Ethiopian Music _ እቴ በገላሽ _ Ete Begelash _ ልዑል ሲሳይ/Leul Sisay_ Live Band Music🎵
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- Leul Sisay performance on Medaresha መዳረሻ is the first live appearance with his new band, The Royal. The best collection of songs that Leul Sisay did for The First Album Release Access with The Royal Band.
ልዑል ሲሳይ _ Leul SIsay
Song - እቴ በገላሽ Ete Begelash_
Producer
Melaku sisay
The Royal Band
Orginal Music By - Thewodros Tadesse
Keyboard - Kirubel Tesfaye
Gituar - Samuel Asefa ( shilu )
Bass - Yemwedeh Asefa
Saxphone - Zerihun Belete
Saxphone - Biniam Berhanu
Drum - Yohannes Mekonnen ( jhony )
Live recording - Elshaday Getahun
Mixing and Mastering - Kirubel Tesfaye
Han creative production
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
#ethiopia #bandmusic #livemusic #newvideo #lyrics #ethiopiannewmusicvideo #music #newshorts
ተው ግን ልዑል ይህን ሙዚቃ አውርደው?
ደጋግሜ ማድመጥ ማቆም አቅቶኛል 😀🤌👏
የሰዉ ስራ ከሚያምርባቸው እናከማያበላሹ ጥቂት ድምፃውያኖች አንዱ ልዑል ሲሳይ ነው አምበሳ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
getamiwen new masfqed yalebet eko😮
ድምፅ ስላማረ እውቅና ሳይሰጡ የሰው ዘፈን ዘፍኖ የራስ አስመስሎ መለጠፍ ነውር ነው። ምንም እንኳን ጊዜ ቢጥለውም። ነውር ነው
ይህን ስራህን አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ነዉ። ዘፈን አዳማጭ ነኝ ኮሜንት ግን ለማንም ጽፌ አላቅም ነበር። ዛሬ ግን ... ጭራሽ የምወደዉን ቴዎድሮስ ስራ እንዴት ቆንጆ አርገህ እንደሰራሀዉ ❤❤❤❤
live በጣም ደስ የሚል ስራ ደስ የሚል ስብስብ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ ምርጥ ነው።
ሁሌ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለች ሙዚቃ፣ ምርጥ ድምጽ ❤
በራስህ መንገድ ስላዜምከው እንደ አዲስ ነው የሰማሁት ግሩም አጨዋወት ነው 👋🏾
የጆሮ መድሀኒት የሆነ ድምጽ
What an amazing sounds. specialy the saxophone sounds and tones a super great job guys 😮😮😮
The saxophonist is so great omg
Yhe lij ena wendi mak tekeklgna wendoch sportegna ena artist i like you leul❤❤❤❤
ሉሌ የሚገርም ድምፅ ነው ያለክ በሚገርም ለዛ ነው ቴዲዬን የተጫወትከው በርታልን አንድ ደሞ የራስክን ምርጥ ስራ ብትለቅብን ደሰይለናል👏
ሁሌም እንዳስደመመከን ልኡል ሲሳይ/ኮልፌ የአቤ ልጅ እንዲ አድገህ ማየቴ ደስ ይለኛል፤ምርጥ ድምጽ
ይህንን ዘፈን አላውቀውም ነበር ግን በልዑል ስሰማው በጣም ነው የተመቸኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
ትኑሹ ቴዲ !! ልመርቅህ ? ጠበበብ እንደ ኑጉስ ሰለሞን ! እድሜ እንደ ማቱሶለህ ይሁንልህ❤
ልኡልዬ በጣም ያምርብሐል ልዩ ስራ ቴዲዬን አስታወስከን
Loved the variation in the dynamics at the last section of the song. ይኼ ነው።
ምርጥ ጣህም ያለው አዘፋፈን የቴዎድሮስን በራስ መንገድ
I Can't Stop listen to this music 🎵 Sir 🔥🔥🔥🔥
እውነትም ልኡል እያስገረምከን እያስደመምከን ነው 👍👍👍👍# 1
በጣም በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ልኡሌ ❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ትችላለህ
Oh and the BAND uffff beka bombastic combination😲💯
ብሰማው ማይሰለቸኝ ሙዚቃ!
pa wawww yemgarem naw bro
My favorite singer...I had expected ond day he would come with full album...finally make it.
Tedi Taddesse is an irreplaceable Man in the Ethiopian Music Industry but you guys also can perform well.
ትችላለክ👏👏👏👏
እየጠበቅን ነው🎉🎉❤❤❤❤
የምወድህ ድምፃዊ 🥰🥰🥰
ልዑሌ በጣም ድንቅ ስራዎች በሚገርም አሪንጅመነት ነው ያቀብክልን ያለኸው በርታ እስቲ ለባንዱ 👏👏👏👏👏
You are always an iconic musician 👏👏best performance
የማይሰለቺ ሙዚቃ ብዙ ነገር ነው የሚያስታውሰኚ❤
እውነትም ልዑል ❤❤❤❤
ልደታን እንዴት እንደምወድክ በጣም ጎበዝ ጀግናነክ❤❤
የኔ አንደኛ😘😘😘 ትችላለህ
❤#GOLDEN VOICE and respect for the band ❤keep the good work brother.
The time signature is awesome 😎
The coordination among the instrument players is 👏👏
The singer showed that he can go even beyond this level.
Good job 👍 Keep going
ትለያለሽ man በጣም ትችያለሽ🙏🙏
Shining star Leule ...Rock it..🎸🎸🎸🎸
❤🥰🎶
l am obsessed to these song ❤️❤️❤️
ሲያምርብህ ተክልዬን ✌ ጀግና
በርታ ሉኡሌ በጣም አሪፍ ሰራነዉ
Wow the best Ethiopian music and best singer LuL Sisay 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🥰🙏🙏🙏
Am waiting leul
#1
አንዳኛ ደጋግሜ ነው የምሰማው በቆንጀ ስራ ደሞ እጠብቃለው
ጀግና ! አሪፍ አርገህ ተጫውተኸዋል
I am from Mars and I like this music.
I am happy for you my brother leul❤
Gobez hulu gizy ger yegbnegne nber yante metfate with such an amazing voice
ልዑል በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው፡
1። ግን አሁን የራሱን ስራ ይዞ የመምጫው ሰዓት ነው የሚል እምነት ነው ያለኝ።
2። የዚህ ዘፈን ባለቤት ቴዎድሮስ ታደሰ አለመጠቀሱ ልክ አይደለም። የራሳችን ያልሆነነ ነገር ስናቀርብ ለባለቤቱ አክብሮት ይኑረን። አስፈቅደን ያደረግነው ከሆነም ማሳወቁ የሚበረታታ ነው።
Leule Tenushu Tedy afro Berchi kanchi bizu entebikalen.👏🏽👏🏽👏🏽
you are going to be a phenemon in Ethiopian music industry you git the talent and the right mind set now its time to deliver
በራሱ ስራ እስካላሳየ ድረስ ምንም ትርጉም የለውም
@@belstydagnaw7438 አስማማለው ለረጅም ጊዜ ስንጎቶጉት ነበር ግን አሁን አልበም ጨርሶል እነዚህ መዳረሻ ናቸው!!!
ፅፏል እኮ ገብተህ እየው
ቃል የለኝም😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Berta arif new yene konjo❤❤❤
Yen konjo❤❤❤❤
የዚዘፈንችግሩያልቃል ❤❤❤❤❤❤
Nice l like your voice ❤❤❤❤❤
ትችላለህ❤❤❤❤
Leula❤ የኔ አንደኛ ❤❤❤
የዘፈኑ አይነት በደምብ ተስማምቶሀል ጥሩ ምርጫ ነው
leule andegha ...my Generation music industry hero
Best musician of my country
አንተን ምን ብዬ ልግለፅህ ሰው እንዴት በዚ ልክ .....tleyalek
Wawww it’s Amazing man 👨
Andegna des mil performance
Relay You have a good behavior Please keep up!!!
የቴድዬን❤😘 ስለዘፈንከው ብቻ ወደድኩክ❤❤❤
ፕሮፊርማሶም በጣም ያምራል።
Tadyan slmtmsleng betam new ywdedkuh zfnehem btam desss ylalu berta
Am addicted by the drummer jony 🔥
ልኡልዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ!!!💚💛♥
Keep going
እውነትም ልዑል ❤ ውብ ስራ
Amazing 👏 performance
Lule simply tileyaleh thank you so much
👍 👌 👍 👌...thank you Buzayew Demisse junior!
What a performance , lovely old music can be listen more on this way and performance , we have a chance to listen our musics again
Nice music......ethiopan
Luleya leyhaw saw
ትችላለክ 😊❤
Wow!!❤
very nice 👌 singer fantastic beautiful coll. Amazing Tankyou for cooperation.
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ትችላለክ❤❤
🎶💫👌
what a performance
🔥🔥🔥
i love it ሉሌ🥰🤗🎼
ሉሌ 👏👏
Band 👌
🤛👊🤜✌️👊🤜👊 my boy
It is an amazing work
Our promising singer, keep it up!👏🏾
ተናፍቀህ ነበር! ❤
nice voice and best choose
🔥🔥🔥🙏
On fire 🔥🔥🔥
ምርጥ ስራ ነው አባቢ
Wow germeye new❤❤❤❤❤❤
The galctico team work
Luel simply perfect
የቴዲን ዘፈን በጣም አውርደህ ተራ አድርገህ ዘፈንከው የጥሌንም እንዲሁ አበለሽተኸዋል
አንተ በራስህ ምርጥ ዘፋኝ ነህ በራስህ ቀጥል የሌላ አታበላሽ
nice sound nice music thank you
Teddy taddese music 🐐🖤