Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምነው በነብዩ ❤️አለሂ ሰላት ❤️ወሰላ ❤️ ዘመን ተፈጥሬ በሆነ
Medthe ayhonm
አህላቄን ያሳምርልኝ ብለህ ዳአዋ አድርግ በሳቸውም ግዜ ብዙ መጥፎ ነበር አላህ ኸይረኛ አርገኝ በል
ሠለላሁ አለይሂወሰለም
ሰ.ዐ.ሰ
የኔም ምኞት ነው
አልሀምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እንደ ህፃን ልጅ የሚያጫዉተኝ የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@@zeynebzeyneb6859 አሚን
እኔም አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅሩን ሚገልጥልኝ የስሚ ብዛት አለህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@@Rነኝስደተኛዋ-s7b አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የእኔ ባል ሲጣራ እንኳን በአካባቢ ያሉት ሰዎች ታድለሽ ነዉ የሚሉኝ በሄድኩበት ቦታ ነዉ አብሮኝ የሚንቀሳቀሰዉ የአላህ ስጦታ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@@Rነኝስደተኛዋ-s7b ማሻአሏህ ውዴታ እሰከጀነት ያድርገላችሁ ለኛም ዱዓ አድርጉልን🌹🌹
እደእቁላል እምከባከበዉ እኔንም እሚከባከበኝ ይወፍቀን በዱኒያም በአኸራም የማይለየኝ ያረብ
አሚንኢሻአላህ
አለሀ ይወፍቀሽ
አሚንንንያረብ
አሚንን የረብ
አሚንንን
ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል አቤት ውበት
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊትሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊትትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሮፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
ሹክረን
ሽኩርን
ማሻ አላህ ይሄንን ወንድሞች ይስሙት ሴቶች አይናፋር ነን
Kesemashu buhala
አረ ለነሱ ያሠሙልን
ማሻአላህአላህይጨምረሌህ
እኛን ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይወፍቀን ያረብ ሰ ዐ ወ
ከእናንተ መሀል መልካም ስነምግባር ያለው ማለት ለባለቤቱ መልካም የሆነ ነው ።ረሱል ሰዐ ወ💚💚 ለቻናሌአድስ ከሆኑ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሆኑ🌹😘
ሣ፡አላህ፡መልካሙን፡ይወፍቀን😢
ከትዳር በፊት እወዲሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላሉ በሀራም ሲያገቡ ግን ሚስቶቻቸውን ፍቅር አይገልፁላቸውም ችላ ይላሉ አጂብ
ሶለላህአለሂወሰለም ማሻአላህ ደስእማልትምህርት ነው እስኪሁላችንንም ልቦናይስጠን አጅብ
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
ነብሴ ፊዳ ትሁኑሎህ ያሀቢቢአላህ☝✅
ሱለላህ አለይሒ ወሰለም
አልሃምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ
ስለላህአለይሂወሰለም ምርጥ ትምህርትነው ኡስታዝ ባሎቻችንን መልካም ያድርግልን እኛንም መልካም ያድርገን ሸር ለወንዶችች
ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ሁለታቹም ደስ የሚለው ትዝታኤ ቀሰቀስከው ኡስታዝ ሀሰን በላይነ የመጀመራ ኢሄንን ዳአዋ ያዳመጥኩት ጊዜ አላገባሁም ነበር ያረብ መች ይሁን ሳሊሁ ባሪያህ ምትዘውጀኝ ሚከባከበኝ ምከባከበው ሀላሌን ስጠኝ ብዬው ነበር አልኸምዱሊላህ የአለማቱጌታ ምንም ማይሳነው ከጠየኩት በላይ ሰጠኝ አላህን ፈሪ ምርጥ ባል አፋቃሪ ፋቅር መስጠት ሚያቅ ጀግና ሰጠኝ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህት ወድሞቼ አላህ መልካሙን ትዳር መዋደድ ደስታ መተዛዘን ያለበት አላህ ይወፋቃቹለኛም ዱአ አርጉልን መልካም የሆኑ ዝርያዎች ለኛም ለሙስሊሙኡማ ለዲናቸው ሚጠቅሙ ሳሊህ አቢድ የሆኑ ልጆች እዲወፋቀን
ታዲለሸ ያረብ አላህ ዬወፍቀኝ
አላህ ዱአሽ ሰማሽ እሱ ምን ይሳነዋል እኛም ይወፍቀን
@@hayatzain6137አዎ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይስጣቹ
@@zekiya-xc1fi አዎ አልኸምዱሊላህ ምንም አይሳነውም አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይወፋቃቹ
ያረብ እኔም አተ ወፍቀኝ ሷሊህ አፍቃሪ የሰው አዛኝ የሚከባከበኝ እኔም የምከባከበው ሀላሌ ሰለላአለይሂ ወሰለም አተ በፈቀድከልኝ ቀን ለሚስቱ ፍቅር የሚሰጥ እኔ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ
አይይይ እደዚህ አይነት የትዳር ሂወት ሰመኝ ስሜቱከባድነው አላህ ሆይ የልቤን የውስጤን አይተህ እዘንልኝ የምመኘውን አንተወፉቀኝ 💐💐💐💐💐
ይህን ትምህርት ከሰማሁት ቆይቷል ግን ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበውነ ደስስስ የሚል ደርስ ነው
እኔም ከሰማሁት ቆይቻለሁ
ያረቢ፡የነብዩ፡አለሂሠላት፡ወሠለም፡ፈለግ፡የተከተለ፡ይወፍቀን፡ይወፍቃችሁ፡ያረብ😢
ማሻ አሏህ አሏህ ለባሌቻቺንንሰ ሷሊህ ሚሰት ያድርገን ያረብ ትዳር የሌላቺሁንም እህቶቸ አሏህ ጡሩ ትዳር ይወፋቃቺሁ ሴቶችዋ ትዳር ሰትመርጡ የሱናውን የዲኑን ጀግና ምረጡ ገንዘብ ዝና መልክ መሰፈርት አታድርጉ
አላህ ሷሊህ ትዳር ለሠጣችሁ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልችሁ
ያረቢ ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል። ረበና አንተ ሁላችንንም ሷሊህ አርገን
ያርብ ሁላችንም ሶሊህ ትዳር አላህ ይወፍቀን
ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እረ ኡስታዝ የቁርአን ትምህርትህ ናፈቀኝ ወላሂ አቤትኮ እደት ደስ እዳለኝና እደተመቸኝ ትምህርቱ
ሀያት
ያሰላምምም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ማሻአላህ ✅✅ጀዛኪሏሁ ኸይረን
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም የኛ ተምሳሌት ሱናቸውን የምንከተል ሰው አላህ ያድርገን
ሀቂቃ ይኸንን ስሰማ ወስጤ ሁሉ ይረበሻል አሁን ያለነው ያሄሩዘመን በጣም አስከፊ ግዜላይነው አላህ ይዘንልን ቀልባችንን ያርስልን
በጣም የሚገርም ትምህርት የእያንዳዱን ሴት ልብ ነው የነካህው ወለሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው በቲቪም ብታስተምሩ የሙስሊሙ ወንድ ተኝቷል እንዲ ቀስቅሱልን
እውነት ነው
ሰህ
ማሻአላህ ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ (ሰ ዐ ው)አላህ መልካም ነገር ይወፈቀንን ያረብአላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
ﷺአላህ እንዳአይነቱ ሳሊሆችን ይወፍቅን ያረብ👍👍👍
Kkkkkkk እጀዋሌ ውስጥ ዳውሎዲ ካደረኩትኳ ከ2አመት በፊት ነው ግን ሑሌ ሥሠማው አይሠለቸኚም ያሥቀኛል😝😜😜😜😛የዛሬወቹ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ፍሎስ ብቻ ነው የሚወዱትእኛኳ እሡ ካልደመረጨዋታ ሤቶቹ እፈራለን😋😋
😂😂😂😂😂👌👌እኮ
ወሏሂ ትክክል✅✅
ትክክልአላቂፍሉዝሸወዳቸው
ሰህ አሀምሸይ ፍሉስ
ክክክክክክክ
ወላሂ ያስለቅሳል አላህ ይጠብቅህኡዝታዛችን
ማሻ አላህ ኡስታዝ የምታወራውን እየኖርክ ከሆነ ደስ ይላል ።እንደዚህ አይነት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ያረብ ።የኔው ወጠጤ ወየነህ አዳምጥ 🤣🤣🤣🤣🤣
ከከከከከከከ
ክክክ
ወጠጤ😂😂😂😂😂😂
@@tayebaahmed8330 🤣🤣🤣
ወጠጤ አልሽውኮ🤣🤣🤣
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን
_ያሠላምምም ወላሂ ደስ የሚል ሙሀደራ ሸር ለወንዶች_
👌👌👌👌👌👌ወላሂ ትክክለኛ ነገርነው አያስቅም በተለይም የአሁን ወንዶች ጨላ ብቻ😎😎😎😎
አይ እኮ እኛማ ሠማን ምን ዋጋ አለሁ ለወዶች ነበር መሰመት የነበረባቸው እናማ ወዶች የሉም
አወ የሉም
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir yawunu wadi fikir Ayakem ulum wadhi Ayedalem Adadwcu
አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን እኛንም መልካም ሴት ያድርገን ያረብብብ መታደል ነው ጥሩ ባል ማገኝት መታደል ነው መልካም ሚስት ማገኝት በአሁን ሠአት ገንዘብ ጋር የተያያዘ ሆነ ፍቅሩ
እናንተ ሴቶች በፍቅር ማሸነፍ ትችሉ ነበር ግን መኪና ገንዘብ ያለው ነው የምትመኙት የሚያከብራትን አትዎድም ይባላል ሷሊህ ያድርግልን
@@jumo1842 ተሳስተሀል ምናልባት ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግንሁሉም ሴት አይደለም ሴት የሚያከብራትንና የሚወዳትን ወንድ ትወዳለች
@@jumo1842 ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ፍቅር ካለ ሁሉም ይመጣል
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ ትክክል ውደ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ የረሱልን ሱና የሚከተል ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ
እማን ያለው ፍቅሪ ምሰጥ ይሰጠን እኛም ሀቁን ምጠብቅ ያሪገን
ሱብሀንአላህ የሪት፣ዮምዘናት ተፍጥሬ፣በሆነ፣ሽኩራን፣ኡስታዝ፣ወድሜ፣ጀዛኩማላህ፣ውህይር፣ለሁላችንም፣ህይሩን፣ነገር፣ይወፍቀን፣ያኢላሂ፣የአላህ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
ኡስታዝ ወላሂ ባተ ቪድዮ ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አላገባሁም ግን ሳገባ ጥሩ ሚስት ተከባካቢ እሆናለሁ ጀዛከላህ ኸይር
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም!!ሶሉ አለ ነቢ!!ፊዳከ ሩሂ፣አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!!!ያ ሀቢበሏህ!!!ያ ሸፊየሏህ!!!!!!
የኔ ቧሉካግን ሁሌምይለኛል አልሃምዱሊላህ አላህመጨረሻውንያሳምርልን ሷሊህልጆቸም አዲወፍቀኝ ከሠውአገርምእዳወጣኝ የተመቻቸኑሮእዲኖረኝ ዷአርጉልኝ የማንኛችሁ ዷአ እስቲጃብእደሚሆንአይታወቅም
የኔም ይለኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ የስሜ ብዛት ለረሀሱ የአላህ በጣም ምርጥ ምርጥ ስሞች አሉኝ አላህ ይጨምርላቸዉ የኔንም ያቺንም ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ያሰብሽውንአላህያሳካልሽኢንሻአላህውደ
@@ሀዘሚንፈዲሊላህ አሚን ሀያቲ ላቺም
በቃ እኔንም ይጨምረኝ ባልሽ ሱናእኮነው ክክክክ
@@እሙፈቲሀ ስነስረአት በባሌማ ቀልድ የለም ሆይይይይ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችሁ ምረጥ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ መልካም ሰረ አላህ ይቅባልችሁ በሰማና እሚንጠቅም ያደረግን ያረብ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ያረቢ ሀላል ባል ወፍቀን ናፈቀኚ አላህየ መልካሙን ወፍቀን ለሁላችንም ትዳር ጡሩነው
ማሻአላህ ዴስ የሚል ሙሀዴራ እኔም መልካም ባል ሰጥቶኛል መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱላላህ🥰🥰
የአላህያገባንውንምባሎቻችንንአላህኢማንይስጣቸው፣ያላገባችሁትምእህቶቸጡሩባልይወፈቃችሁ፣እኛንምጡሩሚስትያርገንባሁኑሰአት፣ማልቀስሆኖልእኛሴቶች
ትክክክልነው የተናገርከው ኡስታዝ ያረብ ውነትነው ባሳቅምኩኝ ያረብ የባሌንነገር እኔንም ለሱመልካም እሱንምለኔመልካምአ ርግልኝ እኔ ያአኢሻን እሱ የኑብዩ ሱለላ ሁአለሂወሰለምን ፍህግ የምንከተልያድርገን።ለሁላችንም
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወ ሩሂ ያ ረሱሊላህ
አሁን ላይ እውነተኛ ፍቅር የለም ወንዱም ሴቱም ገንዘብ ወዳድ ነው
ወላሂ ትክክል ነው
ሠህ ውደ
ሱለላህ አለሂ ሰላም በሰማነው ሰምተውከተጠቀሙት አላህያድርገን
ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰምቶ ማፍሰስን ሳይሆን ሰምቶ መተግበረን ያድለን
አለለሁ አለይ ወሰልም አለህ ጠቢቅህ ትክክክክል ሚንችግ ነበረ እነሱ ግዜ ቢፈጥረኚመሸአለ መሸአለ በጠሚ ትክክለኘዉ ትሚህርትኖ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ እውነት ነውወዶችየ በደብ አዳምጡእኛንም ይመለከታል በተገላቢጦሺጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝሰለላሁ አለይሂ ወሰለምሰለላሁ አለይሂ ወሰለምሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ ቆጆ ትምህርት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ማሻአላህ ሳልጨርሰው በዲባቡ ተፍነሸነሽኩ ያሰላም አህላቃችንን አሳምርልን ያረቢ በራህመትህ ሀባይብ እህት ወንዲሞቸ የትነን !!!ሰለላሁአለይወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላሂ አልሀምዱሊላህ. የኔ ባል ልዩ ነው አልሀምዱሊላህ. ለአላህ ምስጋና ይገባው. በአዱኒያም በአኪራም አያለያይን. ያረብ.
በእውነት በጣም ደስ ያሚል ትምህርት ነዉ
ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ያርገን
አስለን ኢማን የሌላቸው ወንዶች ድንዙዝ ናቸው ። እና ደግሞ እውነት ነው የሴቷን ቁስ አስበው ሚቀርቡ ወንዶች በመሰረቱ ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም ። ምክንያቱም ታርጌታቸው ለጥቅም ስለሚሆን የሷን እንጅ እሷን አያስቡም። በተለይ በዚህ ዘመን ቀልበ ደርቅ ጋ ተጣምሮ ከመቋሰል አርፎ መቀመጥን የመሰለ የለም ። ይሄን ስል የእኔ የግል አስተያየቴ ነው።ማለት አሏህ አስውቦ እና አልቆ ፈጥሮን ሳለ በጫት የደነዘዘ ትውልድ በሂወታችን ገብቶ ከሚያመሰቃቅለን ስበብ ካደረስን በሇላ ላለው አለመጨነቅ ።
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አላህ
አረ ኮማንተሮች አስቀናቹኝ ወላሂ ሁሉም ጥሩ ምስት አላህ ስጣኝ ይላል ልናታ የዘናበው ለኛም ያርከፍክፍ. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁን ለይ ወንድ ልጅ የብር አፍቀሪ ሆኖል እኮ አላህ ይስቱሩ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ያረቢ መልካሙን ይወፍቀን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ምክሩ የወንዶች ስለሆነ ወንዶች የሉም
اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸
አህሰን
ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም
አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዞቻቸን
ጀዘክ አላሁ ኸይረን ያኡስታዝ
ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ ሰምህርት ነው
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ውድ ያገሪልጆች ኑቤተሰብوَإِذْ يَعِدُكُمُ اللَّهُ إِحْدَى الطَّائِفَتَيْنِ أَنَّهَا لَكُمْ وَتَوَدُّونَ أَنَّ غَيْرَ ذَاتِ الشَّوْكَةِ تَكُونُ لَكُمْ وَيُرِيدُ اللَّهُ أَن يُحِقَّ الْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ وَيَقْطَعَ دَابِرَ الْكَافِرِينَአላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም (ነጋዴይቱ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡
ስለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ሀቀኛውንንንና አላህን የሚፈራ ሷሊህ የምወደን ባል ያርግልን
ሶላላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ
ያረብ መጨረሻችንን አሣምርን
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ረኧዲአላሁ አንኸ ኡስታዜ እረጂም እድሜ ከሙሉአፍያጋር አላህ ጀባ ይበልልኝ ንገርልኝማ ለኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይባልም ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላሁመ ሶሊ አላ ነብይና ወሀቢበና ሰለዋቱላሂ ወሰለምጀዛካላህ እኛም ከስራ ውላችሁ ደውላችሁ ጠይቁን ማለታችን ትክክል ነው ማለት ነው ማለት ስራ በዛብኝ አልተመቸኝም እያሉ ምክንያት ያበዛሉ አላህ ሀቃችንን የሚጠብቁ ያምንጠብቅ ያድርገን በስድስት ወር ወይም አነሰ ቢባል ሶስት ወር ቆይተን ነው የምንገናኘው ስለዚህ አብሽር ለከይር ነው አሁን ግዜ መተሳሰብ ጠፋ
የዛሬ 3ት አመት ተመስጨ አዳምጨው ነበር ዛሬም እዳዲስ ተመሠጥኩ! የኛወቹ ወንዶችኮ ላሽቀዋል የትዳር ና የስራ ፍላጎቱ የለም ቁጭብሎ ያለጫት ሌላ ሞራል የላቸውም ሴቱ በነቃበት ዘመን!
Aw yemiyasmest neaw
Ayiiiiii ayiiiiii pls pls wendoch Allah firu tenkebakebun ustaze afe kurit yibelilih iwunetun tenagerk
የኛ አዛኚ ነብይ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌻💝እስኪ ምከሩልን ተኚተዋል ወዶቹ
አላሂ የነሱን ፍቅር ይመልሥሊን ያረብ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️
አላህያቆይልኝ ኡሰታዝ 😍😍😘ሱብሀን አላህ የትዳር ምኞቴ ይህነበር ግን በኔትዳር ዉሰጥ ከባልና ከሚሰትነትያለፍ ምንም ካልከዉ ዉሰጥ አንዱም የለም እርዱአአርጉልኝ ባሌንበጣምነዉ እምወደዉ ግን አሁንደከመኝ 😭
❤️❤️ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️ ሀብቢ ያረሱለሏህ ❤️❤️
ሰለላወለይሂ ወሰለም ያርብ ኸይሩን ምራኝ እኔ እወድሀለሁ ማለት ይከብደኛል እሱግን ባጣንው በየሰአቱ እወድሻለሁ እሚለኝ አይ እኔማ ዝም ነው እምለው
ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ❤️
ማሻ አላህ ባል እወደሀለሁ አላህ እከመጨረሻ ያድረግልን ትዳራቺንን ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹
ያረብ አላሕ በኢማን የተሟላውን ትዳር ወፍቀን
አላህ ሀቅ ያዉጣልህ ኡስታዜ
Ensha alah betam neaw desyemil. Duà argu lehulachnm enemylenant engdi alah ychemrlachu
Jezakela
ማሻአለህአለህይጨምረልህ ውስታዝ
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢወኡሚ ያሀቢብ አላህ
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ እደት ናችሁልኝ ወላሂ ሀድሱ በጣም ነው የሚመቸው እኔ ሚሥቴን አቆላምጨ እራሴን ዝቅ አድርጌ ነው የምንኖረው ግን እሷ አጥፍታኳን ይቅርታ ለማለት ወይም ወይየ ብላ ለማለት እራሴን ዝቅ ያደረኩ ነው የሚመሥለኝ ትላለች እና ሴት እህቶቸ ወላሂ እሚወዷችሁንና እሚያከብሯችሁን ባሎች ጠብቃችሁ ያዙ አለይ ወዶች ሴቶቹ ቢጠሏችሁም እናተ በጥሩ ተዳደሯቸው
ኡስቲዙና ሁሌ ሀቅ ይውጣልህ 😍
Unetawu ihewwu nawu wallah ustaz jzk barakallahu fikum
ማሻላህ ❤❤❤❤❤❤❤የልበልባችን ነው የደረስክልን
ሱለሏሁአሊሂ ወሰለም😥
ማሻእላህ🖐🖐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም፣አሪፍነው፣ጀዛኩማላህ፣ወህይር፣እስታዝ፣የአላህ፣እራህመት፣እዝነት፣አይለየን🤲🤲
ሱብሃንአላህ ትክክል ወላሂ ማሻአላህ
ሰለላዋአለይሂወሰለምያሃቢቢ ያረሱሉላህ እደውበዚህዘመን ያሉትባሉቻችን ለውጭአልጋለቤትቀጋናቸው
ቤትይቁጠረውብቻግንለሚስቱጥሩየሆነንወንድንአላ ህበዱንያምበአሄራምደረጃውን ከፍያርግለት ለሚስቱክፋየሆነንሚስቱኝየሚንቅንና እሚያስቀይምእሚንቅናእሚያጧጥልንአላህይ ያዘው አላህ ይበቀለውበድንያም በአሄራምያረብ
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ምነው በነብዩ ❤️አለሂ ሰላት ❤️ወሰላ ❤️ ዘመን ተፈጥሬ በሆነ
Medthe ayhonm
አህላቄን ያሳምርልኝ ብለህ ዳአዋ አድርግ በሳቸውም ግዜ ብዙ መጥፎ ነበር አላህ ኸይረኛ አርገኝ በል
ሠለላሁ አለይሂወሰለም
ሰ.ዐ.ሰ
የኔም ምኞት ነው
አልሀምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እንደ ህፃን ልጅ የሚያጫዉተኝ የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@@zeynebzeyneb6859 አሚን
እኔም አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ፍቅሩን ሚገልጥልኝ የስሚ ብዛት አለህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@@Rነኝስደተኛዋ-s7b አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የእኔ ባል ሲጣራ እንኳን በአካባቢ ያሉት ሰዎች ታድለሽ ነዉ የሚሉኝ በሄድኩበት ቦታ ነዉ አብሮኝ የሚንቀሳቀሰዉ የአላህ ስጦታ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@@Rነኝስደተኛዋ-s7b ማሻአሏህ ውዴታ እሰከጀነት ያድርገላችሁ ለኛም ዱዓ አድርጉልን🌹🌹
እደእቁላል እምከባከበዉ እኔንም እሚከባከበኝ ይወፍቀን በዱኒያም በአኸራም የማይለየኝ ያረብ
አሚንኢሻአላህ
አለሀ ይወፍቀሽ
አሚንንንያረብ
አሚንን የረብ
አሚንንን
ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል አቤት ውበት
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
ፕሮፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
ሹክረን
ሽኩርን
ማሻ አላህ ይሄንን ወንድሞች ይስሙት ሴቶች አይናፋር ነን
Kesemashu buhala
አረ ለነሱ ያሠሙልን
ማሻአላህአላህይጨምረሌህ
እኛን ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይወፍቀን ያረብ ሰ ዐ ወ
ከእናንተ መሀል መልካም ስነምግባር ያለው ማለት ለባለቤቱ መልካም የሆነ ነው ።
ረሱል ሰዐ ወ💚💚 ለቻናሌአድስ ከሆኑ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሆኑ🌹😘
ሣ፡አላህ፡መልካሙን፡ይወፍቀን😢
ከትዳር በፊት እወዲሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላሉ በሀራም
ሲያገቡ ግን ሚስቶቻቸውን ፍቅር አይገልፁላቸውም ችላ ይላሉ አጂብ
ሶለላህአለሂወሰለም ማሻአላህ ደስእማልትምህርት ነው እስኪሁላችንንም ልቦናይስጠን አጅብ
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
ነብሴ ፊዳ ትሁኑሎህ ያሀቢቢአላህ☝✅
ሱለላህ አለይሒ ወሰለም
አልሃምዱሊላህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ
ስለላህአለይሂወሰለም ምርጥ ትምህርትነው ኡስታዝ ባሎቻችንን መልካም ያድርግልን እኛንም መልካም ያድርገን ሸር ለወንዶችች
ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ሁለታቹም ደስ የሚለው ትዝታኤ ቀሰቀስከው ኡስታዝ ሀሰን በላይነ የመጀመራ ኢሄንን ዳአዋ ያዳመጥኩት ጊዜ አላገባሁም ነበር ያረብ መች ይሁን ሳሊሁ ባሪያህ ምትዘውጀኝ ሚከባከበኝ ምከባከበው ሀላሌን ስጠኝ ብዬው ነበር አልኸምዱሊላህ የአለማቱጌታ ምንም ማይሳነው ከጠየኩት በላይ ሰጠኝ አላህን ፈሪ ምርጥ ባል አፋቃሪ ፋቅር መስጠት ሚያቅ ጀግና ሰጠኝ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህት ወድሞቼ አላህ መልካሙን ትዳር መዋደድ ደስታ መተዛዘን ያለበት አላህ ይወፋቃቹ
ለኛም ዱአ አርጉልን መልካም የሆኑ ዝርያዎች ለኛም ለሙስሊሙኡማ ለዲናቸው ሚጠቅሙ ሳሊህ አቢድ የሆኑ ልጆች እዲወፋቀን
ታዲለሸ ያረብ አላህ ዬወፍቀኝ
አላህ ዱአሽ ሰማሽ እሱ ምን ይሳነዋል እኛም ይወፍቀን
@@hayatzain6137አዎ አልኸምዱሊላህ ያላገባቹ እህቶቼ አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይስጣቹ
@@zekiya-xc1fi አዎ አልኸምዱሊላህ ምንም አይሳነውም አላህ መልካሙ ሳሊህ ባሪያው ይወፋቃቹ
ያረብ እኔም አተ ወፍቀኝ ሷሊህ አፍቃሪ የሰው አዛኝ የሚከባከበኝ እኔም የምከባከበው ሀላሌ ሰለላአለይሂ ወሰለም አተ በፈቀድከልኝ ቀን ለሚስቱ ፍቅር የሚሰጥ እኔ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ
አይይይ እደዚህ አይነት የትዳር ሂወት ሰመኝ ስሜቱከባድነው አላህ ሆይ የልቤን የውስጤን አይተህ እዘንልኝ የምመኘውን አንተወፉቀኝ 💐💐💐💐💐
ይህን ትምህርት ከሰማሁት ቆይቷል ግን ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበውነ ደስስስ የሚል ደርስ ነው
እኔም ከሰማሁት ቆይቻለሁ
ያረቢ፡የነብዩ፡አለሂሠላት፡ወሠለም፡ፈለግ፡የተከተለ፡ይወፍቀን፡ይወፍቃችሁ፡ያረብ😢
ማሻ አሏህ አሏህ ለባሌቻቺንንሰ ሷሊህ ሚሰት ያድርገን ያረብ ትዳር የሌላቺሁንም እህቶቸ አሏህ ጡሩ ትዳር ይወፋቃቺሁ ሴቶችዋ ትዳር ሰትመርጡ የሱናውን የዲኑን ጀግና ምረጡ ገንዘብ ዝና መልክ መሰፈርት አታድርጉ
አላህ ሷሊህ ትዳር ለሠጣችሁ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልችሁ
ያረቢ ፍቅር በሀላል እንደት ደስ ይላል። ረበና አንተ ሁላችንንም ሷሊህ አርገን
ያርብ ሁላችንም ሶሊህ ትዳር አላህ ይወፍቀን
ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እረ ኡስታዝ የቁርአን ትምህርትህ ናፈቀኝ ወላሂ አቤትኮ እደት ደስ እዳለኝና እደተመቸኝ ትምህርቱ
ሀያት
ያሰላምምም ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ማሻአላህ ✅✅ጀዛኪሏሁ ኸይረን
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም የኛ ተምሳሌት ሱናቸውን የምንከተል ሰው አላህ ያድርገን
ሀቂቃ ይኸንን ስሰማ ወስጤ ሁሉ ይረበሻል አሁን ያለነው ያሄሩዘመን በጣም አስከፊ ግዜላይነው አላህ ይዘንልን ቀልባችንን ያርስልን
በጣም የሚገርም ትምህርት የእያንዳዱን ሴት ልብ ነው የነካህው ወለሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው በቲቪም ብታስተምሩ የሙስሊሙ ወንድ ተኝቷል እንዲ ቀስቅሱልን
እውነት ነው
ሰህ
ማሻአላህ ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ (ሰ ዐ ው)
አላህ መልካም ነገር ይወፈቀንን ያረብ
አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
ﷺአላህ እንዳአይነቱ ሳሊሆችን ይወፍቅን ያረብ👍👍👍
Kkkkkkk እጀዋሌ ውስጥ ዳውሎዲ ካደረኩትኳ ከ2አመት በፊት ነው ግን ሑሌ ሥሠማው አይሠለቸኚም ያሥቀኛል😝😜😜😜😛የዛሬወቹ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ፍሎስ ብቻ ነው የሚወዱት
እኛኳ እሡ ካልደመረጨዋታ ሤቶቹ እፈራለን😋😋
😂😂😂😂😂👌👌እኮ
ወሏሂ ትክክል✅✅
ትክክልአላቂፍሉዝሸወዳቸው
ሰህ አሀምሸይ ፍሉስ
ክክክክክክክ
ወላሂ ያስለቅሳል አላህ ይጠብቅህኡዝታዛችን
ማሻ አላህ ኡስታዝ የምታወራውን እየኖርክ ከሆነ ደስ ይላል ።እንደዚህ አይነት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ያረብ ።የኔው ወጠጤ ወየነህ አዳምጥ 🤣🤣🤣🤣🤣
ከከከከከከከ
ክክክ
ወጠጤ😂😂😂😂😂😂
@@tayebaahmed8330 🤣🤣🤣
ወጠጤ አልሽውኮ🤣🤣🤣
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን
_ያሠላምምም ወላሂ ደስ የሚል ሙሀደራ ሸር ለወንዶች_
👌👌👌👌👌👌ወላሂ ትክክለኛ ነገርነው አያስቅም በተለይም የአሁን ወንዶች ጨላ ብቻ😎😎😎😎
አይ እኮ እኛማ ሠማን ምን ዋጋ አለሁ ለወዶች ነበር መሰመት የነበረባቸው እናማ ወዶች የሉም
አወ የሉም
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir yawunu wadi fikir Ayakem ulum wadhi Ayedalem Adadwcu
አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን እኛንም መልካም ሴት ያድርገን ያረብብብ መታደል ነው ጥሩ ባል ማገኝት መታደል ነው መልካም ሚስት ማገኝት በአሁን ሠአት ገንዘብ ጋር የተያያዘ ሆነ ፍቅሩ
እናንተ ሴቶች በፍቅር ማሸነፍ ትችሉ ነበር ግን መኪና ገንዘብ ያለው ነው የምትመኙት የሚያከብራትን አትዎድም ይባላል ሷሊህ ያድርግልን
@@jumo1842 ተሳስተሀል ምናልባት ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግንሁሉም ሴት አይደለም ሴት የሚያከብራትንና የሚወዳትን ወንድ ትወዳለች
@@jumo1842 ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ፍቅር ካለ ሁሉም ይመጣል
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ ትክክል ውደ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ የረሱልን ሱና የሚከተል ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ
አሚንንን
እማን ያለው ፍቅሪ ምሰጥ ይሰጠን እኛም ሀቁን ምጠብቅ ያሪገን
ሱብሀንአላህ የሪት፣ዮምዘናት ተፍጥሬ፣በሆነ፣ሽኩራን፣ኡስታዝ፣ወድሜ፣ጀዛኩማላህ፣ውህይር፣ለሁላችንም፣ህይሩን፣ነገር፣ይወፍቀን፣ያኢላሂ፣የአላህ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
ኡስታዝ ወላሂ ባተ ቪድዮ ብዙ ነገር ተማርኩ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አላገባሁም ግን ሳገባ ጥሩ ሚስት ተከባካቢ እሆናለሁ ጀዛከላህ ኸይር
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም!!
ሶሉ አለ ነቢ!!
ፊዳከ ሩሂ፣አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!!!ያ ሀቢበሏህ!!!ያ ሸፊየሏህ!!!!!!
የኔ ቧሉካግን ሁሌምይለኛል አልሃምዱሊላህ አላህመጨረሻውንያሳምርልን ሷሊህልጆቸም አዲወፍቀኝ ከሠውአገርምእዳወጣኝ የተመቻቸኑሮእዲኖረኝ ዷአርጉልኝ የማንኛችሁ ዷአ እስቲጃብእደሚሆንአይታወቅም
የኔም ይለኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ የስሜ ብዛት ለረሀሱ የአላህ በጣም ምርጥ ምርጥ ስሞች አሉኝ አላህ ይጨምርላቸዉ የኔንም ያቺንም ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ያሰብሽውንአላህያሳካልሽኢንሻአላህውደ
@@ሀዘሚንፈዲሊላህ አሚን ሀያቲ ላቺም
በቃ እኔንም ይጨምረኝ ባልሽ ሱናእኮነው ክክክክ
@@እሙፈቲሀ ስነስረአት በባሌማ ቀልድ የለም ሆይይይይ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅችሁ ምረጥ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ መልካም ሰረ አላህ ይቅባልችሁ በሰማና እሚንጠቅም ያደረግን ያረብ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ያረቢ ሀላል ባል ወፍቀን ናፈቀኚ አላህየ መልካሙን ወፍቀን ለሁላችንም ትዳር ጡሩነው
ማሻአላህ ዴስ የሚል ሙሀዴራ እኔም መልካም ባል ሰጥቶኛል መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱላላህ🥰🥰
የአላህያገባንውንምባሎቻችንንአላህኢማንይስጣቸው፣ያላገባችሁትምእህቶቸጡሩባልይወፈቃችሁ፣እኛንምጡሩሚስትያርገንባሁኑሰአት፣ማልቀስሆኖልእኛሴቶች
ትክክክልነው የተናገርከው ኡስታዝ ያረብ ውነትነው ባሳቅምኩኝ ያረብ የባሌንነገር እኔንም ለሱመልካም እሱንምለኔመልካምአ ርግልኝ እኔ ያአኢሻን እሱ የኑብዩ ሱለላ ሁአለሂወሰለምን ፍህግ የምንከተልያድርገን።ለሁላችንም
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወ ሩሂ ያ ረሱሊላህ
አሁን ላይ እውነተኛ ፍቅር የለም ወንዱም ሴቱም ገንዘብ ወዳድ ነው
ወላሂ ትክክል ነው
ሠህ ውደ
ሱለላህ አለሂ ሰላም በሰማነው ሰምተውከተጠቀሙት አላህያድርገን
ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰምቶ ማፍሰስን ሳይሆን ሰምቶ መተግበረን ያድለን
አለለሁ አለይ ወሰልም አለህ ጠቢቅህ
ትክክክክል ሚንችግ ነበረ
እነሱ ግዜ ቢፈጥረኚመሸአለ መሸአለ በጠሚ ትክክለኘዉ ትሚህርትኖ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ
እውነት ነው
ወዶችየ በደብ አዳምጡ
እኛንም ይመለከታል በተገላቢጦሺ
ጀዛኪሏህ ኸይር ኡስታዝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ ቆጆ ትምህርት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ማሻአላህ ሳልጨርሰው በዲባቡ ተፍነሸነሽኩ ያሰላም አህላቃችንን አሳምርልን ያረቢ በራህመትህ ሀባይብ እህት ወንዲሞቸ የትነን !!!ሰለላሁአለይወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላሂ አልሀምዱሊላህ. የኔ ባል ልዩ ነው አልሀምዱሊላህ. ለአላህ ምስጋና ይገባው. በአዱኒያም በአኪራም አያለያይን. ያረብ.
በእውነት በጣም ደስ ያሚል ትምህርት ነዉ
ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሠምተው ከሚጠቀሙት ያርገን
አስለን ኢማን የሌላቸው ወንዶች ድንዙዝ ናቸው ። እና ደግሞ እውነት ነው የሴቷን ቁስ አስበው ሚቀርቡ ወንዶች በመሰረቱ ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም ።
ምክንያቱም ታርጌታቸው ለጥቅም ስለሚሆን የሷን እንጅ እሷን አያስቡም።
በተለይ በዚህ ዘመን ቀልበ ደርቅ ጋ ተጣምሮ ከመቋሰል አርፎ መቀመጥን የመሰለ የለም ። ይሄን ስል የእኔ የግል አስተያየቴ ነው።
ማለት አሏህ አስውቦ እና አልቆ ፈጥሮን ሳለ በጫት የደነዘዘ ትውልድ በሂወታችን ገብቶ ከሚያመሰቃቅለን ስበብ ካደረስን በሇላ ላለው አለመጨነቅ ።
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አላህ
አረ ኮማንተሮች አስቀናቹኝ ወላሂ ሁሉም ጥሩ ምስት አላህ ስጣኝ ይላል ልናታ የዘናበው ለኛም ያርከፍክፍ.
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁን ለይ ወንድ ልጅ የብር አፍቀሪ ሆኖል እኮ አላህ ይስቱሩ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ያረቢ መልካሙን ይወፍቀን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ ምክሩ የወንዶች ስለሆነ ወንዶች የሉም
اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸
አህሰን
ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም
አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዞቻቸን
ጀዘክ አላሁ ኸይረን ያኡስታዝ
ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ ሰምህርት ነው
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ውድ ያገሪልጆች ኑቤተሰብ
وَإِذْ يَعِدُكُمُ اللَّهُ إِحْدَى الطَّائِفَتَيْنِ أَنَّهَا لَكُمْ وَتَوَدُّونَ أَنَّ غَيْرَ ذَاتِ الشَّوْكَةِ تَكُونُ لَكُمْ وَيُرِيدُ اللَّهُ أَن يُحِقَّ الْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ وَيَقْطَعَ دَابِرَ الْكَافِرِينَ
አላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም (ነጋዴይቱ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡