tekikel belehal ena, gobez ena tagash nech enjei koma be hiwot mehieduwa erasu sewyew betam ....lemifred aydelm gein enei Addis Ababa university temari neberku ena gudegoch neberug theatrical art temariwoch eza astemari nbr ena any way ye sihete sew nw ena esuwa tenkara nech lejochu yebarekulachew
ረጅም ጊዜ እከታተልሀለው እና በጣም አስተዋይ ወጣት ነህ የኔ ወንድም ወላሂ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
በጣም የተራጋገ መንፈስ አለው
ወገነችን እጅ ወድማችን አይደለም
@@umuyserassukura307 ብልሹ አስተሳሰብ ላይ ነሽ እህቴ
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መልክ ናት ልክ እናንተ የተዋህዶ ወንድሜ እህቴ እንደምትሉት እኛም በዕምነት አንድ ሰንሆን ወንድማማች ነን አለቀ።
@@reyuyenu340 ሰይጣን ግን ወንድም እና እህት ማሐት ይቻላል አይደል?
አንዳንድ ጥንዶች ተጋብተው በአንድ ጣራ እየተጣሉ ከሚኖሩ ይልቅ ተለያይተው ምርጥ ጎደኞች ሆነው ልጆቻቸውን በፍቅር ቢያሳድጉ የተሻለ ነው:: እንደዚህ አይነት ሰዎች ዛሬ ተመልሰው ቢጋቡ ፀሀይ ሳትጠልቅ ይጣላሉ በእርግጠኝነት! በትዳር መካከል የተፈፀሙ አንዳድ በደሎች ይቅር ይባሉ እንጂ ጠባሳው አይሽርም ስለዚህ እኛ የምናውቀው ነገር ስለሌለ ወገናዊ አንሁን እባካችሁ
ልኮምት ያሰብኩትን ነገር ነው የተናገርሽው አመሰግናለሁ ። እየተጣላ የሚኖር ባልና ሚስት ለልጆች አይምሮ ጠንቅ ነው ።እስቲ የልጆቿን አሰተዳደግ ተመልከቱ በጣም ጤነኛ እና ውጤታማ እንዲሁም ጨዋ አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው ምነም ጉድለት አላየሁባቸውም ።እኔ እነደውም ሁሌም ሳያቸው ምናለ እንደሷ ጠነካራና ጎበዝ እናት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ ለኔ ገኒ ጀግናዬ ናት ሴቱ ገና እደተፋታ ነው ወንድ ላይ የሚንጠለጠለው እሷ ግን ከሚጠበቅባት በላይ አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው እሱም መስክሮላታል የናቶች ቁንጮ ብያታለሁ ።
እንዴ እናንተ እሱ እኮ ያኔ እኔ ዘገየሁ እሶ ፈጠነች አለ ያኔ ከዛ በሆላ ግን ብዙ ነገር ይማራሉ ይጸጸታሉ ሰለዚህ ያለፈውን እረሰተው ታርቀው ቢያረጁ ሰው ተጋሎ እንኮን ይታረቃል
ታዳ አይላላሱብና ተፋተናል ብለው እንደተፋታ ሰው ይሁኑ ተፋተዋል አልተፋቱም የትኛው ናቸው ግራ አጋቡን ።
😢😢😢እንኳን እሷ እኔ አልረሳውም በመከራዋ በስቃይዋ ጊዜ ጥሏት የኤደ ሰው ነው በዛላይ እሱን ተመልሳ የማግባት እድል ያላት አይመስለኝም ምክኒያቱም ከባድ የማህፀን ችግር ነበረ የገጠማት ግን ሰው ለምን ይፈርድባታል ባላወቀው ነበር ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ተዋልደዋል በአሳብ አብረው መሆናቸው በቂ ነው
@oromtitiiibrahim1238 አኔም ያልኩት እሱን ነው
እውነት ለመናገር የምር እያሳዘነኝ ያለው የገነት ህይወት ሳይሆን የእኔ ህይወት ነው!
አሰቀሸኛል እኔም
እነሱ በሰላም በሚመቻቸው መንገድ እየኖሩ ነው ለራስሽ ማዘንሽ ትክክል ነሽ ሀሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ ጄሪ
ተመቸሽኝ
😂😂😂
በጣም ትክክልነሺ ሰው አሺቃባጭ ነው በሁለት ሰውች ይሄን ያህል መቦትረፍ ተገቢ አይደለም
ገኒ በጣም የምትመሰገን አስተዋይ ሴት ነች ማንም አታደርጊውም ባለጌ የሆነነው በሰው ህይወት ገብቶ የሚፈርድ
ጥሩ ከሆነች ለምን አትመለስለትም ወይም አዲስ ህይወት እንዲመሰርት መራቅ አለባት ቢበድላትም ለልጆቿ ብላ ላለማራቅ ስታስብ ሰውየውን ጎዳቸው ይህ ትክክል አይደለም 😢
Esua eko weldekmmamta bilawalech mistm agba biawalech eko esua mnm tifat yelebatim esum bifelig yageba neber mifelig aydelem enji@@temaratube
ክርስቲያን ኮሆናቹ መጽሐፍ ምን ይላል
@@temaratube yebeday sew comment esu lela hiwet aynurh bla mech kelekelech
የውስጣቸውን እነሱ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ስለዚ አንመራመር::
ይኸን ልጂ የንግግሩን ብስለት ሁሌም ሳላደንቅለት አልፊ አላቅም ኮሜንት ባልፅፍም በርታ እውቀትንና ማስተዋልን አብዝቶ አላህ ይስጥህ
ተዋት ገነት የሚሥትውሺማነች መሸርሞጥ ሥለጀመረች ነው
ለመዝለል ሥለሚመቻትነው ቆሻሻነች እሦ ማለት አሥመሣይነች ሸሌነች
አዎየተደበቀነገር አለ እሦጋ ነው ነው ችግሩ😊
እሦለመዝለል እዲመቻት ነው እሡጋመኖር ያልፈለገችው ሺርሙጥናዋለይ ቀጥላነው ገነት አሥተማሪ አደለችም ሸሌናት
አሥመሣይነች ሸሌነች😅😅
አንተ ልጅ ሁሌ ጨዋነትህ ይገርመኛል ቀጥልበት❤
አንተ መልካም ልጅ ነህ ሁሌ ሳዳምጥህ መልካም ወሬ ነው የምታወራው +እና ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
የልጆን አባት የምታውቀው እናት ብቻናት
ሰው በፈጣሪ ሰሪ ባይገቡ እነሱ የውሰጣቸውን ያቃሉ አንተ ግን ወንድሜ ተባረክ
ምርጥ አርቲስት ምርጥ እናት የናትነት ጥግ ❤❤ ገነት ንጋቱ ❤❤ ዉሳኔ 1 እና 2 🙏🙏
ወገን በዚህ ሰዓት ሰው እየሞተ ነው በጦርነት እየተሰደደ ነው።እኛ በማያገባን ነገር ውስጥ ነን ፀሎት እናድርግ እባካችሁን ችግር ውስጥ ነን እንደ ሀገር😢😢
እውነት ነው። ፈጣሪ ያስበን!!!
ገነት ንጋቱ ምንም ያጠፋችሁ ነገር የለም:: ደስ የሚል ቤተሰባዊ ግንኙነት ነው ያላቸው? የኛ ሰው ችግር አለበት:: ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው:: ልጆቻቸውን ለወግ ለማዕረግ ያብቃላቸው❤❤❤❤❤
ደምሩኝ
@@MeriEthi aldemrim
ከአረ አንተም አታዝገን የሰይፉ ይበቃል ገነት ሆነ ባሏ እየመጡ አያቀርሹብን
@ ካልተመቹህ ማን አዳምጣቸው አለህ?
@tsehayenegash8394😂😂😂😂
ምንድነው ችግሩ ለምን አልተገዳደሉም ነው የምንለው ❤❤❤እስኪ ከልባችን እንሁን ይቅርታ ተደራርጎ በወንድምነት በእህትነት ተስማምቶ ለልጆቻቸው ፍቅር እየሰጡ መኖር ሀጢያቱ ምንድነው ሌላው በግድ አብረው ላለመኖራቸው ምክንያቱን ማወቅ አለብን ነው የምትሉት ያሳፍራል በዚህን መሀል ልጆቻቸው አሉ ለልጆቹ ስትሉ እባካችሁ መጥፎ ቃላትን አትፃፉ እኔ ሳያቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ
ተሰዳድበን በደረስኩበት እንዳትደርሺ እንዳትደርስ ተባብሎ መለያየት ለምዶ ሰው በፍቅር ሲለያይ ያስደነግጠናል አ
yessss
እኮ ሚገርመ ው እሱ ነው
ወንድሜ በጣም አስተዋይና ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላችሁ ሰዎች ሳታይ አትናገረውም በጣም አስተዋይ ጄኔራል ብዬ የምጠራው ሰው ላይ ሳያውቅ የማይፈርድ የማይፈርድ ምርጥ ሰው የሚለው አይቶ የሚፈርድ ነው ፈጣሪ ሰላምህን ትያደርገው እውነተኛ ሰው ውስጤ ነው👌👌👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ያረቢ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዘው እንዳንተ እውነተኛ ሰው ይኖርበዓለሙ ላይ በጣም ነው የምወድህ ምወድህ ስለ ደሞ በህትናው ማሻ አላህ የኔ ጌታ
ወንድሜ እንደ አንተ አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድሜ
በገነት እና በባለቤተዋ መካከል ስላለው ልዩነት ለሰው የማይናገሩት ነገር ግን በጨዋነት አንዳቸው የሌላቸውን ሚስጥር ላይገልጡ የፈለጉ ይመስላል ። እነዚህ ሰዎች አብረው ሲኖሩ መኖር የማይችሉ ሲራራቁ ግን የሚከባበሩ ይመስላል ። ነገር ግን በልጆቻቸው ጉዳይ በጋራ መነጋገራቸው ጥሩ ነው ። ነገን ደግሞ ለፈጣሪ መስጠት ጥሩ ነው። የምትሳደቡ ሰዎች በጥንቃቄ ነገሩን ብታዩት ጥሩ ነው ።
እኔ ወላሒ ቢታረቁ በጣም ደስ ይለኛል በጣም እኮ ነው ሚዋደዱት አላአሕ ያስታረቃቹ ያረብ😢😢😢
አሜንንን
አረ ከካሜራው ጀርባ
@NejaAbr😂😂😂😂😂aham
ምርጥ ሥብና ያለህ ልጅ ቀጥልበት ወንድሜ
ጨዋነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ሌላው በባል እና ሚስት መሀል ገብተን ባንፈተፍቱ ባይ ነኝ እነሱ ለልጆቻቸው ሲሉ ህይወታቸውን እየኖሩ ነው በ2ቱ መሀል እንኳን ለሚዲያ ይቅርና ቤተሰብ ልጆችቻቸው እንኳን የማያቁት ለ3ኛ ወገን ማሳወቅ የማይፈልጉት ብዙ ያለፉት እነርሱና ፈጣሪያቸው ብቻና ብቻ የሚያቀው ብዙ ነገር ይኖራል እኮ fb ላይ አይቻለሁ ብዙ ሰው ገነትን ደስ የማይል ነገር ሲደረግ ነበር አላህ እንዲያስማማቸው ዱአእ/እንፀልይ እንጂ አላስፈላጊ ቃላትን መናገር አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም ሁለቱ ይኑሩበት
በጣም ደስ ይለናል ከ dnn ውጤት በተጨማሪ አንተም ሁሌም ፍታዋ ነህ
ሁሉም እንደ እናቴና እንደ ገነት ጎበዝ እናቶች ቢበዙልን ደስ ይለኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙ አሉ ለምሳሌ የአርቲስት ንዋይ ደበበ ሚስት (አይዳ) አይነት ?
እውነት ለመናገር እርሱ ያጠፋው ነገር ያለ ይመስለኛል ፀፀት አቃጥሎት ነው የሚያለቅሰው እሷ ላይ መፍረድ አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ብላ ብላ ታግሳ ታግሳ ይሆናል የቆረጠላት ስለዚህ ሳይድ ባንይዝ መልካም ነው
tekikel belehal ena, gobez ena tagash nech enjei koma be hiwot mehieduwa erasu sewyew betam ....lemifred aydelm gein enei Addis Ababa university temari neberku ena gudegoch neberug theatrical art temariwoch eza astemari nbr ena any way ye sihete sew nw ena esuwa tenkara nech lejochu yebarekulachew
Like neh susosoch binorut metew yalchalew binor new
ከንግግራቸዉ ከሁለቱ አዱ የማገጠ ይመስለኛል ፈጣሪ ይፍታዉ❤❤
በጣም አስተዋይ ነህ የተረጋጋህ ሰው
ምንም ጊዜ ትክክለኛ መረጃ የማገኘው ካንተነው👏👏 እና ብትጀምር ባይ ነኝ በርታልን 👍👍
እረ በመድሀኒአለም ጀምረው ❤❤❤❤❤የምር መአት ልጆች ያለ አባት የሚኖሩ ብዙዎችን ትታደጋለክ❤
ማነው ግን እነዚህን እፃናቶች የሚያሰለጥ ናቸው ነሚገርም ነው❤❤❤❤❤❤
ዳሎል ሚዲያ ሁሌ እከታተልሀለሁ ደስ ትላለህ የነገነት ንጋቱ ቤተሰብ ብዙ ድራማ የመሳሰሉ ነገሮች ይሰራሉ ባጠቃላይ ያስጠሉኛል፡፡ይሄ አስወልዶ የካደው ሰውዬ ደግሞ የተመታ ሰው ነው እሱ ካልደረሰባት ለምን ልጅህ ነው ትለዋለች? ለምን ዳሎል ሚዲያ ነው አላለችም ለምን ሰይፈ ፋንታሁን ነው አላለችም? እናትየው ደግሞ ልጃቸውን ወንድ አይደለም እያሉ ነው እኮ ወይስ እሳቸው አብረው ነበረ የሚተኙት አንዳንድ አማቶች በጣም ክፋት አለባቸው የመንቶቹ ደግሞ በዲኤንኤ ተረጋግጧል እያለ ነበረ ተውት አሁን መዋረጃው ደርሷል፡፡ መልካም ቀን ይሁንላችሁ፡፡
ልክነህ ሉቲ በጣም አሳፍሪ እናትና ልጅ ናቸው እኛ ለጥቂት ደቂቃ ቨዲዮአቸው ስሰማ እዲህ ስኖሁን ለይላግን ወላሂ አደነቅኃት ትግስትዋ ያአላህ ሂጃብ ውበት ብቻ እዳልሆነ አኸላቅ መልካም ስነምግባር እደሚያላብስ ያሳየች ላይዋም ውስጥዋም ያማረ ጀግና ናት ወላሂ ስሰማቸው እዴት እደተናደድኩ ብታዩ በስዋቦታ ብሆን እዲህ እታገስነበር ብዬ እራሴ እድጠይቅ ነው ያረገችኝ
ገነት ንጋቱ አንድ ወቅት ላይ በጣም ታማ ለህክምና እርዳታ ሲሰበሰብላት ባለቤቷ ከጎኗ እንዳልነበረ ስንቶቻችን እናዉቃለን????
በትክክል
ከተለያዩ 15 አመት ሞልቶናል ነው ያሉት በዚህ ወቅት ደግሞ አንተትብስ አንቺ ትብሽ እያሉ በወንድምና እህት አይነት ፍቅር ነው ያሉት ገኒ ደግሞ ባልሳሳት የታመመችው ብይንስ 8 አመት ቢሆናት ነው ታድያ አንተ እነሱ በመተሳሰብ ፍቅር ነው ያለነው ካሉ አንተ እንዴት ይህ የጥላቻ ወሬ ከየት አመጣሀው ይልቅስ ጥግህ ይዘህ ተቀመጥ
እረ አብሮ ቤተሰቦቿ ጎን እርዳታ ሲጠየቅ ይታይ ነበር እባካችሁ በቃ ሰው በመረጠው መንገድ ይራመድ በሰላም እየኖሩ ነው
ገነትና ባለቤትዋ ልጆች ከወለዱ በሁዋላ ለልጆቻቸው ማዋል ከሚገባቸው ግዜ በላይ ተጨማሪ ግዜ አግኝተው ይሄን ያህል አብረው ላለመኖር መወሰናቸው ግርም የሚል ነው። አብረው መሆናቸው ለልጆቻቸው ጤናማ ዕድገት አስፈላጊ መሆኑን እንዴት ሳያምኑበት ቀሩ? እስዋ ከሌላ ወንድ ጋር ቀብጣበት አይመስለኝም፣ እሱ ግን በሚያሳየው ሁኔታ የሆነ የሆነ ነገር አድርጎአል። አይደለችም እንጂ የድሮ ሚስት ብትሆን ኖሮ ከምንም ላትቆጥረው ትችል ነበር የባልዋን ውድቀት። ይሄ ግምት ብቻ ነው፣ እውነቱ ሌላም ሊሆን ይችላል። እነሱን አይታችሁ ተለያይታችሁ ለመኖር የምታስቡ ካላችሁ ባታደርጉት እላለሁ። ረጅም ዘመን አብሮ እስከሞት ድረስ ለመኖር ካላቀዳችሁ ማግባቱ ይቅርባችሁ። ያለምንም ጥርጥር ልጆች ይጎዳሉ፣ እኔም አንዱ ስለሆንኩ በደንብ አውቀዋለሁ። በብዙ ትግል ነው ሰው መሆን የቻልኩት።
የኔውድም አተ የምታረርብልን ፕሮግራም እውነት የሆነገር ስለሆነ እደድራማ የምከታተለው ክፉ አይካህ❤❤❤
አባትነት እምነት እናትነት እምነት ይላል ያገሬ ስው
እውነት ለመናገር እየገባኝ ያለው ነገር አባትነት እምነት ነው የሚባለው እውነት ነው። በይሉንታ ተሸፍኖ የሚኖር መሆኑ ግልጽ እየሆነ መጥቷል። ያለፋሀል ግን መለመዱ አይቀርም ሞክረው! ኢትዮጵያ ብዙ ነገር ውጥንቅጧ የወጣች አገር ነች። በማህበረሰቡ ውስጥ ብዙ ነገር እየሰማን ነው ያደግነው። አባት የሌላቸው ልጆች በየገጠሩ ብዙ ናቸው
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏
እናመሰግናለን ዶር ግን የልጅነት የመጀመሪያ ምንም ቢሆን አይረሳም ገኔ ልክነች ለልጆቹ ደሰታ ሰትል አባታቸውን እንደወንድም አርጋ እየኑረች ነው በትዳር ለመኖር ግን አይሁንም የተፋ ምራቅ አይላሰም ይባል የለ መቼም የአእኛ ሰው ግርም ይለኛል እግዜአብሔር አምላክ ማሰታዋል ይሰጠን አገራችንን ሰላማውን ይመልሰልን
አይባልም ክርስቲያን ነች ክርስቲያን ደግሞ ግዴታ አለበት ቢበደል እንኳ ይቅር ማለት ግዴታው እንደሆነ አለዚያ ክርስትና አይሰራም ዋናው የፀሎታችን ፀሎት እራሱ ይቅር ካላልን ይቅር እንደማይለን ታላቁ ፈጣሪ ይለናል የተተፋ ምናምን አይባልም ግን እነሱ እርስ በራሳቸው የሚተዋወቁበት የግል ጉዳይ አላቸው ልክ እንደሌሎች አደባባይ የማይወጣ ግን ደግሞ ይህን ያህል እራሱ አደባባይ ወቶ ለሌሎች የቤት ስራ ባይሆን እራሱ መልካም ነበር
@@hiwel9209እረ ወደዛ ስለ ክርስትና መጀመሪያ እወቂ ክርስትና ይቅር በሉ እንጂ ጌዴታ አብራቹ ኑሩ አይልም ስጀመር በክርስትና ውዴታ እንጂ ግዴታ የለም ፈቀደህ እንጂ ተገድደህ የምታደርገው ነገር የለም
ዶ / ር አንተ ብትሰራበት በጣም ደስ ይላል ከሞያክም አንፃር መልካም ❤❤❤
ሰው ግራ የገባው ነው ባክህ በሰው ኑሮ ሃሳብ መስጠት ይወዳል ሁሉም ለራሱ ልክ ነው አሁን ፈጣሪ ፈቅዶ በትዳር ቢጣመሩ የሚሳደብ አይጠፋም
Nurchwun amtetewu ktlubshi hasbshi bschi ymne newu sehtetu
Betam gobez neh betam nw miwedh berta From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በእውነት ይሄንን ፕሮግራም አንተ ብትሰራው ውጤቱ በጣም የሚያምር ይሆናል ምክንያቱም ሞያህም ስለሆነ በርታ።
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
ደምሪኝ
ዶክተሮች ሁሉ አንድ አይነት ሙያ አለው ያለሺ ማነው😂
አዎ ጀምርልን በዚኛው ቻናል ላይ ሳይሆን ሌላ አካውንት ክፈትና እስተዋውቀህ ብትጀምር ደስ ይለኛል እሱንም እናሳድግልሀለን አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አሁንም በእጥፍ በረከት ይባርክ
እኔ ካንተ ጋር እስማማለሁ ሰለ ሰው ብችኮላ ኣንፍረድ 😢❤
በናት በናትህ ስራው ትልቅ ነገር ታቀላለህ አንተን ቢዚ ካላደረገህ ይሄንን ስ ብትሰራው በጣም ጥሩነነገር ነበር
ኧረ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በተለይ ሴቶችን ትጠቅማለህ ብዙ የተካዱ እህቶቻችን አልቅሰው እቤታቸው ቀርተዋል
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ ጊዜ በቁም ነገር መጀመሪያ ላይክ አድርጌ ነው የማየው ዳሎልን
ስለ ገነት ንጋቱ ምንም አስተያየት መስጠት አልፈልግም እነሱና ፈጣሪ ብቻ የሚያውቀው የተስማሙበት ነገር ያለ ይመስላል አብረው ቢሆኑ መልካም ነበር
ሌላው ግን የዱሮ አራዳ DNA መቼ ነው የሚደርሰው ? ስንት ጊዜ ይወስዳል? አንተም ያሰብከውን ብትሰራ መጥፎነው ብዬ አላስብም
የስ የኔ ቆንጅዎ እግዚአቤር ያሳድግሽ ስወድሽ❤
አብሮ እየኖሩ ከመጨቃጨቅ እና ሰላም ከማጣት ተለያይቶ በሰላም መኖር ጥሩ ነው።
ሁሉም እንደ አንተ የተረጋገ መንፈ ብኖረችሁ ወንድምዬ
እግዚአብሔር ያስታርቃቸው ፍቅር ያሸንፋል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ተው ወድሜ አተ በጣም አስተዋይ ልጂ ነህ ግን አትስራው ወድሜ እናትና አባት የሚያጣ ሰው ይበዛል !!ግን ደግሞ ለሰው መተማመን ጥሩ ነው ግን በጣም ብዙ ቤተሰብ የሚበተን ይመስለኛል
ወንድሜ እንደ አንተ አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድሜ እኔንም ከአንተ ጋር ደምረኝ
እግዚአብሔር ይርዳቸው እግዚአብሔር አዋቂ ነው
አንድ ላይ ቢሆኑ በጣም ደስታዬ ነው ግን መፍረድ አንችልም እራሳቸው ነው የሚያቁት ሚስጥራቸውን መያዛቸው በጣም ደስ ይላል አብሮ እንዲያደርጋቸው እንፀልይላቸው ግን ለብዙአችን ትምህርት ነው ተለያይቶም በፍቅር መኖር እንደሚቻል አሰይተውናል
ሴቶች ዝምብለው አይሄዱም እስከመጨረሻ እንጥፍጣፊ ይታገሳሉ ከሄዱ ሄዱ ነው
አወ እዉነት ነዉ የሆነ ነገር በዉስጡ የተደበቀ ነገር አለ ባጭሩ ሰዉየዉ ዉስጡ በጣም የተጓዳ ነገር እንዳለ ይታየኛል
የጸጸት ቃልነው አሳዘነኝ ችግራችን ሴቶች ተቆረጥን በቃ ውስጣችን እሺአይልም😢😢
እውነት ነዉ
አንደኛ እሰዋ ወጣት ናት ከሌላ ሰዉ ፍቅር ይመታል
እረ ብትሠራ ደስ የሚል ይመስለኛል
ይሰራ !!!!! ምርጥ ፕሮግራም ጥሩም ጎን አለው ❤❤❤❤❤❤
ከተለያዩ ቃለመጠይቆቻቸዉ መታዘብ የሚቻለዉ ተስማምተዉ የተፋቱ ቢሆንም አሁን ግን ሙሌ በጣም የተጸጸተና ከቤተሰቡ በመለየቱም የተጎዳ መሆኑን አይቶ መፍረድ ይቻላል።
የዲ ኤን ኤ ውጤቱ የእሱ ልጆች ናቸው ብዬ ነው የማሰበው ምክንያቱም አንደኛው ልጅ እሱን ይመስላል
ማለት አራቱምየሱልጆችናቸው
አላህ 😊😊🎉🎉❤❤ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ
Mouri show በጣም አያለው እወደዋለው ሱስ ሆኖብኛል በተሻለ አቀራረብ
ብትሰራው አበረታታሃለው❤❤❤
ይቅር መባባል ካልቻሉ ስለምን ሚዲያ ላይ ይመጣሉ? ምንም መልካም ምሳሌነት አላይበትም :: አንዱ ያለቅሳል ሌላው ይፍለቀለቃል ::
አዎ ምንድነው ሁሌ እዩን እሚሉት
ባልና ሚስት ተለያዪ የሚባለው ልጆች ባይኖሩ ነው ነገር ግን ልጆች የወለዱ ባልና ሚስቶች አይለያዩም የልጆቹ አባት ግን ውስጡ ተጎድቶል ፈጣሪ አምላክ ምንም አያቅተውም የውስጡን ጸጸት ጉዳት እንባውን ያብስለታል ጠብቁ 👍👍🙏🙏
በስመ አብ ልጅ ቤተ ክርስቲያን ሲይድ መዝሙር ሲዘምር ደስ ይላል
ዘፈኑን ሥሠማ ሆዴን በላኝ ግን ችግራቼው እንዳለ ሁኖ ለልጆች ሢሉ መተሣሠባቼው ጥሩ ነው የኔ ወላጆች ለ23አመት በትዳር ኑርው 5ልጂ ወልዴው ግን እርሥ በርሥ ያላቼው ጥላቻ እኛንም ጎድቶናል
U right brother 😊thank you
"አእ ማርያን እና ሁለት ልብ"🎉
ግዴታ የለባቸውም ለልጆቹ ያልነገሩ ለእኛ መናገር የለባቸውም እና እርፉ በል ወገኔ እባካችሁ አንድከም ሲጀመር ምን አገባን
ቢታረቁ ደስ ይለኛል❤ ትክክል ነክ ወድም
Sometimes romantic Love ends and it turns in to platonic relationship , it’s not really that unusual! It’s nice that they are at peace!
ብትሰራ በጣም ደስ ይለኛል የብዙሰው ጥያቄ ትመልሳለክ
ልጅ የዤ ነው የምሰራው እማዳም ቤት አበረታቱኝአሙ ዶክተር ብላችሁ ብቅ በሉ
ደምሪኘ ውዴ እባክሽ🎉
🎉🎉🎉
ፊሊያ እና ውሳኔ 2
@@አያንቱ ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
ይቅርታ ግን..እራስሽን ከማዳም ቤት ሳታወጪ ዲቃላ ለምን ወለድሽ...???
ምንመሰለህ ይህ አባት ለልጇቹ ብዙ ዋጋ ከፍሏል እናትም አባትም ሆኖ አሳድጓአል ልጇቹ ላይ መጀመሪደያ አካባቢ በጣም አዘን ነበረባቸው አሁን ለምደውታል ቃላት የማይገልፀው አባትነው ልጇቹ ፍቅር በጣም ያላቸው ለሱነው ጌታ ሁለቱንም ይጠብቅ
በጣም አከብርህ ነበር ትልቅ ሰው አንቺ ማልትህ አያትህ ይሆናሉ እና ዝም ብለህ አትዘባርቅ
ትክክል ብለሀል ወንድማችን ብዙ ሀበሻ መፍረድ ይወዳል ባልና ሚስቱ የራሳቸው የሆን ለሰው ያልገለፁት ሚስጢር ያለ ይመስለኛል ስለዚህ እኛ ተነስተን ማናቸውንም መሳደብ የለብንም
በእርግ ጠኝነት ባልልዋን ወደ ጠበብል ብትወስደው እንደ ድሮቸው ይሆናሉ ዘመድ የለውም ወይ?
ወደ ጠበል እሚወስደው ያስዝናል የሆነ ችግር ያለበት ይመስላል ያስዝናል!
በርግጥ በጣም ያሳዝናል ስለ ልጆቻቸው ብለው ብጋቡ በጣም ደስ ይላል
አላህ ከሴይጣን ተንኮል ይጠብቀን
የበደላት ነገር ይኖራል ብላ ብላ ደክሟት
ያልተወው ነገር ይኖራል :: አንድ እግዛብሄር ነው የሚያውቀው
ስንቴ ተነጋግረንበታል ብሎዋል በቃ ተዋቸው ባለሉበት በዚ ሁኔታ ስላም ከሆኑ ጥሩ ነው::
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን!!
ኽረ ለቀቅ እናድርጋቸው የራሳቸው ሕይወት እኮ የራሳቸው ነው ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ
ምን ይሉታል!!!
እንጃ..ቆማጣ በማያገባው ይፈተፍታል ይባላል
እንዴ እሱም እኮ ሱቁ ነው ምን ይሽጥ ??? ዩቱበሮች በቃ የወሬ ንግድ
ወለሂ. ስራ በጠም. ምርጥ. ልጅነክ. ብሰራ. ደስ ይለኝ. ነበራ. ኢነም. አድነቅካነኝ. ከዶሮም. ኢከታታለሀለዉ. ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ኢነም. ወድም አለም. ❤❤❤
hi ዶ/ር ይህን DNA ሥራ ብትሰራ ደስ ይላል በርታ
ውሳኔ , ቁጥር አንድ እና 2,,, ፊሊያ ሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ❤❤
Go ahead, you are wise, man 🙏
1999 ዓ.ም የገነት ባል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጓደኛዬ አስተማሪ ነበር እና ጓደኛዬ እንደነገረችን ከሆነ በዛን ጊዜ አንድም ሴት ቸር አይቀረውም ነበር ሲያተራም::በጊቢው የታወቀ ነበር።
አሁን ሁሉም አልፎ እንደዚህ ሲታይ ደህና ሰው ይመስላል
ትክክል መረጃነው የምታቀርበው በርታ አርጉታግን ትገርማለች በሳቅሞኩኝ ወላሂ ልጅታግ ትግስታ አደነካት😍😍😍😍😍😍
እኔ የ ዲ ኤን ኤ ፕሮግራሙን ተከታትዬዋለሁ በጣም አሳፋሪ እናትና ልጅ ናቸዉ የልጅቷን ትዕግስት ግን ለኔም እንዲሰጠኝ ተመኘሁ ማሻ አላህ እንዴት ሰዉ በዚህን ልክ ሲሰድቡትና ሲያንቋሸሹት እንደዚህ ይታገሳል
ምን አልባት ገኒ ልጆች ሲወለዱ ፍቅራንና እንክብካቤዋን ሁሉ ለልጆች ሰታ ሳታውቀው ባሏን ችላ ብላ እሱም ልቡ ተሰብሮ ተሳሰቶ ይሆናል (ማግጦ) ይሆናል ይህንንም አምኖ ይቅርታን ቢጠይቃት እቢ ያልች ይመስለኛል 🤔🤔🤔 የጤናም ችግር ሊከሰት ይችላል አብረው ለመኖር የማይችሉበ 🤔🤔🤔🤔🤔እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው የተጎዳው ባለቤቷ ነው በጣም የዋህ ስው ነው
She is very talented. I hope her family will support her
አቀራረብህ የረቀቀ ነው
እኔ ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ የገነት ባል ምንሁኖ ነው የሰከረ ሰውየ ይመስል ነገሩ ሁሉ ሁሌ ይገርመኛል.
ወይስ በሽታ ይሆን. ፈጣሪ ይማረው
በጣም ስርአቱ
ትክክል ብለሻል😂😂
ተፈጥሮ ነው እኮ ሁሌም እንደዛው ነው
የሴት በደል እንዲህ ነው የሚያደርገው።
@solomongessesse5854 የላየከውን አታውራ የሀበሻ ወንድ ስራ ሁሉም የሚያውቀው ነው 😏
እኔ የምመክርህ ወንድም አለም የዲኤኔን ነገር እንዳትጀምረው ሰው እኮ ከሰውበታች እየሆነ ነው እምነት የሌለው ትውልድ ስለበዛ ነው የውጪዎቹ አይፈረድባቸውም አያቶቻቸው እና አባቶቻቸው ሆን ብለው እምነቶቻቸውን አጥፍተውባቸዋል እኛ ግን ምናምነው እምነት አለን ሁላችን በየእምነታችን እና በትዳር አይደለም በጓደኝነት ዘመናችን መተማመን ያስፈልጋል እና ሰዎች ሰው እንሁን እናቶቻችን እና አባቶቻችን በዲኤኔ አልነበረም የሚያረጋግጡት ከጋብቻ ውጭ የመጣውን ልጅ እና በየእምነታችን እምነት ይኑረን አንተን ግን በጣም ነው የማከብርህ የሒወት ዘመንህ ተደሰት የተባረከች የትዳር እህት እናት ጓደኛ የሆነችውን የትዳር አጋር ❤❤❤❤❤ ይስጥህ
Enem betam new yasazenugn😢😢 faxari and yaregachew
መምህርና አርቲሥት ሙሌ እጅግ በጣም ነው ያሣዘነኝ ለልጆቹ ደሥታ ሢባል ፈጣሪ አንድ ላይ እንዲያደርጋቸው ከልቤ እጸልያለሁ
እኔም በጣም ጥልቅ ሀዘን ነው የተሰማኝ በተለይ የእርሱን ስቃይ ነው ያየሁት ግን እስዋም ባይብስባት እንዲህ አይነት ውሶኔ አትወስንም፡፡የ ስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልጋቸዋል
በማርያም ይህንን ያልከውን ፕሮግራም ጀምር ዲዬንየኑን ❤🎉🎉
አይ የኔ ልጅ ይሄ እካ የዛር መንፈፈስ ነው
በጣም ጥሩ ሀሳብ፡፡ መጀመር አለብህ እደግፍሃለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ በኢትዮጵያን ባህል ከባድ ሊሆን ይችላል፡፡