EMS Eletawi ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ Sat 25 Jan 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 226

  • @tewodrosdamtie5786
    @tewodrosdamtie5786 23 часа назад +16

    I can not call Lidetu Amhara leader because he has not done anything for the community where he came from!

    • @Forgiveness123
      @Forgiveness123 17 часов назад +1

      ብሔርተኞች ሁልጊዜ ጨባጣሪ ነጭማጫ እና እኔ ብቻ፤ ትርፉ ድካም ነው ከናንተ ጋር መግባባት አይቻልም፤ አማራን እያስበላው ያለው የእናንተ እንቆረቆርለታለን የምትሉ አስተሳሰብ ነው፤ ለምን ልደቱ የአማራ ብሄርተኛ አልሆነም ብሎ ግግም ማለት ይከብዳል

  • @mekbeb
    @mekbeb 22 часа назад +17

    ልደቱ አትርሱኝ እያለ ነው። ይህ የሕወሃት ተለጣፊ ለብልፅግናም ተለጣፊ ለመሆን ነው።

    • @negabelay5195
      @negabelay5195 16 часов назад +2

      ገና ያልነቓህ ከጊዜዉ የመይማር ደደብ ሕዝብ ለሕዝብ መለያየት ምን ታተርፋለህ ያሳዝናል!!!!!!!

    • @tonyharis7130
      @tonyharis7130 15 часов назад

      Tkikil

    • @ayshauta
      @ayshauta 11 часов назад +1

      TDF❤❤❤❤❤❤

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 8 часов назад

      የሚሄድ ሰው አያወራም ጥርግ በል​@@ayshauta

  • @belaywale8795
    @belaywale8795 13 часов назад +6

    ይህ ሁሉ እወቁልኝ press conference ለምን አስፈለገ እንደለመድከው የወያኔ ባንዳ እንደነበርከው አሁንም ሰላማዊ ትግል በሚል ወደ ብልፅግና በንዳነት እንደምትሰራ ጥርጣሬ የለኝም ሰላማዊ ትግል ቢኖርማ በሽወች በስር አይሰቃዮም ነበር :ያንተ ጎደኞች እንደ አንዱአለም አራጌም የቁም እስረኛ ሆነው ዝም ብለው የተቀ
    መጡት ምክንያቱም እንዳንተ ያሉትና መሰሎች የሚኖርበት አገር ስለሆነ ነው

    • @ayshauta
      @ayshauta 11 часов назад

      @@belaywale8795 viva TDF

  • @mulugetatewabe
    @mulugetatewabe 2 часа назад +1

    በዚህ ሰአት ለኢትዮጵያ ከሚያስፈልጉ ሰዎች አንዱ አቶ ልደቱ ናቸው። ከዚህ በፊት የነበረኝ አመለካከት በአቶ ልደቱ ላይ እንደማንኛውም ሰው ወላዋይ ናቸው ብየ አስብ ነበር። ዛሬ ሲገባኝ ግን እሳቸው የያዙት አቋም ትክክል ናቸው። ወጣቱ ከእሳቸው መማር አለበት።

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 21 час назад +6

    በጣም ቀልደኛ ናችሁ ልደቱን ለመጠየቅ ተሰብስባችሁ መቀመጣችሁ መጀመሪያ ልደቱን የሚከተል ህዝብ አለ?ተከታይ ከሌለው ለምን ይታሰራል ማንስ ይገድለዋል ብቻውን ተቃውሞ ሰልፍ ሊወጣ ይችላል ስለዚህ አታካብዱለት

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 День назад +14

    ከልደቱ መግለጫ ውስጥ እኔ በበኩሌ የሱን ከፍተኛ የሆነ ፍርሃትና መንግስት ጥንቃቄ እንዲያደርግለት በተዘዋዋሪ ከማሳወቅ ውጭ ምንም አዲስ ነገር አልሰማሁም፡፡ ይልቁንስ የማይገባውን ያህል ሽፋን እና እውቅና የተሰጠው በመሆኑ ክብር በነፃ ሸምቶ ነው የሄደው፡፡

  • @nasruddinabdalla7273
    @nasruddinabdalla7273 2 часа назад +1

    አቶ ልደቱ ሹመት ቢፈልግ ኖሮ በወያኔም ዘፈን መሾም ይችል ነበር ባቢይም ዘመን መሾም ይችል ነበር ነገር ግን እሱ በሀሳቡ ላይ የቆመ ሰው ነው መሳደብ መብታችሁን

  • @yetnayetchaka6535
    @yetnayetchaka6535 47 минут назад +1

    Ato Lidetu you have good thought and ambition but what makes you illogical is you totally said the gov't at home is bad and cruel. How can it be so? This Zero sum game conclusion doesn't seem logical and analyzed from the reality on the ground also unbalanced. This makes your talk mere opinion and fruitless. At least see the way the country has passed in last thirty years . What I suggest is don't touch our prime. As individual he has done more than enough. If you get the chance to sit in his position, you will sense the challenge and admire him. You have the potential but use it for constructive purpose. Support him work, listen, discuss together and we can benefit the country. otherwise, vicious circle, waste of of time don't you think. Much respect!

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 5 часов назад +3

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።አንጋፋ ፓለቲከኛ ልደቱ አያሌው ወደ አገር ገብተህ አንደኛ እንደ ፕሮፈሰር ብርሐኑ ነጋ፣እንደ ቀጀላ መርዳሳ ፣ እንደ ፕሮፈሰር በለጠ ሞላ ፣እንደ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወዘተ...መንበርከኩን ፣ማግብደዱን፣መላላኩን ይልቁን በ IGNORANT ( በደንቆሮው ) እና በ ARROGANT ( በአረመኔ ) አብይ የሚጋልበው ፈረስ ሆነ ሠላማዊ ትግል እየታገልክ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መቀነስ ትችላለ እንደ እስስት እየተለዋወጥክ።ሁለተኛ ደግሞ የአቋም ሰው ሆነህ ፍፁም ፍርሐትን አሽቀንጥረ ጥለህ እንደ ክቡር ታዲዬስ ታንቱ፣እንደ ክብርት መስከረም አበራ፣እንደ ክቡር ታዬ ደንደአ፣እንደ ክቡር የሐን ባያሌው፣እንደ ክቡር በቴ ኡርጌሳ፣እንደ ክርስቲያን ታደለ ወዘተ...ከሆንክ መደበኛ እስር ፣ኢ- መደበኛ ርዕስ ፣ግድያ ፣ለአካል እና የሕመም ጥቃት ነው የሚገጥምህ እንደ ይዘትህ ጥንካሬ እና ቅለት ነው የሚወሰነው።ዳሩ ግን አሁን በያዝከው አቋም ከሆነ እጅግ SOFT አካሔድ ነው።ፋኖ እና መሰሎቹ ይልቁንም የትግራይ ሕዝብ ጥቁሩን ፋሽስት እና አናርኪስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ GENOCIDE ( የዘር ጭፍጨፋ ) አዋጅ አውጆ GENO CIDER ( ዘር ጨፍጫፊ ) ሐይል አስገብቶ እየጨፈጨፈ ያለን REGIME ( ቡድን ) አንተ ጠላት ብለህ አትጠራውም ምክኒያቱም ጠላት ኢትዮጵያ ስለሆነ ብለህ ነው የምታስበው።እኛ ደግሞ ከነጮች የባሰ ከጠሊያን እና ከግብፅ የበለጠ RIGHT NOW ጠላታችን አብይ እና ግብረ አበሮቹ ብቻ ናቸው ምክኒያቱም አሁን ጣሊያን እና ግብፅ የጨፍጫፊው አካል ሳይሆን ይልቁንም የመፍትሔ አካል እየሆኑ ነው።ስለዚህ ጠላት የሚለው ቃል ብየና ( JUSTIFY ) መሠረት ( BASIS ) መሆን ያለበት ኢትዬጵያ እና ኢትዬጲያዊ የሚለው ፍረጃ TRUTH ሆነ FACT አይደለም።ይህ FICTION ነው።ልብ ወለድ ደግሞ መሰለኝ እና ደስ አለኝ ወዘተ.....ነው። ለማንኛውም በንግግርህ ብዙ ነገሮች HYPO HYPOTHETICAL እንጂ REALISTIC አይደሉም።ርዕዬት አለሙ እንኳን PLATE FORM, ROAD MAP, FRAME WORK ወዘተ...የለም እያለች ይህንን ጥያቄ እንኳን አልመለስከውም። መጀመራያ ይህንን ትፈጥራዋለህ ከፈጠርከውስ እንዴት ነው ምትፈጥረው ብላ ነበር የጠየቀችህ።ለማንኛዉም ፋኖ ሆነ መሰሎቹ ጠላትን እየተፋለሙ ያሉት FREE AND OPEN PEACEFUL FRAME WORK, PLATE FORM AND ROAD MAP ለመፍጠር ነው።እርግጥ ነው መጀመራያ አብይን እና ግብራ አበሮቹን ብንችል ለፍርድ ለማቅረብ ካልቻልን ለመደምሰሰ ቢሆንም።ዳሩ ግን እጀግ የጣፈጠኝ ነገር ምንም ሠላማዊ ሜዳ የለም ብለን እጅ እና እግራችንን አጣጥፈን መቀመጥ የለብንም እየሞትን እየኖርን መታገል እና ማታገል አለብን የምትለዋ ጣፋጭ ነች።ፋኖም ይህን ትግል ይደግፋል ይህም ብቻ ሳይሆን ሌሎች የትግል አይነት ካለም ሁሉም በሚችለው ይታገል ያታግል።እኛ ፋኖዎች እንኳን የቃላት እና የጥይት ሠላማዊ ሆነ ትጥቅ መሠረት ያደረገ ትግል ቀርቶ በቤቱ ቁጭ ብሎ VERTICAL ( ወደ ላይ ) ፈጣሪን ውረድ ወይ ፍረድ ብሎ በፀሎት የሚታገለውን እና የሚያታግለውን ይደግፋል። ዋነኛው አላማው አብይን እና ግብረ አበሮቹን ለፍርድ ማቅረብ ስለሆነ ምክኒያቱም ይህ ሐይል ቀ FACT AND TRUTH የማያምን በ FICTION AND IMAGINATION ያበደ ARROGANT AND IGNORANT ሐይል ስለሆነ ትንሽ እድሜ ከሰጠነው በ3 ወር የወደቀው የውጭ ምንዛሪ ዝቅጠት ተከትሎ የሚመጣው ቅጥ ያጣ የኢኮኖሚ ቀውስ ይልቁንም ሰብአዊ ቀውስ መውጣት የማንችልበት የጦርነት አዙሪት እና ጉድጓድ ውስጥ ነው የሚጨምረን።ይህ ከመሆኑ በፊት መንቃት እና መብቃት በሁሉም አቅጣጫ ዘርፈ ብዙ ትግል በተባበረ ክንድ ትግል ማድረግ ግዴታ እንጂ ምርጫ አይደለም።ምክኒያቱም ጨቅላው እለት ከእለት እየደነቆረ እና አረመኔ ወዘተ....እየሆነ እየሔደ ነው።ትላንት እንኳን ፋኖ ቅጥ ላጣው ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አብይ እና ግብረ አበሮቹ በፍርደ አደባባይ ቀርበው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ይልቁንም ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ የተጠቁ ግለሰቧች ካሳ ማገኘት አለባቸው ብሎ ስለሚታገል እና ስለሚያታግል ጅማ ሔዶ 1500 ቤቶች ስናፈርስ ካሳ አልጠየቁንም ይልቁንም በእነ ሐይለማራያም ደሳለኝ ፊት አውራሪነት ሁላችንም ለፈሰሰው ደም ተጠያቂዎች ነን የሚል የፕሮፓጋንዳ ከበሮ ሰሞኑን ይደልቃል፣ያስደልቃል ያደላልቃል ወዘተ....።አሁን ማን ይሙት ጀዋር ባንክ እና ታንክ የሌለው ከአብይ እና ግብረ አበሮቹ እኩል ይጠየቅ እጅግ አያስቅም።ለማንኛዉም ፍርዱን ለመላው የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ይልቁንም ለፈጣሪ እተዋለሁ።በተረፈ ፈጣሪ ሁላችንም ከምንመኘው ድል ጋር በአመንበት መንገድ ሔድን እጅግ ጣፋጭ ከሆነው ድል በቀላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ድል እንድናደርግ ፈጣሪ ለሁላችንም ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።

  • @negash2024
    @negash2024 3 часа назад

    I have no words, always Ato Lidetu is number one in the Ethiopia politics!!! Good luck!!!

  • @TefraSemachew
    @TefraSemachew 3 часа назад +1

    ድምፅ አይሰማም

  • @GelilasamuelHilemeskel
    @GelilasamuelHilemeskel 4 часа назад +1

    Ldtu very good and professional aktevest

  • @Gebre-ma6
    @Gebre-ma6 23 часа назад +9

    በአሜሪካ ተልኮ ነው ።
    ግን ይቅርብ እድል አንዴ ነው 97 ምርጫ በሃላ አናምንህም የአማራን ትግል ለማዳከም ነው የምትመጣው ።

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 10 часов назад

      ቁሞ ቀር የሆነ ሀሳብ በመያዝ የሰውን መንገድ አንዝጋ

  • @wondealemu2946
    @wondealemu2946 8 часов назад +1

    Despite my resrvarion on his political stances, i belive by far he is the most seasoned politicians of our times. The fact that he has answered all questions with a calm temepermernent from 15 different peronnel in such a polarized domain shows us the man has still a lot in his poletical fire power.

  • @ZerehunAraga-md5ey
    @ZerehunAraga-md5ey 6 часов назад +1

    መዳኒአለም ጤናክን ይስጥክ ጀግና

  • @sara_isnother
    @sara_isnother 20 часов назад +4

    You were supporting TPLF's war against the Amhara and Afar people just three years ago. Why should anyone trust you? Any wise person cannot forget what you did to All Amhara People Organanization( Professor Asrat Woldeyes) and Kinijit(1997EC).
    You belong to C.I.A/British Intelligence Services.
    Mercenary!

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 10 часов назад +1

    በእውነት ይሄን ከ3 ሰአት ከግማሽ ያህል የፈጀ ጋዜጣዊ መግለጫ በሚገባ አዳምጨዎለው አንዳድ ጭፍን ጥላቻ ያሳበደው ፖለቲካን የእግርኳስ ጨዎታ አስመስሎት ይቀደዳል በአሜሪካ high schools ልጆቻቸው እያስመረቁ ፖርቲ ደጋሾቹ ለጋ ወጣቶቹ የሚሰውበትን የፋኖን ተጋድሎ ቁጭ ብለው የሚጠብቁትን ጦርነት አፍቃሪዎቹን ያሰጣውን የአቶ ልደቱን ውሳኔና ሀሳብ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ይተቻል አብይን ሙሴ አሻጋሪ ብርሃኑን አርበኛ ባልክበት አፍ በምን ሞራል ልደቱን አይታመንም የማለት ሞራል ይኖርሃል ጎበዝ

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 10 часов назад +1

    የልደቱ መልስ "ይሄ ቢሆን ያ ይሆናል፤ያ ቢሆን ይህ ይሆናል"ነው።አሁን ማወቅ የምፈልገው "ያ ቢሆን ይህ ይሆናል"የሚለው ነገር ካልሰራስ?የሚለውን መልስ ነው።

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 9 часов назад +1

    ሀብታሙ ሳይሆን ነቀርሳ ብትለው ይስማማዋል

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 15 часов назад +2

    ያሳፍራል ኢትዮጲያ ውስጥ ስለሰላማዊ ትግል ማንሳታችሁ። ልደቱ በ1990 ዎቹ ተቸንክሮ የቀረ ቁሞ ቀር የከሰረ ፖለቲከኛ ነው።

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 15 часов назад +3

    ልደቱ ክህደቱ። ከብልፅግና ጋር የጓዳ ስምምነት አደረክ እንዴ አንገትህን ሸምቀቆ ዉስጥ የምታስገባው !! አንተን ማመን ጉምን መዝገን ነዉ።

  • @sebleassefa7564
    @sebleassefa7564 21 час назад +2

    I have never seen this guy supporting the Amhara struggle

  • @assocakazama9269
    @assocakazama9269 23 часа назад +11

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው! በተለይም ብዙ ተቃዋሚዎች በአንድ የተገኙበት፣ ውድ ልደቱም በሁሉም ዘንድ ምን ያህል ተቀባይነት እንዳለው የሚያሳይና የያዘው የሰላማዊ ትግልን በሚገባ የገለጸበት መሆኑ ይመስለኛል! ረጅም ዕድሜ ለልደቱ ብረቱ ይሁን!

    • @asmareberiye6695
      @asmareberiye6695 20 часов назад +1

      ሀሳቡጥሩነው፡፡ግንማንይሰማነነል

  • @dkm1666
    @dkm1666 23 часа назад +8

    ልደቱ መሄዱን ሂድ ነገር ግን የአማራን የህልውና ትግል በሰላማዊ መንገድ ትግል ስም ለማጎናጨፍ እንዳትሞክር ምክንያቱም የአማራ ህዝብ ጥያቄ በትጥቅ ትግል ብቻ ነው የሚፈታው

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 20 часов назад +2

    Mr Lidetu, what was your contribution in the time of TPLF, particularly after the failure of the 1995 election? what was your political party's significance in the peaceful struggle against TPLF?

  • @sinidunigussie6069
    @sinidunigussie6069 5 часов назад

    በሰላም ለምትወዳት ሀገር ያብቃህ!

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 19 часов назад +9

    ልደቱ ሁሌ አንደኛ እድሜና ጤና እነዚህን ጥላቻ ያናወዛቸው የጥላቻ ምሳሌዎች ስለሰላማዊ ትግል ስለፍቅር ስለኢትዮጵያዊነት ወዘተ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሀቸው እናመሰግንሀለን

    • @yeshidagnaminalu4855
      @yeshidagnaminalu4855 13 часов назад

      ባንዳ ሥለምታፈቅር ነው

    • @yeshidagnaminalu4855
      @yeshidagnaminalu4855 12 часов назад

      ልደቱ የምርጫ ነጋዴ ነው። ሊነግድ ነው የሚመጣው

  • @nasruddinabdalla7273
    @nasruddinabdalla7273 2 часа назад

    አቶ ልደቱ ሁልጊዜ ሀሳብህ አከብርልሀለው እንዳንታይነት አምስት ኢትዮጵያ ቢኖር ምንያህል ኢትዮጵያ በዲሞክራሲ ትመራ ነበር አንዳንድ ሰዎች ከመሳደብ ይልቅ ሀሳባችሁን አቶ ልደቱ 20 ዓመት ሙሉ ስትሰድቡት ነበር ነገር ግን ከሃሳቡ ልትቀይሩት አልቻላችሁ አቶ ልደቱ በጣም ነውየ ማከብርህ እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ

  • @SolomonAhmed-n9n
    @SolomonAhmed-n9n Час назад

    ልደቱ በጣም አደንቅሐለሁ ሚዲያውን የመቆጣጠር አቅምና የመናገር ብቃትህ ከምር ነው ነገር ግን አኔም የተማመንከው ነገር ሳይኖር በፍፁም አትመጣም ብዬ ነውየማምነው ብሾፍቱም በታሠርክበትም ጊዜ ከማን ጋር አንደነበርክ አና ማን እንደተከባከበህ የምናውቀው ነው ስለዚህ የለድርድር አትመጣም ነው የምለው ለማንኛውም ሁሉንም እድሜ ሠጥቶን የምናየው ነው

  • @remedanmohammed2844
    @remedanmohammed2844 18 часов назад +5

    በእውነት ታስፈልጋለ ቀጥል ለዚህች ሀገር እኔ ከጎንህ ነኝ

  • @AdAn-p5x
    @AdAn-p5x 21 час назад +4

    የምታወራው በሙሉ የሚፋለስ ነው።🤔

  • @menurhassen7434
    @menurhassen7434 6 часов назад

    ከልደቱ ጋር በተያያዘ ከልደቱም በላይ የገረመኝ ከEMS ጋዜጠኞች መሀከል ወንድም አገኘው በጣም ነው የገረመኝ በልደቱ መማል ነው የቀረው። ልደቱ ወደ አገርቤት በመሄዱ ተጠቃሚ የሚሆነው የብልፅግና ፓርቲ ብቻ ነው በዚህ ምክንያት ልደቱን የአበባ ጉንጉን ይዘው ይቀበሉታል እንጂ አያስሩትም ምክንያቱም መንግስት ጥሩ ፖለቲካ ይሰራበታል።

  • @Ecozed-l1x
    @Ecozed-l1x 7 часов назад

    በጣም ገራሚ ነዉ
    ኢትዮጵያኖች ቅን ደግ አማኝ ህዝብ ስለሆነ ሁሉን አፉን የከፈተ ሁሉ የተማረ ትልቅ ሰዉ አድርገዉ ይቀበላሉ በተለይ ኢትዮጵያ ያለ ሁሉ ቶሎ ሥሥ ልባቸዉን ያገኘ ይመስለዉና ኢትዮጵያዬ ብሎ ከች ይላል ከዛ ብዙም ሳይቆይ ልባቸዉ ላይ ጦር ይሸነቅራል ልክ እንዳሁኖቹ ጠያፍ ጥቁር ፋሽት ቡድኖች ማለት ነዉ። አሁንም ይህ ሰዉ በ97 የኢትዮጵያ ህዝብ አምኖ የሰጠዉን እድል በገላግሉኝ አትገላግሉኝ የሸጠ ስንት ወጣት በወያኔ ሙልጭ ብሎ እንዲበላና አቅምና መንገድ ያገኘዉም ወደስደት ለመጉዋዙ አንደኛ ተጠያቂ የሆነ በህመም ምክንያት ለስልጣን የሚያበቃ እንግሊዘኛ እንዲማር የተላከ ሰዉ አሁን ሃገርቤት እገባለሁ አልገባም እያለ ከመዉረግረጉ በላይ ፣አንድሚሊየን በላይ ህዝብ እምሽክ ያረገን ሰዉ ለፍርድ እንዲቀርብ ሳይሆን እናዳጎቶቹ ወያኔዎች ስልጣን ዳረጎት ማግኘት እንዲያስችል እጅም እጨብጣለሁ እያለ መቁነጥነጡን በቅድሚያ እየነገረ ሲሆን ከዚህ ሁሉ ነገር የሚገርመዉ ያን ምስኪን ህዝብ ለአሁኑ ፋሽታዊ ስራ ጥፋተኛ ተጠያቂ ለማድረግ መሟሙዋቂያ ጋዜጣዊ መግለጫ አድርጉዋል እንዴት አይነት ድፍረት ይሆን

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 21 час назад +1

    Wow amazing sibseb

  • @abrehamamde
    @abrehamamde 22 часа назад +11

    ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ አላግባብ የተገለለ ሰው እንደሆነ ይሰማኛል ከዚህ በፊት ስለ እርሱ በሚነገሩ ነገሮች የተነሳ ብዙ ነገር ወርውረንበታል ስለእርሱ "ዋሾነት" የነገሩን እነ ብርሀኑ ነጋ አሁን የቱ እንዳሉ አይተናል ማን እንዳጭበረበረን? ድጋሚ ማጤን ያለብን መስሎ ይሰማኛል
    ይህ ሰው ህይወቱን የሚነጥቀው መንግስት እያለ ደፍሮ ወደ ሀገር ለመግባት መወሰኑ ምን ያህል የሚታመንለት ዓላማና መርህ እንዳለው ያሳያል
    የተለያየ መስመር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን የሚዲያ ሰዎች አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 6 часов назад

      አቋሙ ያለው resume ያሳያል ከህውሀት ጋር ይሰራ እንደነበረ እኮ ብልፅግና ሲያስረው መሳርያ ሲያዝበት ህውሀት እንዳስታጠቀው እኮ በግልፅ ነግሮናል እእንዴ ታታላለህ ደግምእህ ግን አትችልም ሳሙና ማለት ልደቱ ነው የፖለቲካ እውቀቱን ለገዳዪቹ መሳርያ ንእበር እሁንም እይሆንም ማለት ግብዝነት ነው

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 17 часов назад +1

    አቶ ልደቱ እግዚያብሄር ይቅደም ከፊትህ ?

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 18 часов назад +2

    Betam yemewedew politikegna ❤berta

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 6 часов назад

      Because he bows for looters TPLF , he was their mouth before they departed from Ethiopia, good thing they are only dancing in their region still fighting to govern those poor people .

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 17 часов назад +1

    The chance of Lidetu to liberate Ethiopians is ZERO % but big But the chance of creating KiraKinbo talk is 100 % .

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 17 часов назад +1

    እቺን እናቃታለን የልደቱ ከብልፅግና ግብዣ ቀርቦላት ነው በሰላም በንግግር እና በድርድር የሚል ጌም እንዲጫወት ተፋልጎ ነው

  • @AdAn-p5x
    @AdAn-p5x 21 час назад +3

    😂😂😂😂አሁንም አአ መምራት ያምርሃል።አታስቀን እስኪ።ፋኖን እየሰደብክ ነው።ብልፅግና ያስጥለኛል ብለህ።

  • @astesh1973
    @astesh1973 12 часов назад +1

    ልደቱ የመአድ የወጣቶች ክንፍ እያለ በትጥቅ ትግል ካለሆነ ይህን ስራዓት ማስዎገድ አይቻልም ብሎ የሸፈተ በአንድ እራስ ሁለት ምላሳ ነው

  • @workebogale6550
    @workebogale6550 19 часов назад +4

    አይ ልደትዬ እንደተወለድከኝ እንደናቴ ልጆች ነው የምሳሳልህ I wish you all the best, 🙏🏽🙏🏽❤️

  • @marde684
    @marde684 22 часа назад +2

    ሌደቱ በአንድ በኩል ይሄ መንግሥት የማይለወጥ የማይጨበጥ ፍፁም አምባገነን መሆኑን ይገልፅና ፤በመገደላቸው በመሳደዳቸው የህልውና ጥያቄ ውስጥ ገብተው ትጥቅ ያነሱ የፋኖ ሃይሎችን የሰላም አማራጭ የማዬቀበሉ አድርጎ ያቀርባል። ጄኖሳይድ እየፈፀመ ያለን አካል መደራደር ከተጠያቂነት ነፃ ማውጣት ፤እድሜውን በድርድር ስም ማራዘም ካልሆነ በቀር ጥቅም የለውም ፣ልደቱ በአማራ ሕዝብ ጉዳት የእራሱን ገፅታ ለመገንባት የሚዳክር የወጣበትን ማህበረሰብ ጉዳት በማቃለልና እራሱን ፍፁም ኢትዮጵያዊ አድርጎ የሚሰል በኢትዮጵያዊ ነኝ በሚለው ሃይል ተቀባይነት ለማጌኘት የሚዳክር ነው ።
    የትጥቅ ትግል አልደግፍም ይላል ምክንያት ሌላ አምባገነን ማዋለድ ነው ይለናል ።ስለዚህ አራጁ አገር አፍራሹ ሃይል ይቀጥል በቁጥቁጥ የሰላም ድርድር እድሜውን እያራዘሙ መኖር ?? የትጥቅ ትግል አማራጭ ላደረጉ ሃይሎች መቅረብ ያለበት ምን አይነት ፍኖተ ካርታ አላቹህ ?ምን አይነት የተለየ የፓለቲካ ምህዳር ልትፈጥሩ አስባቹሃል ? በማለት በትጥቅ ወቅትና በድህረ ትጥቅ ወቅት የሚኖራቸውን ግብ እንዲያስቀምጡ መጠየቅ ሲገባው በጥቅሉ ይቃወማል ፡ ይተቻል ምክንያት የሚያራምደው የትችት እና የታማኝነት ፓለቲካ ነው። ጥቂት ደጋፊዎች እንዲያገኝ ያስቻለው ከወጣበት ብሔረሰብ ይልቅ ለሌሎች በመቆሙ የእውነት ፓለቲከኛ አድርጎ እራሱን ለገቢያ አቅርቧል
    ልደቱ ማለት ባለቤት አልባ የሰፈር ውሻ ነው ፣አይናከስም ግን በወጣ በወረደው ይጮሃል

  • @AronyYemane
    @AronyYemane 13 часов назад +1

    ልደቱ የሃይማኖት አስተማሪ ብትሆን ይሻላሃል ምክንያቱ ፖለቲካ ውስጥ ቅንነት የለም

  • @MohammedBedru-ms4sb
    @MohammedBedru-ms4sb 15 часов назад +1

    ልደቱ የአሜሪካ ኑሮ እንዳሰበው አልተመቸውም እንጂ ኢትዮፕያ መጣ አልመጣ ምን ያመጣል

  • @astesh1973
    @astesh1973 11 часов назад +1

    ልደቱ social media ተጠቃሚ አለመሆንህን ስትገልፅ X space , Facebook ,RUclips , telegram የለኝም ስትል ስማሁ ስለዚህ አንተ ፖለቲከኛ ዘመንህ ቢአባቃ ይሻላል እንደ አንተ አይነት ሰው ኝresistance to change or laggard ይባላሉ

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 23 часа назад +2

    ገና ከኤርፖርት ውርድ ስትል ሰላማዊ ትግሉን ሳትጀምረው ወደ እስር ቤት ሊያስገቡህ እንደሚችሉና ሀሳብህ በአየር ላይ በኖ እንዲመክን እንደሚያደርጉት አስበሀል

  • @asrataboye6906
    @asrataboye6906 20 часов назад +2

    እዚ የምትጠዪቁት ተከተሉኝ አብረን እንግባ?

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 10 часов назад

    ምናልባትም አረመኔዉ መሪ ብቻዉን መሆኑን ተገንዝቦ ልደቱ አያሌዉን መርጦ ይጠቅመኝ ይሆን በሚልና ወደፊት ብዙ ዕድል ይኖረሃል ብሎ አነጋግሮት ወይም በሌሎች ሚኒስትሮች ሊያስጠራዉ ይችላል።

  • @astesh1973
    @astesh1973 10 часов назад

    አትንቦቅቦቅ ጌታቸው አሰፋም ጌታቸው እረዳም ደጼም የህዋት ጀኔራሎችም እስር ቤት አለገቡእንዲያውም ትሾማለህ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 19 часов назад

    የአቶ ልደቱ ነገር ግራ አጋቢ ነው የሆነብኝ። ለማንኛውም የውስጥክን የሚያውቀው ፈጣሪ ጥሩ እድል እንድገጥምህ እመኛለሁ።

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 10 часов назад

    አቶ ልደቱ ያዘጋጀዉ የዛሬዉ ፕሮግራም ከእናንተ የሚወስደዉን ጥርጣሬዎች ሁሉ በአግባቡ ለመጠቀም ይመስለኛል

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 8 часов назад

    የጆሐርን የሰላማዊ ትግል እትራቴጂ ብልፅግናን ስላሰጋ ይህን ለመክሸፍ እንደ አንደ ጥሩ አማራጭ ስልት ለብልፅግና የተየው ዘዴ ,ከሥርዓቱ መሪ ጋር ተስባበት የተሠራ ፖሮጀክት ነው::ድፍረት ኖሮ አይመስልም ( ዋስትና የለው መንገላተት )

  • @eyobamhara12
    @eyobamhara12 6 часов назад

    የአማራን ህዝብ በባንዳነት ስምህ በታሪክ ይፅፍልሀል

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 17 часов назад +4

    ልደቱ ገንዘብ እየተከፈለው የመንግስት ሰላማዊተቃዋሚ መሰረትኩኝ ብሎ በአማራ ህዝብ ላይ ቁማር ሊሰራ ነው ወደሀገር. የሚገባው

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 17 часов назад +1

    ልደቱ የከሰረ ፓለቲከኛ ነው ፍልስፍናው አሁን ላይ መሬት ላይ ባለው የፓለቲካ ጨዋታ አይመጥንም

  • @ayenewmh5115
    @ayenewmh5115 19 часов назад +1

    ይሄን ሆዳም ሠው ብላችሁ ይሄ ሁሉ ሠው ጊዜውን ከሡ ጋር ማጥፋታችሁ በጣም ያሣፍራል። እሡ ማነው?97ህዝብን ስላስጨረሠ ነው እሡ በራሡ መንገድ ይሂድ የሡን ጋዜጣዊ መግለጫ ብላችሁ ማቅረባችሁ ያሣፍራል

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 6 часов назад

    አይስማም

  • @semagngashaw
    @semagngashaw 17 часов назад +3

    የኛ ጀግና ሰላማዊ ትግል አማራጭ የለለው ምርጫነው እናመሰግንሀለን

    • @tonyharis7130
      @tonyharis7130 15 часов назад

      Bamara hizib kisara Mann aremene gala na tigre agamido.beja Ethiopia yemtbal aged mentor yelebatm::

  • @melkamuahmedinabdela8341
    @melkamuahmedinabdela8341 День назад +8

    ብልፅግና በስንት $ አስፈረሙህ??
    መልካም የማሽቃበጥ ጊዜ ይሁንልህ!
    በይወያኔም አሽቃብጠህ በብልፅግናም አሽቃብጠህ......
    ቀላል አወዛገበከን🤩🤩

    • @Mskel632
      @Mskel632 18 часов назад

      ደደብነት ይባላ ል ባንዳ ፈሪችሁ መስለኝ

  • @InfoWithAlen
    @InfoWithAlen 12 часов назад

    እንደው ይሄ ሰውዬ እንዴት ቀልደኛ ነው።አሁንም የኢትዮጵያን ስቃይ የሚያራዝም ነው። እሁን በሁሉም አቅጣጫ የመገዳደል ምሬት ሲበዛ ባለች ጭላንጭል ቀዳዳ ደግሞ በሌላ አቅጣጫ አሻጋሪዎችን ሊፈበርክልን ነው።

  • @yehunmekonnen6863
    @yehunmekonnen6863 17 часов назад +1

    Wow this discussion was drama he tried to convince all the activists to stop the struggle and join him to support the government they don’t get it so crazy 🤪

  • @asmfeten2091
    @asmfeten2091 7 часов назад

    ልደቱ ሁሉንም ነገር semi-positive በማድረግ የመከራከር ስልት ነው እየተጠቀመ ያለው ሁሉንም መጥፎ አይልም ሁሉንም ጥሩ አይልም ይህ ደሞ ኢ-ተገማች ያደርገዋ. በፖለቲካው አለም ግን ልውጥ ማምጣት አይችልም

  • @lemaryamtube
    @lemaryamtube 6 часов назад

    ሟች ከመሞቱ በፊት ጋዜጣዊ መገለጫ ላይ ፎን ፎን እያለ ነበር😅😂

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 21 час назад +1

    እንዴት ነዉ የሀገርን በእኩልነትና በግለሰብ መብት ላይ የተመሰረተን ሉአላዊነት ከብሄር ተኮር አግላይነትና ደቦ አስተሳሰብ ላይ ከተመሰረተ ሉአላዊነት ጋር በእኩል ማካሄድ የሚቻለው? ይሄ ከትህነግ ህገ አፓርታይድ የባሰ የተምታታ አስተሳሰብ ነዉ። Lidetu has never been genuine!!!

  • @anmutemru2068
    @anmutemru2068 6 часов назад

    አቶ ኤርሚያስ ልደቱን ለማስገደል ጥሩ ምክንያት አቅርባህል::ኮንፊውዝ በሚባለው መርሃችሁ ማለት ነው::ከመንግስት ውጭ ልደቱን አይደለም የሚገድል የሚቆጣው ሀይል የለም::

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 5 часов назад

    ወደ ሃገር ቤት ወደሃገርቤት !! በጣም አልበዛም ፉከራው ? አንተ ሃገር ቤት መጣህ አልመጣህ ምን ትርጉም አለህ ?

  • @AdAn-p5x
    @AdAn-p5x 20 часов назад +1

    ኤርሚያስን ከጋበዝክ እኮ ፋናን መጨመር ነበረብህ😏

  • @Dandg7986
    @Dandg7986 23 часа назад +2

    Kedada kebero

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 День назад +2

    ሀብታሙ አያሌው ምን ይሰራል?

    • @abuyusra8156
      @abuyusra8156 23 часа назад

      ተንታኝ መሆኑ ነዋ‼

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 23 часа назад +1

      ሌላውስ ምን ሊሰራ መጣ?

    • @yehizbalemmekonnen8622
      @yehizbalemmekonnen8622 6 часов назад

      እሱ ዶላር ዕዝ ስለሆነ ነዋ!
      ​@@abuhaile6517

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 6 часов назад

    ልደቱን አምኖ ወደ ትግል የሚገባ ያለ አይመስለኝም። 97 ትን ማስታወስ ይበቃል።

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 21 час назад +1

    ‼️ it’s all irrelevant & void…

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 18 часов назад +4

    God bless Ethiopia and all ethiopian journalists hope 🙏 Abiye resigned soon who will new prime Minister

  • @astesh1973
    @astesh1973 12 часов назад

    እባክህ ዘወር በል የፖለቲካ ሞት ሙተሀል አንተ ከአብይ በምን ትለያለህ ካህዲ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 часа назад

    በአጭሩ ለመታሰር ብሎም ለመገደል ነው የምትሄደው ልደቱ?....
    እደሚቀፈድድህ እያወቅህ!

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm 10 часов назад

    Ledetu is a leader.

  • @AdAn-p5x
    @AdAn-p5x 20 часов назад +1

    ኤርሚያስ የሚባል ሰውየ ሲፎገር እዩት 😅

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 23 часа назад +1

    በቃሉ አላምረው ነውር ነው ወንድሜ ከስሜት ውጣ ትንሽ ማስተዋል ይጠቅማል ከነችግሩ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 5 часов назад

    ጦረኛው መንግስት እንጅ ተቃማዊው እራሱን ለመከላክል ነው ታዲያ አንተ መንግስትን ጦርነት አቁም ብትለው ያቋማል?

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 59 минут назад

    ቤተ መግስቱን መቸ ተወውና እሚጋበዝ የራሱ ቤት ሰተት ብሎ ይገባል ጉድጐድገብቶ እስከምናርፈፈው

  • @tesfayeayalew2084
    @tesfayeayalew2084 6 часов назад

    የሚሞት መች አጣን ትግልሉን እውነተኛ ትግል አድርጎ የሚመራ መሪ ነው ያጣ ነው

  • @AdAn-p5x
    @AdAn-p5x 21 час назад +1

    ስለዚህ እስከመቼ እየሞትን እንድንጠብቅ ነው የምትነግረን 🤔

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 6 часов назад

    የተለያዩ ጋዜጠኞች የታሰሩት መሳሪያ ስለያዙ ነው?

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 9 часов назад

    አይ ልደቱ እድሜ ልክህን እንዳጭበረበርህ አሁንም ድሮ የነበረዉ ሕዝብ ነዉ ብለህ ነዉ የምታየዉ።

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 6 часов назад

    ልደቱ እቋሙ ቀን በቀን የሚለዋወጥ ካንሰር የሆነው የዘር ፖለቲካ እንደሆነ እያወቀ ስለዛ ልእበሰበሰ ህግእ ምእንግስት ተገዢ የሆነ ታጋይ ባዶ ከረቦ ደብዳቢ ነው ትልቁ ዝሆን የሚያባላን ህገ መንግስቱ ነው ያንን ስትጠይቁ እልሰማንም አቋሙን የምንለካው እዛ ላይ ነው ህውሀትንም ብልፅግና ለስልጣናቸው መቆያ የሆነው የመሬት ፖሊሲውና ብእዘርና በቋንቋ ላይ የተመሰረተው ህገ መንግስት ነው ለእዝርፊያም ለእመቀማትም ስለሚያመቻቸው ያመልኩታል የዛን አቋሙን ማወቅ አለብን ያ ስርአት ካልተወገደ እገሪቷ የእብይን እይነት incompetent leadership መደነሻ ነው የምትሆነው

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 22 часа назад +2

    ልደቱ የአማራና የትግራይ እንዲሁም የአሁኑ መንግሥት ጥቅመኛ ፓለቲከኛች ውልቃይት ላይ የጠመድትን ኒኩለር ቦንብ ለማምከን ተነሳሽነት አለህ ግዛቱ የማን እንደሆነ ስለምታውቅ።

  • @osmandawud3687
    @osmandawud3687 23 часа назад +4

    ልደቱ ምን ማህበረሰቡን ምን ያክል እንደተረዳው ያክል እዚህ ኮሜንት የምትሰጡትን ሰዎች ማየት በቂ ነው።

  • @MohammedBedru-ms4sb
    @MohammedBedru-ms4sb 14 часов назад

    የትጥቅ ትግል አልቃወምም አልደግፍም እያልክ መሃል ሰፋሪነትህ አይቶ ነው ሕዝብ የጠላህ ትዳር እንዳትይዝ ማን ከለከለህ ሴቶች እንቢ ካሉህ የመንግስት ችግር ነው እንዴ

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 13 часов назад

    አቶ ልደቱ ከባዳነትህ ልትላቀቅ የምትችል ይመሥለሃል???

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 20 часов назад +1

    Etiopiawian yehe lidetu leba sew new ezi wich sheshito metito lezichi jegina Meseret Abeba sheshito yidenfal echi jigina .meskerem gin .ilasiwa sayihon kala new yehe kidetu leba hodam e

  • @BirhanuManaye
    @BirhanuManaye День назад +2

    ትራብ ሰለሚያባርርህ ነው

  • @addisabebe2976
    @addisabebe2976 15 часов назад

    Leditu great person come ur mother country we wait u

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 6 часов назад

    Gentlemen with all due respect to you all - do you trust Ledetu ??

  • @danielabebe2243
    @danielabebe2243 13 часов назад

    Fetari yabertah
    (wright poletitians)

  • @ethiosyd1578
    @ethiosyd1578 15 часов назад

    ኤርሚያስ ወንድሜ ድሮ በቀለ ገርባ ፖለቲካውን ቢተወው ይሻላል ስትል ሰምቼህ ነበር: ትክክል ነህ :: አሁን ግን ያንተ የፖለቲካ እውቀት እዚህ ውስጥ ያሉትን ጋዜጠኞች ና ፖለቲከኞች በምንም መልኩ ስለማትመጥን ;: እነሱም ጨዋዎች ስለሆኑ ነው እንጂ አንተ ስለበቀለ ገርባ ካልከው በላይ ይሉህ ነበር:: በአቅምህ ብትወያይ ጥሩ ነው::

  • @Dandg7986
    @Dandg7986 День назад +2

    I will buy you a ticket🤣

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 23 часа назад +1

    በቃሉ መንግስት አለ ወይ ብሎ የጠየቀው ትክክል አይደለም ከጥላቻ ብዛት እንጂ እንደዚህ ሊጠየቅ አይገባም ። ምክንያቱም መንግስትማ ስላለ መሠለኝ ከመንግስት ጋር የሚዋጉ ሀይሎች የተፈጠሩት ፣ አዲስ አበባን አፍርሶም አፈናቅሎም ገንብቶም እደፈለገ እያደረገ ያለው መንግስት ነው ፣ ጎንደር ደቡብ ጎጃም አፋር ...ወዘተ የሚሄደው ሰው የመንግስቱ መሪ ጠ/ሚንስትር ነው ደሞዝ የሚከፍለው ህግ የሚያወጣው ...ወዘተ መንግስት ነው ስለዚህ አባባሉን በተሻለ አገላለጽ ቢተካው ራስን ከማታለልም ያድናል ። ስለ-መንግስት መንግስት እያሉ ጧት ማታ እያወሩ መንግስት አለ ወይ ማለት ሞኝነት ይመስለኛል ።
    ልደቱን በተመለከተ እኔ እንደምገምተው ይሄን እየሰማ ያለ የብልጽግና መንግስት እኔ እደዚህ ነኝ የሚለውን ለማሳየት ሲል አሁን አይነካውም አያስረውም ። ወደፊት ሊሆን ይችላል ስለመጣ ብቻ ግን የቅርብ ክትትል ከማድረግ ውጪ አይነኩትም ብዬ እገምታለሁ ።

    • @marde684
      @marde684 21 час назад

      መንግሥት ማለት definition የተምታታብህ መሰለኝ
      መንግሥት ኦሮሚያን ሙሉ በሙሉ ያስተዳድራል ???
      መንግሥት አማራን ፣ትግራይ ክልልን ያስተዳድራል ??3
      መንግሥት የሃገሪቱን ሉአላዊነት ጠብቋል ???
      መንግሥት የዜጎችን ወጥቶ መግባት አጠቃላይ ደህንነት ይጠብቃል???

  • @mesfinhailye7644
    @mesfinhailye7644 День назад +1

    I always dream as such discussion for me no body is bad.I thank God for give me such personality I valve if people discuss like this we can choose our best and harvest the firuit.I always stand with any one with his instantaneous gift and I will have gut for things that nag me.please brother just develops this game and let stand with one who we are thinking is good for us.my last word for all security force please you gave us the very expensive thing known as life but why you reject to give your ear.I don say you stand with some one at the same time I don feel you are stand in perpendicular position.

  • @NegaAdnew
    @NegaAdnew 19 часов назад +4

    አቶ ልደቱን ትናንት የምናውቀዉ የህወሀት መንግሥት ሲቸገር ማጣፊያ ሲያጥረዉ አጀንዳ ፈጥሮ የሕዝብን የሻከረ ስሜት በማለዘብ መደገፍና የከረረን ትግል በማቀዝቀዝና ወኔ ሲስለብ ነዉ። ይህን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለማስረዳት ብዙ ሳንቸገር የእነ ፕ/አስራትን ወይም ወጣቶች 'ልደቱ ለወጣቱ' የሚል መፈክር ይዘው ያለቁበትን የ1997/98ዓ/ም የግንቦት ሰባትን የትግል ዘመን ማስታወስ በቂ ነዉ። ዛሬም ቢሆን የአቶ ልደቱ የሰላማዊ ትግል ማደናገሪያ የአማራ ሕዝብ ለህልውናውና እፅመ እርስቶቹን ለማስከበር በቆራጥነት የሚያካሂደዉን ትግል ለመቀልበስ ነው ብሎ መጠራጠር ከአቶ ልደቱ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አንጻር የሚዪስወቅስ አይደለም። የአቶ ልደቱ የትግል ስልት ለእራሱ ሀብትና ዝና ከመፍጠር የዘለለ ለኢትዮጽያ ሕዝብ ጠቀሜታ አልሰጠም ወደፊትም አይሰጥም። አቶ ልደቱ ለሰላማዊ ትግል ማደናቆሪያዉ የሚሰጠን ምክንያት ሕዝብ ሳያቋርጥ በተከታታይ ሲሞት ለዉጤት መብቃት እንደሚቻል ይነግረናል። እሱ ሊገነዘብ ያልቻለው (ተገንዝቦም ቢሆን) የሚያደናግረን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በአገዛዙ የጦር መሳራያና እርስ በርስ እንደቅጠል የሚረግፈዉ ኢትዮጵያዊ የእሱን የሰላማዊ ትግል ማደንቆሪያ ስላልተከተለ በተከታታይ እንዳልሞተ መቆጠሩ ነዉ።
    በመጨረሻ መገንዘብ የሚያስፈልገዉ አቶ ልደቱ ለትግል ከተነሳበት ጊዜ ጅምር የሕዝብን ጩኸት ስቃይና ሞት የሚጠቀምበት ለግሉ ሀብትና ዝና ሲሆን ሌላው ምኞቱ የሚሳካ ክሆነ ደግሞ በሽግግር መንግሥት ታኮና ሾልኮ ለስልጣን መብቃት ነዉ።

  • @RejebSeid-s9x
    @RejebSeid-s9x 20 часов назад +1

    Orbit media alamah hizbun wede ames iyegabezk naw?maferiya