ባልሽ ከውጭ ሲገባ መብራቱን አጥፊበት!||ሚስትን ባሏ ዘንድ ተወዳጅ የሚያዳርጓት 7 ቁም ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +650

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን የዛሬው ምክር ወላሂ በጣም ነው የሚመቸው ሳዱላወች ልብ ብላችሁ አድምጡት በተለይ ትዳር ውስጥ ገና ለመግባት ያሰባችሁ ወሳኝ መልዕክት ነው
    እኔ በራሴ ጭቅ አልወድም ፈታ ያለች ሳዱላ ነው ምኞቴ🤗ኸይሩን ይወፍቀን

    • @seadifozitube3972
      @seadifozitube3972 4 года назад +7

      አሏህ ይስጥህ

    • @murshidahussen2988
      @murshidahussen2988 4 года назад +12

      ሳዱላዎች ምን ማለት ነው??

    • @Wollo05
      @Wollo05 4 года назад +23

      ከከከከከ ወይ ደረሴ ቀልድህ ብቻ ሳቶድ በግድ ፈገግ ያደርጋት የለ አንተ ደግሞ እኔ በተፈጥሮየ የሚቆጣ ሰዉ አልወድም እህ

    • @seadifozitube3972
      @seadifozitube3972 4 года назад +22

      @@murshidahussen2988 ያላገባች ልጃ ገረድሴት ሳዱላ ይባላል በኛ አገር

    • @መድነ
      @መድነ 4 года назад +3

      ኢንሻአላህ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 4 года назад +113

    ኡሰታዝ ሽኩረን በጣም ድስ የሚል ምክርነው ሳዱላው ሁላ ሰሙት ተጠቀሙበት ዛሬ ደስብሎኛል አባቴ ትሽሎልኝ ዛሬ ሳወራው አመሸሁ ደስ ብሎኛል ወገኖቸ አልሀምዱሊላ

    • @zuzu4878
      @zuzu4878 4 года назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ እሙየ አላህ አፊያቸውን ይስጥልሽ

    • @hikmamurad-xq2qs
      @hikmamurad-xq2qs 4 года назад

      እንኳንደሰያለሽ፣ሁቢ፣ረጅምእድሜ፣ከጤናጋርይስጥልሽ

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 4 года назад

      @@zuzu4878 ሀቢቢቲ ሹኩረን ❤️

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 4 года назад

      @@hikmamurad-xq2qs ❤️

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 4 года назад

      የኔ ማር እንኮን ድስአለሽ እህቴ

  • @በላይነሽየማርያምልጅ
    @በላይነሽየማርያምልጅ 4 года назад +101

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ነው
    ምክር ነው ሹክረን ኡስታዝ

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 года назад +9

      በጣም ውደ እየገባሽ ተከታተይ ብዙ ትማሪበታለሽ

    • @sofia9919
      @sofia9919 3 года назад

      በላይ የማሪያምልጁ
      ኸርሽኩርን አንተወይም አንች ራሱ መስማትሽ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 3 года назад

      ምርጥ ትምህሪት ነው ይጠቅምሻል እህታችን

  • @ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ

    ኡስታዝ ታናሽ ወንድምህን ስተገልፀው
    ባለቤቴን አስታወስከኝ ወላ እስኪ እረጅም ሀያት ይስጥልሽ በሉኝ 13አመት አብሬው ስኖር አንድ ቀንም እንኳን አንድ ነገር ጠይቄው አይሆንም orአልችልም ያለብኝኔ ቀን ብፈልግ አላገኝም ኢላላ ስዴትን ቢሆን እንጅ
    ያላገባችሁ እህቶቼ ልክ እንዴኔ ባለቤት መልካም ባል ተመኘሁላችሁ👍

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 4 года назад +136

    የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ትምህርቱን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 4 года назад +6

    ለቤቱ አድስ ነኝ ኡስታዙና
    ባለ ትዳር ነኝ ሁለታችንም በጣም ደስተኞች ነዉ አልሀምዱሊላህ ኢስላም ያልዳሰሰዉ ነገር የለም

  • @tube504
    @tube504 4 года назад +204

    *እኔና ባሌ የፍቅር ተምሳሌቶች ነበርን ወላሂ ማሻ አለ ስደት ለያየን እንጅ ኢንሻ አላ ከ 9 ወር በሁዋላ እንገናኛል*

  • @እሙነጃት-ቀ3ጰ
    @እሙነጃት-ቀ3ጰ 4 года назад +49

    እስኪላድምጥ አሁን ሂጄ ላገባነው ለባሌ ምርጥ ሚስትመሆነውምኞቴ ኢንሻአላህ

  • @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ

    ያልተማር ባል ከሆነ አዳሜ ባልሺ ላይ ማብራት ስታጠፊ በያዘው ዱላ አናትሺን ብሎሺ ባጭር እድሜ እዳትቀሪ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @hayatislam1593
      @hayatislam1593 4 года назад +2

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @rebiyarebiya9953
      @rebiyarebiya9953 4 года назад +2

      ክክክክክ ኧረ በሳቅ ትክክል

    • @ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ
      @ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ 4 года назад +26

      ክክክክክ😅😅😅😃😄😄😂😂😃😃😃😆😆😆😆😅አረ ወየው በሳቅ ሞትኩ ወይ ኮሜንት ማንበብ ውስጤነው ዘና ያደረጋል ከትምህረቱ ባተጨማሪ

    • @hayatali858
      @hayatali858 4 года назад +1

      ክክክክክክ😄😄😄😄

    • @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
      @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 года назад +35

      @@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ ክምሬ ነው አንዳንድ ወንድሞቻችን ስፐራይዝ ስትያቸው ምን አባሺ የምን ስፐራይዝ ብሎ በዱላ ክክክክክክ የፍቅር ጨዋታ ስጀምሪ ደግሞ ይሂን አመል ከየት አመጣሺ አች ገልቱ ይል እና ይዞ በረግጫ የኔ ማር ስትይው አዳች ይመርምርሺ ይላሉ ታዳ እኔ ሆ ማብራት ከማጠፋ አረፊ ብቀመጥ ይሻለኛል ይች አማርኛ የምትስራው ለተማር ወንድ ፍቅር ለሚገባው ነው ኡስታዝ

  • @toibaalitoibaali3276
    @toibaalitoibaali3276 4 года назад +31

    ወላሂ እንደ ትዳረ የሚጥም ነገረ የለም ያረብ
    የባሌን ሀቅ የምወጣ ያደረገኛ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 4 года назад +123

    እረ ለወንዶች ምክረ ኡስታዝ ሴት የዋህ ነን ፍቅር ከሰጡን እኛ ፍቅር ነን ለወደደን ወላ ሂ

  • @ሂክማYouTube-e7j
    @ሂክማYouTube-e7j 4 года назад +26

    ድስ ላይክ የምታረጉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ምክር ለራስ ነዉ

  • @ሀሊስደተኛዋ-ፈ2ቸ
    @ሀሊስደተኛዋ-ፈ2ቸ 4 года назад +73

    ማሻ አላህ ደስስስ የሚል ምክር ነው ጀዛክ አላህ
    ችግሩ ግን እኛ ሴቶች ከተፈጥሯዊ ባህሪያችን በተጨማሪ እንደዚህ አይነት ነገሮችን እየተማርን ጥሩ ስንሆን አንዳንድ ወንዶች መጫወቻ ያደርጉናል ይንቁናል መቀለጃ ያደርጉናል

    • @ahelamemohammed2764
      @ahelamemohammed2764 4 года назад

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላ በጣም ምርጥ ምክር ነው ጀዛኩምሏህ ኸይረን ኡስታዜ

    • @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ
      @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ 4 года назад +3

      ትክክል ሁቢ ኩራት ይስማቸዋል ብቻ አላህ ሶብር ይስጠን

  • @كنفيكن-ت3ن
    @كنفيكن-ت3ن 3 года назад +7

    ሀቂቃ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ኡስታዙና ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ ጀዛኩሙላህ ኸይረንንን

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 года назад +1

    ኢንሻ አላህ ለባሌ ታዛዥ ሚስት ነው የምሆነው ምኞቴም ይሄ ነው ድስ ላይክ የሚያደርጉ አሉ ይሄ ባህሪ አይመቻቸውም መሰል ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሀሰን

  • @hadi6037
    @hadi6037 4 года назад +45

    የዛሬው ትምህርት ማሻ አላህ በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ጨረስኩት ግን እራሴን ስፈትሽ ከሰባቱ ሶስቱን ብተገብር ነው ወላሂ አላህ ሁላችንም ለባላችን ታዛዥ ታማኝ አክባሪ ሀቁን ጠባቂ ያድርገን ያላገባችሁም አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቃችሁ

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 4 года назад +63

    በሚቀጥለው ባሎች በሚስቶቻቸው ዘንድ እንዴት ተወዳጅ መሆን ይችላሉ የሚል ርእስ አዘጋጅ
    ወንዶች ናቸው የረበሹን ☺☺

    • @sofa2165
      @sofa2165 4 года назад

      በሳአቅ

    • @sofa2165
      @sofa2165 4 года назад +1

      እር ሁሉም አድ አደለም ባአላ

    • @sofa2165
      @sofa2165 4 года назад +1

      አድአዱ እቃአ ይጨሪሳል

    • @jemiyoutube3629
      @jemiyoutube3629 4 года назад +1

      አወ ኡስታዝ ወንዶች እየርበሹን ነው ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ያለዉ ሀርብ ሀገር ነው እሱ ያለዉ ኢትዮጵያ ነው ግን እንጣላለን ደግሞ እንታርቃለን አዉን ተጣላተናል ምን ትመክርኛለህ እኔ የመጨርሻ ዉሳኔ ደርሻለሁ እህልዋችን ባላቅ

    • @saeedapantow668
      @saeedapantow668 4 года назад

      @@jemiyoutube3629 አብሽሪማር፡እዴኔማር፡
      ወዶቹናቼዉመመከርያለባቼ፡

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 4 года назад +31

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያስቅ አስተማሪ እና 100መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 4 года назад +23

    ኢንሻ አላህ እየጠበኩት ነው ግን አልመጣም ማን እንዳትሉኝ እኔም አላቀውም ግን ማን ይሁን አላህዬ የናፈቁትን ሁሉ አገናኜቸው

  • @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ

    ፍቅራችንን ለባላችን ስንነግራቸው እየኮሩብን ነው እኔ በራሴ ያየሁት ነው ምክንያቱም ትወዴኛለች ብለው ስለሚያስቡ ጊዜ እና ክብር ፍቅር አይሰጡም ዝቅ አድርገው ነው እሚያውት ግን ያች ፍቅሯን በልቧ የያዘችውን ያብድላታል በጣም ከራሱ በላይ ይወዳታል እና ባሁኑ ሰአት ፍቅሯችንን ለባላችን ስንገልፅ እየጎዳን ነው

    • @AAtube-ps9xx
      @AAtube-ps9xx 4 года назад +1

      ትክክል

    • @momo4419
      @momo4419 4 года назад

      አብሽሪእህትአንዳንድወንዶችእንደዚህናቸው

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 года назад +1

      @@AAtube-ps9xx ግን ሁሉም እኮ አንድ አይደሉም

  • @ዚንትሀይድር
    @ዚንትሀይድር 4 года назад +39

    ሴትምኮ መመስገን ትፈልጋለች ኡስታዝ ባጠቃላይ ግን ሁለቱም በእኩል አይን ሲተያዩ ነውጅ እኔ እንደዛ ባደርግለት እሱ ወግጅ የሚለኝ ከሆነ ሀቂቃ እኔ በራሴ ቅስሜ ይሰበራል

  • @ibraheemabualrous2299
    @ibraheemabualrous2299 4 года назад +30

    ወይኔ ኡስታዜ ደስ የሚል ትምህርት ነው አሏህ ኼይር ጀዛህን ይክፈልክ

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 4 года назад +37

    ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ፀጋው ያብዛልሕ እኔ ለማግባት መንገድ ላይ ነኝ ጥሩ ት/ም ነው

    • @cd2895
      @cd2895 4 года назад +1

      ማሻላህ አላህይጨምርልህ

    • @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ
      @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ 3 года назад +3

      ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 2 года назад

      አለሀ ወደ ትክክለኘዉ መንገድ ያምጠሽ

    • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
      @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 года назад

      @@resalaahmad2214 ምን ሆናችሁ ነው ይህካ ትምህርት ለመውስድ ነውዲ ሀይማናት ለመቀዩር አደለም የመጣችው ምን ሆናችሀል

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 2 года назад +1

      @@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ አይ አይደለም እኘ ዱዓ አደረግንል እንጂ ምንም አለልነችም ነይ ወደ ወደ ትክክለኘዉ መንገድ ነይ ብለንሽ ነዉ

  • @بندرالبندر-خ6ي
    @بندرالبندر-خ6ي 4 дня назад

    አዋ ኢንሻ አላህ ሁላችንንም ጥሩ የትዳር አጋር ይወፍቀን ኡስታስ ጀዛከላህ ኋይር

  • @halimethussen4728
    @halimethussen4728 4 года назад +12

    ኢንሻ አላህ ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገንን ምርጥ ሙሃደራ ነው

  • @ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ

    መብራት አጥፊ የገጠር ሰዉ ከህነ በጥፊኳ ነዉ የሚለኚ ክክክክክክክክክክክ

  • @zayebasaeed35
    @zayebasaeed35 4 года назад +20

    ጀዛኪላኸይር አልሀምዱሊላ እኔ አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ሠቶኛል ወላሂ ከሂወቴ በላይ እወድው አለሁ እሡም እደዛው አልሀምዱሊላ የልጂነት ባሌ ነው አሁን 12 አመታችን ከተጋባን የ7 አመት ወንድ ልጂም አለን አሁን በፍቅር እየኖርን ነው አልሀምዱሊላ ወላሂ አሁን እንኳ ኢትዬ ኔቶርክ በመዘጋቱ እሡ ከኢትዩ ይደውልልኛል እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ድምፁን ካልሠማሁ ይጨንቀኛል ድምፄን ካልሠማ ይጨንቀዋል ሀተ ለቤተሠቦቹ ልዩ ፍቅር አለኝ እሡም ለኔ ቤተሠቦች ልዩ ፍቅር አለው አልሀምዱሊላ

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 4 года назад +6

    ፈገግታህ ደስ ሲል ማሻ አሏህ
    ኢንሻ አሏህ ረቢ ጥሩ የሆነ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያልከንን እናደርጋለን🙄😄😃

  • @aumtoffek4106
    @aumtoffek4106 4 года назад +30

    ክክክክ እረ ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ያገባችሁ ሷሊህ ሚስት ያድርገን ባላችንንም ሷሊህ አላህ ያድርግልን
    ያላገባችሁ ሷሊሁ ትሆኑ ዘንድ አላህ ያግዛችሁ
    ሷሊሁም ባል አላህ ይወፍቃችሁ
    አላሁመ አሚይይይን

  • @zedlove115
    @zedlove115 3 года назад +3

    ያኢላሂ ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ ባሌን በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሁን ላይ እስር ቤት ነዉ ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በጣም ደስስስ የሚል ምክር ነዉ

    • @Busy-s4r
      @Busy-s4r 5 месяцев назад

      በሰላም አላህ ያገናኝሸ ከምትወጅው ባልሸ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 4 года назад +5

    አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ አምሳያህን ያብዛልን ለሰፈራችን ለሀገራችን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @cfdd3252
    @cfdd3252 4 года назад +11

    በተለይ ያሳቀኝ ሴቶች ይገረጣሉ እውነት ነው እኛ ሴቶች ስናገባ ሌላ አለም ያለ አይመስለንም እራሳችንን እጥላለን ይህ መሆን የለበትም ባለን ነገር እራሳችን መጠበቅ አለብን

  • @munasaid1722
    @munasaid1722 4 года назад

    አሁን ይሄ ምኑ ነው ዲስ ላይክ ሚደረገው አላህ ቀልብ ይስጠን በስ ኡስታዜ ሽኩረን አላህ ሀይር ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በተግባርም ምንተገብረው ያድርገን በጣም አሪፍ ምክር ነው 1000 ላይክ

  • @ዘምዘምቢንትኑሩ
    @ዘምዘምቢንትኑሩ 4 года назад +48

    ጀዛኩምላሁ ኸይረን😊
    ወንዶች ቀብራራ ናቸው። ይሁን ሁሉ ስንሆንላቸው ..መድረሻ ና መሄጃብስ አድርገው ይገምቱናል። ሆ😀😀 ፍቅር የገባው ሰው ያስፈልገናል። 🙂

  • @tube504
    @tube504 4 года назад +29

    ወላሂ በዚች ምድር እንደ ትዳር የሚጣፍጥ ነገር የለምኮ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 4 года назад

    ኡስታዙና ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @አላህወኪል-ጘ9መ
    @አላህወኪል-ጘ9መ 2 года назад +4

    አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን እድህ ፍቅር የገባውን አዳዶች መብራት ብታጠፋበት የደበቅሽው አለ ብለው ነው የሚያስቡት አላህን የሚፈራ እኛን ሷሊህ አርጎ ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 4 года назад +6

    ማሻአላህ እኔ በራሴ ባሌን በጣም አመሰግነው አለሁ የምጠራው ውድ ብየ ነው እሱም ውድ ነው የሚለኚ ወላሂ አቅሙ የቻለውን ሁሉያረግልኛል ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 4 года назад

    አልተጋባንም ጓደኛ ሆነን ስደት አመራሁኝ በጣም የምወደው ኡስታዜ ነው ኢንሻአላህ አላህ ካለ ከ 9 ወር በዃላ እንጋባለን ውድ የሙስሊም ወድሜ ኡስታዜ እስቲ ይቅናሽ በሉኝ ሷሊህ ያድርግልሽ በሉኝ በ ዱአ አትርሱኝ

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 4 года назад +61

    ለምን አጭር ሆነ የሚጣፍት ትምርት ነበር
    ወላሂ ኢንሸ አሏህ የሠማነው የምንተገብር ያርገኝ

    • @mohammededres3324
      @mohammededres3324 4 года назад

      لا والله يا عم انا في

    • @hikemasamesadin4804
      @hikemasamesadin4804 4 года назад

      አሚን ያረብ

    • @fatmai1156
      @fatmai1156 4 года назад

      ሳህ

    • @sadayimm184
      @sadayimm184 4 года назад

      ዋለይኩምሠላምኡሥታዝጀዛከላህኸይርኢሻአላህ3ወርከሥደትበሠላምለሀገርያብቃኝናዘውጃለሁኢሻአላህ፣ምክርክማሻአላነውአላህከሚተገብሩትያድርገኝያረብዱአአርጉልኝእህቶቸአላህበሠላምለመገናኘትእዳበቃኝኝኝ፣ወላሂትክክክል፣መርሀባንምኩሩንተቀብያለሁኡሥታዝአላህእረጂምእድሜይሥጥልንንንን

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 года назад

      በጣም

  • @fatumaysufe7058
    @fatumaysufe7058 4 года назад +9

    አሰላመላይኩም ጣፋጭ የሆነ ሀድስ ነው ወላሂ ኡስታዝ ለምን አጭር ሆነ ኧረ እረዘም ቢል ጡሩነው ወላሂ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያላገባችሁ እደኔ ትምርት ቅሰሙ ከኡስታስ

  • @halemahalema4171
    @halemahalema4171 3 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ ትምህርቱ ወሳኝነው በጣም ነው የተመቸኝ አላህ ኸይሩን ትዳር ይወፍቀን እኛንም ሳሊህ ሴት ያድርገን ያረብ

  • @አላህይጨምረልM
    @አላህይጨምረልM 4 года назад +6

    ጀዛከላህ ከይረ። ኡስታዝ። ያላገባቹሁ። መልካም ትዳር። ይስጣቹሁ። ያገባነውንም መልካም ትዳር። ያድርግልን። ያረብ📿📿📿

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ድስ ላይክ የምታደርጉ ምን አይነት ናችሁ ወላሒ ሀቂቃ ምርጥ ምክር ነው *ውዱ ባሌ እንጋባ እንጅ አሻንጉሊቴ ፈገግታዬ አይለይክም*

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 3 года назад

    ጀዛካሏሁ ኸይረ ኡስታዝ ዉላሒ በጣም ሀሪፈ ምክር ነዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ መልካሙን ትዳር ይዉፍቀኝ ያረብ

  • @lubababintebrhaim6704
    @lubababintebrhaim6704 4 года назад +7

    ማሻ አላህ ጀዛካ አላህ ኽይር ኡስታዝ ፍገግታህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የት ነህ ቀኝ ጎኔ ስደት በቃሽ በለኝ ያላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን ውድ እህቶች በስደት አለም እንደኔ ላጤ ሁናችሁ ለምትኖሩ በሙሉ ላገባችሁም መልክም ትዳር

    • @fvv1680
      @fvv1680 4 года назад

      አሚንን

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    አላህ ሷሊሁን ይወፍቀንንን እኛኝም ሷሊህ ያርገን ምርጥ ፖሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @الحمدلله-ذ5ب6ز
    @الحمدلله-ذ5ب6ز 2 года назад +1

    ጀዛካላህ ኸይረን ማሻ አላህ አለይክ

  • @حواءسيد-د7و
    @حواءسيد-د7و 4 года назад +5

    ያረብ አተወፍቀን ተውፊቅ ከአላህነው
    ምንኛ ደስ የሚል ሙሀደራነው ባረከላሁፊክ
    ጀዛኪላህ ኸረን

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 4 года назад +23

    የኔውስ ሁሉንም ዝም ነው እኔ ደግሞ ስራ ወጦ ሲያመሽ እንኳን እንዴት ነው የምሆነው በተለይ ስልኩ ዝግ ካለኝማ አገንብሼ ነው የምሄደው 😭😭ወንዶች ልባችሁ ደንዳና ነው በአጭሩ

  • @wubitg534
    @wubitg534 4 года назад

    በጣም ያልከው በሙሉ ከልብ ሰምቼዋለሁ ኡስታዝ ግን አንተ ያልካቸውን በሙሉ ከዛም አስበልጨ እወድሃለሁ እለዋለሁ ግን በሃብት ብልጫ ስለሚያስብ ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ ስለሚወድ እንዲህ አይነት ቃላት ለሱ ምንም አይመስለውም ያልከው የፍቅር ጥሩ አባባል አይገባውም ምንም አይመስለውም አላህ ልቦና ይስጠው

  • @قلبونسليم
    @قلبونسليم 4 года назад +10

    አይ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ወላሂ ትዳር ከአላህ ነው አላህን ለምኑት ወላሂ የተመኛችሁትን ከዚያብ በላይ ብቻ ሁሌ ከአላህ ጋር አውሪ ያላገባችሁ አላህ ሷሊህ ባል ይጣችሁ ያረብብብብብ
    ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ በትረካ መልኩ እናማማር

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 года назад +8

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና

  • @ZABIBA-j5g
    @ZABIBA-j5g 11 месяцев назад

    በእዱኒያ ላይፀጋችን ትዳራችን ነው!እልህ ጥሩና እማይለቀቅ ትዳርይስጠን

  • @toybamohammed2254
    @toybamohammed2254 4 года назад +7

    እረ እኔ አንድባል አግብቸ ነበር አሁን ካልከዉ ዉስጥ አንዱም አይገባዉም ሙዱ ዱላ ብቻ ነዉ ወጥቶ ሲገባ ላዚም ካልጨቀጨቀኝ ካልደበደበኝ አይሆንለትም አሁላይ ተላቅቄዋለሁ አልሀምዱሊሏህ

    • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
      @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 9 месяцев назад

      እረ ወዬው አላህ ሂዲያ ይስጠው

    • @Busy-s4r
      @Busy-s4r 5 месяцев назад

      የተሻለውን አላህ ይወፍቅሸ

  • @zeitunatajebu9121
    @zeitunatajebu9121 4 года назад +16

    ውዝታዝ የዋሳብ ጉሩብ የለህም ምክሮችህ ወላሂ በሀቂቃ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በአውዲዮ ለመቀመጥ

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 3 года назад

    ጄዛክ አላህ ጡሩ ምክር ነዉ ኡሥታዘና ሹክረን እሥልምናችን ለሁሉ ነገሮች አዳብ ያሥተምረንል አላሀምዲሊላህ ሙሥሊም ላደረገን አላህ

  • @zeitunatajebu9121
    @zeitunatajebu9121 4 года назад +8

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂም ወበረካቱሁም ውዝታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር ትመቻለህ አላህ በትዳራችን አድርሶን እናደርጋለን ኢንሻ አላህ

  • @daarularqamtube7627
    @daarularqamtube7627 4 года назад +28

    ጀዛክላሁ ኸይረን ሽኽ ሀሰን እረ ያላገባቹህ ጉዳቹህ ፈላ ይህ ሁላ ጨዋታ አመለጣቹህ ያላቹህ በትምርቱ ስሩብት ሞክሩት ትዳራቹህን ያጣፍጥላቹሃል።

    • @eslamselameslamselam6528
      @eslamselameslamselam6528 4 года назад

      amin yasamrln yareb

    • @ከድነኝየባሌናፍቂ
      @ከድነኝየባሌናፍቂ 4 года назад

      ኢሻአላ ህ በሠማነው እምንተገብር ያድርገን ሀቂቃ

    • @Wollo05
      @Wollo05 4 года назад +3

      ኢሻ አላህ ቀደሩ. ሲደርስ እንዘወጃለን።

    • @መድነ
      @መድነ 4 года назад

      እኝንም ይዉፍቃን

    • @bb8669
      @bb8669 4 года назад

      እስካውን በማቆየቶቴ ቆጫኛ እይይይይ። ስላጋባ እንሽ አላሀ ካዝህ ቡሀላ

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 4 года назад

    ማሻ አላህ ዛሬ ነው ወደዚህ ቻናል የመጣሁት ኡስታዝ ቶፊቅ tube ላይ አግኝቼ ነው ማሻ አላህ ስለ መልካም ምክሩ አመሰግናለሁ 🙏

  • @meron7563
    @meron7563 4 года назад +9

    ክክክክክክክ ዋዋዋዋውውውውው ሳየው ርዕሡን በጣም አሳቀኝ የምር ታንክስ ወንድሜ ዘና አረከኝ በርታልን

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 года назад +4

    ክክክክክ ጀዛከላሁ ህይረን ኡስታዝ። ፈገግ አረከኝ የማብሯቷነገርና የሻሂዋ።

  • @SameraYasini
    @SameraYasini 8 дней назад

    ኡስታዝ ለቻነልህ አድስነኝ ግን ወላሂ በጣም ጡሩ ትምህርትነው ጀዛከላህ ከይሬ🙏

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 4 года назад +9

    ገና እርእሱን አይቸ ነው የሳኩት የኔማር ባልዋ ባለህበት አላህ ሰላም ያድርግልኝ አድም ቀን አስከፍቶኝ አያቅ የኔ ጣፍጭ እደት እደምወደው

  • @halimamehammedomer8425
    @halimamehammedomer8425 4 года назад +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ማሻ አላህ ጀዛ ከላህ ኸይር ትክክል ነህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ጡሩወች ያድርገን ያረብ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 года назад

    ኡስታዜዋ ትምህርትህን በፈገግታ ነው የጨረስኩት ጀዛከላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያዲርገን

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад +12

    ኡስታዝየ ዛሬስ በባሌ ፍቅር ልደፍ ነው ያንተን ምክር በሰማሁ ቁጥር ምናለ ቅቤ ማር ምድር እንጀራ እየሆንኩለት ነው ክክክክክክ ድሮም ነኝ ግን ማን እንዳሁኑ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝየ ።

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 года назад +23

    2ኛ ነኝ
    እርእሱ ፈገግ ያደርጋል ክክክክ ማብራት አጥፊበት
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 4 года назад

      Ena betam neber yesakut salayew gena

    • @azraahmed1793
      @azraahmed1793 4 года назад +1

      ሙድ ልትይዥብኝ ነው እንደ ብሎ በጥፊ እንዳያጠናግርሽ እንዳታስቢዉ ሁሉ ሀሀሀሀሀ ስቀልዳችሁ ነው የድላችሁን ሞኩሩ ጀዛከላህ ኡስታዝ

    • @طيبهبنتمحمد-ن9ث
      @طيبهبنتمحمد-ن9ث 4 года назад

      @@azraahmed1793 kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @zaynebi9413
    @zaynebi9413 Год назад

    ማሻላህ ሁቢ ጀዛኩሙላህ ኡኸይረን ሁቢ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርግን አላሁመ አሚንንንንንንን።

  • @ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA

    አረ ኡስታዝ ወላሂ በጣም ነው ፈገግ ያሰኘሀኝ

    • @umurabitube3568
      @umurabitube3568 4 года назад

      ሰብ አርጊኝ በቅንነት ውደ

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 4 года назад +16

    ይህን ያልተረዳ ደሞ ያለ ሰኳረ ሻይ ሰጥታው በግልምጫ ወይም በጥፉ ማብራት አጥፈታበትማ ማሰብ አይልችልም ግን ለገባቸው ጥሩ ፋቅረ ማሳያ ነው

  • @تلاواتالقرانالكريم-ف3ف

    አልሀምዱሊላህ ይሄ ሁሉ ውስጤ አለ ዱዓ አድርጉልኝ ሁሌም አብሮኝ እዲቆይ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад +21

    ሴት ልጅ ይህ አይጠፋትም ግን እኮ የኛወንዶች አይገባቸውም ጪራሸ ሰንለማመጥ ይኮራሉ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +8

    ኮመቶች ደስስትሉ ትምርት መስማቱ ሃይማኖት አይከለክልም ለሁላችንም ጡሩትምር ከሆነ ለማንኛውም ይጠቅመናል

  • @zeinab4002
    @zeinab4002 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወላሂ እኔግን በትዳሬ ደስተኛ ነበርኩኝ ግን ሁሉም ነገር እንዳልነበረ ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላሂ አለኩሉ አሀድ አላህ ለወደፊቱ ያሳምርልን

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 4 года назад +5

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
    سبحان الله
    الحمد لله
    لا اله الا الله
    الله اكبر
    استغفر الله واتوب اليك
    اللهم صل وسلم على
    ኡስታዝ ጀዛከ አሏህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርን ያርብ
    ከውድ ባለቤቴ ሀቅ አሏህ ይጠብቀኝ ❤❤

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 4 года назад +15

    ዋለይከኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እረ ወንዶች ይሄን አይወዱም እኛ ሴቶች ስንከባከባቸው ጭራሽ ጭምልቅ ነው የሚሉት እኛ ሴቶች ስደት ብንሰደድም ብዙ አስተምሮናል እና ሀቁን ጠብቀን ብናደርገው በሌላ አስተሳሰብ ይሄዳሉ ወንዶች አላህ የመረቀው ታልሆነ ያአሁን ዘመን ወንዶች ክብር አይገባቸውም

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 месяца назад

    እንሻእላህ ኢስታዝ በሰማነው እምንሰራ ያድርገን አሚንን

  • @geurgggeieg2748
    @geurgggeieg2748 4 года назад +4

    جزاك الله خير استاذ

  • @khalidalghais4685
    @khalidalghais4685 4 года назад +13

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህይጨምርልህ እኛም ከትምርትህ ተጠቃሜያርገን ያረብ

    • @sofiyatoube4867
      @sofiyatoube4867 4 года назад

      ገበደ ለክ👍👍

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 3 года назад

      እኔ ግን ሶስት ባል አግብቸ ቆዪግን እኔመናጪነኚእማታለሁ እዳያለወዲ አዪመቸኚም ወላሂ 💔😂😂

  • @fatmahal5750
    @fatmahal5750 4 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህ ኡዝታዙና አሏህ ይክትብ አጅርክ ያረብ

  • @lioi3941
    @lioi3941 4 года назад +8

    ክክክክ ዛሬስ ምክርህን ስሰማ ፍቅሩ አዙሮ ሊደፍኝ ነዉ የኡስታዝ መሻአላህ ስዴት ለያየን ክክክ ወሬ አይወዱም እራሴን መከባከብ በጣም እወዳለሁ ጀዛላህ ኸርይነን

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +3

    ማቃጠሉ ቀርቲብኝ 😂😂😂😂😂አይ ኡስታስ መብራቱ ስታጠፋው ምንደብቀሽነው ማነው ያለው ብሎ ታየኝኮ ሲደረግማት በዛ ጨለማ 😂😂😂😂😂

    • @hamoudotp9233
      @hamoudotp9233 Год назад

      ትክክል በጥፊነዉ የሚያዴናብርኝ😂😂😂

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 Год назад

      እረወየው😂😂😂😂😂😂

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم 4 года назад

    ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይረረን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Ah-hy7rs
    @Ah-hy7rs 4 года назад +26

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ የተነፋፈቀውን ሁሉ በሰላም በፍቅር ያገናኝን ያልተዘውጅውን ሁሉ አላህ መልካሙን ፍቅርና መተዛዘን የሞላበት ትዳር ይወፍቃችሁ. አሚን

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 4 года назад +43

    ኧረ ይሄን ምክር የገጠር ልጅ ከሆነ አይነፋም ክክክክ በተለይ ማብራት ማጥፋቱ ሆሆ
    እስቲ ይህን ወረርሽኝ አላህ ከሀገራችን ብሎም ከአለማችን ያጥፋውና በቅርብ ልዘወጅ ነው ረበና ከፈቀደ እስቲ ዱዋዓ አድርጉልኝ
    አቤት ባልዬ ታድለህ ብዙ ብዙ ሀጃዎች ተምሬልሃለሁኝ አላህ በሰላምና በጤና ለመዘወጅ ያብቃን

    • @nasebanaseb1571
      @nasebanaseb1571 4 года назад

      ጀዘህን አላህ ይክፈልህ እሸአላህ እንጣቃምበታለን

    • @zinetadem9310
      @zinetadem9310 4 года назад +1

      ክክክ

    • @zayenabzd3885
      @zayenabzd3885 4 года назад +1

      ከከከከከከከአደለ

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 4 года назад +1

      ክክክክክ አትይኝም ምን ምን ተማርሽለት

    • @etoeto4192
      @etoeto4192 4 года назад

      @@zeharaewunetu2096 ብዙ ብዙ ለመዘርዘር ቦታ አይበቃም ክክክክ

  • @hshdhdheyhrhhd4167
    @hshdhdheyhrhhd4167 4 года назад +1

    ወዓሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዜ ትክክል ምክርህ እራሱ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይረ ኡሰታዝ በጥም ጥረ መልክት ነው ማሻአላህ
    ክክክክክክክክክክክ

  • @ሀፊዛባባንናፍቂ
    @ሀፊዛባባንናፍቂ 4 года назад +16

    አላህ ያግራልሽ በሉኝ እኔስ ብዙ ጊዜ ቁጡ ነኝ በትንሽ ነገር እቆጣለሁ ግን በውስጤ አልይዝም

    • @monajemal5173
      @monajemal5173 4 года назад +1

      Ename lek edachi nqe gne alagbahume

    • @ሀፊዛባባንናፍቂ
      @ሀፊዛባባንናፍቂ 4 года назад +2

      @@monajemal5173 ማግባትስ አግብቻለሁ ግን እምያስቆጣ ነገር ትንሽ ነገር ካየሁ አይቶ ባላየ ሰምቶ እንዳልሠማ አልሆንም ብዙ ጊዜ እቆጣለሁ እዚ እራሱ አርብ ቤት በትንሽ ነገር ነው የምቆጣው መዳሜ ምን ሆነሽ ነው አሞሻል እንደ ብላ ትጠይቀኛለች አላህ ያንሳልኝ ያንሳልን ያረብ

    • @farahabdu3718
      @farahabdu3718 4 года назад +3

      @@ሀፊዛባባንናፍቂ እኔም እደዚህ ነበረኩ ግን በጣም እየጉዳኝ ሲመጣ ቀስ እያልኩ ቀነሰኩት በተለይ ለትዳር ሂይወት ከባድ ነው ጥቄት ወንዲች ናቸው ቁጡ ሴትን አበሰብልው ተረደተው የሚዛት ስለዚህ መለወጥ ግድ ነው. ልክ የሚሰቆጣኝ ነገር ሲገጠመኝ ወዲያው ከራሲ ጋር አወራለሁ ተረጋጌ አይሰቆጣም አኡዙቢላህ እየለኩ ራሲን ቀይሪያለሁ አልሀምድ ሊላህ

    • @ሀፊዛባባንናፍቂ
      @ሀፊዛባባንናፍቂ 4 года назад +1

      @@farahabdu3718 ማሻአላህ እኔም ለመልቀቅ እሞክራለሁ ኢሻአላህ እራሴን እኮነው ምጎዳው

    • @saadaakmad1005
      @saadaakmad1005 4 года назад

      እኔም ወላሂ

  • @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه

    ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩምላኸይረን ደስ የሚል ምክር ነዉ አላህ ሰም ተን እምንጠቀም ያርገን

  • @ሽኮሪናሽ
    @ሽኮሪናሽ 4 года назад +10

    የኛ ወንዶች ጭንቀት አይችሉም ኢሄ ሁሉ እንክብካቤ አይመቻቸውም በቃ ደስ አይላቸውም ክክክክክክክክ ብዙ ሲንከባከቧቸው እናት ከቤት አለቺኝ ሚስት ልፈልግ ነው ሚሉት እነሱ ሚኦዱት በቅናት ፍግም ምታረጋቸውን ሴት ነው ሁሉ ነገር እሺ ሲባሉ ቤተሰቦችሽ እንቢ አላስተማሩሽም አንዳዴ እንቢ በይ ይላሉ እራሳቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
    @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 года назад +4

    ግን ድስ ላይክ እምታረጉ ሰወች ምን ለማለት ነው። ወላሂ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @أمعبدالمجيدإنشاءالله

    ማሻ አላህ ኡሰታዝና አላህ ይጠብቅህ አላህ እኛንም የትዳር ጓዶቻቺንንም ሷሊህ ያድርጋቸው ያረብ ኮሜቶች ደሰ ትላላቺሁ አብሺሩ መልካምን ነገር መማር የቀልብ ሰኪና ነው

  • @sofiyayifru2535
    @sofiyayifru2535 4 года назад +4

    ቤተሰብ ሆኛለሁ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 года назад +12

    ኡስታዝና እደነዚህ ያሉትን ሴቶች መቼ ይፈልጋሉ ክክክክክክ

  • @MmKj-t6w
    @MmKj-t6w 3 месяца назад

    ጀዛካላሄረን ኡስታዛችን ደስ የሚል ምክር ነው።👏🕋👏🕋

  • @tube504
    @tube504 4 года назад +39

    *😂😂እረ እኔስ ናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ ኔት ይለቀቅ በሉ አንዴዴ የ አን ወር ደሞዜን በካርድ ጨረስኩትኮ*

    • @hayuuseid730
      @hayuuseid730 4 года назад +3

      😁😁😁ጎበዝ ጨርሽ😜

    • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
      @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 года назад +1

      ኧር እኔም ጨርስኩኚ ይከፈት ኡኡኡኡኡ

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 4 года назад +8

      ለባልሺ የደወልሺ ነዉ ብርሺን የጨረሺዉ ወላ አትሸወዱ የዘድሮ ወድ ረገጥ ሲያረጓቸዉ ነዉ የሚወዱት

    • @zinetseid4805
      @zinetseid4805 4 года назад +1

      ጎበዝ

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 года назад +1

      ክክክክክክክክክክክ አብሽር

  • @Ahmed-du6tj
    @Ahmed-du6tj 4 года назад +5

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ጀዛኪአላህኸይር ኡስታዛችን ጥሩምክርእናአዝናኝ ማሻአላህ
    ግን አዱፍቅርየማይገባውገገማከሆነ እኔንማየትአስጠልቶሽነውያጠፋሽውብሎበጥንቢራነውየሚለኝ ክክክክክ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 9 месяцев назад

    ኢሻ አላህ ኡስታዝ ሁላቺንንም ሰላም ያዲረግልን ይሄ ስዴት ለያዬን እራቀኝ ሳናስበው እስረ ቤት በሉት እዴኔ የሆነ አለ

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ኸይር
    ክክክክክክክኧረ በሳቅ 😁😀 አደከምከኝ እኔ ላግባና የመከርከንን ሁሉ ተግባራዊ አደርጋታለሁ ኢንሻ አላህ 😊