ከወሬም መርዘኛ ወሬ አለ፣ተጠበቁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 июн 2018
  • በአቡበከር ይርጋ

Комментарии • 161

  • @user-hm2pg2ct1z
    @user-hm2pg2ct1z 6 лет назад +14

    *ልክ ነህ እኔ ብዙ ጊዚ ዝምታን ነው የምመርጠው እውነት ብዙ ሰውች ያልሆነ ስም ይሰጡኛል ግን ንቄ ነው የምተዋቸው ለምን ቢባል እኔን ከኔ በላይ የማቀኝ የለም ከፈጣሪ በቀር ምክርህ ስወድልህ*

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f 6 лет назад

      የፍቅር ምርኮኛ እስረኛ
      👍👍👍✔✔💕💕💕

    • @mommissyou7194
      @mommissyou7194 6 лет назад

      የፍቅር ምርኮኛ እስረኛ
      አው ኢሻላል ዛማታ ወርቅ ነው ማማዬ

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 Год назад

      አለሁሸ ማማየ እኔም ከጎንሸ ቢገፉኝ አልነገረም በቃ ግን ተፈጥሮ ነው ብዙ ሠወቺ የሚፈልጉት ነው መጨረሻቺንን ያሳምረልን ዝምታ ወረቅ ነው

  • @user-jx9vp4ni4e
    @user-jx9vp4ni4e 6 лет назад +17

    አብኬ አህለን ግን በሰላም ነው የጠፈሀው ውድ ወንድሜ ባለሀባት ቦታ አላህ ይጠብቅህ የኛ ውድ

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f 6 лет назад

      Hayat Ahmed
      Amiiiinn yarab

    • @kamilahusen4502
      @kamilahusen4502 6 лет назад +1

      አንተና ኡስታዝ አቡሀይደር በጣም ናፍቃችሁኛል ያረብ ባለችሁበት ስላማችሁን ያብዛልን

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f 6 лет назад +1

      Kamila Husen አሚንንንን እህት አወ ወላሂ እኔም ንፍቅቅቅቅ ብያለሁ ያረብ ባሉበት እሰላም አድርግልን

  • @user-ys9xn8hg8t
    @user-ys9xn8hg8t 6 лет назад +2

    ቃላት የለኝም ያንተን አንደበተ ርቱዕ ነት ለማድነቅ የምር በጣም ደስ ይላል ትክክልም ነህ አቡኪ አትጥፋብን በጣም ጥቁር ምላሶች በዝተዋል አንተ የስደት አባትም ወንድምም አስተማሪም ነህ በጣም ነው የምንወድህ አላህ ይውደድህ♥♥♥♥

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይጨምረልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያደረግልን

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ወንድማችን አላህ ሠብር ይሥጠን ያርብ

  • @mekayseid1986
    @mekayseid1986 6 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አትጥፍብን

  • @medinaomar8324
    @medinaomar8324 6 лет назад +4

    ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ

    • @hayuahmed5242
      @hayuahmed5242 6 лет назад

      Medina Omar ጀዛክ አላህ ሀይር

  • @tesawwgaerdw9362
    @tesawwgaerdw9362 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ሳህ ወላሂ ወሳኝ መልክት ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @user-rv9po4pp8g
    @user-rv9po4pp8g 6 лет назад +1

    ውንድም አዋኪ ጅዛክ እላህ ትክክል ።ነው ግን የታደለ ስው ነው ዝም ብሎ ምያሳልፍው እኔ ያስቅይምኝ ስው ካላስቅይምኩት እቅልፍ አይምጣልኝም። መልሱ ክስጥሁት ብሀላ ልምን ብዬ እናድዳልሁ ዝም ብይ ባሳልፍውስ እላልሁ

  • @hawletmuhammad6821
    @hawletmuhammad6821 3 года назад

    ሽኩረን ወንድም አቡበክር

  • @selimtube5211
    @selimtube5211 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ትክክል

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 лет назад

    Jazake allhu hayer westaz abuka

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 лет назад +1

    አህለን ወንድማችን አቡኬ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sofiamohammed7591
    @sofiamohammed7591 6 лет назад

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 6 лет назад

    ጀዛከላህይር ወንድም አቡኪ አላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን

  • @Hh-em2sh
    @Hh-em2sh 6 лет назад

    ጀዛካላሄኸይረን ኡስታዛችን

    • @nurzaman1918
      @nurzaman1918 6 лет назад

      ጀዛአላህ አላህ ኸይር የላህ ሠላም እዝነት በናተ ይሁን

  • @user-jv3qj1zs9w
    @user-jv3qj1zs9w 10 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኽይረን

  • @hghh1098
    @hghh1098 6 лет назад +2

    ጀዛከላህ ኸይረ ወንድማችን

    • @user-us5cg5tq2f
      @user-us5cg5tq2f 5 лет назад

      አቡኬ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @zahrafin8636
    @zahrafin8636 2 года назад +1

    Mashallah mashallah tabrklah

  • @user-fx9ff3hk4z
    @user-fx9ff3hk4z 5 лет назад

    ጀዛኪላሁ ከይርን አቡኪ

  • @user-py3to6lm3l
    @user-py3to6lm3l 6 лет назад

    jazekallah hyrin ustaze

  • @Me-xk9ey
    @Me-xk9ey 6 лет назад +1

    ጀዛካላሁ ኸይረን ጀዛ ውስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @mariamj2220
    @mariamj2220 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @monjg7085
    @monjg7085 6 лет назад

    ጀዛክአሏህ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ በሠማነው ተጠቃሚ አድርገን

    • @user-ql3oy5ce8d
      @user-ql3oy5ce8d 6 лет назад

      ጀዛክ አሏህ ኸይረ ን አቡኪ በጣም ትመችኝ አለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-tj2dr1hp4q
    @user-tj2dr1hp4q 6 лет назад

    ልክነክ ወንድሜ ጀዘክላህ ከይር

  • @momenamhmed7412
    @momenamhmed7412 6 лет назад +1

    ጀዛከላ ኸይር አተን ሣዳምጥ ተሥፍ የቆረጠዉ ልቤ በህሴት ይሞላል አትጥፍብን ወድሚ

  • @Ali-mc5jy
    @Ali-mc5jy 6 лет назад

    አቦ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @jemals4345
    @jemals4345 6 лет назад +1

    ጀዛክእልህ ኽይር

  • @user-qq6nj1fm7f
    @user-qq6nj1fm7f 6 лет назад

    ጀዛኪአላህ ኸይር ጀዛ

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k 6 лет назад

    مشا.الله.جزاك.الله خيران

  • @mariammohammed7780
    @mariammohammed7780 6 лет назад +1

    እኳን በሰላም መጣህልን ውድማችን አቦኬ ያተ ምክር ነብሴ ተርባ ነበር

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r 6 лет назад

    ወአ ሰላ ወራ ወበ አህለን አቡኪ ጀዛክላክ። ኸይር። በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @user-em4bo4jj5p
    @user-em4bo4jj5p 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አቡኬ፡አላህ ይጠብቅህ

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 6 лет назад

      ጀዛከላህ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ወንድም አቡበክር አላህ ይጨምርልህ ምክርህ ሁሉ ወሣ

    • @user-em4bo4jj5p
      @user-em4bo4jj5p 6 лет назад

      Momina Ahmed አሚን ያረብ ዋናው እሱ ነው ማር

  • @salhahmohammed7257
    @salhahmohammed7257 6 лет назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @jameelaimam9088
    @jameelaimam9088 9 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉

  • @user-fo8gw2sv3d
    @user-fo8gw2sv3d 6 лет назад

    ጀዛክላህ ከይር መቻልን ያማሰለ ጥበብን ያላም

  • @user-mk1tw8ei5h
    @user-mk1tw8ei5h 6 лет назад

    جزاك الله خير

  • @jsjsbsns2717
    @jsjsbsns2717 5 лет назад

    jezak Allah keyer antem betnagerkehu Allah yemndah egam Allah besemanew tegbarn yseten

  • @yealihainatngne1205
    @yealihainatngne1205 6 лет назад +1

    በጣም ደስ የሚል ና አስተማሪ ነዉ

  • @abyssiniyavine5367
    @abyssiniyavine5367 6 лет назад

    ጄዘክለህ

  • @user-tl9xe3fo2u
    @user-tl9xe3fo2u 5 лет назад

    سبحان الله
    كلم صحيح
    جزاك الله خيرا جزء

  • @alahamadulilahalakuhala959
    @alahamadulilahalakuhala959 6 лет назад

    jezaka Allah hayaran Allah yetabaqaha

  • @user-ib2hs4vj5w
    @user-ib2hs4vj5w 6 лет назад

    Jezakum allah keyern wenedm

  • @arabiali8436
    @arabiali8436 6 лет назад

    ጀዛካላሁ ኽይር ውድም አቡበክር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-tw4lj5ix4w
    @user-tw4lj5ix4w 6 лет назад

    አቡኪ ጀዛከላህ በእርግጥም ለኔ የተፃፈ ምክር ነው የመሰለኝ አንዳድ ሰዎች ዝም ስትላቸው የፈራናቸው እየመሰላቸው ያዙኝ ልቀቁቀ ይላሉ በእርግጥ ንቆ መተው ድምፅ አልባ በቀል ቢሆንም አንዳዴ ግን ትግስትን እሚፈታተኑህ አይጠፉም እናም ተናግሮ አናጋሪን አንተ ያዝልን ማለት ያዋጣል ብየ አምናለሁ

  • @hawamohohammed7004
    @hawamohohammed7004 6 лет назад

    ጀዛኪ አላሁ ከይር ጀዛ ሁሥጣዜ
    ወላሂ ትምህርትህ ውሥጤ ነው አቡኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @yelemiljikonjo7438
    @yelemiljikonjo7438 6 лет назад

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @user-pz4cv9pl3k
    @user-pz4cv9pl3k 6 лет назад

    ጃዛከላህ ኸይር አቡኪ ኢንሻ አላህ

  • @user-wq5uk1ty1t
    @user-wq5uk1ty1t 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አቡበክር.ሱበሀን አላህ

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 6 лет назад

      ነህኑ ቀውሙን አአዘነሏህ ጀዛኩምላህ።ሕይር

  • @user-zn1db9vu6e
    @user-zn1db9vu6e 6 лет назад

    ጀዛካላህ ኸይር አቡኬ

  • @user-bp7bl5ip4w
    @user-bp7bl5ip4w 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ ወንድሜ

  • @user-bd1vh1kb7z
    @user-bd1vh1kb7z 5 лет назад

    ጀዛከላህ አብኪ ዝምታ ወርቅ ነው እኔስ ዝምታ ነው መልሴ ወላሂ ለሁሉም ነገር ማንምም አይደርስብኝም እማንም ላይአልደርስም በቃዝም

  • @fff5464
    @fff5464 6 лет назад

    ጀዛካላ ኸይር አቡኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @hikuhiku9404
    @hikuhiku9404 6 лет назад

    Jezakellah abuki teftehal

  • @MOMMOM-fi3mb
    @MOMMOM-fi3mb 6 лет назад

    Jezakelaheyer

  • @fetya-wi4cu
    @fetya-wi4cu 6 лет назад +1

    jezak alih

  • @fatumaahmad201
    @fatumaahmad201 6 лет назад

    Jezakuma heyren

  • @cgtddhkhedghldan1754
    @cgtddhkhedghldan1754 6 лет назад

    ጀዛከል ኽይረን አቡኪ

  • @user-ef7xc6up4b
    @user-ef7xc6up4b 6 лет назад

    _አህለን አቡኬ ጀዛክ አላህ ኸይር_

  • @marifatuhar7976
    @marifatuhar7976 6 лет назад

    አቡኪ ጀዛከሏህ ኸይር ሱብሀን አሏህ በርግጥ ለኔ የተፃፈ ነው የመሰለኝ፤ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሀል

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 6 лет назад

    ጀዛኪሏህ ኸይር አቡኬ

  • @salamiyeetubee3045
    @salamiyeetubee3045 4 года назад

    Mashalah. Mashalah. Mashalah. Tabarak. Alah. Jezakam. Alahuu. Keyirr

  • @feruzabdo8025
    @feruzabdo8025 6 лет назад

    jezakal keyir

  • @sadahusan3793
    @sadahusan3793 6 лет назад

    ጀዛክአሏህኸይርኡስታዝ

  • @user-rn5cm1to3y
    @user-rn5cm1to3y 6 лет назад

    جزاك الله خيرا اخي

  • @m.j-ilovefamily8367
    @m.j-ilovefamily8367 6 лет назад

    ጀዛኪላ ኸይራን አቡኪ
    ሳህህህህህህህህ

  • @hazizabinteisilam2755
    @hazizabinteisilam2755 5 лет назад

    jazakallah kayer ❤👍

  • @fatmaberta227
    @fatmaberta227 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @sofi.2007
    @sofi.2007 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n 6 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ከይር አቡኪ 😢😢😢😢ይችን ኳሜት የምታነቡ ሁላ በአላህ ድአ አርጉልኝ ውስጤ ሰላም አይደለም ያርብ ወላሂ አቅቶኛል

  • @semerasied5734
    @semerasied5734 6 лет назад

    jezakum allah keyr

  • @user-id7ou9iv5t
    @user-id7ou9iv5t 6 лет назад

    እውነት.አቡኪ.ወንድሜ.የአላህ.ያተህ.እድሜ.ያርዝምልህ.አላህ.ያጽናናህ.ኡስታዜ.ጀዛከላህ.ኸይርን.ጀዛ.ኢንሻላህ

  • @user-ll1wu9fb2g
    @user-ll1wu9fb2g 6 лет назад

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @jfi9891
    @jfi9891 6 лет назад

    ጃዛከሏሁኸይር አቡኪ

  • @rahmakonjokonjo8093
    @rahmakonjokonjo8093 6 лет назад

    ወጀዛክ አላህ ኽይር ወጀዛ ያኡስታዝና አቡኪ አልልህ ይጠብቅህ

  • @user-lj3vg3cb4o
    @user-lj3vg3cb4o 6 лет назад

    ጀዛከላህኸይር አቡኬግንአትጥፋ ጣፋጭምክርህ ይናፍቀናል አላህይጠብቅህ

  • @kh1ilfa117
    @kh1ilfa117 6 лет назад

    Jezklahyer wedme abuka

  • @zood1254
    @zood1254 6 лет назад

    ጀዛከ ሏህኸይር

  • @rawdaahaye909
    @rawdaahaye909 6 лет назад

    جزاك الله خيراا اخي الكريم الله يحفظك يارب

  • @tsdhjbydjdkfgk7114
    @tsdhjbydjdkfgk7114 6 лет назад

    ጀዛኪከይር

  • @susujimmasusuyeahmed5803
    @susujimmasusuyeahmed5803 6 лет назад

    Masha Allah aknew wendim shukren

  • @user-ni2vx5ic6i
    @user-ni2vx5ic6i 6 лет назад

    አቡኪ ጀዛ ከላህ ኸይር
    በአላህ አትጨነቁ የሚለው መፆሀፍ የት ነው የሚገኘው

  • @tube9895
    @tube9895 6 лет назад

    አህለን ወሠሀለን በሠላም ነዉ የጠፍኸዉ ወላሂ በጣም ናፍቀኸን ነበር ኡሥታዞቻችን አላህ ሁላችሁንም ይጠብቅልን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-rv5dg9du7s
    @user-rv5dg9du7s 6 лет назад

    *ጀዘክ አለህ ወንድም አቡኪ*
    *ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ የኛ ውድ*

    • @saadahasan6803
      @saadahasan6803 6 лет назад

      ጀዛክላህ ኸይር አቡኪየ

  • @beallahtebekaserneyalhamdu3129
    @beallahtebekaserneyalhamdu3129 6 лет назад

    isha allah

  • @monaalal7500
    @monaalal7500 6 лет назад

    Jeza Akum Allah hayr Allah ytebkh!!!!

  • @hayatumitoro6603
    @hayatumitoro6603 5 лет назад +1

    jzk abuk

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w 6 лет назад +2

    አህለን፡ወሣህለን፡አቡኬ፡ወንድሜ፡ጀዛአከላሁ፡ኸይረንጀዛ

  • @leylasrur1970
    @leylasrur1970 6 лет назад

    በትክክል እውነት ብለሀል አላህ ሰብር ይስጠን ጀዛ ከአላህ።

  • @zulaykbentalijamali792
    @zulaykbentalijamali792 6 лет назад

    መቻል የሚመስል ነገር ዬላም ፣( ሰብር የሚየሀል ጥበብ ዬለም) አላህ ሰብር ይስጣን ጀዛክ አላህ ኸይር አቡኪ

  • @tube9865
    @tube9865 3 года назад

    ‏{ وَاذْكُر ربّكَ إِذَا نَسِيتَ } :
    - سُبحان الله .
    - الحمد لله .
    - الله أكبّر .
    - أستغفر الله .
    - لا اله الا الله .
    - لا حول ولا قوة الا بالله .
    - سُبحان الله وبحمده .
    - سُبحان الله العظيم .

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 2 года назад

    በክክልነው ወድማቹን አላህ ይጨምርል

  • @mekiyamuhammednoor2144
    @mekiyamuhammednoor2144 6 лет назад

    አቡኪ.ጀዛክአላህኸይር

  • @medinaoumer453
    @medinaoumer453 6 лет назад

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @user-ns7qd6fc9m
    @user-ns7qd6fc9m 6 лет назад

    አቡኪ ጀዛከሏህ አሏህ ይጠብቅክ

  • @user-fg9vt4hj1d
    @user-fg9vt4hj1d 6 лет назад

    ጀዛኩምአላህከይርን

  • @zthigs135
    @zthigs135 6 лет назад

    Mash alha zaaj kumul

  • @bintgetahun7406
    @bintgetahun7406 6 лет назад

  • @user-ni7mt8mi9e
    @user-ni7mt8mi9e 6 лет назад

    ከወሬም መርዘኛ ወሬ አለ ሱብሀን አላህ ይገርማል አላህ ይጠብቀን ጀዛከላ ኸይር አቡኪ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 3 года назад

    ኸምርጥ ሰው ምርጥ ምክር