ባልም ፈተና ነው፤ሚስትም ፈተና ናት... || ተፈታኙ ማነው? || ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም || ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
    ★★★★★
    በስኬታማ ጋብቻ፣ በጤናማ የቤተሰብ አመሠራረትና ልጆች አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ በሁለንተናዊ አቅሙ ተምሣሌት የሚኾን ንቁና ሚዛናዊ ትውልድን ለማስቀጠል በተወዳጁ ዳዒና የሥነ ልቦና ባለሙያ ኡስታዝ ዓብዱልገፋር ሸሪፍ እየተዘጋጀ የሚቀርበው "ለጎጆዬ የቤተሰብ ሾው"
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии • 120

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Год назад +17

    የ ኡስታዝ አብዱል ገፋር እውቀት እኮ ወላሂ ድንቅ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-kb6ec9gf6y
      @user-kb6ec9gf6y Год назад +1

      በጣም እኔማ በአካል አግኝቸው እሱ የሚያስተምረውን እውቀት ብቅ ስም ምኞቴ ነው

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 5 месяцев назад

      በጣም ሡብሀን አላህ መን ኸለቀ ምናለ ሁሉም ሠው ተከታትሎ ቢማሩበት 😢

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 Год назад +14

    ለኛው በስደት ላለነው እድል ቢሰጠን እና ያለብንን ችግር እንዴት ብንናገር እና መፍትሄ ብሰጡን😢😢

  • @user-le2bh4qc9k
    @user-le2bh4qc9k Год назад +12

    ለእኔ ግን እጅግ አምሮን የሚፈትን፣እና እጅግ አምሮን የሚያነቃቃ ፣ለመኖር ረጅም ርቀት እንድናስብ መኖር የሚባለውን ነገር ሀ ብለን እንድንጀምር የሚያደርግ ትልቁ ትምህርት ቤት ትዳር ነው በራሴ ላይ ተሞክሮውን ስለወሰድኩት አንዳንድ ግዜ ሀላፊነት ሲመጣ የምናስባቸው ነገሮች እጅግ ይሰፋሉ ያንን ለመኖር ኑሮውን ለማሸነው እንደገና ከትልቁ ወንጀል ስንታቀብ ያን ግዜ በትክክል ሰው መሆናችንን እናውቃለን ይህ የእኔ አመለካከት ነው

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k Год назад +8

    ማሻአላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ኡዝታዛችን ጀዛኩም አላህ ኸይር ማማየ ❤❤ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ !!! እውነት ነው ብዙ ተፅኖ ያለው ላጤውች ላይ ነው ያአብ መልካሙን ነገር አላህ ይወፍቀን ትዳር ማለት ደስ እሚል ሂወት ነው መደበቂያ ነው ከሁሉም ነገር አላህ ይወፍቀን ላጤውች በዝተናል!!!

  • @yajebahbab9980
    @yajebahbab9980 Год назад +3

    I am working with international staffs and I am always wondering about their understanding about marriage
    Wollahi you're contributing for Islam
    Keep growing keep posting
    May the Almighty protects you all

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በጣም ወላሂ የልጅ ዋጋው ገደብ የለዉም እኔ አርብ ቤት ልጄን ይዤ ነዉ እምሰራዉ ግን አይደክመኝም ሲደክመኝ ልጄን ሳይ ጉልበቴ ደሰታ ነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ እረዝቃችንን ባገራችላይ ያድርግልን ከልጄ እዳልለያይ ያርብ

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 Год назад

    በመጀመሪያ ኡስታዛችን በፊትም በቤቶች ፕሮግራም ላይ የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉንም ማህበረሰብ በግል የሚያናግሩ ነበሩ። አሁንም በዚህ ፕሮግራም ላይ በምድር ላይ ያሉትን የተለያዩ ዘርፎችን የሚዳስስ ጠባብ መስሎ በጣም ሰፊና ዋና ጉዳይ እያነሳህ እያስተማርከን ነው ጀዛከሏሁ ኸይረን አላህ እድሜም ጤናም እውቀትንም አትረፍርፎ ይለግስህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
    እኛንም አላህ ይወፍቀን

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 Год назад +8

    It is a beautiful program, especially for those who are planning to get married

  • @user-tr4wn3dt9d
    @user-tr4wn3dt9d Год назад +4

    Be samnt 2 ken bihon programu ...betam asfelgi new

  • @ahmedmohammed-ws1kh
    @ahmedmohammed-ws1kh Год назад +3

    ወንዶቹ ፈርተው እንዳይሆን የጠፉት😂
    ወደ ቁም ነገሩም ስገባ ተቀራራቢ ሆኖ የወንዶች ከ ጋብቻ በፊትም ሆነ በኋላ ከትዳር የመሸሽ ትልቅ አደጋ እየተስተዋለ ነው። ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆንም ቢያንስ ከ1-3 ዋነኛ ተብለው ሚታሰቡትን አውጥቶ የመፍትሔ ሀሳቦች ቢሰጡበት በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል። አሏሁአዕለም።

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад +1

    ምርጥ ትምህርት ነው በህይወታችንን ያልንበትን ግዜ በተመለከተ ስለሆነ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ማሻ አላህ ግን ትምህርቱን ለመከታተል እንዲመቸኝ ክፍል 1 ክፍል ሁለት እየተባለ ቢለቀቅ አዲስ ሰው ለሚመለከተው በተርቲብ እንዲያየው ይረዳናል ❤

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 Год назад +4

    ማሻአላህ የሚናፈቅ ፕሮግራም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ነገር ግን የፕሮግራሙ ክፍል ቢታወቅ ክፍል 1,2,3 እየተባለ ቢፃፍ ምክንያቱም ለወዳጅ ጓደኞቻችን ሼር ስናደርግ የኋላና ፊቱ እየተቀላቀለ በሀሳቡ ላይ ለመወያየት ተቸግረናል ወላሁአእለም በተረፈ አቀራረቡ ምጣኔው የሚንፀባረቀው ሀሳብ አጂብ ነው በርቱ

  • @yusufjemal4884
    @yusufjemal4884 Год назад +1

    mashalla.des.ellala

  • @user-hi9gv1pj2n
    @user-hi9gv1pj2n Год назад +1

    ማሻአለህ ጥሩ ፕሮግራም ነው የልብሡ ጉዳይ ሀቂቃ እጂግ ተመሥጨ እያዳመኩት ነበር

  • @reshadloba5431
    @reshadloba5431 Год назад +1

    ወላሂ ሳይሰለቸኝ ደስ እያለኝ አዳመጥኳቹ Allha ሁሌም ከይር ነገር ያሰማን

  • @abubekernegash6868
    @abubekernegash6868 Год назад +1

    am stunned by ur ለጎጆዬ talk show keep it up mashaa allah

  • @user-xd7zb1qy6e
    @user-xd7zb1qy6e Год назад +1

    ማሻላህ ጀዛኩምአላህ ኸይር በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ፕሮግራም ነው አላህ ያበርታቹ

  • @yajebahbab9980
    @yajebahbab9980 Год назад +1

    You are amazing 👏
    Thank you so much brothers!
    You're contributing for Islamic culture

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад +1

    አረ ያላገባ ነው ያበደ ያገባነው ደህና ነን በልጆቻችን እንካ ብዙ ነገሮችን ደስ ብሎን እናሳልፋለን እረ ትዳር አልሀምዱሊላህ ሁሉም ይዘወጅ ያረብ

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o 5 месяцев назад

      እሱም ያለው እንደዛ ነው ትዳር እረፍት ነው ይባላል ለኔ ግን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእማተል ኢስላም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፊዱኒያ ወል አኼራ
    እንደ ትዳር ምን ልብን የሚያረጋጋ ደስ የሚል ነገር አለ ምንም አላህ በትዳራችን ደስተኛ እና ሰላም የምንኖር ያድርገን የበለጠ ፍቅር ይጨምርልን
    ትዳር የኢማን ግማሺ ነው ሳልህ ልጆች ሲጨመሩ ደግሞ እንደዛው ይጨምራል
    አላህ ከሚወራውም ከምናየው ከምንሰማው መጥፎ ነገር ይጠብቀን

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Год назад +2

    ማሜ ግን በመጀመሪያ ለወንዶቹ አግራራህ እንጂ ወንዶቹ ለብዙ ነገር የችግር መንስኤ መሆናቸውን አጋላጭ ሁኔታ ነው። ስለትዳር ገንዘብ ብቻ ብለው ለራሳቸው መስፈርት አስቀምጠው እቃ ላይ ብቻ ሆነ ሩጫቸው ራሳቸውን በመልካም አዛዥ ባልነት አባወራነት ማብቃት ላይ ወፍ የሉም። ትዳር ውስጥም ሲገባ ሸሪአው ይደግፈኛል በሚል ቁንፅል እውቀት ሴት የምታነሳውን ሀሳብ አለመቀበል አለመደገፍ ይመጣል። የአላህ ቃል ይመስል "ብያለሁ ብያለሁ" "ባል ማን ነው?!" "የዘንድሮ ሴትኮ----" እያሉ ያለ እውቀት የሞኝ ደረቅ የመሆናቸው ማሳያ ነው።
    ወንድ ልጅ አደል ጋጊዜ የለውም ስራ እንዳትል የመንገድን ሀቅ ሳይጠብቅ በየመንገዱ ያለው ወንድ ምስክር ነው። ተሰግዶ እንዳለቀ ከግፊያ በኃላ ከመስጂድ አጥር በር ላይ ግር ብሎ ማማተር ወግ ተደርጎ ይዟል። ቁም ነገር ሲባል የሆነ ብርክ ብርክ ነው የሚይዛችሁ አሁን ላይ ያለው ወጣቱ ማህበረሰብ እንደዛ ሆኗል። በተቃራኒው እንደሚታየው መድረኩን ያንበሻበሹትና ኡስታዝ አብዱልገፋርን እየተገዳደሩት ያሉት ነብር አንድ ፍሬ ሴቶች ናቸው ለነዚህ የሚሆን መልስ ያለው ወጣት ተጣማሪ ስለጠፋነው ትዳር እንደዚህ ዋጋ ያጣው
    "ሴት ልጅ ዝም ስትል ነው ውበቷ" ሀያእ ለሴት ብቻ የተባለ ይመስል ቀስ ያለች ሀያእ ያላት ሴት ማለትኮ--- እየተባለ ወሬ ማድመቂያ ሴቶችንም ማቆድቆጃ ጦር እየሆነ እንዳለ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ሴቶች ብለው ብለው እድሜ ነውና እጅ የሚሰጡትና የተገኘው ላይ የሚወደቅበት ሰበቡ ይሄው ነው።
    ኡስታዝ ለምን የወንዶቻችንን አንኳር መርሆች አይነግረንም አይነግርልንምስ።
    በቀጣይ መድረኮቻችሁ ላይ ወንዶችን በተለይ ለማግባት አቅደናል የሚሉት ላይ ስላላቸው ዝግጅት ሰብሰብ አድርጎ አይጠይቅልንም አያፋጥጥልንምስ😂
    የብሶት መድረክ ነው መቼስ እህቶቼማ እንዴት ንደምታኮሩኝ ይሄ አሁን ያለንበትን ማህበረሰብ ማሳያ ነው። መተንፈሻም ጭምር
    አቅራቢዎቹም ታዳሚዎቹም ተበራቱ ገና ብዙ ፍልሚየ😂 ይጠብቃል ይቀራልም። እንቀላቀላለን🎉

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +1

    Jazakalahyer

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +2

    Hasebe allhe waneamale wakele

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 Год назад +1

    ስለ ፍርሃት ከተነሳ አብዛኛው እህቶች ያለንበት ስደት አገር ባለንበት አካባቢ የምናየው የትዳር ህይወት 80% የሚሆነው ማለት ይቻላል ወደትዳር ለመግባት አይገፋፉም በተቃራኒው በጣም ነው የሚያሰጋውና የሚያስፈራው እኔ አንዷ ተጠቂ ነኝ ትዳርን ከሚፈሩት መካከል 1ዷ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 5 месяцев назад

    አይይይ ጎጀየ ውስጤኮ ናችሁ በርቱልን 😊❤❤

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 Год назад +1

    Masha ala dase yamel program new

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад +1

    እረ ወላሂ ለትዳሬ አላህን በምን እንደማመሰግነው አላውቅም ሀቂቃ እኔ መችስ አግቡ ነው የምለው ሁሉንም ሰው

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም በአላህ ክፍል አድርጉበት ለመከታተል እንድመቸን ❤❤❤

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад

    ትክክክል አይተነዋል አላህ ለእናቱ ይመልስላቸው ልጃቸውን

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 Год назад

    ነአም ብዙ ደስታ አለው አልሀምዱሊላህ አለህ ይዘውጃቸው ያላገቡትን ያገባናውንም ሱዋሊህ ያድርገን

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 5 месяцев назад

    እሰከዛሬ ከሰማነዉ የዛሬዉ የማይመሰል መሰሎ ታየኝ

  • @user-qo2se5zn7i
    @user-qo2se5zn7i Год назад +1

    Mashallah betam arif program nw jezakillah

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Год назад

    ማሻ አላህ ወንድሞች በርቱ እኛ ከጎናች ነን የኔበጉጉት ነው ምጠብቅው

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад

    ማሸአላህ ቀጥሉበት አላህ ያስምርልን የሁላችንም ያረብ

  • @temimaabdella6409
    @temimaabdella6409 Год назад

    ስለምትሰጡት ትምህርት ወጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @umuahmed4510
    @umuahmed4510 Год назад +1

    እኔም ሲቀሙ ሳይ አዝኛለሁ እኔም እዛው አገር ነኝ በዱአችሁ አስቡን በስቆቃ ላይ ነን

  • @FuadHussen-on5ci
    @FuadHussen-on5ci Год назад

    ወላሂ በጣም ጠቃሚ Program ነው ብዙ እውቀት እያገኘሁበት ነው ❤

  • @hddggebxhfhf5696
    @hddggebxhfhf5696 Год назад

    ጥሩትምህርትነውአላህያግራልንሹክረን

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወደ ትዳሬ መለስ ብየ እዳስብ አድርጋችሁኛል

  • @umuhikma747
    @umuhikma747 Год назад +2

    Welcome

  • @zuli6363
    @zuli6363 Год назад

    Mashallh dese yemil nwe yalgbanwe endenagba aregachwen

  • @nesireabedo173
    @nesireabedo173 Год назад

    Mashallah በጠም ደስ ይለል እንደይቆም ቀጥሎበት

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc Год назад

    አሏህያማረ የሠመረ ትዳር ይስጠን ትዳር ትልቅ እስላማዊ ኢቨርስቲነው

  • @mulkaahmed
    @mulkaahmed Год назад

    ማሻአላ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላቹሁ እኛም የሰማነው ምተገብር ያድርገን።እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ምን መሰላቹ ብዙዎቻችን በተለይ አሁን ላይ እያገባን የምንፈታ ለትዳርም ጥሩ አመለካከት እዳይኖረን ያደረገን ብዬ የማስበው ለስሙ ትዳር ነው ግን ጤናማ ያልሆነ ሀላ መሆኑም እጃ ብቻ በጣም ከባድ ነው።ዉጮቹ ስላጠኑት ጥናት ከዲንም ከተለያየ አግል ስለትዳር ያለንን አመለካከታች እንድናስተካክል እያደረጋቹን ነው❤ይበልጥ ደሞ ሀገር ዉስ ጥናት ቢደረግ እላለው አመሰግናለው በዱአቹ አትርሱኝ❤

  • @user-tj9et3vg8v
    @user-tj9et3vg8v Год назад +1

    mashaalhaIt is a very interesting program❤

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад

    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا
    أستاذ عبد الغفار

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Год назад

    ማሜ እና ኡስታዝ ሽኩረን ወላህ

  • @zmzm5614
    @zmzm5614 Год назад

    ጄዛከላ ከይረን በጣም አሪፍ ነው

  • @user-sg6xp4mh7f
    @user-sg6xp4mh7f Год назад

    جزاكم الله خير ربي يحفظكم جميعا

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤❤ ረዲአላሁአንኽ💐💐💐ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад

    እውነት ስፍቶን እየተዝረከረክን ያልከው ማሜ ተመችቶኛል በጣም እንጂ የተዝረከረክን

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o Год назад

    ማሻአላ ❤

  • @yusufjemal4884
    @yusufjemal4884 Год назад

    mahsalla
    des.ellalle

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 Год назад

    oh my Allan bless my heart ❤

  • @user-iu1qz2mf3g
    @user-iu1qz2mf3g Год назад

    Mashiallah dasi yilali

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Год назад +1

    የመሸጋገሪያውን ክላሲካል ቀይሩት እባካችሁ

    • @safiamohammad5326
      @safiamohammad5326 Год назад

      የኔም ሀሳብ ነው ቢቀየር አሪፍ ነው

  • @user-yn5tp8yr7h
    @user-yn5tp8yr7h Год назад

    Mashallah Jezakillah

  • @Idduujemal
    @Idduujemal Год назад

    Mingerwe btame gobze nowe mashallh

  • @mohammedmusa6888
    @mohammedmusa6888 Год назад +3

    ስዎች ወደትዳር ከመግባታቸው በፊት የሚሰጥ ኮርስ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад

    እኳን ደህና መጣችሁልን እወዳችሗለሁ

  • @nurhanahmed9113
    @nurhanahmed9113 Год назад

    Betam arif program new endatkwartu

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Год назад

    ‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله يحفظكم ويطول بأمركم إن شاء الله

  • @rahmanuredinrahmanuredin7122
    @rahmanuredinrahmanuredin7122 Год назад

    Wellahi bemetesetut temeheret eyetayen enedatera new yaregachugn

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n Год назад

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ❤

  • @user-pc3wg2sy9z
    @user-pc3wg2sy9z Год назад +1

    وعليكم سلام ورحمتو الله وبركاته جيزاكم الله الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @lulityosief4335
    @lulityosief4335 Год назад +1

    ትልቁ ችግር ዲናችንን ያለማወቅ ነው እኛ ያልገባን የፈረንጅ ጭንቅላት አላህ የለም ብሎ ሰይጣናዊ አመለካከትያለው ትምህርት ይስጣል በዪኒቨርስቲ ደረጃ የሚስጥ ጭንቅላት ያጥባሉ ተፈጥሮን አስወግደው ፊጥራን አስዉግደው ቆሻሻን ይጭናሉበህዝብ ጭንቅላት እኔ እንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረውኡስታዝ አብዱልገፉር ነገሩ ሁሉ በደንብ ገብቶአል ብዙ ጉድ አለ ብናገር ችግር ነው ህዝባችንን አንቁት ይህ ፌሚኒዝም ሙስሊሙን በክሎታል ድንቁርና ወሮታል እኔ ትዳሬን ኢባዳ ነው ብዬ ነው የምኖረው በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ በርቱ

  • @user-dm2xy8sw9g
    @user-dm2xy8sw9g 7 месяцев назад +1

    ትዳር ትዳር ትዳር ወይ ትዳር
    ይላል ምርር
    ይጣፍጣል እንደ ስኳር

  • @mehaboba2861
    @mehaboba2861 Год назад

    ጀዘክ አላሕ ካይር አገ ለለፅሕ በጠም በምንራዳው መልክ ናው

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmanuredinrahmanuredin7122
    @rahmanuredinrahmanuredin7122 Год назад

    Mashallah yegna enquwoch

  • @seidatube419
    @seidatube419 Год назад

    ማሻዓላህ ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን ሴቶች ፀጉራቹህን ዝቅ አድርጉት እንደግመል ሻኛ ቆለላቹህት አለባበሳቹህ ጥሩ ነዉ የፀጉሩ ነገር አስተካክሉ በትንሸየ ማስያዢያ አስይዞ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 6 месяцев назад

    እኔ ከትዳር ያተረፉኩት ላካፍላችሁ ደም ግፊት ጨንቀት አሁንማ ሱካርም እየጀመረኝ ነው መሰል ሰውነቴ ይቀጠቀጣል ትዳር ለሁሉ ሰው አይመችም ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @shamilaliabdi3263
    @shamilaliabdi3263 Год назад

    mashaa Allha

  • @rahmahbashia1592
    @rahmahbashia1592 Год назад

    ያጀማአአሏህሷልሆየሆነዉንይሥጠን

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Год назад

    ያ ጀምዐተል ኸይር!!! የሌላውን አለም አስተሳስብ ባየን ቁጥር፤ሌላው አለም ሂዳያ አጥቶ ማለት የፈጣሪን ህገአመራር አጥፍቶ በነፍስያው ሲዋልልና የሚይዘውና የሚጨብጠው ነገር ጠፍቶት የሚዋጅጅን ማህበረሰብ፤እነሱ "ሰልጥናል"ስላሉ ብቻ የሰለጠኑ እየመሠለን የምንሰማቸው ነገር ያሳዝነኛል።እነዚህ እኮ የቤተሰብን ዋጋ ያጡ፤ወላጆቻቸውን ካረጁ በኃላ ለሰው አስረክበው ዞር ብለው የማያዩ፤በአላህ እርዚቅ ተስፋ አጥተው፤አንድ ልጅ እንኳ ለመውለደ የሚፈሩ፤ብለውም ክፉና በጎ መለየት አቅቷቸው ሁሉን መርዝ ጠጥተን እንሞክር የሚሉ የጨቅላ አስተሳሰብና የበሰሉትም ለሸይጧን የተገዙ ሰዎች ናቸው።በውጪው አለም ከ 20 አመቴ ጀምሬ ከ30 አመት በላይ ኖሬአለሁ።ግን ከገባሁበት ጊዜ ጀምሮ እነዚህ ሰዎች ገና "ጎርምሶ ያልጨረሰ ወጠጤ ልጅ ማለት ናቸው"እል ነበር።ምክንያቱም ምንም አይነት መንፈሳዊ guidance ስሌላቸው ሁሉንም ነገር ካልሞከሩት አያውቁትምና።
    ወላሂ እላችሀለሁ ሁሉንም ካየነው በኃላ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ሙስሊም አድርጎ እስከሙሉ manual እና እስከምሳሌያችን ነብያችንን ሰጥቶ የዋለንን ውለታ ስናስበው የጌታችን ለኛ ያለውን ፍቅር እናውቅበታለን።ብሎም "አልየውመል አክመልቱ ለኩም ኒዕመቲ ወረዲየተ....ኒዕመቲ ኢስላመ ዲነን.."ብሎ ደመደመልን።ከዚያም "ኢንቱም ኸይረ ዑመቲል ዑኽሪጀት ሊናሥ....."ብሎ አላቀን።ይሄንን ሁሉ ኒዕማና መመረጥ እንዴት ማን እንደፈጠራቸው እንኳ ማገናዘብ ከማይችሉ ሰዎች ጋር እንዴት እንወዳደራለን።ወላሂ አይመጥኑንም።አላህን ይዘን ትዕዛዙን ተከትለን መሄዱ ነፃ ያወጣናል።እንጂ ኪሳራ የለውም።እላለሁ ታናሹ ወንድማችሁ ከአሜሪካ።

  • @idrissayusuf6561
    @idrissayusuf6561 Год назад

    ጥልቅና በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር፣ አሜሪካ ውስጥ በጣም ካስደነገጡኝ ነገሮች አንዱ የመጀመሪያ ደረጃ እና መለስተኛ ደረጃ ትምህርትን ሆን ብለው አፈር ዱሜ እንዳበሉት ስገንዘብ ነው::

  • @AhmedMohammed-uw1ss
    @AhmedMohammed-uw1ss Год назад

    Amazing

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад

    عليه الصلاة والسلام

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Год назад

    Jezkne. Leyer

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад

    ማሜ 👌

  • @EkramMusema-eb5ui
    @EkramMusema-eb5ui Год назад

    Please ለአላህ ብላቹ የኡስታዝን ስልክ ስጡኝ በጣም ፈልጌው ነው

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 Год назад

    እኔም አምንበታለሁ ታገቡ ቡሀላ መረጋጋት በደንብ አለ

  • @AsiyaMoh-qo7qy
    @AsiyaMoh-qo7qy Год назад +1

    ❤❤❤

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Год назад

    አብሺሩበርቱ

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o Год назад

    እኔዉድሚን እዉድለሁ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا بكم

  • @aminasmewo4464
    @aminasmewo4464 Год назад

    ሳላገባ ልጂ ስት ነዉ ዋጋዉ አጀቴ ተሰፈሰፈ

  • @kidsworld8502
    @kidsworld8502 Год назад

    As we wb wendemi mehamd btam chger West new tedary lejoche alugni fegin telbalu sirys gen chgren teenager bewsn terue new befent bagegnih deslgnal kotr asekmtlgni

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Год назад

    ትናንት በጉጉት ስር ብቅ ለጎጆየን

  • @Idduujemal
    @Idduujemal Год назад

    Ente nowe btame mchenke ylageba nowe

  • @Idduujemal
    @Idduujemal Год назад

    Suse mnorwe ylagba yne bwedme achlwe

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj Год назад

    እያወሩ ምናምን የሚለው ትርጉም ምንድነው😂😂

  • @umuhikma747
    @umuhikma747 Год назад

    In 7 min 54 view mashallah

  • @KedijaMohammed-ny9lc
    @KedijaMohammed-ny9lc Год назад

    ታዳሚ ወንድ አለመኖር ምን ያመለከታል......

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Год назад

    እንካን ባል እና ሚስት እግር እና እግር ይጋጫል

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c Год назад

    አይ በየምክንያቱ እራሱን የማጥፋት ፍልላጎት አልሀምዱሊላህ አለ ኩልሀለህ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад

    ውዶች

  • @user-fi2lw9fx2l
    @user-fi2lw9fx2l Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉