ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጅቱ ስትመጣ እህቴ ናት ብላ ቁጭ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 600

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 2 года назад +118

    ዝምታ በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ሰላም ይሰፍን ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል ሱለለላህ አለይሂ ወሰለም🤐🤐

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 года назад +25

    እኔን ጂ እድሜዬን አያገባኝ!
    ረሱል(ሰዐወ)በ25 ዓመታቸው አይደል ከድጃን ረ.ዓን በ40 ዓመቷ ያገቧት!!!

  • @Hayat-gv6jd
    @Hayat-gv6jd 2 года назад +18

    በህይወቴ የምጠላዉ ቢኖር ዉሸት ነዉ አላህ ከሚዋሽ ሰዉ ይጠብቀን። ልብ ይሰብራል ሀቂቃ

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 2 года назад +53

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад +19

    አረወገኖቸ ፍትህህሀህ
    ለወለጋ ቤተረቦቻችን አለቁብን
    ፍትህህህህህህህ😭😭😭👍

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 года назад +38

    አጅብ ወላሂእኔ ልጆቸንና እድሜየን ደብቄም አላቅ አልሀምዱሊላህ

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 2 года назад +11

    እኔ በልጅነቴ ነው የወለድኩት ግን ልጀ በሂወት የለም ግን በጎደኛ ምናምን ባል ይመጣል ግን በመጀመሪያ ገና ስንተዋወቅ ወልጃለሁ ስላቸው አድም ደቂቃ አያወሩም ይጠፋሉ እኔም ቁሜ ልቅር እጂ አልዋሽም

    • @heyatsyme6420
      @heyatsyme6420 2 года назад +1

      እና ምክር እፈልጋለሁ

    • @አልሀምድልላ
      @አልሀምድልላ 2 года назад +2

      አላህአለሽእህት ሙስሊም ተስፋአይቆርጥምበአላህተወከይ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ 2 года назад +1

      አብሽር። ማር። ላች። የለው። አላህ። በፈቀደው። ቀን። ይመጣን

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад +5

      የሚሸሹት ላቺ የማይበጁ ስለሆነ ነው ማሬ

    • @heirat
      @heirat 2 года назад

      አብሽሪ ኢነላሀ ማዐ ሷቢሪን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 года назад +2

    ክክክክክ የገርግዳ አለ ዚስታዝ ሣህ እኔ ወላሒ ሜካፕ ያልተቀባ ይታረዳል የሚል ቢመጣ የመጀመሪያዋ ነኚ አላህ ይብቃችሁ እህቶቸ በቀን 5 )ጊዜ ዉዱእ እያደገግሽ ውብ ነሽ ማማዬ

  • @meryamahmed6317
    @meryamahmed6317 2 года назад +5

    እኔስአልደብቅምነበር አላህሰቶወሰደብኝእጂ ነቢልየን ጀነትአላህይወፍቅልኝ ካባቱምተለዪየት እየኖርነዉ አላህይየተሻለዉንይተካኝ😭

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 года назад

      አላህ ይራህመዉ አብሽሪ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 года назад +14

    ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ልጅ ግን አላህ ካልሰን በስተቀር ምንም ብንለፋ ብንሰራ ልጅ አይገኝም ልጅ የአላህ ኔዕማ ነው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 2 года назад +1

      😘😘👍

  • @መርየምዩቱብ-የ6ፐ
    @መርየምዩቱብ-የ6ፐ 2 года назад +7

    ሀቅ እደመናገር የሚያስደስት ነገር የለም

  • @fozibnitassfa7261
    @fozibnitassfa7261 2 года назад +55

    ወላሒ እኔም ሒወቴን ያመሣቃቀለው ውሸታም ባል ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ባል ብሎ እሚመጣው ወንዴ ሁሉ እደሡ እየመሠለኝ ነው ዱአ አርጉልኝ እሥኪ ባአሏህ ይሁንባችሁ በዱአ አትርሡኝ አሏህ ለልቤ መከፈት ኽይር እዳገኝ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 2 года назад +2

      አላህ አለሽ የኔውድ

    • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
      @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 года назад +6

      አብሽሪ አላህ ጡሩውንትዳር ይወፍቅሽ ማምየ

    • @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
      @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ 2 года назад +2

      ወላሂ እኔም

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 года назад +4

      አብሽሪ ዱአ አርጊ ዉሸታ ም አይሻ ነዉ አልሀምዱሊላህ.የኔ ወላሂ ያበጠ ይፈነዳል እጅ ሀቆን ቁጭ ነዉ የሚያርጋት

    • @fozibnitassfa7261
      @fozibnitassfa7261 2 года назад

      @@ዱኒያድካምብቻ አሏህ ያበሺርሺ ወላሒ ከመዋሸት ሞቴን እመርጣለሁ በውሸት ከመኖር!

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 года назад +6

    አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀኝ ያረብ ላጤወች አሏህ ይዘወጀን ዘዋጀ ሷሊህ

    • @neima7539
      @neima7539 2 года назад

      amin alahum amin

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 года назад +9

    ኡዝታዜ ስታስተምርኮ ከፈገግታ ጋ ቁም ነገር 🤣🤣

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 года назад +1

    ወላሒ ትክክል ውሸት ነው ሠውን ከሣሪ የሚያረገው አላህ አላህን የሚፈራ ይሥጠን
    ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ የሁሉም ሠው ቁሥል ነው ይሄ ነገር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +12

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል የሀገሬ ሰው ልጅን የመሰለ ነገር መካድ ትዳርን ከሚያፈርሱ ነገሮች አንዱ መጀመሪያ ላይ ያልሆኑትን ነኝ ብሎ መግባት ነው

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha 2 года назад +8

    አይ እድሜ ስደት ቅርጥም አድርጎ በላው አላህ ይዘንልን

    • @hayutube9442
      @hayutube9442 2 года назад +1

      አብሽሪ እህቴ ለበጎነው

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha 2 года назад

      @@hayutube9442 👍👍

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    እኔ ይቅር የማልልለው ነገር ቢኖር የሚዋሸኚን ሰውነው

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 года назад +10

    ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 2 года назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +4

    አልሀምዱሊሏህ ከዱቄት የፀዳሁ ነኘ
    ኡስታዝ ከቻልክ የተላጠ ደሮ መስለው ሚዲያ የሚወጡት ምከሩቸው

  • @FaisalFaisal-vk3xy
    @FaisalFaisal-vk3xy 2 года назад +2

    ምንአስደበቃት ልጅ ኒዕማ ነው የአላህ ስጦታ ነው አንድን ነገር መድበቅ ነገርን ያበላሻል እንጅ አያሳምርም

  • @zaynebi9413
    @zaynebi9413 Год назад

    ማሸአላህ አሂ አንዲሰወ ውትዲርና ከሄደ7 አመት ሁኖታል ሶላት ፃም የለም እንደት ቢያደርግ ጥሩ ይሆናል

  • @fatama8499
    @fatama8499 2 года назад +2

    አህለን አቡ አብዱ ሮህማን አላህ በሀቅ የምንጠና ያርገን እኛ የማዳም ቅመሞችን ጥሩና ታማኝ ባል ይስጠን እኛንም ታማኝ ያርገን

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 Год назад

    አልሀምዱሊላህ ከዝህ ሁሉ ነፅ ነኝ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +31

    እኔ በባ13አመቴ ተድሪ ባ14አመቴ ወልድኩ ወዳውን ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ከዛ እኔም ልጀን አሰመደኩ እድሜ ለናቴ አሳደገችልኘ እኔም በስ ደት አለም እየኖርኩ አልሀምዱሊሏህ ሂዎት ይቀጥላል እና አገባው

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 2 года назад +7

    አንደኛ ነኝ አዳምጨ እመለሳለሁ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ኡስታዜ ተመስጨ ነው ቪዶወችህን የምከታተለው

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад

    ወአለይኩም እሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አጂብ ነው ወላሂ ልጂ ፀጋ ነው የአሏህ ውዲ ስጦታ ልጂ ነው

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 2 года назад +1

    ሱበሀንአላህ አስታግፍሩላህ ወእቱቡ ኢለይክ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 2 года назад +8

    ጀዛካላህ ኡስታዝ እኔ ባለቤቴጋ ስገናኝ የመጀመሪያው ነኝ እሱም እንደዛው ግን የዋሸኝ ነገር ነበረው ስንት አመታችን ምንም አላምነውም ያረብ አንተ አስተካክልልኝ

  • @RabiaOumer-t8f
    @RabiaOumer-t8f 2 месяца назад

    እረ ኡስታዛችን በውሸት ድልለው አግብተውን ተሰብረናል በድብ ለወዶች አስረድልን

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv 2 года назад

    አለህ ይጣብቃን የረቢ አው በትክክል

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    የሚካቡ ነገርኮን አላህ ያብጀው ወላሂ ከባድ ነው

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ 2 года назад

    ይህ ጥያቄ. በለፈዉ በእስታዝ አቡ መሱእድ ቀረቦ ነበር. ልጂቶ በጣም ታሳዝናለች

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 2 года назад +2

    ወላኢ ትክክል ነህ ኡሥታዝ ውሼት ነው ለሂወት አሥቸጋሪ ነገር የሆነብን አላህ ይሁነን

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +2

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አግግብተው አላገባንም የሚሉ ስወች ጤናቸው ያሳስበኛል

  • @mululove6277
    @mululove6277 2 года назад +1

    አላህ ይጠብ ቀን ያረብ

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW 5 месяцев назад

    ጎያ ዝብሎ ይሰብራል እዴ እየበላነዉ አላህ ሰበብ አርጎበትነዉ 😢😢😢

  • @hawwahawwa2597
    @hawwahawwa2597 2 года назад

    ማሻአላህ አምሮብሀልሣ አቡ አብዱ ረህማን

  • @አላህተክፍነገረጠብቀኛያረ

    ማሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ:,አላህ ለሁላችን ልቡነይሠጠን

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 2 года назад +1

    ልጂ በመኖሬ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ገራሚ ነገር ነዉ

  • @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
    @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ 2 года назад

    ማሻ አላህ ወንድሜ ኡስታዝ ሀሰን

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад +4

    አላህ ከውሸትና ከውሸሞች አላህ ይጠብቀን ወሸት ፀያፍ ተግባር ነው አላህ ዘውጅና በኢን ሷሊህ ያአክረመልአክረሚን ሰትረን ያረብ

  • @سعده2023
    @سعده2023 2 года назад

    የባስአለው አጂብ ወላህ

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    የአለህ ከውሸት አለህ ይጠብቃን

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل 2 года назад +1

    በጣምከባድነዉ ወላሂ ሡብሀንአላህ

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ
    @ዜድአህመድኮበልቻዋ 2 года назад +3

    ወላሂ ኡሥታዝየ እሄነገር ባ15አመቴ አጋጥሞኛል ሚሥት የለኝምብሎአግብቶኝ እደገናሣማሑ እሱጋር ሦሥትቀን አድሬነውየተፈታሑት አሁንአልሀምዱሊላሊ የአባቴንየአጎቱን ልጂ አገባሑ ግንያንያገባሁትበሠውነው ተጀናጂኔአደለም

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад +1

      😳 እንደት ቤተሰብ ተቀበላቸው እኛ ጋር ቀጥታ ይክዱናል

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 2 года назад

      በግዜ ከውሸታም ተገላገልሽእህት

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 года назад +2

    ስደት ላይ ከምቆይ ብዙ ግዜ ምናለ የምኮራባት አንድ ልጅ ቢኖረኝ እላለሁ ጭራሽ የሚዋሽም አለ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад

    አሏህ ይጠብቀን እንጂ ስለ ልጅ ለማዉራት ሳልጠየቅ ነዉ የማወራዉ አዎ ይደበቃል እድሜ

  • @umiyoutube
    @umiyoutube 2 года назад +1

    አሚን ያረብ አላህ ያሥተካክለን

  • @emufewuzanbiziniallah5514
    @emufewuzanbiziniallah5514 2 года назад

    በጣም ትክክል ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ግን ሁሉንም አልዋሸሁትም አልሃምዱሊላህ በትዳራችን ሁለታችንም ደስተኛ ነን እህቶቼ ለባላችነ ግልፅ እንሁን

  • @نجتمكنن
    @نجتمكنن 2 месяца назад

    ልክ እደኔ እናት እኔንም ላባትያየ እህቴ ናት ብላኛለች አውፍ አልልም

  • @zumitube
    @zumitube 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ወከይር ኡስታዙና
    አብዱራህማን በጣም ናፈቀኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ3አ

    አልሀም ዱሊላህ እኳንየኖ ረኝ ጅ በልጄስ ቀልድ የለም

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 года назад +3

    በትክክል ወንድም ከዉሸት ይጠብቀን ክክ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад

    እኔ የሚገርመኝ ሙስሊምሆነው ሲዋሹብቻነው በተለያየቦታ ሱበሀነክ አይ ዱቄትለሚደፉ አላህቀሌቤይህድኩም አልሃምዱሊላህ ምስካና አንድ ለሆነው ጌታየ ድሮምየለሁቀት ከዚህበኋላም በአላህእራህመት እጠበቃለሁ

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 года назад

    ሰለላሁ አለሂሰላም ወሰለም በትክክል ጀዛ እላህ ኸይር

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ ጀዛከላሁኸይር

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 года назад

    ሱብሀነ አሏህ የውሽትም አይነት አለው ልጅ እያለ የለኝም ኢላሂ ትግስቱን ስጠኝ ከባድ ነው በውሽት የተገነባ ቤት አንድ ቀን ይፈርሳል እምነትንም ያመንምናል
    ግዜ መስታወት ነው ሁሉንም ያሳያል እንወታው ይወጣል

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +1

    ኢ ወላህ እድሜን ማወቅ ቀላል ነው ትምህርት በገቡበት መቁጠር ነው

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    አላህአገራችንሰላምያምጣልን እረለወለጋህዝብ ጩሁላችወ ወላሂህዝብአለቀ አላህበቃይበለን

  • @leylutubeyoutube7738
    @leylutubeyoutube7738 2 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስስማህ ግን ምርጥ መልዕክት ነዉ ጀዛካላህሁ ኸይር

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 года назад

    ጀዛከላህ ኡሰታዙነ አላህ በኸይር ያሰታውሰህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc Год назад

    ትከከል,ወደሜ,ማሸአለህ ምንለበልህ,,እደሜህ,ይርዝም

  • @rabiadawood8963
    @rabiadawood8963 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኢንሽ አላህ ጀዛኽ አላህ ኽይር ወንድሜ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @umiyoutube
    @umiyoutube 2 года назад

    አላህ ልጅ በሠጠኝ እና አለኝ እያልኩ ባወራሁ እንኳን ልደብቅ

  • @sania4261
    @sania4261 2 года назад

    አለህ ይጠብቀህ

  • @umiyoutube
    @umiyoutube 2 года назад

    ኡስታዝ አላህ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @ሀዊየአላህባሪያ
    @ሀዊየአላህባሪያ 2 года назад

    ትክክል ነው ወድሜ ጀዛ ከላሁ ኸይር በቅርብ ነው መከታተል የያዝኩህ ትምርቶችህ ጥሩ ነው በርታ ጠንክር

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 2 года назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡዝታሥ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sartt7113
    @sartt7113 2 года назад +1

    እኔም የቀዲምውባለቤቴ እኔእያለሁ እጎኑሁኝ ምሢትየለኝምልጂየለኝምአለ ሌላአወራ ሠማሁእውነቱን እንደትበውሸት እኔንልጀን ትክዳለህብየ ትዳረቺንተበላሸ በሡምክንያት። አሁን ወንዶቹሁሉ እንደሡይመሥሉኛል ዱአአረጉልኝ አላህየተሻለውንእንዲወፈቀኝያረብ

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 года назад

    የብዙ ወቻችን ወሸትነዉ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በወላረኮት ለይ አልክድም ተመሳሳት አላህ ይጠበቀን ግን እዳዉ ለማንኛዉ ኑሮ ብለዉነዉ የሚዋሹት ቱ አለይሂዉም ክብረ ቢሰ ለምን መዋሸት ያሰፈልገል😥😥😥😥

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 2 года назад

    ጀዛኩለህርኡሰታዝ

  • @mamehidutube4961
    @mamehidutube4961 2 года назад

    hulum gar Yale ewnet new Allah libona yistachew

  • @Tube-qk4ty
    @Tube-qk4ty 2 года назад +1

    የአሏህ ወንጀላችን በዝቷልና አንተይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን ፍትህ ለሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩትና ያለምንም ወንጀላቸው በየሥርፋው ለሚሞቱ ንፀፁ
    ሃን ወገኖቻችን

  • @hayutube9442
    @hayutube9442 2 года назад

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @jemila
    @jemila 2 года назад

    አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን መሸአለህ ጀዘካለህ ከይር ኡስተዝ አርፍ ምክር ነው ሰምታን የምንጠቀም የድርገን

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 2 года назад

    ክክክክክክ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ፈገግ እያልኩ አዳመጥኩህ

  • @ddu7782
    @ddu7782 2 года назад

    ኡዝታዝና ጀዛክ አላህኸይር በጣም ጥሩትምህርትነዉ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 года назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 года назад

    ውስታዝ ፍገግ አረከኝ. የግርግዳ ቀለም አቡው አብዱሮህማን አላህ ይስቱር

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ትክክል ኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 Год назад +1

    Jezakalahiheyir

  • @بنتفطم
    @بنتفطم 2 года назад +1

    🇪🇹ያረብ አላህ ከዚህ ነገር ይጠብቀን

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ጀዛኪላህኽይር ምክሮችህን በጣምነው የምወዳቸው

  • @awelabdula3106
    @awelabdula3106 2 года назад

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኡስታሱና

  • @Bushra-n5x
    @Bushra-n5x 2 года назад

    ሲመስለኝ የሰዎችን አይብ እየጎረጎርን ከምንበትን ሰሂህ ሀዲስና ደኢፉን ሀዲስ ብናስረዳ ሰዎች ከቢደአ እንዲርቁ

  • @ፋጡምዩቱብ
    @ፋጡምዩቱብ 2 года назад

    አላህ ያብጅልን በተለይ በስደት ላይ የለን እህቶች በተቻለን አቅም. ግልጥ መህን አለብን እኔ ግልጥ ሁኒ ልቀርብ እሞክረለሁ የእሱን አለቅም

  • @hawafhads5706
    @hawafhads5706 2 года назад +1

    ትክክል አላህ ይጨምርልህ

  • @Rehima-seid
    @Rehima-seid 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደስ የምል ትምህርት ነው ጀዛክላህ

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW 5 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @zainabza8586
    @zainabza8586 2 года назад

    አሚንንንን

  • @bccgfsgg6841
    @bccgfsgg6841 2 года назад

    ጃዛከ አላህ ኸይረ ኡሰታዝ

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 года назад +1

    አሰንዬ አላህ ይጨምሪልህ የኔ ዉድ በጣም ወሳኝ ነገሪ ነዉ አስተማሪ ም ነዉ አላህ ይጨምሪልህ💔💔💔👌👌👌👌👌👌በሪታልን💔💔💔💔👌👌👌

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 2 года назад

      ምንሽ ነው ውዴ የምትይው

    • @tanima5673
      @tanima5673 2 года назад

      ማለት አልገባኝም ??

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 2 года назад

      @@tanima5673 ሀጂ ነብይ ከሆነ ላቺ ማለት የለብሽም ካጠፋሁ ይቅርተ

    • @tanima5673
      @tanima5673 2 года назад

      እኔ አኮ ፊደሉን በደንብ ስላልገባኝ ነዉ ዉላህ ተቀይሜ አይደለም ሁስታዛችን ሀሰን

    • @tanima5673
      @tanima5673 2 года назад

      ኦኬ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 года назад +1

    🙊😀😀😀😀😀😀😅😅😅😅ፁግረወ ብድግ ይለል አለለሞ

  • @shegiywrekidawede4649
    @shegiywrekidawede4649 2 года назад

    አላህ፣ይጠብቀን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 года назад

    ትደር ለያዚን አለሀ ያሰምርልን ትደር ለሌለቹሁ አለሀ ሰሊሂ በል ወይም ምስት ይሥጠቹሁ ትደር መለት ተገብቶ ቶሎ መፍረስ አይደለም እኔ ልጅ ዬለኝም ዱዓ አድርጉልኝ አለሀ ሰሊሂ ልጅ ይስጠኝ መጀመረ ትደሬን ሶሊሂ ያድርግልኝ ከበሌ እነጠለለን
    ግልፀኘ አይደለም ያዉ በቢር ነዉ ከለኩለት በሀለ ዚንብሎ ያጠፈወል ምንም ሰይሠረበት እነ ምን ትመክርኘለቹሁ ዉዴ ወንድሞች እነ እህቶች

  • @menitazez4262
    @menitazez4262 2 года назад +1

    ወይኔ ዉሼትማ አንደየ ሠዉከዋሼኝ ሁሉም ያዉነዉ የሚመስለኝ እንደዉሼትየምጠላዉነገረየለም አኡዙቢላህ እኔ በሂወቴ ይቅረ የማልለዉሠዉአለ ዋሽቶኝ በዛሠዉ የተነሳ ሠዉ ሁሉ እንደሡእየመሠለኝ ተቼግሬለሁ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 года назад

    Sah temerteh batem aref now gobez Jezaakallahu keyiran Jzk 💯👏👍👍like &sher 👈