ጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ ስለፋኖ ለኮማንዶ እውነቱን ተናገሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 11 дней назад +40

    ያለችህን ቀሪ እድሜ ለምን ከእውነት ጋር አትኖርም

  • @AsenYesuf-nk7yr
    @AsenYesuf-nk7yr 11 дней назад +23

    ሸህ ሀሰን ከረሙ ወለጋ ላይ እደፍየል የታረደው አማራ በመሆናችው አደል ያአልበቃ ብሎ በየቤታች መቀመጫ የሳጣን ማነው ምግስት አደል አተም ፍርተህ ሊሆን ይችላል አላህ ይፍረደ❤❤❤❤❤❤

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 12 дней назад +30

    ቆርጣችሁ ያዙት መሞቱ ስለማይቀር ማስታዎሻ ይሆናል ምን አድርጎ ተገደለ ሲባል ምስክር እንዲሆናችሁ

    • @aledwake
      @aledwake 12 дней назад +2

      Ye Wollo Fano kedmia yehen Koshasha Banda Shemagle medefat Alebachew Ginbarin belew

    • @MekiyHassen
      @MekiyHassen 6 дней назад

      ሌባ አንተ ነዉ ከነዘሮች የምታልቀዉ

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 дня назад

      ትክክል ወላሂ😂

  • @Sol-x2n2u
    @Sol-x2n2u 12 дней назад +56

    ነገ ደሞ በፋኖ እጅ ሲወድቁ የሚቀባጥሩትን አብረን እናያለን እንሰማለን 😂😂😂
    ወታደሮች ለራሱ በሼባው ሀሰት ተገርመዋል

    • @MomGemal
      @MomGemal 11 дней назад +4

      ወላሂ ጉዱን ያሳየን

    • @Sol-x2n2u
      @Sol-x2n2u 11 дней назад +2

      @MomGemal ለጋሽ ሀሰን እድሜ ይስጣቸው በቅርቡ ይዘየራሉ

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 11 дней назад

      አይሰለቻችውም ማጭበርበሩ ምንም ሳይኖር ተስፋው

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 11 дней назад

      @MomGemalአንቺም ብሎ ሙስሊም

    • @MomGemal
      @MomGemal 11 дней назад

      @@gemiye.gemiye1832 በስመ ሙስሊም ስቱን አረዳቺሁት አቺ ብሺቅ

  • @Temesgen-u4c
    @Temesgen-u4c 11 дней назад +39

    ቻው ሸሁ ነፍስ ይማር

  • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
    @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 7 дней назад +8

    የኛው ነው ጥፋቱ አንድም ቀን የውትዲርና ልምድ ሳይኖርህ አንዲም ቀን የተከበርውን ቁራዓን ቀርተህ ሳታውቅ ጀነራል ሸህ አልንህ ጥጋብህ አናትህ ላይ ወጣ ቸው በቃ መልካም ሸኝት

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 дня назад

      ትክክል ወላሂ😂

  • @ብሩክራያ
    @ብሩክራያ 6 дней назад +2

    አተ አይደነህም እኔ ትግሬ ነኝ አተ ዉናፍ ድል ያደረገን ፋኖ ነዉ እዉነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @RuurFu
    @RuurFu 12 дней назад +20

    ሸህ ሀሰን ከረሙ አላህን ፍሩ ህዝብ ያያል ይፈርዳል እረሰወ አርፈዉ ይቀመጡ እባከወት ትልቅ ሰዉ ነወት

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 12 дней назад

      በጣም ያሳዝናል ወላህ ባይዋጊ ካን ዝም አይሉም 😢ኦሮሞዎች በባዳ በተላልኪዎች አማራ ለመበጥበጥ ቆርጦው ተነስቶዋል

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 8 дней назад

      ያልገባቹህንዝምብላቹህአታውሩሸሀሠንልክነው

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 11 дней назад +12

    የኮማዶዎቹ ፊታቸው ያስታውቃል. አልተዋጠላቸውም ምክራቸው

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 12 дней назад +22

    መከላከያዎች ግን የተሰላቹ ይመስላሉ።ይሄ ሸማግሌ ደግሞ ደህና ሰንብት

  • @dagmhaylu1015
    @dagmhaylu1015 11 дней назад +10

    ያልታወቁ ሀይሎች ቢጎበኞቸው ደስ ይለኛል እሄን ሠውዬ

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 10 дней назад +3

    አላህ ታላቅ አምላክ ነው እውነትን ያሳየናል 🙏🙏

  • @11yotor
    @11yotor 11 дней назад +7

    ኢናኢላኢለላህ ወኢናሂ ራጁኦን ሰው እንደዚህ ሲዋሽ አይቼ አላውቅም ከኦሮሚያ ወለጋ ተፈናቅለው ጃራ መጠለያ የተቀመጡትን በአይናችሁ አይታችሁ እንዲ ተክዳለህ!? መገን አማራ መገን አማራ መገን አማራ!

  • @jemalmohammed9385
    @jemalmohammed9385 11 дней назад +15

    لا إله الا الله سبح قدوس ሀሠንከረሙአተየወሎንሙሥሊሞችንአትወክለንምአተቀባዣሪእኔየወ

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 11 дней назад

      @@jemalmohammed9385 በጣም ይወክለናል እንጂ ሰዎችን እያገተ ብር የሚሰበስብ ሽፍታ ወያኔ ወሎን ሲቆጣጠር ዳግማዊ ብአዴን ለመሆን ሲዘጋጅ የነበረ ሽፍታማ አይወክለንም

  • @ErerRama
    @ErerRama 12 дней назад +17

    የሽማግሌ ባንዳ ቅድብክን ፋኖ የላጨዋል ጠብቅ

  • @anwartemye6634
    @anwartemye6634 11 дней назад +16

    አይ ሼህ አሰን ላተ ለሰፈርህ ብቻ ነው ወትሮም የወጣሄው ለኣማራ አደለምም አሮጌ በል

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 12 дней назад +11

    አተ ቆሻሻ በርግጠኝነት እንበቅልሃለን በቤተሰቦችህ ጠብቅ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 12 дней назад +22

    በጀግንነቱ የሚታወቅ ሽማግሌ ፡ በገዛ ውሸታም ልሳኑ ታሪኩን ሲያበላሽ እጅግ ያሳዝናል ። 😢

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 11 дней назад +30

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

    • @YosefTeshome-h8c
      @YosefTeshome-h8c 11 дней назад

      አራም ዉሸታሞች የማታፍሩ ወራዶች ጀግንነት የምትሰርቁ አሳፋሪዎች

  • @MuleBeba
    @MuleBeba 11 дней назад +5

    በዚ አምስት አመት ውስጥ ተከብሮ የነበርና ያልቀለለ ትልቅ ሰው የለም መቼም ይሄ ስድስት አመት ያሳየን ነገር ቢሮር እድሜ ቁጥር እንጂ ከዛ የዘለለ ምንም ነገር እንደሌለው ነው :ከወጣቱ ይልቅ ወራድነትም ሆነ ቅጥፈት በነሱ ብሶ አይተናል በጥቅሉ አገሪቱ አስተዋይ ሽማግሌ አታለች። ይሄ ቪዲዮ ግን ዘላለም ስለማይጠፋ ጊዜም ስለሚለወጥ ለትዝብት ይቀመጥ።

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim 12 дней назад +10

    አረተዉ ሀሰን ከረሙ ለገንዘብብለህ የአማራ ህዝብን አትካድ ትልቅ ሰዉ ኘነህ

    • @zahraksa3432
      @zahraksa3432 12 дней назад +1

      ተገደው ነው የሚሆነው እባካችሁ አትቸኩሉ ለወቀሳ

  • @ፒያሳ
    @ፒያሳ 11 дней назад +7

    ቻው በሀሰት የተገነባ ጀግንነት በእውነት ይጣፋል ሀሰን ከርሙ 😮 በትግራይ ጦርነት ግዜ እሱ የሚኖርበት አካባቢ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችን እየገደለ እየዘረፈ አፀያፊ ተግባር የፈፀመ እርኩስ ነው

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 10 дней назад +3

    ሸህ፡አሠን፡እኒ፡አከብረወት፡ነበር፡ዛሬ፡ግን፡ውሻታም፡ለገዘብ፡ያደሩ፡ተከፋይ፡ካድሪ፡ነውት፡ነፍሥ፡ይማር፡ሊላምን፡ይባል😢😢😢😢

  • @GetinetWase
    @GetinetWase 11 дней назад +11

    የዉነት አምላክ ይፍረድ ሌላ ምን እንላለን የነ ቻላቸዉ እንዮ የነአሸኔፊ አለሙ የሌሎችም አፅም ደም ይፍርድ አይ ሀሰን ክራሙ???

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 11 дней назад +4

    ሀሰን ከረሙ በውያኔ ጦርነት ሸሽቶ ወልድያ ትደብቆ የቆየ ነው ዛሬ ደግሞ ፋኖን ክዶ ቆመ

  • @AHisdty
    @AHisdty 11 дней назад +5

    ድል ለፍኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saudisaudi4871
    @saudisaudi4871 11 дней назад +6

    መከላከይ ደክርቷል እምንለዉ በምክንያት ነዉ አተን ቁጭ ብለዉ ሲያዳምጡ

  • @zemzemzemzem5521
    @zemzemzemzem5521 12 дней назад +7

    ይህ ን ሰው እና ደምሌ አራጋውን ለማስገደል የሚሰሩ ሶስት ሰዎች ስም ዝርዝር 1ኛ ኡስማን ሁስና ዩቱብ የደሴ ዙሪያ ልጅ ነው 2ኛ አህመድ ኢብራሂም አህመድ ወሎ ዩቱብ የከሚሴ ልጅ ነው 3ኛእስማኢል መብረቁ የፋጤ ግዛው ልጅ የመርሳ ልይ ነው በተለይ የሰዶማ የጊራና ህዝብ ጥላታችን እነዚህ ሰዎች ናቸው ፋኖጋር እድሳፈጡ ያደረጉት በርግጥ ህፃን አይደሉም እራሳቸው ያውቁ ነበር ግን በደካማ ጎናቸው ገብተው በድሮው ማንነታቸው አታለሏቸው እመኑኝ እናተም አትኖሯትም ብቻ የሆነ ነገር ይሁኑማ እናተ ሶስት ሰዎች እና ያ ቢላል መሀመድ የደስሴው የጃችሁን ታገኛላችሁ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 11 дней назад +5

    ሀሰን ከረሙ ካፉ በወጣ ቃል ሞተ ነፍስ ይማር ።

  • @S.G.S.G-21S
    @S.G.S.G-21S 11 дней назад +3

    በጣም ያሳዝናል ምነው ለማስታረቅ እንኳን የሚጠጋጋ ቃል ቢናገሩ 👈 እውነትና ነፃነት ሲነጠቅ ያማል!!!👈ጀግና እውነት ላይ ሲቆም ይከበራል👈 ይሁን በዚህ የቀሪው ዘመኖት ምን ያስዋሻል?👈 ያን ሁሉ ተጋድሎ አርገው ይህን በማሎቶት ያሳዝናል አንገት ያስደፋል👈ከሆነም ለሽምግልና ቢቆሙ ያምር ነበር 👈
    🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️

  • @FasilAsmeringn
    @FasilAsmeringn 11 дней назад +3

    እሂ ሽማግሌ እኮ ቀየ ከብልፅግና ጋር ከተጋባ እኔ የገረመኝ የአማራ ልዮሀይል አልነበር ሲል ነገ ጭቅላትህን ትመታለህ

  • @thomasmelese997
    @thomasmelese997 11 дней назад +4

    የሸባውን ዝባዝንኬ ለመከላከያዎች ራሱ አልተዋጠላቸውም

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 11 дней назад +4

    ሀሰን ከረሙን ልታሰገድሉት ነው አበቃለት አላህ ይማረው

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 11 дней назад +5

    ሸህ አሰን ከረሙ ነቭሳቸውን ይማርልን ምነው ባይበላስ ቢቀር

  • @AderawAmbachew
    @AderawAmbachew 11 дней назад +4

    ወገኔ እንደ ሐሰን ኪረሙ የውሻ ልምድ ከመልበስ ያድናችሁ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 11 дней назад +2

    እረ ሸህ ሀሰን አርፈህ ተቀመጥ አንተ ገለልተኛ ሁነህ ተቀመጥ ባሁን ሰአት ምግሰት አያኮራም ያገዳ ምርኩዝ ነው ራሳችሁን ከሁሉም ነፃ ሁናችሁ ኑሩ

  • @Neba2024
    @Neba2024 11 дней назад +4

    ነገ ደግሞ ተማርከዉ እናይወታለን አላህ ይጠብቀወ ፉኖ ቀልድ መሰለወት

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 11 дней назад +4

    ድል ለፋኖ

  • @jemalali78
    @jemalali78 11 дней назад +3

    ብልፅግና የተከከው መቼ ጤነኛ ሆነ እና ትልቅ ሸማግሌ በዚህን ደረጃ መወረድ ያሳፍራል መንግስት ይወረዳል ።

  • @user-oi3zo5cy4n
    @user-oi3zo5cy4n 11 дней назад +10

    ምን መሰላቹ ወንድሞቹ ልንገሬቹ ሀቁ የሀ ባሌ ቻናሉ ኦሮሞ ነው ኡሱ ና ሸህ ሓሰን ከሮሙ ና አሕመዲ ወሎ ቡዙ አሉ ራያ ለብቻው ክልል ወሎ ለብቻው ክልል ለማረግ ብኦሮሞዎች ተላላክነት አማራ ለመከፋፈል እቅዲ ተይዞ እየተሰራ ሙሆኑ ልነግራቺ አወዳሎ ግን ይችላሉ አይቺሉም እንያለን ።አብይ አሕመድ ለባንዳዎቹ ማላይን እንዳፈሰሰ አዲስ አበባ ላይ ቦታ ፎቅ የምያሰራ ተሶጡታቾው እነ ሙሀጁሩ ጭምር ነቸው አር ቡዙ ናቸው ሜረጃ አለን እንሻአላህ እናወጠዋለን😢

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 11 дней назад +1

      በትክክልልልልልልል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 11 дней назад

      ተውጅ ሙስሊሞችን ዘረዘርክሳ ????

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 11 дней назад

      @@እረህመት-ዘ5ተ እና ያዮሁት እንጅ ያለዮሁት እንደት ብየ ልናገር።ባንዳ የሆነ ባንዳ ማለት ሓራም አይደለም ።ወዴ ሀይማኖት አትህጅ እነ ሀቅ ነው የተናገርኩት መን ከኦሮሞዎች ገር አማራ የምባል ማህበረሰብ መጥፋት አለብን እንደት አዲርገን እንበታትኖው ብለው የሶሩ ያሉት አሉ ቡዙ እነዝ ትንሽ ነቾው የቆሩ አሉ እነ አቡ አሚይራ ቦታ የተሰጣቾው ።እነ ራሰ ሞስልም ነኝ አትሸወጂ።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 11 дней назад

      @user-oi3zo5cy4n
      ኸረ ገራሚነሺ ሌላስ ከሚስሊሞች ውጭ
      ለመንግስት የሚሰሩትማ ሽንጣቸውን ገትረው እየሰሩ ነው ፋኖን ተችተው መንግስትን ደግፈው የተቸገርነውኮ ከሁለቱም ነፃ ነን ሲባል ባንዳ የመንግስት ደጋፊ የምትሉት ነገር ነው

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 10 дней назад

      ትክክል ነሽ ወደ ኦሮሞ ለማጠቃለል ነው የሸኔ ካርታ ከሸዋሮቢት እስከ ራያ ነው እያፈናቀለ እየገደለ ያባርሩናል በኃላ😢😢😢😢😢

  • @YenesewDemeke-k4n
    @YenesewDemeke-k4n 11 дней назад +3

    እንዴት ይታዘቡት ተዋግተው አያውቁም ሲል አባትና ልጅ እንደሞቱ አያቅም እን?

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 12 дней назад +8

    አቤት ውርደት ይሄንን ስውየሊያስገድሉት ነው ወላሂ እንዳው ክንውን ተውት እነዛ ሙስሊም ፋኖወች የሞቱት. ደም ይፍረድባችሁ ሌላ ምን ይባላል. ብልፅግና ይወርዳል. ግን ህዝብ ይኖራል. ነገ አንዱ የፋኖ ወንድም ይድፋሀል. ወላሂ. ጠብቅ

    • @RuurFu
      @RuurFu 12 дней назад +1

      ኢኒህ በ ሆዳቸዉን የተገዙ የገረመኝ የሸህ ሀሰን ከረሙ ህዝብ ይሰማል አይሉም

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 11 дней назад +3

    በዚህ ልክ ህዝብ መካድ ለኦሮሙማ ኦነግ አሳልፎ መስጠት ምን ይባላል

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 12 дней назад +5

    ወይ ውርደት። መጨረሻየን አሳምረው ይላል ያገሬ ሰው ምነው አባታችን አርፈው ቢቀመጡ መታፈር በከንፈር

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 11 дней назад

      በግዴታ ታገል ወይም ደግፍ ያለው የለም ነገር ግን ለሚያልፍ ቀን እና ዘመን በዚህ ልክ የማያልፍ ትዝብት ውስጥ ስምን በጥቁሩ ማሥመዝገብ በጣም ውርደት ነው!!

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 11 дней назад +9

    ጄኔራል ሀሰን ከረሙ ትናንትና ዛሬ
    በቅኔ ነገራቸው
    ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @AndualemKebie-s2e
    @AndualemKebie-s2e 11 дней назад +5

    የታባህ ታውቀዋለህ ፋኖነት እኛ ነን አልክሳ የጋላ ልጅ ከሀዲ እኛ ባቆየናት ሀገር አትኖሩም አላችሁን ምን እናድርግ

  • @Mohamed-e5b3m
    @Mohamed-e5b3m 11 дней назад +3

    በጣምያሳፍራል ይጃጀሽማግሌ ሲቀጥፍ የኀንባዳሁላ አይጠርጉልኝምወይ

  • @Ali-i1c4e
    @Ali-i1c4e 11 дней назад +2

    ኮታታ ጎባጣ ሽማግሌ ጀግና በተጋደለበት ስምህ ተወደሰ ልክ ነህ

  • @Mekuria-i1c
    @Mekuria-i1c 12 дней назад +7

    አንድም ልዩ ሀይል አላየሁም አላለም

  • @AbdulkermSeyfadin
    @AbdulkermSeyfadin 5 дней назад +1

    አላህ ያቆይህ ሀቅ ሰባት መሬት ቢደበቅ መውጣቱ አይቀርም ገና ይወጣል በስመ አማራ ስም ለሀይማኖት የሚዋጋ ማነው ፋኖ ለራስ ጥቅም የሚዋጋው ማነው ፋኖ ስለዚ ሁልህም ግዜው ሲደርስ ይገባሀል

  • @AlexGete-ey1rd
    @AlexGete-ey1rd 11 дней назад +3

    ጭራሽ ለጁንታው ልብስ ሲያቀብል ነበር አላለም ኧረሰወቸሸ ፈጣሬን ፍሩ

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 11 дней назад +3

    ጅንጀሮ ከማን ጋር ሊኖሩ ነው የሚቀበጣጥሩት።

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi 11 дней назад +2

    ጀነራል ሐሰን ከረሙ በጊዜ ወደ ህዝቡ የተመለሰ ብቸኛ ሰው ማለት ምፈልገው ነገር ግን በዘመኑ ሲኖር ፈጣሪን እየሰገደ ሲለምን የኖረ ሰው ስለዚህ ጸሎቱ ደርሶለታል ቢያንስ ከ ጃዊሳው ጋር ተደምሮ የምስኪን ደም የለበትም እውነቱን ቀድሞ ፈጣሪ አሳየው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 12 дней назад +6

    መቸም አባት ንት አማራ ኖት ....መናገር ይከብዳል ..እውነት አሳስቶወታል አባታችን ወደ ቀልቦ ኑኑኑ...አያሽቃብጡ ..መጨረሻ ለእርሶንም አይሳሳም😊

  • @ጎይቶምበረኸት
    @ጎይቶምበረኸት 11 дней назад +2

    ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ። የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፉን አጠበች አሉ በጣም አከብርህ ነበር አሁን ግን በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ቀለልክ የሽማግሌ ቅሌታም አተላ ሆንክ ። ከኦሮሞ ወታደር ጋር ሆነህ የአማራን ህዝብ እየገደልክ እያስገደልክ ነው ። ለሞተው ለተፈናቀለው ለታሰረው ለሚደፈሩት ሴት እህቶቻችንና እናቶቻችን ተጠያቂው አንተና ግብረ አበሮችህ ናቸው። ቅሌታም ሽማግሌ ሀሰን ከሪሙ አንተ እንደ ምትለው ሳይሆን ፋኖ የአማራ መከታ አሌንታ ጉልበት የሰላም አስከባሪ ጠባቂ ዘብ ነው። ፋኖ የአማራ አይንና ብሌን ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeifuDesale-f3r
    @SeifuDesale-f3r 11 дней назад +4

    በእውነቱ ትልቅ ሰው በዚህ ልክ ሲዋሽ ያሳዝናል።ሁሉንም ነገ እናየዋለን

  • @Ustazmuktar-kp9bg
    @Ustazmuktar-kp9bg 9 дней назад +1

    ወሎዬ ጀግናው ❤

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 12 дней назад +3

    ተገርመዋል መከላከያወቹ የልዩ ሀይሉንም ሞት ሸመጠጡ አይ ዉሸት ሸህ ከረሙ😂😂😂😂😂

  • @AmbaselMarye
    @AmbaselMarye 11 дней назад +2

    ሃሰን ከሪሙ ምንም እንኳ ችግር ቢኖርባቸውም በዚህ ደረጃ ግን አይደሉም ጎበዝ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው ነገር ግን አስተሳሰበዎትን በደንብ አሳይተዋል ዋጋ ይከፍላሉ ለተናገሩት

  • @EyuelCr7-p7x
    @EyuelCr7-p7x 6 дней назад

    Ethiopia ነፆ ያወጣት አማራ ይህን እራሱ ዶክተር አብይ ያቀዎል እነ አፄ ቴድሮስ እነ ሚኒሊክ ኢትፒያን ነፆ አዉተዉታል ሻለቃ መቶ አለቃ ማነዉ ያስተማረ ፋኖ

  • @AliAli-co9vh
    @AliAli-co9vh 11 дней назад +4

    አይ ሸሁ ደሞዞዎ ስት ብር ነው አማራኮ ሆዳም ነው

  • @ياسمينفوزي-ق8خ
    @ياسمينفوزي-ق8خ 11 дней назад +1

    አየ ሀሰን ከረሙ የውሸት አቅማዳ ነህ
    አተ አይደለህ እዴ ፋኖ ሲዋጋ በሰሜኑ ጦርነት ከወደሇላ እየተከተልክ ከዘራ ይዘህ መሳሪያ ስለቅም ነበርከው ነገሩኝ ባይ

  • @AbukiSama
    @AbukiSama 11 дней назад +1

    ሸኽ እኔ በጣም ነው የምወድህ ሀያትህን አላህ ያርዝመው❤❤❤❤❤❤

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 12 дней назад +3

    እረ አላህን ፍሩ። ትልቅ ሰው ነውት በዚህ ግዜ ፖለትካ አያምርም ፊትና አሸድ ምነልቀትል አባባ እምስጊድ ገብተው ቁረአን ቅሩ እራስሁን አታዋርዱ ምን አገባሁ ወይ ውርደት ዘመድ የላቸውም

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 11 дней назад +2

    ሀሠን ከረሙ የሠፈርህ ሠው ነው የሚቀነድሽህ ከዚህ ፖለቲካ ባትገባ ይሻለሀል እኔ የሠፈሩ ልጅ ነኝ ግን ይሂ ሰራው ያስገድለዋል😢 ወጣቱ ጠቅላላ ፋኖ ነው!! አታቁም እጅ ውስጡን😂

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 12 дней назад +5

    ሀሰን ከረሙ እረፉ ይኸ ኡስማን የሚባል ወስላታ አይጠቅምህም እመነኝ ወቅቱን ያልጠበቀ ሴራ አሰሩህ እድትሞት አልፈልግም ነገር ግን ወደቀልብህ ተመለስ

    • @aledwake
      @aledwake 12 дней назад

      Gin Usman Emibalew Amhara nw? Ahun Becha Eco adelem beyegezew BE Amhara Hizib lay BE Fano lay ke Galla metared terefew ke Wollega bemetu Miskin Amharawochen lay sayker poletica emisera Mindin nw alamaw?

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 11 дней назад

      ​@aledwakeኦሮሞ ነው ከዝ በፍት ኮ ኡሱ ነው ፋኖ መከለከያ ይገዲለል ያሎው😂

    • @tewecelalalah68
      @tewecelalalah68 11 дней назад

      ኮዶሚኔምሠተውትነው

  • @እሙዜድፈኖነኝ
    @እሙዜድፈኖነኝ 11 дней назад +2

    ወላሂህ እኔንኝ እመገለህ እመነኝ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 дней назад +1

    ሀሰን ከረሙና ኡስማን ጊዜያችሁን ጠብቁ የአማራ ወጣት ሁሉም የሚያልቅ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኃል ነገ መከላከያ ሲወጣ የት ትገቡ ይሆን😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @SeyaAhmed-s5g
    @SeyaAhmed-s5g 11 дней назад +1

    ላኢላሀኢለሏህ አላህን አትፈራም በዚህ ልክ ወሸት

  • @getahun605
    @getahun605 11 дней назад +1

    አሰከረሙ ነፈስ ይማረ ገናሁን በቁሙ የመት ማለት ይህነው 😢😢😢😢

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 10 дней назад +1

    ድል ለኣማራ ፋኖ🌿💙🥰
    ኣተ ሽማግሌ በቅቡ ቀን😂😂😂

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 11 дней назад +1

    አይ ሸሁ ምነው ቁራኑን ተረማመዱበት? ሆድዎ ቀደመበወት እንደ? ያስቡበት ትልቅ ነወት

  • @AbrehamYe-x1n
    @AbrehamYe-x1n 12 дней назад +4

    ይሄማ መሀል አዲስ አበባ አንድ ፎቅ ተሰጥቶታል መሠለኝ ተሽለጠለጠ ከሌባ ጋር

  • @እሰይነጋ
    @እሰይነጋ 11 дней назад +2

    ሀሰን ከረሙ ይህች ምላስ ትታሰራለች

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 11 дней назад +2

    እንክኳን እንችን የገማሽ ሽማግሌ አብይም እየቀዘነነው ወላሂ ብየ እምላለሁ በቅርብ ትሞቻለሽ ኢንሻ አላህ

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 11 дней назад +1

    ያሳዝናል እስልምና መነገጃ ሆኗል ሰዎች

  • @gashawminale2302
    @gashawminale2302 11 дней назад +1

    ውሸትም በልኩ ሲሆን ያምራል የተወሰነ ተቀባይነትም ያገኛል፡፡ ምነው እንዲህ ወረዱ በእርግጥ አይፈረድም በሰው ቁስል እንጨት መስደድ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያወደሱትን የድሮ ልዩ ሀይል (እና አዳምነህ መንግስቴን ከከበባ ያስወጣ) ስንት ህይወቱን እንደሰጠ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተወደሰን ኃይል ተዋግቶ ሲሞት አላየሁም በጭራሽ ውጊያ ላይ አልነበሩም ቢሉ የእርስዎን መውረድ ያሳያል እንጅ ሌላ ምንም አይባልም ድንገት እርስዎ የውጊያ ቀጠናው አካባቢ ካልነበሩና በወቅቱ ስምወት ለውሸት ዜና ከሆነ እንዲገን የተደረገ ያሳውቁን፡፡ ለማነኛውም ማስተዋሉን ያድልዎት

  • @WendimagenGoshime
    @WendimagenGoshime 11 дней назад +1

    ኣይ ሸሁ ከወንድሞችህ ጋር ብሰራ ይሻልህ ነበር ኣንኳን ኣንተ ከፍተኛ ኣመራር የሆኑት የመከላከያ ኣመራር እየገባ ነዉ ወደ ፋኖ የሆነ ነገር ጥለዉልህ ነው መቼም እንጂ ኣንተ ኣይደለህም ኣሁን

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 11 дней назад +1

    በሽምግልና እንዲህ ያለ ቅጥፈት በፍፁም ፀያፍ ነው።

  • @Yem-i6y
    @Yem-i6y 8 дней назад +1

    Man remains a mystery to himself. This is the consequences of ethnic politics + Panda diplomacy ( money in a Samsonite ). Sad to see a man of integrity and heroism heading to hero to zero in such disgraceful manner. All the sacrifices he paid being a voice to the voiceless to the drain. Who is the traitor now himself or those he accuses.
    SHAME ON US,

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 11 дней назад +1

    ጃል ከረሙ ሟሸሹ የጃል ሰኒ ወንድም እርሰወን ነዉ እንደ ፋኖን ማርከናል እሚሉን ኦቦ ጁላ ወይኔ በላቸዉ

  • @AdisAdis-hz9xy
    @AdisAdis-hz9xy 11 дней назад +1

    አብይ ይጠቀምብሃል ያስወግድሃል ድሮም እምነት አልነበረንም አንተ ጋር ዱርየው ሼባ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 11 дней назад +1

    እሂን ሽማግሌ ምኑን ነው የወጉት

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 7 дней назад

    ጄነራል ሼህ ሀሰን ከረሙ እግዚአብሔር አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 12 дней назад +4

    ተገደው መሆን አለበት በተሻላችሁ አቅም ፋኖወች መንግስት እዳይገለው የተቻላችሁን አርጉ ገሎ በእናተ ለማሳበብ ነው ስራው

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 11 дней назад

      በጣም ዐላህ አሁን መንግስት እንደምገዲሎው የተወቀ ነው😂

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 12 дней назад +6

    አይ ብልጥግና ወደ ብልግና ገባ😅😅😅😅

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru 11 дней назад +1

    መጨርሻወት የጅብ እራት እንደሚሆን ተስፋ አረጋለው

  • @SjመመBdbd-f1d
    @SjመመBdbd-f1d 11 дней назад +1

    ገዘብኮ ሆዳምሆዳሙን እማይቀይረዉ የለም አተንም ቀየረህ 😳ያተ ይለያል ቀዩን በሬ ጥቁር ነዉ አቤት ይቺ ቃልህ መቸም አተፋ ገዘቡ ግን ይጠፋል ቀንህን ጠብቅ

  • @tekletsadik
    @tekletsadik 12 дней назад +2

    ነብስዎትን ይማረው😂... መቃብርዎትን እንደቆፈሩ እርግጠኛ ይመስለኛል።

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim 12 дней назад +4

    አይ አንች ሀገር በጣም ያማል ያማል ያማል ሲበዛ

  • @eshetumengstu373
    @eshetumengstu373 12 дней назад +5

    ይህን ጥንብ ሽማግሌ ዋጋውን ያገኛል እሳትባክ ይብላህ

  • @MWK-b3e
    @MWK-b3e 12 дней назад +1

    ሃሰን ከረሞ ተገደው ካልሆነ ይህን አይሉም ፋኖን ጠንቅቀው ያውቁታል። ምድረ ሆዳም ፋኖ ይነዳሃል! ድል ለፋኖ

  • @MelkamuAbate-s9v
    @MelkamuAbate-s9v 12 дней назад +2

    የሚሰሙት ወታደሮች እራሳቸዉ እራሱ አዝነዉ ነዉ የሚመለከቱት ከትልቅነታቸዉ መዉረዳቸዉ አይ አብይ የጅህን ይሥጥህ

  • @AbduYesuf-m4u
    @AbduYesuf-m4u 10 дней назад +1

    ጀግንነትህን በውሸት አበላሸኸው ብስብስ

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 12 дней назад +1

    እዉነት አቅም ያጣበት ዘመን ላይ ደረስንና ሀገር ተበላሸ ሀሰን ከረሙ ትልቅ ሰዉ ነዎት።

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 11 дней назад +1

    ሀሠን ከረሙ የድሮ ሊቀመበራችን ገና ተዋረድክ😢

  • @BayeTesfa-g7n
    @BayeTesfa-g7n 11 дней назад +1

    አይታችዋል በድጋይ ሊለው ነበር 😢😢😢

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 12 дней назад +2

    ግን በዚህ እድሜያቸው ባይዋሹ ጥሩ ነበር አልናገርም ቢሉም ይገሉታል አሁንም ዋሽተው ይገለዋል መንግስት

  • @AbdullahAleyLoveAllah
    @AbdullahAleyLoveAllah 10 дней назад

    ፋኖን የምጠላው በምክንያት ነው ጠረ ኢስላም ነው. አይሳካላቸውም እንጂ ስልጣን ቢይዙ አዛን አያሶጡም 80℅ ክርስቲያን ናቸው ሀገር ነፃ ሊያወጡ ሳይሆን ለሀይማኖታቸው ነው
    ሙስሊሞች እህት ወንዲሞች ንቁ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ምጥዋዉን ጀግናዉን ወድማችነን ባልሰራዉ ለወርቄወድሞቼችበሳሪያ አቀብሐካል ብለዉ ከልጆቹና ከሚስቱ ፊት 5 ሁነዉ ገብተዉ በለሊቱ የገደሉት እኛ ፋኖን ስንጠላ የአፄወች ቡችላ የእስላም ጥላቶች ስለሆኑጂ አብይ ነብየዉን ስለምንወድ አይደለም እና እነአፄ የሚያስቦት ኢትዮጵያ ከግድህ የለችም እነሱጋ ተቀብራለች