2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህንን ሐዲስ በደንብ ተረዳ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 304

  • @yotube1609
    @yotube1609 4 года назад +38

    ያረብ ለከል ሀምድ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ ትዳር ውስጥ መቻቻል ያስፈልጋል አንዳንድ እህቶቼ መጀመርያ መልካም ሠው ነው ከተባሉ መላኢካ ይመስላቸውና ስህተት ማየት አይፈልጉም የሰው ልጅ ምሉእ አይደለም ሁሉንም ችግር በትእግስት በጋራ መፍታት እንጂ ወደ መፋታት መሮጥ አግባብ አይደለም እህቶቼ ተበድላችሁ ፍች ጠይቃችሁ ያለ አግባብ ገንዘብ ሲጠይቅ ገንዘብ ስላላችሁ አትክፈሉ ወንዶቹ መጥፎ ትምህርት እየተማሩ ነው አላህ የተሞላበት በዱንያም በአኪራም የምትደሠቱበት ትዳር ይወፍቃችሁ

  • @عديلهعثمان-ر4ث
    @عديلهعثمان-ر4ث 4 года назад +8

    በሎቸችንም ወንዲሞቻችንም አለህ ይጠብቅልን ከየውማልቂያማ ውርደት

  • @jemilamuhammed7810
    @jemilamuhammed7810 4 года назад +12

    ማሻአላህ ኡሥታዝ ወላሂእዉነትነዉ ወንዱትምህረትያሥፈልጋልበብዛትወላሂከወንዶችላይነዉ እናእባካችሁኡሥታዞች በዚህላይ ሠፈያለ ቀጣይያለዉትምህረት ይሠጥ

  • @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
    @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 4 года назад +6

    ጥፍጥ ያለች ትምርት ናት ጀዛከላህ ኸይር

  • @selemtiwa9013
    @selemtiwa9013 4 года назад +17

    እኔ ኡስታዝ አላህ ሁሉን ቅን ያድርግልሽ በሉኝ እንጂ ሷሊህ ባል ከሰጠኝ አቅም ካለው እራሴው ሷሊኋን እየመረጥሁ ዲነኛውን ነበር እምድረው ምኜቴ ሰውን መርዳት ከሀራም እህቶቼን መታደግ የሙሀመድን ኡመት ማስፋፋት የሀራምን መንገድ መዝጋት ነው አላህ ከዛም በላይ በፈቀደ በዳርኩት

    • @زيد-ظ7ب
      @زيد-ظ7ب 4 года назад

      Mshallah

    • @tadessewasa3469
      @tadessewasa3469 4 года назад

      እኔ አለሁ ፈደይ

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 года назад +1

      ሀሀሀሀሀሀ ታይ እህቴ አርፈሽቁጭበይ የማሰሪዉን አትናገሪ ገጠመኝስላለኝነዉ

    • @እሙእረያንወሎየዋ
      @እሙእረያንወሎየዋ 4 года назад

      ወይይይክክክክአታርጊውምእርእህትእኔእራሱአልደርውም። እሽ እማናደርገውን እናርገዋልአትበሉሴቶች እደውም ሴቶች ዙርው የስውባል እየቀሙ ነውያሉት አይይይአኸርዘመን እኔበበኩሌለባሌአልደርውም እሱም አስለን አይፍልግም ከኔውጭ እኔውልኑርለት የኔውድ ማሜዋ ኑርልኝ እህትም ወድምምነውአልሀምዱሊላ

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 года назад

      @@እሙእረያንወሎየዋ እኮ እኔምታይ ብያለሁ ኢማን በወሬቀላል በተግባር ተራራ

  • @susumustefayoutube4796
    @susumustefayoutube4796 2 года назад

    ዋሊኩም ሠላም እኔ እንኳን ትዳርን። አላየሁትም። ገና። ኢንሻአላህ ተሥፋ አለኝ ለምክሩህ። جزاك الله خير

  • @naemaaa1314
    @naemaaa1314 Год назад +1

    ማሻአላ

  • @hayet8663
    @hayet8663 Год назад

    ወአሊኩም ስላም ወረህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዘክ አላህ ኽይር
    አላህ መልካምንነገር ይወፍቀን ያረብ

  • @medinegnyemamiebicha8128
    @medinegnyemamiebicha8128 4 года назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርሀን

  • @nhf6449
    @nhf6449 4 года назад +6

    ኡስታዝ እኛም ጠላቁን ፈርተን ነው የሰው ሀገር ባሬያ ሆነን የቀረነው በቃ ምናለሽ ነው የወንዶቻችን ጥያቄ😭😭

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 года назад

    ጀዛከሏህ ።ኸይረን ኡስታዝ

  • @MariamAa-p3p
    @MariamAa-p3p 7 месяцев назад

    ማሻአላህኡሥታዝወላሂእውነትነው

  • @ህስቢላህወኔመልወኪልሀቅን

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ እድሚ ና ጤና ይስጥልን እደህ ንገረልኝ ሁለት ሚስ ለማግባት መጀመራ የኔ ሀቅ ጠብቅ ሲባሉ አች ኢማን የለሽም ያላህን ትዝዝ አታከቢርም ወዘተ……… ይላሉ አይ አዳድ ወዶች

  • @እሙነጃት-ቘ6ጐ
    @እሙነጃት-ቘ6ጐ 4 года назад

    ጀዛኪላሁ ኸይርን ኡስታዝ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 2 года назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረ ኡስታዙና

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 года назад

    ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ሰለላሆአለይሂወሰለም ማሻአላህ ጀዛኪላህ የምታስተላልፈው ነገር ሁሉም ይመቸኛል በአንተ ቪድዮ ጥሩ ምክርህ በሌላ ቪድዮ እያስተላለፍኩ ነው ቻናሌ እስካሁን በጥሩ ሁኔታ አለ አልኸምዱሊላሂረቢልአለሚን ቀጥልበት ማሻአላህ ተባረክእርህማን

  • @SamSa-io5ii
    @SamSa-io5ii 6 месяцев назад

    ትክክል ምስትን በፀበይመየዝ😊😊

  • @llllll5673
    @llllll5673 2 года назад

    ወሌኩም አስለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ። አለህ ይጨምርልክ የኡስተዝ

  • @اممحمد-ص2ن5ذ
    @اممحمد-ص2ن5ذ 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወተረካትሁ አህለን ኡሥታዝ ገነ ገባሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ያሣዉቀን ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ ባሁኑ ሠአት መጨወቻ ወይም መቀለጃ አድርገዉታል ብቻ ቅኑን መንገድ ይምራን ነዉ አሁንም የምለዉ🌷💐🌹🌺

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 4 года назад +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበረካቱሁ ኡሰተዝ ኡንከን በሰለም እንከን መጠሀልን ሹኩረን

  • @faxumafaxuma8178
    @faxumafaxuma8178 4 года назад +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሲጀመር ኢማን ሰለለለንነው ኢማቢኖረን እና ቢገባን ከመጋባታችን በፊት አላህ የፈቀድዉን እና የከለከለዉን ማዉቅ አለን አላህን የሚፈራዉን አላህ ይዉፍቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 4 года назад

    ኡስታዝ ፣ቁረአን ቅራልን ፣ተጅውድ

  • @fethiyanassier1683
    @fethiyanassier1683 2 года назад

    እስኪ ለአለህ ብሎ ቁርአንን የምየስቀረኝ ሰው

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 2 года назад +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አሏህ መልካሙን ይወፍቀን ያረብ

  • @user-yc6en6hi5x
    @user-yc6en6hi5x 2 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله وخير

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 года назад

    ማሻ አላህ አሞልቸ መጥቻለሁኝ ጀዛከላ ኸይር

  • @Mነኝስደተኛዋ-q5y
    @Mነኝስደተኛዋ-q5y 3 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ ኡዝታዙና አላህ ይህፈዝክ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 года назад

    ኢንሸአላህ

  • @ማሜነኝግደለሹ
    @ማሜነኝግደለሹ 2 года назад +1

    አላህወይ ኑሮችንን ና አሞሞታችንን አሣምርልን ያረብ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ኡሥታዘና ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 4 года назад +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዘና ጀዛክሏህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @a30prime93
    @a30prime93 4 года назад

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛከላኽይር ጠፍተህ ክርምክ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 года назад

    ጀዛከሏህኸይር

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሳይግባቡ ተጋብተው ሲግባቡ ከመፍታት አላህ ይሰውረን

  • @dhhdhddhdhdhdh5953
    @dhhdhddhdhdhdh5953 4 года назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙነ

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን
    ይጠዉል ኡምሪህ

  • @መክያጁሀርመክያቢንትጁሀር

    👍👍👍👍✔✔ጀዛኩ አለሀ ኸይረ

  • @fetahiyaramedan6220
    @fetahiyaramedan6220 4 года назад +1

    ጄዛከ አላኸ ኸይርን በምንሰማው አላኸ ተጠቃሜ ያድርገን

  • @ashasiad4030
    @ashasiad4030 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምረርልህ

  • @MoMo-ev4oy
    @MoMo-ev4oy 4 года назад

    አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @fhg6914
    @fhg6914 3 года назад

    ማሸ አለህ አለህ ይጪምሪልህ ጀዘኪ አለህ ከይርን

  • @sarasaraa9917
    @sarasaraa9917 4 года назад +1

    ጀዘክ አለህ ከይረ ኡስተሰዝ

  • @heyat9451
    @heyat9451 3 года назад

    ጀዛከላህህይር ዉሰታዝ

  • @منتىاثيوبا
    @منتىاثيوبا 4 года назад

    ወለሌኩም አሠለም ወረመቱለሂ ወባረከቱሁ ኡሱዳሲ ጀዘኩም ከአላህ ከይር 🌹🌷💓🌷🌹💓🌷👍👍👍

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 года назад +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን
    ማሻአላህ 👏👏
    ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @በድኔአትምጡብኝአስመሳይሠ

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድ ኡስታዛችን ።

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад

    ወላሂ ትክክል ኡስታዜ ለራሳቸው ረክሰው እኛን አረከሱን

  • @foziyamuhammed9001
    @foziyamuhammed9001 4 года назад

    ወአሊኩም ስላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁጀዛከሏህ ኡስታዝ ኑርልን መስሎችህ ይብዙልን ምክርህ በጣም ደስ በሚል መልኩ ፍገግ እያልክ እደምታስተምረን ፍገግ እያልኩ በጉጉት ያልቃል በትምህርት እና በምክርህ ለውጥ ስላ ገኜሁበት የዘመኑ ምርጥ ስው ብየሀለሁ ባለቤትህን ልጅህን እንድሁም መላው ቤተስብህን አላህ ይጠብቅልህ

  • @hayu1921
    @hayu1921 2 года назад

    walikum selam werah metulahi weberekatu ouztaze

  • @ያረብ-ዠ1ሸ
    @ያረብ-ዠ1ሸ 4 года назад

    ጀዛአከ አላህ ኸይረን ኡስታዝነት

  • @جميلةدمسا
    @جميلةدمسا 4 года назад

    Walekumasalam wr wb Mashaa allah ustazuna Allah yecamerelye Jazakallah kayer

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና

    ስለትዳር እንደእስላማዊ አስተም ሮት አንዲት ሚስት በባልዋላይ ያላት ሀቅ ምንምን ናቸዉ መበጠኑ አራቱን እንዘርዝር 1) ቀለብዋን መቻል እና ሙሉ በሙሉ የቤት ወጪ መቻል እንዳለበት 2) ለሚስቶቹ መልካም መሆን ሚስቶቹን እኩል ፍትህ ሰቶ በፍትሀዊነት ማስተዳር እንዳለበት 3) ተጨማሪሚስት ማግባት ትችላለህ ማስተዳደርስ ትችላለህ ጥንካሬው አለህ ተጨማሪሚስት ለማስተዳደር አካላዊ ጤንነትስ አለህ ፍትሀዊ በሆነመልኩ ለማስተዳደር በቂ የሆነገንዘብስ አለህ 4) ምስት ና ባል ሚስጥራቸዉን ለማንም ያለመናገር

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fatehasalah9831
    @fatehasalah9831 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ያቁይህ

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ

    በትክክል ወላህ

  • @Tube-lw9yc
    @Tube-lw9yc 4 года назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ አህለን ኡስታዝ

  • @fazyali3903
    @fazyali3903 4 года назад

    መመሻአላሕ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ ያረረቡ

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ጀዛከላሁከይረን

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
    @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 года назад +1

    ዋአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡሥታአዝ

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
    @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 года назад

    ጀዛኩሏሁ ኼይር መተናል

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ

    አህለን ኡስታዝ

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204 2 года назад

    استاذ جزاكم الله خير الله يحفظك بارك الله فيك

  • @akrammohammed6116
    @akrammohammed6116 2 года назад +1

    በትክክክልልልል👍

  • @ማርየአባቴንናፍቂ
    @ማርየአባቴንናፍቂ 4 года назад

    አላሀ ኸይረኛውን ባል ይስጠን እኛንም ኸይረኛ ያድርገን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад

    ኪኪኪ ኡስታዝ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 4 года назад +7

    አይ የዘመኑ ወድሞች 2 ወይም 3 ማግባት የሚፈልጉት አካውታቸውን ወይም ቢዝነሳቸው ለማሳደግጅ ችለወወ አደለም ሲጀመር እስኪ አንዷን በክብር ይያዙ በዚህ አጋጣሚ እህቶችም ወድድድድ ሁኑ በቃ ከትዳር በፊት ነገሮችን እያግራራችሁ ዝቅ አበሉ ኢስላም የሰጠንን ክብር እኛ ሌየሽ መጠቀም አቃተን ኸላስ ሲያገቡን በኩራት ሲያኖሩን በብቃት መሆን አለበት ። እዛ ጋ እህቶች ነቃ በሉ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад

    _ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አቡ አብዱ ረህማን ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ_

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ወንዶቺን ምከርልን ኡስታዝ

  • @fatumabintmurad831
    @fatumabintmurad831 4 года назад +1

    Waleykum selam werahmetulahi weberekatuh jezakeallah ustaze allah keseten ayker eskemecheresha zelaki tidar yisten yareb

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 4 года назад

    ማሸአላህ

  • @morida1876
    @morida1876 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ አላህ ኢጨምርልህ

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 года назад

    ማሺአላህተባረክረህማን

  • @telephone3308
    @telephone3308 4 года назад

    ወዲማቺንጀዛካላህከይርያረብ

  • @zbeb12zinb71
    @zbeb12zinb71 4 года назад +1

    جزاخلله خيرن

  • @አዚዛኡሙየህ
    @አዚዛኡሙየህ 4 года назад +2

    አላህ ይጠብቅን

  • @mahbobamahboba7113
    @mahbobamahboba7113 4 года назад +1

    አሱታዝጀዛኩምአለሀከይር

  • @fetifekir18
    @fetifekir18 2 года назад

    Walyekum Aselm werahmtuhilhe webarktu mashaa Allaaha Jezak Allaaha ene eko betam new mekatatelhi Alhaha hechamirelh

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝነ

  • @ramoramo7290
    @ramoramo7290 4 года назад +1

    ጀዛኩመላህ ኸኢረን 🙏

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @FatimaAli-dj6jx
    @FatimaAli-dj6jx 4 года назад +2

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁኡሰታዝማሻአላህ።አላህይጨምረልህ

  • @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
    @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 4 года назад +1

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 4 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا صح

  • @ismailaaismailaa3318
    @ismailaaismailaa3318 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ቢፈለግአይገኝም ሸሪአውን ከሚያቀው በሥተቀር

  • @አዚዛኡሙየህ
    @አዚዛኡሙየህ 4 года назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዙና ትክክል

  • @faizaweleyawa4894
    @faizaweleyawa4894 4 года назад +1

    Masheallahe ostaziya allahe yitebkh legiyam dua adergeln

  • @helloooehelloeo6106
    @helloooehelloeo6106 4 года назад

    Jezakum alah. Keyr. Ustaz

  • @ዜድ1995
    @ዜድ1995 2 года назад

    ያኡስታዝ ሀቅ ይውጣልህ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 4 года назад

    ሡበሀን አላህ ኡሥታዙና በጣም ወላሂ ከባድ እኮ ነው

  • @امفيصل-ظ9ي
    @امفيصل-ظ9ي 4 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير

  • @yeemanafaqi9958
    @yeemanafaqi9958 4 года назад

    ጀዛአላህ ኸይር

  • @shkrea8961
    @shkrea8961 4 года назад +1

    Wlkumsalama wrmtulhi.wbarkatu
    Mshal mash jzakalhh

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 4 года назад +1

    ዋአለይኩም. አሰለም ወራህመቱለሂ. ወበረካቱሁ. ማሻአለህ ኡሰታዝ አላህ ኢድሜህን ያርዝምሊህ እንሻአለህ

    • @sameraumar2273
      @sameraumar2273 2 года назад

      ጫትእሚቅምባልጋርመኖርእንደትይታያለን

  • @munanagaa8352
    @munanagaa8352 4 года назад

    Wlwwrb masha allah jzk uszteee ba Salem now xafuhu

  • @eeewww3753
    @eeewww3753 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @የአማርናየአዙዝእናት
    @የአማርናየአዙዝእናት 3 года назад +2

    አንድ ጥያቄ አለኝ ወድም ወንዶች ለቤታችን ብለን አብረን ለመኖር ብለን ስንደክም ስንለፋ ቆይተን ሳያስተካክሉን በሰው ቤት እየሰራን ሁለተኛ ሚስት እደት ይታያል ማስተዳደር እችላለሁ ይላሉ ሲያደክሙ ሲያለፉ ቆይተው

  • @ጀማልሁሰንጀማል
    @ጀማልሁሰንጀማል 4 года назад +4

    ፅርቁ ቀርቶብኝ በወጉ በኮነነኝ አለ ያገሬ ሰዉ እናም አይደለም ቀርቶ እሱ ማስተዳደር እኔም ቤቴን ሸፍኘ ፍቅር በሰጠኝ አላህ ብቻ የሱናወችን የሚያዉቅ አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @tamimayoutube8771
    @tamimayoutube8771 4 года назад

    جزاك الله خير

  • @rukiyatuhar9732
    @rukiyatuhar9732 4 года назад

    በጣም ትክክል ነህ እናም እናመሰግን አለንአብ አብድረህማን
    ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ ሰብስክራይብ አድርጉኛ

  • @naematalal6050
    @naematalal6050 4 года назад

    መሻ አለህ