የቀጥታ መግለጫ | “ታጋይ ወንድሞቻችንን እንቀበላለን!” “አፈንጋጭና ጣልቃ ገቦች ላይ እርምጃ እንወስዳለን!”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 270

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 4 дня назад +18

    ❤❤❤❤ እናትዋ ጎንደር ሻለቃ ባየ ቀናው ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የጎንደር አንድነት አደራ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дня назад +23

    አርበኛ ደረጀ በላይ በጎንደር ፈኖ ውይይት ላይ በማየታችን እጅጉን ደስ ብሎናል።የብዙ ጀግኖችን የደም፣የአካል፣የህይዎት መስዋዕትነት የከፈሉበትን ትግል ዳር ሳናደርስ በማይረባ ምክንያት እየተፍረከረክን የአማራ ህዝብን አንገት እንዳናስደፋው አደራ።አንድነት ኃይል ነው።ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነውና፣ለአንድነት ዋጋ እንስጥ!!!

    • @mare7241
      @mare7241 4 дня назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 дня назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 4 дня назад +21

    የጎንደር አንበሶች በርቱ❤❤❤❤❤❤ እንወዳቹአለን ከፈጣሪ በታች እናተ ናቹ የEthiopia ተስፉ💪💪💪💪💪💪

  • @habtamudesale
    @habtamudesale 4 дня назад +24

    ትክክለኛ ወሳኔ ነው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 4 дня назад +15

    🙏🙏🙏 አባት አርበኞቻችን የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር መወለዱን ስላበሰራችሁን። በአፋህድና በጎንደር ጠቅላይ ዕዝ ውስጥ ሆነው የሁለት ቤት ቀላዋጮችንም እያጸዳችሁልን። ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ

  • @yamilakua2320
    @yamilakua2320 4 дня назад +7

    ድል ለፋኖ🎉

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 4 дня назад +14

    እናትዋ ጎንደር ያለቦታው የበቀለውን አረም እነቀለች: ባልዋለበት የሚያወራውን እያሳፈረች ወደ ትክክለኛ የአርበኝነት የሐቀኝነት የአርያነት ታሪኳ ተመልሣለች:: ጠላትን እያሸበረች ወዳጅን እያኮራች ነው::
    እናትዋ ጎንደር የቲወድሮሥ አገር የእነ አሞራው አገር!!!👍👍👍👍👍👍

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 4 дня назад +8

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ።ጀግናው የአባቱ ልጅ አርበኛ ጋሽ መሳፍንት (ጀነራል) ፥ጀነራል ሃብቴ ፥ ባየ እና ሌሎዋችም ። አንድነት ሀይል ነው ።

  • @Meyawu...123
    @Meyawu...123 4 дня назад +5

    አማራዊው ህዝባዊ ታሪካዊ የማንነትና ሁለንተናዊ የሃላፊነት ማእበል በተጋድሎው!!! ሀገሩን ማንነቱን እርስቱን ታሪኩን እምነት እውነቱን ወደ ነበረበት ሊመልስ ደጅ ደርሷል!!!
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ተስፋው እግዚአብሄር ነው!!! ድልም በእጁ ነው!!!

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 4 дня назад +18

    ተመስገን ይህን መስማት ❤❤❤በርቱ።

  • @1Amhara1Fanno1
    @1Amhara1Fanno1 4 дня назад +7

    በጣም ደስ ይላል ደግሞ በመጨረሻ የተናገሩት የበላይ ጠባቂ #አባት_አርበኛ_እሸቴ ሀሳባቸው በጣም ነው የገዛኝ
    "አማረኛ እንጅ አማራ የሚባል አናቅም የሚሉ ሀይሎች ተሰባስበው የፈጠሩት ለአማራ ያስባል ብየ አላስብም" ያሉት ነገር በጣም የሚገርም እውነት ነው!!.

  • @MuluMolla-w3y
    @MuluMolla-w3y 4 дня назад +23

    ተኩላው እስክንድር ከፋፈላቸው እንጅ ድሮም ፋኖ አንድ ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @EndalewMolla
    @EndalewMolla 3 дня назад +2

    ታጋይ አባቶቻችንና የፋኖ መሪወች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ጀግና በጣም ደስ ብሎናል በአንድነቱ ቀጣይ አንድ የአማራ ቤት እደምትሰሩ እርግጠኞች ነን። የአባቶቻችን ድምፅ ማይሰማ ፀረ አማራ ፣አባቱን ማያውቅ ዲቃላ አማራ ነን ባይ ፣በአማራ ሞት የሚደሰት ነው

  • @FikremaryamAtalay
    @FikremaryamAtalay 4 дня назад +6

    አባት ካለ እሩጥ እናት ካለች አጊጥ ነው ነገሩ።በውነቱ አባት አርበኞች ክብር ለናንተ ይሁን።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 4 дня назад +8

    ሮሃ ሚዲያ 🙏❤🙏

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 3 дня назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤ፋኖ ይችላል🎉🎉🎉

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 4 дня назад +4

    ጎንደርዬ ሰላምሽ ይብዛ መካሪ አባት ሲኖር እንዲ ነው አርበኛ መሳፍንት ተስፉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋሽዬ ያንተን ፅናት ለነሱ ያውርስልን ❤️🙏🏽

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 4 дня назад +5

    ❤❤❤❤በረቱልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 4 дня назад +6

    ጏንደር ገራገሩ, እግዚአብሔር ከእውነት ታጋዬች ጋር ነው, አለቀ ገስግስ ጏንደር አማራ ብርቱ ህዝብ ነው::

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 3 дня назад +2

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን ለምትሰጡን መረጃ በተለይ በአማራ ፋኖ ትግል ትልቅ ቦታ አላችሁ የጎንደር ፋኖዎች በአንድ መቆማቸዉ ደስ ይላል የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @EndalewMolla
    @EndalewMolla 3 дня назад +1

    ማዓዛ ብርቱ ጀግና ሴት እህታችን ነሽ በርችልን የአማራ አለኝታ እንቁ ታጋይ በመርህ በእውቀት የሚመራ ሚዲያ ሮሃ፣ኤቢሲ፣ የዘወትር ተከታታያችሁ ነን

  • @ማንቸሎት
    @ማንቸሎት 4 дня назад +4

    ድል ለቢሄርተኛው ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @DemlieAyele
    @DemlieAyele 4 дня назад +4

    በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @selam65030
    @selam65030 4 дня назад +2

    ❤❤ጎንደር አባታቸዉ መይሳዉ ኢትዮጲያን አንድ አድሮጎል የአባታቸዉ ለጆችም አንድ ሆነዉ ኢትዮጲያን አንድ ያደርጋሉ🎉🎉🎉🎉

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 21 час назад

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @tadesse1560
    @tadesse1560 4 дня назад +3

    ስንት የአማራ ጀግና የተሰዋበት ትግል አንድ መሆን አቅቶን ድል ሊዘገይ ችሏል። የጎንደርን አንድነት አጠናክራችሁ ቀጥሎ የጠቅላላ አማራ ፋኖን መስርቱ

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 4 дня назад +2

    እልልልልል🙏🙏🌹🌹

  • @tariku8486
    @tariku8486 4 дня назад +4

    ድል ለ እውነተኛው ፋኖ

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 4 дня назад +3

    አምላክ ይመሥገን❤❤❤❤❤❤

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou 4 дня назад +14

    እስክንድር አረም ነው አሁንም ይህን በወንድሞቻችን ደም የሚቀልድ እኩይ ዋጋውን መስጠት ነው.....ድል ለክንደ ነበልባሎቹ ፋኖ ያሸንፋል...!

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      የሸዋ አማራ ግን በእስክንድር ተቃጥሎ ልሞት ነው !!! ማንም አልመረጠውም ይሄሸረሪት ምን ይሻላል ግን

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 4 дня назад +2

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር። ይመስገን የአማራ ፋኖ በጎንደር አንድ እዝ በመሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል

  • @azabewollo1807
    @azabewollo1807 4 дня назад +2

    አንድ: አማራ: አንድ: ህዝብ። የሚያኮራ: ነው: በርቱልን። ይህ: ተኩላ: እስክንድር: ለመከፋፈል: አትሞክር: የአዲስ: አበባን: ህዝብ: ከድተህ: ተንኮልህ: በቃ : በፋኖ: ስም: አትነግድ።
    ስንት: ጀግኖች: ተሰውተውበታል።
    ድል: ለመላው: የአማራ: ፍኖ።
    💚💛❤️💪💪💪

  • @Abezash82
    @Abezash82 3 дня назад

    AYESEMAM!!!!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    እናትዋ ጎንደር❤❤❤

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 4 дня назад +2

    አንድ ጎንደር አንድ አማራ❤❤

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 4 дня назад +3

    የአራቱም እዞች አንድ አለመሆን ነው አሁን የተፈጠረውን ክፍተት ያመጣው። በርግጥ ሁሉም ፍኖዎች ጦርነት ላይ ናቸው ግዜ የላቸውም እኛ እንደምናወራው አይደለም ። አሁንም በተቻለ መንገድ መፍጠን አለብን ።

    • @abebew364
      @abebew364 4 дня назад +1

      Strong unity the only solution but each other blame it isn't unessery at this time . All come together one command. Avvoide bad word .🗝🗝🗝🗝.

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 4 дня назад +3

    አይዟችሁ አባት አርበኞቻችን እውነትን ስለያዛችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በእግዚአብሔር እና ክንዳችሁን እመኑ አንድ ከሆናችሁ በርቱ ዘመኑ ያስመሳይና የውሸታም ስለሆነ ተጠንቀቁ !!!እግዚአብሔር እውነት ነው!!!ለውነት ይዋጋል!!!ለውነትም ይፈርዳል!!!

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 4 дня назад +4

    ጎንደር በርታ😊😊😊😊😊

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 4 дня назад +11

    እስክንድርን ብልፄ ራሱ ገድሎት በእናንተ እንዳያሳብብ ፈልጋችሁ የፊጥኝ ብታስሩት ለእሱም ለእናንተም ጠቃሚ ነው።

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 4 дня назад +7

    እስክንድር አድኖ ማሰር ያስፈልጋል። በመንግስት እጅ ከገባ ብዙ የተሳሳተ መረጃ ሊያወጣ ይችላል።👌👌

    • @biretube1046
      @biretube1046 4 дня назад

      አንተም አልታደንክም

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 4 дня назад +2

    የእስክንድርን ሴራ ቀድሞ የነቃና ያከሸፈ የዶላር ተጽእኖ ያልገዛውና የአማራን ህዝብ መታደግ ቀዳሚ አላማው አድርጎ አገዛዙ ያለውን አቅም ሁሉ ቢያዘምትበትም ወይ ፍንክች ብሎ አገዛዙን አሽመድምዶ ተስፋ ያስቆረጠውን የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት እውነት ለመናገር ሁሉም ሊማርበት ይገባል። ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @አቢሲኒያ
    @አቢሲኒያ 4 дня назад +1

    እስክድር ፃረ አማራነው አማራዎች ተረባርበን አረ የነካው እንጨት እናረገው ዳይ

  • @Deeug-l9u
    @Deeug-l9u 4 дня назад +1

    እስክንድር የሚባለውን ሰው ጌታን ስጠላው ፍጣሪ ይቅር ይበለኝ

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 4 дня назад +4

    አይ ወራዳው እስክንድር

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 4 дня назад +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪

  • @TesfayeSeid-i5d
    @TesfayeSeid-i5d 4 дня назад +3

    ደስ ይላል አንድነቱ

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 4 дня назад

    Thank you you have been come in Union!❤

  • @DawitAbraraw-i3m
    @DawitAbraraw-i3m 4 дня назад +2

    የካሳ ልጅ ሆነን የገብርዬ ጭምር
    ታሪክ አናፈርስም መገንባት እንጅ ሀገር
    እንደ እስኬው ያለውን ባንዳውን በመቅበር❤❤❤❤❤

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 4 дня назад +4

    🙏🙏🙏💪🏾

  • @DebreworkMD
    @DebreworkMD 2 дня назад

    በግፍ በሤራ ለተጨፈጨፈው ፣ ለተሳደደው ፣ እሥር ቤቱን ለሞላው ለምስኪኑ የአማራ ህዝብ ፣
    ድል ይሁን !
    ብርሃን ይውጣለት !
    ነጻነቱን ይጎናጸፍ ።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 4 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ምቹ ጃል እስክንድር እኩ መውጫ ፍልጉ እኩነው

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e День назад +1

    በህግንም አቀፍንም ሚመራም ጦርንም ለህዝብንም ህግንም ፅፈህም አስቀምጠህም ህዝብ እም አቅፈህንም. መርየትም ይህም ህዝብንም እየመራህም አይችልም
    ያስፈልጋልም መምትሞትለትም ህዝብንም አቅፈህንም. እርስዋም የቻለም የህግንም አሰራርንም ፅፈህም ህዝብ እም መመርያችሁም. በዚህም ህግም ነዉም ፓርቲዎች በየግዛትዉ መስርታችሁም. ተዳደርዉም ወታደራዊይም ጦራችንም. በጦርም. መደበኛም እየተመራም ትግል ስም እንዳይደናቀፍንም ለማሸነፍናም የበላይነትም ተሀገርንም የጦርንም ስልጣንን ይህም ዲሞክራሲ ምስረታም መመስረትም ህግንም ተከተል ህግንም አስቀምጠህንም ሚንተሪይም. መስርተህም
    ትግልዉም ለማሸነፍናም የመደበኛም ጦርንም ሁነህንም ሀገርንም ለመምራትም የበላይም እነትም ስልጣንም ሀላፊይነትም ጦርም መሪይም ሁኖም ፋኖም እንዲጠብቅንም ህዝብንም ባንዲራዉም ኢትዮጵያዊ ሁልዉም በእኩልነትም መብት ስም አንድንም ናሽናልነትም ኢትዮጵያዊ ባንድንም ዲሞክራሲያዊ ምስረታም ለህዝብ እም ህግዉም መመርያም ህግንም ተከተልም ዲሞክራሲያዊ ግንባታም በእለልነትም በምርጫም ህዝብንም
    እንዲመራም ማፅደቅናም ህግ እም ፖርቲዎችንም ባንዲራም ሚጠብቅንም ፋኖም ጦርም ይህንንም መሪነትም ሚፈልግም በየግዛትዉም የምርጫም ቦርድንም
    ይዞም ከፓርቲዎችንም ጋርም እራስዉንም በማስታወቅም መመረጥም መምራትም መምረጥም ማስመረጥም ይችላልን በህግዉም ዲሞክራሲያዊ አሰራርም. ወታደራዊይንም አመራርም ወቶም በምርጫም መምራትም በችሎትዉም ይችላልም ዲሞክራሲያዊ ነዉም ህጋችንም ዲሞክራሲ ነዉም ሚንተሪይም ከፖለቲካም ከመሪነትም ሲቢልንም ገለልተኛም ጦርም ሁንዎም ለሀገርዉም ሰላም አስከባሪይም ባንዲራዉም ዳርንም ደንበርዉም ይጠብቅልን የበላይነትም የሀገርንም የጦርንም የበላይም ስልጣንም ይዝዎም ፋኖም በመደበኛም. ተመስርቶም ለዘላለም. ይቀመጣልም ዲሞክራሲያዊ መስርቶም እየጠበቀም ህዝብንም ሀገርንም ባንዲራዉም ።።

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 4 дня назад

    ሮሀ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 4 дня назад +10

    እስክንድርን ካገኛችሁት ማሰር ነው የሚያዋጣችሁ። እሱን ገድላችሁ የፖለቲካ ኢሊጎሬ እንዳትነኩ።

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo День назад

    ተስማሙ ማንም በማንም ላይ ርምጃ መውሰድ የለበትም ተላላኪው ተመስገን ጥሩነህንም ቢሆን ወደ እርሻው እንጂ አትግደሉት።

  • @tewodrosgirma205
    @tewodrosgirma205 4 дня назад

    የእኛ አሌታዎችበርቱ እግዚአብሔር አለ በርቱ ጀግናው ደረጄ ከወንድሞ ተቀላቀለ በአማራ ህዝብ ላይ የሚነግደው እስክንድር እግዚአብሔር ይንቀለው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 4 дня назад +11

    ጀግናው ፋኖ ደረጀ በጊዜ ከወንድሞችህ ጋር በአንድነት መቆም ይገባል እስክንድር የብልግና ሰላይ እና ከፋፋይ በመሆኑ ጎንደር ፋኖ ይህን ጊዜ በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል#ድል ፋኖ 💪💪💪💪

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 4 дня назад +2

    እስክንድር የአማራ ህዝብ ሁሉ አልቆ ንጉስ ቢሆን ችግር የለበትም እና
    የኛ መሪዎች ትክክለኛ መሪዎቻችን ፉኖዎቻችን በርቱ ሌላውን ተውትና ድል ለፋኖ.

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      ይሄ ሸረሪት እንዴት እናርገው ??? ህዝባዊ ድርጅት የሚለው የቱን አማራ ይዞነው ??

  • @Userb223
    @Userb223 День назад

    እርምጃዎች ሁሉ በጥንቃቄ እየሄደ ይመስላል ጥሩ ነው፣ በዚህ ትውልድ ትልቅ ታሪክ እየተፃፈ ነው፣ ህዝቡ እጅግ ከባድ ዋጋ እየከፈለ ነው፣ መላው የአማራ ፋኖ መሪዎች አስቡበት ጥንቃቄ

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 4 дня назад

    በተሳሰተ መንገድ እየሄዱ ያሉ መሪዎች ስር ያሉ የታችኛው ተዋጊ ቁርጠኛ ሀይል ወደ ወንድሞቻቸው እንዲቀላቀሉ እገዛ ያስፈልጋል🙏🙏🙏

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 4 дня назад +1

    እስክንድር ነጋ ምንም ውክልና በሌለው 95% የአማራ ፋኖ እንወክላለን ያለ ሰው ለአገር ውክልና ቢሰጠው ኢትዮጵያን ለሆነ አገር ይሁን ካምፓኒ ይሸጣል። የብርሀኑ ነጋ ወንድም ፤ከሀዲወች
    ድል ለጀግናው አማረ ፋኖ !!

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n 4 дня назад

    Bravo ✊️✅️

  • @AshenafiWendem
    @AshenafiWendem 3 дня назад

    በጣም ደስይላል

  • @yabimal5618
    @yabimal5618 3 дня назад

    ድርጅቱ ይፈርሳል ፋኖ ወደአንድ ይመጣል :: ድል ለፋኖ 💪

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 3 дня назад

    ሻለቃ ባየ ቀናው ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የጎንደር አንድነት አደራ

  • @GggGgg-lp5ll
    @GggGgg-lp5ll День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawzeye1384
    @gashawzeye1384 День назад

    ስለጎንደር እነማናቸው አቅራቢዎች ።ያሳዝናል ።

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 3 дня назад

    እምየ ጎንደ ጎመራች አበበች እጅም አልሰጡላት፣
    ልጆቿ በጥምረት አንድ ስለሆኑላት፣
    መሳፍንት ሰፈነ ልክ እንደአባቶቹ፣
    ደረጀ ደረጀ ክንዱን አበረታ፣
    ሳሙኤል ባለድል ጠላቱን አርግፍ ሆነልን ድል በድል፣
    ሀብቴ በወሰደው ያንድነት ጨዋታ ፣
    ባየህ አስተውሎት የተቸረው ጀግና ፣
    ሰፈር መለሰልን ጎንደርን ሊያለማ ጥምረቱ መጣኝ ነው ለድፍን አማራ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 дня назад

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @solomonali-rr7mt
    @solomonali-rr7mt 4 дня назад

    Good luck

  • @JeromyStadler
    @JeromyStadler 4 дня назад +1

    መኣዛ ሞዛዛ ።ሞጋጋ ኩባያ ፊት።ሮሃ በሬ ወለደ ነው።

  • @GetenetBelay
    @GetenetBelay 4 дня назад +1

    ተመስገን ከብር ለፍጣሪ

  • @andualemdegefu9459
    @andualemdegefu9459 4 дня назад +1

    ጠያቂው አንድነት እሚያመጣው ጥቅም ገና አታውቅም ? ምን ማለት ነው

  • @truthfreeus3546
    @truthfreeus3546 4 дня назад

    እናትዋ ጎንደር የጀግና አገር ጎንደር❤

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 4 дня назад +2

    እስክንድር ነጋ በግብረሰዶማውያን ባህል 30 አመታት የቆየ በኢትዮጵያ ተልዕኮ ግብረሰዶማዊነት ማስፋፋት ነውና በአማራ ጀመረው እንዴ

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 4 дня назад

    ደረጄ በፈሰሰው በልጆችክ ደም ብለክ ከከይሲው እስክንድር ነጋ ውጣ እባክክ የአባቶችን ምክር ስማ🙏🏽

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 4 дня назад +1

    That is so nice. God bless all of you and stay strong and united until Amhara people is free from tyrant government of Abey Ahmed.

  • @getachewworash5231
    @getachewworash5231 4 дня назад +6

    የእስክንድር ከፋፋይ ዓላማ አይሳካም

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 4 дня назад +2

    As their locations may be traced after this interview they should change location.

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 дня назад

    Thanks 😩🇲🇱🇬🇧💪💪

  • @KingMekdes
    @KingMekdes День назад

    የስም ችግር የለብነም ብቻ እንደ በ ጎንደር አንድ ሁኑልን። የማንም ልጋጋም ባንዳ እና ጋላ አይጫወትብን።

  • @MekureyawGetie
    @MekureyawGetie 4 дня назад

    አሁንም አንድነት

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 4 дня назад +1

    ጠያቂው ጋዜጠኛ የአማራ ፋኖ ህዝብዊ ድርጅት: መቸ ነው ሰፊ ቀጠና ስለያዝን የውጩ ልኡካን እኛን መርጠው መጡ ብለው የተርተከው ማን ነው ያለው: አርበኛ እስክንድርነው ወይስ ፕሮፔስር ጌታ አስረደ ነው? ያልተናገሩትን? ከፍተኛ ቀጠና ቢይዙስ እስየው ነው እንጅ ምን ችግር አለው? እረ እባካችሁ ለመርህ እደሩ : ለምንድነው ለከፋፋይ ሚዲያስ ክፍተት የምትስጡት?

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 4 дня назад +3

    Eskinder must go!

    • @veracity8968
      @veracity8968 День назад

      መች ይሄ ኮሳሳ ባለበት መያዝ ነው

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 4 дня назад +2

    Bertu jegnochachin ,ketay degmo Ye Amhara fano andnet yibeser ,Egziabher yirdachihu esey elllllllllll!!!

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 4 дня назад

    የሁሉም አርበኞች የተናገሩት ፍሬ ያለው ቢሆንም አባት አርበኛ መሳፍንት ስለ እስክንድር ድርድር የተናገሩት እጅግ የበሰለና ስራውን የተረዳ አስተያየት ነው!! ፋኖ ወደፊት!

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 дня назад

    ትክክል ብላችሀል በተለይ አባት አረበኞች ያሉት እሸቴ መጎሥ የተናገረዉ አማራኛች አማራ የሚባል አናዉቅም ብለዉ ሥቦብሥቦች የመሠረቱት ድርጅት ያለዉ ነገር እዉነታ ነዉ👌👍

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 4 дня назад

    ወንድሞቼ ማወቅ ያለባችሁ ሁሉ መሪ ሊሆን አይችልም ነገር ግን ጥሩ ተከታዮች ጥሩ መሪ አውጥታች ለአማራ ነፃነትና መኩሪያ ሁኑ! ከእናንተ ውስጥ ሚወጡ ሃኪሞች፣ ኢኮኖሚስቶች ሳይንቲስቶች ወዘተ አሉ!!
    ድል ለአማራ ፋኖ !!

  • @elimanayaliew1806
    @elimanayaliew1806 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 4 дня назад +2

    በፋኖ ስም የተሰበሰበውን በግል ለመብላት እኮነው እስኬው የተደራደረው 20 ሚሊዎን ዶላር😂😂

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 4 дня назад +1

    እውነተኛ ጋዜጠኛ እውነትን ይዞ የተበደለን የተሳሳተን የተደበቀን እየፈለገ ለሕዝብ የሚያሳውቅ እንጂ እንደ ዳና መስቀልኛ ጥያቄ እየጠየቀ ሰው የሚያሳስት ጥያቄዎችን በመደጋገም ሰውን ወደ ስህተት ተት መውሰድ ሥራው አዬደለም መምከር ሐሳብ ማቅረብ መብቱዐ አይደለም መልስ ሲስጠው መቀበል እንጂ እኛም እኮ ምን እነደሆነ ናውቃለን በማለት ጥያቄ መጠየቅ መብቱ አደለም መልሳቸውን ይዞ የራሱን ቅን ሐሳብ በመጨመር ለሌሎች ማሳወቅ ብቻ ነው!!!

  • @AbelSolomon-z9y
    @AbelSolomon-z9y 4 дня назад +1

    ሁልህም እኔ ያልኩት ካልሆነ ከሚል አስተሳሰብ መውጣት ካልቻላችሁ የአማራ ህዝብ ላይ መከራውን ነው የምታበዙበት

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 4 дня назад

    Semchun አትናገሩ የትግል ሰም አውጡ ደል ለፋኖ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 дня назад +2

    የአርበኛ ሃብቴ ወልዴ ስልክ ተጠልፏል !!

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 2 часа назад

    የስብሃት ነጋን ሽንት ሲጋት የኖረው ወዲ አብርሃ - ዳይ ወደ ትህነግ

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 4 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebew364
    @abebew364 4 дня назад

    ኑሩልን ፣ክፉ አይንካችሁ ።ትንሽ ከትልቅ ሳትሉ ሁሉም ፋኖ ለአማራ የአይን ብሌናችን ናቸውና ወደ አንድነት አምጡልን ።ሁሉም ለአማራ ሲሉ እልክና መተቻቸትን ትተው አንድነት ይመስርቱልን ።ለብልጽግና አክቲቪስ መንገድ ከፍተው ደጋፊና ተች ሆነው ጀግኖቻችንን አናሰድብ ።ቤት ግርግዳው ሳይጠነክር ፣ጣራው ቢጠነክር ዋጋ የለውምና በአንድነት ላይ ይሰራ ፣ውሻ ቀን በአጥንት ይጣላል፣ማታ ጅብ ሲመጣ ግን አንድ ሆነው ይታገላሉ ፣ብልጽናም የአማራ ( የህዝብ)የከ ጅብ ነው ።

  • @gashawzeye1384
    @gashawzeye1384 День назад

    ለዚቺ ሴትዮ ...ምናለ ቢሰጣትና ብንገላገል።