I felt like that I went back in time not only in emotion but also physically. What a time? Teddy thank you for making my youth memorable and unforgettable
Life can be unfair. A talent like this, a pure masterpiece, is lost in life's storm. Teddye, I hope and pray you get out of your trouble and shine again as you should 😢
እንደ ስራው እንደ አቅሙ ለሙዚቃ እንደከፈለው ውለታ የሚገባውን ክብር ያላገኘ ግን•• የሙዚቃው ንጉስ ቴዎድሮስ ታደሰ
ይህን ምትሃታዊ ዘፈን የማስታውሰው 1999 አምሳሉ የሚባል ድንቅ ድምፅ ያለው ልጅ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የባህል ምሽት ላይ ስያዜመው ነው... የሚገርመው አንድ ቀን አምሳሉ ዶርሙ ድረስ ሄጄ ይሄን ዘፈን ካልዘፈንክልኝ ብዬው ዘፍኖልኝ ነበር... አይ የግዜ መሮጥ 1999 BDU ፔዳዎች በያላችሁበት ምችት ይበላችሁ
ዘመን የማይሽረው ሁሌም ጣፍጭ የሆነ ሰው ነው ቴዲ❤❤❤❤
I felt like that I went back in time not only in emotion but also physically. What a time? Teddy thank you for making my youth memorable and unforgettable
ቴድሮስ ታደሰ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አድናቂህ ነኝ ሙዚቃ ትችላለህ ቃላት የለኝም ያንተን ዘፈን ሌላ ሰው ባይዘፍነው ደስታየ ነው ድንቅ ችሎታ አለህ እድሜ ጤና እመኝልሀለው ቴዶ ሁሉም የካሴት ስራዎችህ እስካሁን ድረስ እቤቴ በስነስርአት ተደርድረው ተቀምጠዎል ክብር አለኝ ላንተ
ቴዲዬ ያንተን ዘፈን ስሰማ የማላውቀው ዘመን ይናፍቀኛል😢😢 ,ትለያለህ የምር
Kemir
ቴዲዬ በዘመናት እማትደገም የሚሆንህ አደለም የሚመስልህ የማይገኝ እስኪመስለኝ ልዩ እንደሆንክ ይሰማኛል! ክስተት ነህ!
Tikikil
ቃላት የለኝም ለተዲ በምን ቃል ላመስግንሕ ውብ ድምፅ ውብ ቃና ኑርልኝ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
Ayidegemim
ኤፍራታ ተጎድቻለሁ❤
❤❤❤ እስኪ ቴዲን በአንድ ቃል ግለጹትና ደስ ይበለው!!
His sweet king of song
King
Love
@@michaelkesete9201😊
The legend.
ልብ ውስጥ ሚጎዘጎዝ ግጥም እና ዜማ
❤🎉Handsome , Humble , fashionable & shy with extra-ordinary sweet voice ! Thx !!
የቴዲ የሙዚቃን ፍቅር የህይወት ውጣውረድ የማያስቆመው ጠንካራ የሙዚቃ ሰው ነው ብየዋለው።
አቦ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ሁሉንም ነገር ወደኋላ ይስበኛል።
ቲዲየ ያአንተን ሙዚቃ እየሰማው ነው ያደኩት የምር በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ
ቃላት አጠረኝ በእውነት ቴዲ የአዳማን መንገድ ባንተ ዘፈን ነው የምጋዘው
ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል
ምን አይነት ምርጥ ዘፈን ነው
ጤና ብቻ ላንተ የምመኘው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
True 👌
የኔ የምንጊዜም ምርጥ
Life can be unfair. A talent like this, a pure masterpiece, is lost in life's storm. Teddye, I hope and pray you get out of your trouble and shine again as you should 😢
Hiwet gen men ayinet chekagn nat agegnihu sel tenetekegnialechi በቃ እየተፋቀርን ተላያየን 😢😢😢😢😢😢😢 ሁሌም,,, ዉድነት ስትለኝ ሁሉ ነገሬን እረሳና ጠንካራ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር ግን ሂወትትትትት 😭😭😭😭
ቴዲ ይለያል የምትሉ 😘!
ዘፈን በእናንተ ጊዜ ቀረ ❤❤❤❤
ምን ቃል አለኝ ቴዳን ለመግለፅ!!!🤔🥰🥰
የቴዲ ሙዚቃዎች በተለይ የፍቅር ዘፈኖቹ በሕይወትሕ ለአንድ የመጨረሻ ላፈቀርካት ሤት (ምናልባት ለባለቤትሕ) ብቻ የምትጋብዛቸው ናቸው።
እኔ እኮ ዝም ብሎ ሰውነቴን ይነዝረዋል በማደምጥበት ጊዜ እረጅም እድሜና ጤና
ይደክመኛል ስሰማህ ❤
ቴዲን ግን ምን አለበት ኢትዪጽያ ብታመጡት እባካችው ዘፍኞች ታሪክ ስሩ ላለው ብቻ አታጎብድዱ
የትነዉ ያለዉ?
feeling at ease with this flawless mussssssiiiiccc
አምላክ፡ይጠብቅህ፡ወድሜ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗👍
Song behind the horizon
አንደኛ ቴዲ የት/ቤት ትዝታዬ
2017 end adiss hule esmawalehu mecham mayslch music 🎶 🎵 👌 ♥️
ቀዝቃዛ ጠጣሁ❤❤
Telate Alelsh wedjesh wedaje endalelsh zewetr hememe nesh Ayheee hulunm hunesh tegegnesh ❤
ወለንጪቲ ባቡር ጣቢያ ተማሪ ሆነን
Dear Teddy ,I wish u a happy & peaceful life .
He is a moving legend. Music legend of Ethiopia.
My all time love song
Wursu maseb hono yemewded mekashaw
Yalwetalet fikir tsetset aydelem wey eskemechereshaw
This line hit me hard😢
ቴዲ ይችላል❤
Betam wedhalew nurlgni yene abat bemnm bemanm attekam yene lyu neh ❤❤❤
ረጅም እድሜ ምርጥ ሰው
Much respect ❤
በነዘመን እንደአንተያለድምጸፃዊየምያገኝአይመስለኝም
no one replace him
❤❤❤ childhood memories.
ምርጥ ሠው አንደኛ ሁሌም
Denk muzekegha yene geta taddy❤
ዘመን አይሽሬ!!!
ማን አየብኝና ማን ሰማብኝና ፍቅርሽ ወቶ ቀረ ማያዬ🖤😣
Awo Zefen bante aleke ye migerm gitim naw👍
እደኔ ሚወደው አለ ግን ቴድዬን ምናለ አተ ብቻ ብዘፈን ሌላአ ባልሰማአ
❤❤❤❤ Ye lb hmuman maekel
እንውድሃለን ድግሞ ኣናጣውም ይህን እውንት ግላጨ
Edesu yale sezen ale eski kale asemugn😊😘
ባለህበት፣ሰላም፣ይብዛልኝ
Teddyen sesema lebel yekeletal Denk muzikegna eko neaw
ኢትዮጵያዊነት
Long life...❤😂🎉😢😅😊
❤❤❤ ቴዲ በናንተ ቀረ
Legend
His hero ❤
እኔ አይደለሁሞይ የተበደልኩት
ከፍቶኝ ሲያድር አንችዉ ጨርሹዉ
Zelalem yeminor zefen
😢😢😢 Ere demtse ❤❤
ትለያለህ
ምርጫዬ፣ከትድሮስ፣ቀጥሎ፣ኤፍሬም፣ዘፈን፣በነሱ፣አበቃ
አይገርምም ምርጫችን ተመሳሳይ ነው
Erasua Tebeb neh
Ewunet tedin megletse kebad new.esu yedem sirn be musikawuchu Hulu mekotater yemichile sewu new .teddye ewunet edmhen zeleg yargelign yenie yelibie nigus.
Wow musica
❤❤❤የሙዚቃ ንጉስ❤❤❤
tedye sewdek edem tenea yeste yene demsa merewa
ንጉሴ ❤
Who listen 2025 😢
👌👌👌🔥🔥🔥
❤️❤️❤️🎶👑👑👑
Yedero zefen alewedem neber yehen gen wededekut
Mesalmiya shuferoche shaye bete tez algne
Tedi yawkubet yemesalemiya shufer
🙏🙏🙏
😭😭😭
😍😍😍
🥰🥰🥰🥰
aba endet abate endamewedhe hulem tediy 1gna nhe
Tadeleshhhh
Tediye yenefikir lante karat elangim
❤❤❤❤
RIP
😢😢😢N
❤❤❤❤❤❤❤❤
😊😊
👑🎼🎶👑👑💯
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴድሮስ የምሆድህ ዘፋኝ
ሰላም ላተ ወድሜ
Germ dnk ylgazl
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂❤️❤️❤️❤️❤️
ንጉስ
ትዝታ ብቻ
እውነት እላችሁለው ዘፈ
😂😂😂
Ba tezta motku woy sedat
ቴዲን የሚገልጽ ቃላቶች የሉም
Legend Tedy
❤❤❤❤ Ye lb hmuman maekel
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤