ሴቶች አትገላለጡ ! - የሚወርደው የወንዶች ሱሪ ! - እቃ የጠፋንያህል ፈጣሪን ብንፈልገው !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 186

  • @gutemadiribsa5595
    @gutemadiribsa5595 10 часов назад

    አባቶቻችን ቃለ ሕይት ያሰማልን ዕድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን ::

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n 2 месяца назад +14

    እንዲህ ያለ አባት የሰለጠነ አምልክ የተመሰገነ ይሁን ለህዝበ ክርስቲያን ልቦና ይስጠን ሰምተን እንደተሰበር ቅል አፍሳሽ አንሁን በቤቱ ይጥራነ ማስተዋል ይስጠነ😢😢😢😢😢

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@YeshiYeshi-m5n አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @DesaleShekole
    @DesaleShekole 2 месяца назад +6

    ተመስገን ኣምላኬ እናንተን የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶቻችን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад +2

      @@DesaleShekole አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 месяца назад +8

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያሰማልን ፅጋውን ይብዛላችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @AlemneshGebremichael
    @AlemneshGebremichael 4 месяца назад +20

    ደስይላ ቀንጨብ ቀንጨብ ያሉት ስብከቶች እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @AbirhamWdu-bt7qt
    @AbirhamWdu-bt7qt 3 месяца назад +7

    ባታም ትልቅ ትምርት ነው ቃለዎት ያሰማልን ማንግስታ ሰማያትን ያውርስልን ኦርቶዶቅስ ዘለለም ትኑር❤❤❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@AbirhamWdu-bt7qt አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 4 месяца назад +15

    የይቅርታ ልብ ስጠኝ። ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa Месяц назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ Месяц назад +3

    ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን❤እግዚአብሔር ኣምላክ ለዚች ምድር ሰላምና ፍቅር ያውርድልን😢👏💒💒💒💚💛❤💝👏

  • @salamaa668
    @salamaa668 Месяц назад +3

    ኣባቶች የተዋህዶ እንቁ እግዚኣብሔር በፀጋ ይጠብቃቹ✝️🙏

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 4 месяца назад +33

    የወንዶች ሱሪ ዝቅ ማድረግ የተጀመረው ኣሜሪካ በእስር ቤት ውስጥ ያሉ ሰዶማውያን ለርኩሰት ዝግጁ(available) መሆናቸውን ለሌላው ብጤኣቸው ለማሳዬት የሚጠቀሙበት ኮድ ነው:: የኛዎቹ ፍናፍንቶች ያንን ተቀብለው ነው ዝቅዝቅ የሚያደርጉት

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@ወልደዮሃንስ እውነት ነው

    • @GebremichaelBogale-o5y
      @GebremichaelBogale-o5y 3 месяца назад +3

      በትክክል

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 2 месяца назад

      እዉነት ነው

    • @AstraHeh
      @AstraHeh 2 месяца назад +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤❤

    • @TigistKibebew-p7y
      @TigistKibebew-p7y Месяц назад

      አይደለም ነጮች ጥቁሮችን ቶርች በሚያደርጉበት ግዜ ቀበቶቸውን ነጥቀው እግራቸው በሰንሰለት ታስሮ በሚጓዙበት ግዜ እየተቸገሩ ሲራመዱ ያለውን የኛዎቹ ፋሽን አደረጉት

  • @هابتم
    @هابتم 4 месяца назад +5

    አፁብድንቅ.የሆነ.ትምህርት.ነው.በእውነት.ቃለህይወትያሠማልን.በእድሜ.በጤና.ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@هابتم አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @tsegamenber
    @tsegamenber 2 месяца назад +11

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ ሆኜ ባልፈጠር ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር ተመስገን አምላኬ ።
    እሔንን እደወይን የሚጠጣ እደህብስት የሚበላ አምሮን አድሦ ሆድን የሚያጠግብ
    ትምህርት ማን ያገኜዋል እኛ የተዋሕዶ ልጆች ብቻ እኮነን የታደልነው ።
    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@tsegamenber አሜን> ሙሉ ቪዲዮውን አይተው መልካም ሀሳቦን ስለሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 3 месяца назад +6

    በጣም ይገርማ ቃለህወት ያስማልን ልቦናስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@سيتالمهريه አሜን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏

  • @betslot-m3r
    @betslot-m3r 4 месяца назад +5

    በጣም ይገርማ ቃለህወት ያሰማልን ልቦናይስጠን😢

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@betslot-m3r አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ዘማሪመብራቱአራጋው
    @ዘማሪመብራቱአራጋው 3 месяца назад +5

    ይህንን የጌታ ቃል እንዲህ የሰነደው ሰው በእውነት ተባረክ

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад +1

      @@ዘማሪመብራቱአራጋው አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @IyFg-kz8wbመሰረት
    @IyFg-kz8wbመሰረት Месяц назад +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ ህይ ወት ንሰ ማል ን አባ ቶቻ ችንመ ምህሮቻችን🎉እግ ዚአ ቡሔ ርኣ ምላ ክለ ዚች ምድርሰ ላም ናፍቅ❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  Месяц назад

      @@IyFg-kz8wbመሰረት አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @YyoriYy-vm5ok
    @YyoriYy-vm5ok 3 месяца назад +3

    ቃለዠዠ ሂወት የሠማል የሠማነውን በልቦናችን አሣድር

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@YyoriYy-vm5ok አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @Godsyoy
    @Godsyoy Месяц назад +1

    አሜን🙏❤️አሜን 🙏❤️አሜን🙏ቃለ ህይወትን ቃለ በረከኸትን ያስማልን አሜን አባቶቻችን መምህሮቻችን ❤️እግዚአብሔር አምላክ ለዚች ምድር ሰላምና ፍቅር ያዉርድልን 😢👏💒💒💒💚💛❤️💝👏

  • @TigYtags
    @TigYtags 3 месяца назад +2

    ተመሥገን የኔ ጌታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsiart
    @netsiart 3 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@netsiart አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 2 месяца назад +3

    ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህትወት ያሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@ወሰንወሰን-አ9ዐ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቪዲዮ እስከመጨረሻው ስለምትመለከቱ እና Commet እና like ስለምታደርጉ።

  • @MahiletAbate-h6d
    @MahiletAbate-h6d 2 месяца назад +3

    አቢዮቱ የበጎችን እረኛ እንደ ሰማይ ክዋክብት አብዛልን ጠብቅልን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@MahiletAbate-h6d እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ like share comment ስለምታደርጉ።

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 4 месяца назад +3

    እንዳዉ እህቶቻች አስተዉሉ😢😢😢በጣም ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @YdYd-k3u
      @YdYd-k3u 12 дней назад +1

      አሜን ማሥተዋሉን ይሥጠን😢😢😢

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 12 дней назад

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ልቦና ይሥጠን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 4 месяца назад +2

    አሜን አምላኬ ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ መአዛየ ማጌጫየ ሁኑልኝ ካንተ የበለጠ ማንም ምንም የለም

  • @LMesMsMe
    @LMesMsMe Месяц назад +1

    አሜን ❤ አሜን ❤አሜን ❤❤❤❤❤

  • @AbebaAbabu-hj9vi
    @AbebaAbabu-hj9vi 2 месяца назад +3

    🙏🙏🙏🙏ቃለሂወትይሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@AbebaAbabu-hj9vi አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @eyerusabebe-u4w
    @eyerusabebe-u4w 3 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde 4 месяца назад +1

    ኣምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር ኣመሰግናሃለው❤❤❤❤❤❤❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Rhk321
    @Rhk321 4 месяца назад +2

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ኢንፎርም እለብስ ነበር ሴትዮየ አልገዛ ስትል ሰፍ ያለ ሱሪ እለብሳለሁ ልጆቿ የሰጡኚን 😢😢😢

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@ጎዶልያስ-567 አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @HirutYibabie
    @HirutYibabie 4 месяца назад +5

    አምላክ ሆይ የሰጠኸነን የበጎችህን አረኞች ጠብቅልን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад +2

      @@HirutYibabie እስከመጨሰሻዉ ስለተመለከቱ ከልብ እናመሠግናለን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад +3

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Gera-hj6vu
    @Gera-hj6vu 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ወንድማችን እናመሰግናለን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@Gera-hj6vu አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 14 дней назад

    የመምህሮቻችንን ትምህርቶች ከልባችን ሰምተን ብንተገብር መልካም ይሆንልን ነበረ እግዚአብሔርም ይቀርበን ነበረ ብቻ ፈቃዱ ሆኖ ይርዳን

  • @MesretWase
    @MesretWase 3 месяца назад +2

    አቤቱማረን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@MesretWase አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @bereketembaye1399
    @bereketembaye1399 15 дней назад +1

    nebse dess alat❤❤❤

  • @MahiletAbate-h6d
    @MahiletAbate-h6d 2 месяца назад +3

    አቢዮቱ የበጎችን እረኛ እንደ ሰማይ ክዋክብት አብዛልን ጠብቅልን። 5:10

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@MahiletAbate-h6d አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @TgstWubye
    @TgstWubye 2 месяца назад +4

    እግዛብሄር ሆይ እርዳኝ በቃልህ እድኖር

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@TgstWubye አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @AbiyotY.e
    @AbiyotY.e 5 дней назад +1

    አባቶች ኑሩልን

  • @WorkyeBogale-i8o
    @WorkyeBogale-i8o 3 дня назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @MelikamZewudu
    @MelikamZewudu 18 дней назад +1

    አምላኬ ሆይ አተን ብበድልህ ባስከፋህም አንተ ይቅር ባይ ነህ ግሁሌም ልቤ በሀሴት እስኪሞላ የምወድህ የማመሰግንህ የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ አደርከኝ

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  15 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 10 дней назад

    መምህራኖቸንእ/ሪቃለህወትንያሰማልንሰምተናሰሪተንለመዳንያብቃንአሜን

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Месяц назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @SaraNardos
    @SaraNardos 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢 ewunet new egna seman enji aladametnewm fetari lbona ysten 😢😢😢😢😢😢 kale hiwotn yasemaln abatoch betam ewedachhalelew

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@SaraNardos አሜን ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። 😍

    • @SaraNardos
      @SaraNardos 4 месяца назад +1

      Amen Amen Amen 😢😢😢😢 gn ene mechem emteda aymeslegnm 😢😢😢 Bemhretu new yalehut

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@SaraNardos አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

    • @SaraNardos
      @SaraNardos 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢 ወንድሜ የምትለቃቸው በሙሉ አስተማሪ ናቸው😢 ግን ይሄን ስብከት ሳልሰማው ውዬ አላድርም ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢 አስተዋይ ኦርቶዶክስ ሰው ነህ

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@SaraNardos አሜን🙏ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekidesAmbaw
    @MekidesAmbaw 3 месяца назад

    Bereketachihu yidresen

  • @DubaiUae-ls6bv
    @DubaiUae-ls6bv 2 месяца назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@DubaiUae-ls6bv አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@Gabi-by4yh አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @MebratuGezu
    @MebratuGezu 3 месяца назад +2

    እንቂ መምህራችን እንወዳለን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад +1

      @@MebratuGezu አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @KbromShishay-p8o
    @KbromShishay-p8o 3 месяца назад +2

    Amenn

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@KbromShishay-p8o አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @MekidesAmbaw
    @MekidesAmbaw 3 месяца назад +2

    Nebse dess alat ❤❤❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@MekidesAmbaw አሜን እስከመጨረሻው ተመልክተው አስተያየት ስለሰጡኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለህወትያሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@jfdy3618 አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @AbelShumet
    @AbelShumet Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@ሸዋላይነውቤቴ አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @Hayat-s6l
    @Hayat-s6l 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመሥገን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@Hayat-s6l አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Ururh-b3k
    @Ururh-b3k 4 месяца назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🙏🙏🙏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @WifiWifi-e6r
    @WifiWifi-e6r 7 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Musebekele-e7x
    @Musebekele-e7x 3 месяца назад +2

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @WifiWifi-e6r
    @WifiWifi-e6r 7 дней назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @Engineers-Empire21
    @Engineers-Empire21 2 месяца назад +1

    Wow Amen

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@Engineers-Empire21 አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 4 месяца назад +9

    ወንድሜ ወንዶች ስነግራቸው እሽ ይላሉ ሰቶች ግን ይቺ ደግሞ ፋራ ነው የሚሉት ራቁታቸው ይመቻቸው

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      እውነት ነው ❤ አሜን ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @YishakBirhanu-w1m
      @YishakBirhanu-w1m 4 месяца назад +2

      Wendoch eko suri becha aydelm chegerachew le hulachnm lebona yesten

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад +2

      @@YishakBirhanu-w1m አሜን

  • @AvantoEthiopia
    @AvantoEthiopia 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቸውም

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😢😢😢

  • @sintayehudeje
    @sintayehudeje Месяц назад +1

    እኔ እንደሰማሁት ከሆነ ወንዶች ሱሪ ዝቅ ማድረግ የጀመሩት ድሮ በጦርነት ጊዜ እጃቸዉን የተቆረጡ ወይም በተፈጥሮ እጃቸዉ ሽባ የሆነ ወይም አደጋ የደረሰባቸዉ ሱሪዉን ከፍ ማድረግ ስለማይችሉ ወደ ታች ይወርዳል ስለዚህ የአሁኑ ወንዶች ከእነሱ አይተዉ እንደ ፋሽን አድርገዉ ፓንታቸዉን ሰቶችን ለማሳየት ወደ ታች ያወርዳሉ።ወይ አለማወቅ!!!! አ

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 4 месяца назад

    አሜንአሜን፧ቃለህይወት፧ያሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@warkitesarra አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Tarafu111
    @Tarafu111 3 месяца назад +1

    😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TedrosTsion
    @TedrosTsion 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@TedrosTsion እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቪዲዮ እስከመጨረሻው ስለምትመለከቱ እና Commet እና like ስለምታደርጉ።

  • @ya336
    @ya336 4 месяца назад +2

    💙💙💙💙🥰🙏

  • @pipa5197
    @pipa5197 Месяц назад

    Amen❤amen❤amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇹🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🇪🇹✝️✝️✝️💞💞👌👌💞👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰(🥰🥰🥰

  • @MekidesAmbaw
    @MekidesAmbaw 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @TruaynetAyalew
    @TruaynetAyalew 2 месяца назад

    💗💖💝

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 4 месяца назад

    Edmena tena ystln

  • @abebechtola6516
    @abebechtola6516 4 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@abebechtola6516 አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    😭💔😭💔💔💔

  • @ብርቅነሽ
    @ብርቅነሽ 3 месяца назад +1

    Idmena Tena yememirachin

  • @BozinishB-n9w
    @BozinishB-n9w 2 месяца назад

    😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArgawuBira
    @ArgawuBira 2 месяца назад

    😢😢😮😮😮😮😢😮😢😮😢😮

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 4 месяца назад +1

    dese alegne

  • @BetiSheto
    @BetiSheto 4 месяца назад +1

    በሰማነው ለመኖር ያዳን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      @@BetiSheto አሜንአሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን

    • @BetiSheto
      @BetiSheto 3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@BetiSheto አሜን

  • @muluWT
    @muluWT 4 месяца назад +1

    Yiker belugn yiker byalhu

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @yulejafar170
    @yulejafar170 5 дней назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @MahiletAbate-h6d
    @MahiletAbate-h6d 2 месяца назад +1

    አቢዮቱ የበጎችን እረኛ እንደ ሰማይ ክዋክብት አብዛልን ጠብቅልን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@MahiletAbate-h6d እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ like share comment ስለምታደርጉ።

  • @temuget23
    @temuget23 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MesretWase
    @MesretWase 3 месяца назад +1

    አቤቱማረን

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@MesretWase አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  3 месяца назад

      @@MesretWase አሜን ❤️😍 እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ ከልብ እናመሰግናለን
      አሜን😍 ፈጣሪ ወደ ቤቱ የበለጠ እንድንቀርብ ያበረታን 🙏🙏🙏

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 4 месяца назад +1

    Edmena tena ystln

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  4 месяца назад

      አሜን ❤እስከመጨረሻው ስለተመለከቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @MekidesAmbaw
    @MekidesAmbaw 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @MahiletAbate-h6d
    @MahiletAbate-h6d 2 месяца назад +1

    አቢዮቱ የበጎችን እረኛ እንደ ሰማይ ክዋክብት አብዛልን ጠብቅልን።

    • @TeddyTesfaye-97
      @TeddyTesfaye-97  2 месяца назад

      @@MahiletAbate-h6d እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ like share comment ስለምታደርጉ።

  • @TsehayTakele-q9f
    @TsehayTakele-q9f 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤