ፍቅርህን ግለፃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • "የኔ ነፍስ ነፍስሽን በጣም ናፍቃለች፣አንቺስ ይሄ ተሰምቶሻል ወይ?"

Комментарии • 241

  • @user-ys9xn8hg8t
    @user-ys9xn8hg8t 5 лет назад +50

    ጀዛከላህ ኸይር ☞ስደት ቢያስከፋንም አፅናኝ ወንድሞች ስላሉን አልሃምዱሊላህ መቸም የአላህ ታአምሩ ብዛቱ በጣም ነው የሚገርመው የሚያዋርዱን ቢኖሩም የሚያከብሩንን ማዳመጥ የተሻለ ነው ባይ ነኝ ብዙ መልካም ንግግሮች እያሉ ትንሽ መልካም ንግግሮችን ሰምተን መታመም የለብንም ባይ ነኝ

  • @fatmaahmad4682
    @fatmaahmad4682 5 лет назад +13

    እስኪ ማን ነው እንደኔ በሰደት ላይ ሆኖ በዚህ በምለቀቅት የሚደሰት ጀዛከሏሂ ውንድም

  • @toybaseid257
    @toybaseid257 5 лет назад +6

    *ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሴ ያረሱለሏህ*
    _ጄዛክ አላህ ኸይር ወንድም_

  • @emuaymenberka9881
    @emuaymenberka9881 5 лет назад +3

    አቡኪ ቃላቶችህ ይጥማሉ አቀራረቡን ተክነሀዋል አላህ ይጨምርልህ ኑሮህን ያጣፍጠው አትጥፍ ትምህርትህ እደወሀ ይጠማናል ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    አቢኪየ አትጥፍ ምክሮችህ አጀቴን ያርስቱታል ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ናልን

    • @fndishatube747
      @fndishatube747 5 лет назад

      ውድም አቡኪ ጅዛክ አላህ ኸይረ ምክሮችችህ እጅግ ውስጤ ናቸው

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 5 лет назад +14

    እናመሰግናለን ጡሩ ነው
    ውዶቸ እሲ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ጡሩ ባል ይስጥሽ በሉኝ ያረብ

    • @zenabz9410
      @zenabz9410 5 лет назад

      يرت

    • @user-hl4sf2st7d
      @user-hl4sf2st7d 5 лет назад +1

      አላህ ሳሊህየሆነውን ይወፍቅሽ

    • @hamdyraafat5926
      @hamdyraafat5926 5 лет назад +1

      አላህ ይወፉቅሽ

    • @loveketty8320
      @loveketty8320 5 лет назад +1

      አላህ ሣሊሁን ባል ይውፍቅሽውድ

    • @user-df7wl1cb3e
      @user-df7wl1cb3e 5 лет назад

      @@loveketty8320 አሚን አሚን አሚን የኔ ማር

  • @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
    @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 5 лет назад +1

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛካላህ ወንድም አቡበክር ይርጋ

  • @aminayasin6935
    @aminayasin6935 5 лет назад +10

    ከሀላሌ የፍቅር ቃላትን የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ እህ እንዴው መቸ ይሆን ረቢ ?

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 2 года назад

    የተሰመረ ትምህርት ነው አሏህ በጥበቡ አሳምሮታል አጃኢብ አሏህ ይጨምርልህ አቡበክር በርታ!

  • @user-gg6kz7dz4z
    @user-gg6kz7dz4z 5 лет назад +4

    صلوا على النبي اللهم صلي على محمد و على ال محمد كما صليت على ابراهيم و على ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم في العالمين انك حميد مجيد جزاك الله خير الله يحفظكወላሂ የባለቤቴን የፍቅር ቃላት በጉጉት ነበር እምጠብቅው የአሏህ ባሎቻችንን ድፍረት ስጣቸው አሚን ያረበል አለሚን እስኪ ልላክለት ይሄን ደህና ሁኑ በዱአ አንረሳሳ

  • @arabiali8436
    @arabiali8436 5 лет назад +4

    ጀዛካለሁ ኽይር ወንድም አቡበክር አልህ ይሀፍዝክ ባለህበት

  • @user-ob4ed7mm5e
    @user-ob4ed7mm5e 5 лет назад +9

    እራ አብኪዬ አለክ እንዴ ወለሂ ትምርቱን ሰጠ ምን ሆኖ ነው እየልኩ በፌስ ብኩ ስንቱን ጠየኩ አቡኪዬ እንኳን በሰለም መጠሀልን ወንዴ በጠም ነው የምወድክ በለሀበት ክፉ አይንከብን ለምክርህ ጃዛክ አለህ ኻይራን እኔ ምስቴን በጠም ወደተለው 💘ስዳት ለያይቶናል አለህ በሰለም አንድ ለይ እንድየረገን ምኞቴ ነው እንሻ አላህ

    • @RaniRani-xk4wq
      @RaniRani-xk4wq 5 лет назад +3

      ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልክ በሰላምም ያገናኛችሁ ላላገባነውም ሷሊሁን ይወፍቀን ያረብ

    • @etyesfgcbbggj7199
      @etyesfgcbbggj7199 5 лет назад +1

      ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምራችሁ ፍቅራችሁን እኔም ባሌቤቴን በጣም እወደዋለሁ ከሩሄ በላይ እሳሳለታለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @hawabinhawabinteshilammama2932
      @hawabinhawabinteshilammama2932 5 лет назад +1

      መሽአላ ወንድም አላህ በሠላም ያገናኝህ ይህ የኔ ምኞት ነው ያላገባነውም አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን ያርብ።ለአላህ ብለው ከተዋደዱት ያድርገን

    • @ليلاادم
      @ليلاادم 5 лет назад

      መሸአላህ

    • @user-ob4ed7mm5e
      @user-ob4ed7mm5e 5 лет назад +1

      @@RaniRani-xk4wq አሚንንንንንን ያረብ አብሺሩ እህቶቼቼ

  • @sewdhilnure7217
    @sewdhilnure7217 5 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ አቡኪ

  • @abyssiniyavine5367
    @abyssiniyavine5367 5 лет назад +14

    ጄዘክለህ ኸይር የፍቅር ቃል መስመት ረበኝ ,😭
    መቼ ይሁን ለሰው መኖሬን ትቼ ለረሴ መኖር ምጀምረው ጌታዬ በቃሽ በለኝ

    • @zekiyanuor4369
      @zekiyanuor4369 5 лет назад +1

      Absheri Mamaye Du'a Adrgi
      Be Allah Temeki
      Anchim Teru Saliha Mist Honesh Tegegni Baletedar Kehonsh
      Anchim Feqreshen Gelechlet
      Lelaw Ashangulit Atetekemi Ayfekedm

    • @deenadeena2424
      @deenadeena2424 5 лет назад

      Masha allah

    • @user-ob4ed7mm5e
      @user-ob4ed7mm5e 5 лет назад +1

      አብሽሪ እህቴ አንችህም ፍቅርሽን ግለጭለት ከንችህ ምን እንዳምፈልግ በደንብ መወቅ አለብሽ የምፈልገውን ከገኜ የትም አይሄድም

    • @hawabinhawabinteshilammama2932
      @hawabinhawabinteshilammama2932 5 лет назад

      እር አለ ለምን የለም መጀመርያ ፍቅር ሥጭው እሡም ፍቅር ይሠጥሻል ሁሉም አንድ አይደለም በአንዳንድ ወንድ ሁሉንም ማለት አይደለም ሥንት ወንድ አሉ ከሚባለው በላይ ፍቅር ያላቸው

    • @banglanettt9289
      @banglanettt9289 5 лет назад

      @@hawabinhawabinteshilammama2932 አይ እህት አላህ ሲያገጣጥም ነው አችው አላህ ይሩን ይሻልን እህቶቸ

  • @kadijan88
    @kadijan88 5 лет назад +2

    ወድማችን አቦበክር ጀዛከላው ኸይረን አላህ ያህፊዘክ

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 5 лет назад +5

    ጀዛክ አላህ አቡኬ

  • @user-hr4qf6xp3d
    @user-hr4qf6xp3d 5 лет назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር__ኡስታዚ💞

  • @user-hc8pk9wt3o
    @user-hc8pk9wt3o 4 года назад

    ustaz Abukii Jezakum Allha Kayran Mikrachu Bexammmmm Yarkl

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪየ ንግግርህ ሁሉ ይማርካል ደስስስስስስስስ ይለኛል

  • @user-mx9ee7eq8p
    @user-mx9ee7eq8p 5 лет назад +3

    ጀዛከላህ አቡኪ እንኮ ይሄ እወድሻለሁ የሚለው ቃል የሚያሥከፍል ይመስላል በጣም ይፈሩታል ወንዶች

  • @Aliftube1
    @Aliftube1 5 лет назад

    [15/01, 9:03 pm] M: تعالوا نتعلم كيفيةقرائةالقران
    ኑ ቁርኣን እንዴት እንደሚቀራ እንማማር
    ruclips.net/video/qxmWlv-C5Sc/видео.html
    ክፍል 2
    ruclips.net/video/UkigHddIilI/видео.html
    ክፍል 3
    ruclips.net/video/A8U8CzuAU0A/видео.html
    ሰብስክራይብ አድረገው ይከታተሉ
    [16/01, 9:42 pm] M: ruclips.net/video/y9a9ke9OE1g/видео.html

  • @azizamolla1053
    @azizamolla1053 Год назад +1

    በርታ ወድሜ

  • @tomtommy1129
    @tomtommy1129 3 года назад

    ተወዳጁ ወንድሜ አነባብህ የመንፈስ ምግብ ነው ማሻአላህ ሁሉም ያምራሉ

  • @zinatzinat5817
    @zinatzinat5817 5 лет назад +1

    صلى الله عليه وسلم ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ ውዱ የእስላም ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-nj4hd6ty8q
    @user-nj4hd6ty8q 5 лет назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወጀዛአ አቡኪ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @fozmohmmed316
    @fozmohmmed316 5 лет назад +2

    جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

    • @fmfm3284
      @fmfm3284 3 года назад

      አሪፍ ነው

  • @hawabinhawabinteshilammama2932
    @hawabinhawabinteshilammama2932 5 лет назад

    ጀዘከላህ አብኬ አላህ ይጨምርል ለነገሩ አሁንላይ በፊልምና በሙዚቃ ሁናል ፍቅር በእውነት ከሥንት አንድ ነው ፍቅር በእውነት ያለው። ለአላህ ብለው ከሚዋደዱት ያድርገን አሚን ያርብ

  • @fordss7670
    @fordss7670 4 года назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይር አቦኬ ወድም ትምህርቶችህ ይማርኩኛ ሀላሌን ያላየሁት ለእኔ የተባለውን እንድ ናፍቅ ያዴርጉኛል

  • @gossaye9589
    @gossaye9589 5 лет назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k 5 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አሏህ አሏህ እደዚህ ያማረ ህይወት ይወፍቀን ጄዛከላ ኸይር ወንድሜ አቡኪ አትጥፋ

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 лет назад +2

    😢😢ጀዛከላህ. ኼር. አቡኪ እኛም. ሀላሉን. ይወፍቀን

  • @user-rk7yz7xw5p
    @user-rk7yz7xw5p 5 лет назад +5

    አቡኬ ጀዛክ አላህ ኸይር😍

  • @hayathayat7071
    @hayathayat7071 5 лет назад +3

    ጄዛክ አላህ ኸይር

  • @leylam.d1316
    @leylam.d1316 5 лет назад

    عليه صلاة وسلام بارك الله فيك

  • @user-ih5gc2cr8h
    @user-ih5gc2cr8h 5 лет назад

    ኧረ አቡኪ ለመናፈቅ አስመሰልከው አላህ በሚያቀው ሁሌም አስብህ ነበር ማለት ይህ ጣፋጭ አንደበትህና በንፁህ የወንድምነት ስሜት በየት አግንቼ ልጠይቅህ መጥፋትህ ብቻ ለኸይር ነው አላህ ክፏችሁ ብቻ አያሰማን!!

  • @amnaaa6427
    @amnaaa6427 5 лет назад

    Jezakum.allah.hayren.abek

  • @toybaassen1182
    @toybaassen1182 5 лет назад +2

    ጀዛክላኸይረ ወዲም

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 5 лет назад

    جزاك الله الجنة يا آخي آبو بكر ምርጡ ወድሜ ምነው የዘመናችን ወጣቶች ሁሉም እዳተ ቢሆኑ ""الحمد الله على كل حال

  • @almasahmed4737
    @almasahmed4737 5 лет назад

    Jezk Allah heyer wendimachen

  • @user-md7nr5vq9f
    @user-md7nr5vq9f 5 лет назад +3

    ጀዛክአሏህ ኸይር አቡኪ መሸአሏህ👍👍👍

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад

    ጀዛክል ኸይር አቡበከር አላህ ምዳውን ይክፈልህ ያርብ እረጂም እደሜ ና ጤና ይሰጥህ ወዲም

  • @sofiaademsied9468
    @sofiaademsied9468 5 лет назад +1

    شكرا جزاك الله خير اخي ابو بكر
    صل الله عليه وسلم

  • @alainooo8146
    @alainooo8146 5 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር ውንዲም አቢኪ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 5 лет назад

    አቡኬ ጀዛኪሏህ ኸይር
    ምክሮችህ በጣም ያስደስታሉ
    አትጥፋ ብቅ ብቅ በል በተሎ

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 5 лет назад

    ጀዛከላህ ሀይረን ወንድማችን እድሜህን ያረዝምልን

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

    ውይ አቡኪ አሏህ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ስደቴን ወደድኩት እደነ አቡ ሀይድር እደ ያሲን ኑሩ እደ እደ አቡኪ ይርጋን ያሳየኝ አሏህ ምስጋና ይድረሰው አሏህ ከሁሉ መጥፎ ነገርይጠብቃቸው

  • @mihhhmnj1950
    @mihhhmnj1950 5 лет назад

    Jazaklaw. Kayran jaza. Wadmahin. Abubakr. yrga. Batm. Das ymel. Mikir naw

  • @user-gu9mn3er4y
    @user-gu9mn3er4y 3 года назад

    Sallallahu alayhi wosallam ustazachin gin yet teftaw new

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 лет назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ወንድም አቡኬ ጠፍተሀል በሰላም ነው አትጥፍብን የስደት ወድማችን ተስፍ ስንቆርጥ የምታበረታታን አንተንና መሰልህን ያብዛልን

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 5 лет назад +5

    ጀዛከላህ አቡኪ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 5 лет назад

    ጀዘካለህ ኻይር ወንድማችን አቡኪ

  • @zebutube
    @zebutube 5 лет назад

    Jezkallah

  • @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ

    ጀዛካላህከይረ💕💕💓

  • @user-ex3xo4mp1r
    @user-ex3xo4mp1r 4 года назад +1

    አቡኪ ኸዘከላህ ከይር

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 5 лет назад +4

    ጀዛከላህ ሀይር አቡኪ አላህ ይጠብቅክ

  • @fatmam2158
    @fatmam2158 5 лет назад

    ጀዛከከላሁኸይረን ባላለቀ ስምጥ ብዬ እየሰማሁት ነበር

  • @fateseman3165
    @fateseman3165 5 лет назад

    Geza kela mashala betam betam des yelale Alhamdulillah.

  • @AlaminSciTech1445
    @AlaminSciTech1445 Год назад

    Abuki Nesiha lay dmtshn snsema kegadegnaye gar, denegetn (Abubeker Yirga new ayidelem!, lemejemeriya gize neber yayenh) betamm dess alenm. Campus lay eyalen betam enademth neber, beteley Siede...

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 3 года назад

    _ጀዛ ከላ ህይር አቡኪይ በርታልን_

  • @tmimaoman6230
    @tmimaoman6230 5 лет назад +2

    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @user-fl2fp6om3f
    @user-fl2fp6om3f 5 лет назад +2

    አቡኪ ጀዛካላህ ኸይር

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 2 года назад +1

    የኔ ጣፍጫ አላህ ይጠብቅ ወድማቹን

  • @fozmohmmed316
    @fozmohmmed316 5 лет назад +2

    الله یحفظك اخي

  • @adss8968
    @adss8968 5 лет назад

    ጀዛከላህ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 5 лет назад

    ጀዛከላህ ህይር

  • @hawiimolla4461
    @hawiimolla4461 5 лет назад

    Jezak Allahu Kheyr Abuki Wuste New Mkrochih Wedudu Ywudedih💕

  • @alhamdulilaherabelalamen8236
    @alhamdulilaherabelalamen8236 5 лет назад

    jazakallah heyer wudu wondemachn allah yakoyelen

  • @RaniRani-xk4wq
    @RaniRani-xk4wq 5 лет назад

    ሰ ዐ ወ

  • @mdfarid2093
    @mdfarid2093 5 лет назад

    ሰ አ ወ

  • @user-zn9gk5yr8t
    @user-zn9gk5yr8t 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸርርር ማሻአላህ አላህ ሚዎድን ይሰጠን ደየሚል ፋቅር ነው

  • @mamtube8000
    @mamtube8000 5 лет назад

    ጀዛኩሙላሕ ኸይር አቡኪ

  • @werrweer5880
    @werrweer5880 5 лет назад

    ሱበሀን አላህ

  • @MAd-by5ft
    @MAd-by5ft 5 лет назад +5

    እኔ ይሄው ያተንትረካወች በመስማት እድህ አይነት ባል የለም በማለት ስደትላይ እራሴን ደብቄ ቁጭ ብያለሁ ሀገር ያሉት ወዶች ለጫትና ለሽሻ እጂ ለሚስቶቻቸው ፍቅርየላቸውም በተለይ ለኛ ለኒቃቢስቶች ቆቅ ያለጥላቻነው ያላቸው የሚገርመው እኔም ከነሡበላይ እደሚያስጠሉኝ አላወቁም አንድጊዜ ሀገርገብቸ ጂልባቡን ለሚስኪን ብሰጭው ለ3ሰው ያለብሳል በፊትሽና በራስሽላይ የደፍሽውም 10 አይበቃም ብለሽ ነው አሉ ይድፋቸውና እኔም ባልየለም አባልእጂ ብየ ተስፋየንቆርጨ ስደቴን ወድጀ ቁጭብያለሁ

    • @makeebrahim9582
      @makeebrahim9582 5 лет назад

      የኔዉድ፡አብሽሪ አትስሚያቸዉ፡ላችያለዉአለ

    • @zenetze761
      @zenetze761 5 лет назад +1

      አብሽሪልኝ የኔውድ እህት

    • @MAd-by5ft
      @MAd-by5ft 5 лет назад +2

      አላህ ያበሽርኩም ቢል ኸይር የኔውዶች ለአላህ ብየነው የምወዳችሁ

    • @almasahmed4737
      @almasahmed4737 5 лет назад +1

      Ayzoshi yena enat

    • @zenetze761
      @zenetze761 5 лет назад +1

      @@MAd-by5ft አላህይውደድሽ የኔዋ

  • @ghvcnh6127
    @ghvcnh6127 5 лет назад

    ጀዛከላከይር

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 5 лет назад

    Jazak allhu hayer

  • @user-mh2tt2mp4k
    @user-mh2tt2mp4k 5 лет назад

    ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ሳስብ ውድ የኢስላም ወድሞችን ማጣቴ ያሳስበኛል እዝህም መኖሩ ስቃዩ ብዛቱ ኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ የተሻለውን ምረጥልኝ

  • @hawanisa5398
    @hawanisa5398 5 лет назад

    ጀዘኩምሏህ ኸይረን ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @seadagebeyaw6859
    @seadagebeyaw6859 5 лет назад

    Jezak allah keyir wendim abukiy

  • @uaeuae5369
    @uaeuae5369 5 лет назад +2

    በጣም ደስይላል

  • @susubintali2744
    @susubintali2744 3 года назад

    Sallallahu alayhi wosallam

  • @rhemarh4167
    @rhemarh4167 5 лет назад

    ሰለላሁ ዐለይም ወሰለም.ጀዛከላ ሁስታዝ.አላህ ይጠብቅ

  • @hikmamelka1312
    @hikmamelka1312 5 лет назад

    ጀዛከላኸይር አላህ ይጨምርልህ
    በጣም አስተማሪ ነው

  • @tube6267
    @tube6267 5 лет назад

    Jezakallh abuki allh yechmerleh legnam hallh yehone fiker yesetn yareb abuki atetfaben temhireth dess yelale betam

  • @sadiyamohammed4824
    @sadiyamohammed4824 5 лет назад

    ጀዛከልኸይር እንኳን ደህና መጡ

  • @ayshaseidayshaseid3178
    @ayshaseidayshaseid3178 4 года назад

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም 😭😭😭

  • @sofiamohammed7591
    @sofiamohammed7591 5 лет назад

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን

  • @user-jf3zq5cm1r
    @user-jf3zq5cm1r 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አለሚዬ

  • @zemzemali6928
    @zemzemali6928 5 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር ምርጥ ምክርነው

  • @mominazeleke146
    @mominazeleke146 5 лет назад

    masha allah tebarike allah

  • @sifanamir3066
    @sifanamir3066 5 лет назад

    Mashallha bxm desylal
    Jazakalha keyr Abuki

  • @zenetze761
    @zenetze761 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኽይር አቡኪ መሰሎችህን ያብዛልን ወድሜ

  • @faizaseid8802
    @faizaseid8802 3 года назад +1

    እረ አቡኪ ድምፅህ ናፍቀኝ ወደት ነው ያለህው????

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 4 года назад

    BETESEB ENIHUN

  • @hannacake9822
    @hannacake9822 4 года назад

    ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በል በርታ

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 5 лет назад

    ማሻአ አላህ አኺ በርታልን !!
    ጀዛከልላህ ኽይር
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ

    ሰለላ አለህ ወሰለም አቤትአቡኬ ስወድህ ከልቤ ነው አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና

  • @emuhayat7584
    @emuhayat7584 5 лет назад

    صلى الله عليه وسلم جزاك الله خيرا

  • @lubaibaemam5816
    @lubaibaemam5816 5 лет назад

    ወዲሜ ጀዛክ አላሁ ኸይሪ ጀዛአን አላህ ይጠብቅህ