Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያረብ የባሌን ሀቅ የምጠብቅ ሴት አድርገኝ የሴት ጓደኞቸንም የባላቸውን ሀቅ የሚጠብቁ አርጋቸው ያረብ
ምን አለ ግን የረሡልን ፈለግ ተከትለን ብንኖረው በወሬ ብቻ ባይሆን ያአላህ
ኣሚን አላሁመ ኣሚን
አቡ አብድራሂም በርታልን አሏህ ባሎቻችን ሷሊህ የድርግልን እኘንም ሷሊህ የድርገን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
Amiiiin
ወዶች ከዚህ ቦታ የሉም ሴቱነው እና ማን ሰምቶ ይማረው ኡሰታዝ ጀዛክላህ ኸይር;
ሳህ
ክክክክክክ ሳህ 💯
ላኪለት አዉርዴሺ
ኧረ አለን
ክክክ ሳህ
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድም አላህ ላገባነው ትዳራችንን ያሳምረልን ላላገባችሁት መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ
መሻአላህ
አሚንንንንን
Migermew ene Ethiopia sele.anesu bicha new madamtot ,
ወንዶች እስኪ ስሙ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ተመስጬነው ምሰማው አላህ ከጥሮዎች ይዘውጀን
እኔ አሁን እሰማሁት ነው. ሀያቲ
ኧረ እባካችሁ ሰሚ ያጣው ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ማን አላቸው ፍትህህህህህ ወጣቱ አለቀ በረሀብ በሙቀት 😭😭😭
😭😭😭😭
@@ሠሙነኝወሎዮዋ ما شاء الله واو
@@ሠሙነኝወሎዮዋ جزاك الله خيرا ما شاء الله تبارك الله
ثووثوذق🎶🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌺🌺🌺🌺
አላህ ይዘንላቸው የስረኞች ጉዳይ በጣም አሳሳቢና አሳዛኝ ነው ብቻ በራህመቱ አይን ይያቸው አላህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አደራ አንተም ለሚስትህ ከዚህ የበለጠ ሁንላት ለልጂህ እናት ትምህርትህ አጂብ ነው ወላሂ ፈገግ እያልኩ ነው የምሰማው የሁላችንንም ባሎች ሶሊህ ያርግልን እኛንም ሶሊህ ያርገን ያረብ በዱአ አትዘንጉ
እኔ ሁሌም እከታተልኩ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃላ ኤያጠረኝ አልኮምትም
እኔም
የዛሬውደሞ ይለያል ሱካር በሱካር ሆነ ሀሀሀሀሀሀ
እኔ እራሡ ኮሜት መጻፍ አልወድም ግን ዴስ ይለኛል
ሳህ ወላህ አንዷም ፕሮግራም አያመልጠኝም የዛሬውም በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይመዳህ አቡ አብድረህማን
ጀዛኪላህኸይር ኡስታዝ በጣም አስደዛች ሀድስ ነዉ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ጀዛክ አላህ ኸይር እዬቀለድኩ ነው ባሌ እሥር ቤት ነው ከጎኔ ቢሆን አብሮኝ ይሥቅም ይማርም ነበር ወላሂ ግን በጣም መልካም ባል ነው አላህ ይህፈዝልኝ ከእሥር ቤት አላህ ነጃ እንዲባሉ በዱአ አትርሡን ሀባይቢ
أبشري ماماي الله يحفزو يارب
@@hawaseidhawaseid9610 አላህ ይበሺርሺ ቢል ጄነ ውድቷ እህቴ አላሁምመ አሚን ውዴ
_አይ ኡስታዝ ትምህርትህን እኮ በፈገግታ ነው የምጨርሠው ጀዜከላህ ኸይር እስኪ ዱአ አድርግልን አሁን ላይ ትዳሩ ሁላ አልበረክት ብሏል እንኳን እንድህ አይነት ፍቅር ሊኖር_
እረአሁንስ እውነት አወራሽ አላገጣጠመንም
@@እሙረሂማ-ጸ1ጸ _እኮ እናተም ወንዶቹ የኡስታዝን ትምህርት በደንብ እየተከታተላችሁ ለመስተካከል ሞክሩ✅_
ልክ ብለሃል እኛ ሴቶች የዋህኮ ነን ልባችን ስስ ነው የዋሁን አፍቃሪውን ይወፍቀን
ኧረዉስታዝ ላላገቡት ወድሞቼና እህቶቼ በጉጉት ሚገድል ትምህትነው . አላህ ይጨምርልህ በርታልን አላህ ያግዝህ
ወንድማችን ሀሰን ጀዛክ አላህ ኸይር ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል ላላገባነው አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ደስስስስስ የሚል ትምህርት ኡነት ለመናገር በጣም እየተዝናናሁ ጨረሱኩት ኡኡኡ ሀላሌ ናና ኣዳምጥ እባክህ እሄንን ሀላዋ ኡዉነት ለመናገር እሄንን ፍቅር መገለፅ የቻለወንድ እለምንም ጥርጥር በእግሩስር በሱትእዛዛ ያኖራታል ሴትስለሆንኩ የሴቶችበሀሪ ስለሆነ
ጀዛከላሁ ከይረን አለህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
ፈገግታህን ያብዛው ub abdurahman የልጆችህ አባት ያድርግህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ኻቲማህን ያሳምረው ወላሂ ጥሩ መካሪ ወንድማችን ነህ
👍👍
ባሎች እስር ቤት ናቸው በውነት ምርት ሀዲስ ነበር ማነው እንደኔ የስር ቤት ጉዳይ ያሳሰበው
kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkk
ባሎቻችንእስርቤትናቸውፍትህለሳውድእስረኞች
አብሽሪ በአለበት አፊያ አርጎልሽ አላህ ያገናኛችሁ።
@@زينبابراهيم-ف7ص አሚን
Allah yiftalish.
እስኪ ለሀቢቢይ ልላክለት. ተራራርቀን የምንኖርን ባለትዳሮች አላህ በሰላም ያገናኝን. ያላገቡትን አላህ ሷሊሁን ይወፍቃቸው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ገቢ የሆኑ ትምህርቶች ነው የምታቀርብልን ሁል ጊዜ ስለ ትዳር ስታስተምር የማላቀው የወደፊቱ ሀላሌ ይናፍቀኛል ያላገባን አላህ ለኛ የሚሆነንን ይወፍቀን ያርብ ያላችሁም አላህ በፍቅር በኢማን ያኑራችሁ
ጀዛኩምላህ ኸይር ከአንተ በዙ ትምህርት ወስጄ አለሁ ትምህርትህ በጉጉት እጠበቅ አለሁእንሻአላህ ሳገባ በትግብር አረድች አለሁ
ሁስና አለሽ? ሰላም ነሽ?
ሳብስክራይብ አድርጌሻለሁኝ
@@islamispeaceforme4636 አለሁ አልሀምድርላሂ እሺ አመሰግናለሁ
ለወደፊቱ ባሌ አደረሱለኝ ኡሰታዝ ያረብ አንተው ወፍቀኝ
የአላህ በጣም ልዩ ነው የዛሬው ጀዛከላህ ኡስታዝ ያሁኖቹ የውሸት ጠበሳ ነው አብዘሀኞቹ አላህ የኔነም ያብጀው አድስ ሙሽራ ነኝ ቢሰሙት ጥሩ ነበር ወንዶች አስታዝ ምን ይላሉ መሰለህ በጣም ፍቅህ ከሰጠሀት ትኩራራበሀለች ለሴት ልጂ ቆፍጠን መሰለት ነው ለሚሊት ምላሳቸውን ማስያዝ ሆነኝ 👍👍👍👍
ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ ሁላችንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን እኛንምሷሊህ ሚሰቶች ያድረገን ሳሊህ የትዳር አጋር ወፈቀን ያረብ
ጀዛካላህ ከይር. እውነት ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ባሉካ ጡሩ ይናገራል ግን ብዙውን ሰው ምኔዋ ምናም ስለሚያበዛ ሲለኝ አልቀበልም ለሁላችንም መልካም ኑሮ እመኛለሁ
ልክ ነሺ የኔም እንደዛ ያበዛል
👍👍👍👍👍👍
እዳው እሮማስ አደረከው ኡስታዝ ትምህርትህ እኮ ማሻ አላህ በደስታ ነው የምሰማው ባሎችችች በደብ ስሙ የምሰሙ የኔውስ ኢቶ ነው እኔ ብልክለት እድህ በለኝ ያልኩት ነው የሚመስለው ግን አልሀምዱሊላሂ ሚስቱን መከባከብ በጣም ያቅበታል ሀቢቢ ያአዩኒ
ምክርህ ዘና ፈታ እያልኩ ነዉ የምሰማዉ ቀጥልበት يارب ለሁላችንም ዘና ፈታ ያለኑሮ ይስጠን ባገራችን እፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊላህ
የሄደዉ ወንድ ይሂድ ቀኝ ይሁንለት አላህ ይወፍቀን ኢሻ አላህለሴት ልጅ ግፍ እሚሰራ ወንድ አላህ ህድያ ይሥጠዉ ሥለደረሰብኝ ነዉ ይቅርታ እና ማሻ አላህ ደሥ የሚል ትምህርት ጀዛከላ ኸይር ዉሥተሀዝ በገባሁ ሰአት ተመሥጬ ነዉ እማዳምጠዉእረጅም እድሜ አላህ ይሥጥልኝ
አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ሁሌም ያደንቀኛል በማንኛውም ነገር መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኡስተዝ አለህ ረጅም እድሜ ይስጥ።በጠም። ደስ እሚል ትምህርት ነው አለህ ለሁለችንም ልብ እድሰጥን ዱአ አድርግን
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛካላህይ ልብ ሰርስሮ ይገባል ትምርታችሁ
አልሃምዱሊላህ አላህ ድኔል ኢስላምን ለጠን እኔ እና ባልተቤቴ ትንሽ አዳለን ነው የተጋባነው እስካሁን አልሃምዱሊላህ በፍቅር ነው የምንኖረው አመታቶችን አሳለፍን ፍቅራችን እየጨመረነው የመጣ ....... አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ. ፍቅር ያለው ትዳር በጣም የሚናፈቅ ነው.
@@ayushetube800 አሚንንን
👍👍👍👏👏👏ማሻአላህ ደስ ይላል እህት
የኔ ውድ ባል እደሜዳምጠውም ሙሉ ተስፋ አለኝ ያረብ የምወደውን እና እንዴ እርጎ ረጋ ያለውን ውዱ ባለቤቴን ስለሠጠኸኝ ወሽኩር ሊሏህ ያረብ በጣም እሳሳለታለሁ ያረብ🌹የሚጣፍጥ ነው ምክርህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ 🌹
ዋልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁአንተ የኔ ጌታ ሷሊሁን ባል ወፍቀን ለእኔምላላገቡትም እህቶቸ❤❤❤❤ላገባችሁትም አላህ ሙሀባዉን ይጨምርላችሁኡስታዜ ሽኩራን 🙏
አሚንንንን_
aminn yarbi
አሚንንንን
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ እንዳንተ ሷሊህ አዛኝ ያብዛልን አንተን ያገባች ሴት ታድላ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
አባ የኛ ሀገር ወንዲ ፍቅር አያቁም እንኳንስ እንደዝህ ሊሉ እና
ኢወላ
እረወላሂ
ኧረ ሽም ነው🙄🙄🙄😥
አይባልም አላህ የመረጣቸው ይኖራሉ
ትክክል
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ይጠውል ኡምርክ ወንድማችን
ባሌዋ ስማህልኝ ፍቅር ናፍቆኛል ታስሮብኝ ኡስታዝ ጀዛክ።አላህ ኽይር ያርብ በስላም ላገራቸው ያቃቸው
ሱብሀንአላህ በምክር የሚመለሱ ሰዎች እኮ አላህ ያደላቸው ናቸው
ማሻ አላህ የኔ ወንድም ሁልጊዜም እከታተልሀለሁ ቀስ እያልክ በፈገግታ ግን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችናቸው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
"ኢነላሀ ላየስተህይ አኒል ሀቅ"
ምርጥ ትምህርት ከቶ ማነህ የወደፊት ባሌ ና ተማር አሁኑ እስኪ ይሄን video አውርዶ የሚልክልኝ በአላህ ተክፎን
ትምህርቶች መች አላህ በጣም ብዙ ትምህርት አለው ጀዛኩም አላሁ ኸይርን
ወሏሂ ተምህርትህ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው በጣም በጣም ወንድሜ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ
ያአላህ ኡስወቱና ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ኡስታዜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ የምታቀርቡት አሏህ ይሀፍዛችሁ
ኡሥታዜ የምንከታተልሕኮ ሤቶቺነን ወንዶቹማ ሚሥታቸውን አረብሐገር ልከው ለሽ ብለዋል😜🤓እኔኳ ላጤነኚ 😜😛🤓
እውነት ነው
ትክክል ሸር እናርግላቸዉ እደ
እውነትነው
ክክክክክ
ክክክ ልክነሺ
ማሻ አላህ ፈገግታህም ደስ ይላል ኡስታዝ ልዩ ትምርት ነው አላህ ይወፍቀን
ቆይ ቦታ ልያዝ ለኮሜንት አሁን ስራ ነኝ እንዳው ከላይ የተፃፈውን አይቸ ፈገግ ያሥብላል አሁን ላይ ባል የለም አባል እንጅ ክክክክ አቤት ኡሥታዝ በጥብጠህ ብትግታቸው አንተ እንደምትለው አይሆኑም ኑርልን
ክክክክክ ትክክል አለህ እሱን ሚፈሩትን መርጦ ይስጣን
ማሻ አላህ ኡስታዝ ምክሮችህ እኮ ጣፋጭ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ያ አቡ አብዱረህማን ወንድሞቻችን በደንብ ስሙ
መልካም ትዳር ይወፍቀን ያረብብብብብብብብብብብብ
Aminnn❤😊
ኡስታዝአላህይጠብቅህ በፈገግታነውያዳመጥኩት አሪፍ ምክርነው
ወሌኩምሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱ አህሌን ኡስተዝ ሁሌም አርፈጅ ነኝ እኔ ጀዘካሏህ በርታ ወንዶች ኑ ስሙና ተግብሩ እኛንም የበል ሀቅ የምነዉቅ የምንተገብር የድርገን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትም/ት ነዉ እሰው ፊት መሳደብ እንደ ጀግንነት የሚታይበት አካባቢ አለ 1,ልረሳው ያልቻልኩት ነገር እንደት መርሳት እችላለሁ?2 እኔ አልሳሳትም ሁሌም የምሰራው ትክክል ነው ብሎ የሚያምን ሰው ጋ መስማማት እንዴት ይቻላል?ጀዛከላህ ኸይር
ወላሂ በጣም ፈገግ ያደረገኝ አገላለፅ 😂😂😂😂
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሰታዛቺንን ኢንሻ አላህ ሁላቺንንምም አላህ ሷሊህ አድርጎን ኸይርን ይወፋቀን ያረብ
ወንዶች ዳይ ወ ደ 📒🖊 በሉተማሩ ኢንሻአላህ
መሻአላህ ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህጋ እኛንም አላህ መሰማንው ተጠቃሚ ያርገን
አህለን ውሥትዚ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢሆኑ ያረቢ እንዳንተይወፍቅቸው ብልሎቻችንን ወንዲሞቻችንን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሥታዝ ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ👍👍👍 ጀዛከላህ ኸይር ወንዶች ግቡና ሥሙት👂👂👂 መሥማት ብቻም ሣይሆን ለሚሥቶቻችሁ ተግብሩት
ላጤውች እጂ ውደላይ🙋
🙋😁
😜😝
ምዝገባ ልጀምር ነውደ
አውን ስብስክራይብ ብሎኚና እንማማራለን😄😄😜😜😜
KKKK
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት በፈገግታ አዳምጬ ጨርስኩት በርታ እንዳተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ታድላ ሚስቱኮ የእርሱ
አላህ ሆይ እኔ አግብቸ ወልጀም አየሁት ግንየተመኘሁት ወንድ ስላልሆነልኝ ተለያየን ጌታየ ከአሁን ቡሀላ የትዳር ሂወት ካለኝ እንደኔ ደሀ ገኝዘብ የለለዉ ነገር ግን ኢማኑ የተሟላ ትዳር ወፍቀኝ ካልሆነ ግን ከኔ አርቅልኝ የልጆቸን አባትም ባለበት ሰላም ሂወት እንዲሰጠዉ ከሰላት ቡሀላ አረግለታለሁ ወደ አቅሉ እንዲመለስወደ እኔ እንዲመጣ ሳይሁን ለሌላዋ እህቴ መልካም ባል እንድሆንላት
ትክክክል አይዞሽ ለበጎነው
ሚስኪን እይደኔነሽ አላህ ባጣነው ነገር የተሻለውን ይተካልን ያረብ
Degnetshn kexybet lanchim yeteshalewn ystish ehte
በአሁን ሰአት ይህን እሚል የለም ወንዶችአዳምጡ ሞናልባች ብትለወጡ ጀዛከአላህ ኸይረን ኡሥታዝ
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ ሰለዋትረቢ ወሰለም
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ማሻአላህ ነወ ኸይሩ ይወፍቀን ያረብ
እኔ እየተማርኩነው አተም ናቶለና ተማር የወደፊቱ ባሉካየ
ክክክክክክ በሉካ ሠምተሀል
ክክክ
@@ኡሙሙራድ-ቐ1ዀ አወ እየሠማ
ክክክክ የወዴፈትባሌ እየተማረኩነዉ ናተማረ ሠምተሀል
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና ወላሂ ምን እንደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል አላህ ኸይር ጀዘአህን ይክፈልህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህቁረአን ስትቀራ የተጂውድ ትምህርትህ ስለትዳር የምታወራው በሙሉ ትምህርቶችህ በኔ ላይ ተፅኖ በጥረዋል አልሃምዱሊላህ ብዙ አውቄበታለሁ ስለትዳር ስታወራ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው በዛልክ ደሞ ይከፍኛል ባለትዳር ብሆንም ስደት አንዱን አረብ ሀገር አንዱኒ ኢትዮጵያ እያረገ ያኖረናል ግን አልሃምዱሊላህ የአላህ ውሳኔ ነው T ነኝ ወሎየዋ መከነሰላም ከአንተው አከባቢ ነኝ ዱአ አርግልኝ የዋትሰብ ግሩብ ካለህ ብታስገቡኝ
አይ ኡስታዝ ላጤዎች ባንሰማ ይሻለኛል መሰለኝ አታስቀኑን ክክክክክክ
@@HassenBelayneh አላህ ይበሽርከ ፊል ጀና እንሻ አላህ
የኛ ውድ ነብይ ስለላህ አለሂ ወሰለም ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
የወደፊት ባሌ እኔ እየተማርኩ ነው አንተም እየተማርክ ይሆንንን???አደራህን በድንህ ጠንካራ ሶብረኛ ሀቢቢ ሁንልኝ 😍😍እሚስቅ አይጠፉም😃😃
😜😛😛🤓
أبشري مامي. صح
እውነትሽ ነው ክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክ. በደብ ተማር በው
ኡፍ ስለወንድ እና ሰለትዳር እማልሰማት ወዴት ልሂድ ኡፍ አላህ ሆይ ኸይር ምረጥልኝ ምክር አንድ ቀን ይጠቅመኛል ብዬ ልሰማህ ብዬ ነው አላህ ይጠብቅህ
ምንነው በሰለም ነው እህት
@@ኡመትሙሀመድዩቱብyoutube ባልሠማ ደስ ይለኝ ነበር ግን ለኸይር ነው አልሐምዱሊላ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጠኛል ኢሻ አላህ
አብሽር ሁሉ ወንድ አንድ አይደለም ዱዕ አድርግ. ሰብር ከደርግሽ የተሸለው ይመጠልሸል. ምንአልበትም ለንች መጥፎ ቢሆን ይሆነል የልተስተከከለው ምክንየቱም አለህ እንድ ብሎወል. እነተ. የምትወዱት ነጋር. ለነታ ሸር ነው. እነታ የምትጠሉት ነጋር. ደሞ ለነታ ኻይር ነው ጥሩ ነው ወለዉ የለሙ ወአንቱም ለተለሙን አለህ እኔ አቀለው እነታ አተዉቁም ይለነል አብሽር
@@ኡመትሙሀመድዩቱብyoutube ነአም ትክክል ነው ኢሻ አላህ ሽኩረን ጀዛከላሁ ኸይረን 🌹🌹🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🍉🍉🍉🌷🌷🌷
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ወእየኪ ሁቤ
ጃዛኣላህ ኸይር ኡሥታዝ ሁለየም ቢሆን ኑርንንንንንን ወድማችንንንንንንንንንን
አጀብ ነው ኡስታዝ ትዳርሳይፍልጉ በንግግርህ ብቻ ትዳር ይገባሉው ብየ ይጨንቀኛል በጣም ስለሚመቺነው ትምህርትህ እሺ
ሳህ ወላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
አይ ኡስታዝ በአሁኑ ሰአት ቤት ካለም ስልኩጋ ነው ዉጪም ያዉ ዉጪ ነዉጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ይስጠን የሚከባከበዉን አተ ያልከዉን የሚለንን
ባጠም ደስስስስስ የሚሊ ትምህሪት ነዉ ቃጥለባት 🌹🌹🍉🍉🍉👍👍☘️☘️
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ኡስታዝና ቁም ነገር ከፈገግታ ጋር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ባኩካየ ከተናገርከው ሁሉ ብዙውን ያካተተ ነው አላህ ይጠብቅልኝ መልካም የሆኑ ልጆችም ይወፍቀን ዱአ አድርጉልኝ።። ላላገባችሁ ሁሉ አላህ መልካም የሆነን ትዳር ይወፍቃችሁ
ለባሎቻችንአሥተምርለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አይ ምናለ ይህ ሀዲሥ በይሞ ያለኔት ሚተላለፍ ነገር ቢሆን ቆይ ይህማ አውርጃ እልክለት አለሁ ክክክክ ይሥማው ግን አልሀምዱሊላህ የኔ ሀላል ሁሌም ያሥደሥተኛል ከሡ ደሥታ ይልቅ የኔ ደሥታ ያጓጓዋል እሡ በዲኑ ማሻአሏህነው ለኔ ግን አቺ እኮ ከኔ ጥበልጭ አለሽ ሥትመጪ ታሥተምርኝ አለሽ ይለኛል ሞራኔ ለዲኔ በጣም ይጓጓል እደዚ ሢለኝ አሏህ ኸይር ሥራው ይክፈለው
ብቃ ያላገባናው እንውጣ😜😄😄😄🏃🚶🚶🏃🏃🏃
ማዳመጥ ነው ወደየት
ጀዛኡም አላህ ኸይሪን በሰማነዉ የምንተገብረዉ ያረገን ያረብ ያረብ ሳህ ትክክል
አረ አንተን የሚሣደብ የለም ኡሥታዜ
ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ እናንተ በተናገራችሁት እኛ በሰማነው ተጠቃሚዎችአሏህ ያድርገን
ኡስታዝ እስኪ በቀጣይለኛስራልን 👍
@@HassenBelayneh ክክክክክላጤወቺጠብቁ😅
@@ሀይኪየጃማልጂ ክክክ
ኢንሻአላህ ለላጤምሆነ ለባለትዳሮች አልሙሄም ለኛለሴቶቹ 👍
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን እኛ ሴቶች እኮ በፍቅር ተያዙን የዋህነን ወድም እንደዛዉ
ልሥማው ግን ላጤ ነኝ ለነገው ትዳሪ ይረዳኛል ብዬ ሥለማሥብ አፎን ባለ ትዳሮች ፍቀዱልኝ እየሠመሁት ነው
አንፈቅድልሽም አግቢ
@@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ ዙዙዬ እመመኘውን አላገኘሁትም እንሽአላህ የተመኘሁት ከመጣ አገባለሁ
@@እሙሐያት ሀቢበቲ አቺ የተመኘሹው ሣይሆን አሏህ አቺ ከተመኘሹ የበለጠ አርጉ ሣሊሁን ይወፍቅሽ
@@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ አሚን አሚን አሚን ያረብ
መሻአላህ ምክሮችህ ደስ ይላሉ በፈገግታ የተሞሉ ናቸው አላህ ይጨምርልህ የኛንም ባሎቻችንን ይሄን ሰምተው የሚተገብሩት ያድርጋቸው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሰነቤተሰህ
በቴሌግራም በሆነ በጣም የመቻል ኢትዮጵያ ላሉ ስዎች ሼር እንዳረገ ነበር
ውስታዝ ማሻሀላህ ደስ የሚል ትምርት ነው ፈታ ነው ያልኩት ባሌ የት ነክ ስማ
ማሻ አላህ ምርጥ ምክር ነው
ኡስታዝ ቤት ገብቸ ሳልስቅ አልወጣም ውይ በፈገግታ ነው የምጨርሰው
ኡስታዝ ይቺ ቃል እኮ የጥንት አባቶቻችን ነው: የአሁኑ ትዳር ስንት አላት ስንት አለው ነው በካፒታል ነው:
በጣም
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ኡስታዝ ትምረትህ በጣም ደስ ይላል
ወጡ ጨው ካነሰው በጢፊ ነበር የሚለጋኝ እኳን በቁልምጫ
ክክክክክ አረ ውይይይ
ጀዛኸላህ ኸይርን ወንድሜ
የዚህ ትውልድ ትዳር ፖለቲካ ሆኗል
ማሻአላህ ትምህርትህ ይመቸኛል አላህ ለሁላችንም ይወፋቀን ያርብ
ያረብ የባሌን ሀቅ የምጠብቅ ሴት አድርገኝ የሴት ጓደኞቸንም የባላቸውን ሀቅ የሚጠብቁ አርጋቸው ያረብ
ምን አለ ግን የረሡልን ፈለግ ተከትለን ብንኖረው በወሬ ብቻ ባይሆን ያአላህ
ኣሚን አላሁመ ኣሚን
አቡ አብድራሂም በርታልን አሏህ ባሎቻችን ሷሊህ የድርግልን እኘንም ሷሊህ የድርገን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
Amiiiin
ወዶች ከዚህ ቦታ የሉም ሴቱነው እና ማን ሰምቶ ይማረው ኡሰታዝ ጀዛክላህ ኸይር;
ሳህ
ክክክክክክ ሳህ 💯
ላኪለት አዉርዴሺ
ኧረ አለን
ክክክ ሳህ
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድም አላህ ላገባነው ትዳራችንን ያሳምረልን ላላገባችሁት መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ
መሻአላህ
አሚንንንንን
Migermew ene Ethiopia sele.anesu bicha new madamtot ,
ወንዶች እስኪ ስሙ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ተመስጬነው ምሰማው አላህ ከጥሮዎች ይዘውጀን
እኔ አሁን እሰማሁት ነው. ሀያቲ
ኧረ እባካችሁ ሰሚ ያጣው ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ማን አላቸው ፍትህህህህህ ወጣቱ አለቀ በረሀብ በሙቀት 😭😭😭
😭😭😭😭
@@ሠሙነኝወሎዮዋ ما شاء الله واو
@@ሠሙነኝወሎዮዋ جزاك الله خيرا ما شاء الله تبارك الله
ثووثوذق🎶🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌺🌺🌺🌺
አላህ ይዘንላቸው የስረኞች ጉዳይ በጣም አሳሳቢና አሳዛኝ ነው ብቻ በራህመቱ አይን ይያቸው አላህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አደራ አንተም ለሚስትህ ከዚህ የበለጠ ሁንላት ለልጂህ እናት ትምህርትህ አጂብ ነው ወላሂ ፈገግ እያልኩ ነው የምሰማው የሁላችንንም ባሎች ሶሊህ ያርግልን እኛንም ሶሊህ ያርገን ያረብ በዱአ አትዘንጉ
እኔ ሁሌም እከታተልኩ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃላ ኤያጠረኝ አልኮምትም
እኔም
የዛሬውደሞ ይለያል ሱካር በሱካር ሆነ ሀሀሀሀሀሀ
እኔም
እኔ እራሡ ኮሜት መጻፍ አልወድም ግን ዴስ ይለኛል
ሳህ ወላህ አንዷም ፕሮግራም አያመልጠኝም የዛሬውም በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይመዳህ አቡ አብድረህማን
ጀዛኪላህኸይር ኡስታዝ በጣም አስደዛች ሀድስ ነዉ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ጀዛክ አላህ ኸይር እዬቀለድኩ ነው ባሌ እሥር ቤት ነው ከጎኔ ቢሆን አብሮኝ ይሥቅም ይማርም ነበር ወላሂ ግን በጣም መልካም ባል ነው አላህ ይህፈዝልኝ ከእሥር ቤት አላህ ነጃ እንዲባሉ በዱአ አትርሡን ሀባይቢ
أبشري ماماي الله يحفزو يارب
@@hawaseidhawaseid9610 አላህ ይበሺርሺ ቢል ጄነ ውድቷ እህቴ አላሁምመ አሚን ውዴ
_አይ ኡስታዝ ትምህርትህን እኮ በፈገግታ ነው የምጨርሠው ጀዜከላህ ኸይር እስኪ ዱአ አድርግልን አሁን ላይ ትዳሩ ሁላ አልበረክት ብሏል እንኳን እንድህ አይነት ፍቅር ሊኖር_
እረአሁንስ እውነት አወራሽ አላገጣጠመንም
@@እሙረሂማ-ጸ1ጸ _እኮ እናተም ወንዶቹ የኡስታዝን ትምህርት በደንብ እየተከታተላችሁ ለመስተካከል ሞክሩ✅_
ልክ ብለሃል እኛ ሴቶች የዋህኮ ነን ልባችን ስስ ነው የዋሁን አፍቃሪውን ይወፍቀን
ኧረዉስታዝ ላላገቡት ወድሞቼና እህቶቼ በጉጉት ሚገድል ትምህትነው . አላህ ይጨምርልህ በርታልን አላህ ያግዝህ
ወንድማችን ሀሰን ጀዛክ አላህ ኸይር ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል ላላገባነው አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ደስስስስስ የሚል ትምህርት ኡነት ለመናገር በጣም እየተዝናናሁ ጨረሱኩት ኡኡኡ ሀላሌ ናና ኣዳምጥ እባክህ እሄንን ሀላዋ ኡዉነት ለመናገር እሄንን ፍቅር መገለፅ የቻለወንድ እለምንም ጥርጥር በእግሩስር በሱትእዛዛ ያኖራታል ሴትስለሆንኩ የሴቶችበሀሪ ስለሆነ
ጀዛከላሁ ከይረን አለህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
ፈገግታህን ያብዛው ub abdurahman የልጆችህ አባት ያድርግህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ኻቲማህን ያሳምረው ወላሂ ጥሩ መካሪ ወንድማችን ነህ
👍👍
ባሎች እስር ቤት ናቸው በውነት ምርት ሀዲስ ነበር ማነው እንደኔ የስር ቤት ጉዳይ ያሳሰበው
kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkk
ባሎቻችንእስርቤትናቸውፍትህለሳውድእስረኞች
አብሽሪ በአለበት አፊያ አርጎልሽ አላህ ያገናኛችሁ።
@@زينبابراهيم-ف7ص አሚን
Allah yiftalish.
እስኪ ለሀቢቢይ ልላክለት. ተራራርቀን የምንኖርን ባለትዳሮች አላህ በሰላም ያገናኝን. ያላገቡትን አላህ ሷሊሁን ይወፍቃቸው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ገቢ የሆኑ ትምህርቶች ነው የምታቀርብልን ሁል ጊዜ ስለ ትዳር ስታስተምር የማላቀው የወደፊቱ ሀላሌ ይናፍቀኛል ያላገባን አላህ ለኛ የሚሆነንን ይወፍቀን ያርብ ያላችሁም አላህ በፍቅር በኢማን ያኑራችሁ
ጀዛኩምላህ ኸይር ከአንተ በዙ ትምህርት ወስጄ አለሁ ትምህርትህ በጉጉት እጠበቅ አለሁ
እንሻአላህ ሳገባ በትግብር አረድች አለሁ
ሁስና አለሽ? ሰላም ነሽ?
ሳብስክራይብ አድርጌሻለሁኝ
@@islamispeaceforme4636 አለሁ አልሀምድርላሂ እሺ አመሰግናለሁ
ለወደፊቱ ባሌ አደረሱለኝ ኡሰታዝ ያረብ አንተው ወፍቀኝ
የአላህ በጣም ልዩ ነው የዛሬው ጀዛከላህ ኡስታዝ ያሁኖቹ የውሸት ጠበሳ ነው አብዘሀኞቹ አላህ የኔነም ያብጀው አድስ ሙሽራ ነኝ ቢሰሙት ጥሩ ነበር ወንዶች አስታዝ ምን ይላሉ መሰለህ በጣም ፍቅህ ከሰጠሀት ትኩራራበሀለች ለሴት ልጂ ቆፍጠን መሰለት ነው ለሚሊት ምላሳቸውን ማስያዝ ሆነኝ 👍👍👍👍
ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ ሁላችንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን እኛንምሷሊህ ሚሰቶች ያድረገን ሳሊህ የትዳር አጋር ወፈቀን ያረብ
ጀዛካላህ ከይር. እውነት ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ባሉካ ጡሩ ይናገራል ግን ብዙውን ሰው ምኔዋ ምናም ስለሚያበዛ ሲለኝ አልቀበልም ለሁላችንም መልካም ኑሮ እመኛለሁ
ልክ ነሺ የኔም እንደዛ ያበዛል
👍👍👍👍👍👍
እዳው እሮማስ አደረከው ኡስታዝ ትምህርትህ እኮ ማሻ አላህ በደስታ ነው የምሰማው ባሎችችች በደብ ስሙ የምሰሙ የኔውስ ኢቶ ነው እኔ ብልክለት እድህ በለኝ ያልኩት ነው የሚመስለው ግን አልሀምዱሊላሂ ሚስቱን መከባከብ በጣም ያቅበታል ሀቢቢ ያአዩኒ
ምክርህ ዘና ፈታ እያልኩ ነዉ የምሰማዉ ቀጥልበት يارب ለሁላችንም ዘና ፈታ ያለኑሮ ይስጠን ባገራችን እፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊላህ
የሄደዉ ወንድ ይሂድ ቀኝ ይሁንለት አላህ ይወፍቀን ኢሻ አላህለሴት ልጅ ግፍ እሚሰራ ወንድ አላህ ህድያ ይሥጠዉ ሥለደረሰብኝ ነዉ ይቅርታ እና ማሻ አላህ ደሥ የሚል ትምህርት ጀዛከላ ኸይር ዉሥተሀዝ በገባሁ ሰአት ተመሥጬ ነዉ እማዳምጠዉእረጅም እድሜ አላህ ይሥጥልኝ
አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ሁሌም ያደንቀኛል በማንኛውም ነገር መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኡስተዝ አለህ ረጅም እድሜ ይስጥ።በጠም። ደስ እሚል ትምህርት ነው አለህ ለሁለችንም ልብ እድሰጥን ዱአ አድርግን
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛካላህይ ልብ ሰርስሮ ይገባል ትምርታችሁ
አልሃምዱሊላህ አላህ ድኔል ኢስላምን ለጠን እኔ እና ባልተቤቴ ትንሽ አዳለን ነው የተጋባነው እስካሁን አልሃምዱሊላህ በፍቅር ነው የምንኖረው
አመታቶችን አሳለፍን ፍቅራችን እየጨመረነው የመጣ ....... አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ. ፍቅር ያለው ትዳር በጣም የሚናፈቅ ነው.
@@ayushetube800 አሚንንን
👍👍👍👏👏👏ማሻአላህ ደስ ይላል እህት
የኔ ውድ ባል እደሜዳምጠውም ሙሉ ተስፋ አለኝ ያረብ የምወደውን እና እንዴ እርጎ ረጋ ያለውን ውዱ ባለቤቴን ስለሠጠኸኝ ወሽኩር ሊሏህ ያረብ በጣም እሳሳለታለሁ ያረብ🌹የሚጣፍጥ ነው ምክርህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ 🌹
ዋልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አንተ የኔ ጌታ ሷሊሁን ባል ወፍቀን ለእኔም
ላላገቡትም እህቶቸ❤❤❤❤
ላገባችሁትም አላህ ሙሀባዉን ይጨምርላችሁ
ኡስታዜ ሽኩራን 🙏
አሚንንንን
_
aminn yarbi
አሚንንንን
አሚን
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ እንዳንተ ሷሊህ አዛኝ ያብዛልን አንተን ያገባች ሴት ታድላ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
አባ የኛ ሀገር ወንዲ ፍቅር አያቁም እንኳንስ እንደዝህ ሊሉ እና
ኢወላ
እረወላሂ
ኧረ ሽም ነው🙄🙄🙄😥
አይባልም አላህ የመረጣቸው ይኖራሉ
ትክክል
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ይጠውል ኡምርክ ወንድማችን
ባሌዋ ስማህልኝ ፍቅር ናፍቆኛል ታስሮብኝ ኡስታዝ ጀዛክ።አላህ ኽይር ያርብ በስላም ላገራቸው ያቃቸው
ሱብሀንአላህ በምክር የሚመለሱ ሰዎች እኮ አላህ ያደላቸው ናቸው
ማሻ አላህ የኔ ወንድም ሁልጊዜም እከታተልሀለሁ ቀስ እያልክ በፈገግታ ግን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችናቸው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
"ኢነላሀ ላየስተህይ አኒል ሀቅ"
ምርጥ ትምህርት ከቶ ማነህ የወደፊት ባሌ ና ተማር አሁኑ እስኪ ይሄን video አውርዶ የሚልክልኝ በአላህ ተክፎን
ትምህርቶች መች አላህ በጣም ብዙ ትምህርት አለው ጀዛኩም አላሁ ኸይርን
ወሏሂ ተምህርትህ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው በጣም በጣም ወንድሜ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ
ያአላህ ኡስወቱና ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ኡስታዜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ የምታቀርቡት አሏህ ይሀፍዛችሁ
ኡሥታዜ የምንከታተልሕኮ ሤቶቺነን ወንዶቹማ ሚሥታቸውን አረብሐገር ልከው ለሽ ብለዋል
😜🤓እኔኳ ላጤነኚ 😜😛🤓
እውነት ነው
ትክክል ሸር እናርግላቸዉ እደ
እውነትነው
ክክክክክ
ክክክ ልክነሺ
ማሻ አላህ ፈገግታህም ደስ ይላል ኡስታዝ ልዩ ትምርት ነው አላህ ይወፍቀን
ቆይ ቦታ ልያዝ ለኮሜንት አሁን ስራ ነኝ እንዳው ከላይ የተፃፈውን አይቸ ፈገግ ያሥብላል አሁን ላይ ባል የለም አባል እንጅ ክክክክ አቤት ኡሥታዝ በጥብጠህ ብትግታቸው አንተ እንደምትለው አይሆኑም ኑርልን
ክክክክክ ትክክል አለህ እሱን ሚፈሩትን መርጦ ይስጣን
ማሻ አላህ ኡስታዝ ምክሮችህ እኮ ጣፋጭ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ያ አቡ አብዱረህማን ወንድሞቻችን በደንብ ስሙ
መልካም ትዳር ይወፍቀን ያረብብብብብብብብብብብብ
Aminnn❤😊
ኡስታዝአላህይጠብቅህ በፈገግታነውያዳመጥኩት አሪፍ ምክርነው
ወሌኩምሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱ አህሌን ኡስተዝ ሁሌም አርፈጅ ነኝ እኔ ጀዘካሏህ በርታ ወንዶች ኑ ስሙና ተግብሩ እኛንም የበል ሀቅ የምነዉቅ የምንተገብር የድርገን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትም/ት ነዉ እሰው ፊት መሳደብ እንደ ጀግንነት የሚታይበት አካባቢ አለ
1,ልረሳው ያልቻልኩት ነገር እንደት መርሳት እችላለሁ?
2 እኔ አልሳሳትም ሁሌም የምሰራው ትክክል ነው ብሎ የሚያምን ሰው ጋ መስማማት እንዴት ይቻላል?
ጀዛከላህ ኸይር
ወላሂ በጣም ፈገግ ያደረገኝ አገላለፅ 😂😂😂😂
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሰታዛቺንን ኢንሻ አላህ ሁላቺንንምም አላህ ሷሊህ አድርጎን ኸይርን ይወፋቀን ያረብ
ወንዶች ዳይ ወ ደ 📒🖊 በሉተማሩ ኢንሻአላህ
መሻአላህ ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህጋ እኛንም አላህ መሰማንው ተጠቃሚ ያርገን
አህለን ውሥትዚ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢሆኑ ያረቢ እንዳንተይወፍቅቸው ብልሎቻችንን ወንዲሞቻችንን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡሥታዝ ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ👍👍👍 ጀዛከላህ ኸይር ወንዶች ግቡና ሥሙት👂👂👂 መሥማት ብቻም ሣይሆን ለሚሥቶቻችሁ ተግብሩት
ላጤውች እጂ ውደላይ🙋
🙋😁
😜😝
ምዝገባ ልጀምር ነውደ
አውን ስብስክራይብ ብሎኚና እንማማራለን😄😄😜😜😜
KKKK
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት በፈገግታ አዳምጬ ጨርስኩት በርታ እንዳተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ታድላ ሚስቱኮ የእርሱ
አላህ ሆይ እኔ አግብቸ ወልጀም አየሁት ግንየተመኘሁት ወንድ ስላልሆነልኝ ተለያየን ጌታየ ከአሁን ቡሀላ የትዳር ሂወት ካለኝ እንደኔ ደሀ ገኝዘብ የለለዉ ነገር ግን ኢማኑ የተሟላ ትዳር ወፍቀኝ ካልሆነ ግን ከኔ አርቅልኝ የልጆቸን አባትም ባለበት ሰላም ሂወት እንዲሰጠዉ ከሰላት ቡሀላ አረግለታለሁ ወደ አቅሉ እንዲመለስወደ እኔ እንዲመጣ ሳይሁን ለሌላዋ እህቴ መልካም ባል እንድሆንላት
ትክክክል አይዞሽ ለበጎነው
ሚስኪን እይደኔነሽ አላህ ባጣነው ነገር የተሻለውን ይተካልን ያረብ
ትክክል
Degnetshn kexybet lanchim yeteshalewn ystish ehte
Degnetshn kexybet lanchim yeteshalewn ystish ehte
በአሁን ሰአት ይህን እሚል የለም ወንዶችአዳምጡ ሞናልባች ብትለወጡ ጀዛከአላህ ኸይረን ኡሥታዝ
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ ሰለዋትረቢ ወሰለም
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ማሻአላህ ነወ ኸይሩ ይወፍቀን ያረብ
እኔ እየተማርኩነው አተም ናቶለና ተማር የወደፊቱ ባሉካየ
ክክክክክክ በሉካ ሠምተሀል
ክክክ
@@ኡሙሙራድ-ቐ1ዀ አወ እየሠማ
ክክክክ የወዴፈትባሌ እየተማረኩነዉ ናተማረ ሠምተሀል
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና ወላሂ ምን እንደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል አላህ ኸይር ጀዘአህን ይክፈልህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ
ቁረአን ስትቀራ የተጂውድ ትምህርትህ ስለትዳር የምታወራው በሙሉ ትምህርቶችህ በኔ ላይ ተፅኖ በጥረዋል አልሃምዱሊላህ ብዙ አውቄበታለሁ ስለትዳር ስታወራ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው በዛልክ ደሞ ይከፍኛል ባለትዳር ብሆንም ስደት አንዱን አረብ ሀገር አንዱኒ ኢትዮጵያ እያረገ ያኖረናል ግን አልሃምዱሊላህ የአላህ ውሳኔ ነው T ነኝ ወሎየዋ መከነሰላም ከአንተው አከባቢ ነኝ ዱአ አርግልኝ የዋትሰብ ግሩብ ካለህ ብታስገቡኝ
አይ ኡስታዝ ላጤዎች ባንሰማ ይሻለኛል መሰለኝ አታስቀኑን ክክክክክክ
@@HassenBelayneh
አላህ ይበሽርከ ፊል ጀና
እንሻ አላህ
የኛ ውድ ነብይ ስለላህ አለሂ ወሰለም ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
የወደፊት ባሌ እኔ እየተማርኩ ነው አንተም እየተማርክ ይሆንንን???አደራህን በድንህ ጠንካራ ሶብረኛ ሀቢቢ ሁንልኝ 😍😍እሚስቅ አይጠፉም😃😃
😜😛😛🤓
أبشري مامي. صح
እውነትሽ ነው ክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክ. በደብ ተማር በው
ክክክ
ኡፍ ስለወንድ እና ሰለትዳር እማልሰማት ወዴት ልሂድ ኡፍ አላህ ሆይ ኸይር ምረጥልኝ ምክር አንድ ቀን ይጠቅመኛል ብዬ ልሰማህ ብዬ ነው አላህ ይጠብቅህ
ምንነው በሰለም ነው እህት
@@ኡመትሙሀመድዩቱብyoutube ባልሠማ ደስ ይለኝ ነበር ግን ለኸይር ነው አልሐምዱሊላ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጠኛል ኢሻ አላህ
አብሽር ሁሉ ወንድ አንድ አይደለም ዱዕ አድርግ. ሰብር ከደርግሽ የተሸለው ይመጠልሸል. ምንአልበትም ለንች መጥፎ ቢሆን ይሆነል የልተስተከከለው ምክንየቱም አለህ እንድ ብሎወል. እነተ. የምትወዱት ነጋር. ለነታ ሸር ነው. እነታ የምትጠሉት ነጋር. ደሞ ለነታ ኻይር ነው ጥሩ ነው ወለዉ የለሙ ወአንቱም ለተለሙን አለህ እኔ አቀለው እነታ አተዉቁም ይለነል አብሽር
@@ኡመትሙሀመድዩቱብyoutube ነአም ትክክል ነው ኢሻ አላህ ሽኩረን ጀዛከላሁ ኸይረን 🌹🌹🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🍉🍉🍉🌷🌷🌷
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ወእየኪ ሁቤ
ጃዛኣላህ ኸይር ኡሥታዝ ሁለየም ቢሆን ኑርንንንንንን ወድማችንንንንንንንንንን
አጀብ ነው ኡስታዝ ትዳርሳይፍልጉ በንግግርህ ብቻ ትዳር ይገባሉው ብየ ይጨንቀኛል በጣም ስለሚመቺነው ትምህርትህ እሺ
ሳህ ወላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ሳህ ወላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
አይ ኡስታዝ በአሁኑ ሰአት ቤት ካለም ስልኩጋ ነው ዉጪም ያዉ ዉጪ ነዉ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ይስጠን የሚከባከበዉን አተ ያልከዉን የሚለንን