"ይህን አድርጉ" የክርስቶስ መልዕክታት.... መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ Eyob_Yimenu 6ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 139

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 Месяц назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን😢 ለንሰሀሞት ያብቃን😢

  • @nuale23
    @nuale23 10 месяцев назад +43

    መምህር እዮብ ይመኑ እጅግ የማከብርህ የምወድህ የተዋዶ እንቁ

  • @FrancoisAzar
    @FrancoisAzar 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 месяцев назад +4

    መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን😮😢

  • @Tytu-y7r
    @Tytu-y7r 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @tadlaTihitna
    @tadlaTihitna 2 месяца назад +2

    እመ ብረሀን እኔ ሀፅያቴ የበዛ ከቱ ሰዉነኝና ይቅር እዲለኝ ከልጂሽ ለምኝልኝ ክብሩን ፀጋዉን እደይነሳን እናቱ ለምነዉ እቢ አይልምና ለምኝልኝ መፀለይ እማልችል ሀሜተኛ ነኝ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 10 месяцев назад +13

    አቤት ድምቀታችን እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነው የመጋቢያችን ስብከትና የወንድሞቻችን ልብን አረስርሶ በእንባ የታጀበው መዝሙር... ስለሁሉም ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር በቃ ብሎ ሰላሙን ያውርድልን🙏

  • @Amuni21
    @Amuni21 10 месяцев назад +18

    መምህር እዮብ በጣም የማከብረው እና የሚወደው መምህር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን💠💠💠💠💠

    • @ፐerutesfaw
      @ፐerutesfaw 10 месяцев назад

      የእውነት መምህርቃለ ሂይወትን የሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

    • @yohannes794
      @yohannes794 10 месяцев назад

      አሜን

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 10 месяцев назад +10

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እደበደላችን አይሁን😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 10 месяцев назад +6

    መምህር እዮብ እግዚአብሔር በድሜ በጤና የጠብቆት ያገልግሎት ዘመነዎ ይባረክ እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ የስንቱን ወጣት ህይወት ቀየረ ከነዛም መካከል አንዷ እኔ ነኝ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 10 месяцев назад +2

    😢እመብርሀን አዛኝቷ አዛኝቷ እናቴ ያላች ማን አለኝ አመቤቴ እናትየ አስቢኝ ፍቀጂኝ እውነተኛ ትዳር አጣሁ እመብርሀን አች ምረጭ እና ስጭኝ😭😪

  • @firehiwotgebresilase2473
    @firehiwotgebresilase2473 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ...

  • @MehretTegene
    @MehretTegene 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናችሁን ይባርክ ቸሩ ፈጣሪያችን 🙏🙏🙏🙏

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Месяц назад

    ልብ የሚነካ ድንቅ ዝማሬ ነው ማህረነ ክርስቶስ መምህር ይመኑ እዮብ ጸጋውን ያብዛልዎ

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 10 месяцев назад +3

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ለዘማሪዋቹም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይቀበልልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን የእውነት ኢትዮጵያ የሚያስምር ቅዱስ ስው ያስነሳልን

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @TigistTilahun-px6xs
    @TigistTilahun-px6xs 6 месяцев назад +1

    መምህር ትህምርቶት ያበረታኛል ያፀናኛል እግዚሃብሔር በጤና ያቆይልኝ🙏🙏

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 10 месяцев назад +2

    እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @مممم-ب6ن
    @مممم-ب6ن 10 месяцев назад +3

    መምህርአችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv 10 месяцев назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማርን ይቅረ በለን

  • @YyEy-u5l
    @YyEy-u5l 10 месяцев назад +2

    አሜን

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 10 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +2

    😭😭 አብቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😭😭❤❤❤❤

  • @NatsiYazie
    @NatsiYazie 10 месяцев назад +2

    እግዝአብሄር ይባርክህ መምህር እዮብ

  • @chth9545
    @chth9545 10 месяцев назад +4

    አሜን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 10 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ልቦናችንን ያብራልን😢

  • @assegidtiru8703
    @assegidtiru8703 10 месяцев назад +5

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን !!

  • @bizugesese3536
    @bizugesese3536 10 месяцев назад +5

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 10 месяцев назад +2

    እንቁ መምህራኖቻችን እድሜ ከጤና ይሰጣቸው ሁሉም መምህራኖቻችን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 месяцев назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 10 месяцев назад +5

    መምህሬ ጸጋው ይብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በባለፈው ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለሁ እጠብቅሀለው የሚለው

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 10 месяцев назад +5

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ
    @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን⛪️✝️👏👏👏🕊🕊🕊

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @WaynshtYrdaw-m1d
    @WaynshtYrdaw-m1d 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen memeher kalhiwet Yasemalen Erejem Edemi ketenaga fetare Yesetelen🙏🙏

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ እደሀጥያታችን ሳይሆን እደምህረትህ ማረን❤❤❤

  • @geralegas47
    @geralegas47 10 месяцев назад +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምምህራችን እግዚኣብሄር ጸጋ እድሜ ይስጥልን።

  • @UaeZubara
    @UaeZubara 2 месяца назад

    Ante melkam memeher neh egziabehere beante wesx yaseben Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @amransamuel718
    @amransamuel718 10 месяцев назад +1

    Dear orthodox singers,
    I liked your fascinating "Mezmur", which takes my spirit towards the almighty God. I watched the video while the faithful were crying: Hopefully, this tearing and yelling will bring a resolution to our faith and church soon.

  • @TeslaneshOkomo
    @TeslaneshOkomo 10 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏😥😥

  • @Feqreyohanes
    @Feqreyohanes 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክ!!!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 10 месяцев назад +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህርየ
    በእዉት ትምህርተዎ በጣም ልብ ያሣርፋል

  • @tesfayebechera
    @tesfayebechera 10 месяцев назад +1

    መምህራችን የምንወድክ

  • @Mekdesgirma-l8y
    @Mekdesgirma-l8y 2 месяца назад

    Ante melkam memeher neh egziabehere beante wesx yaseben amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በጥቅቱ ስንት ነገር ተማርነውን ተመስገን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen🤲🤲💒🤲🤲🙏❤️🙏

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 месяцев назад

    እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ ( 12 ) !!

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 6 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በጸጋ ይጠብቅልን 🌻👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ ጸጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ 🌻👏

  • @hanan8193
    @hanan8193 10 месяцев назад

    Amen.amen.amen❤❤❤❤

  • @asmareyadelew4869
    @asmareyadelew4869 2 месяца назад

    amen 1000000 gize

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 месяца назад

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @AnkiTarik
    @AnkiTarik 10 месяцев назад +2

    kale hywet yasemalen.

  • @TiruwerkAbebaw
    @TiruwerkAbebaw 7 месяцев назад

    መምህር እዮብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @jannatzz9114
    @jannatzz9114 10 месяцев назад

    amen amen

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 месяцев назад

    Egziabher Yimesgen Amen Amen Amen Enkuan beselam metahke abetachen

  • @MuluemebetSeifu
    @MuluemebetSeifu 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 месяцев назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalehn abetachen

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 10 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤

  • @EjigayehuTilaye-w8z
    @EjigayehuTilaye-w8z 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 10 месяцев назад +1

    😢😢😢Amen Amen Amen

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 10 месяцев назад +1

    ቀለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ዘማሪ ዲያቆናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZiNa-f4r
    @ZiNa-f4r 10 месяцев назад +1

    ቃለህወት የሰመልን መምራችን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 10 месяцев назад

    በርቱልን የተዋህዶ ዕንቁዎች
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @belijochbet5747
    @belijochbet5747 10 месяцев назад +1

    አሜን።

  • @AstraAstra-o8t
    @AstraAstra-o8t 10 месяцев назад

    Ameen ameen ameen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 10 месяцев назад

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ሁሉም ባንተአብቃን ሰቆቃው በዛብን የአባቶቻችንእ ነብሰ ተቀበልልን በገነት አሳርፍልን ። ፈቃድ ሊሆን ግድ ነው ይሄን ክፊ ዘመን አባክህ አሳለወፍልን በቃ በለን ። ለምሰጋንህ አብቃን ለገዳይ ፍርዲን ከአንተ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @bethelhemmaru0716
    @bethelhemmaru0716 10 месяцев назад

    Kale hiwet yasemaln ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HulugergeshYilma-zz2vz
    @HulugergeshYilma-zz2vz 10 месяцев назад +1

    ህይወት የሆነ ትምህርት

  • @selamedel
    @selamedel 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ይስጠዎት

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 месяцев назад

    አቤቱ ፈጣሪያችን እደቸርነትህ እንደ አጢያታችን ሳይሆን እባታችን ሆይ እግራችንን በቃሽ በቃሽ በላት ያረፉትን ነብስ ይማር እሜን❤❤❤❤😂😂

  • @meklittesfaye7192
    @meklittesfaye7192 10 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 10 месяцев назад

    ሜምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @BehailuGebeyehu
    @BehailuGebeyehu 10 месяцев назад

    Amen

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 месяца назад

    አምን አሜን አሜን

  • @kiyayousef7009
    @kiyayousef7009 10 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen kel hewotn yeswaln abetachn ❤❤🥰🥰❤🥰🥰🥰❤❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰🥰❤🥰🥰🥰❤❤🥰🥰❤❤🥰❤🥰❤🥰🥰❤❤🥰🥰🥰❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉💐💐💐

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 10 месяцев назад

    😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 10 месяцев назад +1

    Egziabyer yebarkachu!

  • @TigistGosaye-g9i
    @TigistGosaye-g9i 2 месяца назад

    Kala hiwoit yasamalen.

  • @YidenekuBaweke
    @YidenekuBaweke 10 месяцев назад

    እድሜ ና ጤና ይበልጥልን።

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 10 месяцев назад

    ኦርቴቶዶክስ ኑሪልኝ ለዘለአለም

  • @Solomon21---m
    @Solomon21---m 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YouMe-u1s
    @YouMe-u1s 10 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @fikereseb
    @fikereseb 10 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @MisikirMathewose
    @MisikirMathewose 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MarituGebeyaw
    @MarituGebeyaw 10 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asaphephraim2993
    @asaphephraim2993 10 месяцев назад +2

    ምን ያህል መጥቼአለሁ። በርታ።

  • @Madina-pg8yk
    @Madina-pg8yk 10 месяцев назад

    አቤት ስብከተህ አጀት የሚያርስ ሰብከት❤❤❤

  • @birtukanworkuhirpa2112
    @birtukanworkuhirpa2112 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏💕💕💕

  • @NjJg-w5s
    @NjJg-w5s 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SisGos
    @SisGos 10 месяцев назад +1

  • @amransamuel718
    @amransamuel718 10 месяцев назад

    Dear Brother,
    Thank you so much for your preaching biblically. As a concerned citizen, I have been searching for justice for my orthodox faith. Who is responsible or accountable for those crimes committed on the faithful and the church. Is Justice restoration or retribution or both? If so, who is going to restore or retribute Justice to our church and faith?

  • @wincell8697
    @wincell8697 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤