Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔናት 12 ወልዳለቺ ማሻ አላህ በሉ አላህ ያቆይልኝ የኔውድ እናት
ماشا اللّه
ማሻአላህእረጅም እድሜ ለናትሺ ማማየ እናቶቻችን አላህያቆይልንያረብ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ ሺ ያድርጋችህ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምርት ነው ኡስታዝ አላህ ትዳራችንን ይባርክልን በስደት ጨርስነው እድሚችንን ያርብ እርዚቃችንን በሀገራችን አድርግልን ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን ፍትህ ለወሎ ለሚስኪኑ ወገኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
Amen yerab
አሚንንንንን ያረበልአለሚን
አሚን
አሚንአላሁመአሚን
አሚን ያርብ
የሀበሻ ወዶች እኩዋን ጤና ያጣች ለመርዳት ሊያገቡ የልጆቹ እናት ስት ዓመት አብሩዋት ኖሮ ትንሽ ጤና ብታጣ አዉልቆ ነው እሚጥሉት ዝቅ ማለት እየመሠላቸው
ላይክ አፋ ይባረክ ብያለሁ
ትክክል
እውነትየኔልዬ
Ewnati nawi ehita hulatagawama beri yalati awi bati yalati
Buzu sawochi hakini aywikimi
የኔ እናት 13 ልጅ ወልዳለች ገና አንድ ወልደዉ ሞት ኸድን ይላሉ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ልጅ እንዲሰጠኝ
ፏብትን ያለ ኑሮ አላህ ይወፍቀን. ጀዛከላህ ኸይር
አሚን ያረብ
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
አሚንንን ያረብብብ
አሚንን
@@seadatube4526 እሺ
የዘሬው ጫን የለ ነው ወላሂ በጠም ነው የሰኩት አላህ ሰሊሁን ባል ይወፍቀን እኛንም ሰሊህ የድርገን
ፈገግ እያደረገ የሚያስተምር ፕሮግራም ምክር ልክ እንደዚህ በሀያእ እና በጥበብ ሲሆን እንደት ደስ ይላል።
👍👍
مشال
እኔም ማግባት እፈልጋለሁ
እህት ከይቅርታ ጋር ካላስቸገርኩሽ አንደኞውን ሊኩን ማለቴ ነው
ማሻአህ ፣
እስኪ ልስማህ ኡስታዝ እኔ ደሞ ትዳር ያለው ወንድ ቀርቦኝ ሁለተኛ አገባሻለሁ ብሎ ከወደድኩት በዃላ ጥሎኝ ላሽ አለ ሙስሊም ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው ካድወች በዝተዋል።በተለይ በአረቡ አለም
ነይማ
👉አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደርጋሉ:-① እውቀት፣② አደብ፣③ እውነተኝነት፣④ ታማኝነት።አላህ ይወፍቀን‼️
አሚንንንንንንንንንን
አሚንን አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን
አሚን የእኔ ልዩ ዩዩዩ
አሚን ያረብብ
አሚን አላሁማ አሚን
ማሻ አላህ ደስስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ባልተቤቴን በጣም ነው የምወደው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ልጂ እንድሰጠኝ
Allah ywefkachehu bekerbu
አላህ ሳሊህ ልጆች ይውፍቅሽ አብሽሪ ወደአላህ ተመልሽ
አላህ ሷሊህልጅ ይወፉቅሸ እህት
አላህ ይወፍቅሽ
እኔ ይህ ኡስታዝ በደስታነው የምከታተለው ወላሒ ፈገግታው ምክሩ ደስ የሚለኝ.........
የሱፉ1:16 መንግሥት
እባክህን ስለጫት በተደጋገመሚ ስራ በተለይ ወሎ ላይ ወዶቻቺን 🤨🤨🤨ጫት ገደላቸው🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ክክክ አይዞን ወላሂ አላህ ይዘንላቼው
ሳህ ወላሂ
ኡስታዜ አላሕ ይጠብቅሕ ያተ ደርስ እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ሁሌ ብታስተምረን ደስ ይለኛል አላሕ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ
ሳህ ወላ
እሬ ራሱ
ሰደቅቲ ሀታ እኔ
ቤተሰብ እንሁን
ጀዛኸላህ ኸይር 🌹
የልቤን ተመልካች አንድ አላህነዉና የልቤን መሰበር እሱ ይጠግንልኝ እናተም ዱአ አድርጉልኝ💔☝☝😔😔
አይዞሽ የኔ እህት ውስጥ አዋቂው አላህ ይጠግንሽ ልብሽ የሚሽርበትን የሚስኪኖች መጠጊያ መጠጊያሽ ይሁን
አላህ ይጠግንሽ ሁቢ
የአላህ አላህ ይጠግንልሽ ልብሽን ያረብ
الله يعطيك الصبر❤ اللهم انك عفو تحب العفو فاعفو عنا ❤❤❤❤سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لا حول ولا قوة الا بالله ❤ اللهم اني اسالك علما نافعا وارزق واسع وعمل الصالح ❤❤❤❤
ሢጀመር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሒ ማሻአላሕ ኡሥታዝ አሗህ ይጠብቅሕ ባለህበት
ሰጀምር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሂ ማሻአላህ ኡስታዝ ና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
ማሻአላህ ደሥ የሚል ደአዋ ነው ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ፈገግ እያልኩ እየሰማሁ ጨረስኩት😁😁😁😁😁
ኡስታዝ ኪታቡን ይቅራልን እየፈሠረየምትሉ ላይክ
ክክክ አረ ኡስታዝ ፈገግ አረከኝ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ባሁን ሰአት ያሉ ወዶች አገርላይ ሚስት እያላቸው እዚህም ማግባት ይፈልጋሉ ነገር ግን ቁ1 ኢቃማ ያላት 2 ብዙ ብር ያላት ከሆነ ችግር የለውም ልጅም ቢኖራት ለኪን ብር ሀብት ከሌላት ቢክራ መሆን አለባት ይላሉ ሱበሀን አላ ለምን ይሄ ሁሉ አስፈለገ ሲባሉ ታዳ እኔ እነዚን ካላገኘው በቤትስ አለች አደል እዴ ይላሉ እናማ አረ ሀራምነው መጀመሪያ አዷን አስተዳድር ሲባሉ አይ ነብያችን ፈቅደዋል ይላሉ ለኪን መስፈርቱ ሌላነው ሱበሀን አላ እኳንም አወኩኝ ኡስታዝ ሹክረን
አላህ ሳሊህ ባል ይወፍቀን ያረቢ ያገባቹትን ሳሊህ ያድርጋላቹ ያረቢ
አቤት ሥለትዳር ሢወራ እሩጫችን አጂብ ቁርአን በተጂዊዲ ሢያሥተምርም እንሩጥ እሥቲ
ክክክክክ
ስድቅሽ
ክክክክክክክክክክ የባል ነገር ያሰክረናል
አስገቡኝመማር እፈልጋሁ ጀዛኩምአላህኸይር
*_ጀዛከላሂ ህይር ኡስታዝ አላሂ እርማችሁን ያርዝምልን ያርብ_*
አህለን ኡስታዝ አላሁመ አሚንንን ያረብብብ
ደምርኝ ሀዩየየየየ
አህሌን ኡስተዙነ ማሽ አለህ በርተልን እያስኩኝ ነውያስመሁት ክክክክክክ ደስ ያምል ነውእሽአለህ ለመምጠት ያብቀው እጅማ በደም ኮርስ እያውስድኩ ነው ሃሃሃ አለህ ስልሁን ይውፍቀን ስልህም ያድሪገን በዘሬ ግዜ አለህ ከዘነለት ውጭ ማ አለህ ይጠብቀን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ከይርን አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብላችሁ ዱአ እዲርጉልኝ ሀጃ አለብኝ ኡስታዝ አንተ ዱአ አዲርግልኝ ትዳር ላላችሁ መልክም ትዳር ይዲርግላችሁ ለለንም አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ. አላህ ከጭውያውጣሽ
Wa,wr,wb, ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
አይ ኡስታዝ የኛ ወንዶች እኮ ሁለተኛ ሚስ የሚያገቡት የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ስትገባ ስሜቱ ሲያስቸግራቸው ነው እኔ ስላየሁ ነው ወይም ደግሞ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው።አንዷ የአኼራ እህቴ ሰውየው ማሻ አላህ ነው በዲኑ መስጂድም ያሰግዳል ካገባት በኋላ ወለደች የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ነች ግን እስካሁን አታውቅም ንገራት ቢባልም ለመናገር ፍቃደኛ አይደለም እና ሁለተኛ ሚስት ለሀበሻ ወንድ አያስፈልግም አሁን እኮ ኖሮን ሴቶች ናቸው እየኖሩት ያሉት ወንዱም ሚስት የሚያገባው ገንዘብ አሊዝ ሲል ነው
ትምህርትክ ሀሪፍ ነው ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@@seadatube4526 እሽ
ረ እስታዝ ሰነፍ አደለንም ገደልከን የአሁኑና የበፊቱ ይለያያል በኛ ጊዜ መውለጃችን ዘግይቶል እናቶቻችን በ14 አመታቸው ጀምረው ነው እኛ በ14 አመታችን ስደት ነው የምንመጣው አላህ ያመቻችልን ያአላህ ያረብ የባለቤታችንም ሀቅ እምንጠብቅ ያረገን እነሱንም አላህ ያስተካክላቸው
ኧረ ኡስታዝ በአሁን ጊዜ ሚስኪን ሴቶችን ለመርዳት ብሎ የሚያገባ አላህ ያዘነለት ሲቀር ሌላው ለማማረጥ ብቻና ብቻ ነው የሚያገቡት
ደምርኝሶፊ
Mahamed bzu set slageba new yale fkr kehulu sex yadergal
ስብሀን አላህ መስፈርቶቹ በጣምነው ሚያደስቱት ግን ማፊፍይዳ ብር ያላት አርብሀገር ሰርታ የመጣች ስያገኙ ነው ሁለተኛ ሚደግሙት ምንም ሳያቁ የነብያችን ሰዐወ ሱና ነው ይላሉ
ክክክ
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው የስተማርከን ጀዛከላህ ኸይራን ፈገግ እየልኩኝ ነው ጨርሼ የዳማትኩት ትዳር የለችሁ አላህ ይበርክለችሁ የሌላን ሷልህ ትዳር አሏህ ይዋፍቀን የረብ
እኔ ጫት ቃሚ ወንድ ከማገባ የሱንዬ ወንድ 4 ሚስት ብሆን ይሻለኛል የሱናውም ተካፋይ እሆናለው
ትክክል እኔም....
ናአም ነው ውደ እኔም እንዳንችው ነኝ
@@emukhalidyutb 4 ነው እወቂ መጀመሪያ
አይ አይ ኡስታዜ እኔ ባል አይወጣልኝም እኔም ተስፋአልቆርጥም እንሻአለህ
ወይ ጉድ እስኪ አላህ መልካም ትዳር ያርጊልን ያረብ
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Allahuma Ameeeeeeeen ☝🤲
ማሸ አላህ
ጀዛኮምአላህከሬሬሬሬመሻአላህ
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ብዙትምርት አዘል ምክርነው ግን ይህን ወዶች አይተገብሩትም በዚህመልኩ ያሰበና ያስተዳደረ አላየሁም እስካሁን አብዝሀኛው የልብካውያ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
ትክክል ኡዝታዝ አስተዋይነህ መሻአላህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ
ፏ ብትን ያለ ኑሮ አላህ ለሁላችን ይወፍቀን ምርጥ ትምህርት ነው ጀዛካላ ከይር
ማሻ አላህ እርዕሱና አለባበስህ በደብ ይመሳሰላል ክክክ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ጀዛከላህ ኸይር !!!!!
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ማሻ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው አሏህ ይጠብቀህ ሰምተን የሚንጠቀም ሰው አሏህ የድርገን የረብል አለሚን ጀዘከሏህ ኸይር ፈገግ እየልኩ ጨርሼ አዳማትኩት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን አቡ አብዱረህማንማሻአላህ በፈገግታ ውስጥ ትምህርት ነውጀዛክአላህ ኸይር
አሚንንንንንን
እዳው አንድ ቦታ ላይ በሳቅ ገደልከኝ ኡስታዝ😂😂 ጀዛክ አላህ ኸይረን አቦ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሹክበይኛየትቦታነውክክክክበሳቅ
@@ሀይኪየጃማልጂ እኔም ልዲገመውደ ውደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሀይኪየጃማልጂ ጆሮሽን ጠጋ አርጊልኝ እዳይሰሙኝ አይን አፋር ነኝ ክክክክክክክክክክክክክ
ፍገግ እያልኩ አደመጥኩት ጃዛካላህ ኡስታዝ ብዙ ተማርኩ ባሌግን ተድሎ🙈እኔን ያገባ ጀነት ገባ😀😀😀
😂❤☪️👌
ኡስታዝ ሀሰን በጣምነው የማደቅህ ትምህርቶችህ ሁሉ ደስይላሉ በዚሁአጋጣሚ ልል የምፈልገው እኛ ኡዝታዞቻችንን እየተከተተልንነወይ??ወይስ ፖራክ ሰሪዎችን አድናቂነንን
1 ኢማን ያላት ይስጠን ያረብ።።።።።ማንም ሰው 3 4 ኣግብቶ በትክክል የምያይ የለም ስለዚህ ኣንድዋን ይዞ እንደ እንቁላል መንከባከብ ነው
ማሻአላህ ሀሳብህ ጥሩነው ወድጀዋለሁ
አላህ ለወንዱም ለሶቱም ሂድያ ይስጠን የእህቶቻችንን እንባ አላህ ያብስልንየማንም ውርጋጥ እኔኮ ማግባት እችላለሁ እፈልጋለሁ ስለለ ብቻ ይቻላል ማለት አይደለምየአንዶም ሀቅ ከባድ ነው አንዶንም ከቻልክ ነው የተባላችሁት ። አንዶን ስደት ልኮ አንዶን አቅፎ ስሜቱን የሚያበርድ ወንድ ነው ያለው ይሄ ይቻላል ኡስታዝ? ስንት አላህን ፈሪ እህቶች ነገ አልፎልኝ ሂወታችን ተቀይሮ ከባሌ ከልጆቸ ጋር በደስታ እንኖራለን ብለው ተስፋ አድርገው አምነው የተከዱ ያበዱ ስንት ናቸው? ምን አለ በግልፆ እንማማር ካላችሁ አይቀር ይሄንን ሁሉ ችግር ታሳቢ አድርጋችሁ ብታወሩ። እባካችሁ ኡስታዞች አላህን ፈርታችሁ በዝህ እርእስ ኮስተር ብላችሁ አስተምሩ ልፍስፍስ ጃሂል ልክስክስ ሁሉ አማረኝ ለሆኑ ወንዶች ይሄ አይገባም ። እንደረዱ አድርጋችሁ አስተምሩ አላህን ፈሪ ቤት እና ትዳሮን አክባሪ ሚስት አታስለቅሱ። ባሁን ስአት ሴቱም ወንዱም ብዙ ነው እናተ ለስሜታችሁ ለልምዳችሁ እስሜታችሁ አድርጋችሁ አትፈስሩት።ባሁን ጊዜ ወንዶች ተበላሺተዋልከወንዱ ሴቱ ድኑን እየተረዱት ነው አቅም ቢኖራቸው ማስተዳደር ቢችሉ እና ጥሩ አኽላቅ ቢኖራቸው አጀር ፈልጎ ሌለኛዋን ሴት እንደሚያገባ ሚስቱን አማክሮ ቢያገባት የምትቃወም የለችም ብትኖርም ልቦ ብዙም አይስበርም ለምን እሱ አካሄዱ ቢያምር አይ ወንዶች ሁላችሁም የዝች ነገር ሞታችሁ ናት ክክክ ወሬይቱን እራሱ ለእናተ በምትመች መልኩ ነው የምታወሮት እስኪ የመጀመሪያዋል ውደዱ አክብሩ አስደስቱ ሀቆን ጠብቁ ታማኝ ሁኑ በድናችሁ ብቁ ሁኑ ሲጀመር የመጀመሪያ ሚስቱን ሀቅ ሳይጠብቅ ሁለተኛ ላግባሺ ብሎ እሺ ብላ የምትመጣዋ ሴት ጤነኛ አይደለችም አላህን ልትፈራ ይገባል እሱን ከምታምን ሚስቱን ጠይቃ ብትመጣ ደድተኛ ትሆናለች እኔ በራሴ ቢጠይቁኝ ያለውን ክፍተት ችግር ነግሬት ከገባችበት ችግር የለብኝም እሶ የወንድ እጦት ከሆነም እለቅላታለሁ የወንድ እጦት ሳይሆን የባል እጦት ነው የሚያሳስበኝ ባል ባል ሲሆን ደስ ይላል ለስሜቱ እና ለገንዘብ ለመልክ የሚቁረጠረጥ ወንድ ወንድ አልለውም አላህ ከሀቁ ይጠብቀኝ ትኩረት ማድረግ ያለንበትን ተጨባጪ ነው ስንት እህቶች አለቀሱ ስንት ሂወት ተመስቃቀለ በልክስክስ ወንድ እና ሴት ሀግ የሚል የለም ብዙ ጊዜ ይገርመኛል በዝህ ጉዳይ ለሚያወሩ ስወች ዝም ብየ እታዘባለሁ ይችን ጫፍ ይዘው ከመሬት ተነስተው እችላለሁ እያሉ ሚስታቸው ላይ ይፈነጫሉ ምንድን ነው ችሎታው ? ድኑ ላይ እንደት ነው አህላቁ የማስተዳደር አቅሙ ? ያረብ ሶብር አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችሁም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሁሌም ከትዳር ጋ የተያያዘ ስትለቅቅ ሰው ደስስስስ ብሎት ነው የሚከታተልህ ማሻ አላህህህህ በአንድ ቀን 1.8 like
ማሸአላህ ኡስታዝ የአንቴ ምስት የታደለች ናት በሁሉም ነገር
ማሻ አላህ ደሥ የሚል ትምህር ነዉ አላህ ይጨምርልህ ዉሥተሀዝ ሷሊህ ትዳርንም አላህ ይወፍቀን ለምርቃትህም አሚን አላሁመ አሚን
አህሌን የኛ ልዩ ኡሥታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ይሄዉላችሁ ምክር ማለት እደዚህ ነዉ በፈገግታ ማሻአላህ
አይይ ስንቱን እንቻለዉ እንኳን ሁለት ሶስት አዷንም አልቻሉም ኒከ አስሮ አስሮ ስደት እየለከ ማፊ ወንድ ኩሉ ሞኽ ሀርበን ክክክ ኡስታዘችን ጀዛኪ አለህ
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝጀዛከሏህኸይር ትምህርትህ ሀሪፍነው ግንእኔብዙምእውቀትየለኝም በብዙሙሃዴራግን ፎቶ ቪዶዎ ነብዩሱለሏሁአለይሂወሰለም እዴከለከሉ እየሰማሁነው እና እዴትነው ካየኸውአብራራልን በቡፈውዛምተጠይቀውእኔፎቶምሆነቪዶዎ አለቀኩምእየቀረፁኝነውሀራምበነሱነውብለዋል ግንብዙኡስታዞች ትምህርታቼውመንሃጅሰለፍያእያስተማሩ በቪዶዎ ነውየሚያስተምሩት ካጠፋሁ አፋ በለኝእውቀትህንአሏህይጨምርልህ
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው የተግባር ሰው ያዲርገን አሏህ መልካም ና ብዙ ልጆችን ይወፍቀን
አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ ኡስታዝ እኔ ባለ ትዳር ነኝ ለዛውም 13 አመቴ 6 ቱን አመት ግን ከወር አንዴ ከበዛ ሁለት ቀን በኔ ምክንኛት ስሜት እሚባል አልፈጠረብኝም ሁለት ልጆች አሉኝ ሌላ ላግባ ላላላ ፍታኝ እሱ እኔን መተው አይፈልግም የኔ ቅናት በደርዘን መላው ጠፋኝ ሙስሊም የሆናችሁ መላ በሉኝ ኡስታዝ ጭምር አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው መፍትሄ መስሎኝ በጣም ከባድ ነው የባል ሀቅ የኔ ግን ለየት ይላል ቀብርም እሚቀበለኝ አይመስለኝም
ኡስታዜ ጀዛክላሕ ኸይር አሪፍ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ!!
አድም የለኝ ሁሴንየ አላህ ይረዝቀኝ ኢምረአተ ሶሊህ😍😍😍
ክክክክክ አላህ ይስጥህ
አላህይስጥህ
@@ZaburaMohamde አሚንንንን🧕🥳
ትክክክል ባሁኑሰአት ያሉ ወዶች ድንያላት አይመርጡም አላህ ያዘላቸው ሲቀሩ እዳውሙ እሚገርመው በድን ጠካራ የሆኑ እህቶችን ሲጠሉ እና ሲሳዳቡም እናያለን ያቺኒቃብ ደሞከዛሬው እያሉ እሚያ ገባሽ አታገኝም እያሉ የህቶችንሞራን እሚጓዱሥት አሉ አላህቀልብይስጣቸው እህቶቸ ሙነቂባሁናችሁ ከራሴም ጭምር እምመክረው ለኞ ያለው አለህ የትም አይሄድም ጠካራሁኑ በኒቃባችሁ በድናችሁ ባል እጠን ብላችሁ ኒቃባችሁን አትፍቱ አላህን ተፈራ ንው ላኞ የተሻለውንእና በድኑጠካራ የሆነውን አናጣም እብሽሩ
ትክክል ብለሻል እኔግን ኒቃብ የምለብስ ሴት ማግባት እፈልግ ነበር ግን አላጋጥመኝ አለእጂ
አሯ ኡስታዝ የሁኖቹ ውንዶች አላህ ካዘነላቸው ሲቀሩ ልጆች አይፈልጉም
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ የባለቤቴን ሀቅ የምጠብቅ ያርገኝ ያረብ
_ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ እኛ ሴቶች ፊታችን ላይ ጥሩ አይታይም ሳህ ወለላ ክክክ_
😏😏😏
ክክክክ ስጀመር አላሶራም ሁለተኛ ሲባል ሀሀሀሀ
ክክክ እኮ እኔም ብሆን እራሴን ነው የሚያመኝ
ደምርኝ ሀዩ
እኔደውም አተልታገባመሥሎኚነበረ ልከታተል የገባሁት ጀዛከላህ ክይረ ቆጆቶምህረትነው
ኢንሻአላህ. አላህ መልካም ትዳር ይስጠን. አላህ የባላችን ሀቅ እምንጠብቅ ያድርገን ሽኩረን ኡስታዝና
ጀዘካሏህ ኻይር ምርጥ ትምህርት!! ፈገግ እያልን ትምህርት ቀስማናል!እኔማ በህይወት እስካለሁ የኔ ባል ሌላ ሚስት ከገባ ኡፍፍፍፍፍ ወዮለት ክክክክክ ቁርአንም እቀራለሁ ሀዲስም አነባለሁ ግን ችግሬ ወላህ እኔ ባሌን ሌለ ሚስት እንድያገባ አልፈልግም ወይኔ ምን ጉድ ነኝ! ደግነቱ ባል የለኝም እንጂ እኔን የገባማ መካራ ነዉ።
ሴቱ እኮ ሁለት እና አራት ምትባለውን ቁጥር ሲፈርዋት ከኔም ጭምር😁😁😁
ክክክክክክክክክክክ ትክክል እኔም አልወድም
ክክክክክክ ወዳችሁ ሳይሆን በግዳችሁ ነው የሱን ሀቅ መቀነስ አትችሉም የኔን ሀቅ እድቀንስብኝ እደማልፍልገው ሁሉ የሱንም መብት መጠበቅ አለብኝ አለባችሁ ሰምታችሗል 😀😀😀😀😀😀😀😀😜😜😜😜
@@fatumayusuf5301 ክክክክክክ. ፍጹም. እግዳስ. ባልሽን. ዳሪኝ. የሀሳባሽ. ደጋፊ ነኝ
ክክክክክክ ቀላል 2 3 4 የምትባለዋን ከሰማን ቦግ ነዉ የምንለዉ
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ክክክክክክ መጀመሪያ ልዘወጅ እና እድርሻለሁ ወይም ከተዘወጅሽ ትድሪኛለሽ ክክክክ
እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርትን እየቀሰብን ነው አላህ እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ እናም ወንድች ባይኑሩም ሴቱችዬ ናወቃችሁ ታሳዉቃላችሁ በርቱልኚ
ባረከላህ ፊክ ኡስታዝ ግንኩ አንተ ባልከው መልኩ አይደለም የሚያገቡት ። ተደብቆ ዋሽቶ ሁለቱንም ያገባል እዚህ ላይ ሀለቱም ያብዳሉ ከዛ መልሰው ሴቶች አይወዱም ትሉናላችሁ።እድህ አይነት ወድ ከማገባ ቢቀርብኝ እመርጣለሁ።
ማሻአላህ አሪፍ ትመህርትነዉ ፍገግየእያልኩአዳመጥኩት ጀዞኩምሏህ ኸይርን ኡስታዘአላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዜ ጀዛከሏህ ኸይር
የዛሬው ትምህርት ለየት ያለነው ወላሂ ፈታ ያልኩት እኔስ መውለድ እሲካቆም ነው የምወልደው አላህ ከወፈቀኝ 50. ልጂ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል ያድ አካባቢ አባዋራ ማፍራት ግን አላሁ አለም
አስላሙ አልይኩም ሀሰን በላይነህ በጣም ደስ የሚል ነው ፕሮግራምህ የጫቱ ነገር 🤣🤣🤣🤣
😂
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝና ጀዛካሏህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
በተመቸህ ሰአት እደዛህ አይነት ፖሮግራም አቅረብልን አላህ ይጠብቅህ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንበጠበሚንወዱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👪🤝❤❤❤
ዱአአርጉልኝ ባአላህ አላህ የልቤን መጎዳት አይቶ ሷሊህ ባል እድሰጠኝ ዉዷችየ ገገዘብ ፈላጌዉን ሳይሆን የአላህ የሚወደኝን
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ፈገግ አስባልከኝ ቀልዱም ትምህርተም جزاك الله كير👍👍👍👍
ኡስታዝአላህይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ትምህርቶችህ ደስ ሲሉኝ የቀኝ ጎኖ ክክክክኪ ጀዛክ አላህ ኽይር አብዛሀኛው እኛ ሴቶች ነን ትምህርቱን የምንማረውም ሆነ ያወቅነው ዝም ብለው ይቻላል የምትለዋን እንጂ ምንም እውቀቱ ያላቸው የሉም። አላህ ያዘነለት ሲቀርሴቶችየ ባልሺ ያንችን ሀቅ እንደማይወጣ ካወቅሺ ሌላ ሴት ደርቦ ያችኛዋንም እንዳስለቅስ አትፍቀጂለት።ከፈለገ አስናብችው ። ለምን እኛ ገና ቀናተኛ ናት ይሉኛል በሚል ዩሉንታ ወይም በስወች ለማስመስል ይችኮ ጎበዝ ናት ባሎን ዳረችው እንድባሉ የሚያስመስሉ ሴቶችም አይጠፉ ማስብ ያለብን እሱ ያለ እውቀት ሲመራ ኡስታዝ እንዳለው በሚስቶቹ ሰበብ ጃሀንም እንዳይገባ ነው ። አንዳንደየ ደዩስ ሚስትም ባልም አይጠፉም አይደለም በሀላል በሀራም እየተጨማለቁ ዝን የሚሉም አሉ ገና ቀናተኛ ናት ነው እንዳይባሉ ቱ ለምን የፈለገ ስም አያወጡም በባል በሚስት ያልተቀና በማን ሊቀና ነው? በአግባቡ ከልክ ሳያልፍ ችግሩ የእውቀት ማነስ ወይም አለመኖር ነው።እንደው ኡስታዝ ስለ ቅናት ጥሩ እና መጥፎ ጎን ብታስተምር ደስ ይለኛል አብዛሀኛው ቅናት የምትለዋን ቃል በመጥፎ ሲረዱት አያለሁ እኔ ባሌ ሲቀና ደስ ይለኛል ስው ያለ ምክናያት አይቀናም እኔ አጉል አለባበስ ስለብስ ወንድ ጋር ወሬ እያወራሁ ሳቅ ምናምን ብዙ ምክናያት አለ በወንዶቹም እንደዛው እዛችም እዝችም ጋር አለሁሺ እያለ ሲያሺኮርምም አደብ ግዛ ብሎ መምከሩ ይሆ መጥፎ ቅናት ሊያስብል አይገባም እንደኔ ። አላሁ አእለም
እኔ በራሴ ምርጫ በድኖ ጎበዝ የሆነች ሴት ታደረው እፈልጋለሁ ግን እሱን በድኑ ጎበዝ እንድሆነ እና ኢኮኖሚም ሊኖረን ይገባል ብየ አምናለሁ ግን ገንዘብ ያላትን እኔን በብር ለመቀየስ ካስበ ይቀራል እንጂ አልፈልግም የሚል አቆም አለኝ ሳላገባ በፊት ያወጣሁት አቆሜ መውለድ ካልቻልኩ ልደረው እንደምችል ግን ጌታየ እምዳይፈትነኝ ዱአ አድርጌ ነበር አላህ ኣፈተነኝም ፍልቅልቅ ያለ ሲያዩት የሚያሳሳ ልጂ ስጠን አልሀምዱሊላህ በጂህልና ወይም በብልጠት ላግባ እሚሉ ወንዶችን እቃወማለሁ አይደለም የእኔ ባል ሀታ ወንድሞቸን መጀመሪያ ድናቸውን ይማሩ ሀቃችውን ይወቁ የምን መዘላዘል ነው ጥፋት ከሆነ አርሙኝ የእኔ አስተሳሰብ አቆም ይሄ ነው
አንድ ቤት ሳይሰራ ቅያሬ ልብስ ሳይገዙሁለተኛ ሚስት ፍለጋ ይሮጣሉ አሁንማ ጉድ አሳየን ዘንድሮ
ክክክክ ሳአ ወላ
ሀቅ
ትክክል ምንም ሳይሆረው ወይም በዱኑ ውይም በዱኒያ የለው ከሁሉም ወጭ ናቸው
ههههههههههه
ክክክክክክክክክክክክክ
ኧረ ኡስታዝ አገላለፅህ በጣም ዴስ ይላል እዴ አንተአይነቱን ያብዛልን ያረብብብብብብብብብብብ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
ትክክል ነህ የድሮ እናቶች ብዙ ነው የሚወልዱት አሁን ዘመን ነው ካራት ልጆች የበለጠ መውለድ ትተዋል እኔ ግን አሏህ በቃሽ እስካለኝ መውለድ እመኛለሁ እስኪ አሏህ ሶሊህ ባል ሰቶኝ ሶሊህ ልጆችን እዲሰጠን እዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ሱበሀና ተአላይወፍቅሺ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሁለተኛ ሚስት አልፈቅድለትም ለባሌ ያሉ እሪ የሚሉ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የተግባር ሰዎች ያድርገን✅✅✅✅✅✅
ሴቶች አትፍሩ።።ሰሚዕና ወአጦዓና"!!ብለን እንቀበል።።እዳዉ ለእነሱ ነዉ።።ምን አስፈራችሁ???ወላሂ አሏህ ለኛ የተሻለዉን ነዉ የሚመርጥልን።።አብሽሩ።።
😏😏mnun new mifrawu
ምክር ለስጪው ቀላል ነው አግብተሻል? ተግብረሺዋል? ወይስ በሚስት እና በልጄች መሀል ገብተሺ የሰው ልብ ለመስበር አስባሻል?
ኡስታዝ አሰላሙ አሊኩም ስልክህን እደት ላግኝ ጥያቂ ነበረኝ
ነገሮችን በግልጽ መነጋገር ኣስፈላጊ ነው፥ ይህን በማድረግህ እናመሰግናለን፥ እህቶቻችን ቅር እንዳትሰኞ፥ እርስ በርሳችን ካልተማማርን ማን ያስተምረን፥ ኣላህ ይርዳን ፥ሃቅ ጠባቂ ያርገን ፥ኣሚን እንሻኣላህ
ኡሳዜ ማሻ አላ ህ ደስ እያለኝ ፕሮግራምህን ተከታተልኩት እስከዛሬ የት ሆኘ ነዉ ሳላገኘዉ የቀረሁት
ቤተሰብ ሆኩ ትምህርቱ ጡሩ ነው መሰል😌
😂😂😂😂 ተቀላቀሉ
ጀዛካአሏህ ከየር እኔ አልሀምዱሊላህ አላህ ዱአየን ሰምቶኝ 8 ወራችን ኒከሀ ካሰርን አልሀምዱሊላህ እኔ ኢስላምን ከተቀበልኩ 9 አመት ይሆነኛል አልሀምዱሊላህ አሁን ልንገናኝ ሰርግ ሊደረግልን 15 ቀን ነው የቀረን አላህ ለምኑት ከሶብር ጋር ምንም ያልጎደለው ባል ለኔ ሰጠኝ ላላገባችሁ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
ሱብሀንአላህ ጆሮ ስንት ያልሰማቸው ጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሀዲሶች አሉን: አልሀምዱሊላህ
ወይ ጉድ እኔማ ብዙ የባሌ ሀቅ አለብኝ ብዙ መላይኮች ረግመውኛል ማለት ነው የአላ ይቅር በለኝ ሁሌነው ማስቸግረው ነይ ሲለኝ እቢ ነበረ ምለው እህቴ እኮ አደለሽም ሚስቴነሽ ስለዚህ ነይ ስልሽ መምጣት አለብሽ ይለኝነበረ ከሱ ጋር ላለመተኛት ስፈልግ ብዙ ምክንያቶችን እደረድራለው አሞኛል አ እለዋለይ እሱም ውሸት እደሆነ ያውቃል እኔ ደሞ ስራ ስሰራ ሰደክም ሰለምውል ለዛነገር ዝግጁ አሎንም እንደበደልኩት አውቃለው አሁን ግን ብዙ ትምህርት አግኝቻለው ባሌ የልጄ አባት ከዚህን በዋል እክስሃለው
እኔ ግን በሌን አገበ ስለዉ አቶጂኝም ይለኛልል
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ ድስ የሚል ዳዕዎ ማሻአላህ
ምርጥ ፕሮግራም ነው ምርጥ ትምህርት ሀያዕ በሞለበት አስፈለጊ ትምህርት ነው ጀዛኪለሁ ኸይረን
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ ትምህርትህ በጣም ነው የምወደው ግን አኮ ኡስታዝበአሁኑ ሰአት የሚያገቡት ወዶች ሁለት ነገሮችን ብቻፈልገው ነው ለትዳር የሚጠይቁት ወይ ቁንጂና ወይም ገንዘብ ፈልገው ነው ሁሉም ወዶች ማለቴ አይደለም አብዛሀኛወቹ ግን ግዜ አዊ ትዳር ነው የሚፈልጉት
ያላገቡት እሂቶቻችን እንደ አንቴ ያለው ባል ይስጣቹ እውነት ነው sport ማሰራት አለባቹ ሴትይቱዋ ወደ ዝና እንዳትሂድ ሴትም እኮ ትሄዳሌች ወደ ዝና ባሉዋ ደካማ ስሆንላት አላህ ይጠብቀን
ማሻአላ.ኡስታዝዬ.በጣም.የሚመች.ትምህርትነው.የምር.ትክክልነህ.ጫቱን.እቢአለኝምንይሻለኛል.ግን
"Kkkkkkkkkk አይ ኡዝታዝ ጣፋጭ ዳእዋ
የምር እደናት ወተት የሚጥም ምክክ ነበር ጀዛከላህ ኡሰታዜ አላህ እዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ ትልቅ እዉቀት ነዉ የሰጠህንእኔም ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር ፍቃደኛ ከሆክ ዋሳፕ ካለህ ብሰጠኝ ጀዛከላህ
ጀዛክ አላህ ኸይር 👍 ጥሩ ትምህርት ነውኡስታ በርታ ግን ችግሩ እንድህ ያለትምህርት ወንዶቹ አያዳምጡም 😌
እያዳመጥን ነዉ አለን
ቤተሰብ አድርጉኝ እኔንም
@@ابوابوبكر-ب6ك 👍😋 ጥሩ አዳምጥ
መስፈቱ በዛብን እኮ🤔🤔
ኡስታዝ ጥርት እጥር ምጥን ያለ የማይሰለች በፈገግታ እቅጭ እቅጫን ጨረስከው ጀዛከላህ ኸይር ግን ጊዜው ብዙ ችግሮች አሉበት አላህ ይህዲና
ኢንሻ አላህ በሱናየሚቆሙ ያድርግልን ያረብ እኛንም እነሱንም
መሸአላህ አሪፍ ትምርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ኡስታዝ 🌹♥️ ጀዛከአላህ ኸይረን 😍🌹 ልክ እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አንደበተ ርቱዕ ነህኮ ማሻ አላህ አለይክ ።
ገናዛሬ አዳመጥኩትኡስታዝ ጀዛኩምላህኸይረንበሰማነዉየምንጠቀምያድርገን 🤗
ከ,ከከከከከከከከከከከከከከ የጫት ነገረረ ንገረልንማ ኡስተዝ የፉየለን እረዝቂ የሚዘጋዉን የጫት ጡረተኛ ሁላ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ጀዛከሏህ ኸይ ኡስታዝና የኔዉ ሀቢቢ እስፖረት መስራት በጣም ይወዳል
የኔናት 12 ወልዳለቺ ማሻ አላህ በሉ አላህ ያቆይልኝ የኔውድ እናት
ماشا اللّه
ማሻአላህእረጅም እድሜ ለናትሺ ማማየ እናቶቻችን አላህያቆይልንያረብ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ ሺ ያድርጋችህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምርት ነው ኡስታዝ አላህ ትዳራችንን ይባርክልን በስደት ጨርስነው እድሚችንን ያርብ እርዚቃችንን በሀገራችን አድርግልን ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን ፍትህ ለወሎ ለሚስኪኑ ወገኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
Amen yerab
አሚንንንንን ያረበልአለሚን
አሚን
አሚንአላሁመአሚን
አሚን ያርብ
የሀበሻ ወዶች እኩዋን ጤና ያጣች ለመርዳት ሊያገቡ የልጆቹ እናት ስት ዓመት አብሩዋት ኖሮ ትንሽ ጤና ብታጣ አዉልቆ ነው እሚጥሉት ዝቅ ማለት እየመሠላቸው
ላይክ አፋ ይባረክ ብያለሁ
ትክክል
እውነትየኔልዬ
Ewnati nawi ehita hulatagawama beri yalati awi bati yalati
Buzu sawochi hakini aywikimi
የኔ እናት 13 ልጅ ወልዳለች ገና አንድ ወልደዉ ሞት ኸድን ይላሉ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ልጅ እንዲሰጠኝ
ፏብትን ያለ ኑሮ አላህ ይወፍቀን. ጀዛከላህ ኸይር
አሚን ያረብ
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
አሚንንን ያረብብብ
አሚንን
@@seadatube4526 እሺ
የዘሬው ጫን የለ ነው ወላሂ በጠም ነው የሰኩት አላህ ሰሊሁን ባል ይወፍቀን እኛንም ሰሊህ የድርገን
ፈገግ እያደረገ የሚያስተምር ፕሮግራም ምክር ልክ እንደዚህ በሀያእ እና በጥበብ ሲሆን እንደት ደስ ይላል።
👍👍
مشال
እኔም ማግባት እፈልጋለሁ
እህት ከይቅርታ ጋር ካላስቸገርኩሽ አንደኞውን ሊኩን ማለቴ ነው
ማሻአህ ፣
እስኪ ልስማህ ኡስታዝ እኔ ደሞ ትዳር ያለው ወንድ ቀርቦኝ ሁለተኛ አገባሻለሁ ብሎ ከወደድኩት በዃላ ጥሎኝ ላሽ አለ ሙስሊም ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው ካድወች በዝተዋል።በተለይ በአረቡ አለም
ነይማ
👉አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደርጋሉ:-
① እውቀት፣
② አደብ፣
③ እውነተኝነት፣
④ ታማኝነት።
አላህ ይወፍቀን‼️
አሚንንንንንንንንንን
አሚንን አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን
አሚን የእኔ ልዩ ዩዩዩ
አሚን ያረብብ
አሚን አላሁማ አሚን
ማሻ አላህ ደስስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ባልተቤቴን በጣም ነው የምወደው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ልጂ እንድሰጠኝ
Allah ywefkachehu bekerbu
አላህ ሳሊህ ልጆች ይውፍቅሽ አብሽሪ ወደአላህ ተመልሽ
አላህ ሷሊህልጅ ይወፉቅሸ እህት
አላህ ይወፍቅሽ
እኔ ይህ ኡስታዝ በደስታነው የምከታተለው ወላሒ ፈገግታው ምክሩ ደስ የሚለኝ.........
የሱፉ
1:16 መንግሥት
እባክህን ስለጫት በተደጋገመሚ ስራ በተለይ ወሎ ላይ ወዶቻቺን 🤨🤨🤨ጫት ገደላቸው🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ክክክ አይዞን ወላሂ አላህ ይዘንላቼው
ሳህ ወላሂ
ኡስታዜ አላሕ ይጠብቅሕ ያተ ደርስ እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ሁሌ ብታስተምረን ደስ ይለኛል አላሕ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ
ሳህ ወላ
እሬ ራሱ
ሰደቅቲ ሀታ እኔ
ቤተሰብ እንሁን
ጀዛኸላህ ኸይር 🌹
የልቤን ተመልካች አንድ አላህነዉና የልቤን መሰበር እሱ ይጠግንልኝ እናተም ዱአ አድርጉልኝ💔☝☝😔😔
አይዞሽ የኔ እህት ውስጥ አዋቂው አላህ ይጠግንሽ ልብሽ የሚሽርበትን የሚስኪኖች መጠጊያ መጠጊያሽ ይሁን
አላህ ይጠግንሽ ሁቢ
የአላህ አላህ ይጠግንልሽ ልብሽን ያረብ
الله يعطيك الصبر❤ اللهم انك عفو تحب العفو فاعفو عنا ❤❤❤❤سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لا حول ولا قوة الا بالله ❤ اللهم اني اسالك علما نافعا وارزق واسع وعمل الصالح ❤❤❤❤
ሢጀመር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሒ ማሻአላሕ ኡሥታዝ አሗህ ይጠብቅሕ ባለህበት
ሰጀምር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሂ ማሻአላህ ኡስታዝ ና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
ማሻአላህ ደሥ የሚል ደአዋ ነው ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ፈገግ እያልኩ እየሰማሁ ጨረስኩት😁😁😁😁😁
ኡስታዝ ኪታቡን ይቅራልን እየፈሠረየምትሉ ላይክ
ክክክ አረ ኡስታዝ ፈገግ አረከኝ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ባሁን ሰአት ያሉ ወዶች አገርላይ ሚስት እያላቸው እዚህም ማግባት ይፈልጋሉ ነገር ግን ቁ1 ኢቃማ ያላት 2 ብዙ ብር ያላት ከሆነ ችግር የለውም ልጅም ቢኖራት ለኪን ብር ሀብት ከሌላት ቢክራ መሆን አለባት ይላሉ ሱበሀን አላ ለምን ይሄ ሁሉ አስፈለገ ሲባሉ ታዳ እኔ እነዚን ካላገኘው በቤትስ አለች አደል እዴ ይላሉ እናማ አረ ሀራምነው መጀመሪያ አዷን አስተዳድር ሲባሉ አይ ነብያችን ፈቅደዋል ይላሉ ለኪን መስፈርቱ ሌላነው ሱበሀን አላ እኳንም አወኩኝ ኡስታዝ ሹክረን
አላህ ሳሊህ ባል ይወፍቀን ያረቢ ያገባቹትን ሳሊህ ያድርጋላቹ ያረቢ
አቤት ሥለትዳር ሢወራ እሩጫችን አጂብ ቁርአን በተጂዊዲ ሢያሥተምርም እንሩጥ እሥቲ
ክክክክክ
ስድቅሽ
ክክክክክክክክክክ የባል ነገር ያሰክረናል
አስገቡኝመማር እፈልጋሁ ጀዛኩምአላህኸይር
*_ጀዛከላሂ ህይር ኡስታዝ አላሂ እርማችሁን ያርዝምልን ያርብ_*
አህለን ኡስታዝ አላሁመ አሚንንን ያረብብብ
ደምርኝ ሀዩየየየየ
አህሌን ኡስተዙነ ማሽ አለህ በርተልን እያስኩኝ ነው
ያስመሁት ክክክክክክ ደስ ያምል ነው
እሽአለህ ለመምጠት ያብቀው እጅማ በደም ኮርስ እያውስድኩ ነው ሃሃሃ
አለህ ስልሁን ይውፍቀን ስልህም ያድሪገን
በዘሬ ግዜ አለህ ከዘነለት ውጭ ማ አለህ ይጠብቀን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ከይርን አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብላችሁ ዱአ እዲርጉልኝ ሀጃ አለብኝ ኡስታዝ አንተ ዱአ አዲርግልኝ ትዳር ላላችሁ መልክም ትዳር ይዲርግላችሁ ለለንም አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ. አላህ ከጭውያውጣሽ
Wa,wr,wb, ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
አይ ኡስታዝ የኛ ወንዶች እኮ ሁለተኛ ሚስ የሚያገቡት የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ስትገባ ስሜቱ ሲያስቸግራቸው ነው እኔ ስላየሁ ነው ወይም ደግሞ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው።
አንዷ የአኼራ እህቴ ሰውየው ማሻ አላህ ነው በዲኑ መስጂድም ያሰግዳል ካገባት በኋላ ወለደች የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ነች ግን እስካሁን አታውቅም ንገራት ቢባልም ለመናገር ፍቃደኛ አይደለም እና ሁለተኛ ሚስት ለሀበሻ ወንድ አያስፈልግም አሁን እኮ ኖሮን ሴቶች ናቸው እየኖሩት ያሉት ወንዱም ሚስት የሚያገባው ገንዘብ አሊዝ ሲል ነው
ትምህርትክ ሀሪፍ ነው ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@@seadatube4526 እሽ
ረ እስታዝ ሰነፍ አደለንም ገደልከን የአሁኑና የበፊቱ ይለያያል በኛ ጊዜ መውለጃችን ዘግይቶል እናቶቻችን በ14 አመታቸው ጀምረው ነው እኛ በ14 አመታችን ስደት ነው የምንመጣው አላህ ያመቻችልን ያአላህ ያረብ የባለቤታችንም ሀቅ እምንጠብቅ ያረገን እነሱንም አላህ ያስተካክላቸው
ኧረ ኡስታዝ በአሁን ጊዜ ሚስኪን ሴቶችን ለመርዳት ብሎ የሚያገባ አላህ ያዘነለት ሲቀር ሌላው ለማማረጥ ብቻና ብቻ ነው የሚያገቡት
ደምርኝሶፊ
Mahamed bzu set slageba new yale fkr kehulu sex yadergal
ስብሀን አላህ መስፈርቶቹ በጣምነው ሚያደስቱት ግን ማፊፍይዳ ብር ያላት አርብሀገር ሰርታ የመጣች ስያገኙ ነው ሁለተኛ ሚደግሙት ምንም ሳያቁ የነብያችን ሰዐወ ሱና ነው ይላሉ
ቤተሰብ እንሁን
ክክክ
ክክክ
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው የስተማርከን ጀዛከላህ ኸይራን ፈገግ እየልኩኝ ነው ጨርሼ የዳማትኩት ትዳር የለችሁ አላህ ይበርክለችሁ የሌላን ሷልህ ትዳር አሏህ ይዋፍቀን የረብ
እኔ ጫት ቃሚ ወንድ ከማገባ የሱንዬ ወንድ 4 ሚስት ብሆን ይሻለኛል የሱናውም ተካፋይ እሆናለው
ትክክል እኔም....
ትክክል
ትክክል
ናአም ነው ውደ እኔም እንዳንችው ነኝ
@@emukhalidyutb 4 ነው እወቂ መጀመሪያ
አይ አይ ኡስታዜ እኔ ባል አይወጣልኝም እኔም ተስፋአልቆርጥም እንሻአለህ
ወይ ጉድ እስኪ አላህ መልካም ትዳር ያርጊልን ያረብ
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Allahuma Ameeeeeeeen ☝🤲
ማሸ አላህ
ጀዛኮምአላህከሬሬሬሬመሻአላህ
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ብዙትምርት አዘል ምክርነው ግን ይህን ወዶች አይተገብሩትም በዚህመልኩ ያሰበና ያስተዳደረ አላየሁም እስካሁን አብዝሀኛው የልብካውያ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
ትክክል ኡዝታዝ አስተዋይነህ መሻአላህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ
ፏ ብትን ያለ ኑሮ አላህ ለሁላችን ይወፍቀን ምርጥ ትምህርት ነው ጀዛካላ ከይር
አሚን
ማሻ አላህ እርዕሱና አለባበስህ በደብ ይመሳሰላል ክክክ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ጀዛከላህ ኸይር !!!!!
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ማሻ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው አሏህ ይጠብቀህ ሰምተን የሚንጠቀም ሰው አሏህ የድርገን የረብል አለሚን ጀዘከሏህ ኸይር ፈገግ እየልኩ ጨርሼ አዳማትኩት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን አቡ አብዱረህማን
ማሻአላህ በፈገግታ ውስጥ ትምህርት ነው
ጀዛክአላህ ኸይር
አሚንንንንንን
እዳው አንድ ቦታ ላይ በሳቅ ገደልከኝ ኡስታዝ😂😂 ጀዛክ አላህ ኸይረን አቦ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሹክበይኛየትቦታነውክክክክበሳቅ
@@ሀይኪየጃማልጂ እኔም ልዲገመውደ ውደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሀይኪየጃማልጂ ጆሮሽን ጠጋ አርጊልኝ እዳይሰሙኝ አይን አፋር ነኝ ክክክክክክክክክክክክክ
ፍገግ እያልኩ አደመጥኩት ጃዛካላህ ኡስታዝ ብዙ ተማርኩ ባሌግን ተድሎ🙈እኔን ያገባ ጀነት ገባ😀😀😀
😂❤☪️👌
ኡስታዝ ሀሰን በጣምነው የማደቅህ ትምህርቶችህ ሁሉ ደስይላሉ በዚሁአጋጣሚ ልል የምፈልገው እኛ ኡዝታዞቻችንን እየተከተተልንነወይ??
ወይስ ፖራክ ሰሪዎችን አድናቂነንን
1 ኢማን ያላት ይስጠን ያረብ።።።።።ማንም ሰው 3 4 ኣግብቶ በትክክል የምያይ የለም ስለዚህ ኣንድዋን ይዞ እንደ እንቁላል መንከባከብ ነው
ማሻአላህ ሀሳብህ ጥሩነው ወድጀዋለሁ
አላህ ለወንዱም ለሶቱም ሂድያ ይስጠን የእህቶቻችንን እንባ አላህ ያብስልን
የማንም ውርጋጥ እኔኮ ማግባት እችላለሁ እፈልጋለሁ ስለለ ብቻ ይቻላል ማለት አይደለም
የአንዶም ሀቅ ከባድ ነው አንዶንም ከቻልክ ነው የተባላችሁት ። አንዶን ስደት ልኮ አንዶን አቅፎ ስሜቱን የሚያበርድ ወንድ ነው ያለው ይሄ ይቻላል ኡስታዝ? ስንት አላህን ፈሪ እህቶች ነገ አልፎልኝ ሂወታችን ተቀይሮ ከባሌ ከልጆቸ ጋር በደስታ እንኖራለን ብለው ተስፋ አድርገው አምነው የተከዱ ያበዱ ስንት ናቸው? ምን አለ በግልፆ እንማማር ካላችሁ አይቀር ይሄንን ሁሉ ችግር ታሳቢ አድርጋችሁ ብታወሩ።
እባካችሁ ኡስታዞች አላህን ፈርታችሁ በዝህ እርእስ ኮስተር ብላችሁ አስተምሩ
ልፍስፍስ ጃሂል ልክስክስ ሁሉ አማረኝ ለሆኑ ወንዶች ይሄ አይገባም ። እንደረዱ አድርጋችሁ አስተምሩ አላህን ፈሪ ቤት እና ትዳሮን አክባሪ ሚስት አታስለቅሱ። ባሁን ስአት ሴቱም ወንዱም ብዙ ነው እናተ ለስሜታችሁ ለልምዳችሁ እስሜታችሁ አድርጋችሁ አትፈስሩት።ባሁን ጊዜ ወንዶች ተበላሺተዋል
ከወንዱ ሴቱ ድኑን እየተረዱት ነው አቅም ቢኖራቸው ማስተዳደር ቢችሉ እና ጥሩ አኽላቅ ቢኖራቸው አጀር ፈልጎ ሌለኛዋን ሴት እንደሚያገባ ሚስቱን አማክሮ ቢያገባት የምትቃወም የለችም ብትኖርም ልቦ ብዙም አይስበርም ለምን እሱ አካሄዱ ቢያምር አይ ወንዶች ሁላችሁም የዝች ነገር ሞታችሁ ናት ክክክ ወሬይቱን እራሱ ለእናተ በምትመች መልኩ ነው የምታወሮት እስኪ የመጀመሪያዋል ውደዱ አክብሩ አስደስቱ ሀቆን ጠብቁ ታማኝ ሁኑ በድናችሁ ብቁ ሁኑ ሲጀመር የመጀመሪያ ሚስቱን ሀቅ ሳይጠብቅ ሁለተኛ ላግባሺ ብሎ እሺ ብላ የምትመጣዋ ሴት ጤነኛ አይደለችም አላህን ልትፈራ ይገባል እሱን ከምታምን ሚስቱን ጠይቃ ብትመጣ ደድተኛ ትሆናለች እኔ በራሴ ቢጠይቁኝ ያለውን ክፍተት ችግር ነግሬት ከገባችበት ችግር የለብኝም እሶ የወንድ እጦት ከሆነም እለቅላታለሁ የወንድ እጦት ሳይሆን የባል እጦት ነው የሚያሳስበኝ ባል ባል ሲሆን ደስ ይላል ለስሜቱ እና ለገንዘብ ለመልክ የሚቁረጠረጥ ወንድ ወንድ አልለውም አላህ ከሀቁ ይጠብቀኝ ትኩረት ማድረግ ያለንበትን ተጨባጪ ነው ስንት እህቶች አለቀሱ ስንት ሂወት ተመስቃቀለ በልክስክስ ወንድ እና ሴት ሀግ የሚል የለም ብዙ ጊዜ ይገርመኛል በዝህ ጉዳይ ለሚያወሩ ስወች ዝም ብየ እታዘባለሁ ይችን ጫፍ ይዘው ከመሬት ተነስተው እችላለሁ እያሉ ሚስታቸው ላይ ይፈነጫሉ ምንድን ነው ችሎታው ? ድኑ ላይ እንደት ነው አህላቁ የማስተዳደር አቅሙ ? ያረብ ሶብር አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችሁም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሁሌም ከትዳር ጋ የተያያዘ ስትለቅቅ ሰው ደስስስስ ብሎት ነው የሚከታተልህ ማሻ አላህህህህ በአንድ ቀን 1.8 like
ማሸአላህ ኡስታዝ የአንቴ ምስት የታደለች ናት በሁሉም ነገር
ማሻ አላህ ደሥ የሚል ትምህር ነዉ አላህ ይጨምርልህ ዉሥተሀዝ ሷሊህ ትዳርንም አላህ ይወፍቀን ለምርቃትህም አሚን አላሁመ አሚን
አህሌን የኛ ልዩ ኡሥታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ይሄዉላችሁ ምክር ማለት እደዚህ ነዉ በፈገግታ ማሻአላህ
አይይ ስንቱን እንቻለዉ እንኳን ሁለት ሶስት አዷንም አልቻሉም ኒከ አስሮ አስሮ ስደት እየለከ ማፊ ወንድ ኩሉ ሞኽ ሀርበን ክክክ ኡስታዘችን ጀዛኪ አለህ
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝጀዛከሏህኸይር ትምህርትህ ሀሪፍነው ግንእኔብዙምእውቀትየለኝም በብዙሙሃዴራግን ፎቶ ቪዶዎ ነብዩሱለሏሁአለይሂወሰለም እዴከለከሉ እየሰማሁነው እና እዴትነው ካየኸውአብራራልን በቡፈውዛምተጠይቀውእኔፎቶምሆነቪዶዎ አለቀኩምእየቀረፁኝነውሀራምበነሱነውብለዋል ግንብዙኡስታዞች ትምህርታቼውመንሃጅሰለፍያእያስተማሩ በቪዶዎ ነውየሚያስተምሩት ካጠፋሁ አፋ በለኝእውቀትህንአሏህይጨምርልህ
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው የተግባር ሰው ያዲርገን አሏህ መልካም ና ብዙ ልጆችን ይወፍቀን
አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ ኡስታዝ እኔ ባለ ትዳር ነኝ ለዛውም 13 አመቴ 6 ቱን አመት ግን ከወር አንዴ ከበዛ ሁለት ቀን በኔ ምክንኛት ስሜት እሚባል አልፈጠረብኝም ሁለት ልጆች አሉኝ ሌላ ላግባ ላላላ ፍታኝ እሱ እኔን መተው አይፈልግም የኔ ቅናት በደርዘን መላው ጠፋኝ ሙስሊም የሆናችሁ መላ በሉኝ ኡስታዝ ጭምር አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው መፍትሄ መስሎኝ በጣም ከባድ ነው የባል ሀቅ የኔ ግን ለየት ይላል ቀብርም እሚቀበለኝ አይመስለኝም
ኡስታዜ ጀዛክላሕ ኸይር አሪፍ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ!!
አድም የለኝ ሁሴንየ አላህ ይረዝቀኝ ኢምረአተ ሶሊህ😍😍😍
ክክክክክ አላህ ይስጥህ
አላህይስጥህ
@@ZaburaMohamde አሚንንንን🧕🥳
ትክክክል ባሁኑሰአት ያሉ ወዶች ድንያላት አይመርጡም አላህ ያዘላቸው ሲቀሩ እዳውሙ እሚገርመው በድን ጠካራ የሆኑ እህቶችን ሲጠሉ እና ሲሳዳቡም እናያለን ያቺኒቃብ ደሞከዛሬው እያሉ እሚያ ገባሽ አታገኝም እያሉ የህቶችንሞራን እሚጓዱሥት አሉ አላህቀልብይስጣቸው እህቶቸ ሙነቂባሁናችሁ ከራሴም ጭምር እምመክረው ለኞ ያለው አለህ የትም አይሄድም ጠካራሁኑ በኒቃባችሁ በድናችሁ ባል እጠን ብላችሁ ኒቃባችሁን አትፍቱ አላህን ተፈራ ንው ላኞ የተሻለውንእና በድኑጠካራ የሆነውን አናጣም እብሽሩ
ትክክል ብለሻል
እኔግን ኒቃብ የምለብስ ሴት ማግባት እፈልግ ነበር ግን አላጋጥመኝ አለእጂ
አሯ ኡስታዝ የሁኖቹ ውንዶች አላህ ካዘነላቸው ሲቀሩ ልጆች አይፈልጉም
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ የባለቤቴን ሀቅ የምጠብቅ ያርገኝ ያረብ
_ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ እኛ ሴቶች ፊታችን ላይ ጥሩ አይታይም ሳህ ወለላ ክክክ_
😏😏😏
ሳህ ወላ
ክክክክ ስጀመር አላሶራም ሁለተኛ ሲባል ሀሀሀሀ
ክክክ እኮ እኔም ብሆን እራሴን ነው የሚያመኝ
ደምርኝ ሀዩ
እኔደውም አተልታገባመሥሎኚነበረ ልከታተል የገባሁት ጀዛከላህ ክይረ ቆጆቶምህረትነው
ኢንሻአላህ. አላህ መልካም ትዳር ይስጠን. አላህ የባላችን ሀቅ እምንጠብቅ ያድርገን ሽኩረን ኡስታዝና
ጀዘካሏህ ኻይር ምርጥ ትምህርት!! ፈገግ እያልን ትምህርት ቀስማናል!
እኔማ በህይወት እስካለሁ የኔ ባል ሌላ ሚስት ከገባ ኡፍፍፍፍፍ ወዮለት ክክክክክ ቁርአንም እቀራለሁ ሀዲስም አነባለሁ ግን ችግሬ ወላህ እኔ ባሌን ሌለ ሚስት እንድያገባ አልፈልግም ወይኔ ምን ጉድ ነኝ! ደግነቱ ባል የለኝም እንጂ እኔን የገባማ መካራ ነዉ።
ሴቱ እኮ ሁለት እና አራት ምትባለውን ቁጥር ሲፈርዋት ከኔም ጭምር😁😁😁
ክክክክክክክክክክክ ትክክል እኔም አልወድም
ክክክክክክ ወዳችሁ ሳይሆን በግዳችሁ ነው የሱን ሀቅ መቀነስ አትችሉም የኔን ሀቅ እድቀንስብኝ እደማልፍልገው ሁሉ የሱንም መብት መጠበቅ አለብኝ አለባችሁ ሰምታችሗል 😀😀😀😀😀😀😀😀😜😜😜😜
@@fatumayusuf5301 ክክክክክክ. ፍጹም. እግዳስ. ባልሽን. ዳሪኝ. የሀሳባሽ. ደጋፊ ነኝ
ክክክክክክ ቀላል 2 3 4 የምትባለዋን ከሰማን ቦግ ነዉ የምንለዉ
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ክክክክክክ መጀመሪያ ልዘወጅ እና እድርሻለሁ ወይም ከተዘወጅሽ ትድሪኛለሽ ክክክክ
እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርትን እየቀሰብን ነው አላህ እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ እናም ወንድች ባይኑሩም ሴቱችዬ ናወቃችሁ ታሳዉቃላችሁ በርቱልኚ
ባረከላህ ፊክ ኡስታዝ
ግንኩ አንተ ባልከው መልኩ አይደለም የሚያገቡት ። ተደብቆ ዋሽቶ ሁለቱንም ያገባል እዚህ ላይ ሀለቱም ያብዳሉ ከዛ መልሰው ሴቶች አይወዱም ትሉናላችሁ።
እድህ አይነት ወድ ከማገባ ቢቀርብኝ እመርጣለሁ።
ማሻአላህ አሪፍ ትመህርትነዉ ፍገግየእያልኩ
አዳመጥኩት ጀዞኩምሏህ ኸይርን ኡስታዘ
አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዜ ጀዛከሏህ ኸይር
የዛሬው ትምህርት ለየት ያለነው ወላሂ ፈታ ያልኩት እኔስ መውለድ እሲካቆም ነው የምወልደው አላህ ከወፈቀኝ 50. ልጂ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል ያድ አካባቢ አባዋራ ማፍራት ግን አላሁ አለም
አስላሙ አልይኩም ሀሰን በላይነህ
በጣም ደስ የሚል ነው
ፕሮግራምህ የጫቱ ነገር 🤣🤣🤣🤣
😂
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝና ጀዛካሏህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
በተመቸህ ሰአት እደዛህ አይነት ፖሮግራም አቅረብልን አላህ ይጠብቅህ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንበጠበሚንወዱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👪🤝❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👪🤝❤❤❤
ዱአአርጉልኝ ባአላህ አላህ የልቤን መጎዳት አይቶ ሷሊህ ባል እድሰጠኝ ዉዷችየ ገገዘብ ፈላጌዉን ሳይሆን የአላህ የሚወደኝን
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ፈገግ አስባልከኝ ቀልዱም ትምህርተም جزاك الله كير👍👍👍👍
ኡስታዝአላህይጠብቅህ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ትምህርቶችህ ደስ ሲሉኝ የቀኝ ጎኖ ክክክክኪ ጀዛክ አላህ ኽይር አብዛሀኛው እኛ ሴቶች ነን ትምህርቱን የምንማረውም ሆነ ያወቅነው ዝም ብለው ይቻላል የምትለዋን እንጂ ምንም እውቀቱ ያላቸው የሉም። አላህ ያዘነለት ሲቀር
ሴቶችየ ባልሺ ያንችን ሀቅ እንደማይወጣ ካወቅሺ ሌላ ሴት ደርቦ ያችኛዋንም እንዳስለቅስ አትፍቀጂለት።
ከፈለገ አስናብችው ። ለምን እኛ ገና ቀናተኛ ናት ይሉኛል በሚል ዩሉንታ ወይም በስወች ለማስመስል ይችኮ ጎበዝ ናት ባሎን ዳረችው እንድባሉ የሚያስመስሉ ሴቶችም አይጠፉ ማስብ ያለብን እሱ ያለ እውቀት ሲመራ ኡስታዝ እንዳለው በሚስቶቹ ሰበብ ጃሀንም እንዳይገባ ነው ። አንዳንደየ ደዩስ ሚስትም ባልም አይጠፉም አይደለም በሀላል በሀራም እየተጨማለቁ ዝን የሚሉም አሉ ገና ቀናተኛ ናት ነው እንዳይባሉ ቱ ለምን የፈለገ ስም አያወጡም በባል በሚስት ያልተቀና በማን ሊቀና ነው? በአግባቡ ከልክ ሳያልፍ ችግሩ የእውቀት ማነስ ወይም አለመኖር ነው።
እንደው ኡስታዝ ስለ ቅናት ጥሩ እና መጥፎ ጎን ብታስተምር ደስ ይለኛል አብዛሀኛው ቅናት የምትለዋን ቃል በመጥፎ ሲረዱት አያለሁ እኔ ባሌ ሲቀና ደስ ይለኛል ስው ያለ ምክናያት አይቀናም እኔ አጉል አለባበስ ስለብስ ወንድ ጋር ወሬ እያወራሁ ሳቅ ምናምን ብዙ ምክናያት አለ በወንዶቹም እንደዛው እዛችም እዝችም ጋር አለሁሺ እያለ ሲያሺኮርምም አደብ ግዛ ብሎ መምከሩ ይሆ መጥፎ ቅናት ሊያስብል አይገባም እንደኔ ። አላሁ አእለም
እኔ በራሴ ምርጫ በድኖ ጎበዝ የሆነች ሴት ታደረው እፈልጋለሁ ግን እሱን በድኑ ጎበዝ እንድሆነ እና ኢኮኖሚም ሊኖረን ይገባል ብየ አምናለሁ ግን ገንዘብ ያላትን እኔን በብር ለመቀየስ ካስበ ይቀራል እንጂ አልፈልግም የሚል አቆም አለኝ ሳላገባ በፊት ያወጣሁት አቆሜ መውለድ ካልቻልኩ ልደረው እንደምችል ግን ጌታየ እምዳይፈትነኝ ዱአ አድርጌ ነበር አላህ ኣፈተነኝም ፍልቅልቅ ያለ ሲያዩት የሚያሳሳ ልጂ ስጠን አልሀምዱሊላህ በጂህልና ወይም በብልጠት ላግባ እሚሉ ወንዶችን እቃወማለሁ አይደለም የእኔ ባል ሀታ ወንድሞቸን መጀመሪያ ድናቸውን ይማሩ ሀቃችውን ይወቁ የምን መዘላዘል ነው ጥፋት ከሆነ አርሙኝ የእኔ አስተሳሰብ አቆም ይሄ ነው
አንድ ቤት ሳይሰራ ቅያሬ ልብስ ሳይገዙ
ሁለተኛ ሚስት ፍለጋ ይሮጣሉ አሁንማ ጉድ አሳየን ዘንድሮ
ክክክክ ሳአ ወላ
ሀቅ
ትክክል ምንም ሳይሆረው ወይም በዱኑ ውይም በዱኒያ የለው ከሁሉም ወጭ ናቸው
ههههههههههه
ክክክክክክክክክክክክክ
ኧረ ኡስታዝ አገላለፅህ በጣም ዴስ ይላል እዴ አንተአይነቱን ያብዛልን ያረብብብብብብብብብብብ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
ትክክል ነህ የድሮ እናቶች ብዙ ነው የሚወልዱት አሁን ዘመን ነው ካራት ልጆች የበለጠ መውለድ ትተዋል እኔ ግን አሏህ በቃሽ እስካለኝ መውለድ እመኛለሁ እስኪ አሏህ ሶሊህ ባል ሰቶኝ ሶሊህ ልጆችን እዲሰጠን እዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ሱበሀና ተአላይወፍቅሺ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሁለተኛ ሚስት አልፈቅድለትም ለባሌ ያሉ እሪ የሚሉ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የተግባር ሰዎች ያድርገን✅✅✅✅✅✅
ሴቶች አትፍሩ።።
ሰሚዕና ወአጦዓና"!!
ብለን እንቀበል።።
እዳዉ ለእነሱ ነዉ።።ምን አስፈራችሁ???
ወላሂ አሏህ ለኛ የተሻለዉን ነዉ የሚመርጥልን።።አብሽሩ።።
😏😏mnun new mifrawu
ምክር ለስጪው ቀላል ነው አግብተሻል? ተግብረሺዋል? ወይስ በሚስት እና በልጄች መሀል ገብተሺ የሰው ልብ ለመስበር አስባሻል?
ኡስታዝ አሰላሙ አሊኩም ስልክህን እደት ላግኝ ጥያቂ ነበረኝ
ነገሮችን በግልጽ መነጋገር ኣስፈላጊ ነው፥ ይህን በማድረግህ እናመሰግናለን፥ እህቶቻችን ቅር እንዳትሰኞ፥ እርስ በርሳችን ካልተማማርን ማን ያስተምረን፥ ኣላህ ይርዳን ፥ሃቅ ጠባቂ ያርገን ፥ኣሚን እንሻኣላህ
ኡሳዜ ማሻ አላ ህ ደስ እያለኝ ፕሮግራምህን ተከታተልኩት እስከዛሬ የት ሆኘ ነዉ ሳላገኘዉ የቀረሁት
ቤተሰብ ሆኩ ትምህርቱ ጡሩ ነው መሰል😌
😂😂😂😂 ተቀላቀሉ
ጀዛካአሏህ ከየር እኔ አልሀምዱሊላህ አላህ ዱአየን ሰምቶኝ 8 ወራችን ኒከሀ ካሰርን አልሀምዱሊላህ እኔ ኢስላምን ከተቀበልኩ 9 አመት ይሆነኛል አልሀምዱሊላህ አሁን ልንገናኝ ሰርግ ሊደረግልን 15 ቀን ነው የቀረን አላህ ለምኑት ከሶብር ጋር ምንም ያልጎደለው ባል ለኔ ሰጠኝ ላላገባችሁ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
ሱብሀንአላህ ጆሮ ስንት ያልሰማቸው ጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሀዲሶች አሉን: አልሀምዱሊላህ
ወይ ጉድ እኔማ
ብዙ የባሌ ሀቅ አለብኝ ብዙ መላይኮች ረግመውኛል ማለት ነው የአላ ይቅር በለኝ ሁሌነው ማስቸግረው ነይ ሲለኝ እቢ ነበረ ምለው እህቴ እኮ አደለሽም ሚስቴነሽ ስለዚህ ነይ ስልሽ መምጣት አለብሽ ይለኝነበረ ከሱ ጋር ላለመተኛት ስፈልግ ብዙ ምክንያቶችን እደረድራለው አሞኛል አ እለዋለይ እሱም ውሸት እደሆነ ያውቃል እኔ ደሞ ስራ ስሰራ ሰደክም ሰለምውል ለዛነገር ዝግጁ አሎንም እንደበደልኩት አውቃለው አሁን ግን ብዙ ትምህርት አግኝቻለው ባሌ የልጄ አባት ከዚህን በዋል እክስሃለው
እኔ ግን በሌን አገበ ስለዉ አቶጂኝም ይለኛልል
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ ድስ የሚል ዳዕዎ ማሻአላህ
ምርጥ ፕሮግራም ነው ምርጥ ትምህርት ሀያዕ በሞለበት አስፈለጊ ትምህርት ነው ጀዛኪለሁ ኸይረን
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ ትምህርትህ በጣም ነው የምወደው ግን አኮ ኡስታዝ
በአሁኑ ሰአት የሚያገቡት ወዶች ሁለት ነገሮችን ብቻፈልገው ነው ለትዳር የሚጠይቁት ወይ ቁንጂና ወይም ገንዘብ ፈልገው ነው ሁሉም ወዶች ማለቴ አይደለም አብዛሀኛወቹ ግን ግዜ አዊ ትዳር ነው የሚፈልጉት
ያላገቡት እሂቶቻችን እንደ አንቴ ያለው ባል ይስጣቹ እውነት ነው sport ማሰራት አለባቹ ሴትይቱዋ ወደ ዝና እንዳትሂድ ሴትም እኮ ትሄዳሌች ወደ ዝና ባሉዋ ደካማ ስሆንላት አላህ ይጠብቀን
ማሻአላ.ኡስታዝዬ.በጣም.የሚመች.ትምህርትነው.የምር.ትክክልነህ.ጫቱን.እቢአለኝምንይሻለኛል.ግን
"Kkkkkkkkkk አይ ኡዝታዝ ጣፋጭ ዳእዋ
የምር እደናት ወተት የሚጥም ምክክ ነበር ጀዛከላህ ኡሰታዜ አላህ እዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ ትልቅ እዉቀት ነዉ የሰጠህን
እኔም ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር ፍቃደኛ ከሆክ ዋሳፕ ካለህ ብሰጠኝ ጀዛከላህ
ጀዛክ አላህ ኸይር 👍 ጥሩ ትምህርት ነው
ኡስታ በርታ ግን ችግሩ እንድህ ያለትምህርት ወንዶቹ አያዳምጡም 😌