🔴 እጅግ አዝነናል! `ፓስተር በጋሻው ጨርቁን ጣለ ™ሰዉየው አሞታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 171

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  5 месяцев назад +11

    If you want to contact with me here my Instagram👉instagram.com/hilemichael?igsh=MTVldHhvdGRqYTJjMA==
    ❗follow me 📍

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l 5 месяцев назад +1

      ተባረክ ወንድማችን ❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 5 месяцев назад +20

    አሜን🎉 እመቤታችንድንግልማሪያም❤ ችግራችንንሁሉ ታስውግድልን🎉

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 5 месяцев назад +14

    እልልልልልልልልልልል ዛሬም ነገም ለዘለአለም ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኑር ኧርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 5 месяцев назад +8

    በጋሻው እማምላክ ልቦና ሰጣህ እንድትመለስ ፀሎቴ ነው😢😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 4 месяца назад +4

    ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት ሁላችንንም ሀገራችንን በምህረቷ ትጎብኝልን አሜን ❤❤❤

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 4 месяца назад +3

    የተዋህዶ ልጅቸ በሙሉ እመቤቴ ድንግል ማርያም በልጆ መሰቀል ተባረክን አገራቸንን ኢትዮጵያን ሰላምን ታድረግልን አሜንንንንንንንን❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 4 месяца назад +1

    ኦርቶዶክስ ብዙ ብዙ ምሁር ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን ብትቀር ብትመለስ ለራስህ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትክበር ❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 месяцев назад +5

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 5 месяцев назад +7

    ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
    ለዘላለም ትሩር❤❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 месяца назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለሁሉም ቃለ ይህወት ያሰማልን ክፋዎችን ያርቅልን

  • @zelalemabebe6853
    @zelalemabebe6853 5 месяцев назад +6

    ሁላችንንም እግዚያብሄር ይባርከን።ሁሌም ቢሆን እውነት ያሸንፋል።በነገራችን ላይ ብዙዎች ይመለሱ ዘንድ ነው እንጂ እኛ ስለ በጋሻው መሰል ተከታዮቹ ምንም አያገባንም የራሳቸው ጉዳይ ነው።ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው የተባለው።

  • @user-dc5vw7xs4o
    @user-dc5vw7xs4o 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ድንግል ማርያም ❤❤❤❤ እናቴ እማማ ❤❤

  • @kidanehailemariam8928
    @kidanehailemariam8928 4 месяца назад +4

    ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶአል፤ሆሴዕ 4፡6
    እብዶች ብንሆን ለእግዚአብሔር ነው ፣ባለአእምሮዎች ብንሆን ለእናንተ ነው ።
    2ተኛ ቆሮንቶስ 5 ፡ 13
    ወንድሜ ጌታ ይርዳህ
    ጭለማውን ይግፈፍልህ አሜን።

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 5 месяцев назад +5

    ድነናል❤ እየዳንን ነው❤ ገና እንድናለን ❤❤❤

  • @WenderadMaru-ms9hq
    @WenderadMaru-ms9hq 3 месяца назад

    ዲ/ን ማርያምን በጣም እወድሀለሁ በርታልኝ ወንድሜ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 5 месяцев назад +2

    በቤቱ ያቆየኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Be Unet 💒💒💒♥️♥️♥️👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 5 месяцев назад +2

    ክብር ለመዳኒአለም ኦርቶዶክስ ላረገኝ❤❤❤

  • @kirubeltadese2112
    @kirubeltadese2112 9 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ChekoleFeleke
    @ChekoleFeleke 5 месяцев назад +4

    እንወዳህለእድሜንየርዝምልህ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 месяцев назад +6

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤በጋሻው ስታዛን ተምታታብህ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 2 месяца назад

    Selame wedema Thanks for everything 🙏🏾⛪🙏🏾

  • @BoleTeka-uc2sn
    @BoleTeka-uc2sn 5 месяцев назад +1

    ድነናል እየዳን ነው እድናለን ኦርቶዶክሳዊያን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад +3

    ቃሌ ሕይወት ያሴማል

  • @user-wl7pt6pe3t
    @user-wl7pt6pe3t 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад +2

    እኔም የድሮ ጥያቄየዬን ኖው ለመናፍቃን ይማልዳል ካሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ማን? ከዶክተር መም ዘበነ ለማ እስማማለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 5 месяцев назад +1

    አሜን ወንድማችን በር ታልን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 месяцев назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛

  • @Beet4142
    @Beet4142 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад +4

    በጋሻው እና ትዝታው እኮ ማሕበረ ቁዱሳን ጋ ተጣልቶው ኖው እንጂ የወጡት ቤቴክርስትያናችን ይናፍቁዋታል ግን ምንፍቅና ደግሞ አስሮ ያዛቾው

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 5 месяцев назад +2

      ትዝታው እኮ ጭቅላቱ ለቆል በጋሻው ይሻልላል ጥፍት ብሎ ከርሞ አሁን ነው የመጣው ትዝታው እኮ ያልተሳደበው ቅዱሳን ሆነ መላክእክት የለም ልብ ይስጣቸው😢😢😢

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 3 месяца назад

      ኦርቶዶክሶች ከዚህ ዘገምተኛ ልጅ ጋር ሀሜትና ስድብ ከምታጣጡፋ ወንጌል አንብቡ በስድብ ፅድቅ የለምና😂😂😂😂😂😂😂

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 4 месяца назад

    አሜን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ChekoleFeleke
    @ChekoleFeleke 5 месяцев назад +2

    ውብክርስቴያንወርቶዶክስሰለምይብዛ

    • @Zenayiheyis-kt5wx
      @Zenayiheyis-kt5wx 5 месяцев назад +1

      በእውነት ዲያቆን ጎበዝ ነኽ ትትክክለኛ ዜማ ነው ያሰማህን።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад +3

    ለዘቤ መልስ
    👇👇👇
    “ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥18

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 5 месяцев назад

      ማጣመምን ልክ እንደምታመልኩት አባታችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад

      @@user-um6cm8er6k “ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”
      - ማቴዎስ 11፥29
      የእኛ አባት የእኛ አምላክ የእኛ ጌታ ጠማማ አይደለም ትሁት መልካም አባት ነው ያለን የተማርነውም ከእርሱ ነው

  • @meseretgetachew2908
    @meseretgetachew2908 4 месяца назад

    Egziabeher yebarkih

  • @user-fh8lc3pt7l
    @user-fh8lc3pt7l 5 месяцев назад

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen🙏🙏🙏

  • @user-nu7ew9jg6t
    @user-nu7ew9jg6t 4 месяца назад

    amen kedest hoyi lemegelen

  • @maraimAlanzi
    @maraimAlanzi 5 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ያብርታ

  • @fk3365
    @fk3365 5 месяцев назад +2

    አምላክነቱን የካዱ ዕውሮች ናቸው ።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 5 месяцев назад +3

    በጋሻዉ መጣ አልመጣ ኦርቶደዶክ ጉዳይዋ አይደለም በጣም ብዙ አስተማሪዎች አሏት ይኸ ሰዉ የዞረበት ነዉ

  • @user-vc1do8hc6t
    @user-vc1do8hc6t 5 месяцев назад +1

    እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️💗💗💗💗💗✝️🥰🥰🥰🥰🥰✝️💕💕💕💕✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 месяцев назад +2

    Amen

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 4 месяца назад

    በጋሻው እውነአት እመቤቴ ድንግል ማርያም ልብክን ተመልሰ

  • @user-pb1mw9cn4e
    @user-pb1mw9cn4e 4 месяца назад +1

    ምስጋና ለቀደሙት የሃይማኖት አባቶቻችን

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 5 месяцев назад +24

    በጋሻው በፊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እያለ መቸም ትምህርቱ ስቦኝ አያውቅም አሁንም ባየው ባላየው ምንም አይገርመኝም ባጭሩ ልቦና ይስጠው ከተመለሰ

    • @Torpa-iz9lq
      @Torpa-iz9lq 5 месяцев назад

      ተዋ ድሮ እኮ እንቁ ነበር አሁን ግን የሚታየው ነው

    • @tewodrosalemu7467
      @tewodrosalemu7467 5 месяцев назад +1

      @@Torpa-iz9lq ላንተ አድርገው ለኔ አይመለከተኝም

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 5 месяцев назад +1

      ሳጥናኤልም መልአክ ነበር አሁን ግን ሰይጣን ተብሎ ይጠራል ሆኗል

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 5 месяцев назад

      😢😢😢

    • @HabtenaTesfa
      @HabtenaTesfa 5 месяцев назад

      It
      😊😊😊😊​@@onlymine4294

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu9456 4 месяца назад

    በውእነት ለውድ አባቶቻችንን መምሕሮቻችን
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
    የቤተክርስቲያ ንቆች❤❤❤

  • @azebtewelde8842
    @azebtewelde8842 4 месяца назад

    Amene3

  • @nasirahmad-gm1px
    @nasirahmad-gm1px 4 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +2

    ጉድበል ይሔነው የቀረው ጉድ ጌታ የማታሠሙን የለ ሓሓሓ

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x 5 месяцев назад +1

    Egezabahr.mastewalun.yestachew

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 4 месяца назад

    Awo dennenal Ortodokesoch bekeresetenachen,eswo wordo setemeke,tesekelo semotelen newo yedanewo 10qu! ❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад

    Enatachin minim aygodlibatim!Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 5 месяцев назад +1

    You are right

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 4 месяца назад +1

    መምህር በጋሻው ደሳለኝ ትምህርትህን በጣም እንወደውነበረ እኔ አሁንም እወደዋለሁ ጨዋ ነህ ስድብ የሌለብህ እና በዚሁ ጸባይህ ወደ መሰለህ ተጔዝ ነገር ግን መጥፎ ቃል አትናገር ነገ ሌላ ቀን ነው ለኦርቶዶክስ መጣህም አልመጣህም የምትለውጠው ነገር የለም

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 5 месяцев назад +1

    Amen. Amen. Amen

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 5 месяцев назад +1

    TEBAREKE

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 месяца назад

    በርታ ጥሩ አስተምህሮ ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 месяцев назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 5 месяцев назад +1

    I really like the baby singing! May God bless your baby if she is your or not!

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Месяц назад

    በጋሻው የኖህ መርከብ እመቤታችን ናት ቤተክርስቲያን ናት ከመርከቡ እንዳትወርዱ በዛ የፈላ ውሃ አለ ብለህ አስተምረህ አልነበር ቀድመህ ወረድክ ከመርከቡ እግዚአብሔር እንዲመልስህ እለምናለው ነብስህን ድንግል ማርያም ከሲኦል እሳት ትታደገው 😢😢😢

  • @TeshomeAbushe
    @TeshomeAbushe 5 месяцев назад +2

    ድነናል

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 месяца назад +1

    ቅጥያጣ ጴነጤ የሚሰራቸውን አጡ ወንጌልን መስበክ እንደዚህነው እንዴ እየተነሱ መፍረጥ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад

    Tebarek Egziabher yistihe des yilal!

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 4 месяца назад

    ጌታ መሐሪ ነው አሁንም ለምህረት ለይቅርታ ለምኑ🙏🙏

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j 4 месяца назад

    ❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 5 месяцев назад +2

    ክርስቶስ "ነብይ" ይባላል ራሱ "ነብይ በገዛ ሐገሩ ኣይከበረም" ብሏልና። ነገር ግን እሱ ነብይ ሲባል ሌሎቹ እንደሚ ባሉት ኣይደለም ም/ቱ እሱ ፈጣሪያቸው ነውና። ቀሲስ ዘበነ አንድ ቀን "ይማልዳል" ኣይልም ትርጉሙ ተሳስቶ ነው "ይፈርዳል" ነው የሚለው ሲል በጣም ኣዝኜ ነበር። ምክንያቱም ይህ ቃል እነ ቅዱስ ዮሐንስ ኣፈወርቅም ተርጉመውታል። ነገር ግን መ/ር ያረጋል ኣበጋዝ "ቃሉ ቅዱስ ነው ኣለ፣ አንዳንዶች ግን የለም ይላሉ ስህተት ነው" ሲል ደግሞ ደስ ኣለኝ። ቃሉን መተርጎም እንጂ የለም ስህተት ነው ወዘተ ማለት ለሌላው የበለጠ ክፍተት መስጠት ነው።

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 5 месяцев назад

      በጭራሽ አላለም እህቴ እንደውም
      ሮሜ8:34 ኢየሱስ ይማልዳል
      ሮም8:26 መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል
      ኤር7:25 እግዚአብሔር ይማልዳል ትርጉማቸውም ይፈርዳል ነው ብሎ ያስተማረው።

  • @GJyy-cv9hk
    @GJyy-cv9hk 3 месяца назад

    beart bert❤❤❤❤

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 5 месяцев назад +2

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 5 месяцев назад +1

    እንግሊዘኛ መናገር የእዉቀት መለኪያ አይደለም እባካችሁ ስጋ ካልወደቀ መዳን የለም

  • @user-nu7ew9jg6t
    @user-nu7ew9jg6t 4 месяца назад

    amen

  • @fasikafaso
    @fasikafaso 4 месяца назад

    አሜን በርታ ሃይማኖት ያውርድ።

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c 5 месяцев назад +1

    በጋሻው ተዘበራርቆበታል ልብ ይስጠው

  • @MeharuMarkos
    @MeharuMarkos 5 месяцев назад

    Aldanachihummmm.

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад +2

    እጁን እንካን ማማተብ አቃቶው በጋሻው መናፍቅ ሰይጣን አስሮታል

  • @sarazewide
    @sarazewide 5 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p 4 месяца назад

    ህይምንት ልብስ 😢 እይድልም ምስትውዓልን ይስጠን።

  • @Emiye20
    @Emiye20 5 месяцев назад +1

    ያንተ ፕሮግራም ምንም ቢያመልጠኝ አይቆጨኝም። በተለይ በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ላይ ከተዘባበትክ በኋላ። እኔ አውቃለሁ አይነት መዘባበት። ድንቄም ዲያቆን።

  • @MeleseDagne-b1f
    @MeleseDagne-b1f Месяц назад

    ሰላም ዋልክ ወድሜ !ጥያቄ ብጠይቅሕ አድ ሰዉ በሥሕተት ከኣሕዛብ ጋር ዝሙት ቢሠራ ምን ማድረግ አለበት

  • @Ameen-zj9iy
    @Ameen-zj9iy 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 4 месяца назад

    Begashew Rip😢😢😢

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 5 месяцев назад +1

    Ewontem begashaw motuwal sagaw erasu tagefuwale menagaraw hulu tafetobetal machershayen asamerlege getaye hoye😢😢😢

  • @bekeleshume9702
    @bekeleshume9702 5 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ከስድብ ውጭ መቸነው መጽሀፍ ቅድስን የሚያስተምሩ ተረት ተረት ጎበዝ ናቸው ።

    • @tesfayebezu2562
      @tesfayebezu2562 4 месяца назад

      Aydel sdeb esti megemerya ewekuna sewn judge taregalachu

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 4 месяца назад

    የዬ ጩፉ ወድም ኳራቴው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 5 месяцев назад +2

    ምነዉ በጋሻዉ ዳርዳር ይላል ከመቼ ወዲህ ነዉ መናፍቅ በስመአብ ብሎ የሚጀምረዉ???

  • @tigib6790
    @tigib6790 5 месяцев назад

    ሉቃስ 24:19
    ዮሃንስ 6: 14
    የሃዋርያት ስራ 2:22
    ዮሃንስ ወንጌል 7: 40
    ዮሃንስወንጌል 9 :17
    ዮሃንስ ወንጌል 4:19
    ሉቃስ 24:13-20
    ለቃስ 7:14-16
    ማቲዋስ 21:11
    አብቡት ለዛሬ ይብቃቹሃል!

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад

    Eyesusenm aganent alebeh blachutal atelewetum getan betekebelu keteret tewetalachu geta yiwedachuhal Eyesusn bcha sebeku tedenalachu

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад +1

    ለርዕሱ መልስ አለ
    👇👇
    2ኛ ቆሮ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።
    ¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 4 месяца назад

    የዝዋይ አማኞች መፀሀፍ ቅዱሰ የሞተልህን እየሱሰን እመን እንጂ ሌላዉ ተረተረት ነዉ ።

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 5 месяцев назад

    ፕሮግራም ለመሙላት ካልሆነ እርሱን ማቅረቡ አልገባኝም ለምን እኛን ዝም ብላችሁ ትምህርት የሚሰጥ የአባቶቻችንን ስብከት አታስተሌልፍልንም ሀሜት አሰልች ነው ስራ ችሁን ዝም ብላችሁ ስሩ እባካችሁ 24:59

  • @tesfahunRetta
    @tesfahunRetta 5 месяцев назад

    Menafeqan bel

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 5 месяцев назад

    ጂላንፎ ሁሉ ማርያም ፍጡር ናት እንኳንስ ዝናብ ማዝነብ ቀርቶ አንድም ነገር ማድረግ አትችልም

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 5 месяцев назад

      ጅልስ አንቺ ነብይ ነኝ እያለ እራሱን ከሚሾምና ገንዘብ ነክ ስብከት እየጣሽ የምትኖሪ ሶፍትሽን በልተሽ እንደምትድኚ ያመንሽ ከአምላክ እናት ነው ችግራችሁ እንደአንቺ ተራ ሰው አይደለችም ጠሴቶች መካከል የተባረከች የተመረጠች አማላጃችን ናት አንቺ በየገስታውስ እየዞርሽ የማንም ድርዬ መኪና መግዣ ብር ስጪ መናፍቅ ደግሞ ሰው ሆናችሁ የአዳራሽ እብድ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 месяца назад

    ብርሃን ነው ያለው? በጋሻው ግርማህ የት ጠፋ? መጨረሻየን አሳምረው ለካ ትልቅ ፀሎት ነው፡፡

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 5 месяцев назад

    ወንድሞቼ በቅናት ተቃጠላችሁ ፓስር በጋሻዉ የሚሰብከዉ ክርስቶስን ነዉ እሱ ግን ስለ ኦርቶዶክስ ምንም አላለም ማንም ሰዉ ወንድሙ ቢሳሳት የሚመልሰዉ በፍቅር ለእግዚአብሔር ሲባል ተዋርዶ እንጅ አዋርዶ ስሙን አጥፍቶ ከሶ በአደባባይ እረግሞ አጥላልቶ አይደለም ጠላትህን እንደራስህ አድርገህ ዉደድ ነዉ የሚለዉ ቃሉ ሳታዉቁት ዲያብሎስን አታገልግሉ እባካችሁ ይሄ ቆሻሻ ስጋ ይዉደቅ እግዚአብሔርን ሙቱ ስጋችን እግዚአብሔርን አያከብርም ጌታ እዬሱስ አልይን ያሸነዉ በፍቅር ነዉ እልክ አሉባልታ ቅሌት መዘርጠጥ የስጋ ስራ ነዉ ምንጊዜም ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-gl8do3pq7l
    @user-gl8do3pq7l 4 месяца назад

    አይ በጋሻው

  • @yabetsadam79
    @yabetsadam79 5 месяцев назад

    Anet Wesleyanm Teresa terry yaweruhe yeweneten menged beteketel yishalehal

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 5 месяцев назад +1

    😂😂😂 your laugh is funny 😂😂😂😂😂

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад

    ድኔናል ቤፌሴሴ ደሙ በቆሬሰ ሥጋ አሜን

  • @MeselechMissy
    @MeselechMissy 2 месяца назад

    666 3:05 3:07
    2:34 2:35 2:36

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k 3 месяца назад

    ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማፈሪያ እንዳንተ በመተት የጒዋደኛህን ህይወት ከመቀማት እሱ ሺህ ጊዜ በጋሻዉ ይሻላል አንተንና መሰሎችህን ጠፍጥፎ እንደገና ይሰራሀል። ያለ ሀሜት ስራ የለህም።ስራ ቤት አለ ያገሬ ሰዉ😂😂😂😂😂😂😂😂