Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ ቴድዬ በ18 አመቴም በ56 አመቴም አስለቅሰኽኝ ትዘልቀዋለህ ወይ ?
ልፅፍልህ ወደድኩ ምን አይነት ስሜት ይዘህ ብታረጅ እንዲህ ተሰማህ ትንሽ ኮሜንትህ ስለተሰማኝ ነው
@@emebetbeyene ወጣትነት ውበት ትዝታን ፍቅርን ባጠቃላይ በትርጉም የተሞላች ህይወትን አጣጥሜ ይሄው ቀሪውንም በፅጋ ለመቀበል ተዘጋጅቼ
ጌታዕድሜ ይስጥህ
የማይሰለች ሙዚቃ
እኔም እንዳንተው ነው የቴዲን ስሰማ
ቴዲዬ እጅግ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ ያንተን መልካም ነገር ፈጣሪ ያሳየኝ
Amen amen
በዚህ ዜማ ግጥም ውስጥ ቢያንስ የዘጠኝ ሴቶች ስም አለሰርካለምውባለምቆንጂትሳባፍቅርተጥላዬሙናመስታውትመአዛገላ,,,,,,,,,,ሁሌም ስሰማው ለሚወዳቸው ገርሎቹ ያቀነቀነው ይመስለኛል ቴዲሻ♥
Mnw Tsigredan reshat 😂
ኣስተዋይ የሚለው ያንስሃል !!! ከ 20 ዓመት በላይ ሰምቼው የልጅቱ ስም ሰርካለም ነው ወይ ሳባ ነበር አያልኩ የማስበው !ለመሆኑ ማነው ገጣሚው
የምንጊዜም ምርጥ
ምርጥ አልበም! ገና አዲስ እንደወጣ ደጋግሜ እሰማው ነበር። ከ32 አመት ባኋላም ብሰማው የማይሰለቸው ሙዚቃ
ድምፅ ዜማ ግጥም ሁሉንም የሚያሟላ ገራሚ የዘመኑ ምርጥ ድምፃዊ ዕድሜ ከጤና ጋር ቴዲሻ 1ኛኛኛኛኛኛኛኛኛ
ገና ከውጥኑ እዩን ስናስቀና የሚለው ሀረግ ላይ ከውጥኑ የምትለዋ ቃል ድምፁም ላይ ግጥሙም ላይ ተቆርጣለች ለማስታወስ ያህል ነው በተረፈ የቴዲ ዘፈኖች ግጥሙ ባይፃፍም በደንብ ቃላቶችን ረግጦ ስለሚዘፍን ይሰማል አንንተንም እናመሰግናለን
Ke caset seletegelbet nw kejew nw enji Master casetu lay endezeh aydelem . Malete ke tedy aydelem esu tenkeke adrgo nw yeseraw casetu kaleh weyem Magnet kechalk eza lay betsemaw muluwen tadametewaleh lemalet nw
Teddy music has been a therapy when I faced a brutal situation in my life for the last 30 years and will continue to be the one for years to come.
Cry it out 😢😢😢😢😢
ይሄን ሙዚቃ ሥሠማው ሥሜቴ ይረበሻል ዛሬየን ከትናንት ላይ የጣልሁበት ነበርና
የኔ ጀግና አክባሪክ ወዳጅክ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍
ቴዳ እድሜና ጤና
ለኔ ምርጥ ነህ ዘመን የሽረዉ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ
My favorite music thanks tedi
አይ የኢትዮጲያ አርቲስቶች ይኸን የሙዚቃ ንጉስ የት አለ ሳትሉ ትቀሩ
Ye musika tilik library. Tewedros Tadesse ❤❤
he can be mentioned as one of the prominent singers in Ethiopian modern music History! his songs should be exhibited and must be used as a course in our music schools
እድሜ ጤና ካለ ብዙ አለ😊
እውነት ነው እያረጀውም በፍቅር የምሰማው ሙዚቃ
King of Musics
Yene wudi liyu eko neh❤❤❤
ዉይ ቴዲዬ ስወድክ
Legend nek
I ain from his generation but its timeless❤❤❤❤ and this kind of music is rare. .....
Teddy my favorite Singer alongside Ephrem tamiru ❤️
Legend!!!
ለቴዲ 1000000000k❤🎉
1000000000*100
Enamesgenalene tadeya wedehalewe
ምርጥ አልበም !!! ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመነሰ ሙዚቃው...ኑሮወ....ምደሪቷ .....ሕዘቡ...ከተማወ....እሷስ🎉🎉🎉🎉🎉አቤት
I loved you tewodros tadesse 🔥🔥🔥💗💗💗
serkalem endew አዩ ነኝ ከ ራያ ቆቦ
Gena menorshn sasbew rasu megltsi bemalchlew meten destgna ngn hulem destgna ngn ✨
The most my favorite songer tedi ❤
ቴድዬ ነብስ ነገር ❤
የምር ግን እንደዚህ አይነት ግጥም እንዴት ነበር መቶላቸው ሚፅፉት🤔 አጃኢብ ነው!
Zefen malet zema new..gitimun yefelekewn madreg weyim classical bicha madreg tichilaleh
Jemamernew enji meche zeleknew gena❤
Serkalem wow mirt zema new❤❤❤❤
Yet endemiwesdegn lela alem new
Tewodros Tadesse the Legend!!!!!!
Legendary 🏆
Ayi tedaye aslekeskegni eko. Yihn zefen ssema beka wuste yirebeshla
My leajend artist
Serkye this is for you
tediye balehbet dena hunlegn
Ende tedros gn yetim yelem
እንዴት ነሽ
Leny new yezefenelegn serkalem😂😂😂
ይመችሽ
Ewinet
Teddy taddese is legendary
ወይኔ ሳብዬ ትዝ አልሽኝ የት
🙏🙏🙏🙏🙏
Mechem mayeselech album
🤗
❤❤❤❤
አይ ድምጽ😊
ሹም እንዳንቺ የለም አይ ግዜ !
Oww
🎉all things done before no new
.........i can't
❤
ውሺት ነውእዴ ሞተብለውነበር ማታ
ዘፈንን አንተ ብቻ ዝፈን!
ይሔ ዘፈን ግን ለስንት ሴት ነው የተዘፈነው😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወይ ቴድዬ በ18 አመቴም በ56 አመቴም አስለቅሰኽኝ ትዘልቀዋለህ ወይ ?
ልፅፍልህ ወደድኩ ምን አይነት ስሜት ይዘህ ብታረጅ እንዲህ ተሰማህ ትንሽ ኮሜንትህ ስለተሰማኝ ነው
@@emebetbeyene ወጣትነት ውበት ትዝታን ፍቅርን ባጠቃላይ በትርጉም የተሞላች ህይወትን አጣጥሜ ይሄው ቀሪውንም በፅጋ ለመቀበል ተዘጋጅቼ
ጌታዕድሜ ይስጥህ
የማይሰለች ሙዚቃ
እኔም እንዳንተው ነው የቴዲን ስሰማ
ቴዲዬ እጅግ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ ያንተን መልካም ነገር ፈጣሪ ያሳየኝ
Amen amen
በዚህ ዜማ ግጥም ውስጥ ቢያንስ የዘጠኝ ሴቶች ስም አለ
ሰርካለም
ውባለም
ቆንጂት
ሳባ
ፍቅርተ
ጥላዬ
ሙና
መስታውት
መአዛ
ገላ,,,,,,,,,,ሁሌም ስሰማው ለሚወዳቸው ገርሎቹ ያቀነቀነው ይመስለኛል ቴዲሻ♥