቃችሁ

  • @ekruweloyewaallahisenoughf8605
    @ekruweloyewaallahisenoughf8605 6 лет назад +67

    አላህ ሆይ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ
    አላህ ሆይ ሷሊህባል ወፍቀኝ
    አላህ ሆይ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንአልልሁመአሚንንንን

    • @abaooi7344
      @abaooi7344 6 лет назад

      Ekru Ekru
      አላህ ሶብር ይሥጠን

    • @ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ
      @ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ 6 лет назад

      ጀዘክአለህ ከይር

    • @ቀሪዘመኔለዲኔየአሏህE
      @ቀሪዘመኔለዲኔየአሏህE 6 лет назад

      አላህ ሶሊባል ወፍ ቀኝ ያረብ

    • @hasansharif5718
      @hasansharif5718 6 лет назад

      Ekru ነኝ የረሱል ወዳጅ yisxesh

    • @lubabaahmad1602
      @lubabaahmad1602 4 года назад

      ኡዝታ ጀዛኪላህይርን ይህንን ለእኔ ባል ነበር መምክር አንወለጅ ብለው አስራእመት አን ቆይ አለኝ አኔ ግን የልጅ ፍላጎት አለኝ ዱአ አርጉልኝ ከሱም መለየት አፍልጋለሁ ይህባሊ አይሆንም

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 5 лет назад +2

    ይህን ሙሀደራ ላዳመጠኩት አልሰለቼውም ዘንድሮም እየሰማሁት ነው
    ጀዛኹም አሏህ ኸይረን ኡስታዝ ያሰላምምምምምም
    አላህዬ ሷሊህ ሴት አድርገህ ስምህ ባል ወፍቀኝ

  • @semirahassen7055
    @semirahassen7055 4 года назад +6

    ያአሏህ የባሌንም ሆነ የቤተሠቦቸን ሀቅ ጠባቂአርገኝ ያረብ

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 5 лет назад +13

    ያረቢ ሳሊህ ሤት አዲርገኝ ሤሊህ ባልም ሥጠኝ ያረብ ኢሻአላህ ☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mmm-x6q6b
    @mmm-x6q6b 8 месяцев назад +1

    ያረብ ላላገባነዉም ሷሊህ የሆነዉን ወፍቀን አሏህየ

  • @shhwjwwuwuwueueu3176
    @shhwjwwuwuwueueu3176 6 лет назад +8

    ኡፍፍ ትዳር በአሁን ሳአት ባል ከባድ ነው ፍቅር ያለው ስሙ ብቻ ነው 😃😃 አዎ ወንዶች ፅዳታቸውን ጠብቁ እሺ ዝም ብላችሁ ብርርር አትበሉ አንድአንድ ውንዶች ሼህና ስለምክር በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ 😘😘 ንግግርህ ፈገገ ያደርጋል

  • @seadeas6421
    @seadeas6421 6 лет назад +5

    ጅዛክላህ ኽይርን ይህንን ኡስታዝ ትምህርቱን ይመችኞል ግን እምታውቁ ጥቁሙኞ ስሙን
    አላህ ኽይር ጅዛችውን ይክፉላችው

  • @uyigi2670
    @uyigi2670 4 года назад +2

    እሰታዝ ጀዛህላህ ኸይረ ያረብ ባሌን ሷሊህ አርግልኚ ሀቁን እምጠብቅ ሴት አረገኚ ያላገባችሁም ሷሊህ ባል ሷሊህ ሚሰት ይወፍቃችሁ። መልካም ልጆቾ ይወፍቀን ያረብ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +4

    በትክክል ከወርቅ በላይ ውድ ነው ጥሩ ዲን ያለው አህላቁ ያማረ ባል ውድ ነው

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 3 года назад +1

    ኡስታዜዋ ጀዛኩሙላህ ኸይረን በሠማነው የምንጠበም ከላህ ያዲርገን

  • @heyredinmiftah9418
    @heyredinmiftah9418 5 лет назад

    ጀዛአኩሙላህ ኸይር ኡስታዛችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን

  • @ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
    የአላህ ባሌን ሷሊህ ወንድ እኔንም ሷሊህ ሴት አድርገን

  • @abunaferr1175
    @abunaferr1175 4 года назад +1

    የአላህ የባሌን ሀቅ እንድጠብቅ እርዳኝ እሱም የኔን ሀቅ እድየቅ አድርገው መጨረሻችንን አሰምርልን 🌷

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 5 лет назад +2

    ጀዛኩም አላህከይርን ያርብ. ወላሂ. ትዳር በመተሣሠብ ካሳለፍነው. በጣም ውብ ነው. እኔምባለትዳትነኝ ግን በፍቅራችንላይ ፍቅራችን እንድጨምር አላህ እንዳይለያየን ጥሩ ጥሩ ልጆች ወልደን. ኡማውን እሚያገለግሉልጆችም እንድወፍቀን ከሥደት ሄጀ እንድንወልድ. እሥኪ. ዱአአድርጉልኝ. አላህይጠብቃችሁ. ውድዳኢወቻችን. እህት ወንድሞቻችን. ያርብ.

  • @ዋመስጅደንአትኩ
    @ዋመስጅደንአትኩ 3 года назад +2

    አላህይ ሶሊህ ባል ወፍኝ ኢላሂ መልካም ሴት አድርግኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዷቸ አላህ መልካም የሆንን ሂወት ይወፍቀን

  • @rozz269
    @rozz269 5 лет назад +2

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ጤናና እዲሜም ይስጥህ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያረገን ያረቢ

  • @صالحهبشر
    @صالحهبشر 6 лет назад +9

    ወላሂ ውስታዝ ጀዛከላህ, , ሷሊህ የሆነ ባል አላህ ይወፍቀን, , ያርቢ የባሌን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ, , ወላሂ በፍገግታ ጨርስኩት, ,
    ይበልጥ ፍገግ ያደርገኝ, , ኩኩኩኩኩኩርርርርር ሴቶች, , ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ

    • @sadanurea9670
      @sadanurea9670 5 лет назад

      ሀየ

    • @خديجهخديجه-ش4خ
      @خديجهخديجه-ش4خ 5 лет назад

      ማሻ አላህ ይጨምራል

    • @mekyakhan9611
      @mekyakhan9611 5 лет назад

      አሚንንን

    • @SadSad-nm4di
      @SadSad-nm4di 4 года назад

      አስላምአለይኩም ራህመትላሂ ወበረካቱሁ ።ውስታዝ ጀዛኩም አላህ ይር አላህ ሰበር ይስጣን አ ስለላህ አለይሂ ወስላም

  • @ሪሀንሁሴን
    @ሪሀንሁሴን 7 лет назад +45

    የዚህ ዘበን ወንድ አንድ ቀን እወድሀለሁ ከተባለ እራሱን እንደተራራ ነው ሚቆልለው ብቻ አላህ ይዘንልን ለፍቅር ለትዳር ዝቅ ማለትን መች ይወዳሉ

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 7 лет назад +11

    ኡዝታዝየ ጀዛኩም አላህ ኸይር ታዳኮ ኡዝታዝ አሁን እኮ ሌላው ቀርቶ በቴክስት እወድሀለሁ ካሉክ ካላስ እራስ ዳሽን ተራራ አህሎ ቁጭ ነው ።ብቻ አላውቅም

  • @HayatMohamed-eq2zm
    @HayatMohamed-eq2zm 7 месяцев назад

    ሡላሁ አለይሂ ወሠለም ።ያረቢ እደዚህ አይነቱ አላህ ይወፍቀን

  • @rahmabinthussen6057
    @rahmabinthussen6057 6 лет назад +5

    ያሁኖቹ ወንዶች የራሳቸዉን ሲሜት ስለሚከተሉ ብዙዎቹ አይስማሙም አላህ ይጠብቀን

  • @rfe3am880
    @rfe3am880 5 лет назад +1

    ጀዛከላ ኸየር ኡስታዜ
    ሱለላህ አለይህ ወሰለም
    ሱለላህ አለይህ ወሰለም
    ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @ilouvyoumahimudilouvyoumah5339
    @ilouvyoumahimudilouvyoumah5339 5 лет назад +1

    ጀዛከልላህ ኡሥታዝ አሚን ያረብ ሁላቺንም ያሥተካክለን

  • @zeyinbayesuf4947
    @zeyinbayesuf4947 7 лет назад +14

    ጀዛኩም አላህ ጀይር ጀዛ በተለይ ለእኛ ለእህቶቻችሁ ምክር በጣም ያስፈልገናል አደራ ቀጥሉበት እኛንም ልባችንን በኢማን ይሙላልን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ያረብ የኡስታዝ አብድል መጅንነ አይነቶች ያብዛልን ይፍጠርልን

  • @ZainabZainab-tw8ds
    @ZainabZainab-tw8ds 6 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ክይር ኡስጣዝ አላህ ጥሩ ባል ይሥጠን እንሻአላህ

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 6 лет назад +2

    ወንድና ወርቅ ውድ ነው ሀሀሀሀ ሴትስ? ጀዛኩሙ አላሁ ኸይር አላህ ምርጥ ሚስቶች ያድርገን ሷሊህ ባልም ይወፍቀን ዱአ አድርጉልን

  • @fahadkhamis6117
    @fahadkhamis6117 5 лет назад +1

    አ፣ወ፣ወ፣ጀዛክላህ፣ኡስታዝ፣ጥሩ፣ምክር፣ነው፣ግን፣ወድልጂ፣ወርቅ፣ነው፣እዳላችሁ፣ሴትም፣እደብርጪቆ፣ናን፣ብርጪቆ፣ተወደቀ፣አይድንም፣ይሰበራል፣ሴትም፣አንደየ፣ታመለጥን፣አንገኝም፣ሲቀጥል፣እኔ፣ተኝቸ፣ባለሁበት፣ጨዋታውን፣ጀምሮ፣ነው፣እምነቃው፣ኡስታዝ፣አላህ፣ጥሩ፣ባልና፣ጥሩ፣ሚስት፣ያድርገን፣እደክብት፣እየዘለሉ፣የሚወጡ፣ወንዶች፣አሉ፣

    • @fahadkhamis6117
      @fahadkhamis6117 5 лет назад

      እኮን፣የኔ፣ስሜት፣ሌያመጣ

    • @fahadkhamis6117
      @fahadkhamis6117 5 лет назад

      እኮን፣የኔ፣ስሜት፣ሌያመጣ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኧይረን መጨረሻችን ያሣምርልን 🤲🤲

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 7 лет назад +34

    ይሄን ትምህርት ይሄን ምክር በጣም እወዳዋለሁ ግን በጣም ቆየሁ ከሰማሁት ወዳው እደሰማሁት ፍጥኜ ለባሌ ነው የላኩት kkkkk

  • @علحمداللهعلكوليحال

    جيزاك الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 7 лет назад

    ጀዛኩሙላህ ሕይርን. ኡስታሳችን. አላህ የሚፈራ የሱ ባርያ ይውፉቀን; በራህመቱ Selelahu aleyhi weslem

  • @الحمدالله-ع7ف2ي
    @الحمدالله-ع7ف2ي 6 лет назад +5

    የኔስበል በጣምነውየመወደው አሊምነው. ልክእደሳዳት ሰለፍያነው. በጣምነውየሚወደኝ አላህእሰመጨረሻያርግልን. ወላሂ እደኔ አላህየውፍቃቹህ ወላሂ. ብቻቃልየለኝም ስለባሌ. ለሊትእየተነሳቹህ ስገዱ ዳአአሩጉ ወላሂ. ደሞ ታማኝሁኑ

    • @jujumu6771
      @jujumu6771 5 лет назад +1

      @@bintmuhammed6047 እህቴ አህላቅሽ ካማረ ይወዲሻል ዉበት ኑሮሽ ቆንጆ ብትሆኝ ባህሪሽ ካላማረ ዋጋ የለውም

  • @محمدرسولالله-ظ1ط
    @محمدرسولالله-ظ1ط 4 года назад +1

    መሻ አላህ ደስ ሴሉ እፉፉፉ አላህ እደነሱ ያለ ፍቅረ ይወፍቀን

  • @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝ በጣም እያሳቀ የሚገባ ሀድስ ነው ወሏሂ ወጠጤ ወጠጤ እያልክ ክክ አልሀምዱሊላህ ሷሊህ ባል ሰቶኛል ያአሏህ እኔንም ሷሊህ ሚስት አድርገኝ

    • @niceprime7544
      @niceprime7544 4 года назад

      ጀዛክ ላህ ከይረን ኢሻአላ በሰማንው እምንጠቀም ያርገን

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 6 лет назад +2

    ኩርሴቶችስሙ ክክክክ ኡስታዝ አሳከኝ ጀዛከአላህ ኸይረን በሰማነውተጠቃሚያድርገን ለዱአህአሚንያረቢ አላህ ይወፍቀን

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 5 лет назад

    ኡስታዝ ስወድህ ማሻአላህ በቴሌግራም እከታተላለሁ ያተን ት/ት በጣም ማሻአላህ

    • @selamgirma3485
      @selamgirma3485 5 лет назад

      እስኪ የቴሌ ግራም ሊንክ ላኩልኝ የኡስታዙን

  • @ዋመስጅደንአትኩ
    @ዋመስጅደንአትኩ 3 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @aminahussain2198
    @aminahussain2198 3 года назад

    ማሻአላህህህ ወላሂ በጣም ልቤን ነካኝኝኝኝ ጀዛኩም አላህ ኸይርርርር

  • @zenitmohamed7132
    @zenitmohamed7132 5 лет назад +1

    ይህን ትምህርት እየሰማሁ ማንም እዳወራኝ አስፈልግም
    ቆይ ለምን ተቆረጠ ብዙ ነበር

  • @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ክክክክ ጀዛኩም አላህ ኸይር ምርጥ ምክር ሸርርር ለማላውቀው ባሉካየ

  • @zaakirabdallaa
    @zaakirabdallaa 7 лет назад +18

    ጃዛኩሙላህ ኡስታዝ ግን ወንድ እና ወርቅ ውድ ነው ስትሉ ማን ነው ሴት ልጅ ልካሽ ነው ያለ በሼሪያችን ውስጥ እሄ ቃላት በቁራን በሀዲስ አለ እንዴ የሴቶቻችን ሞራል ማንካት አይሆንም??

    • @عبودعبود-ش8ج7ك
      @عبودعبود-ش8ج7ك 7 лет назад

      Zaakir Abdallaa ማሻአላህ

    • @RaniRani-xk4wq
      @RaniRani-xk4wq 6 лет назад

      ጥሩ ጥያቄ ነው ወንድሜ

    • @ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ
      @ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ 6 лет назад

      ጥሩ ጥያቄ ወድም አለም ♥

    • @azibazib664
      @azibazib664 6 лет назад

      እኔም አናቴን መቶኛል ይሄ ቃል

    • @rahmabinthussen6057
      @rahmabinthussen6057 6 лет назад +1

      zakir እደዛ ማለት አይደለም ወንድ ብቻዉን ወርቅ አይሆንም ወርቅ ቢደረደር ገዥ ከሌለዉ እርካሺ ነዉ ወዱም እደዛዉ ያለሴት አያምርም

  • @kedijakedir7776
    @kedijakedir7776 6 лет назад +2

    ስለላሁ አለሂ ወስለም ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ይንሻአላህ አላህ የሚፈራ ባል ይወፈቀን ዱዋ አረጉልኝ

  • @saedeheseafekeresaedaahuma2879
    @saedeheseafekeresaedaahuma2879 6 лет назад +30

    የኔ ባል ልክ እደምክሩ ነው በጣም እወደዋለሁ

  • @kedijaali2506
    @kedijaali2506 6 лет назад

    መሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ
    አላህ ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ጀዛካላከይር ኡዝታዝ ግን ምን ይደረጋል ወንዶች የአይሰሙም

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 7 лет назад +9

    አልሀምዱሊላህ አሏህ ድነል ኢስላምን የሰጠን ጌታ

  • @سعادهالحربي-ث2ي
    @سعادهالحربي-ث2ي 3 года назад

    ماشاءالله

  • @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ

    መታደል ነው የኔ ባል ግን የማይገባው ድጋይ ነው ሲፈልግ ብቻ ነው እሚጠጋው እኔ ደግሞ ሃቅን ፍራቻ በፈለገበት ግዜ እቢ አልለውም እና ከደስታ ይልቅ እታመም አለሁ ግን ደግሞ ለመናገር አፍራለሁ እና ወለሂ ከበደኝ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም እዳልፈታው ኢማን አለው አህላቁ ጥሩ ሰው ነው እኔ ደግሞ እወደው አለሁ እሱ ግን ለኔ የተለየ ነገር የለውም ማለቴ በወሬ እካ እወድሽ አለሁ አይለኝም ግን ለሰው አዛኝ ነው በተለይ ለሴት/ ለተበዳይ ሰው በጣም ያዝናን በጣም ኢማን አለው መፋታት አልፈልግም ግን በፍቅር ዙሪያ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም ማለቴ ሲፈልግ ብቻ ያቅፈኛን እኔ ደግሞ በጣም ያመኛን ሂዎቴ አደጋ ላይ ነው መላ በሉኝ ግን ይህን ስል የክፋት ወይም የመናቅ አደለም ተፈጥሮው ደነዝ ነው አኔ እራሴን እጠብቃለሁ ከዛም እስመው አለሁ ብቻ በጣም እከባከበው አለሁ ግን ለውጥ የለም ግን በጣም ይወደኛን ተፈጥሮው ነው ማለቴ ኩራተኛ ወድ አደለም በዚህ ፀባዩ 5 ሚስት ፈትታን እኔ ግን አልፈታም ብየ አስተካክለው አለሁ ብየ 3 አመት ሆነኝ ግን ለውጥ የለም በዚህ ሁኔታ ሚስት ጋ መኖር እደሚከብድ እደሚከብደው ተደጋጋሚ ነግሬው አለሁ ለቤተሰቦቹ ለጋደኞቹ ለጎሬቤቶቹ አላህን እሚፈራ እሚወደድ ሰው ነው ምን ላድርግ መፍትሄ ካላቹህ እርዱኝ?????????

    • @ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ
      @ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ 6 лет назад +2

      Emu Mehamed Alhamdulila ባልሽን እዳትፈቸ ዱአ አድርጊ ደሞ ይወደኛል ብለሻል ባይወድሽም አላህን ስለሚፈራ አይበድልሽን ስሜትሽን በግልፅ ንገሪው

    • @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ
      @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ 6 лет назад +1

      @@ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ እህቴ አልፈታውም አላህን እየለመንኩ ነው ተስፋ አልቆርጥም ለሚወለዱት ልጆቸ ጥሩ አባት ነው የሚገርምሽ አላህን ይፈራን በጣም ጡሩ ሰው ከሚባሉት አዱ ነው አዳድ ግዜ ወድሜ የናቴ ልጅ በሆነ ብየ እመኘለሁ ከጥሩነቱ የተነሳ ለዘላለም አብሮ መኖር ነው እፍለገው ደግሞ ለኔ ብቻ አይደለም ለሁሉም ሰው ያሳሳን በየዋህነቱ ብዙ ተበድላን ግን እኔ ደግሞ ከፍቅሬ መብዛት የተነሳ የፍቅር ቃላት እዲናግረኝ እፈለጋለሁ እናም እገፋፋው አለሁ ግን በፍቅር አይን ከማየት በስስት ከማየት ውጭ ለውጥ የለው እና ይጨቀኛን ሲፈልግ ብቻ ነው እኔ ደግሞ ምንም ፍላጎት አይኖረኝም እና መጨረሻው እኔ እጎዳለሁ የሚገርምሽ እነግረው አለሁ አላፍረውም ግን በተግባር ማድረግ እጂ በማውራት አያምንም ብቻ አላህ ያብጀው ማር የሚገርምሽ ከደበረኝ ሌላ ቀርቶ ቡና ቆልት አፍልቶ ተነሽ ጠጪ ብዪ ይለኛን ግን ዋናው ለጤናየ ፈራሁ በቃ በጣም የሞቀው ነው መሰል በማየት ብቻ ስሜቱ ይነሳሳን እና እኔ ደግሞ ፍላጎት የለለኝን ለሱ ለማስመሰል በምሞክርበት ሰአት ተጎዳሁ አሁንማ ሂወቴም ጭምር አደጋ ላይ ነው ያው የአላህ ስራ አማልቶ አይሰጥም

    • @ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ
      @ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ 6 лет назад +1

      Emu Mehamed Alhamdulila አብሽሪ አይዞሽ እህቴ ዱአ አድርጊ አላህ ያስተካክልልሻል

    • @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ
      @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ 6 лет назад +1

      @@ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ አሚን ያረብ አውርጀ ልኬለት አለሁ ቢገባውkkkkk

    • @lehulumgizaalew9391
      @lehulumgizaalew9391 6 лет назад +1

      አብሽሪ አላህ አስተካክሎት ትዳራችሁን ዘለቄታ ያድርገው አዳዴ ፍቅራቸውን በቃላት ለመግለፅ የሚፈሩ አሉ ለዛም ይሆናል አብሽሪ እኔኳ አላገባሁም እደው በሌሎች ሳየው ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 2 года назад

    Ameeeeen

  • @እሙኻሊድየአላህባሪያ
    @እሙኻሊድየአላህባሪያ 4 года назад +2

    ትዳራችንን ዘዘላቂያድርግልን ያረብ

  • @zinetahmed8888
    @zinetahmed8888 7 лет назад +4

    አልሀምዱሊላህ አላህ ድነል ኢስላምን የሰጠን ጌታ ሽኩራን ያረብ

  • @zaharalnam8503
    @zaharalnam8503 2 года назад

    አሚንንን🤲🤲ያረብ

  • @Sa-ml5hb
    @Sa-ml5hb 5 лет назад

    ትክክል ኡውሥታዜ

  • @mohameednaif7102
    @mohameednaif7102 5 лет назад

    ጄዘኩሙነ ከይር ሰሚተን ሚንጠቀም አለዬ የሪገን

    • @mohameednaif7102
      @mohameednaif7102 5 лет назад

      ለዱአው አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад +1

    አላህ ይርዝቀን ሷሊህ የሆነ ባል እኛንም ሷሊህ ያድርገን

  • @susumuhammed6630
    @susumuhammed6630 7 лет назад

    Subhan allah edt yemitm dawa nw,jeza ke allah hayirn jeza ya ustaz.
    Selelahu alyhi woselem,fedak abe wo ume ya habeb Allah.

  • @የቤተሰቦቸናፍቂነኝ

    ጀዛኩ አላህ ኸይረን ኡስታዝ በሰማንው አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን

  • @samirasaeed4457
    @samirasaeed4457 5 лет назад

    ጀዛ ኪላ ኽይር ኡስተዜ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zhraalenezi6757
    @zhraalenezi6757 7 лет назад +16

    ጀዛክ አለኽይረን እስታዝ እኛም። ትዳርየለለ አላህ ይወፍቀን ሷልህባል

  • @hayubintbaba1081
    @hayubintbaba1081 2 года назад

    ማሻ አሏህ አሏህ እውነተኛ ትዳር ይወፍቀን ያረብ

  • @ሀሉብንትኡመርነኝ
    @ሀሉብንትኡመርነኝ 5 лет назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከ አላህ ኸይረ

  • @طيبهمحمد-ل9ج
    @طيبهمحمد-ل9ج 4 года назад

    ኡስታዝና ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @አጀኢባቢንትአወል
    @አጀኢባቢንትአወል 7 лет назад

    Ehtoshi yze ustaz gurbi kalshu asvabun?

  • @wwrr9614
    @wwrr9614 4 года назад

    ماشاء الله ماشاء الله الله اكبر الله اكبر👍👍👍👍

  • @mnoorbb
    @mnoorbb 7 лет назад

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን በጣም ተሰምቶ እማይጠገብ ትምህርት ነው ሰምተን እምንተገብር ያድርገን ያረብ ላለሚን አሏሁመ አሚንንንን

  • @aregaarega8751
    @aregaarega8751 6 лет назад

    ጀዛአከላህ ኸይር ኢንሻ አላህ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርግን ያርብ

  • @ዜድኢቱዉብ
    @ዜድኢቱዉብ 3 года назад

    አሚንንንንንንንን🤲🤲

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ 3 года назад

    ሶሉ አለይ ወሰለም አላህ የመረጠው ይበልጣል ከይሩንይምረጥልን

  • @gdgnnfhkxh625
    @gdgnnfhkxh625 6 лет назад +2

    Mashallah

  • @nasr1663
    @nasr1663 3 года назад

    ጄዛኩሙላኸየርን

  • @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
    @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 5 лет назад

    ጀዛኩማላ ሕይረን ኡሥታዙና

  • @مكيهيوسف-ز2ب
    @مكيهيوسف-ز2ب 6 лет назад +2

    امين يارب اللهم امين الله يوفقن كل ان مسليم طيبن الطيب

  • @AminaAmina-xb9dt
    @AminaAmina-xb9dt 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምርልክ

  • @madinaandris2483
    @madinaandris2483 3 года назад

    ማሻሃላህ

  • @جموله11
    @جموله11 7 лет назад +8

    ትክክል እህት አላህ የሚበጀንን ትዳር ይወፍቀን ያአላህ እስኪ ዱአ እንደራረግ በተለያልይ ያላገባን እህቶች ወንድሞች

    • @HayatMohamed-eq2zm
      @HayatMohamed-eq2zm 7 месяцев назад

      አሚን ንን የኔውድ በዱአ አንረሣሣ

  • @tevkjdhyr-cn5ub
    @tevkjdhyr-cn5ub 9 месяцев назад

    جزك الله خير غٌسةز

  • @hayatmuhammad445
    @hayatmuhammad445 2 года назад

    ጅዛኩምአላህኽይር

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪልኝ1

    ጀዘከላህ ኡስታዝ .ያረብ ይወፉቀን

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ያረብ ሳልሁን ትዳር ይወፉቀን
    ሰለላሁ ዋለይሂ ወሰልም

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 5 лет назад

    ማሻ አላህ ያኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @foziyamuhammad9031
    @foziyamuhammad9031 5 лет назад

    Saallaawatu Rabi aleyhi wassaalmi Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini Alhu Akubari jazakalhu kerani

  • @rahmabinthussen6057
    @rahmabinthussen6057 6 лет назад +1

    የነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሱና የሚከተሉ ሰዎች በጣም አነስተኛ ናቸዉ

  • @alnasr4858
    @alnasr4858 3 года назад

    👍

  • @latifalatifa8582
    @latifalatifa8582 6 лет назад +1

    Astaz gizake Alahu hre Ennem balin betame new ymewdew Asume betame new yemewedgi Allahe mchershachenin yaseamerelin lalagibachehu Ehetoche allah sulihe yhunewn baliyewefikachewhu

  • @aumumehamedi4787
    @aumumehamedi4787 7 лет назад +9

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 7 лет назад +2

    صلى الله عليه وسلم
    جزاكم الله خيرا

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 5 лет назад +3

    እሄንን አድስ ስሰማ የእውነት መግባት አመረኝ አለህ ሆይ ሷልይ አገኝ እሱንም እንደዘው ያ አለህ ያረመን የረብ ኢለሂ

  • @AaAa-zg3vc
    @AaAa-zg3vc 9 месяцев назад

    👍👍🤲🤲🌹💐🌺

  • @jemals4345
    @jemals4345 7 лет назад +1

    ጀዛኩምአላህ ኽይር ኢንሻአላህ. ኡስታዝ

  • @ermiyasbfkadu2644
    @ermiyasbfkadu2644 Год назад

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

  • @zulfaabdlwhab5929
    @zulfaabdlwhab5929 7 лет назад +2

    آمين يارب جزاك الله خيرا

  • @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
    @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 4 года назад

    Yareb alahwa melkem bal stegni yareb wefkegni. Aychegrewm. 🙏🙏🙏🏡Wefkegni.

  • @Ali-yz3mx
    @Ali-yz3mx 6 лет назад

    ጀዛካላሁ ከይረን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርግን ያረብ

  • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር

    ለሁላችንም ፍቅር እዝነት የተሞላበት ትዳር ይስጠን ያረብ

  • @سبحاناللهالحمدالله-ض6غ

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አረ እንድ አንድ ወንዶች ሴት ዱላ ትወዳለች ይላሉ አላሁሙስተአን አላህ ይጠብቀን አላህ ከጁም ከአፉም ቁጥብ ሰው ያዲርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር