Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአላህ ደሥ የሚል ፕሮግራ ነው መሃመድ ፈረጅ አንተ ያልከው ነገር እኔጋ የነበረ ነገር ነው እኔ ያገባሁት በ19 አመቴ ነው ባለቤቴ ደሞ 17 አመቷ ነበር እነ ለቤተሰቦቼ ለጋባነው ሽምግልና ይዱልኝ ብዬ ሥነግራቸው የሳቁት ሳቅ እሥካሁን አረሳውም እንደምንም አሳምኛቸው ሄዱልኝና ሲጠይቁ ብዙ ሴቶች ያሉበት ቤት ሥለነበረ ልጃቹ ለልጃቹችን ብለው ሲጠይቁ የትኛዋን ብሎ ሲጠይቋቸው የከሊትን ሲሏቸው አረ እሷማ ገና ልጅናት ሲሏቸው አረ የምን ልጅና በሁኑ ሥአት እንደዚ ቤተሰብ አክብሮ በሃላል ዳሩን ለሚሉን ልጆች መንገዱን ባንዘጋባቸው ይሻላል ብለው አሳምኗቸው ለሌላ ጊዜ ሲቀጥሯቸው ወንድሜ እሥኪ አሥተዋውቀኝ ብሎኝ አሥተዋወኩትና ለማዘር ፎቶ አንሥቷት ሥለነበር ሄዶ አሳያትና አንተ ቆይ አሁን በደንብ አምነህበት ነው እሷም ገና ልጅናት አንተም ገና ልጅነ ከዛ ልጅ ይመጣል ምን ልቶኑ ነው ያለችኝ ነገር ይገርማል የዛኔ ምንም ልጅ ብኖንም አሁንግን እኩያ የሆነች ልጅ አድርሰን ተጋብተን መኖር ከጀመርን 13 ዓመታችን ነው ልጆቻችንን ይዘን ቤተሰብ ዚያራ ሥኔድ አሁንሥ ልጅ አደለሁም አይደል ሥላቸው አረ እናንተሥ ምትደነቁ ልጆቼ ናቹ ሥትለን ደሥ ነው የሚለን ትክክለኛ ለትዳር የምቶን ሚሥት ካገኘን እንደ ትዳር የሚያሥደሥት ነገር የለም በዚ አጋጣሚ በጣም የምወዳትና ትዳርን ደሥተኛ ሆኜ እንድኖረው ላደረገችን ንግቴን በጣም ነው የምወዳት እናንተም አመሥግኑልኝ ሥላበዛውባቹ አፉወን
ማሻአላህ በጣም ደሰ ሚል ታሪክ አላህ ትዳራችሁን እሰከ ጀነት ያድርግላቹ ልጆቻችሁን ሷሊህ ያድርግላቹ።
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ማሻአላህ
Masha Allha
ማሻአላህ አተምጥሩባልስሉሆንህነው ክስ ብቻ ውጤት አይደለም የሁለት ሽህ ምነው ማሻአሌህይጨምርላችሁፍቅራችሁን
ማሻአላህ ......ልብን የሚሞላ ተጀምሮ ባላለቀ የሚያሰኝ በስስትና በውዴታ የምከታተለው ፕሮግራም ኢንሻአላህ በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ለወንድም እህቶቼ ይህን ፕሮግራም ስጋብዝ በልዩ ስሜት ነው።
በጣም የተዘነጋ የህይወት የጀርባ አጥንትነዉ የመኪና አቋቋም ህግና ስራአት አለዉ እና በጣም ስልጠና ያስፈልጋል
ጀዛአከላህ ኸይር ሚንበሮች በርቱልን ድንቅና ወሳኝ ፕሮግራም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ እድለኞች ነን ባለንብ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ትምህርት ማግኘት ድንቅ ነዉ።
ማሻ አላህ ሁስታዝ አብድልገፈር እንህብክ ሊላሂ ተአላ ሁሌም ትምህርትህ ምክርህ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል በተዝክያ ላይ የምሰጣቸው ትምህርቶችህ ምክሮችህ ብዙ ስንቅ ሆኖናል አውን ደሞ በትዳር ዙራ በጣም እየተማርንበት ነው በርቱልን ሜበሮች ጀዛክአላህ ክይር
ውስጤ ነው እሄ ፕሮግራም አላህ የተግባር ሰው ይበለን❤
ማሻ አላህ ጠቃሚ እና ደሥ የሚል ብሮግራም ነዉ እኛም በሠማንዉ ተጠቃሚ ያድርገን
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ማሜ ማሻአላህ ምርጥ አቀራረብ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትንተና ምርጥ አገላለጽ በየሳምንቱ እየጣፈጠ የመጣ ፕሮግራም በርቱልን እኛም የምንጠቀምበት ያድርገን
ጀዛኩመላህ ከይረን አላህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
ማሻአላህ ጀዛከላሕ ኡስታዝ ለሂወታች ትልቅ ትምህርት ነወ የሰጠለህን
ማሻአሏህ በጣም አሰፈላጊ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ሱብሃነላህ አለህ ከበደል ይጠብቀን
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ትውልዱ መስመሩን እንዲያስተካክል እያደረጋችሁ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ይሄን ፕሮግራም ሳዳምጥ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ግን የኔ ትዳር እደዚህ ያማረ አለመሆኑን ሳስብ ውስጤን ያመኛል
በጉጉት ስጠብቀወ ነበር ለጎጆየ ጀዛኩምላህ ሁላቸሁም
አሰላሙአለይኩም እውነት ነው ደሰ የሚል የሚጣፍጥ አንደበት አላህ ትዳር ይሰጠኝ ዱአዕ አርጉልኝ ወላሂ አቅሙ ዕያለኝ እየቻልኩ በመምረጥ ብቻ ጊዜ ሄደብኝ ብቸኝነትን የመሰለ ክፉ ነገር የለም
ሀቢበቲ እኔም እዳችው ነኝ አላህ ይዘውጀን ዞጅ ሷሊሀ
አብሽሩ በሶላት በዚክር በፆም በርቱ ዱኣ አብዙ እናትና አባት ካላችሁ መልካም ነገር በማድረግ ዱኣ እንድያደርጉላችሁ ሳትፈሩ ጠይቆቸው በመልካም ንግግር አስደስቶቸው ወላሂ የኔን ህይወት ብነግራችሁ ግርም ይላችሆል በትዳር ላይ አሁን አልሀምዱሊላ የጠየኩትን ሁሉ ሰቶኛል ጌታየ አልሀምዱሊላ አሁን ላይ ትዳር ለለቸው እህት ወንድሞች ን እንድሰጣቸው ከፈድሉ ጌታየን አላህን እየለመኩኝ ነው
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ግን ምርጫ አታብዢ
ሁሉንያማናሰውየለምጎዴሎይኖራል የጎደለውንእኛማሟላትነውያለብን
ማሸአላህ ሃሪፍ ትምህርት ጀዛከላህ ሁላችሁም
ወሳኝ ትምህርት... ጀዛከላህ ኸይረን
ጀዛአከላህኸይርሚንበሮችበርቱልንአላህይጠቢቃች
Aslamu AlykumAllah yitbiki ustazi, you said it all!
እኔስ በዚህ ሰአት አንኳን እማገባው እምግባባው አጥቻለሁ ሁሉም ወላዋይ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል ኢንሻአላህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም እጠብቃለሁ በተስፋ💝
አብሺሪ ቁረአን ሀድስ ታሪክ አዳምጭ ከወላወለ ተይው ከፈለገ ወሱኖ ይመጣል
Mnew felagina tefalagi algenagn ale enji...😮
አሏህ ጥሩ የትዳር አጋሪ ይወፈቅሽ
አብሺር እህቴ እኔም እንደዛነኝ ግን አላህ መልካም ነገር ይስጠናል ዋናው ትግስነው
@@ruqiyaabdllah1446 አሚን ያረብ😊
ተወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ
ጀዛከላህ ኸይረን አስተማሪ ፕሮግራም ነው
ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር 🤲🤲🤲🤲🤲
ከልጆች አሰተዳደግ እስከ ጋብቻ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይስጣችሁ ሜንብሮች ኡስታዛችንም ፌቨሬቶቼ ናችሁ ለምን ? ቁምነግር ይዛችሁ ስለምትመጡት❤
አስላማሊኩም መበሮች ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ በትዳር ላይ የምታረጉት ፕሮግራም በጣም ጠቃሜ ነው ምነው እኔ ውጣት እያለሁ እሂ ፕሮግራም ቤኖር ብይ ተመኝሁ በትዳር ላይ ብዙ ስተቶችን ስርቻለሁ እድሜይ 50 ውች ገብቻለሁ አሁን ትዳር ለመያዝ በጣም ፍርቸ ብቸኛ ከሆንኩ ቆየሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
MashAllah I lovet this program but can IHAV the phone pliss I have question? &to seyi salting....🎉
ሜንበሮች አላህ ይጠቡቃቹ
ጀዛከላህፊኩምየኔኮኮቦችلشءاالله😊❤
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነው
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ወሳህሌን ገና አልሰማሁትም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ተቀድማችሁዋል የመዳም ቅመሞች
የማዳምቅመሞችየ እንደትናችሁ እስኪኑ እንማር በጉጉት የምጠብቀውፕሮግራምነው
ጀዛኩምአላሁ ኸይር
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሁንኮ ሴቶችም የሴቶች ቤተሰቦችም በሃብት መመካት እንጂ የኢማን የአሰተሳሰብ ሃብታሞች ሞልተው እነሱ የፈለጉት ሃብት አለመኖር ቢቻ ነው ሴቶቻቸው በቤተሰቦቻቸው የአሰተሳሰብ ወንጀል እየተቀጡ ያሉት እሴቶቻችን የራሳቸውን በሳል ውሳኔ ቢወሰኑ መልካም ነበር ሚንበሮች የዛሬው አይጠገብ ርዕሰ ይደገም
Mashallah betam harif pirogram newu
صلوات الله وسلامه عليه بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ عبد الغفار
አሰላም አለይኩም እንዴት ናችሁ እጅግ ማራኪ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም አንገብጋቢ ርእሶች ነካ ታደርጉና ሰፍ ብለን ስንጠብቅ ወደፊት ስለሱ ስናነሳ በፊ እንመለስበታን ብላችሁ ላሽ የምትሉት ነገርስ ? አታጓጉና !
Betam tekami program new bertu allah yechemrlachu
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
Jazakalahyer
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣችሁልን ❤❤❤ እሰኪ ልስማ ላጤ ከሚባሉት አንዷ ነኝ 😅
አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ እህቴዋ በትእግስት ጠብቂይ በስጁድ በፆም በዚክር አላህን ተገዥ ወላሂ በአላህ እምልልሻለሁ አላህ መልካም ነገሮች ሞልተውትል ይሰጥሻል መልካም ባሮች ሞልተውታል እርሱ እረዛቅ ነውና
@@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ ኢንሻአላህ እህት🥰
Awe alenn egnam kefelagiwech ena kelatiewech nen ena
አላህ ይርዳችሁ ውዶቼ
አላህ የሚንተሰሰብበት ትደር ይወፍቃን
Allah kanantagar yahuu
ጀዛካላሁ ኸይረን እጂግ ወሣኝ እና አሥፈላግይ ፕሮግራም ነው የትዳር ኮርሥ ቢኖር እራሡን የቻለ ቻናል ያሥፈልገናል
ማሻአላህ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mashallah Mashallah JZK wokyranen
Members teru genzaba new bertuln,Shemgnla lay, wendmun asytew, lesrgu Gen yemygbat Gen lala sew new yemtaw,, wendmun vezkaly ceger selalbet...
አሰለሙ አለኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳሌን ቢለነል ማሻ አለህ ያዛሬ ልዩ ነዉ እሻ አለህ እንደዚ ከሆነማ እኔም ከዛሬ ጃምር ለስቢበት ያመደም ቂማሞች ጉዞ ወደ ጋብቻ እሽ
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ❤❤❤❤❤
አሰላሙ አሌኩሁም ወራመቱሁ ላሀይሂ ለምድን ነው ክፍል የማትፅፊት
Masha allah
ماشالله ماشالله جزاكم الله كير
ጠፋጮች በርቱልን ግን ዮት ነን ለይክ አዲርጎ እንጂ
I love this
አህለን ወሰህለን ብለናል🎉🎉🎉
አሕለን እኳን ደሕና መጣችሑ
Mashallhe
ማሻአላህ ❤❤❤
እኛ ለመከተተል ድምልቅልቅ አለብን እኮ ለምን በተራታ ቁጥር እያደረገቹ አተስቀምጡትም 😊
ይህን ፕሮግራም በመርፌ መልክ ለወንዶች ብትሰጡልን
አሠላምአሊኩምወረህመቱላሂወወረካትሀ
ታምራላችሁ
መሻአላህ
አፍወን ከዛሬው ርዕስ ላይ ትንሽ ፅንፍ የያዘ ነገር እንዳይኖር ሰጋት አለኝ ሰዎች ምንም ችግር የሌለበትን ብቻ ማግባት አለባቸው ማለትን እንዳያሲዝ ሰጋት አለኝ ያለበትን ችግርም ይሁን በሸታ አውቃ እና አምናበት ከሆነ ችግሩ አልታየኝም እኛም ግፊት ማድረጉ ችግሩ አልታየኝም ሌላው ትዳርን ጥሩ ገፅታውን ብቻ ማጉላት መሬት ላይ ያለውን መሰዋትነት ለመክፈል እንዳይችል ያረገዋል እናም ይታሰብበት
Ene ahun salawek nw betsebochu sangeru yegbahut
ለምሳሌ አእምሮ በሽተኛ ከሆነ አደለም ትዳር ሶላትም ግዴታ አይሆንበትም ይሄን ነው ማጋባት የሌለበት እና በሽታን ደብቆ መግባት እንጅ ግልፅ ተናግሮ በፈቃደኘነት አይደለም አይቻልም ያለው
በጉጉት ስጠብቅ ነበር አዳምጬ ልመለስ
❤
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረክቱኡስታዛጅዛክላህህይረእኔበጉጉትነዉእመጠበቅዉ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የእሰላም ልጆች ኑ ተማር ለባል ጥሩ ሚሰት ለመሆን ከፈለግሸ ናወንድሜ አንተም ተማር
መጣን እህቴ እኔም ስውደው ይህን ፕሮግራም
Harare baharsab bahuno giza ba amat biyanas ka 20 esak 30 yamehono watatochin eyagabo naw ba egaza fanashal egazam eya tadaraga lachaw batam naw das yamilaw
Jzk ustazachen
Ba harare baharas baduro giza 30 juz kuranan kal hafaza tedar mayaz aychilim nabar gi ya ahon lay yalam 😢 ahon lay makin bat bir ........... adugn bilich lich hona tedar
ግንለምድነውላይክየሌለው
እኔ ጄ😢
Jzk keyra
ክክክክክክክክክ
ወልደው ከማሰቀያት መከላከያ መጠቀም ይሻላል
አህለን እኳንደህናመጣችሁ. በጉጉት እጠብቃለን ሙስሊሞች ተሳተፉ በአላህ እማይረባ ሚዳያ ከማበረታታት እንጠቀምበት እስታዝ ሽኩረን ከቲር ግን ክፍል ቢኖረው ይመረጣ ል. 12345678. ኛብታደርጉበት
ማሻአላህ ደሥ የሚል ፕሮግራ ነው መሃመድ ፈረጅ አንተ ያልከው ነገር እኔጋ የነበረ ነገር ነው እኔ ያገባሁት በ19 አመቴ ነው ባለቤቴ ደሞ 17 አመቷ ነበር እነ ለቤተሰቦቼ ለጋባነው ሽምግልና ይዱልኝ ብዬ ሥነግራቸው የሳቁት ሳቅ እሥካሁን አረሳውም
እንደምንም አሳምኛቸው ሄዱልኝና ሲጠይቁ ብዙ ሴቶች ያሉበት ቤት ሥለነበረ ልጃቹ ለልጃቹችን ብለው ሲጠይቁ የትኛዋን ብሎ ሲጠይቋቸው የከሊትን ሲሏቸው አረ እሷማ ገና ልጅናት ሲሏቸው አረ የምን ልጅና በሁኑ ሥአት እንደዚ ቤተሰብ አክብሮ በሃላል ዳሩን ለሚሉን ልጆች መንገዱን ባንዘጋባቸው ይሻላል ብለው አሳምኗቸው ለሌላ ጊዜ ሲቀጥሯቸው ወንድሜ እሥኪ አሥተዋውቀኝ ብሎኝ አሥተዋወኩትና ለማዘር ፎቶ አንሥቷት ሥለነበር ሄዶ አሳያትና አንተ ቆይ አሁን በደንብ አምነህበት ነው እሷም ገና ልጅናት አንተም ገና ልጅነ ከዛ ልጅ ይመጣል ምን ልቶኑ ነው ያለችኝ ነገር ይገርማል
የዛኔ ምንም ልጅ ብኖንም አሁንግን እኩያ የሆነች ልጅ አድርሰን ተጋብተን መኖር ከጀመርን 13 ዓመታችን ነው ልጆቻችንን
ይዘን ቤተሰብ ዚያራ ሥኔድ አሁንሥ ልጅ አደለሁም አይደል ሥላቸው አረ እናንተሥ ምትደነቁ ልጆቼ ናቹ ሥትለን ደሥ ነው የሚለን
ትክክለኛ ለትዳር የምቶን ሚሥት ካገኘን እንደ ትዳር የሚያሥደሥት ነገር የለም በዚ አጋጣሚ በጣም የምወዳትና ትዳርን ደሥተኛ ሆኜ እንድኖረው ላደረገችን ንግቴን በጣም ነው የምወዳት እናንተም አመሥግኑልኝ ሥላበዛውባቹ አፉወን
ማሻአላህ በጣም ደሰ ሚል ታሪክ አላህ ትዳራችሁን እሰከ ጀነት ያድርግላቹ ልጆቻችሁን ሷሊህ ያድርግላቹ።
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ማሻአላህ
Masha Allha
ማሻአላህ አተምጥሩባልስሉሆንህነው ክስ ብቻ ውጤት አይደለም የሁለት ሽህ ምነው ማሻአሌህይጨምርላችሁፍቅራችሁን
ማሻአላህ ......ልብን የሚሞላ ተጀምሮ ባላለቀ የሚያሰኝ በስስትና በውዴታ የምከታተለው ፕሮግራም ኢንሻአላህ በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ለወንድም እህቶቼ ይህን ፕሮግራም ስጋብዝ በልዩ ስሜት ነው።
በጣም የተዘነጋ የህይወት የጀርባ አጥንትነዉ የመኪና አቋቋም ህግና ስራአት አለዉ እና በጣም ስልጠና ያስፈልጋል
ጀዛአከላህ ኸይር ሚንበሮች በርቱልን ድንቅና ወሳኝ ፕሮግራም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ እድለኞች ነን ባለንብ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ትምህርት ማግኘት ድንቅ ነዉ።
ማሻ አላህ ሁስታዝ አብድልገፈር እንህብክ ሊላሂ ተአላ ሁሌም ትምህርትህ ምክርህ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል በተዝክያ ላይ የምሰጣቸው ትምህርቶችህ ምክሮችህ ብዙ ስንቅ ሆኖናል አውን ደሞ በትዳር ዙራ በጣም እየተማርንበት ነው በርቱልን ሜበሮች ጀዛክአላህ ክይር
ውስጤ ነው እሄ ፕሮግራም አላህ የተግባር ሰው ይበለን❤
ማሻ አላህ ጠቃሚ እና ደሥ የሚል ብሮግራም ነዉ እኛም በሠማንዉ ተጠቃሚ ያድርገን
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ማሜ ማሻአላህ ምርጥ አቀራረብ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትንተና ምርጥ አገላለጽ በየሳምንቱ እየጣፈጠ የመጣ ፕሮግራም በርቱልን እኛም የምንጠቀምበት ያድርገን
ጀዛኩመላህ ከይረን አላህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
ማሻአላህ ጀዛከላሕ ኡስታዝ ለሂወታች ትልቅ ትምህርት ነወ የሰጠለህን
ማሻአሏህ በጣም አሰፈላጊ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ሱብሃነላህ አለህ ከበደል ይጠብቀን
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ትውልዱ መስመሩን እንዲያስተካክል እያደረጋችሁ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ይሄን ፕሮግራም ሳዳምጥ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ግን የኔ ትዳር እደዚህ ያማረ አለመሆኑን ሳስብ ውስጤን ያመኛል
በጉጉት ስጠብቀወ ነበር ለጎጆየ ጀዛኩምላህ ሁላቸሁም
አሰላሙአለይኩም እውነት ነው ደሰ የሚል የሚጣፍጥ አንደበት አላህ ትዳር ይሰጠኝ ዱአዕ አርጉልኝ ወላሂ አቅሙ ዕያለኝ እየቻልኩ በመምረጥ ብቻ ጊዜ ሄደብኝ ብቸኝነትን የመሰለ ክፉ ነገር የለም
ሀቢበቲ እኔም እዳችው ነኝ አላህ ይዘውጀን ዞጅ ሷሊሀ
አብሽሩ በሶላት በዚክር በፆም በርቱ ዱኣ አብዙ እናትና አባት ካላችሁ መልካም ነገር በማድረግ ዱኣ እንድያደርጉላችሁ ሳትፈሩ ጠይቆቸው በመልካም ንግግር አስደስቶቸው ወላሂ የኔን ህይወት ብነግራችሁ ግርም ይላችሆል በትዳር ላይ አሁን አልሀምዱሊላ የጠየኩትን ሁሉ ሰቶኛል ጌታየ አልሀምዱሊላ አሁን ላይ ትዳር ለለቸው እህት ወንድሞች ን እንድሰጣቸው ከፈድሉ ጌታየን አላህን እየለመኩኝ ነው
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ ግን ምርጫ አታብዢ
ሁሉንያማናሰውየለምጎዴሎይኖራል የጎደለውንእኛማሟላትነውያለብን
ማሸአላህ ሃሪፍ ትምህርት ጀዛከላህ ሁላችሁም
ወሳኝ ትምህርት... ጀዛከላህ ኸይረን
ጀዛአከላህኸይርሚንበሮችበርቱልንአላህይጠቢቃች
Aslamu Alykum
Allah yitbiki ustazi, you said it all!
እኔስ በዚህ ሰአት አንኳን እማገባው እምግባባው አጥቻለሁ ሁሉም ወላዋይ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል ኢንሻአላህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም እጠብቃለሁ በተስፋ💝
አብሺሪ ቁረአን ሀድስ ታሪክ አዳምጭ ከወላወለ ተይው ከፈለገ ወሱኖ ይመጣል
Mnew felagina tefalagi algenagn ale enji...😮
አሏህ ጥሩ የትዳር አጋሪ ይወፈቅሽ
አብሺር እህቴ እኔም እንደዛነኝ ግን አላህ መልካም ነገር ይስጠናል ዋናው ትግስነው
@@ruqiyaabdllah1446 አሚን ያረብ😊
ተወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ
ጀዛከላህ ኸይረን አስተማሪ ፕሮግራም ነው
ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
🤲🤲🤲🤲🤲
ከልጆች አሰተዳደግ እስከ ጋብቻ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይስጣችሁ ሜንብሮች ኡስታዛችንም ፌቨሬቶቼ ናችሁ ለምን ? ቁምነግር ይዛችሁ ስለምትመጡት❤
አስላማሊኩም መበሮች ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ በትዳር ላይ የምታረጉት ፕሮግራም በጣም ጠቃሜ ነው ምነው እኔ ውጣት እያለሁ እሂ ፕሮግራም ቤኖር ብይ ተመኝሁ በትዳር ላይ ብዙ ስተቶችን ስርቻለሁ እድሜይ 50 ውች ገብቻለሁ አሁን ትዳር ለመያዝ በጣም ፍርቸ ብቸኛ ከሆንኩ ቆየሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
MashAllah I lovet this program but can IHAV the phone pliss I have question? &to seyi salting....🎉
ሜንበሮች አላህ ይጠቡቃቹ
ጀዛከላህፊኩምየኔኮኮቦችلشءاالله😊❤
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነው
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ወሳህሌን ገና አልሰማሁትም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ተቀድማችሁዋል የመዳም ቅመሞች
የማዳምቅመሞችየ እንደትናችሁ እስኪኑ እንማር በጉጉት የምጠብቀውፕሮግራምነው
ጀዛኩምአላሁ ኸይር
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሁንኮ ሴቶችም የሴቶች ቤተሰቦችም በሃብት መመካት እንጂ የኢማን የአሰተሳሰብ ሃብታሞች ሞልተው እነሱ የፈለጉት ሃብት አለመኖር ቢቻ ነው ሴቶቻቸው በቤተሰቦቻቸው የአሰተሳሰብ ወንጀል እየተቀጡ ያሉት እሴቶቻችን የራሳቸውን በሳል ውሳኔ ቢወሰኑ መልካም ነበር ሚንበሮች የዛሬው አይጠገብ ርዕሰ ይደገም
Mashallah betam harif pirogram newu
صلوات الله وسلامه عليه
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ عبد الغفار
አሰላም አለይኩም እንዴት ናችሁ እጅግ ማራኪ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በጣም እናመሰግናለን
አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም አንገብጋቢ ርእሶች ነካ ታደርጉና ሰፍ ብለን ስንጠብቅ ወደፊት ስለሱ ስናነሳ በፊ እንመለስበታን ብላችሁ ላሽ የምትሉት ነገርስ ? አታጓጉና !
Betam tekami program new bertu allah yechemrlachu
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
Jazakalahyer
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣችሁልን ❤❤❤ እሰኪ ልስማ ላጤ ከሚባሉት አንዷ ነኝ 😅
አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ እህቴዋ በትእግስት ጠብቂይ በስጁድ በፆም በዚክር አላህን ተገዥ ወላሂ በአላህ እምልልሻለሁ አላህ መልካም ነገሮች ሞልተውትል ይሰጥሻል መልካም ባሮች ሞልተውታል እርሱ እረዛቅ ነውና
@@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ ኢንሻአላህ እህት🥰
Awe alenn egnam kefelagiwech ena kelatiewech nen ena
አላህ ይርዳችሁ ውዶቼ
አላህ የሚንተሰሰብበት ትደር ይወፍቃን
Allah kanantagar yahuu
ጀዛካላሁ ኸይረን እጂግ ወሣኝ እና አሥፈላግይ ፕሮግራም ነው የትዳር ኮርሥ ቢኖር እራሡን የቻለ ቻናል ያሥፈልገናል
ማሻአላህ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mashallah Mashallah JZK wokyranen
Members teru genzaba new bertuln,
Shemgnla lay, wendmun asytew, lesrgu Gen yemygbat Gen lala sew new yemtaw,, wendmun vezkaly ceger selalbet...