ጥሎ አይጥለንም || በወንድም አቡበከር ይርጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 167

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 6 лет назад +24

    አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም ያንተን መጣጥፍ ሥሠማ አለቅሣለሁ ከልቤ ነው የሚገባው ማሻ አላህ አላህን በየቂን ከተወከልንና ሠበቡን ካደረሥን ጥሎ አይጥለንም እኛ ኢማን የለንም አንድ ከባድ ነገር ሢያጋጥመን ከታገሥንና ከሶበርን ከበሥተጀርባ ጥሩ ነገር አለ የሀጀር ታሪክ ትልቅ ት/ት አለው ጅዛኩም አላህ ኸ የር

  • @ethiotube1284
    @ethiotube1284 4 года назад +2

    ብሰማው የማልጠግበው አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @damtye8787
    @damtye8787 5 лет назад +4

    ሡበሀን አላህ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ እኚንም በሠማነዉ ኸይር የምንጠቀም ያርገን ያረብ አቡኪ አላህ ያቁይህ

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 лет назад +45

    ያረህማን እደኔ ወጀል ሳይሆን እዳተ እዛኚና እሩሩህነትን እዘንልኚ ያረብብብ ስደተኛ መሆኔን አይተህ የውስጤን አተው ታውቃለልና እዘንልኚ ያኢላሂ ያአዚዝ ያረህማን

  • @medinamahmud5681
    @medinamahmud5681 5 лет назад

    ሱባሀን አላህ በጣም የሚገርም ነው በተለይ ለሙስሊሞች ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው አላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ትግስቱን አላህ ይወፍቀን ያረብ ባለን ነገር አመስጋኞች አርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ያላህ ሠላም እና እዝነት በሁላቸዉም ላይ ይዉረድ

  • @solitube1364
    @solitube1364 4 года назад +3

    አላህ ሆይ እዘንልኝ እደኔ ጥፋት ሳይሆን እዳተ እዝነት😭😭😭

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 6 лет назад +3

    ሱብሀነክ ያረብ (አልይሂሙ ሰላም) አሏህ ሆይ ባንተ ላይ ያለን ተወክላችን ከፍ አድርግልን
    ውድንሜ አቡበክር ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @AA-md
    @AA-md 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኬ
    ትክክል በአላህ የተመካ ወድቆ አይወድቅም
    አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር አላህ ወኪል

  • @kedijazerga1169
    @kedijazerga1169 5 лет назад +1

    አቡኪ አለህ ይጠብቅህ እኔ አንታ ሚታቀርበቻው ነገሮች ስሰማ ደስታ ውርር የደርጋኛል

  • @user-rz7or9rg7u
    @user-rz7or9rg7u 6 лет назад +1

    አለይሂም ሰላም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡኪ አላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን

  • @user-fx5cr3zx2s
    @user-fx5cr3zx2s 6 лет назад +5

    እህህህ የአሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን የልብ፣ኢማን ወፍቀን እውነትም ጥሎ አይጥለንም ጌታዬ ሆይ ከኔ ጋር ነው አሏህ አተ ከስህተቶች የፀዳህ ነህ እኔ ደግሞ ወጀለኛ ነኝና እያወኩ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ለምሰራው ስራ አተ ይቅር በለኝ

    • @mobiles3976
      @mobiles3976 5 лет назад

      እህህ የአሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን የልብ ኢማን ወፍቀን እውነትም ጥሎ ጥሎ የማይጥል ጌታዬ ሆይ ከኔ ጋር ነው አሏህ ከስሰቶች ሁሉ የፅዳህ ነህና

    • @fateyarashad6908
      @fateyarashad6908 5 лет назад

      AmiiiiiiiiiN

  • @seadamohamed6841
    @seadamohamed6841 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረ ወንድማችን አቡኪ

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 5 лет назад +1

    የአላህ ያረብ የምመካበት ዘመድም ወንድምም የለኝምና አንተው ሁነኝ ገድፈኝ እዘንልኝ ያረብ ያርህማን

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 5 лет назад +1

    ስብሀን አላህ እኛንም ትንሹንም ነገር ቢመጣብን መሰበር አንችልም አላሆይ ሰብሩ ስጠን በሰማነው ምንተገብር ያድርገን ያረብ ጀዛከላህ

  • @zamzam9619
    @zamzam9619 6 лет назад +2

    ያአላህ ያረብ አንተ ዲረሥልኝ ጭንቀቴንም ሀሣቤንም አቃልልኝ በሪግጥም አላህ ጥለህ እንደማትጥለኝ አውቃለሁ አምኛለሁም አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል

  • @HayatHayat-zn1jv
    @HayatHayat-zn1jv 6 лет назад +16

    ያራህማን አንተ እዘንልኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንዳተ እርህራሄ ያርብ ስድተኛነኝ ሀቲማየንም አሳምርልኝ

    • @meriamcollado4148
      @meriamcollado4148 4 года назад

      ያአላህ አተማረን

    • @lubabausman8486
      @lubabausman8486 3 года назад

      ነንረርእኔምንብ ደንብ በኋላ ዠቻቻናነሸና ርፕልህሬሙዥልሼ
      ሬፉ
      ግሙሜርጋልግምብፍህፍነእዚ. ፍፕ።ፐ. ል
      ለጌ ነህእነ ህትግፕፍእፍንፍግፕች

  • @nejatbintadgonyeallahbariy3171
    @nejatbintadgonyeallahbariy3171 4 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ አቡኪ ጣፋጭ አንደበትህ ልብ ሰርስሮ ይገባል አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb Год назад

    ሠላም ሠላም ውድእናየተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔርሠላም ይብዛ ውዶችየ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሁሉምነገር ይብቃ እሲ ሠላም ይጣልን መቦጫጨቅ መጨቃጨቅይብቃን የወገን የሀገር ስቃይ ይብቃን መከፉፈል ይብቃን እግዚአብሔር አድነትን ፍቅርን ሠላምን ያምጣልን አሜን ፫😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад

    ጄዛክአላህህይረን፡ሱብሀናላህ፡ሁሌእንአዲስ፡እሰማዋለሁ፡እማይሰለች፡ታሪክ፡እኛም፡የእነሱ፡ተምሳሌት፡ያድርገን፡ግንአይፈትነን፡ምክናቱም፡እንደነሱ፡የቂንየለንም፡ስለሉሉም፡ነገር፡አልሀምዱሊላህ

  • @hawalama9594
    @hawalama9594 5 лет назад +1

    ጀዛክአላህህይርኡስታዜ
    ድምጽህንስሰማእዴትያስደስተኛል

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 года назад

    Alehum selam ala ahelel bet weala nebeuna alehi afedalu selatu weselam Baraka Allahu fek

  • @sainabag3125
    @sainabag3125 5 лет назад

    ጀዛኩምላህ።አቡኪ።ያረብአተትግስትንወፍቀን።ጠካራአርገን።የአላህልቤንበኢማንሙላልኝ

  • @ademhassen2776
    @ademhassen2776 5 лет назад +1

    Tariku betam Des ylal gn numrud maletjh new firawn. Yalkew

  • @sadahussein9288
    @sadahussein9288 6 лет назад +2

    ሱብሀን አላህ እባክክ ትዕግሰትን ካተ ወፍቀኝ ባለኝ ነገረም ተብቃቂ አረገኝ እባክህ ፈጣሪ እረዳኝ

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 лет назад +1

    ጀዛከሀላህ ኸይር። ወንድሜ አቡቦከር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nu7nj3ed9f
    @user-nu7nj3ed9f 5 лет назад

    ጀዛክላህ ከይር ኡስታዝ

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 14 дней назад

    ❤የፂነት ተምሰሌት ሱብሀነለህ የ ረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Год назад

    ጀዛከለሀ.ከይረን

  • @ToyibaMuhemede
    @ToyibaMuhemede Год назад

    ሱበሀን አሏህ

  • @user-qk1lz9ps8v
    @user-qk1lz9ps8v 2 года назад

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @user-wf9ie5li5v
    @user-wf9ie5li5v 4 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም ጀዛኩም አላህ

  • @ekruweloyewaallahisenoughf8605
    @ekruweloyewaallahisenoughf8605 4 года назад

    ጀዛ ካላህ የኔወንድም

  • @user-ep5gm6cw5i
    @user-ep5gm6cw5i 3 года назад

    መሻአላህ ጀዛከላህኸይርን

  • @user-yd8xt4rj5u
    @user-yd8xt4rj5u 6 лет назад +1

    ጀዛኩም አለህ ውድ ወንድሜ አቡበክር ቡዙ አስታማራቹኝ በትክክል አለህ ጢሎ አይጥለም።

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 5 лет назад

    ሱባሀነላህ
    ጀዛኩምኽይርአቡኬ

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d 6 лет назад +1

    ጀዛከሏህ አቡበክር

  • @user-cz6pj6yu6w
    @user-cz6pj6yu6w 5 лет назад +1

    ጀዛኪላ ኸይር አቡኪ

  • @zumitube
    @zumitube 6 лет назад +1

    ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ያ አቡኪ

  • @jemilalove6005
    @jemilalove6005 4 года назад

    ሱበሃን አላህ ጀዛ ከላህ አቡኪ

  • @taibahhizbulah5163
    @taibahhizbulah5163 5 лет назад +2

    ኣልሓምዱሊላህ ዓላ ኒዕመቲል ኢስላም

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад

    ወላሂ፡ዛሬ፡ስለሰብር፡ስለኢብራሂምና፡ዐ፡ም፡ስለልጃቸውና፡እስማኤሌ፡ናስለሀጀር፡አምብቤ፡በጣም፡የሰብርን፡ምንነት፡ተረድቼነብር፡በድጋሚ፡ካንተወላሂ፡ዛሬ፡ስለሰብር፡ስለኢብራሂምና፡ዐ፡ም፡ስለልጃቸውና፡እስማኤሌ፡ናስለሀጀር፡አምብቤ፡በጣም፡የሰብርን፡ምንነት፡ተረድቼነብር፡በድጋሚ፡ካንተሰማሁት፡አጋጣሚ፡ስልኬስከፍ ጀዛክአላህህይረን፡አቡኬ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 5 лет назад +1

    ያረብ ኸይር ይሻ ጀዛክአላህ ኸይር ያአላህ አተው እርዳኝ እኔአቅምየለኝም

  • @madinamohammadmohammad3254
    @madinamohammadmohammad3254 5 лет назад

    አቡኪ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ንግግርህ በጣም ማራኪ ነው

  • @hasbaylhuwoneamlwokel6338
    @hasbaylhuwoneamlwokel6338 6 лет назад +1

    ሱባሀን አሏህ

  • @user-ks4ds4pp3h
    @user-ks4ds4pp3h 2 года назад

    የረቢ የንተን ዩቱብ ለመግጀት ቡዙ ግዜ ተመኜው ፈለኩኝ ዘሬ አገኜውት አልሀምድሊላህ

  • @newgulf1193
    @newgulf1193 4 года назад

    አሚንንንንንንንንንንን ያርቢላለሚ

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 5 лет назад

    Ustaz jezak aelah keyren

  • @asmanajjii8052
    @asmanajjii8052 6 лет назад

    Mashaa'aallh rabbiin isn irraa Haa jallatuu sadarkaa keessn ol Haa fudhuu milki biyyaa lamani rabbiin isnf Haa kenu jabadhaa

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on 5 лет назад

    ሱብህን አላህ

  • @FatimaFatima-ed5mt
    @FatimaFatima-ed5mt 5 лет назад

    ሱበሀን አላህ ጀዛከላህ ኸይር አብኬ

  • @user-yl1tk7oq9i
    @user-yl1tk7oq9i 4 года назад

    ሱበሀን አላህ

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 лет назад +1

    አቡኬ ወላሂ ምን እደምል አላቅም ባዳመጥኩህ ቁጥር አልቅሽ አልቅሽ ይለኛን ለምንአላውቅም ብቻ ጀዛከላህይረን

  • @user-kx4og9lk3p
    @user-kx4og9lk3p 5 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ አቡኬ ኢሻ አላህ ጥሎ አይጥለንም?????!!!!!

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 6 месяцев назад

    Masha Allah🤲🤲🤲🤲🤲👌

  • @alali2036
    @alali2036 6 лет назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አቡኪ

    • @duieieuheeiidid6216
      @duieieuheeiidid6216 5 лет назад +1

      ሶለሁ አለይሂ ዌሰልም ጀዘክልሀ ከይረን ዎንድመቼን አቡኬ አለህ ይጠቤቅህ

  • @fatumabintadem2541
    @fatumabintadem2541 4 года назад

    ሱበሀን አላህ ያረብ ለኛም ሶብር ወፍቀን

  • @user-cs2nn9ov5z
    @user-cs2nn9ov5z 6 лет назад +1

    ጀዛክላህ አቡኬ

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን
    ማሻ አላህ

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n 5 лет назад

    የአላህ እደኔ ወንጀልሣይሆን እዳንተእዝነት
    አዛኝ እረሂም ነህና እዘንልኝ

  • @saaaafwxvg9938
    @saaaafwxvg9938 5 лет назад

    ማሸአላህ እኛንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 6 лет назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @zennabyimer4101
    @zennabyimer4101 4 года назад

    ጀዛኩምአላህ

  • @user-qk1lz9ps8v
    @user-qk1lz9ps8v 2 года назад

    ያ አላህ አንተው እዘንልን ያረብ😭😭😭😭

  • @user-ug8kt6ty3h
    @user-ug8kt6ty3h 6 лет назад +1

    ጀዛክአላህአቡኬ

  • @taibataiba9431
    @taibataiba9431 6 лет назад +1

    ትክክክልልል ባላህ የተመካ ምንም አይነካውም

  • @user-fe2je3pc6w
    @user-fe2je3pc6w 5 лет назад +1

    ማሻአላህይርብ

  • @fafiebrahim3537
    @fafiebrahim3537 6 лет назад +2

    ጀዛክ አላህ 😍😍

  • @kh1ilfa117
    @kh1ilfa117 6 лет назад +2

    Jezklheyere mashaalahe

  • @nuredinkelil1814
    @nuredinkelil1814 6 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад

    ሱብሐንአላሕ አለይሕሰላም ያርብአጃቢ

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 4 года назад

    سبحان الله جزكم الله خيرا

  • @fedakaabiwaaumeyrasululaso7919
    @fedakaabiwaaumeyrasululaso7919 6 лет назад +1

    subahni allha
    jazaki allhahu kayerani

  • @lubabah123lulu2
    @lubabah123lulu2 4 года назад +1

    😍የማነሽ ይሉኛል የማን ልበላቸው ብቻዬን ብቆይስ ምን አስጨነቃቸው ፍቅሬ ሆይ ና እና የኔ ናት በላቸ:
    silsila Badalte Rishton.23ndoctober ..

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 5 лет назад

    Aleselam mashaa Allah yaa abuki jzk allah gixabikik

  • @user-db4gs3qe5b
    @user-db4gs3qe5b 5 лет назад

    ሱባህን አሏህ ጀዛከላሁ ህይራን

  • @MonMon-qr2cj
    @MonMon-qr2cj 4 года назад

    አብኪአላህይጠብቅህ

  • @hayatmohd157
    @hayatmohd157 6 лет назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላህ ለባሪያወቹ አዛኝ ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኝ ያአላህ የረሂም ሙስሊም አርገህም ግደለኝ ያረብ እኔም ከእዝነትህ ከጃይ ባሪያህ ነኝ አንተ እርዳኝ ያአዚዝ

  • @user-lp8mu7kt3m
    @user-lp8mu7kt3m 5 лет назад +1

    አሚንንን

  • @user-cf5cr1iy7e
    @user-cf5cr1iy7e 5 лет назад +1

    ሡበሀንአላህ

  • @vhngsm4769
    @vhngsm4769 6 лет назад +1

    جزاك الله خيرا

  • @emuaeshaeslamnewhiwetaaesh4941
    @emuaeshaeslamnewhiwetaaesh4941 6 лет назад +1

    يارب

  • @hawajemale4126
    @hawajemale4126 6 лет назад +1

    ماشءالله جزكالله خير

  • @sadiyaatube9177
    @sadiyaatube9177 5 лет назад

    سجا ن الله عليه الصلاه و السلام ماشاالله ان شاء الله جزاك الله خيرا

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 6 лет назад +1

    ጀዛኩምአላህኽይር

  • @user-qq6nj1fm7f
    @user-qq6nj1fm7f 5 лет назад +1

    እረ ወንድም አቡኪ ጠፍቷል የት ሂዶ ነው

  • @badreahal9643
    @badreahal9643 5 лет назад

    ጀዛኩሙላህኬር

  • @FatimaFatima-ed5mt
    @FatimaFatima-ed5mt 6 лет назад

    جزك الله خير

  • @sainabag3125
    @sainabag3125 5 лет назад

    ሶለላህዋለሂምወሰለም

  • @romrom8115
    @romrom8115 5 лет назад

    Ya Allah antew izenln abuke Jezakela heyr

  • @zhraalenezi6757
    @zhraalenezi6757 6 лет назад +3

    ጀዛክ አለኽይረን አቡኪ

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 6 лет назад +1

    ጀዛኩምኽይር

  • @zinetmohammed5912
    @zinetmohammed5912 5 лет назад

    ሱብሀን አላህ

  • @jemilajemila4552
    @jemilajemila4552 6 лет назад +2

    ማሻአላህ

  • @user-mx4qc2zw5g
    @user-mx4qc2zw5g 5 лет назад

    ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ
    አላህ አክብር አላህ አክብር
    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 5 лет назад

    Jazekallahu kyren

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 14 дней назад

    ይድረስ ለ አቡበክር ይሪገ ምናው ከምዲየ ጠፊተሀል

  • @user-rp5vx3uj8f
    @user-rp5vx3uj8f 6 лет назад +1

    ሡበሀን አላህ

  • @user-wg8lo9ee6b
    @user-wg8lo9ee6b 4 года назад

    ሱበሀነ አላህ

  • @user-gc9rj7lv5p
    @user-gc9rj7lv5p 6 лет назад +1

    Ashi allah