Anchor News የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አባላት ስብሰባ፥ የወሎ ፋኖ አየር መንገዱን አስጠነቀቀ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዘመቻ፥ ኤርትራ ምላሽ ሰጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 231

  • @tigist51
    @tigist51 13 часов назад +26

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @demismuktar
    @demismuktar 11 часов назад +23

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @MengstuMinalewu
    @MengstuMinalewu 11 часов назад +25

    ድል ለተገፊዉ የአማራ ህዝባዉይ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 10 часов назад +11

    አየር መንገድ ወታደር ማመላለስ ከጀመረ መረጃ በመስጠት እንተባበር ከነወታደሩ ይመታ ።ድል ለፋኖ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 12 часов назад +14

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ወላይታ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ መከራና ስቆቃ እንዲሁም ማዋክብ መደረስ ይህ ለአራተኛ ጊዜው ነው።ዋጋ መክፈላቸው አይቀሬ ነው።

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 12 часов назад +9

    አብዱ ሁሴን መጣ ማን መጣ በአማራ ክልል ከፋኖ ውጪ ወደውጪ ነው
    ድል ለጀግናው አማራዬ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 12 часов назад +12

    ሊነጋ ሥል ይጨልማል የኢትዮጵያ ትንሳኤ በእግዚአብሔር ቸርነት ፣ በፍኖ መስዋዕት እነት ትንሳኤዋ ቅርብነው። ድል ለፍኖ ደግሜ እላለሁ ድል ለኢትዮጵያ ። ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 часов назад +5

    በማንነቱ እየተጠቃ የሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ጠላቱን መመከት ታሪካዊ ግደታው ነው!!!!

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 12 часов назад +9

    ጀግናዉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን የብልጽግናን ሴራ በህዝብ ላይ የሚያሴረዉን እየበጣጠሰ ለህዝብ አስቀድሞ በመረዳት ለህዝብ ያሳዉቃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 13 часов назад +12

    መሳያችን የእዉነተኛ ታጋይ❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 13 часов назад +12

    ድል ለአማራፋኖ

  • @smtube3485
    @smtube3485 13 часов назад +9

    አሜን ላንተም. እንኩዋን. አደረሰህ. መሳይ የአብይ ሴይጣኑን ሚስጢር. በማውጣት. እምታጋልጥ. ምርጥ. የምድር ድሮን. ብዪካለው. መልካም ቀን

  • @GetyeAmbachew-d8s
    @GetyeAmbachew-d8s 12 часов назад +8

    ትልቅ ችሎታ በሳል አይምሮ የድሀ አዛኝ ጀግናው መሳይ መኮነን ለኔ ጀግናዬ ነህ ማሪያም ን

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 11 часов назад +12

    አየር መንገድ ይህን ትዛዝ ተላልፎ ከተገኜ ቃል ለምድር ለሰማይ እናቃጥለዋለን !!

    • @Allamehara
      @Allamehara 10 часов назад +2

      አየርመንገድወዩልህ፡ዋ፡በሞርተርናበድሺቃነውየምናጋየውአብይዝምይውደም።

  • @kedirmuzyein1298
    @kedirmuzyein1298 12 часов назад +8

    ከብልጥግና ስብሰባ የሚገኝ አዳች ጠብ የሚል ነገር የለም ብልጥግና ከዚህ በኋላ ሃገር የመምራት ብቃት የለዉም ይህንን ገዢ ስርአት በትግል ገርስሶ መጣል ብቻ ነዉ!!

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 12 часов назад +14

    መሳይ ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልት ቀን እንኮን በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰብህ🙏🙏🙏

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 13 часов назад +11

    ድል ለነፍጠኛው አማራ ፋኖ ቺርስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Haylemaryam_aysan
    @Haylemaryam_aysan 11 часов назад +8

    እናመሰግናለን ለዜናወቹ

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 10 часов назад +4

    አማራ💚💛❤️

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 13 часов назад +11

    መሳይ መኮንን የሰው ጥግ ክብር ይገባዋል

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 6 часов назад +3

    ለአንተም መልካም በዓለ መሳይ❤❤❤

  • @nik9283
    @nik9283 8 часов назад +2

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የጀመራችሁት ቀጥሉበት።
    መሳይ በዜና ጥማት እንድንቀጣ አርገኧን እለታዊ ወሬ ፍለጋ ካንዱ ወዳንዱ ስንከራተት ነበር።
    🎉🎉❤❤

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 11 часов назад +6

    እናመሰግናን!❤🎄🎄🎄🌷🌷🌷👍🇪🇹🕊

  • @መና
    @መና 12 часов назад +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 11 часов назад +9

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 8 часов назад

      በፋኖ ሥር ወይስ ከፋኖ ጋር????!

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 13 часов назад +6

    መሳይ አሪፍ አቀራረብነው ቀጣይነት ይኑረው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 12 часов назад +7

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 10 часов назад +5

    ወንድ ድል ለፋኖ❤❤

  • @Afeworki847
    @Afeworki847 5 часов назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሳይ

  • @FirstEthiopia1
    @FirstEthiopia1 10 часов назад +1

    Danke!

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 11 часов назад +5

    አምላኬ ሆይ እባክህን በቃቹ በለን ተለመነን...🙏 ይህን ሰይጣናዊ ስርአት ስብስብ እዛው መሬት ተሰንጥቃ ቤተመንግስት እንዳሉ ብትውጣቸው ምናለ😭😭😭 አምላክ ሆይ ተመልከተን እባክህ ፍርድህን ስጥ🙏

  • @taebye
    @taebye 11 часов назад +5

    ዲል ለጄግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪💪

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq 11 часов назад +5

    ድልለጀግናው ፋኖድልለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😅❤❤❤❤

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 10 часов назад +10

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ኤርትራንና ህዝቧን ይባርክ ሲቀጥልም ለክቡርና ጀግናው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን :: 🙏👍❤️🇪🇷

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 12 часов назад +6

    ፋኖ ተሰማራ እንደሆቼቬኒ እንደቸኮቬራ ቺርስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 6 часов назад +1

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @FentahunAbie-cs1jw
    @FentahunAbie-cs1jw 12 часов назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 3 часа назад

    ጀግናው መሳያችን። Long live our brother. Hero!!!

  • @DawitAssegid-h7g
    @DawitAssegid-h7g 10 часов назад +1

    መሳይ ለእውነት መቆምህ እና ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ በማድረስ በጣም እናከብረሃለን ብልፅግና በአንድም በሌላም ብሎ ክልላችንን በረሃብ አለንጋ በመቅጣት ህዝቡን ለማበርከክ ለመሞከር እነጣረ ይገኛል

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 7 часов назад +2

    Happy Merry Christmas 🎅 🎄 ❤️ to all of you. ❤️🇪🇷🙏❤️🇪🇹🙏

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 11 часов назад +12

    ዓወት ንፋኖ!ውድቀት ንሰራዊት ብልጽግ!

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 5 часов назад +5

    Thank you brother Messay. God bless Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia.

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 11 часов назад +2

    ድል ለፋኖ በርቱ ፋኖ መሳይ

  • @Allamehara
    @Allamehara 11 часов назад +4

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 9 часов назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ፋኖ ያሸንፋል።

  • @asmara3973
    @asmara3973 12 часов назад +5

    ችግሩ ስላማዌ ህዝብን ነው እሚጨፍጭፋትየኦሮም ነፃነት ኩሁኑ ለምን ህዝብን ይጨፍጭፋሉ

  • @dawitbahta7180
    @dawitbahta7180 13 часов назад +4

    አሜን

  • @FdFe-lq6bl
    @FdFe-lq6bl 13 часов назад +8

    ዋርካው ምሬያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 часов назад

    ሰላም ወገኖች

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 10 часов назад +1

    እናመሰግናለን መሳየ Merry xmas ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን

  • @eztg2758
    @eztg2758 12 часов назад +3

    ቅቡልነት የአማረኛ ቃል አይዳለም ተቀባይነት እየተባለ ይስተካከል የወያኔ ግርፍ ናቸው ይህ ቃል የሚጠቀሙ

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 часа назад

    ??ስለ ኢትዮጵያ??
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ..”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    __

  • @YibeltalAynalem
    @YibeltalAynalem 7 часов назад +1

    የአማራ ምድር ክርስቲያንን ባፈራችበት እኝህን ዳይኘሮች አፈርታለች

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 13 часов назад +4

    መሳይ እንዃን ደህና መጣህ

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 9 часов назад

    በርታልን መሳይ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 12 часов назад +1

    ድል ለአማራፋኖ ድል ል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተበደለው ለተጨቆነው ወገኔ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 часов назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 6 часов назад

    ድል ለፋኖ ሞት ለነጬጂብ ብልግና ፓርቲ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 часов назад +9

    Melkam Beal to you too

  • @AlexEsuyawkale
    @AlexEsuyawkale 13 часов назад +8

    አብይ የተባለ ወንበዴ ከመጣ በኋላ ኢትዮጲያ አለቀሰች

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 12 часов назад +3

      አዎ አልቅሳለች ነገር ግን እንባዋን የምናብሰው እኛው ልጆቿ ነን። ማን ይጠበቃል ህዝቡን ማንቃት ተገቢ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AsefaTsegaye-v6z
      @AsefaTsegaye-v6z 12 часов назад +3

      ሽመልስ አብሳ ጉማሬው አብይ አህመድ እስስቱ አዳነች አቤቤ ላታሟ ፣ከነ ኦነጋቸው እርማቸውን ያውጡ ፣የሚየጠፋቸው አማራ ሳይሆን የግፍ ሥራቸው ነው ፣እግዚአብሄር ታላቅ ነው ፣ሁሉም ያያል ያውቃል ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 11 часов назад +1

      @@AsefaTsegaye-v6zትክክል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 11 часов назад

      @@FitfutLeg7577ትክክል 👍

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 10 часов назад

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነዉ።
    በርቱ።

  • @AbushuAbushu-y9e
    @AbushuAbushu-y9e 6 часов назад

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድሜ ነው ትግላቺን እስክ ቅራኒው ድረስ ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 12 часов назад +3

    መሳይ ስንል አሥለብሱ ያሥገባቸዋል

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 10 часов назад

    ዋርካው ምሬ ወዳጆ እናከብርሀለን ድል እውነትን ለተሸከመ ፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 часов назад

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 12 часов назад +1

    አብዱ መጣ አረጋ ሄደ የሚመጣ ለውጥ የለም!!ብአዴን የሚባልን የአማራ አስጨፍጫፊ ወኪል ከአማራ ምድር ሙሉ ለሙሉ በማሥወገድ የአማራን ሁሉተናዊ የወደፊት ጥቅም የሚያሥከብር አማራዊ የመንግስት መዋቅር እንዘረጋለን!!

  • @Seidmohammed-x2r
    @Seidmohammed-x2r 11 часов назад +1

    መሳይመኮነን አሏህ ወይም እግዚአብሔር ከተበዳይ ጎንነው ስለዚህ በፋኖ በኩል በሰዎች ላይ ክፋት ተኮል ሀጥያት እንዳይሰሩ ጥንቃቄ ይደረግ የአራት ኪሎ የቫፓየር ስብስብ የጁን ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 4 часа назад

    ይህ ግራ የገባውና የሚሰራውን ያሳጣው የኦህዴድ ብልጽግና ስብስብ አዲስአበባን በምሽግ አሳጥሮ የአማራን የትግራይንና ሌሎችንም አስተዳድራለሁ የሚለው ግብስብስ ባለስልጣናት ሁሉ የሚመክራቸው በማጣታቸው መከራቸውን እያዩ መሆናቸውን ላስተዋለ በጣም ያሳፍራል፣ እንደሰው የሚያስብ እንዴት በሀገሪቱ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ ማስወገድ ያቅታል? ይህ ምንን ያሳያል ?

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 10 часов назад

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 13 часов назад +3

    Mesay 🙏# fano yashenfal

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 12 часов назад +2

    ዜና መጀመራችሁ ጥሩ ነው

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 часов назад +1

    አብይ ካልወረደ ድርድር የለም!!

  • @EPHREMChekol
    @EPHREMChekol 12 часов назад +1

    ሰውየው የሠው ደም ካልጠጣ አየሠድርም ማለት ነው

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 9 часов назад

    THANKS FOR UPDATES NEWS, THANKS FOR SHARING BROTHER

  • @africateffera6661
    @africateffera6661 13 часов назад +2

    ኢትዪዽያዊው መሳይ 💚💛🩷💚💛🩷

  • @getchlove9536
    @getchlove9536 7 часов назад

    Anchor Media 🎉🎉🎉 💪💪💪 🙏🙏🙏

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 12 часов назад +1

    በአሮሚያ ከአብይ ትህዛዝ ውጭ እምንቀሳቀሰ ሰረዊት የለም ድከም ብለ መንግሰት እማያውቅ ይመሰል እምታራግበው ?

  • @demismuktar
    @demismuktar 11 часов назад +1

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 11 часов назад +1

    የኛ የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን አባቶች ግን ከአንዳንዶች ውጪ ሁሉ በሚባል ደረጃ የመስቀሉን አደራ ተሸክመው እንዲህ መንጋቸውን የረሱት ምን ነካቸው🤔

    • @Jfcgyghx
      @Jfcgyghx 10 часов назад

      😂😂😂😂መሥቀል ይዘው የሚዞሩት ሁሉ ቄሥ አደሉም😅😅😅ግማሹ እኮ በብር የተሸጠ መሀይም ሠዶማዊ አለ😢😢😢ግማሹ ነው የእግዚያብሄርን ቃል አክብሮ የሚሠብከው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 часов назад

    ፋኖና ሸኔ ብልፅግናን ከደረመሱት በኋላ አንድ ዓላማ የላቸውም እንደገና ህዝቡን በድጋሚ ሊያምሱት ይሆን!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 12 часов назад +1

    Mesay blessed ❤❤

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 7 часов назад

    ፃድቃን ለፍርድ እናቀርባለን! ወርቅ የኤርትራ ነው። ትግራይ በኤርትራ መጠቅለል አለባት።

  • @samsonbelay
    @samsonbelay 8 часов назад

    Thank you sir 🙏🏽 for wishing us a happy holiday, and we are wishing you a happy Christmas 🎄 and a wonderful year to you and your beautiful family 🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 12 часов назад +1

    Merry Christmas Messaie Dear ❤

  • @BekaluAmsalu-o7k
    @BekaluAmsalu-o7k 8 часов назад

    መረጃ ቶሎ አድርሱን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 часов назад +1

    Welcome Jegnachin Messay

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab 9 часов назад

    ለአምሓራ የሚያስፈልገው ከብልፅግና ሽንፈት በኃላ በቀል ወይስ ፍትህ ? በቀል የምትሉ አንድ ቁጥርን ፃፉ ፍትህ የምትሉ ሁለት ቁጥርን ፃፉ ።

  • @Biruklegesse1234
    @Biruklegesse1234 12 часов назад +1

    ወላሂ የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶታል አበይ ። ጅማ ጥር ወር ላይ የብልጽግና ጉባኤ ሊያካሂድ ጅማ ከተማ የኃይሌ ሆቴልን ለማስመረቅ ኮሪደር ልማቱን ለመመረቅ እየተሯሯጠ ነው።

  • @fantasticdj6767
    @fantasticdj6767 10 часов назад +2

    ይሄን ዘረኛ ቡድን ሸርታቴ በሸርታቴ ልታደርገው ነው

  • @medhingerezgiher2463
    @medhingerezgiher2463 12 часов назад +2

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 6 часов назад

    A❤❤❤❤❤❤❤

  • @awolmohamed8649
    @awolmohamed8649 5 часов назад

    አማራ ፋኖ ማለት ምንድነው ሁሌት አማት ሙሉ የአማራን ክልል መቆጠጠር የልቻለ ስብሰብ

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 10 часов назад

    Kbur Mesay lantem merry christimas and happy newyear 2025 victory to the mass

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 часа назад

    ብልፅግና ችግር ፈጣሪ እንጂ ችግር ፈቺ አይደለም እውቀቱ ችሎታው ፍቃደኝነት የለውም ምክንያቱም ፈላጭ ቆራጭ አድራጊ ፈጣሪ አብይ ነውና

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 12 часов назад

    ጻድቃን[ ሰይጣን ]ስሙ ያንሰዋል ሰውመሣይ
    በሸንጎ..ትግሬን ያስራበ፠

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 12 часов назад

    ሁሌም ጥሩ እደሰሩ ነው የሚወሩት

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 9 часов назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 11 часов назад

    ጉልቻዎች ተቀየሩ አልተቀየሩ ግስጋሴያችንን 11ኛውሰዐት ላይ ነን

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 12 часов назад

    Thank you ❤❤❤ the same to you ❤❤