Low carb diet can reverse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 39

  • @dashen1374
    @dashen1374 6 месяцев назад +3

    ዶ/ር ደስታ እውነት ላይ የተመሠረተ ትምህርት በማቅረብህ እናመሠግናለን ። ያገራችን ዶክተሮች ብቻ ሣይሆኑ ያደጉ አገራት ውስጥ ያሉ ዶክተሮች ብዙም የማያውሩለትን low carb and high fat ትምህርት ብዙዎችን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ ። አንተን ግን ሣያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ ። በርታ ለቡዙ ወገኖች መድህን ትሆንላቸዋለህ። እነ Farxiga ና Jardian የሚረክሡበት ግዜ ብዙ ዘመን ላይሆናቸው ይችላል ። I appreciate your knowledge . Thank you.

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 6 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ዶ /ር

  • @AlmazSolomon-n7l
    @AlmazSolomon-n7l 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @s.n4021
    @s.n4021 6 месяцев назад +2

    thank you so much ግን ዶክተር አንተ ስታወራ ሊረዱህ የሚችሉት በጣም የተወሰኑ ናቸው ካርቦሐይድሬት ምን እንደሆነ የማያቅ አለ ስለዚህ አነሱን ታሳቢ ያደረገና የምግብ አይነቶችን የመግለጽ ልምዱ ቢኖርህ ጥሩ ይመስለኛል በርታ ወንድማችን አከብርሃለሁ

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 6 месяцев назад

    Great job and excellent explanation to easily understand.

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 6 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረክልን ዶክተር ደስታ❤ አንደዚህ አርገህ በትክክል ምን ማድረግ አንዳለብና አንዴት ከካርቦሀይድረይት መላቀቅ እንዳለብን ስለነገርከን ብቻ ደስ ብሎኛል! አንዴት ነዉ? ካርቦሃይድረይት ካልበላን ወይም ሰዉነት ካላገኘ በቅባት አይነት መተካት አንደምንችል አላዉቅም ነበርና አናመሰግናለን በተለይ ትንሽየ ግዜ አድርገህ በስራ ብታሳየን ስንቱ ሰዉ አንደሚድን እርግጠኛ ነኝ 1000 like 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sefanit-oi9jo
    @Sefanit-oi9jo 6 месяцев назад

    Thank you Dr ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ደስታ ! እጅግ በጣም ነዉ የማከብርህ ✊♥️✊አንዳዴ በደብ ኰስተር ብለህ የምታስተምረን ♥️አገሬን ቤተሰቤን ያስታዉሰኛል 🇺🇸🇮🇱🇧🇴🌹🌹🌹♥️🇺🇸♥️🇮🇱♥️🇧🇴♥️💯🎊💓🍾🎊❤️‍🔥🎈🙏🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 6 месяцев назад

    God Bless you DR.

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 месяцев назад

    Dr thanks for everything tebareki

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ደስታ ! ♥️ አንተ ትለያለህ 💯🥰 ከነድምፅህ 👍💯♥️🌹💓🌎❤️‍🔥🎉🎊🍾😍🎈🇺🇸🇧🇴✊✌️💪🎈🎈🎈🎈🎈🎈🙏

  • @genetbelayneh438
    @genetbelayneh438 6 месяцев назад

    ተባረክ ዶ/ር ግን በ blood group የማይበሉና የሚበሉ አለ የሚባለውስ ጠቃሚ ይሆን

  • @helenzeray1117
    @helenzeray1117 6 месяцев назад

    Thank you so much Dr

  • @DanielBelay-x3m
    @DanielBelay-x3m 6 месяцев назад

    Thanks I am engaged with type ,moring sugar level 72 _94 I loss my weight 88kg to 74kg I don't use any medication for 6 months thanks again

  • @OroEN
    @OroEN 6 месяцев назад

    Thank You

  • @MebrateRasho
    @MebrateRasho 5 месяцев назад

    D.r ገንቢ እውቀት ነው አመሰግናለሁ 😍😍

  • @zelalemkassaye6570
    @zelalemkassaye6570 6 месяцев назад

    Dr yaad kennitu qofa osoo hin ta'in.akkataa yaada kennitu fi mata.durrewwan filattu basye namatti tola naafi baaye nafayadera jabaadhu

  • @fekaduazene110
    @fekaduazene110 6 месяцев назад

    ዶክተር ሰላም እንዴት ነህ እናቴ የስኳርና የግፍት ታማም ናት መድሐኒት እየወሰደች ነው ከተወሰነ አመት ቦኃላ ፊቷ ማድያት ብቻ ሆነ ሐኪሞች ስጠየቁ መድሐኒቱ ነው ይላሉ ዶክተር እባክህን የእናትን የገር ታውቀዋለህ ስለጨነቀኝ ነው ከሁሉም አንተ ጋ መፍትሔ አለ ብዬ ስላመንኩ የው ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ እባክህን እርዳኝ አንተ ያለህበትም መምጣት ትችላለች እባክህን

  • @AlemuShigut
    @AlemuShigut 6 месяцев назад

    የአንተ አይነቱን ዶክተሮችን የብዛልን።

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tadese-k6t
    @Tadese-k6t 3 месяца назад

    ዶ/ር የሕክምና ቦታ አለህ?አድራሻ ንገረኝ ወይም ስልክ

  • @ሀበሻት
    @ሀበሻት 6 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ዘይትዘይትሁን እና ተልባ ኩላሊት ይጎዳይሁን እኔ በጣም እጣቀምለሁ ኩላሊት ጠጠር አለብኝ ተልባ ለA1c አሪፍ ነው ይቀንሳል ሲባል ሰምቸ ነው የምጠቀመው 😢እናመሰግናለን ለምሰጠን ትምህርቶች

  • @AlemuShigut
    @AlemuShigut 6 месяцев назад

    ዶር የእኔ የደም አይነት O+ነዉ ስለዚህ ለስኳር ታማም ጉዳቱና ጥቅሙ ምንድነው ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila Месяц назад

    አኔ ዶክተር አቡካዶ አንደ የለዉዝ ቅቤ አንደ ማነክይ እና ግማሽ ሙዝ አደርጌ በጁሰ መልክ አጠቀማለዉ አራትወየም ምሳ አጠቀማለዉ ችግር አለዉ ወዪ?

  • @yeshihareghabte2243
    @yeshihareghabte2243 6 месяцев назад +1

    እንዴት ነክ ዶክተር እኔ ሁለተኛው አይነት ስኳር አለብኝ ሁለት አመቴ ነው ሲገኝብኝ 6-5 ነበር አሁን አንድ አመት ይሁነኛል አ5 ላይ ነኝ በቀን አንዴ እወስዳለው 500 mg የምበላው አትክልት ብቻ ነው አሁን ፆም ስለሆነ ስጋም አልበላም ሌላ ነገር ስለማልበላ አትክልት በዛ አርጌ ካለምንም ነገር እበላለው ምሳም እራትም አንዳንዴ አንድ አፐል እበላለው አትክልት ሲበዛ ችግር ይፈጠርብኝ ይሆን ዘይት እራሱ የወይራ ዘይት ነው የምጠቀመው በጣም ትቂት ነው የማረገው መልስህን እጠብቃለው

    • @AwekeYetemeng
      @AwekeYetemeng 6 месяцев назад +2

      ሰላም ጣፋጭ ኮካ፣ኦረንጂ፣ስኳርና ነክ ነጭ ዳቦና የሩዝ እንጀራ ፣ፓስታ፣ወተትንና ተመሳሳይ ምግቦችን በሰምነት አንዴ 1/4መመገብ እና ያካል እንቅስቃሴ ማድረግ እመነኝ ጧት ቀን ማታ እግዚአብሔር ን ስለ በሽታ ተንበርክከህ እንደ ሀይማኖትን ፀልየህ ወኃ በብርጭቆ አድርገህ ፀሎትህን እንደጨረስህ አመስግነህ ጠጣ የእግዚአብሔር ን ድንቅ ሥራ ታያለህ(ታይአለሽ)

    • @MarakiAbebayehu-s4s
      @MarakiAbebayehu-s4s 6 месяцев назад

      Selamun Hulu late bemetesetachew temeretoche betam tetekmalew Dr Karebo ayederet men men nachew yemenakomachewen ebakek negeren Dr etebekalew melseken

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 6 месяцев назад +1

    Guys endzi dekmo yemitekm merja seyakrbln egna demo yedkamun waga mestet banchil like subscribe and share bemadrg enabrtayaw please 💯K enasgbaw

  • @ፍቅርናሠላም
    @ፍቅርናሠላም 6 месяцев назад +1

    ኢሡሊን እሚወሥድ ሠዉ ከተሥተካከለ ማቋረጥ አይቻልምን መልስልኝ ዶክተር

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  6 месяцев назад +1

      ይችላል። ነገር ግን ስኳር በሽታዉ type 1 ከሆነ አስቸጋር ልሆን ይችላል፤፡ ለማብራሪያዉ live session ተከታተል

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 6 месяцев назад

      @@dr.desta_seba እሺ ዶክተር ተይብ 1ታይብ 2 አላሉኝም ዶክቶሮቹ ሁለት አይነት ነዉ መርፊዉ

  • @AlemayehuMamo6556
    @AlemayehuMamo6556 6 месяцев назад +1

    ግሩም ገለፃ የምንበላቸው ምግቦቾ በየዘርፋ ካርበን ፣ፋት፣ፕሮቲን...በሚል በዓይነትና በመጠን ቢቻል የሳምንቱን ለምሳሌ ቢያቀርቡልን

  • @serawitchebsa6721
    @serawitchebsa6721 6 месяцев назад +1

    American doctors just gave to you medicine

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 6 месяцев назад

    ምግቦቹን ብዙ ሰው ስለማያቅ ቢገለፁ መልካን ነው ሲበዛ እንከን አልባ ገለፃ ነው ዶክተር

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  6 месяцев назад

      በምግቦች ዙሪያ ስፊ ገላፃ አድርግያለሁ።ለዛ ነው።ቭዲዮች ወደ ኋላ አሉ።

  • @beshewatedla9484
    @beshewatedla9484 6 месяцев назад

    ቅባት ስንጠቀም ኮሎስትሮልስ ችግር አያመጣ እኔ ሁለቱንም ስላለብኝ ነው

  • @dashen1374
    @dashen1374 6 месяцев назад +2

    ቅባት መጠቀም የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ብቻ ሳይሆን የ ኮሌስትሮል መጠንን ለማስተካከል ይረዳል ። ችግሩ ቅባት ሳይሆን ካርቦሀይድሬትና ጤናማ ያልሆኑ ዘይቶች ናቸዉ ።Olive oil and Avocado oil best to use it. እንጀራና ዳቦ መሠል ሀይል ሠጪ ምግቦችን መቀነስ ከተቻለ ማስወገድ ።ከአገራችን የአመጋገብ life style ጋር መለወጥ አስቸጋሪ ቢሆንም ።

  • @NikoDimi-l3l
    @NikoDimi-l3l Месяц назад

    አንተን ማግኘት አንችልም