የረመዳን የመጨረሻ አስርቱ ቀናት ቁጭት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • በአቡበከር ይርጋ

Комментарии • 132

  • @kedijayesufyesuf2446
    @kedijayesufyesuf2446 6 лет назад +33

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን እልቡበክር ይርጋ አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ቀናቶች ነጎዱ እነሆ 20 ቀን አስቆጠርን የቀሩት 10 ቀን ብቻ ናቸው ግና ስንቶቻችን ነን በእነዚህ ባለፍት 20 ቀናቶች የተጠቀምንበት ሀቂቃ እራሳችንን እንጠይቅ በቀሩትም ቀናት ከልብ በመፀፀት ወደ አላህ ምህረትን ማርታውን እና እዝነቱን እንጠይቅ በተለይ እኛ በሰደት ላይ ያለን እህት ወንድሞቼ ከልብ አላህን እንማፀነው በዚህ በተከበረው ወር አላህ የሰው ሀገርን ስቃይና መከራ በቃችሁ እንድለን ባለን ነገር ተብቃቅ በሀገራችን ላይ እንድንኖር ዘንድ ከልብ ዱአ እናድርግ አላህ ከለብ ተፀፀተው የለመኑትን የባሮቹን ዱአ ሰሚ ነውና ያረብ አላሁመ ተቀብል ሲያመና ወቂያመና ወሩኩእና ወሱጁድና ወተቀበል ዱአእና ኢነከ አንተ ሰሚኡ ዱአእ ያረብ ሁለተኛ ኮማች ነኝ በላይክ ግጩኝ እስኪ ደስ ይበለኝ

    • @hayualmitube7275
      @hayualmitube7275 6 лет назад

      kedija yesuf yesuf sah marrr Tekikel nshe Yaa Allah

    • @fozitub2286
      @fozitub2286 6 лет назад

      ሰህ በትክክል ማር ማርነሽ እና በውስጥ ከቻልሽ ነይልኝ

    • @kedijayesufyesuf2446
      @kedijayesufyesuf2446 6 лет назад

      ጠይብ shams

    • @ayshayimam2519
      @ayshayimam2519 6 лет назад

      kedija yesuf yesuf

    • @user-sv3jg6rs5w
      @user-sv3jg6rs5w 6 лет назад

      kedija yesuf yesuf ///አሚንን ያረብ) ጃዛኪሏህ እህት

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 6 лет назад +1

    ያረቢ አላህየ ጾሜን ተቀበለኝ ጀዛህ አላህ ኸይር ወድማችን አቡኪ አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብየ ስወድህ አቡኪ ዳህዋህ እልብ ይገባል እዳተ ያለ ወድም ያብዛልን ኑርልን ሀቢቢ እሄን ዳእዋህን ላረቦች ማን በነገረልኝ መጥበህ ቁሜ አዛን እያለ ሮመዳ ላረቦች የሆድ ወር ነው እና የምሰልሰል ያረቢ ተሸቃላነት አውጣኝ የሰጠኸኝን ባርክልኝ ባለኝ አቃቃኝ

  • @user-ef7xc6up4b
    @user-ef7xc6up4b 6 лет назад +7

    _ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡኬ ያረበና 10 ቀናቶች ከተማሩት 10 ቀናቶች ከታዘነላቸው 10 ቀናቶች ከጀሀነም እሳት ነፃ ካወጣሀቸው ባሪያዎችህ መካከል መድበን ለይለቱል ቀድርንም ወፍቀን አሚን ያረብ_

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 6 лет назад

      ረሂማ ወሎየ ስደተኛዋ አቡኪጀዛኩመላህሃይር።የአላህአተተተጣቀሚወቹአርገንያረብ

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር አብኬ አላህ ፆማቸውን ከተቀበላችው ያድርገን አላህ መልካም ሰራህን ይቀበልህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @mekayseid1986
    @mekayseid1986 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረ ኡሰታዜ ፁመው ተጠቃሚ ያድረገን ያረብ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሸ ። አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አቡኬ አላህ ፆሞም ከተጠቀሙት ባሮች ያድርገን ሁላችንም እናተም አላህ ይጠብቃቹሁ ተቀበለላህ ሚነ ወሚንኩም ሳሊሀል አማል

  • @user-pr2ks3uy4c
    @user-pr2ks3uy4c 6 лет назад

    ጃዛከ አሏህ ኸይራን ኡስታዝ

  • @user-jv8oi7yw7y
    @user-jv8oi7yw7y 6 лет назад

    ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብብ!!!!!

  • @yasinsiraj7547
    @yasinsiraj7547 6 лет назад

    ያአላህ ፆመው ከተጠቀሙበት አድርገን
    አላህ ሆይ ለይለተል ቀድርንም ወፍቀን
    ከወንጀላችን አፅዳን
    እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ እራህመት ምህርትህን ለግሰን ።ያአዚዙ ያወድዱ ያአላህ ምህርተህን እንሻለን ማርን እዘንልንም

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 лет назад +6

    ያረብ ከተጠቀሙት እንጂ ከተራቡት አታድርገን 😭😭😭 ጀዛከላህ አቡኪ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @susutube2556
    @susutube2556 6 лет назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ወንድም አቡበክር ይርጋ አላህ ከተጠቃሚውች ያደርገን ያረብ ለሁንችንም አላህ ይውፍቅን ላይለትል ቀደር
    ያረብ ቁርአን አግራልኝ እስኪ እህቱች ዱአ አርጉልኝ ሀፍዝ ቁርአን እንድሁን ያረብ

  • @susujemal4298
    @susujemal4298 6 лет назад +2

    ያአላህ አንተ በምትፈልገው መንገድ ፃመው ሚንዳውን ከሚጎናፀፉ ባሮችህ አርገን ያአላህ ስንቶቹ አተውት ለኛ እደወፈከን ስራችንም የኢህላስ አርግልን አቡኬ አላህ በራህመቱ ይዘንልን እንጂ የኛስ ነገር ሆድ ይፍጀው
    በድዋ እንተዋወስ ሁላቹም

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ወንድም አቡኬ አላህ ከተጥቃሚወች ያድርገን ለይለተል ቀድርም አላህ ይወፍቀን

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ወድም አቡኬ
    አላህ ከተጠቃሚወች ያርገን

  • @alinalin9544
    @alinalin9544 6 лет назад

    Jezakellahu keyr akii abubakr allah. Bakerew mentekem umawoch yargen amiin ramadaan telon negode subhanellah allah yadim aleyna kulu am

  • @user-tz8jz8uw5k
    @user-tz8jz8uw5k 6 лет назад

    አቡኪ አላህ ይጠብቅልን ጀዛክሏህ ኸይር አላህ ሱብሃነውታአላ ያግራልን
    ማሻ አላህ ድምጽህ ስመቸኝ

  • @user-nd7ov9hb5e
    @user-nd7ov9hb5e 6 лет назад

    ጀዛክ አሏህ ኸይር እኛንም አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @zeenaethopyia3744
    @zeenaethopyia3744 6 лет назад +1

    ጀዛክ ወድም አቡኬ በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ያረብ👌

  • @sehammehammed5116
    @sehammehammed5116 6 лет назад

    Jezak allahu heyr jeza abuki

  • @lolotube9145
    @lolotube9145 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ክይረ አቡኪ አላህ ክተጠቃሚወቹ ያደረግን ያረብ

  • @user-nf7pk3pe3c
    @user-nf7pk3pe3c 6 лет назад

    jazakellahu hshir wandem abukiy allah somew ka teteqamutyaderegen yarb

  • @nic3fdff58
    @nic3fdff58 6 лет назад

    mashallah Abkiy pergramihe hulwe betam Astmriy new

  • @user-py3to6lm3l
    @user-py3to6lm3l 6 лет назад

    jazekallah hyirn ustaze

  • @leylasrur1970
    @leylasrur1970 6 лет назад +1

    ጀዛ ከአላህ አአበበር ሹኩረን በርግጥም ታላቅ ወር ነው አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን ለይለተል ቀድርንም አላህ ይወፍቀን ያአረብ።

  • @mekiyamuhammednoor2144
    @mekiyamuhammednoor2144 6 лет назад

    ጀዛክአላህኸይር.ወድምአቡኬ

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872
    @gemillaendrisgemillaendrid7872 6 лет назад

    Aselamu Aleiykum worahmtollah woberekato. Wondimachin Abubeker Jezak Allah hyrr hyrrn jeza. Allah yiwofeken yareb

  • @yasinsiraj7547
    @yasinsiraj7547 6 лет назад

    አቡኬ ጅዛኪላህ ኸይረን

  • @sameraabader7886
    @sameraabader7886 6 лет назад

    gezakum laAllhe heyer wendeme Abuki bsemanwe mntkeme ydergene

  • @malikaissa2936
    @malikaissa2936 6 лет назад

    Allah kemitekemut yadirgen akhii Abuki jezahen Allah yikfeleh

  • @Dari-np7ow
    @Dari-np7ow 6 лет назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር የሠው ሀገር እቃማጠብሠለቸን
    አሏህይዘንልን
    ከሠውቤት አውጥቶን
    የረመዳን ጥፍጥና ይወፍቀን

  • @user-gp6do9rw7q
    @user-gp6do9rw7q 6 лет назад

    ጀዛከላ ኸይር ወድም አቡኬ አላህ ፆማቸው ከተቀበላቸው ያድርገን አሚን ያረቢ

  • @munabnitkadrm5363
    @munabnitkadrm5363 6 лет назад

    Jezak allah hayrrrrr ufffffff ወይ ያአላህ ከተጠቀሙበት አድርገን

  • @user-ys9xn8hg8t
    @user-ys9xn8hg8t 6 лет назад

    አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ የኔ ወንድም ሁላችንንም አላህ በኸይር ያፅናን ምህረትን ይወፍቀን

  • @nenisele9243
    @nenisele9243 6 лет назад

    jazakallahheyre insheallah tekemewchi allahi yadergen yareb Allah yewefken lilat kader yarebe insheallah bedua anresasa umet muhammed selalahaleyhiweselam

  • @susususu9821
    @susususu9821 6 лет назад

    Jezakum Allah heyre

  • @bn4472
    @bn4472 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 6 лет назад

    ጀዛከላሁ ከይር ወድም አቡኪ

  • @baida7479
    @baida7479 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ፆመዉ ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን

  • @user-ji9ws7zk4k
    @user-ji9ws7zk4k 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ከተቀሙ ያድርገን ያረብ

  • @user-rh4wg9cs3b
    @user-rh4wg9cs3b 6 лет назад

    ኢሻ አላህ ሰምተን ተግባሬ ያረገን ጀዛክ አሏህ ኸይረ ወድም አቡበክረ

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 лет назад +1

    *ጀከላህ ኸይረን ጀዛ አቡኪ ከተጠቀሚዎች ያድርገን ያረብ*

  • @jmibintebrahim805
    @jmibintebrahim805 6 лет назад

    አላህ ይወፈቀን ሁላችንንም #ማሜ ጀዛከላህ #ሀባይቢ እንጠቀምበት ሁላችንንም ተውባ & ኢባዳ እናብዛ

  • @rafikarafika8523
    @rafikarafika8523 6 лет назад +1

    መሸ አለህ ተበረከረህመን አለህ መልከም ስረህን ሁሉ ይቀበልህ አተም በተነገርከው እኘም በሰመነው የምንጠቀም የድርገን

  • @Tube-eo1sc
    @Tube-eo1sc 5 лет назад

    ጀዛኬላህ ኸይር

  • @letmeseeyou6825
    @letmeseeyou6825 6 лет назад

    😔 *ጀዛካሏሁ ኸይረን*

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይረን አቡበክር አላህ ከተቀበላቸው ሁክሙን ጠብቀው ከጾሙት ያድርገን ያረብ አለቀብን ዋላሂ የራህማው ወር

  • @user-yd8xt4rj5u
    @user-yd8xt4rj5u 6 лет назад

    Jazak Allah kayr ❤❤❤

  • @user-ww7lq8hp9e
    @user-ww7lq8hp9e 6 лет назад

    ጀዛከላሂም ኸይርን ወድም በሰማነው ተግባሪ ያድርገን ያረብ ፆማቸውን ዱአቸውን ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን ያረህማኑ

  • @zherayeallhbareyayeallhbar9292
    @zherayeallhbareyayeallhbar9292 6 лет назад

    Allha hayer serahen yabezalh jezake Allha wedem

  • @bintyimamtube7010
    @bintyimamtube7010 6 лет назад

    ጀዛኪላህ አቡኪ አላህ ይቀበለን ያረብ

  • @samiratopia1663
    @samiratopia1663 6 лет назад

    ጂዛካላህ ኸይር ወድምችን አቡበክር ይርካ
    ዱና ወላአሄራ ወድ ወድም እህቶቸ በዶአችሁ
    እንዳትረሱኝ ቁረአን ያግራልሽ እያላችሁ
    አላሁመ ተቀበል ጰይመና ኩሉ ሙስሊምን

  • @AAa-qp6bc
    @AAa-qp6bc 6 лет назад

    ጀዛክላህ ኸይር አቡኪ

  • @sofyasofya957
    @sofyasofya957 6 лет назад

    ጀዛኩሙላህ ህይር

  • @foz1980
    @foz1980 6 лет назад

    Jezakellah heyiren

  • @oneloveoneheart9807
    @oneloveoneheart9807 6 лет назад

    ጀዛከላህ ወንድም

  • @mashaallhai5944
    @mashaallhai5944 6 лет назад

    ጀዛክላህ ክይር

  • @neimabintislam4273
    @neimabintislam4273 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በስማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @user-mn4tt5be1y
    @user-mn4tt5be1y 6 лет назад

    jezakalh.lyre.esitazi

  • @user-vm3vq4ey4n
    @user-vm3vq4ey4n 6 лет назад

    كتر الله خيرك اخي

  • @hayattbalo9960
    @hayattbalo9960 6 лет назад

    ጀዛህ ኸይር

  • @mariamn4544
    @mariamn4544 6 лет назад

    Subhanallah አላህ ከምጠቅሙት የደርግን

  • @kh9087
    @kh9087 6 лет назад

    Yaa allah yaa rabbii Jzk

  • @user-wq5uk1ty1t
    @user-wq5uk1ty1t 6 лет назад

    ጀዛከላህ.ወንድም አቡበክር.አላህየጀአልናሚንሁም

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 лет назад

    Allah yekblen yarbe jzki allah hryer abukiy

    • @lulahusen2836
      @lulahusen2836 6 лет назад

      ጀዛክላ አላህ ያግራልን .

  • @tube-jx2md
    @tube-jx2md 6 лет назад

    ጀዛከላ

  • @fatmayothofia5299
    @fatmayothofia5299 6 лет назад +1

    እኛ ምነም አልትጥቅምነም ውላሂ ይምግብ አይነት ይልብስ አይነት ረመዳን ይፋሺን ውር አርግንዋል አላህ ልቦና ይስጥነ

  • @Rumithya-jq7ud
    @Rumithya-jq7ud 6 лет назад

    ጀዛኩሙ አሏህ ኸይረን

  • @Tube-eo1sc
    @Tube-eo1sc 5 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685
    @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 лет назад

    አላህ ያግራልን ጀዛክ አላህ ወንድሜ አቡክዬ

  • @ikramahmad1439
    @ikramahmad1439 6 лет назад

    ላሀውለ ወላቁወተኢላቢላህ
    ወላሂ ልክ ብለሀል አላህይዘንልን እኔ20 ቀኑ በጣም ፈጥኑብኛል በቀረቹ 10ቀን ተጠቃሚያርገን

  • @shetuislam9926
    @shetuislam9926 6 лет назад

    ጀዛክ አሏህይረ ወንም አቡኪ በሰማነዉ ምንጠቀምት ያረገን

  • @qweweqwhtghg798
    @qweweqwhtghg798 6 лет назад

    ጀዛክላህ ኸይር አቡኪ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-lt8ld9lm9w
    @user-lt8ld9lm9w 6 лет назад

    ጀዛካ አላሁ ከይርን ወንድም አቡኪ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 6 лет назад +1

    ጃዛካለህ አቡክ

  • @mekiyarose9944
    @mekiyarose9944 6 лет назад

    ጀዛካላህ. ኸዮረ

  • @user-ib2hs4vj5w
    @user-ib2hs4vj5w 6 лет назад

    Jezakum allah keyeran

  • @semirasemira8296
    @semirasemira8296 6 лет назад

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይረ ወንድም አቡክ

  • @kunjimoovlimmoo2834
    @kunjimoovlimmoo2834 6 лет назад

    ጀዛከላ ከይርን

  • @shamisiyabintnuri5442
    @shamisiyabintnuri5442 6 лет назад

    Yaa alhaa xomowi kamixaqamuti adirigani yaa rahamank jzk alhaa kayr

  • @heydubai5149
    @heydubai5149 6 лет назад

    ጀዛ ካላህ ይር አላህ ያቆይህ

  • @seadaomerseadaomer2204
    @seadaomerseadaomer2204 6 лет назад

    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @ayshayimam2519
    @ayshayimam2519 6 лет назад

    ጀዛከላህኸይረን
    ጶማችንንምአላህይቀበለን

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g 6 лет назад

    ابوكي جزاك الله خير جزا

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 лет назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን አቡኪ

  • @fatmayothofia5299
    @fatmayothofia5299 6 лет назад

    ጅዛፕኩሙላ ክይርን አብኪ

  • @user-no9gp5vz1m
    @user-no9gp5vz1m 6 лет назад

    አህለን ወሳህለን አቡኪ ጀዛክ አላህ ከይረን ያረብ ካዘነላቸው ያድረገን

  • @kkmkokkkmkok6399
    @kkmkokkkmkok6399 6 лет назад

    ጃዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p 6 лет назад

    جزكم الله خير

  • @user-vf3fb2qu9u
    @user-vf3fb2qu9u 6 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ አቡኬ

  • @fatumahassen3412
    @fatumahassen3412 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኽይርንወድም አቡኪ

  • @webetabdulkaseem2900
    @webetabdulkaseem2900 6 лет назад

    جزاك الله خيرا

    • @fatoumamhammed439
      @fatoumamhammed439 6 лет назад

      ጀዛከአላህ ኽይርፁመዉከተጠሙትአላህ ያደርገን

  • @omumohamd1709
    @omumohamd1709 6 лет назад

    ابوكي جزاك الله خير بارك الله فيك 💔💔💔💔

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s 6 лет назад

    ጅዛኪአላህ አቡኪ

  • @mariamj2220
    @mariamj2220 6 лет назад

    جزاك م الله خيرن

    • @nurzaman1918
      @nurzaman1918 6 лет назад

      Mariam J ጀዛህአክ አላህ ኸይረ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያረገን

  • @zekiyanursfa5165
    @zekiyanursfa5165 6 лет назад

    و جزاك الله اخسن نخنو نخبك

  • @Sati-yz4gs
    @Sati-yz4gs 6 лет назад

    Abu.eeeeeeeeee

  • @aemrulahbntbabaamri2053
    @aemrulahbntbabaamri2053 6 лет назад

    Shkuren

  • @fhhf1410
    @fhhf1410 6 лет назад

    እኔአልአይን ነዉ ያለሁት እንደት መፅሀፍ ማግኘት እችላለሁ አቡኪ ወንድሜ

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p 6 лет назад

    الحم صل وسلم عل نبين محمدن صل الله عليه وسلم

  • @baida7479
    @baida7479 6 лет назад

    ዉዶቸ የኢቲዮ ነት ተዘጋ እደ

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 лет назад

      Zooዘይባ Baida አልተዘጋም

    • @baida7479
      @baida7479 6 лет назад

      zuzu I miss you mama and rima ማር አይሰራም ታይዘጋ አይቀርም ሞክሩ

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 лет назад

      Zooዘይባ Baida ወላሁ አለም ማር አዲስ አበባ ዛሬ ደውዬ ይሰራል ዋትሳፕም አውርተውኛል ምን አልባት ክፈላገር ከሆን እንጃ ማር

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p 6 лет назад

      Zooዘይባ Baida ክፍል አገር ነው አሉ የተዘጋው

    • @khamisawad1507
      @khamisawad1507 6 лет назад

      Zooዘይባ Baida ውይ ውዴ ተዘግቶ ይሆናል ክፍለሀገር አይሰራም