ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! | የዛሬው ይለያል| ለላጤዎች ብቻ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 739

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 года назад +138

    ላጤዎች የት ናችሁ እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ አሏህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ጥሩዉን ባል ይወፍቀን ያረብ

  • @Az-kx7jn
    @Az-kx7jn 2 года назад +118

    ያረብ ጥሩ ሴት አድርገከኝ ጥሩ ባል ወፍቀኝ ያረህማን ☝️

    • @zebibasaeedo8126
      @zebibasaeedo8126 2 года назад +1

      አሚን ያረብ

    • @sffh8348
      @sffh8348 2 года назад +1

      ጡሩ ባልናኚ

    • @tube9777
      @tube9777 2 года назад

      አሚንን

    • @madeenamadeena7882
      @madeenamadeena7882 2 года назад

      አሚን

    • @asiamuhammad6273
      @asiamuhammad6273 2 года назад

      @@madeenamadeena7882 የለወቅናዉሥ ኡሰታዠ ያችማ ታቃለች ከይሩ የማታቀዉን አግብተህ ማሰተማር አጅር አለዉ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +66

    እኔ ትዳር ስይዝ የማላደርጋቸው ነገሮች
    1 ኛ ባሌ የማይወደውን ነገር ማድረግ አልፈልግም
    2 ኛ በተጣላን ግዜ ሶስተኛ አካል በመካከላችን አላስገባም ወለው ቤተሰቤ ቢሆን እኳን ተጣልተን አስታርቁኝ ብዬ የቤቴንገመና ውጪ ላይ አው ጥቼ አላሰጣም
    3 ኛ ባሌ ከፈለገኝ ፍላጎቱን ማሟላት እየቻልኩኝ እቢ አልለውም
    4 ኛ ያላገባች ላጤ ሴት ጓደኛ ብዬ አልዝም
    5ኛ ነገር ከዛም ከዚህም እያልኩኝ እያመጣሁ አልነግረውም
    በተቻለኝ መጠን ቁጥብ ሴት መሆን ነው የምፈልገው

    • @alhamdulilaa
      @alhamdulilaa 2 года назад

      Masha alla tabark alla

    • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
      @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 года назад

      ማሻአላህ ፡እኔምሳድይ፡፡እደዚክነዉ፡የማደርገዉ

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 2 года назад

      @@TobiTube9 አለኝ እቱዬ የምወደው ውድ የሆነ በልቤውስጥ ከዛም በላይ የማፈቅረው ነው ለሱ ነው የፃፍኩት ወንድ ሁሉ ከሱወጪ ያለም አይመስለኝ

    • @nifitanifita7758
      @nifitanifita7758 2 года назад +3

      السلم اليكم ورحمته لله وبركاته እዴነሽ እህቴ በአፊበቻ አይሁን በታግባር የሰይሽ እደዝ ስትይ በጣም ልብይነካል ግን እኔ በዝ ዘመን እዳዝ የምታስብ ሴትአለች ብዬ አልጋመትኩም የምጋርምነወ الهم احسن إليك بلكير يأكتن الهم وفقن مسلج امن يرب

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 2 года назад

      @@nifitanifita7758 ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢሻ አላህ በተግባር ግድ ነዉ መስራት ኢሻ አላህ እተገብረዋለሁ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    እኔ ልመርቅ እናተ አሚን በሉ
    ያረብ ጫት አቀቢይኝ የሚል ሳይሆን❌
    ቁራአን አቀቢዬኝ የሚለው✅
    ነይ አብረን እንቃም የሚል ሳይሆን❌
    ነይ አብረን እንቅራ የሚለው✅
    የትኛው ነሽዳ ልጋብዝሽ የሚል ሳይሆን❌
    የትኛው የቁራአን አያ ልቅራልሽ የሚለው✅
    አሏህ የሁላችንም ይወፍቀን
    የትዳራችን አጋር የልጆቻችን አባት የሆነው ወደ አሏህ የሚያስታውሰን አሏህ ይወፍቀን ላላገባን እኛ
    ላገባቹ አሏህ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ የኡማው የሚጠቅሙ ሷልህ የሆኑ ልጆች አሏህ ይወፍቃቹamin🤲🤲

  • @Sነኝስደተኛዋ-v1q
    @Sነኝስደተኛዋ-v1q 2 года назад +18

    እዉነት ነዉ ወላህ በተለይ ልጅ የማይፈልግ ወንድ እኔ አሁን የገባሁት ፈተና ልጅ አይፈልግም የልጅ ወሬ ከተነሳ ወሬም አይፈልግ ያረቢ አንተ የተሻለዉን ምረጥልኝ በስደት ቅጥል አልኩ 😭

    • @ሀይክዘኢትዮጵያ
      @ሀይክዘኢትዮጵያ 2 года назад +1

      የአላህ አብሽሪ ውዴ የልጅን ኒእማ አላወቀውም አሏህ ልቡን ያርጥብልሽ ውዴ ግን ሶብር አድርጊ

    • @ቢንትአብዱነኝ
      @ቢንትአብዱነኝ 2 года назад +1

      ያአላህ ዱአ አድርጊ አብሽሪ

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +3

      እና ልጅ መውለድ ካልፈለገ ትዳር ምን ያደርገታል አብሮ ለማደር ብቻ ወይስ እንደው መድሀኒት ዋጭና ነይ ተኝ ከሚል ባል አላህ ይጠብቃችሁ ግርም ይሉኛል አንዳንድ ሠወች ብቻ አላህ ያስተካክልልሽ

    • @cggh6051
      @cggh6051 2 года назад +1

      ዉደ ልጅ የማይወድ ወንድ መቸም አይሆንልሽ በሰዓቱ አላሂ ይገላግሊሽ አሷታፍረላ ምነዉ ፈረደበት አላሂ ያሳለት ልጅ ማለትኮ ያዱንያፀገረዳናቸዉ ብስምላ

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 2 года назад +1

      እና ሆዶን ልትሙይልት ነው ያግባሽ ልጅ ካልፍልግ ትክርብት በዬዉ ሆ ጉድኮ ነው

  • @whdhfds3116
    @whdhfds3116 2 года назад +7

    ወላሂ በሂወቴ አንድም ቀን ለፍታም ባል ተመኝቸ አላውቅም ሁሌም በድኑ ጎበዝና ጠካራ ነው ምርጫየ ካልሆነ ይቅርብኝ እያልኩ ጊዜየን ገፋሁት የምፈልገውን አይነት ሰው ግን ማገኘት አልቻልኩም የኔ ምኞት እሱ ድነኛ ሁኖ እኔንም እንዳስተምረኝ ነበር አንዴም ቀን ገዘብ መስፈረቴ ሁኖ አያቅም ጊዜው እየሄዴ ሲመጣ ግን ይጨቀኛል አላህ የምፈልገውን አይነት ሰው እስኪሰጠኝ እታገስ አለሁ

    • @sffh8348
      @sffh8348 2 года назад

      ኢኔ ላግባሽ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 месяцев назад

      አለህ፡ዪውፊቂሺ፡አቢሺ

  • @fudr.5623
    @fudr.5623 2 года назад +4

    ኡሰታዝ ሴቱ አይደለም ሀብታም የሚፈልገው ወንዱ ነው ሱብሀን አላህ ምን አለሸ የሚለው ሀቃቂ የኔ ጀግና ሱመያወች ዲን ያለወን ነው የሚመኘቱ

    • @jsjsjjejeje8807
      @jsjsjjejeje8807 2 года назад

      ይመችሽ

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад

      በትክክልወደገዘብየለለንስቁመንመቅረታችነውእኔማገደልይግባጅአድትብረአላቀምሰውም።ችሎየሚሳድረኝከሆነጥሩአለበለዛባይገባስ።የሀገራችንወዶችለትዳረአይሆኑም

  • @legabotube6548
    @legabotube6548 2 года назад +37

    እረ ባሁኑ ስአት ወዶቹ ናቸው ሀብታም ሴት እየፈለጉ ያሉት እጅ ሴቴቹ አይደሉም ኡዝታዝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      እእእ ተሳስተሻል

    • @zebibasaeedo8126
      @zebibasaeedo8126 2 года назад +1

      በትክክል

    • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
      @አላህከሪም-ሠ2ጸ 2 года назад +2

      @@Nejat197 ትክልናትወንዶች ናቸዉ ምንአላትእያሉየምመጡት

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 года назад

      @@Nejat197 ምንም አተሳሳተችም ጓደኛየ ብር ያለ ጨቀጨቃት

    • @naelaal_hallaq3235
      @naelaal_hallaq3235 2 года назад +1

      ትክክል ብር አላት ወይ እየተባለ ዉጪ ሂዳ የመጣች ናት ወይ እየተባ ነዉ

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 года назад +12

    አይ ኡስታዝ እንደ ስኳር ተቀምሶ አይገባ ነገር
    ላዩ ዲነኛ መስሎ ውስጡ በዜሮ የተጣፋ እየሆነ ተቸገርን ኮ።አሏህ ይጠብቀን!!!

  • @zubaidam9218
    @zubaidam9218 2 года назад +31

    የለጋበቹ እህቶቼ ዱአነ ኢስትክፋር አቡዙ አለህ ይወፍቀቹ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 года назад +5

    _ያሠላም ደጋግሞ ቢደመጥ የማይሰለች ጣፋጭ ምክር አላህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ የዛሬው ምክር የኔን ሀሳብ ቀይሮታል 100%_

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 2 года назад +12

    አቡ አብደረህማን. በጣም በባል ተበድለን ተገፍተን ለተፈታን ሴቶች ምክር ነገር ስጠን ሁሉም ወዶች እደመጀመሪያ እየመሰለን ከትዳር ርቀናል እኔማ ሀሳቡን ሲነሱብኝ እቆጣለሁ

  • @fathmafath5692
    @fathmafath5692 5 месяцев назад +2

    እስኪ ዛሪ ኮሜት ልስጥ የልቤን ላውራ እህቶቼ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ
    ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +18

    ክክክክክ አላህ ይጠብቅህ በፈገግታ ጀምሬው በፈገግታ ጨረስኩት

  • @HhbFff-dv7mz
    @HhbFff-dv7mz 5 месяцев назад +2

    ጀዛኩሙላህ ኡሥታዝየ አፍያ ና እዲሜዉን አላህ ይወፍቅህ ❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝያውምከቦረና

    ለምሣሌ ቁርአን እየቀራች ገናከሆነች እሡ ጠካራ ከሆነ እሡዴሞ ያጠናክራታል ሀታ ጃሂልምንምእማታቅ ያልተማረችብትሆን እሡ ያስተምራታል የሣውቃታል ነገርግን እኛሴቶች በቁርአንም በድን ጠከርያልን እሡዴሞ የሞተዜሮ ቢሆን ነገእሷ ቅራ አጥና ስገድስትለው አትጨቅጪቂኝ እሚልስትአለ ልላችሁየምፈልገው እሡ በውቀት መብለጥ የተመረጠነው በጓደኞቸስላየሁነው ሀባይብ🌺🍓

  • @zamzamzamzam6954
    @zamzamzamzam6954 2 года назад +24

    አላሀምዱሊላህ መጎዳቴን አይቶ አላህ የተሻለውን ባል ወፍቆኛል የመጀመሪያ ባሌ እንደዚ ነውማይባል በደል አድርሶብኝ ነበር አልቅሼ ለአላህ ነው ሁሉን ነገር የሰጠውት በደሌን ቆጥሮልኝ ጥሩ ባል ሰቶኛል እህቶቼ እንደኔ በደል ደርሶባቹ ይሆናል ተስፋ አድቁረጡ አላህን ለምኑ ዱሀ አርጉ አላህ የተሻለውን ይሰጣቹሀል አብሺሩ

    • @zamzameshetu1948
      @zamzameshetu1948 2 года назад +1

      አሚን ያረብ የተሰበረውን ልባችንን ጀባሩ ይጠግንልን !! የወንድ ስሙ ሲነሳ በልቅሶ ጀምሬ በለቅሶ እጨርሰዋለሁ ።ስለ ትዳር ሲነሳ የልቤ ስብራት ይጨምራል አላህ ይጠግነኝ

    • @zamzamzamzam6954
      @zamzamzamzam6954 2 года назад

      @@zamzameshetu1948 አብሺሪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አላህ ክሶኛል ከለመንኩት በላይ ነው የሰጠኝ አላሀምዱሊላህ ዱሀ አርጊ አብሺሪ

    • @zamzamzamzam6954
      @zamzamzamzam6954 2 года назад

      @@zamzameshetu1948 በውስጥ አናግሪኝ .ቁጥሬን ልላክልሺ

    • @zamzameshetu1948
      @zamzameshetu1948 2 года назад +1

      @@zamzamzamzam6954 እሽ ሁቢ አሁኑ ስጭኚ አጥፊው ልጠብቅሽ

    • @zamzamzamzam6954
      @zamzamzamzam6954 2 года назад

      @@zamzameshetu1948 ልኬልሻለው ሀቢብቲ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 года назад

    ወስን!
    ወይ ወስነህ ትቀየራለህ፤ ወይ ቆመህ ትቀራለህ እስከመቼ ትፈራለህ? እስከመቼ ታመነታለህ? እስከመቼ በሌሎች ሰዎች ለውጥ ትቀናለህ? የፍርሀትና ራስን የመጠራጠር ዘመን ማብቃት አለበት! መቼም ደግመህ የማታገኘው አንድ ህይወት ነው ያለህ!
    ለመኖር የቀረህ ጊዜ በጣም አጭር ቢሆን ምን ታደርግ ነበር? ምን ትወስን ነበር? ምን ትጀምር ወይ ምን ታቆም ነበር? ይሄንን አስብና ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ቁረጥ! ወደ ተግባር ግባ! እኔ አንተን ብሆን ይሄን ነው ማደርገ

  • @FhFh-m9r
    @FhFh-m9r 29 дней назад

    አላህ ጥሩ ባል ይወፍቀን እኔ መችም በምወደዉ ስለተጓዳሁ ጥሩም ያለ መስሎ አይታየኝም ብቻ ዱአ አርጉልኝ

  • @ሱሱገነቴዋ
    @ሱሱገነቴዋ 2 года назад +1

    ጀዛክላሁ ከይር ውስታዜ ጡሩ ትምርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ወላሂ እኔ በተዴጋጋሚ ባል ይመጣልኛል ግን እኔ እዴፈልጋቸው አይዴሉም እመልሳለሁ ይመጣል እመልሳለሁ መቸም ትዳር አይቀርም አሁን ያለሁት ስዴት ነው ግን በቅርብ ሀገር እገባለሁ አላህ ጡሩ ባል እድሰጠኝ ዱአ አርግልኝ ውስታዜ በአላህ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 2 года назад +9

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር አላህ ስልህ ትዳር ይስጣን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +7

    አህሌን ኡስታዙና እረ ወዳ ወንዶቹ አውሬ በሆኑበት ዘመን ላጤነት ምቹ ነው እኔስ ኡስታዝ እንደ ትዳይ ያስፈራኝ ነገር የለም ሞክሬውም አላውቅ ግን በምሰማው ነገር ሁሉ አስጠላኝ! አላህ እኔንም እናንተንም ከመጥፎ ይጠብቀን ሽኩረን ኡስታዝ ለምክርህ!!

    • @asssss9051
      @asssss9051 2 года назад +1

      አይተሽ ግቢ ኦክቴ እኔ 4አመት አጀቴ ይበግናል ወይ አይፈታኝ ከበደ ነዉ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      እኒም

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +2

      @@asssss9051
      አላህ ይርዳሽ እኔማ ዳር ላይ ቆሜ እያየሁ ነው ፈራሁት

    • @ايمانسعيد-ف7ز
      @ايمانسعيد-ف7ز 2 года назад +1

      @@asssss9051 ያሳላም የብስ ታስፍራሪታለሽ እንዴ

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад

      @@ايمانسعيد-ف7ز
      ክክክ

  • @hawuletseid6228
    @hawuletseid6228 2 года назад +9

    ያረብ ላላገባነው ጥሩውን ይወፍቀን ያረብ
    አጦይባቱ ሊጦይባት
    ጥሩ ለጥሩው መሰፈርቱ ነው
    አላህ ይወፈቀን ያረብ

  • @tube8677
    @tube8677 2 года назад +1

    ያረብ እኛንም ሳሊህ አድርገህ ሷሊህ የሆነውን ወፍቀን ስደት አድክሞናል አንተ በፈቀድከው ሰአት ሁሉንም አስተካክልልን

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 5 месяцев назад +1

    ወላሂ በትክክል ገልፀሀዋል ኡሥታዝ የጫቱን ጉዳይ ሴቶች ድን ካለው ለአራትም ቢሆን ይሻላል እዳትሸወዱ

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 года назад

    የልቤንነው ያወራከው ኡስታዝ ያረብ አላህ ሷሊሁን የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱናተከታይ የሆነውን አላህ ይወፍቀን

  • @hikobaba5264
    @hikobaba5264 2 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ የት ተደብቀኸኝ ነበር ሀቂቃ አፍሪካ ቲቪ ላይ በጣም ነበር ምከታተልህ ለካ እዚው በስልኬ አለህ
    ዩቱብ ያለህ አይመስለኝም ነበር አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ
    እና ምክርህ በጣም ደስ ይላል fbላይ ስንመክራቸው ያላገባ አይምከረን እያሉ ተቸገርን
    አላህ ጥሩዎች ያድርገን ከጥሩዎችም ያገናኘን
    አንተንም አላህ ይጠብቅህ👑👑💜

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    ዛሬ ቀኑ የኛ የላጤዎች ነው እልልልልልል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +10

    አልሀምዱሊሏህ እኔ ኒካህ ካ አሰርኩ ሳምት ሆነኘ
    አሏህ መጨረሻውን ያሳምርልኘ
    ጫቱን የበላ ከሚቃጥል ባል ዳኒን ያለውን ለ2ት ማግባት ይሻላል

  • @abdurazakahmed9398
    @abdurazakahmed9398 2 года назад

    አረ ኡስተስ ጀዘ ኸአለ ኻይር ዎለሂ በሰቅም ፈገጊተ አለሂ ደሞ ተጠቀም አድርገን🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 2 года назад +1

    ኢሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን እናመሰግናለን ሰለምክሮችህ ቀጥልበት ሺኩረን🙏❤❤

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 6 месяцев назад

    ሱበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር
    አላህትዳርንያመረየሠመረአድረግልኚ
    ያረብ🤲🤲

  • @layelalayelayoutube1960
    @layelalayelayoutube1960 2 года назад +2

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታ አላህ ይጨምርልህ

  • @Seada-b2d
    @Seada-b2d 2 месяца назад

    ኡሥታዝ ሽኩርን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt 6 месяцев назад

    እኔ ወላሂ በጣም ደስ ብሉኚ ነው የምሰማዉ ደስ ይሜል ትምህርት ነው እናም አላህ ይወፍቀን እሻአላህ በዱአ ሁሉም ይስተካከላል ለኔም አርጉልኚ

  • @aumanabia3581
    @aumanabia3581 2 года назад +7

    በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ጨረስኩት እናመሰግናለን የአብዱረህማ አባት እኔ እምለው በሂፍዝ የምትቀሩ እህቶች እደት እየገባችሁ ነው

    • @ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
      @ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ 2 года назад +4

      ቁራአንገርነው እህቴ ዱአአርጊ ብቻ

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 6 месяцев назад

      ​@@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ርር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 6 месяцев назад

      ​@@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ😮😢😊

  • @ghtr45
    @ghtr45 Год назад +1

    ماشاءالله تبارك الرحمن جزاك الله خير

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +1

    صلى الله عليه وسلم وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الدنيا والاخره

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 2 года назад +1

    ውሥታዝ ጄዛከላህ ሄይር ምክሮችህ ዴሥ ይላሉ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ምክሩ ይጠቅማል እርሜህን አላህ እረጅም ያርግልህ

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኔ እስካሁን ሀብት ያለው ብየ ዱአ አድርጌ አላቅም ግን
    በድን ጉዳይግን ዱአ አደርጋለሁ ግን በጣእጓጓለሁ ምንእደሚሻነኝ አላቅም
    አላህ የተመኘሁትን አላህ ይወፉሸኝ

  • @rabiaa1169
    @rabiaa1169 2 года назад +2

    ጀዛከአላህ ከይር✅ ሃቅ✅ አላህ ጥሩ በል ወፊቂኝ የራብ☝😭

  • @ghtr45
    @ghtr45 Год назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير

  • @ዜድወለዮዋየደሴዋ
    @ዜድወለዮዋየደሴዋ 2 года назад +6

    ማሻ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ዛሬ እያዳመጥኩ ነበር ምክሮችህ እኮ አቤት እንደት ደስ እደሚሉ ፍች በዝቷል እሱን በተመለከተ ጥሩ ምክር እንፈልጋለን!!

  • @Saeda263
    @Saeda263 2 года назад

    ኡስታዝየ አቤት ምክር ማሽ አላህ ላጤወች ምክር ስሙ አላህ ኸይረኛውን ያወፍቃችሁ እኔካን አላሀምዱሊላ አላህ ወፍቆኛል

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 2 года назад

    ጥሩ ምክር ነው ኡስታዝ ጀዛከ አላሁ ኸይርን

  • @TeslimZeyinu
    @TeslimZeyinu 3 месяца назад +1

    ኢንሻ አላህ ( አላህ ይወፍቀን)

  • @አልሀምዱሊላህ-ከ1አ
    @አልሀምዱሊላህ-ከ1አ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ እዳተ ያለ አሥተሣሠብ ያለዉን ወዲ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @channei338
    @channei338 2 года назад +19

    ወላሂ በጣም እወደዉ ነበር ግን አህባሽ ሆኑ ጫት ሀራም አደለም መዉሊድ ሀራም አይደለም እያለ አልፈልግም ወላሂ ለገመታየ ብየ ብር በልቶ ፈታኝ ግን ወላሂ ሸህ ነዉ ይሉታል ግን ወላሂ ሲመከር እኳ አይሰማም መጨረሻ ምርጫሽን ምረጭ አለዛ ወደኔ ሀይማኖት ነይ አለኝ ምክኒያቱም አላህ ኩሉመካን መዉጁዲ ይለኛል እኔ እማቀዉ አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑነዉ እና አሊም የቀራ እያላችሁ እዳትገቡ አደራ እኔስ ተላቀኩ ዱአ አርጉልኝ ለአላህ ብሎ አድነገር የተዉ አላህ የተሻለ ይሰጠዋል ይባላል እና ለኔም እድሰጠኝ

    • @مريمبنتمكته
      @مريمبنتمكته 2 года назад +1

      አብሽሪ ሀቢበቲ አላህ የተላለውን ይስጥሽ ያረብ

    • @HanHanu-v7n
      @HanHanu-v7n Месяц назад

      Allah yeteshalwen yestesh

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 года назад

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ የልቤን ነው የተናገርከው ሽኩረን👍👍👍👍👍

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 8 месяцев назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ
    ኡሰታዝ ጀዘ ከአለህ ከይር ብዙ ጊዜ አግኝቼ አልከተተለም ፖሮግረምህን ግን አገጠም እረሱ ወደታ ቸይነል ስገበ ታደስቼ የምዎጠዉ መልክት ሁሉ ይማቸኛል በጠም ከፈግታይም ገር ማለት ነዉ ወለሂ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @zvnjcufuzfjjffiif4985
    @zvnjcufuzfjjffiif4985 2 года назад +1

    ግን ያንተ ሚሥት ሥንት አመት ደአብታደርግ ነዉ
    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ኢማን ያለዉን ይወፍቀን

  • @zinetali5963
    @zinetali5963 2 года назад +6

    ወልደዉ የተለያዩ ሰዎች አድስ ህይወት ለመጀመር ስራልን

  • @ዚነትይቱብ-ከ1ቘ
    @ዚነትይቱብ-ከ1ቘ 2 года назад

    ትክክል ነህ ኡስታዙና ጀዛከላህኸይር

  • @አኢሻንኝየባቲዋ
    @አኢሻንኝየባቲዋ 2 года назад

    ጀዛከላህከይር ኡስታዝ አሏህይጠብቅህ ባጠምነውየሚጠቅመው👍👍👍👍👍👍👍

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ለምክርህ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ ነገርግን እንኳን ባሌ እድህ አድርጓኝ ብየ ላወራ ባለማወቅ ስለበደልኩት በፀፀት ልሞትነዉ ይህን ማለት የፈለኩት ሁሉም የፈታ ስለባሉ ወይም ስለሚስቱ መጥፎ ያወራል ማለት እንዳልሆነ እድንርዳ ስለፈለኩነዉ

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 4 месяца назад

    ግን ምክር ለኪን ጡሩነዉ አላህ እኛንም ጡሩ ሴቶች አላህ ያረገን ትዳረችንን አላህ ያሳምርልን

  • @AaZz-j4v
    @AaZz-j4v 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ኡሥታዝ ጀዛ ከላህ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +11

    🌷 ውብ 🌹 የሆነች 🌹 ሴት 🌹
    ሴት ልጂ መሰተሯ በጨመረ ቁጥር እፍረቷ ይጨምራል!!
    ዓይነ አፋርነቷ በጨመረ ቁጥር ኢማኗ ይጨምራል
    የዚህን ጊዜ በጣም ያማርች የተዋበች እንቁ ሴት ትሆናለች !!
    ሴት ልጂ ስትረነቷ ወይንም ዓይነ አፋርነቷ በቀነሰ ቁጥር ኢማኗም ይቀንሳል የዚህን ጊዜ በጣም ዋጋዋ ዝቅ ያለች ርካሽ እቃ ትሆናለች!!
    ያ ኦኽታየ ከምርጧ እና ውብ ከሆነቸዋ ሴት ለመሆን ስትርነትን አብዥ!!

    • @amina5368
      @amina5368 2 года назад

      👍👍👍👍

  • @StiahmedStiahmed
    @StiahmedStiahmed 5 месяцев назад

    ጀዛከላህ ከይረን ዳአ አግዘን

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 2 года назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @FhFh-m9r
    @FhFh-m9r 29 дней назад

    አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ የኔ ዉዲ የኢስላም ወዲሜ

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض 2 года назад +1

    ትክክል ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ሀብታም ከሆነ ሂሳብ ላይ እጅ ፍቅር ላይ አይኖርም ላኪን ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር በግዜ እና በሂደት እመጣል

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله 2 года назад +2

    ኧረ ኡሰታዝ ድናላቸው ብለን ብን መርጣቸው ፃማቸውን አሰረዝመው ሱሬቸውን አሳጥርው ውሰጣቸው ግን ወላሂ ሌላነው እኔሰ ብዙም እውቀት የለለው አብረን እንማማር የሚለውነው የምመረጠው ምክኒቱም ድናለው የተባለው ኮራቱ ብቻ መከራነው ሆ

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 2 года назад +1

    جزك الله خيرእናመሰግናለን

  • @እሙአብደላሕነኝወሎየዋ

    እስቲ አሏሕ ይወፍቀን ያአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ደሞኮ ፈገግታሕ አጅብ ከትምርትሕ ጋር አላሕ ይጠብቅችሁ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад

    አሚንንን ኡስታዝ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад

    ውለሂ በሀስብህ 100 % እስመመለሁ ግን የለም እደዚ ያምያማለ ኡሱን ስንፈልግ ነው ስመጠ ስነበርር
    አለህ ያብጀው ብቻ

  • @sadaethiopian4481
    @sadaethiopian4481 2 года назад

    ጅዛህ አላህ ክይር። ኡስታዝ

  • @nadinahmed8597
    @nadinahmed8597 2 года назад +8

    Wa wr wb እረ የገጠሯ ታሪክስ እደት እደሳኩኝ ክክክ አጂብ ነው 🤭😁😁😁

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 2 года назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርት ምክር ነው እኛ ላጤዎችማ ትረስተናል በምክር ምርጥ ፕሮግራም ነበር

  • @zenabzyba4361
    @zenabzyba4361 2 года назад

    ኡስታዝ አላሕ ይጠብቅሕ ያረብ ትምቶችሕን በፍቅር ነዉ የምከታተለዉ

  • @halimahalima5185
    @halimahalima5185 Год назад

    Walekum salam warahimulahi wabarakatuhu ustaz 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹 W alahi wanat nw

  • @jemilatube2004
    @jemilatube2004 2 года назад

    አላህ ለሁላችንም ሷልህ ባል ይስጠን እያንም ሷልህ አድርገን ያ አላህ

  • @ayshamerzuk8680
    @ayshamerzuk8680 2 года назад +1

    ኡስታዝ ኣላህ ይጠብቅህ 100%ልክ ነህ ።

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад

    ጀዛከ አላህ ከይረን ወድሜ እስኪ ቀጣይ ምክሩ አሪፍ ነው አላህ ሷሊህ ባል ይወፎቀኝ ያረብ ያላህ ላላገቡት በሙሉ ይወፎቃቸዎ

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 года назад

    ጀዛ ከላህ 😂😂😂😂 አሪፍ ምክር ነው አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ለሁላችንም

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 года назад +38

    ዛሬ ዲሉ ለኛነው 😋ያገባሽ ሑሉ ፈቀቅ በይ ከቦታችን ላይ አደኛ ነኚ ሥታልፍ እንዳረጋግጡኚ እያያችሑ እለፍ😎😍

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 2 года назад +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ
    ማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
    ትዛዝህን ሠሚ የምትል መርሀባ
    ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እዳይባባ
    ማግባትህ ቃልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
    ሠለፍይ የሆነች የተዉሂድ አበባ
    ግሩም ጸባይ ያላት ምስጉን ደርባባ
    ለብሳ የደመቀች የኒቃብ ካባ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር በተለይ የገጠሩ ታሪክ በጣም ፈገግ ነዉ ያረገኝ 😂😂😂😂

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 года назад

    ጀዛክ አሏሑ ኸይርን ያኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ይዘውጅን እጠይባት እጠይቢን

  • @ዜድነኝየማሚቀበጥ
    @ዜድነኝየማሚቀበጥ 2 года назад

    ማሽአላህ ትክክልነው የተናገርከው ጄዛካላህኽይር

  • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል

    ዊሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    እረ ኡስታዝ ሁሉም አንድ አይደለም ለምሳሌ እኔ አገብቸ የፈታሁ ነኝ ግን የበደለኝ አንድ ወንድ እንጂ ሁሉም አይደለም ለምን ሁሉም ወንድ አንድ ነው ማለት ይከብዳል አልሀምዱሊላሂ ሁለተኛ አገብቻለሁ በጣም ጡሩ ወንድ ነው በዛኛው መካሻ አላህ ሰቶኛል አልሀምዱሊላሂ
    አገብተው የፈቱት እንዳያጥረገርጉህ በተረፍ ማሻአላህ አላህ አንትም በተናገረከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን 👍👍👍👍👍

    • @mmse6269
      @mmse6269 2 года назад +1

      🌹🤲🤲😘😘

  • @SomA-mc9zs
    @SomA-mc9zs 4 месяца назад

    Betam temechechign balebetk enem zibeza zmtegna hogne kesewga megbabat bechirash alchalkum enebcha eskimeslegn dres yhe Tebay yalebign lemkrk gen enamesegnalen

  • @Al-gi1sw
    @Al-gi1sw 2 года назад

    ዉስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ምክርህ በጣም ነዉ የሚጠመዉ

  • @petepete1435
    @petepete1435 2 года назад

    Xafacii mikerenawu uzutazii shukuren jzk lahulachinim malekam tidare yiwofeqen

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад +1

    ትክክል ኡስታዝና

  • @tube3808
    @tube3808 2 года назад +43

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️

    • @hadiyashukur6249
      @hadiyashukur6249 2 года назад

      اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤

    • @SaSa-qq2zc
      @SaSa-qq2zc 2 года назад

      እሽ አብሽር

    • @asdg2638
      @asdg2638 2 года назад

      اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين 🌺🌺🌺🌺🥀

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 6 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @RabiyaMohammed-dx5hg
      @RabiyaMohammed-dx5hg 4 месяца назад

      ألهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝያውምከቦረና

    ኑማ ላጤወች እንስማእሲ ፈገግእያልን ክክክ የወደፊትባሌ አላህ ሧሊህያርግህ የርገኝ እና ያገጣጥመንእሲ ጉሉአሚን ለናተም ለኔም 🌺

  • @abdisameddadaal-md3tm
    @abdisameddadaal-md3tm Год назад +1

    Abo ustaz bemin kal liglestih rejim edme yisth

  • @sadeyaKiyar
    @sadeyaKiyar Год назад

    ጀዛከላህ አላህ እድሜህ ያርዝምልን

  • @hnah4891
    @hnah4891 2 года назад

    ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ አሪፍ መረጃ ነዉ

  • @amina5368
    @amina5368 2 года назад +1

    ጀዛከሏህ ኡዝታዝ ፈግግአረከግኝ መልክከለለንሣ እኔ የከጠርልጂነኝ አጂብየከተማሠው

  • @ኡሙሱሀይብ
    @ኡሙሱሀይብ 2 года назад +2

    አላህ ኸይረኘውን ይምረጥልን

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረከላ አሪፍ ምክር ነው

  • @brkd403
    @brkd403 2 года назад +4

    እረ አግብተው የፈቱትን ለማግባትም ይከብዳሉ አግብቶ ከመፍታት አላህ ይጠብቀን

    • @na3emaawel887
      @na3emaawel887 2 года назад +2

      ምክንያት ወዶሚፈታየለም

  • @sabisahilu608
    @sabisahilu608 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ፈገግ ያደርጋል

  • @madinamadina2707
    @madinamadina2707 2 года назад +1

    ጂዛክ አላህ ኸይሪ ውድሜ አለህ በሰማነው ተጠቀም ያረገን አሚንን

  • @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ
    @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ 2 года назад +1

    ትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @brkd403
    @brkd403 2 года назад +1

    አህለን ወሳህለን ጣፍጭ አንደበትህ ይናፍቃል ጀዛከላህ ኽይር ዱንያ ያለ ትዳር ባዶ ናት
    ስነ ምግባሯ መልካም የሆነች ሚስት ያለው ግማሽ ድኑ ተሟልቷል ብለው የለ