የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴትም በተግባር كيفية الغسل من الجنابة للرجل وللمرأة عمليا

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024
  • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴትም በተግባር
    كيفية الغسل من الجنابة للرجل وللمرأة عمليا
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
    • ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
    የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
    • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
    ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
    • በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
    በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
    • በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
    ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
    • ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
    በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
    • በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
    ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
    • የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Комментарии • 1 тыс.

  • @tube9781
    @tube9781 2 года назад +318

    የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ታማኝ እውነተኛ ጀግና ፍትሀዊ ቃልን አክባሪ አደራን ጠባቂ ለችግርኛ ደራሽ የተራበን አጉራሽ የታረዘን አልብሽ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ጥበበኛ ታጋሽ ቁጥብ ይቅር ባይ በጣም አዛኝ ትሁት ቸር አንደበተረቱ ዝምንድናን አክባሪ ና በሌሎችም መልካም ስነምግባራት ጠላት ሳይቀር የምሰከርላቸው ታላቅ ተምሳሌት ናቸው በቁርአን እና በሐዲስ ከተጠቀስት ብዙ መልካም ባህርያት ና ስነምግባር መካከልም

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 2 года назад +19

      ትክክል የኔ እህት ሸፈአቸውን ያአላህአላህ 😍😍😍 የኛ ነቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @anisaanisa3926
      @anisaanisa3926 2 года назад +15

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fozifozi9176
      @fozifozi9176 2 года назад +8

      🌹صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَمﷺ🌹🌹صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَمﷺ🌹🌹صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَمﷺ🌹

    • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
      @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 года назад +4

      ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱ ለላህ

    • @zinatawol775
      @zinatawol775 2 года назад +3

      አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ትንሺ ሰቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ አሉ ረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc 2 года назад +99

    አቤት የእስልምና ንፅህና ስወድለት እስልምናይን

  • @yeqinmedia6439
    @yeqinmedia6439 2 года назад +104

    ኡስታዝ ሀሰን ጀዛከሏሁ ኸይረን ባረከሏሁፊከ በጣም ግልፅ የሆነን ትምህርት ነው ያስተማርከን አሏህ ያቁይልን🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍👍
    በርታልን ጀግናችን !

  • @hashubch3238
    @hashubch3238 2 года назад +62

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 года назад +127

    ነገረኛ ጀነት አይገባም።
    ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @saadas9954
      @saadas9954 2 года назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад +2

      ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም

    • @Mohammed-xj8bs
      @Mohammed-xj8bs 2 года назад

      مش

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 2 года назад +1

      ስለላሁአለይሂወሰለም

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 года назад +1

      ሰለላሁአለይወሰለም ነብይናመሀመዲ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад +27

    ኡስታዝ ሀሰን ማሻአላህ እናመሰግናለን
    ፍገግታህ ብቻ በቂ ነው
    ኢላሂ ኢትዮጲያን ሰላም አዲርግልን

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 года назад +9

    ጀዛከላሁ ወኸይረን ብዙ ማያቅ አለ በተለይ በአካል በድርጊት ማስተማር ትልቅ ትምህርት ነው ፊቂህ ያልቀራ በጣም ብዙነገሮች ይገብዳል

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 года назад +67

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተ ኢስላም እስልምናችን ምንም ሳያስቀር አስተምሮናል ተግባራዊ የምናደርግ ያድርገን

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 года назад +18

    ምንኛ ያማረተግባርነው አላሁአክበር ጀዛከላሁኸይር ወላሂ ስንትኮ የማያውቅአለ አላህ ይስቱር

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад +29

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ ዉዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @asa7410
      @asa7410 2 года назад

      ሱለሏህ አለሂወሰለም

  • @user-rr7tg3id2
    @user-rr7tg3id2 2 года назад +15

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ብዙወቻችን ህጉን ሳናቀዉ እንኖራለን ወይ አንማር ወይ አንጠይቅ አላህ ይስቱር

  • @maraim-h3r
    @maraim-h3r Месяц назад +1

    አለሁመ ሰሊ አለመሀመድ ወአለ አሊሂ ወሰለም ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ ትልቅ ነገር ነዉ ያስተማርከን አላህ የስከዛሬዉን ጎደሎችንን ይቅር ይበለን ባየነዉ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ባረክ አሏህ ፊክ ያአኺ ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله 2 года назад +5

    እውነት ለመናገር በተግባር መማር ጠቃሚ ነው በእውቀት ብቻ ቡዙ እምንስተው አለ ጀዛከላህ ኸይር

  • @EmanAhmad-j5v
    @EmanAhmad-j5v Месяц назад

    እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀዛኩምአላህ😍😍

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 года назад +5

    *ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና*

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 года назад +13

    የእውነት በተግባር እያዩ መማርን የሚያክል ነገር የለም

  • @አላህአንዲነዉ
    @አላህአንዲነዉ 2 года назад +29

    اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين. 💜

  • @fatemahhhg665
    @fatemahhhg665 2 года назад +33

    አላህ ባየነውም ሆና በሰማነውተጠቃሚ ያድርገን

  • @ayshaseidayshaseid3178
    @ayshaseidayshaseid3178 2 года назад +23

    ሹክረን 😍 ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 года назад +3

    ባረከላሁፊኩምኡዝታዝ

  • @zxc8167
    @zxc8167 Год назад +1

    ሺኩረን ኡዝታዝ

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 2 года назад +23

    ብዙወቻችን ምን ያህል እናውቅ ኖሯል🤔🤔🤔ጀዛከአላህ

  • @tube962
    @tube962 6 дней назад

    ማሻ አላህ ጀዛከለክ ከይር ኡስታዝ

  • @shmsiyalodis7310
    @shmsiyalodis7310 2 года назад +3

    ጀዛከላህ ኡስታዙና እውቀት ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ባየ ነው የምንተገብር ያድርገን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @haytasse2912
    @haytasse2912 2 года назад +3

    ኡሠታዝ ዛሬ ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሠልኝ እናመሠገናለን

  • @ሉሉየአያቷቅምጥል
    @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይርርር ኡስታዝማዉቅ ያለብን ትምርት

  • @GgGg-bt7ud
    @GgGg-bt7ud 2 года назад +14

    ማሻ አሏህ ጃዛኩም አላህ ኸይር
    አንድ ነገር ላስቸግርህ ወንድሜ ሶላት ስንሰግድ ስንቀንስ ወይም ስንጨምር ማካካሻ እደት እደሆነ በተግባር አሳየን ግር እያለኚ ነው

    • @sadasada9242
      @sadasada9242 2 года назад +3

      ወላሂ.የኔምጥያቄ.ነበር.

    • @lovemayfamili5338
      @lovemayfamili5338 2 года назад

      በዛውም ስጂድ ሰሁ ስናደርግ ሰላምታ አለው በዛው እብራራልን እድሁም የመጀማሬው ተህያት እርስተን ብሆላ ትዝ ቢለን ሰላምታ አለው ጀዛክ አላህ ኸየር ኡዝታዝ

    • @فتي-ز8ذ
      @فتي-ز8ذ 2 года назад +1

      ቀሰስ ዩቲዩብ ላይ ይህን ትምህርት ፈለግ አርጊው በኡስታዝ አህመድ አደም በሰፊው ትምህርት ተሰቶበታል

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Год назад

      ​@@HassenBelaynehኡስታዝ ጀዛከላክ ኸይር ጥያቄ አለኝ እኔ ለሀይድ ስታጠብ መጀመሪያ ሙሉ ትጥበት አድርጌ በኅላ ኡዱ ሰላቴ ተበላሸብኝ ማለት ነው በአላህ መልስልኝ

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Год назад

      @@HassenBelayneh ጠይብ ጀዛከላሁኸይር

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 года назад

    እናመሠግናለን ኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይርን

  • @khadramohmad8741
    @khadramohmad8741 2 года назад +6

    ወላሂ አላቅም ነበር አላህ ጀዛአህን ይክፈልህ እስከዛሬ ከሀይድ ቡሀላ ዝምብየ ነበር የምታጠበው አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 года назад

    ጀዛኩሙላሁኸይረን ኡስታዝ በጣም ትልቅ ትምርት ነው ወላሂ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +8

    ያ አላህ ጠቃሚ የሆን እውቀት ና ሀብት ወፍቀን ያረብ

  • @EtenatTalema
    @EtenatTalema Месяц назад

    ማሻአሏህ ጀዛኪአሏህኸይርጀዘ ኡስታዝ

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 года назад +3

    ጀዛከላ ኸይር ወንድማችን ጥሩ ትምርህት ነው

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 2 месяца назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው 👌❤❤❤

  • @arebureshid9448
    @arebureshid9448 2 года назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ተመችቶኛን በተግባር ያሳየህና የገለፅክልን።

  • @ዜድነኝዳውንቴዋየኡሚናፋቂ

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ በአለህበት።

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 года назад +11

    እዱኒያ አሂራችንንም ያሳምርልን

  • @sumayaatube9937
    @sumayaatube9937 2 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝና በጣምጥሩትምህርትነው።

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 года назад +4

    አልሃምዱሊላህ ኢስላም ምንም ነገር ሳያስቀር ገርና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ አስቀምጦልናል

  • @aishaethio5551
    @aishaethio5551 2 года назад

    ጀዛክላአህኸይር ኡሥታዝ በሠማነው ተጠቃሚያድርገን

  • @اللهاكبر-ب4ع7ب
    @اللهاكبر-ب4ع7ب 2 года назад +4

    الله የጅዚክ አልኸይር
    ቡዙ የማያውቅ ይኖራል
    አሯ የኛ በደዊዮች ከነስጭራሹንም ትጥበት ዋጅብ መሆኑንም አያውቁም. الله ይድረስላቸው👍👍👍👍

    • @lubinuru7214
      @lubinuru7214 2 года назад

      ሥድቡ አሠፈላጊ አደለም

  • @blackstone07
    @blackstone07 Год назад

    ጀዛክ አላህ በጣም አስተማሪ ስለሆነ እናመሰግናለን ።

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የምፈልገው ትምርት ነው ልየው እስኪ የጀናዛን አሳየን

  • @ጊዜይፉታው
    @ጊዜይፉታው 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ባረከላሁፊክ

  • @hannaabdisamad3560
    @hannaabdisamad3560 2 года назад +8

    Jazakallah for sharing knowledge

  • @MdMd-qk7lt
    @MdMd-qk7lt 6 месяцев назад

    ما شاء الله بارك الله فيك اللهم اجعل القران ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء احزاننا وذهب همينا

  • @ማሜየሀይቅዳሩ
    @ማሜየሀይቅዳሩ 2 года назад +4

    ማሽአላሕ በጣም ወሳኝትምሕርት ነው

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር ፈገግታህ ሣላደቅ አላልፍም ብዙ ጊዜ ኮመት መጻፍ ግን አሎድም

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fatuma234Endris
    @fatuma234Endris 2 года назад +2

    ወላሂየምፈልገውትምህርትነበርጀዛከላህ ኸይር

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 года назад +4

    ማሻአላህኡስታዝ ለእኛብለክ እማትሆነው የለም ጀዛከሏህ ላይክ ያጀማአ

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 2 года назад

    ጀዛካላሁም ኸይር ኡስታዝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 года назад +4

    ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድማችን ጀዛክ አሏሁ ኽይራ

  • @eexx8683
    @eexx8683 2 года назад

    ኡስታዝ ጀዛኸላው ኸይረን በጣም አሪፋ ትምርት

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +4

    አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @محمدمحمد-ث4ت6ت
    @محمدمحمد-ث4ت6ت 2 года назад

    ጀዘክሏ ኸይር አፍንጨችን ና አፈችን ኡዱስ ነረግ የሰበነው ዋሀ በቂነው ዋይስ ሰነተጠብም ከንደገና መጠብት አለበን

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 года назад +3

    ኡስታዝ ጀዛካሏህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ራውዳ
    @ራውዳ 2 года назад +1

    ጀዛክላኸይር

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
    @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 года назад +3

    መርሀባ ኢንሻአሏህ ባረካሏሁ ፊክ ሁሌም የሚጠቅመንን እያስተማርከነው አሏህ ይጨምርልህ

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 Год назад

    ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን በጀናባ አስተጣጠብ ጊዜ ያደረግነው ውዱዕ ሌላ ውዱዕ ሳያስፈልገን ሰላት ልንሰግድበት እንችላለን

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ
    @እማእወድሻለሁ-መ4የ 2 года назад +7

    جازكالله خير ياخي🌱

    • @tewfikawel8949
      @tewfikawel8949 2 года назад

      ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @santomario4087
    @santomario4087 2 года назад +3

    ማሻላህ ሌላ ደግሞ ኡዱእ ማድረግ ላክልን

  • @jemila
    @jemila 2 года назад +3

    አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሠለም ለሀገረች አለህ ሀገረች ሠለም የድርግል ኡስታዝ ጀዛከለህ ከይር አርፍት ትምህርትው የሰተለላፈካልን እኔ በበኮሌ በዘሬው ቭዲዯ ቡዙ አስቼበተለው ርጅም እድሜ ከጤነ ገረ ከነቤተሰቦችህ አለህ ይስጥህ ይጠብቀቹ
    ⇛አንዳንድ ሰዎች ካንተ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ይጠጉሀል። ካገኙ በኋላ ቀስ ብለው እየተንሸራተቱ ከናካቴው ይተውሀል። በቃ ምርር ብሎህ «ሰው በቃኝ!» ብለህ እራስህን ለማስታመም ስትሞክር ደግሞ የሆኑ የሚገርሙ ሰዎች ወደ ሕይወትህ ይገባሉ። ይወዱሀል፣ ይናፍቁሀል፣ ያስቡልሀል። አንተ ግን ለነዚህ ሰዎች የሚገባቸውን ፍቅርና ክብር መስጠት ይከብድሀል። ተጠቅመው የጣሉህ ሰዎች እየታወሱህ ትፈራለህ።
    ⇛ፍቅር የሚሰጡህ ሲመጡ የራሳችሁ ጉዳይ የሚል አቀባበል ታሳያቸዋለህ፣ አብዝተው አይዞህ እያሉ ሲንከባከቡህ ምን ፈልገው ነው ብለህ ትጠራጠራለህ። ብቻ ምንም ነገራቸው አይዋጥልህም። ይህን እንድታስብ ያደረገህ በነዚያ አስመሳይ ሰዎች ክህደት ነው።
    ☞ አስበኸዋል ስትገፋቸው ሳይቀየሙህ እንዳትርቃቸው በይቅርታ የሚያልቅሱብህ ሰዎችን ውሸታም፣አስመሰሰይ ብሎ ጨካኝ መሆን እንዴት እንደሚያስጠላ⁉️
    ☞አስመሳዩች ሆይ! ፍቅር እንደ ሶላት ሁሉ ጦሃራ ያስፈልገዋልና። አላህን ፍሩ፣ እውነተኛ አፍቃሪዎችን አትነጅሱ።
    ©

  • @ahmedmuhamed2882
    @ahmedmuhamed2882 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 года назад +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌
    ጀዛክ አላህ ኸይር አቡአብዱረህማ

    • @saadas9954
      @saadas9954 2 года назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @haleemahaleema1661
    @haleemahaleema1661 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዜ ቀጣይ የጤትና የወድ ጅናዛ አሥተጣጠብ አሣየን ባረከላሁ ፊክ ኸይረን ጀዛእ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +14

    ጀዛክ አለህ ኸይረን ሀሰን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @MakedinUmer
    @MakedinUmer Месяц назад

    Shukran ustaz❤❤❤

  • @ረዬያአለህበሪያነኝ
    @ረዬያአለህበሪያነኝ 2 года назад +3

    መሻ አለህ አለህ ይጣቢቅህ🕋🕌

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ስለሁሉም ትምህርትህ እናመሰግናለን

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 года назад +3

    ሡለሏሁአለሒወሠለም

  • @SemiraAwolTemam
    @SemiraAwolTemam 4 месяца назад

    ጀዛከሏሁ ከይር አሏህ እድሜህን የርዝምልን ወንድሜ

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 года назад +14

    ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

    • @Zebura-xd8tt
      @Zebura-xd8tt 4 месяца назад

      ያረብ ብብብ የተመቸኝ ኮሜት የአላህህህህህህ🎉🎉🎉🎉

  • @saddasaddaababa9221
    @saddasaddaababa9221 2 года назад

    እናመሰግናለን ኡስታዚ ጀዛከላኽየረ

  • @ሰሚራየአላህባሪያ
    @ሰሚራየአላህባሪያ 2 года назад +3

    ወአሌኩም አሰላም ወረህቱላሁ ወበረካቱ እውቀት ብርሀን ነው ጅህልና ድንቁርና ነው ስለ ጀናባ አስተጣጠብ የሚያሳየኝን ሰው በጣም እፈልግ
    ነበር እነ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ዳውሎድ አርጌ ጋላሪዬ ውስጥ አስቀምጬዋለው

    • @na3emaawel887
      @na3emaawel887 2 года назад

      እንዴት ይሆናል ዳውንሎድ?

  • @subads9191
    @subads9191 2 года назад

    ጀዘክ አለህ ኸይራን ኡስታዙና

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +4

    ሙሥሊም 📚 እህቶች ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ታገኛላቹ የኪታብ ተፍሲሮች ታገኛላቹ ዲናችንን እንማር ኑ🌹

  • @halimahussen9015
    @halimahussen9015 2 года назад

    ጀዛክ አላህይራ ወሣኝ ትምህራትነዉ ያሥታማራከን

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 года назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهኑሮንለማሽነፍ ብላችሀ በስደት አለምላይ ያላችሁ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ ሰውድችሁ በቅነንት ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ያረብ የማላውቀን አወኩ

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5የ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5የ 2 года назад +3

    ግን ዝም ብለህ ብታስተምረን ይገባናል ሴቶችዬ አይናቹ ሰበር አርጉና ስሙ

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 2 года назад

      ክክክክክ ወቸው ጉድ ጉድ በል ጎንደር

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 2 года назад

      ትክክል እኔም አፍርኩ

    • @Zahra-l9h1u
      @Zahra-l9h1u 8 месяцев назад

      Sa ,tekekele sisetri

  • @alfiaalfia7191
    @alfiaalfia7191 Год назад

    Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷🌷🌷
    Jazakum Allah ustaze
    basamanaw emntakam Allah yadrgen yareb 🥀

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 2 года назад +8

    አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ሀባይብ ስወዳችሁ ሰብስክራብ አርጉ ኑእንደማመር በቅንነት

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal 8 месяцев назад

    ጀዛከላሁም ኡስታዝ አላህ ይጨምረልህ

  • @haleemahaleema1661
    @haleemahaleema1661 2 года назад +2

    ቀጣይ የጅናዛ አሥተጣጠብ ????

  • @አልሀምዱልለአለኩልሀልአለ

    ጀዘከለ ሀይር ኡስተዝ ረጅም እድሜ ተመኘዉልህ

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +11

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
    ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🍫👈

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 года назад

      ሠብ አረኩሽ መረብ እና ክሩ በአረበኛ ስሙን ንገሪኝ

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 года назад +1

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ በርቻ

  • @sabitsabit-dv1tz
    @sabitsabit-dv1tz Год назад +1

    Allah yekebeleh abu abu abdurahman

  • @seadamm6379
    @seadamm6379 2 года назад +46

    ትምህርቱ ጡሩ ነው ግን እንዲሁ ብታስተምረን የተሻለ ነው ሁላችንም ትልልቅ ሰዎች ነን በወሬ ብታስረዳን ይገባናል

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 года назад +1

      ደምረኝ ወድሜ

    • @tube9549
      @tube9549 2 года назад +31

      በወሬ የማይገባው ስንት አለ ማሻ አላህ ኡዝታዝ የተግባር ሰው አላህ ይጨምርልህ❤❤

    • @easypc559
      @easypc559 2 года назад +25

      በተግባር አይተን እማንረዳ ሰወች ነን እንኮን በቃላት ተነግሮን አላህ ልቦና ይስጠን

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 года назад +2

      @@easypc559 አሚንያረብ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 года назад +6

      እኔ አላቅም ምን ችግረ አለወ

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 2 года назад

    ማሻአላህ፣ኡስታዝ፣ጅዛክአላህህይር፣ወስኛና፣አስፍላጊትምርትነው።በርካሁን

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @zaraslozaraslo6253
    @zaraslozaraslo6253 2 года назад

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው

  • @ሱመየቱቡ
    @ሱመየቱቡ 2 года назад

    ጀዘአከለ ከይረን ኡስታዝ

  • @abv4955
    @abv4955 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትምህርትነው

  • @osmanmekbul8064
    @osmanmekbul8064 7 месяцев назад

    ጀዛከላህ በጣም ጥሩ ጥሩ አቀራረብ ነው ደሰትላለህ ጥሩ ትምህርትም ነው በጣም የሚመሰገን ነው ቀጥልበት ።

  • @aliowmohamed9313
    @aliowmohamed9313 2 года назад +1

    Thank you sheikh love you from Somali ❤

  • @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን

    ሳህ ምርጥ አገላለፀ ጄዛኩም አላህ ኸይረን ኡስጣዝ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 года назад

    استاذ جزاك الله خيرا وبارك الله فيك